እነ ጀማነሽ ኢየሱስ ብለው የሚያመልኩትን ሰው አየሁት | ሁሉም ተደፍተው ሰገዱለት | ሀሰተኛው እየሱስ ኢትዮጵያ ውስጥ መጥቷል | Haleta tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 505

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Рік тому +134

    ማቴ 24:-
    23 በዚያን ጊዜ ማንም፡- እነሆ፥ ክርስቶስ ከዚህ አለ ወይም፡- ከዚያ አለ ቢላችሁ አትመኑ፤

    • @workeneshshumet7454
      @workeneshshumet7454 Рік тому +1

      በትክክል

    • @firaolahmed153
      @firaolahmed153 Рік тому

      Be tikikil

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew Рік тому

      አው አስመሳዮች በስሙ በቻ የበዙ ተግባራቸው አለማዊ ምግባራቸው የሰይጣን አምላኬ ልቦና አገናዛቢ ህሊና ስጠን

    • @workeneshshumet7454
      @workeneshshumet7454 Рік тому

      @@Yordanosambacew አይመለከትህም ውጣ ከቻልክ ፈጣሪ ከረዳህ ተመለስ

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew Рік тому

      @@workeneshshumet7454 ኧረ ባክህ የዘንጥ በጌታ ልብህ ይውጣ

  • @mikiyasalemayehu8420
    @mikiyasalemayehu8420 Рік тому +3

    አቤቱ ይቅር በለን! ልቦና ይስጠን!!!
    እነ ጀማነሽ! ከዚህ ጨለማ እና ጨለምተኛነታችሁ ልዑል እግዚአብሔር* ልቦና ይስጣችሁ!!! ባለማወቅ የተታለላችሁ ቶሎ በንስሐ ተመለሱ!!!

  • @ainitu3
    @ainitu3 Рік тому +7

    እኔ የምለው ከእግዚአብሔር ቃል ምንም ነገር ሳይፈፀም አይቀርም ይመጣል ካለ ይመጣል አይዞአችሁ አትፍሩ ፀንታችሁ ቁሙ የሚጠፉት ከመጥፋት አናድናቸውም ቃሉ ስለሆነ ምንም የሰው ልጅ ማድረግ መቀየር አይችልም እነጀማነሽ ከሚጠፉት ጋ ከሆኑ እኛ ምን ማድረግ እንችላለን መፅሃፉ አለላቸው ያንቡ እኛን አታስፈራሩ ይልቁንስ የታመሙትን እንጠይቅ የታረዙትን እናልብስ የታሰሩትን እንጎብኝያ ዘኑትን እናፅናና የተጠሙትን እናጠጣ አንተም የኛ ወንድም ወደነጀማነሽ ያልሄዱትን ልትስብ ነው እያስተዋወክ ያለህው? የሰይጣን መሳሪያ አትሁን አይዞህ ፀልይ ብዙ አትጨነቅ ሸክምህን ለክርስቶስ ስጥ አታስፈራራ ሳታውቅ የሰይጣን መሳሪያ አትሁን አይዞአችሁ ይሄ ሊሆን ግድ ነው ክርስቶስ ከተናገረው አንድም ቃል ሳይፈፀም አይቀርም እግዚአብሔር ሆይ ቶሎ ና አሜን

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 Рік тому +41

    በዚች ትንሽዬ በኖርኩባት እድሜ ስንቱን ጉድ ሰማው አምላኬ ባለሁበት እንድፀና እርዳኝ 🙏🙏🙏🙏

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Рік тому +1

      Bible anbibi . Ewunetun mawok Kelal new

    • @ŴĩžËŢŠÅŸtheGűñňŗ
      @ŴĩžËŢŠÅŸtheGűñňŗ Рік тому

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Рік тому

      @@ŴĩžËŢŠÅŸtheGűñňŗ Ke tawula tabot amiliko Ena Ke mutan menfes amiliko wutu. Getan inde gill adagn tekebelu. Kotet yibikachihu . Eyesus Geta new !!!

    • @ABCtube123
      @ABCtube123 Рік тому

      Kelale beka ande yezew alemawekn yemesel Neger yelem

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    ሀሌታ እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ያሸንፋል ያቀረብክልን ወንድማችን ብዙ እውቀትን ትውልድን ከጥፋት የሚመልስ የሚያነቃ ነውና እናመሰግናለን በርታ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Рік тому +4

    ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ መፅሐፍ ቅድሱንም እንዳነበብከው ከንግግርህ መረዳት ይቻላል ስለ መረጄህም እናመሰግናለን🙏 እኔ ግን የምለው ይሄን ሁሉ ትተን የያዝነውን አምላክ በትክክል ብናመልከው ምን አለ ብዙ ጊዜ ባልሆነ ነገር ላይ አምሮአችንንም ጊዜያችንንም እንሰዋለን ለአንዱ ለእግዚአብሔር ብንሰጥ እኛም አገራችንም ሰላም እናገኝ ነበር አቤት ቸሩ መድህኒታችን ይቅር ይበለን🙏 ጠያቂው ግን ለምን ተደበቀ እኔ ነኝ ወይስ ታይቷል?🤦‍♀️

  • @zergitaye9548
    @zergitaye9548 Рік тому +2

    ለማንኛውም አመለጥክ!!! እግዚአብሔር አምላክ የክፉ ትንቢት ማስፈፀሚያ ከመሆን ይጠብቀን፡፡ በጣም አስፈሪ ነው፡፡ አቦ!!!

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Рік тому +2

    እግዚኦ ማህረነክርስቶስ አቤቱ የጠፉትን ልጆችህን ሰብስባቸው
    ሰይጣን አምላኬ አገራችን ያጥፋው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Рік тому +7

    ወገኖቼ በእውነት ኢትዮጵያ መከራ ውስጥ እንድትገባ ያደረጉት እነዚህ የአውሬዎች መንፈስ አምላኪዎች ናቸው በእውነት እጅግ ያማል ምን ዓይነት የኮተት አምልኮት ነው የገባብን ማራናታ 🤲😭

  • @WaynshetbelayBelay
    @WaynshetbelayBelay Рік тому +8

    ጎበዝ እደዚህ መርመር ነው ያሞረቱንብን ነው እደዚህ ሀገራችን እምትታመሰው ቤተሰቦቻች ሰይጣንን ሳያቁ በገልማስ ውጥ ያመለኩት ይብቃ በየቤታችሁ ጸልዮ ስገዱ ሱባየ ያዙ🙏

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Рік тому +3

    ❤❤❤፡ተባረኩ።የማናውቀውን፡እንድናውቅ፡ስላደረጋችሁ፡በርቱ።

  • @የተሰቀለውንትመስላለች

    ከዚህ በኋላ ጀማነሽ የምትባልን ሰይጣን ባታቀርቧት ይመረጣል።

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit Рік тому +5

      አዎ በእውነት እኔም እንዲያቀርቧት አልፈልግም ከአሰቴር ጋር ሰትወያይ ጀምሬ አቆምኩት በጣም እኔ ለሷ ሰቀጠጠኝ ልቦና የሚያሰተውሉበት አይምሮ ይሰጣቸው

    • @alembekele3253
      @alembekele3253 Рік тому +1

      ትቅረብ ከእስዋ ጋርም አንድ የ ኦርቶዶክስ አባት አቅርቦ መወያየት ብቻ ቃልን እየሰነጠቁ ሰውንያወናብዳሉ ፈጣሪ ምን አመጣብን

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Рік тому +1

      እውነትን ስለማትውዱ እኮ ነው እባቶቻችው ጳጳሳቱ እውነቱን ያውቁታል ግን ከመድመር ጋር ተድምረው ግራ ገብት ብሎቸው ነው

    • @የተሰቀለውንትመስላለች
      @የተሰቀለውንትመስላለች Рік тому +2

      @@mazidebesay9066 አልገባኝም ሃሳብሽ?

    • @tigisteadanich
      @tigisteadanich Рік тому +3

      ትክክል ቆሻሻ ሴት ናት መስማት አቃተኝ የምትላቸዉ መርዞች ከባድ ነዉ የሚገረማቹህ ኦርቶዶክስን ማፈራረስ ነዉ ትልቁ ህልማቸዉ እኛ ምህመናኖች ባለንበት እንፅና እባካቹህ አትጥፉ እነሱ ለብር ብለዉ ነዉ ያማል ግን😢😢😢😢😢😢

  • @richnegn1505
    @richnegn1505 Рік тому +38

    እግዚአብሔር ይርዳን እንፁም እንፀልይ ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ 🙏🙏🙏🥺

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ Рік тому +70

    ሀሌታዎች ሁሉንም ማጋለጣችሁ ጥሩ ነው ቢያንስ ይህንን ሰምቶ የሚተርፍ ይኖራል።

    • @Matiastsegay8910
      @Matiastsegay8910 Рік тому +1

      እውነት

    • @TechaneDaniel
      @TechaneDaniel Рік тому +3

      @user-kd2te7hr5c፦ ሁሉንም የሚያተርፈው እውነት ነው። ይህ ዘመን ደግሞ የሀሰት ነው። ምድር የተጥለቀለቀችው በሀሰት ነው። እውነት ከሁሉ ተሠውራለች። እውነት ምን እንደሆነች የማያቅ ትውልድ ይጠፋል እንጂ አይተርፍም፤ አይድንም።

    • @እግዚኦተሰሐለነ
      @እግዚኦተሰሐለነ Рік тому +4

      @@TechaneDaniel እግዚአብሔር ከጥፋት ያድናቸው ልቦናቸውን መልሶላቸው ንሰሐ ገብተው ድነው የመንግስቱ ወራሽ ያድርጋቸው ማንም እንዲጠፋ ማሰብ የለብንም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሁሉም የሰው ልጅ ነው የሞተው እርሱን ነው ማየት ያለብን።

    • @TechaneDaniel
      @TechaneDaniel Рік тому

      @user-kd2te7hr5c፦ ይሔ ትውልድ በቀጥታ የሐናና የቀያፋ ትውልድ ነው። የሐናና የቀያፋ ትውልድ በርባንን ፍታልን፣ እየሱስን ስቀልልን ብሎ፡ እውነትን የሰቀለ፣ ሀሰትን ያነገሠ ትውልድ ነው።
      - መንግሥተ ሥላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ እውነትን ስለያዘ ነው አብዝቶ የተጠላው። እነ አቡነ እንድርያስ በአደባባይ በአውደ ምሕረት በይፋ "የተቀባው የእግዚአብሔር ሰው እስኪገለጥ፣ አዋጁ በአዋጅ እስኪሻር፣ ምዕመናን እራሳችሁን ጠብቁ፣ ተዋሕዶ እምነታችሁን ጠብቁ አደራ" ብለው መንበረ ጵጵስናቸውን ትተው ወደ ገዳም ሲገቡ እንኳ እየሆነ ያለው አይገባንምን?
      አቡነ ሰላማ፡ "የመብሊያ ቤተክርስቲያን ናት እንብላባት፡ ያ እውነቱ ተገልጦ ሀሰቱ ከእውነቱ እስኪለይ" በማለት ሲነግሩን አይገባንምን?
      አረ ተው ጎበዝ የደቦ ፍርድ ለማንም አይበጅ።

    • @ጅሳማሪያምቆለኛው
      @ጅሳማሪያምቆለኛው Рік тому

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 Рік тому +10

    ጉድ ገድ ጀማነሽ እህተ ማርያም በለጡ ዘነቡ ይቀጥላል ምን አይነት ተአምር ነው ወይ አገሬ እንዲህ ትጠፊ እንግዲህ አገሬ እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 Рік тому

      ፍቅርሲዝምን ረስተሽዋል 😂

    • @yordanossenay
      @yordanossenay 3 місяці тому

      Zemenawi tenkuayoch

  • @mussieb.h5600
    @mussieb.h5600 Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን አሁንም እግዚአብሔር በብዙ አገልግሎትህን ያብዛልህ !+! ጀግና እና አስተዋይ ነህ በርታ

  • @werkineshteshoome8906
    @werkineshteshoome8906 Рік тому +3

    በጌታ በየሱስ ስም የጨለማ መንፈስ የተመታ ይሁን
    ሥራው ሁሉ ይፍረስ ይገልበጥ ክፉ ሥራቸው ሁሉ ወንደሞቼና እህቶቼ ነጻ ይወጡ ከዚህጨለማ ሥራ አሜን

  • @junefirst500
    @junefirst500 Рік тому +20

    ወይ፡ አገሬ፡ የሰይጣን፡ መጫወቺያ፡ ሆነች ? ይህች፡ አርቲስት፡ ፊቷ፡ ላይ፡ የአጋንንት፡ ክፉ፡ መንፈስ፡ ሰፍሯል። አዝናለሁ፡ ከልቤ!

  • @FelleBeyene-to9gp
    @FelleBeyene-to9gp Рік тому +1

    አይ ደርባባዋ ጀማነሽ ምን አይነት ክፋ ነው የጠለፈሽ በእውነት ጌታ ዛሬም ምህረቱ አላለቀም ጀምዬ ጌታ ልብሽን ይንካው ጌታ እየሱስ መንገዱን ያሳይሽ አምልጪ እናቴ

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው

    6 መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።
    7 እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።
    8 ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ። አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 Рік тому +1

      Amennnnnn Eyesus Kirstos Yadenal🙏🙏🙏

  • @S-G.19
    @S-G.19 Рік тому +11

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ!

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 Рік тому +5

    አቤት ጌታየ የትቢቱ መፈጸሚያ አታድርገን ማረን

  • @derejeassamnow8010
    @derejeassamnow8010 Рік тому +2

    ሀሰተኛው ክርስቶስ ወይም ሀሰተኛ ነቢያትም እንደሚነሱ የእግዚአብሔር ቃል ያስተምረናል ያለነው የመጨረሻ ዘመን ላይ ስለሆንን መመርመር እንዳለብን አንዘንጋ እውነተኛ የሆነውን ዘላለማዊ የሆነውን ለኛ ሀጢያት ወደ አለም መጥቶ ስጋ ለብሶ የሞተልንን ከዚያም በሶስተኛው ቀን ሞትን ድል አድርጎ የተነሳውን ዳግመኛለፍርድ እንደስራችን ሊከፍለን የሚመጣውን ብቻ እመን ወገኔ ወደ ስህተት አንግባ ከገባንም እንመለስ

  • @prophetbirukdemeholyghostt5409
    @prophetbirukdemeholyghostt5409 Рік тому +11

    ኢየሱስ ብቻ ነው የሚያሳርፈው ኑ ወደ ጌታ ጌታን ተቀበሉ

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 Рік тому

      ሰይጣን

    • @BrightTube1
      @BrightTube1 Рік тому +2

      ሀሳዊውንማ አንቀበልም ቀልደኛ

    • @Godoliyas-27
      @Godoliyas-27 Рік тому +9

      ኢየሱስ ክርስቶስን ከተቀበልነው ቆየን (በ 40 እና 80 ጥምቀት ) አሁን ተቀበሉ የምቱልን ሀሳዊ መሲህ ይሆን? "ልዩ እና እንግዳ በሆነ ትምህርት አትወሰዱ, ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንት
      ዛሬ እስከዘላለሙ ያው ነዉ ::" እንዳለ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ

    • @hargeweyenmengeshamamo1043
      @hargeweyenmengeshamamo1043 Рік тому

      😂😂😂የናተ መገድ ጠራጊው አደል አለምን ግራ እያጋባ ያለው

    • @tewodroshunachew5671
      @tewodroshunachew5671 Рік тому

      አልሸሹም ዞር አሉ😂😂😂
      ያንቺ ኢየሱስ ከነሱ ጋር አንድ ነዉ ቀልደኛ

  • @werkineshteshoome8906
    @werkineshteshoome8906 Рік тому +2

    እኔ እምለው እየሱስ ይመጣል አሜን ማራናታ ስንል ቆይተን እንደገና ኤሊያስ ይመጣል ብለን እጠብቅ ያልተጻፈውን ምነው

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    ጀማነሽ የጥልቁ መንፈስ የጨለማው ስርአት አራማጅ ናት በጣም ነው የምትከብደው የሰይጣን መንፈስ የሰፈረባት የሚራገም ሰይጣን ነውየሰይጣን አምልኮ ነው የሀጢያተ ሰዶም ልብስ እየለበሰች የምትለብሰው መስቀል ሁሉ ነገሯ ሰይጣን እኮ ጉባኤው በጨለማ ነው የጨለማ ስርአት እይደል የርኩስ መንፈስ አራማጆች እውነተኛ አምላክማ እየታፈርበትም በግልፅ ታራምደዋለህ ለሰው ጣኦት ስለሚያመልኩ ይደብቁታል በሚስጥር ይይዙታል ሀሰተኛ ስለሆነ በድብቅ ያመልኩታል ይህ ብቻ በቂ ነው በድብቅ በጨለማ የሚያመልኩት የሚስግዱለት ሰይጣን እንዳይታይ ነው ጨለማ ከብርሀን ጋር ህብረት የለውም እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው !!!! እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ እንድሆን ስለመረጥከኝ ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Рік тому +15

    ጀማነሽ 3 ነገር አይቸባት አለሁ
    1 ሀሰተኛ ሀይማኖት
    2 ግብረሰዶማዊነት
    3 የብሄር ክፍፍል በቀጣይ በደንብ ትመጣበታለች ጠብቋት

    • @eliasnigushayal3387
      @eliasnigushayal3387 Рік тому

      አማን በአማን አንተና የተቀበሉህ ኹሉ እጅግ በቅርብ የሐሰተኛነታችሁነ ቅጣት ትቀበላላችሁ

    • @አሸናፊበወልድዋህድ
      @አሸናፊበወልድዋህድ 5 місяців тому

      መርምር መጀመርያ አትፍረድ

  • @wubayehutsegaye5358
    @wubayehutsegaye5358 Рік тому +1

    እግዚያብሄርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እ/ር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አይምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፡፡

  • @SenaitTilahun-jp5pz
    @SenaitTilahun-jp5pz Рік тому +83

    በጌታ በእየሱስ ስም የጨለማ ስራ ይፍረስ

    • @antneheseyoum7484
      @antneheseyoum7484 Рік тому +8

      መጀመሪያ አዳራሽሸን አፅጂ እናንተም ያው ናችሁ።

    • @teg22345
      @teg22345 Рік тому +1

      Gera tegabetew sew gera yagabalu

    • @BrightTube1
      @BrightTube1 Рік тому +2

      እየሱስ ብሎ አይጻፍምም ኢየሱስ ነው ትክክልኛው

    • @TigistDeneke-g6g
      @TigistDeneke-g6g Рік тому +1

      Amennnnnnnn amen

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Рік тому

      አሜን 🤲😭😭😭

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Рік тому +8

    ማራናታ 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @ZerfeWorku
    @ZerfeWorku Рік тому +1

    እነ ጀማነሽማ በቀጥታ በአንደበቷ ምን አለች አምላክን አንጠራውም አንወደውም ብላ መድኃንያዓለም በኖረበት ዘመን አምላክ ተብሎ አልተጠራም ብላ ስትከራከር አምስት ሀይማኖትን ጠራች ፀጋ ምናምን ወዘተ እያለች ስትቀበጣጥርም ሰምቻለሁኝ ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልስ🙈🙈🙈🙉🙉🙉🙊🙊🙊🖤🖤🖤💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 Рік тому +17

    ወገኖቸ እራሳችን እናድን 💒💒💒 አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢😢

  • @gigiHyab
    @gigiHyab Рік тому +2

    በኢየሱስ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል ኧረ ንስሀ እንግባ የሚያድነው የሚመለከው የሚመጣው ኢየሱስ ብቻ ነው አቤቱ ማረን 😭🙏

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf Рік тому +42

    ሢጀመር ጀማነሽ ሥትታይ ከእነ ኮተቷ ጠንቋይ ነው የምትመሥለው ይቺ ሤጣን

    • @ሰብእ
      @ሰብእ Рік тому

      😂ለኔም

    • @selamkahsay2489
      @selamkahsay2489 Рік тому

      ​@baby2bbune179😂😂😂

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 Рік тому

      በማያገባሽ አትግቢ። ባንቺ እምነት ማንም ጣልቃ አልገባም ። ጀማነሽ መሳሳቷ እውነት ቢሆንም።

    • @HayatHayat-zc8hf
      @HayatHayat-zc8hf Рік тому

      @@mershaabebayehu3095 ጠንቋዬች እኮ ታሥታውቃላችው የሠው ጭን ሥር እየተደፋሽ ቂጧን ገና ትልሻታለሽ ኮተታም ጠንቋይ እኔ ሥሜን እንጂ ያየሽው ምን እምነት ተከታይ እንደሆንኩኝ አታውቂም አንቺ ኮተታም ትቀፋላችው ሥትታዩ ጠንቋዬችየጠንቋይ አገልጋዬች ሠውም አትመሥሉም አጥንታም ሁላ። ሥለእኔ ግን ሥለማታውቂ አታውሪ ጀማነሽ ትፍረድልሽ😂😂

    • @sofiahailu6859
      @sofiahailu6859 Рік тому

      yes that true

  • @bereketzekedusan6813
    @bereketzekedusan6813 Рік тому +4

    በርታ ወንድሜ እነዚህን ሃሳዉያን አጋልጥልን

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ Рік тому +10

    አቤቱ ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር አንተ አምላኬ ነህና አመሰግንሃለሁ በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እመቤቴ ድንግል ማሪያም በምልጃሽ ሸፍኚኝ ምን አይነት ጉድ ነው የሚሰማው።

    • @tsegawbederu5660
      @tsegawbederu5660 Рік тому

      አማላጅ ኢየሱስ ብቻ ነው ማሪያም ልትሰማ አትችልም የተፃፈው ኢየሱስ ብቻ አማላጅ ነው አትሳቱ ተመለሱ

    • @እግዚኦተሰሐለነ
      @እግዚኦተሰሐለነ Рік тому

      @@tsegawbederu5660 ስለድፍረትህ እግዚአብሔር ይማርህ ፈራጁን አማላጅ የምትሉ ወዮላችሁ ወደ ልቦናችሁ ብትመለሱ መልካም ነው መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብባችሁ ስለማትረዱ ትስታላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።

    • @እግዚኦተሰሐለነ
      @እግዚኦተሰሐለነ Рік тому

      @@tsegawbederu5660 እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ፈራጁን አማላጅ የምትል ወዮልህ

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Рік тому +24

    ሞኞች ናቸዉ መቼም፣ መቼ ይሆን የምንነቃዉ?🤔 እንደዉ እነሱ እነማናቸዉ ኢየሱስ ለነሱ ብቻ የሚታየዉ? ሀሰተኛ እንደሆነ አተዉት ነዉ ወይስ ሰዉን እያሳሳቱት ነዉ? ህዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ይልሀል ይሄ ነዉ።

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 10 місяців тому

    ጀሜነሽ እና መሰሎቿ ፀረ ክርስቶስአዉያን ናቸዉ። በጣም ያሳፍራል። ሁላችንም ሀጥያተኞች ብንሆንም እግዚአብሔርን መካድ እና ፀረ ክርስቶስ መሆን በጣም ያሳፍራል። የትንቢት መፈፀሚ አታድርገኝ አምላኬ ሆይ ማረኝ። ከሰይጣን ተገዥነት ሰዉረኝ። አንተን ክጄ በነፍሴ ከመሞት አድረነኝ።

  • @DertoGadaDesign
    @DertoGadaDesign Рік тому +9

    አዉሬዉ የመጨረሻዉን ድንጋይ ወርዉሯል።

  • @tefaratekle4692
    @tefaratekle4692 Рік тому +2

    ፈጣሪሆይ አቤት ሠዉረን አቤቱ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Рік тому +5

    ጀማነሽ በዚሁ ሚዲያ አስቴር ቅርብ ጊዜ ቃለምልልስ ባደረገችላት ወቅት እኮ እየሱስ መጥቷል፡ብላለች፡ ከዚህ ውዝግብ ጌታ ይጠብቀን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Рік тому +3

    ሀሰተኛ ነቢያቶች በሰሜ ይመጣሉ ብሏል ጌታ አትመኗቸው

  • @kMGG-p7f
    @kMGG-p7f Рік тому

    ረምሃይ is very intelegent. ለቁምነገር ተጠቀምበት።

  • @AWEKEADMASU
    @AWEKEADMASU Рік тому +4

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 Рік тому +4

    ኑ ወደ እየሱስ አብ እልድ መንፈስ ቅዱስ ኑ አለም በቅርቡ ትጠፋለች በቅርብ ቀኑ ደርሱዋል ሊነፋ መለኮት ህዝብ ሊጠራ ካለበት ልንቀርብ በጌታ ፊት

  • @Hanatewelde-l9w
    @Hanatewelde-l9w Рік тому

    ወይ ጉድ ወይ ዘንድሮ የማይሠማ ነገርየለም እግዚአብሄር ልቦና ይሥጣቸው አሜን

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 10 місяців тому

    በጣም ሀጥያተኛ ነኝ። ግን አንተን በመካድ ሳይሆን በስጋ ድክመት ነዉና አምላኬ ሆይ አንተ ከመፈጠሪ ከመታሰቤ በፊት ታዉቀኛለህ እና የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገኝ😭

  • @fantaneshejigu6467
    @fantaneshejigu6467 Рік тому +2

    ይገርማል!

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 Рік тому +9

    ምን አስቸኮለን እየሱስ እኮ በቃሉ መሰረት ቀን ሳያዛንፍ ይመጣል ይልቅ ክፋት የሞላበት ቆሻሻ ልባችንን ነበር በንሰሀ አጥቦ መጠበቅ የአዕምሮና የስነ ልቦና መቃወስ ያለባቸው ሰዎች አሁን ካለው ልቅ የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ጋር ተደምሮ ሀገሪቷን ብዙ እርምጃዎች ወደኋላ እየጎተቷት ነው ያሳዝናል የሰማይና ምድሩ ባለቤት ከምንም በላይ ቅን ልቦናና አመዛዛኝ ህሊና ያድለን

    • @hansahansa6656
      @hansahansa6656 Рік тому +1

      ትክክል ብለሃል የእኔም የሁልጌዜ ጥያቄ ነዉ ጌታ እንደሆነ መምጣቱ አይቀር ምናለበት ሰዉ ሁሉ ስለመጨረሻ ግዜ ሳይሆን ስለመጨረሻዉ(ስለ ሰማይ ቤቱ) ቢጨነቅ መሄድ እንደሆነ በየቀኑ ነዉ

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Рік тому

      በትክክል

  • @edutub21
    @edutub21 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ምህረት ያውርድላቸው አይ ጀማነሽ

  • @johntewabe8234
    @johntewabe8234 Рік тому +1

    ይህ ቲአትር ብሔራዊ ቲአትር ነው ወይስ ሌላ ቲአትር ቤት ነው ሲካሄድ የሚውለው?

  • @ahnadahmed6339
    @ahnadahmed6339 Рік тому +3

    ሰውን ለመፈለግ ሰው ሆኖ የመጣ የልኡል እግዚአብሔር ልጅ እሱን ለመፈለግ እና ለማግኘት ካላቸው ጉጉት የተነሳ ለሀሰተኞች የሚጋለጡትን በምህረቱ ይመልስ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +14

    አሁን ላይ የከበደን ስህተተኞችን እናርማለን ብለው የሚመጡ ሰዎች ማንነት ነው ።ምክንያቱም እነሱ ያጠፍትን አጥፍተው ሁሉም አውቆአቸዋል ግን እየከፋ የመጣው እሱአን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም እናርማለን ብለው የሚመጡ በከፋ ሁኔታ ህዝብ ይዘውብን እየጠፉ ነው. ።
    ያደረጉት ቲሸርት ስልክ አለ ስልኩ ለምን አላማ ነው። የቀድሞ ስምዎትን ለምን ቀየሩ እና አለማዊ ስም ተጠቀሙ ? ምክንያቱም የክርስትና ስም ከአለማዊ ስም የበለጠ ነው።
    የፀሎት ልምድዎት እንዴት ነው ስግደት፣ፃም ፣ፀሎት ፣ንስሐ ፣ቅዱስ ቁርባን ፣
    እነ ጀማነሽ ድሮ ነው የመጡ ልጆች ሁነን ሚሊኖየም ላይ መሰለኝ በደንብ የወጡ ታድያ ምነው ዘጠኝ አመት ሙሉ ዘገዬ እውነታውን ለማወቅስ ምለምን ማግኝት አፈለገ።
    እግዚአብሔር ቅድስት ተዋህዶን ይጠብቃን ።እርስዎም የእውነት አላማዎት የቤተክርስቲያን ልጅነት መቆርቆር ከሆነ እግዚአብሔር ይባርክዎት 👏👏👏

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Рік тому +2

      እሱ እራሱ የራሱ ግሩፕ ይዞ የሚንቀሳቀስ ነው

  • @AzmeraWorku
    @AzmeraWorku 14 днів тому

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥክ አስሩን ከመርገጥ

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 Рік тому +1

    ጀማነሽ የገባችበት ቀውስ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይገላግላት ለንሰህም ያብቃት የእብድ ወሬ የምታወራ ነው የምትመስለው

  • @samsonkebede6950
    @samsonkebede6950 Рік тому +1

    ልክ ነህ ወልደመስቀል የሚባል ሰው አለ ረጅም፤በፊት ገዳም ለገዳም የሚዞር

  • @nahombirhane8222
    @nahombirhane8222 Рік тому

    ምንነታቸውን ገልፀሕ ለሕዝቡ በመንገርሕ እናመሠግናሐን ሁላችንም እንፀልይ

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 Рік тому

    እግዚያብሄር ሰዉን በመፍጠሩ ተፀፀተ እዚህ የጀማነሽ ማህበርተኞች ተመለሱ ከጨለማዉ ህይወት ዉጡ ንስሀ ግቡ እግዚያብሄር ይቅርባይ ነዉ ሟርት እርግማን በሙሉ ወደ ራሳችሁ ነዉ የሚጠመጠመው ክፉ ስራችሁን በሙሉ በስላሴ ስም የከሸፈ ይሁን ወገን ንቁ ወንድሜ አንተን ሳላደንቅ አላልፍም በፀሎት በርታ

  • @swagzuu
    @swagzuu Рік тому +6

    ሀሳዊው መሲህ 100%

  • @AlemZewid-sf5dz
    @AlemZewid-sf5dz Рік тому +4

    እሷኮ ቆየች የሴጣን አምልኮ ከተፀናወናት 😭😭😭

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Рік тому +6

    በዚህ ዘመን ሁሉም ሰው ምልክትን የሚሻ የሚያውቅለት የሚፈልግ በመሆኑ የሚያሳስተው በዛ በቀላሉም የምንሰሳት ሆንን እባካችሁ ምልክት ተዓምር የወደፊቱን ፈላገመ አንሁን ህልሙን ቅዠቱን አንመን አርሴማ ፃድቃኔ አናገረቸኝ እያልን ወደአልሆነ ነገር ነገር አንግባ ወገኖቸ የያዝነውን ጠብቀን ንስሃ ገብተን ስጋወ ደሙን ተቀብለን ማረን ማረን እያልን አርፈን እንቀመጥ።

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Рік тому +3

    ለነገሩ አምላካችን ቃሉ አታልፍም በስሜ የሚመጡ ብዙ ይመጣሉ ብሏል ለመናቅ ልንጠበቅ ብቻ ይገባል እነህ ትክክለኛው አሳዊ መስን ተከታዮች ናቸው ያሳዝናሉ ልቦናቸውን ይመልሰም ማስተዋ ከማጣት መደፈን ይባላ ድፍንነት ነው በስላሴ ስም

  • @akliludenbi1366
    @akliludenbi1366 Рік тому

    ማነህ ረምሀይ ነኝ አልክ የቀድሞ ዘመን ንጉሥ ስም መሰለኝ ይቅርብህ መንፈሳዊ ሰው ነኝ ካልከ ኃይለሥላሴ መልካም ስም ነው። መጽሐፍ ቅዱስን ለሚድያና ለክርክር ማንበቡን ማነብነቡን ትተህ ለራስህ ጸልይ ንስኃ ግባ ከመስቀሉ ሥር ተገኝ ጌታ ኢየሱስን እንደ አዳኝህ ተቀበለው የሐ.1:12 መዳን የሚገኘው በሱ ብቻ ነውና ሐዋረያት ሥራ 4:12 ይቅር በለኝ ሰሜን በሕይወት መዝገብ ጻፍልኝ በለው ራዕይ 20:12 አንተ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ ማውራት መዳን አይሆንም መፍራትና መጸጸት መመለስን መዳንንም ያስገኛል ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 Рік тому

    ከትግራይ ነው የመጣሁት ስላልክ ልታውቀው ትችላለህ እና ትግራይ ውስጥ አለ ተብሎ የሚነገረው የፀጋ እምነት ላይ ምን አይነት አመለካከት አለህ
    ጎጃም ውስጥም ስላሉት ቅባቶችስ እውቀት የለህም
    እነዚህህ ቅባት ፀጋ በሚባሉት ላይ አጠቃላይ ከተዋህዶ ጋር ያለውን ልዩነት ዘርዝረህ ብትገልፅልን በጣም ጥሩ ትምህርት እናገኝበት ነበር
    ጋዜጠኛውም ይህኑንም ወንድማችንን እና ሌሎችን የምትጋብዛቸውን እንግዶች በዚህ ዙርያ ያለውን ልዩነት ዘርዝረህ ብትጠይቃቸው

  • @ወለተመድህን-ደ1ጐ
    @ወለተመድህን-ደ1ጐ Рік тому +1

    ቀረከታቸው ይደርብን አባታችን ቅዱስ አባ ዘወንጌል ገዳም ደቂቅ ኤልያሶች እንደማንኛውም ሄደው በረከት ተቀብለው እንደተመለሱ እናውቃለን ። ደቂቀ ኤልያሰ እህተማርያም ንግስት ነኝ ያለችው ጠንቋይ ጋርም ሄደው እንደነበር እናውቃለን ። በናታችሁ ደቂቀ ኤልያስ አጭበርባሪ እንደሆኑ ብዙዎቻችን እናውቃለን ።

  • @hani9864
    @hani9864 Рік тому +2

    እግዚአብሄር ይገስፃችሁ በመጨረሻው ዘሙን የተፃፈው ትንቢት እየተፈፀመ ነው በዚያን ዘመን ተጠንቀቁ ተብልዋልና እንጠንቀቅ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Рік тому +43

    አለም በተረት አታከተችን

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Рік тому +1

    Ebakachihu ketechale, ke ene Jemanesh ga fit let trykuwachew weyim...
    Bemekina silemetut sewoch ene jemaneshin teyikulin....

  • @tsehaiabate6389
    @tsehaiabate6389 Рік тому +3

    ማቱዎስ 24:26-27 "እነሆ በበረሃ ነው ቢሉአቾሁ አትውጡ። እነሆ በእልፍኝ ነው ቢሉአችሁ አትመኑ። መብረቅ ከምስራቅ ወጥቶ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናሎ።

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Рік тому +3

    እግዚኦ ኧረ አቤቱ ጌታ ሆይ ምን እየሆነ ነው ግን አለም ወይ ጉድ ከመቼ ጀምሮ ነው ደሞ እሷ ያበደችው ግራ ገባን እኮ ጎበዝ ህዝቤ ሆይ ንቃ ሀይማኖትህን ጠንቅቀህ እወቅ

  • @ኢትዮ-ቴክ
    @ኢትዮ-ቴክ Рік тому

    እባካችሁ፡፡ እንደዚህ አይነት ነገር ብዙ ሰው ሊያስት ስለሚችል ፡ ብዙ ሰውም እያደናገረ ስለሆነ ፡፡ የዛሬ 3 አመት ጀማነሽ በመድረክ ላይ ተመሳሳይ መግለጫ ሰጥታ፡፡ መምህር መስፍን በሚድያ ወቶ ፡፡ ባለማወቅ የስተት ትምርት እያስተማረች እንደሆነ ማቡራሪያ ሰቶ፡፡ በፈለገች ግዜ ፌት ለፌት መነጋገር እንደሚችል መልእክት አስቀምጧል፡፡ እና ጋዜጠኛዋ ወይም ሌላ ጋዜጠኞች በማመቻቸት ህዝበ ክርስትያን መልስ እንዲያገኝ አርጉ፡፡ መምህር መስፍን ማለት ፡ አሁን የወርቅ ዘንግ የሚባል ሚድያ መምህር ነው፡፡

  • @AddisAbaba-x2z
    @AddisAbaba-x2z Рік тому +4

    እኔ የ ም ለ ው?.. ሰው አ ብ ደ ዋ ል ግን አግዚአብሔር ይ ፈ ር ድ ባቼ ዋ ል!!!😭😭😭

  • @yalemzewedwoldeyes8561
    @yalemzewedwoldeyes8561 Рік тому +2

    ጀማነሽ በውነት ታሳዝናለች የጨለማው አለምሰው ሆናለች አለማወቅ

    • @ahnadahmed6339
      @ahnadahmed6339 Рік тому

      ያለ እየሱስ ክርስቶስ ያለ ሰው ሁሉ በጨለማ ይኖራል

    • @ahnadahmed6339
      @ahnadahmed6339 Рік тому

      ጌታ በቃሉ እንዲህ ብሎናል በዮሀ 12 ፥46 በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሀን ሆኜ ወደ አለም መጥቻለሁ ። አለ

  • @adamia3883
    @adamia3883 Рік тому +2

    Egzo maherne kristos 🙏

  • @EyerusalemEyu-nb4ep
    @EyerusalemEyu-nb4ep Рік тому

    13:05 ደቂቃ አካባቢ ላይ ስሙት ድጋሚ እንድሄድ የተገደድኩት ይላል ማን አስገደደው?ክርክሩስ ከማን ጋር ነበር? ይህ ሰው ብታምኑም ባታምኑም ነብይ ነኝ የተሾምኩ የተመረጥኩ ነኝ የሚል ሰው ነበር ደቂቀ ኤልያሳውያን ጋርም ሲሄድ አባቶች ከቀቡኝ ከእነሱ ጋር አብሬ ብሰራ ብመካከር ብሎነበር የሄደው ቢያይ የእሱን ነብይነት ወይ ተጠሪነት የሚነግረውና ጎበዝ የሚለው አጣ ከህግና ነብያት ሰንበት ውጪ ምንም ሊያገኝ አልቻለም ትቶ ወጣ ስተት ብሎ
    ይሾሙኛል ይቀቡኛል ብሎ ነበር ግን ወፍ የለም ደግሞ እውነተኞች እንደሆኑ ያውቃል ግን ለመከተል በላዩ ላይ ያለው የዛር መንፈስ የሰጠውን ስልጣን መተውፈራ እግዚአብሔር ነው የላከኝ ብሎ ስለሚያምን

  • @elizabethteklu4713
    @elizabethteklu4713 Рік тому +3

    ወንድሜ አንተ ውስጥ ገብተህ አረጋገጥክልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ። እኔ interview ሲያረጓት ሳያት ምንድነው የምትቀባጥረው ነው ያልኩት እግዚአብሔር የሰው ሁሉ አይን ይክፈት ሌላ የምለዉ የለም።

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Рік тому

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን እንደዚህ አይነት ሀሰተኛ እምነት:: ማቲዎስ ወንጌል 24:23 በዚያን ጊዜ ማንም፡እነሆ፥ ክርስቶስ ከዚህ አለ ወይም፡ከዚያ አለ ቢላችሁ አትመኑ፤

  • @rahelbelay8302
    @rahelbelay8302 Рік тому +2

    @ሀሌታ ለደህነቱ ሲባል መልኩን ብትከልሉት መልካም ነበር )))))

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yalemzewedwoldeyes8561
    @yalemzewedwoldeyes8561 Рік тому +4

    በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ስም በመሀከላቸው ያለው ክፉ መንፈስ ይፈራርስ

    • @antneheseyoum7484
      @antneheseyoum7484 Рік тому

      እንደው ካፈረሰልህስ በየ አዳራሹ ሲሸቅጡና፣ በየ ገስት ሃውሱ ሲዘሙቱ የሚውሉልህን ነብያት ነን ባዮችንም አስፈርስ።

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera1403 Рік тому +12

    ይህ ሁሉ እንደሚሆን ቀድሞ ስለ ተነገረን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች የማንም ፍልስፍናና ውሸት ሊሸረሽረን አይችልም ።

  • @AlmazAchamyeleh-w7f
    @AlmazAchamyeleh-w7f Рік тому

    ሰው እያደረ እየደነቆረ ይሄዳል የጨለማው ኃይል በምትሐት ብዙ ታምር ያደርጋልና አስተውሉ።

  • @Menelik27
    @Menelik27 Рік тому +3

    ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም።የእውነት ምንድነው የምንሰማው ወይ ጌታ ሆይ።ለመሆኑ አንተስ ያለመንክበት ቦታ ለምን ሄድክ ለነገሩ ጥሩም ነው ማየትህ ጉዳቸውን አጋለጥክባቸው።ንስሃ ገብተው ወደራሳቸው ቢመለሱ ይሻላቸው ነበር።

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Рік тому +20

    በስሜ እየሱስ ነን ብለው ይመጣሉ የተባለው ትንቢት ይፈፀም ዘንድ የግድ ነው። ይሄ የሚያመላክተን ይህን ነው።

  • @yitbarekkifle5366
    @yitbarekkifle5366 Рік тому +1

    Voice recordingu lay constant ye electrical volt ejig yemirebish ድምፅ አለ:: it is very very bad frequency...pls be aware for other time. Fix ur tools.

  • @DerejeTeklu-ip8hh
    @DerejeTeklu-ip8hh Рік тому +1

    ምንፍቅና ማለት ይሄ ነው።

  • @hirutbekele5416
    @hirutbekele5416 Рік тому

    እርግማን የበለአም መንፈስ ነው እርግማኑ ወደራሳቸውይመለስ

  • @getufita421
    @getufita421 Рік тому +2

    እየሱስ ይመጣል እንጂ ኤሊያስ ይመጣል አይልም ቃሉ ይህም የሚሆነዉ ዳግም በክርስቶስ ለተወለዱ ነው

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ

    ወይ ጀማነሽ ምናለ ጨርቅሽን ከመጣልሽ በፊት ሀኪም ብትታይ 😂😂😂😂ሲያዩሽ እራሱ ጠንቆይ ነው የምትመስይው

  • @senaithailu6973
    @senaithailu6973 Рік тому +1

    እቺ ጀማነሽ ግን በጤና አትመስለኝም🤔 በጣም ታሳዝናለች ጌታ የውስጥ ዓይኖቿን ይግለጥ ጌታ ይርዳት🙏 የኢየሱስ እና የኤልያስ መምጣት ባህታዊ አይደለም ፓትርያርክም በአዋጅ የሚያበስረው የሚያውጀው አይደለም፣ ያሳዝናሉ🤔 እግዚአብሔር አባት ሆይ ልባቸውን ክፈት🙏

  • @HappyMarathon-fk4ic
    @HappyMarathon-fk4ic 8 місяців тому +1

    እነዚህ አርቲስቶች ጌትን ካላገኙ ቶሎ ነው የሚጨልሉት ።
    እናንተም እስቲ ወደጌታ ዞርርርር በሉ እባካችሁ።

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 Рік тому +14

    ኦርቶዶክስ ነን የምትሉትም ሆነ ተዋዕዶ ነን የምትሉት ስለ ኤሊያስ መከራከር ትታችሁ እውነተኛና ብቸኛ አዳኝ ወደ ሆነው ወደሆነው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅረቡ፡
    " መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
    (የሐዋርያት ሥራ 4:12)

    • @abiykebede2067
      @abiykebede2067 Рік тому +3

      ከኦርቶዶክስ ላይ ውረድ

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 Рік тому +1

      @@abiykebede2067 መዳን ለኦርቶዶክስ አያስፈልግም ማለትህ ነው? ይህ እኮ የዘላለም ሕይወት ጉዳይ ነው እንጂ የሃይማኖት ድርጅት ጉዳይ አይደለም፡ ወንድሜ ይልቁንስ ጌታ ኢየሱስን በማመን የዘላለም ሕይወት አግኝ።

    • @ChristianMama-nq9bv
      @ChristianMama-nq9bv Рік тому +1

      Pentemko ahun emnethono mechies eyecheferachu bergicha tseyutan enawetalen eyalachihu sewn emtachiberebrubet emnet erua beyetignawm akimsh ethio orthodox achi litnageri ayugebam

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 Рік тому

      @@ChristianMama-nq9bv እኔ መች ወደ ጴንጤ ሃይማኖት ኑ አልኩኝ፡ ወደሚያድነው ኢየሱስ ኑ ነው ያልኩት፡ አሁን እናንተ ብትሞቱ ወደየት ነው የምትሄዱት?

    • @ChristianMama-nq9bv
      @ChristianMama-nq9bv Рік тому

      @@danieleyu6832 ወደ አምላካች መድኃኒታች እየሱስ ክርስቶስ ነው ።

  • @Eftah29
    @Eftah29 Рік тому +3

    Lotu Sebhat!!! Egziabhear Yekir Yibelachew!😢

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Рік тому +6

    ከጉድ አውጣን😢😢😢😢😢

  • @ElshadiyAdonay
    @ElshadiyAdonay Рік тому +10

    ማንም እንዳያስታቹ ተብለናል ሁላችን እናስታወስ

  • @pente717
    @pente717 Рік тому +1

    Matiwos wengel 24,24.....Hasetegna chrstosoch ena Hasetegna nebyatoch besme yinesalu , beza ale bezih ale, beElifign nw- bewasha agegnenewu biluachuh atihedu atiketeluwachewu....& Getta semeta mebireq berko ke1hager lella hager endemisema endehu besemay yanbarkal semay yinawetal enje fetsimo beakal aytayim. Simetam bedemena besemay segeleti bechrstos yalen dagm yeteweledin Eninetekalen ena tetenikeku.

  • @mesidesta5229
    @mesidesta5229 Рік тому

    ጀማነሽ ምት ባለው ሴትዮ እና ስንዱ ምትባለው ሴትዮ አላማቸው ሰውን ከእውነተኛው መንገድ ማስወጣት ሰንበትን ማሻር ህዝቡን ለሠይጣን ማስገዛት ነው እግዚያብሄር ይገስፃቸው አርዮሶች

  • @meseretgebra4421
    @meseretgebra4421 Рік тому +1

    Waw antenna jegna

  • @mahletgebru6900
    @mahletgebru6900 Рік тому

    ቅዱሳን አባቶች በዘመናቸው ሁሉ እውነትን ከሐሰት፣ ፍሬውን ከእሾህ ፣ ስንዴውን ከገለባው አውግዘው ሲለዩ ኖረዋል።
    _ የእትዮጵያ ጠላቶች ስለተወገዙ አንተን ለምን ከነከነህ ?? እትዮጵያዊ አይደለህምን?!
    _ እግዚአብሔርን የካዱ አህዛባውያንና ሰዶማውያን ስለተወገዙ ለምን ከነከነህ?! ለመሆኑ አንተ ከየትኛው ወገን ነህ?
    ስምህን ፍቀህ ረምሀይ ብለህስ የተሰየምክበት የስምህስ ትርጓሜው ምንድነው?? አላማህስ ምንድነው ?? በውስጥህ የሸሸግኸው ማንነትህስ ምንድነው ??በከነቲራህ ላይ ቁጥርህን ለጥፈህ መምጣትህስ ምንን ያመለክታል?!