Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ለእህታችን ልቦናን ለእርሶ ደግሞ እድሜን ፀጋውንና በረከቱን ይስጥልን!!!
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣት።ልቦናዋን ይመልስላት መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን።
ተባረክ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ከዚች ሴት ጆሮአችንን እና ህሊናችሁን ጠብቁ ኦርቶዶክሳውያን
መልስማ ያስፈልጋታል ግዴታ ነው ዝም ከተባለች ነገ ደሞ ወታ እንደለመደችው አፏን ትከፍታለች ወይ አታውቅ ወይ አጠይቅ
❤
lek nesh yebeg lemd yelebesech tekula nat even wedajeneh mehareneh mnm enkwan melkam sew bihonm kedar tetemko ortodoks eskalhon dres esun yemtadamtu orthodoksawiyan metadametuten ngr filter mareg yasfelgal coz betezewawari yemahon melkt lirech hasabun slemichel filter mareg melkam nw .....fetari kebeglemd yelebesu tekulawoch yitebken
በጣም
አልገባኝም
ጌታሆ ማስተዋል ጎሎናል እናም ማስተዋሉን ለሁላችንም ስጠን አሜን።መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በርቱልን የተዋህዶ አባቶቻችን መምህራኖቻችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ኦርቶዶክስ መሆኔን አመሰገንኩ ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
,
ጸጋ በረከቱን ያብዛልን መምህራችን
በመጀመሪያ መምራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለሂይወት ያሰማወት❤❤❤❤❤❤❤❤ በሷም አይፍረዱባት ፀልዩላት ልቦናዋን ይመልስላት አሜን❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን።መምህራችን።ጥሩ።ትምህርት።ነው።ከገባት።ከተጠቀመችበት።
መምህር እናመሰግናለን !!!! መናፍቃን ካወቁበት ትልቅ መልዕክት እና ትምህርት ነው መምህር የሰጡት !
ተዋህዶ አይማኖቴ ለልጅ ልጅ ልጅ ሎጆቻችን ተከበረራ ለዘላለም እንድትኖርልን የእግዚአብሔር ተራዳይነት አይለየን። ክፉ ዘመን ላይነው ያለነው እንደህታችን ዓይነቶች ተለቀውብናል ወገነቼ የኦርቶዶክሰአማኞች ሰውን አትከተሉ በዙ ወፐኖችቻን በሀሰት ትምህርት ባለማወቅ መፅሐፍ ቅድሰን ባለማገንበብ በአሳቾች ኮብልለዋል ልቦናቸውንያብራልን አግዚአብሔር አምላክሚሰጥሩን የግለጥላቸው ። ❤❤❤ ቃልሕይወትን ያሰማልን ረጅምእድሜ የሰጣችሁ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ረዝም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር ቃል ህወት ያሰማልን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
,ከማን ጋር ነው የምትናገረው ሴትየዌ እኮ የአይምሮ ዶክተር ያሰፈልጋታል
Amen 🙏🙏🙏🙌 amen 💖💖🙏🙌🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen
መምህራችን እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ
እግዚአብሔር የመምህርነት የአገልግሎት ዘመንህን ዪባረክልህ!
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማል!!!
እግዚሀቡሔር ይስጥልን መምህር። የተዋህዶ ልጆች ራሳችንን በወንጌል በየቀኑ ማዳበር አለብን
ጅላጅል ጅላንፎ
እግዚሀቡሔር ‹‹እግዚአብሔር›› በሚለው ይስተካከል
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን ለእህታችንም ማስተዋሉን ያድላት በእውነት አባቶችን መተቸት አይገባትም ልቦናዋን ያብራላት ፣
ቅዱስ እግዚያብሔር አስተዋይ ልቦናን ይስጥሽ አይነ ልቦናሽን ያብራልሽ
ወንድማችን መምህሮቻችን እንዲህ ለአንዱ ስትደጋገፋ ሳይ በጣም ኮራሁ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!!! መምህር መስፍን ጠፍብን...አቅርቡልን
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሰማልነ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️ሀሌታ ሚዲያ ለምታቀርቡት ሰው እውቀት መለኪያ ይኑራችሁ
?!!
የሚገርም መምህር!!!! ጥሩ አድርጎ ነው የገለፀው🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እሷ አዉቆ አበድ ናት አዉደልዳይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ 👏👏👏👏
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር እርሶን መሀይም ነች ምንም አታዉቅም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት
ጌታ ሆይ እምያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው አሜን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከዚህ ብዙ ትምህርት ትገኛለች ብዬ አምናለሁ
ማስተዋሉን ይስጣት።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለእህታችንም ማስተዋልን ይስጣት እውነተኛ መንገዱን ይምራት
ልቦናዋን ፈጣር ይብራላት
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
Memhir Dr. Zebene Lemma is the key man in Christianity.
Really????
wrong
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን።
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን🙏😢😢😢
😂😊😊k😂
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያስማልን ወንድማችን መምህራችን ።
በእውነት ቃል ህይወት የስምዐልና የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን😢❤
መምህር እናመሠግናለን ቃለ ሂዎት ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
እግዚአብሔር ይስጥል በጣም የሚገርም ነው ተናጋሪ በበዛበት ጊዜ እናንተን ያበረታ አምላክ ይመስገን በርቱ በርቱ
መምህራችን ያንተን አይነት ያብዛልን።
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መአምህር ። ልቦናተቸው የሳቱትን ከአለማወቅ ይመልሰአቸው ጥልአችአን እግዚያብሄር አይወድም
“በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2“በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ማኅበሩን ያንጻል።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥4
ክብረት ይስጥልኝ🙏🏽 ብታዳምጥ መልካም ነው:: እመቤቴ ልቦናዋን ታብራላት🙏🏽
አሜን፫ 😢
መምህር በእዉነቱፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ የሰጥህ ይቀድሰህ ለአላዉቂዎች ልቦና ይሰጣቸው ወደአንዲቷ ወደቀደመችው ቤተክርሰትያን ቅድሰት ይምራቸው ። የሚያሰፈልገው ቅንንት ብቻ ከትእቢት መውጣት መማር መገንዘብ እኔ አሁን ከወንድማችን ጥሩ ግንዛቤ አግቻለሁ ቃል ህይወት ያሰማልን የመንግሱቱ ወራሻ ለመሆን መንፈሰቅዱሰን ሀያሉጌታችን ይላክልህ/ይላክልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን ። አህቴአሰቴር ለነሰሀ ያብቃሸ መሳሳትያለ ነው ። ከሰህትት መታረም አዋቂነት ነው ። ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Bravo Bravo Bravo Mem❤hirachin
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
እግዚአብሔር ልቦና የስጣት ንሰሀ ትግባ
ሰከን በይ እህታችን በጣም አወኩ አወኩ አበዛሽ
አረ ንውረኛ ነች ! እኔማ ሳያት ገና ጥጋብዋ ይታየኛል
መምህር እጅግ በጣም መልካም እና አስተዋይ መምህር ነዎት እኔ እጅግ በጣም ተመስጬ ነው የሰማሁትበጣም ነው የምዎደዎት እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እንዴ ስመዎ የሚናገሩት ቃል ግሩም ነው፡፡
መምህራቸን ቃለህይወት ያሰማልን አድሜና ጤና ይሰጥህ
በገዛፍ አውርቱ ተመዋረድ ይጠብቃችሁ አውቃለሁ ብሎ ተመዋረድ ዝምይሻላል መምህር ቃለሄወትን ያሰማልን
ሀሌታ ከዚህ በኃላ ስብስክርቬሽኔን አነሳለው ብዙ ግዜ ነጥብ ይዞባቸዋለው ሁላችንንም ይሄንን ማድርግ አለብን የሀሌታን ዮቲብ ።
ቆይ ሚድያው የሷ ነው አፉዋ ምትከፍተው በካ ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ እናንሳ
ቻው ቻው አንድ ስንደዶ ወጣ ብሎ ቤት አያፈስም
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በተረጋጋ መንገድ መልስ ስለተሰጣት ደስ ብሎኛል ለአስቴርም እግዚሀብሄር ልቦና ይስጣት።
ቃለ ሕይወት ያሰማልነ።
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!ቅዱስ ሉቃስ ካአራቱ ወንጌላዊ አንዱ ሲሆንቁጥሩ ከ72 አርድዒት ነው ።
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራች
በእውነት ወንድማችን ፅጋውን ያብዛልክ❤❤❤
እግዜአብሔር አሰተማሪ ነው ጥበቡን ይግለፀላት ።
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን
ቃሎት ያሰማልን መምህር
አድሜ ዝምንሀ የባርክ ወንድሜ የ ምሁራን ምለስ ነው 🙏🙏🙏
መምህረ ችን ቃል ህይወት የሰማልንንንን⛪🙏👏👏
በመጀመሪያ ራስን ማወቅ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መሆኔን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
ከፈረንጅ ተከታይነት መድሃኒያለም ይጠብቀን ! ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን!
የእኔ ዉድ ወንድም በጣም ደስ ይል ነበረ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንቅ መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን (ቅዱስ ሉቃስ ከ ፸፪ አርድት ) ውስጥ ነው እሚመደበው
😊
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፡፡
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔም ትልቅ ትምህርት ተማርኩ የሉቃስን። እግዚአብሔር ይስጥልን!
ተባረክመምህርቃልህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር❤ ለእርሷና ለመሰሎቿ ማስተዋል ይስጣቸው
She’s a politician
እናመሰግናለን መምህር።ተመታቶባታል ችግሩ ዘንድሮ ሁሉ አዋቂ ነኝ ማለቱ ነው።የተሳሳታ እውቀት ይዛ ሱውን ታሳሳታለች
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ከማያልቀዉ ምንጯ ቀድተን ለመጠጣት መንፈስ ቅዱስ ይርዳን መምህሯ ቻችንን ወደቀጥተኛይ ቷ መንገድ የሚመሩንን ይጠብቅልን ያብዛልን አሜን፫።
እግዚያብሔር ይስጥልን መምህር!!!
ሰላምክ ብዝት ይበልልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ልቦናይስጣት በጣም ነው በሁሉነገር ያለኔ አዋቂ የለም እምትለው
የጊዜ ባለቤት አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው 🙏በርቱልን የተዋህዶ አባቶቻችን መምህራኖቻችን ልጆቻችን 🙏🙏🙏🙏🥰
በጣም ጥሩ ምላሽ ነው የተሰጣት
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን። የሳቱትን ይመልስልን❤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትለምልም❤
እግዚአብሔር ልቦናዋን ይመልስው እንድታስተውልም ይርዳት
ዮሀንስ፥ሉቃስ፥ማቴዎስ፥ማርቆስ ናቸው። በረከታቸው ይደርብን።መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
የሷን ድፍረት ያየሁት ከወዳጄነህ ጋር ስትከራከር ጌታን ካመንክ ምንም ስራ ባይኖርህ መንግስተሰማያት ትገባለህ ብላ መፆም፣መፀለይ፣መመፅወት፣የፅድቅ ስራ መስራት ከንቱ እንደሆነ ስትናገር ጌታ የተናገረውን እምነት ያለስራ የሞተ መሆኑን ፣መንግስቴን የሚወርሰው ጌታ ሆይ የሚለኝ ሳይሆን የአባቴን ፈቃድ የሚፈፅም እንጂ የሚለውን ቃል ያላነበበች ወይም የካደች ደፋር ነች።
ተባረክ መምህር
ውይ ምን ነካት በጣም እወዳት ነበር አመለካከቷ ደስ ትለኝ ነበር ትልቅ ስው ትመስለኝ ነበር አሁብ ቀለለች እግዚኦ ማህርና ከርስቶስ አውፀኚ አሉ አባ
በቅዱስ ገብርኤል ስም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢
የቅዱስ ገብርኤል አምላክ እየሱስ ክርሰቶስ ይቅር በለን የሚባል መሰለኝ አባቶች እንጠይቅ
፥ሚኘመሤሤሤሤኘ😢
ደስ ሲል መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን ቃላት እየዝርከርከሽ ይቺ ዝርከርክ
ድፍርትሽ ደግማ መምህር ዶከተር ዘበነብ ልታረሚ ደፉር በይ ቁጭ በይና የሀሁ ፊደል መኝታ ቢትሽ ገብተሽ አጥኝ
እንደዚህ ፈፅሞ አይባልም
በእውነቱ መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ እኔም ይቸሀችን ሴት ማን ይገሰጳት ይሆን እያልኩኝ የእሷን መጠይቅ እሰማ ነበር አሁን አገራችን የተቸገረችው አዋቂዎች ዝም አለና አላዋቂዎች መናገር ጀመሩ ይህ ነው ችግር የፈጠረው በእሷ ምክኒያትብዙ ነገር ተማርን አካፋን አካፋ ካላሉት ቸግር ነውና የሚገባትን ያህል ምላሽ ተሰጥቷታል እኔ ሰለእሷ አፈርኩኝ
አሜን ማስተዋሉን ያድለን
ያልከዉ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
We Love you may GBU keep praying for her pls & thank you bro .
ቃለ ህይወት ያሰማክ ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ ለኛም ለምህመኑ እናንተን አያሳጣን ለሁላችን ልብ ይስጠን
ማርያም ልቦናዋን ታብራላት
ምጥ እናትዋን አስተማረች ያውም መምህራችንን ባንቺ አንደበት ይቅር ይበልሽ
ባለጊዜ ነች እንደፈለገች አፏን መክፈት ከጀመረች ቆየች ???
የግዜ ባለቤት እግዚአብሔር ነዉ እስዋ አለመታደል ሆኖ ከትችት ስለማትወጣ ነዉ ፡የኛ መምህራን በእዉቀት ሲሞግቱ ማድረስ ነዉ።
እውነት ነው ቆየች እኮ ለመሆኑ ሀይማኖት አላት?
እንድህ አይባልም ብችል አስተምራት እባካችሁ ተዉ እኔ አላቃትም ግን አሥተምራት እባካችሁ
@@achameleshseyoum1074ባታውቂያት ይሻልሻል የርጎ ዝንብ ናት
እግዚአብሔር ለእህታችን ልቦናን ለእርሶ ደግሞ እድሜን ፀጋውንና በረከቱን ይስጥልን!!!
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣት።ልቦናዋን ይመልስላት መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን።
ተባረክ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ከዚች ሴት ጆሮአችንን እና ህሊናችሁን ጠብቁ ኦርቶዶክሳውያን
መልስማ ያስፈልጋታል ግዴታ ነው ዝም ከተባለች ነገ ደሞ ወታ እንደለመደችው አፏን ትከፍታለች ወይ አታውቅ ወይ አጠይቅ
❤
lek nesh yebeg lemd yelebesech tekula nat even wedajeneh mehareneh mnm enkwan melkam sew bihonm kedar tetemko ortodoks eskalhon dres esun yemtadamtu orthodoksawiyan metadametuten ngr filter mareg yasfelgal coz betezewawari yemahon melkt lirech hasabun slemichel filter mareg melkam nw .....fetari kebeglemd yelebesu tekulawoch yitebken
በጣም
አልገባኝም
ጌታሆ ማስተዋል ጎሎናል እናም ማስተዋሉን ለሁላችንም ስጠን አሜን።መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በርቱልን የተዋህዶ አባቶቻችን መምህራኖቻችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ኦርቶዶክስ መሆኔን አመሰገንኩ ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
,
ጸጋ በረከቱን ያብዛልን መምህራችን
በመጀመሪያ መምራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለሂይወት ያሰማወት❤❤❤❤❤❤❤❤ በሷም አይፍረዱባት ፀልዩላት ልቦናዋን ይመልስላት አሜን❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን።መምህራችን።ጥሩ።ትምህርት።ነው።ከገባት።ከተጠቀመችበት።
መምህር እናመሰግናለን !!!! መናፍቃን ካወቁበት ትልቅ መልዕክት እና ትምህርት ነው መምህር የሰጡት !
ተዋህዶ አይማኖቴ ለልጅ ልጅ ልጅ ሎጆቻችን ተከበረራ ለዘላለም እንድትኖርልን የእግዚአብሔር ተራዳይነት አይለየን። ክፉ ዘመን ላይነው ያለነው እንደህታችን ዓይነቶች ተለቀውብናል ወገነቼ የኦርቶዶክሰአማኞች ሰውን አትከተሉ በዙ ወፐኖችቻን በሀሰት ትምህርት ባለማወቅ መፅሐፍ ቅድሰን ባለማገ
ንበብ በአሳቾች ኮብልለዋል ልቦናቸውንያብራልን አግዚአብሔር አምላክሚሰጥሩን የግለጥላቸው ።
❤❤❤ ቃልሕይወትን ያሰማልን ረጅምእድሜ የሰጣችሁ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ረዝም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር ቃል ህወት ያሰማልን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
,ከማን ጋር ነው የምትናገረው ሴትየዌ እኮ የአይምሮ ዶክተር ያሰፈልጋታል
Amen 🙏🙏🙏🙌 amen 💖💖🙏🙌🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen
መምህራችን እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ
እግዚአብሔር የመምህርነት የአገልግሎት ዘመንህን ዪባረክልህ!
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማል!!!
እግዚሀቡሔር ይስጥልን መምህር። የተዋህዶ ልጆች ራሳችንን በወንጌል በየቀኑ ማዳበር አለብን
ጅላጅል ጅላንፎ
እግዚሀቡሔር ‹‹እግዚአብሔር›› በሚለው ይስተካከል
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን ለእህታችንም ማስተዋሉን ያድላት በእውነት አባቶችን መተቸት አይገባትም ልቦናዋን ያብራላት ፣
ቅዱስ እግዚያብሔር አስተዋይ ልቦናን ይስጥሽ አይነ ልቦናሽን ያብራልሽ
ወንድማችን መምህሮቻችን እንዲህ ለአንዱ ስትደጋገፋ ሳይ በጣም ኮራሁ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!!! መምህር መስፍን ጠፍብን...አቅርቡልን
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሰማልነ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
ሀሌታ ሚዲያ ለምታቀርቡት ሰው እውቀት መለኪያ ይኑራችሁ
?!!
የሚገርም መምህር!!!! ጥሩ አድርጎ ነው የገለፀው🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እሷ አዉቆ አበድ ናት አዉደልዳይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ 👏👏👏👏
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር እርሶን መሀይም ነች ምንም አታዉቅም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት
ጌታ ሆይ እምያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው አሜን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከዚህ ብዙ ትምህርት ትገኛለች ብዬ አምናለሁ
ማስተዋሉን ይስጣት።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለእህታችንም ማስተዋልን ይስጣት እውነተኛ መንገዱን ይምራት
ልቦናዋን ፈጣር ይብራላት
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
Memhir Dr. Zebene Lemma is the key man in Christianity.
Really????
wrong
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን።
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን🙏😢😢😢
😂😊😊k😂
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያስማልን ወንድማችን መምህራችን ።
በእውነት ቃል ህይወት የስምዐልና የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን😢❤
መምህር እናመሠግናለን ቃለ ሂዎት ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
እግዚአብሔር ይስጥል በጣም የሚገርም ነው ተናጋሪ በበዛበት ጊዜ እናንተን ያበረታ አምላክ ይመስገን በርቱ በርቱ
መምህራችን ያንተን አይነት ያብዛልን።
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መአምህር ። ልቦናተቸው የሳቱትን ከአለማወቅ ይመልሰአቸው ጥልአችአን እግዚያብሄር አይወድም
“በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2
“በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ማኅበሩን ያንጻል።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥4
ክብረት ይስጥልኝ🙏🏽 ብታዳምጥ መልካም ነው:: እመቤቴ ልቦናዋን ታብራላት🙏🏽
አሜን፫ 😢
መምህር በእዉነቱፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ የሰጥህ ይቀድሰህ ለአላዉቂዎች ልቦና ይሰጣቸው ወደአንዲቷ ወደቀደመችው ቤተክርሰትያን ቅድሰት ይምራቸው ። የሚያሰፈልገው ቅንንት ብቻ ከትእቢት መውጣት መማር መገንዘብ እኔ አሁን ከወንድማችን ጥሩ ግንዛቤ አግቻለሁ ቃል ህይወት ያሰማልን የመንግሱቱ ወራሻ ለመሆን መንፈሰቅዱሰን ሀያሉጌታችን ይላክልህ/ይላክልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን ። አህቴአሰቴር ለነሰሀ ያብቃሸ መሳሳትያለ ነው ። ከሰህትት መታረም አዋቂነት ነው ። ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Bravo Bravo Bravo Mem❤hirachin
❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
እግዚአብሔር ልቦና የስጣት ንሰሀ ትግባ
ሰከን በይ እህታችን በጣም አወኩ አወኩ አበዛሽ
አረ ንውረኛ ነች ! እኔማ ሳያት ገና ጥጋብዋ ይታየኛል
መምህር እጅግ በጣም መልካም እና አስተዋይ መምህር ነዎት እኔ እጅግ በጣም ተመስጬ ነው የሰማሁት
በጣም ነው የምዎደዎት እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እንዴ ስመዎ የሚናገሩት ቃል ግሩም ነው፡፡
መምህራቸን ቃለህይወት ያሰማልን አድሜና ጤና ይሰጥህ
በገዛፍ አውርቱ ተመዋረድ ይጠብቃችሁ አውቃለሁ ብሎ ተመዋረድ ዝምይሻላል መምህር ቃለሄወትን ያሰማልን
ሀሌታ ከዚህ በኃላ ስብስክርቬሽኔን አነሳለው ብዙ ግዜ ነጥብ ይዞባቸዋለው ሁላችንንም ይሄንን ማድርግ አለብን የሀሌታን ዮቲብ ።
ቆይ ሚድያው የሷ ነው አፉዋ ምትከፍተው በካ ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ እናንሳ
ቻው ቻው አንድ ስንደዶ ወጣ ብሎ ቤት አያፈስም
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በተረጋጋ መንገድ መልስ ስለተሰጣት ደስ ብሎኛል ለአስቴርም እግዚሀብሄር ልቦና ይስጣት።
ቃለ ሕይወት ያሰማልነ።
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ቅዱስ ሉቃስ ካአራቱ ወንጌላዊ አንዱ ሲሆን
ቁጥሩ ከ72 አርድዒት ነው ።
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራች
በእውነት ወንድማችን ፅጋውን ያብዛልክ❤❤❤
እግዜአብሔር አሰተማሪ ነው ጥበቡን ይግለፀላት ።
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን
ቃሎት ያሰማልን መምህር
አድሜ ዝምንሀ የባርክ ወንድሜ የ ምሁራን ምለስ ነው 🙏🙏🙏
መምህረ ችን ቃል ህይወት የሰማልንንንን⛪🙏👏👏
በመጀመሪያ ራስን ማወቅ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መሆኔን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
ከፈረንጅ ተከታይነት መድሃኒያለም ይጠብቀን ! ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን!
የእኔ ዉድ ወንድም በጣም ደስ ይል ነበረ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንቅ መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
(ቅዱስ ሉቃስ ከ ፸፪ አርድት ) ውስጥ ነው እሚመደበው
😊
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፡፡
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔም ትልቅ ትምህርት ተማርኩ የሉቃስን። እግዚአብሔር ይስጥልን!
ተባረክመምህርቃልህይወትያሰማልን
❤❤❤❤❤❤