Elias is not spirit. He has body. Humans has body even after resurrection. Elias was taken to heaven without being dead. But God, angels and devil are spirit.Secondly, only God can be present everywhere at same time. Elias cannot do this.
@abebeyenenew5795 Devil exist now but can not be present every place at the same time. All creature can not do this only God, the creator is omnipresent.
As an Orthodox tewahido I 100% agreed about the Sabbath (ሰንበት) is Saturday just like they are saying! I need more explanation about the ቶ መስቀል፣ ምንድን ነው ???
የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል?
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
ua-cam.com/video/bvqkI6twIgM/v-deo.html
ሀሌታዎች ግን ይህ ጥሩ ነገር መስሎአች ነው የምታቀርቡልን ምን አለ መርጣችሁ ብታቀርቡ አስተማሪ የሆነ ነገር አቅርቡ ልታስጠሉን ነው
ሌላ ችግር እሚፈጥ መቼ ጠፋ አውቃችሁ መሆን አለበት እንጂ 😖😖😖
ua-cam.com/video/43BgO6IdEDM/v-deo.htmlsi=yGU1N5odm66_-Ki4
ይህ ሁሉ ችግር እኮ ቤተ ክህነት ዉስጥ ያሁት አባቶች በእዉነተኝነት መንፈስ የተመሉ ቢሆን ኖሮ መከፋፈል ባልመጣ ነበር:: አሁንም ቢሆን Ortho-dox የኢትዮጵያን ተዋሕዶ አይወክልም::
ተዋሕዶ መቼ ተሰየመ Ortho-dox ለምን ተባለ በነማን ተባለ ትርጉሙስ ማንን ይወክላል ? በሚለዉ መወያየትና ይህ ሁሉ ታዳሚዎቻችሁ አዘጋጆቹን ጨምሮ በኢትዮጵያ እየኖሩ ስለተዋሕዶ ትርጉም አለማወቃቸዉ ምን ያህል ሕዝቡ ከእምነቱ እንደተለየ በቂ ማሳያ ነዉ:: ለዚህም ተጠያቂ ቤተክህነት ነዉ::
በዚህ አጋጣሚ የ Ortho-dox የሚለዉ ስያሜ በመጨረሻዉ የንቅያ ጉባኤ ላይ ተለይተው የወጡት በየሀገራቸዉ ሲደርሱ የድንግል ማርያምን ክብር ለማሳነስ ህዝባቸውን ለማሳመን ከዛን ጊዜ ጀምሮ የተሰየመ ነዉ::
ቤተክህነት እና እኛ አማኞች እስካልተ ተስካከልን ድረስ መገደልና መሳደዳችን ይቀጥላል:: ለዚህም አንድም የአለም Ortho-dox ስለኛ ሲቆረቆር አልታየም::
እባካች ወደራሳችን እንመለስ:: ተዋህዶ ዘላለማዊ ናት:: ፆማችን የሰላም ድል ያሰማን:: አሜን::
ያገሬ ልጆች ንቁ ተጠንቀቁ። የእግዚኣብሄርን ቃል መጽሓፍ ቅዱስ ኣንብቡ ።“ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ።”
- ማቴዎስ 24፥4
ኦርቶዶክስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ብታስረዳ ጠያቂው ምን ያህል ዕውቀት እንዳለህ አጠያያቂ ነው!!!
እናንተ ትፈርሳላችሁ ስንት ዘመን ጸንታ ቆይታለች
ትክክል ነህ ከሊቃውንቱ መረዳት ማከራከር አዳመጩ ዳኝነቱን መስጠት
ምን እያልክ ነው።የጀማነሽ የዞረበት ኣዲስ እንቆቅልሽ።ቢዝነስ ነው ።
Yiche aroget kotet tufffff setanoche
በራሳቸው ቃል እየጨመሩ ቃልን እየቀነሱ በራሳቸው ሀሳብ ህዝብን ጭቀትን እየፈጠሩበት ህይወቱን የጭንቀት ማእበል የሚያመጡበት እግዚአብሔር አምላካችን ቅዱስ ገብርኤልን ይላክልን ባለንበት ፀንተን እድንቆም ይርዳን
ገብርኤልማ ተልኮ ነበር
አሜን
ግን ሀሌታ ና የኛ ቻናሎችን ማነው ሀይ የሚላቸው ሆን ብለው ነውኮ እንደዚህ አይነት ነገር የማሰበስቡትት።አረ በህግ የማይመለከታችሁን አትዘግቡ
አሜን❤
Amen
ብዙ ሃሰተኛ ነብያት ይመጣሉ እና እንዳያስቷችዉ ተጠንቀቁ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር❤
ማቴዎስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል ይገድሉአችሁማል፥ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።
¹⁰ በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤
¹¹ ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤
¹² ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች።
¹³ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
¹⁴ ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።
እውነት ነዉ
የእግዚአብሔር ቃል እውቀት ካለህ ይህ ምንም የሚያስት አይደለም:: እንደወጡበት ተቅም የሌለ ተረት ነው የሚያወሩት::
ያለሽበት ራሱ ያው ነው:: መርምረሻል? ሀሰተኛ ነቢያት እንዳያስቱን በመፅሁፍ ቅዱስ ቃል መጠንከር ያስፉልጋል:: ቁጭ ብላችሁ በmanipulators ተረት እዩቱጋፋችሁ እውኑት ነው ካላችሁ ተሸውዳችሁዋል:: Bible is the only reference for Christians. No compromise
በትክክል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለተቀበሉት በስሙ ለሚያምኑት ከዘላለም ሞት ያድናል
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አንተን ከመካድ ጥበቃህ አይለየን። ጀማነሽ ርኩስ መንፈስ እንደተፀናወትሽ ገፅሽን በማየት ለመረዳት ቀላል ነውና ። በእውነት ነው ምልሽ በጣም ነው የምታስፈሪው።
ጌታ ሲመጣ ሁሉም ያዪታል ሚስጥር አይደለም ። አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ! እስኪመጣ እነዚህን ሰብስባችሁ ፀበል አስገቡልኝ
😂😂😂😂😂😂
ለሚፈልጉት ነዋ
😂😂😂😂 እስኪመጣ ፀበል ይቆዩ 😂
😂😂😂😂😂❤
እየሱስ ይመጣል ሲመጣግን የሚቆመዉ ከሙስሊሞችጋርነዉ እየሱስ የአላህ መልዕክተኛ ነዉ ግን የሚመጣዉ አሁን አይደለም ትንሳኤቀን ሲቀርብነዉ መጨረሻዉ ዘመን
ጠያቂ ወንድሜ ሆይ የበሰልክ በጣም ጠንቃቃ ሥርዓት ያለህ ነህ:: ጎበዝ ነህ:: መጨበጫ የሌላቸው ዝርክርኮች መሆናቸውን አሳየህልን:: በርታል አከብርሃለሁ::
ዘንድሮ ኦርቶዶክስ ላይ ያልተነሳ የለም መቼም
ከናንተው ድርሳን ነው የወጡት ድርሳን ትታችሁ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ
እባክህ ጌታዬ ወደራሳችን መልሰን
ችግሩ ያለው ለ ዩቲዩብ እይታ ተብሎ እብድ እየተጋበዘ ሀገሪቱን በነዚህ መመዘን ሲጀመር ነው።
🤣🤣🤣
👌👊😂
ትክክል
እብዱ ማን እንድሆነ እድሜ ከሰጠሽ ታይዋለሽ ያኔ መንግስተ ሥላሴን ብትፈልጊው እንኳን አታገኝውም
በትክክል!
ኑአማኖኤል ፀበል ልውሰዳችሁ😢😢
😂😂😂😂
Sew beyekenu yemitetawun Ena yemitatebewun wuha 🚿 tsebel minamin atibeyi 😂😂😂. Wuha yalnekaw sew yelem ahun nekitot Addis neger ayifeterim 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
@@ferhwotzelek4519 Awo wuha 🚿 eko new. Ethiopian egziabher yifewusat
@@sweetman5249 አረ እኔ የሳኩት በልጅቷ ነው እንጂ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በፀበል አምናለሁ 🙏🙏
ሴትየዋ እራስዋ ነች ይህንን ሀይማኖት የፈጠረችው !!!
Kkkk
ልክ እደስንዱ ማለት ነው
@@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብርአዎ ሃሃሃሃ
እኔ ኮ ተለይታችው ወጣችው ለምድነው የምትነካኩን ለምን የራሳችውን ህይወት ኑሩ በቃ ኦረቶዶክስን ተዋት ምናገባችው ሰለቤተክርስትያን አረ ልቀቁን ምን እብዶች ናቸው
የተከፈላቸው ለምን ሆና
all religious they came to spoiled Ethiopian Orthodox
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች ❤❤❤❤❤❤❤
ዘላለም የእግዚአብሔር እንጂ የኦርቶዶክስ የድርጅት አይደለም እንኳን ኦርቶዶክስ ሰማይና ምድርም ያልፋል። 😅
@@HelenFassl-kb9qswedeza menafkochi 😅
አንሳት ቃሉን በደንብ አንብበን እንረዳ ፍቅር ብቻ ነው ዘላለማዊ ።
ወየሁ ዘንድሮ የኑሮ ውድነቱ ይሆን ያቀዠባቸው? ፈጣሪዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ከአሳይ መሲዎች ጠብቀን😢
ሴትየዋ ከኑሮ ውድነቱ በፊት ነው የጨለለች!
ማቴዎስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁶ እንግዲህ፦ እነሆ፥ በበረሀ ነው ቢሉአችሁ፥ አትውጡ፤ እነሆ፥ በእልፍኝ ነው ቢሉአችሁ፥ አትመኑ፤
²⁷ መብረቅ ከምሥራቅ ወጥቶ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ፥ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና፤ አሳቾች ናቹህ ደግሞ ቃሉን እየጠቀሳቹህ እራሳቹህ ስታቹህ ሰወችን ለማሳት ስራቹህ በእየሱስ ስም ይፍረስ
👌👌☝☝
ባታቀርቡብን. ምናለ. እንደዚህ. አይነት. ውጥቅጥ. ግራ. የሚያጋባን. መቼ. አጣን. እዘው. እራሳቸውን. የቻሉ ተው. ደክሞናል. 😢😢😢😢
እንዲህ ስትንተባተብ ማየትማ ግድ ነው ጋዜጠኛው🤝
@@betishatube4991 ማነው የሚተባተበው. ግራ ተጋብተው. ሰው. ግራ. ያጋባሉ
ትክክል
ቆይ ከነዚህ ምን ልንማር ነው ያቀረባቹሃቸው😓😏
ኣቤት የኔ ጌታ መድኃኒዓለም ትግስትህ😢
አድቨርታይዝመንት መሆኑ ነውጂ በነሱ ቤት
ቀድሞ ባይፃፍልን ኑሮ አስበልታችሁን ነበር በስሜ ብዙ ሰዎች ይመጣሉ የተባለውን እናውቃለን
እውነትም አስበልተውን ነበር
እውነት
😂😂
ሶስቱም አይግባቡም ባቢሎን ይልሃል ይህ ነው የድራማውን ርእስ ግን አልተናገረችም
ክርስቲያኖች እናስተውል በዚህ ሰአት ሀይማኖታችን እንጠብቅ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችንን ያለተነሳባት የለም ሁሉም እየተነሳ እችን ሀይማኖት ለማፍረስ የማይፍነቅለው ድንጋይ የለም:: ሌላ ሀይማኖት አይ ነኩም ሁሉም አሰፍስፎ ያለው ኦርቶዶክስ ላይ ነው:: ግን መሰረቷ የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ስለሆነ ማንም አይችላትም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን::
Amen betam new yemigeremw hulum keswa eyewta yerasu kiber new yeflgew orthodox tewahdo eske mechetcha valem tsenta tinoralch
አይዟችሁ አትፍሩ ሁሉም ሃይማኖቶች ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሚያተኩረው እውነተኛ እምነት ስለሆነች እውነትን ሊድብቁ ስላልቻሉ አንድ ቀን ዉሽታቸዉ እንደሚጋለጥ ስለሚያዉቁ ነው
ኢዮብ በረከት wow ይሄንን ነበር የፈለኩት አስቴር በዳኔ እንድትጠይቅ አስጀምሮ ማስጨረስ ይሉሃል ይሄ ነው ።መልካም ቃለ መጠይቅ ።በጣም ብዙ ነገር ነው የተገነዘብኩት ልብ ያልኩት እግዚአብሔር እንደዚ ነገሮችን እያጠራ ይሄዳል ወደ መንገዱም ይመራናል ልብ ማለት እራስ ግዴታ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ቃሉን መረዳት ማስተዋል ።thank you so much for sharing this with us. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የኢሉሚናቲ ነጠላ አርጋቹ ትንሽ አይከብድም😢
ቀስዳመና ለቅዱሳኖች የተስጠ ነው እናንተ ለስልጣን አሳልፋችው ስጣችውት እንጂ
@@mazidebesay9066ምን ላይ ነው ይህን አይነት ቀስተደመና ለቅዱሳን እንደሰጠ ያየሽው እባክሽ በማስረጃ መልሽልኝ
የማርያም መቀነት እያልክ ያደክበትን የኢሉምናቲ ነው ስትል አይከብድም
@@maryamawittad በመጀመሪያ የለበስቱ እረንጋዴ ቤጫ ቀይ ስማያዊ ነው በድርቡ ተስርቶ ቅስትዳመና 4 እይንት ከለር ነው ብርሃን ሲውጣበት 7 መልክ ይኖረዋል
እንግዲህ የዮሃንስ ራእይ 4
፡ዕንቍ፡ይመስል፡ነበር።በመልኩም፡መረግድን፡
የመሰለ፡ቀስተ፡ደመና፡በዙፋኑ፡ዙሪያ፡ነበረ።
4፤በዙፋኑ፡ዙሪያም፡ኻያ፡አራት፡ዙፋኖች፡ነበሩ፥በዙፋኖቹም
ህዝቅኤል ም1
26፤በራሳቸውም፡በላይ፡ካለው፡ጠፈር፡በላይ፡የሰንፔር፡ድንጋይ፡የሚመስል፡የዙፋን፡አምሳያ፡
ነበረ፤በዙፋኑም፡አምሳያ፡ላይ፡እንደ፡ሰው፡መልክ፡አምሳያ፡ነበረ።
27፤ከወገቡም፡አምሳያ፡ወደ፡ላይ፡የሚብለጨለጭ፡የወርቅ፡ምስያ፡አየኹ፤ከወገቡም፡አምሳያ፡ወደ፡ታች፡
እንደ፡እሳት፡ምስያ፡አየኹ፤በዙሪያውም፡ጸዳል፡ነበረ።
28፤በዝናብ፡ቀን፡በደመና፡ውስጥ፡እንደ፡ቀስተ፡ደመና፡አምሳያ፥እንዲሁ፡በዙሪያው፡ያለ፡ጸዳል፡አምሳያ፡
ነበረ።የእግዚአብሔር፡ክብር፡ምሳሌ፡መልክ፡ይህ፡ነበረ።ባየኹም፡ጊዜ፡በግንባሬ፡ተደፋኹ፥የሚናገርንም፡
ድምፅ፡ሰማኹ
ውይ እዕሚሮውንና ጤናውንና ያጣ ሰው ብዛቱ አምላክ ሆይ ልብ ስጠን
😂😂
😂😂😂😂😂😂
የኦርቶዶቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ጽናቱን ይስጠን በስንቱ ተደናቆርን
ሌላኛዋ ቁጥር ሁለት ስንዱ አየር ለመያዝ ብቅ ብላለች ጭራሽ ቀን መቀያየር ድረስ ደረሳችሁ እናንተን ደግሞ ማን ይሆን እየረዳ እዚ ያደረሳችሁ?one world religion አራማጆች.......አቤት አምላካችን ትእግስትህ ብዛቱ እኔ እንኳን ለሰማሁት ትእግስቴ ተሟጠጠ 😢😢😢😢😢😢😢ልዑል እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ድንግል ማርያም እናቴ እኔ ደካማ ነኝ አማላጅነትሽ አይለየኝ የመጨረሻው ዘመን ምልክት ከእናንተ በላይ የለም ልቦና ይስጣችሁ ይስጠን እናንተ ምንም የሚዲያ ሽፋን ማግኘት የለባችሁም.......መምህር ዘበነ መልስ ቢሰጡን ደስ ይለኛል።ጠያቂው ስለያዙት እንጨትም ብትጠይቃቸው ጥሩ ነበር እንጨት ያልኩት ይሄ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት እፀ መስቀል ስላልሆነ መስቀል አልለውም
ስለ እንጨቱ ያለፈው ፕሮግራም ከውርታለች እኮ
በመጀመሪ ጥንትም እኮ ቤት መንግስትን ቤተክህነቱ ነው ተባብሮ እየሱሱን የስቀለው ለሁሉም ግዜው ሁሉንም በግልፅ ያሳይሻል ።
ከአቅም በላይ የሆነ ችግር የበዛበት ዘመን 😭😭😭😭መድሃኒያለም በቃችሁ ይበለን 🙏🙏🙏🙏
ትቢቱ እየተፈጸመነው እነዚ ሰዎች የትቢቱ መጨረሻ ያርግልን ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ማንም ጎረምሳ እየተነሳ አፉን አይክፈትብን ሀሁን በጣም ደክሞናል ኦርቶዶስ አይማኖቴን ጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏
ኤጭ አሁንስ እንደው ስንት ዓይነት ሰው ነው ያለው ? እግዚአብሔር ሰውን በመፍጠሩ ተፀፀተ የሚለው ቃል በተለይ አሁን ገባኝ
አሁን ምን እንዲጠቅሙን ነዉ ያቀረባችሁልን አረ በቃን የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ንገሩን ስለሰይጣን አሰራር መስማት ሰለቸን
Le UA-cam genzb newa meder ye UA-cam turtgni lemagni sera fet asafari hula
እግዚአብሄር ይህችን ፅድቅ የፈለገች ሴት ከእንደዚህ አይነት ውዥንብር በታአምሩ ነጥቆ ይታደጋት።
ኢትዩጲያ ላይ እብዶች በዝተዋል
በነገራችን ላይ የኔታ ና የኛን ሚዲያ ተጠንቀቋቸው ሆን ብለው ነው ችግር ለመፍጠር ነው የተረሱ ነገሮችን የሚያቀርቡት
የሚያረጉትን አያቁምና ያቅር በላቸው በመጨረሻው ዘመን ሀያማኖት ያበዛል ጀማነሽ እየጨለልሽ ነው ምታወሪው እርስ በእርሱ የተጣረሰ ነው
Ye orthodox teret teret mechereshaw Yihe new. Gena Bizu yiwotal jimarew new 😂😂😂…
እረ አንቺ ሴት እባክሽ ምን አይነት አስተምሮ ነው እምታስተምሩት በስመአብ አቤቱ አምላክ ሆይ እውቀት ከማጣታችን የተነሳ ተዘበራረቀናልና ወደ ልቦና ህሊናችን መልሰን ተዳፈርንህ ምን አይነት ትግስተኛ አምላክ ነህ ድፍረታችንን አትቁጠርብን
ጸ በል ውስዱአቸው እረ 🤔እንዳይጠፋ ወይ ስው ከንቱ ሆነ እኮ 😔😔😔አወይ ግዜ ክፉ ይህን ያሳያል. ያሰማል እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭
ከመምእር ዘበነ ጋር ቁጭ ብለው ቢወያዩ ባይ ነኝ
አሌታኦች እባካቹ አስቡበት ግራ ገባን እኮ❤❤❤
ከዜቤ እነሱ ይሻላሉ ቢያንስ ለይቶላቸዋል 😂
ዘቤማ "ማርያምስ እንዴት ትተዋት መጡ?" ብሎ ይቀውጠዋል😂😂😂😂😂
እነዚህ እኮ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ አይደሉም ምልክታቸውም የያዙትን መስቀሉን በደብ ተመልከቱት ተዋህዶ እደዚህ አይነት መስቀል እዳታደርጉ ተብሏል እነዚህ ልክ እደስንዱ የብቻቸውን እምነት እየመሰረቱ ነው
@@Mesh798ጌታን አው😂😂😂
Kkkkk enem endezh asebie neber
ለዚህ ሁሉ ችግር መፍትሄው የተጫነብንና ጫኙን ማውረድ ነው። የማንም ወፈፌ መፈንጫ ለመሆን መፍቀድ የለብንም።
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Ye tawula Ena ye mutan menfes amiliko mechereshaw yihe new 😂😂😂. Menfesu Erasun eyegelete new 😂😂😂. Yena Tekliye kizen agito afito meta 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
አቤቱ ጌታ ሆይ እረ ና ቶሎ ድረስልን !!! ወይ እንደ ባቢሎን ዘመን ቋንቋቸዉን ደባልቅባቸዉ
መጨረሻዬን አሳምርልኝ አምላኬ ከአንተ ትዛዝ እንዳሌወጣ አንተ እርዳኝ
የምን ጉድ ቅዤት ነው ጌታ ሆይ አንዱን ይዞ አንዱን እንጠልጥሎ ኧረ ተው ጀማነሽ ምን ሁነው ነው እሜቴ😢😢😢 እግዚአብሔር ይመልሳችሁ
Kibat negn bemekebat amnalehu eyalech sitfenech neber zarie degmo 😢
@@Dokimas_tubeአላለችም አትዘባርቅ
@@abrhamtensay2906 ከ አስቴር ጋ የነበረውን አዳምጠከዋል?
ደስ የሚል ጋዜጠኛ ስርዓት፣አደብ፣
ከ 10 / 10✅
ኧረ ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በላቸው
ግንኮ ቃሉን ከመጽሐፍ ቅዱስ ምዕራፉንና ቁጥሩን አጣቅሰው ቢናገሩ እንዴት ጥሩ ነበር የዓለም ሕግጋት እንኳን ሕገ-መንግሥት አንቀጽ ተጠቅሶ ተነቦ ነው። የምታወሩት ሁሉ ከቃሉ እየተጠቀስ ፊት ለፊት እየተነበበ ቢሆን ጥሩ ነበር።
በትክክል ቃሉ ሊፈፀም ነው አንደኛውና ዋንኛው ሀሳዊ መሲህ ይመጣል ያለው እኮ ይህው መጣ ወረደ ኤልያስም ጨምሮ እያሉን ነው ልብ በሉ ወገኖቼ
ከእግዚአብሔር ቃል ገልጠው አንድም ክፍል የሚያስረዱበት የላቸውም ቁንፅል ቃል የሚመቻቸውን እየቆራረጡ በመውሰድ ይጠቀማሉ ጌታ ወደ እውነቱ ይመልሳችሁ ተረታተረቱን ተውትና ወደ እግዚአብሔር ቃል ተመለሱ እርሱም ያበራላችኋል ታሳዝናላችሁ የጌታን መንገድ ስታችኋል ተመለሱ!!!!!!!
ወይኔ ሀገሬ በጀማነሽ ዘመን እንዲህ ይባል አንቺ ሴት ንሰሃ ግቢ
ቆላስይስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ፤
¹⁷ እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና፥ አካሉ ግን የክርስቶስ ነው።
¹⁸ ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ እየወደደ፥ ባላየውም ያለ ፈቃድ እየገባ፥ በሥጋዊም አእምሮ በከንቱ እየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ።
¹⁹ እንደዚህ ያለ ሰው ራስ ወደሚሆነው አይጠጋም፥ ከእርሱም አካል ሁሉ በጅማትና በማሰሪያ ምግብን እየተቀበለ እየተጋጠመም፥ እግዚአብሔር በሚሰጠው ማደግ ያድጋል።
²⁰-²¹ ከዓለማዊ ከመጀመሪያ ትምህርት ርቃችሁ ከክርስቶስ ጋር ከሞታችሁ፥
²² እንደ ሰው ሥርዓትና ትምህርት። አትያዝ፥ አትቅመስ፥ አትንካ ለሚሉት ትእዛዛት በዓለም እንደምትኖሩ ስለ ምን ትገዛላችሁ? እነዚህ ሁሉ በመደረግ ሊጠፉ ተወስነዋልና።
²³ ይህ እንደ ገዛ ፈቃድህ በማምለክና በትሕትና ሥጋንም በመጨቆን ጥበብ ያለው ይመስላል፥ ነገር ግን ሥጋ ያለ ልክ እንዳይጠግብ ለመከልከል ምንም አይጠቅምም።
ሰንበታችን እየሱስ ነው የቀን ሰንበት የለውም ክርስቲያን ሰንበት ምሳሌ ሆኖ የተሰጠው ለእስራኤል ነው እኛ አሕዛብ ነበርን ለአብርሐም በተሰጠ የተስፋ ቃል በእየሱስ እረፍትን አገኘን እስራኤል በስጋ አርፈው ነበር ለኛ ግን የነብስ እረፍት ሆነልን
አቤቱ ጌታ ሆይ ምንድነው የምንሰማዉ
ወንድማችን አሁን እጅግ በጣም ጥሩ መፍትሄ አምጥተሀል ይሄ ነው ትክክለኛ አካሄዱ
እነ እህታችን ጀማነሽ መልእክቱን ከልባቸው ማስተላለፍ ከፈለጉ ከአንተ ጋር በመተባበር ሌሎች በሀይማኖቱ አሉ የተባሉ እና ሀይማኖቱን የሚአቁ መምህራኖች ባሉበት ስድብ ጭቅጭቅ ንትርክ በሌለው መከባበር በሞላበት ጉባኤ ላይ በአካል እና በግንባር መነጋገሩን መቀበል አለባቸው በተረፈ መንፈስ ቅዱስ እውነቱን ይግለፅ
" I am the way and the truth and the life. No one comes to the Father except through me" ( John 14:6) enzi achbribrwoch!
እህተ ማርያም ቁ.2
😂በትክክል
እህቶቼ አስተውሉ እየሱስ እንዲ ብለው ይመጣሉ በስሜ ይመጣሉ እየሱስ በዚያ አለ በተራራ አለ በሰሜን በምእራብ አለ ይሉዋቸዋል ግን አትመኑዋቸው ብሎ እየሱስ ክርስቶስ አስተምረዋ 😮😮😮ለእነዚህ ምጠይቀው ሄኖክስ አልመጣም 😂😂😂
ጌታ ሆይ ይቅር በላቸው የሚያደርጉትን አያውቁምና 😢
እግዚአብሄር አምላካችን ሁሉንም አንድ ያድርግ🙏
ከራሳቸው ጋር የተጣሉ ሰዎችን በማቅረብ ህዝብን ግራ አታጋቡ አሁን አነዚህ ግራ የተጋቡ ሰዎች ምን ያንጻሉና ነው የምታቀርቧቸው አዉርድ ።ወይ ደግሞ በቂየኦርቶዶክስ እውቀት ያለው ሰው እነሱንም ከጥፋት ይመልሳቸው ።
ጆሮ ለምን አላደክም ሲሉት ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አ ለ እረ ምንጉድነው ?
ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ጋዘጠኛነህ በእውቀትነው የያዛቸው እነርሱ ግን የራሳቸውን መልከትና በመሰላቸው መነሻ አድርገው የሚዘባርቁ እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጽላችሁ።
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና አስርፈኝ ማረፍ በአንተ ብቻ ነው
The journalist can’t wait till they answer his questions?? Gosh patience is a virtue.
ua-cam.com/video/Cs2i7RQ5-oA/v-deo.htmlsi=nEmOGVvmJtZgiCCa
እነዚህ እብዶች ናቸው እንዴት ልታቀርቦቸው ቻላችው? ከነዚህ ምን ቁምነገር ይገኛል ብላችው ነው ? አሁንስ ሀሌታ ሚዲያ በጣም መንገዳችውን እየሳታችው ነው። ትላንት አስቴር ሴቷን እብድ ይዛ መጣች ዛሬ ደግሞ የአብድ ስበስብ የዛችውብን መጣችው ። እረ እባካችው ኦርቶዶክስ ለቀቅ አርጎት!!!
በሕዝብ ፊት ነው እየተናገርህ ያለኸው ለአፍህ ልክ አበጅለት ልክ አይደሉም ካልክ መሳደብ ሳያስፈልግ ስህተታቸው ይሕ ነው ብለህ ተናገር አለበለዚያ ትጠየቅበታለህ።
ጀማነሽ እብድ አይደለችም የስህተት መንገድ ላይ ልትሆን ትችላለች ነገር ግን ትልቅ ጭንቅላት ያላት ብዙ የህይወት ልምድ ያላት ሴት ናት
ጌታ ኢየሱስ በመጀመሪያ ወደምድር የመጣው አኛን ለማዳን ሰው መሆን ስለነበረበት በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከእመቤታችን ድንግል ማሪያም ተወለደ ለላሳ ሦስት አመት ተኩል ስለ እግዚአብሔር መንግስት አስተምሮ የሞት እዳችንንበሞቱ ከፍሎ ከሞትም ተነስቶ ወደ አባቱ አረገ በአባቱም ቀኝ ተቀምጧል መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚል ስፍራ ሊያዘጋጅልን ተመልሶ መጦ ለሁለተኛ ጊዜ በመላእክት አጀብ በመለከት ድምፅ በክብር ሲመጣ ሰወችሁሉ የወጉት ሁሉ እያዩት ይመጣል ነው የሚለው እንጅ እናንተ እንደምትሉት ለኢትዮጵያ ብቻ አምላክ እንደሆነ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ነው የምትሉት የሌላው ሕዝብ አምላክ አይደለም እንዴ? የእናንተ ደግሞ ግልፅ የሆነ የተገለጠ ስተት ነው።ፍፁም ከቃሉ የወጣ።
ክርስቶስ ሆይ ምን ጉድ መጣምን አንዱ ሲባል አንዱ እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመልፀው
ጀማነሽዬ አሁን እንካዋን እኔ አምናለው የቅድውስ ኤልያስ አምላክ ያትርፈን❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
ጌታ በግልጽ በታሉላቅ ብርሀን የወጉት እያዩት ይመጣል
ተው ወገኖቸ አስተውሉ መጽሀፍ ቅዱስ አንብቡ ...ይሄ ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ ያለማንበብ ጠንቅ ነው .. አስተውላችኋል አንድ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅስ እንኳን በስርአት መጥቀስ አልቻሉም😢 ከንቱ ስብሰባ ፍሬ የለለው ስብስብ😢😢sorry 💔
ጎበዝ ጠያቂ በውነት , ተጠያቂዎችም በጣም ኣሳማኝ መልእክት ነው ጸጋው ያብዛላቹ።
Elias is not spirit. He has body. Humans has body even after resurrection. Elias was taken to heaven without being dead. But God, angels and devil are spirit.Secondly, only God can be present everywhere at same time. Elias cannot do this.
what about devils exist or not right Know ?
@abebeyenenew5795 Devil exist now but can not be present every place at the same time. All creature can not do this only God, the creator is omnipresent.
100% ጀማነሽ በባህር ላይ የተጣለው ሰይጣን በውስጥሽ ተዋህዷል።
እባካችሁ በደንብ አዳምጣችሁ ኮሜንት ፃፉ ግልብ አትሁኑ.....በተለይ አረብ አገር ያላችሁ ኮሜንት ለመጻፍ በጣም ትቸኩላላችሁ መጀመሪያ ጨርሳችሁ በደንብ ሰምታችሁ ገብቷችሁ ፃፉ
ተባረኪ እውነትን ማንም አያዳምጣትም
ወረኛ😂
የትኛው መፅሀፍነው እሚለው አሳዩ ውሸታም ሁላ እግዚኦ
የዚህ ሚዲያ አዘጋጅ በፈጠራችሁ ዲ ብርሃኑ አድማሴን አቅርቡልን
እነዚህ ሐሰተኞችን መስማት እራሱ ያማል
አዎ እሳቸውን ጋብዙና ለነዚህ ሁሉ መልስ ስጡልን
ይገርማል መናፍቁ በዚያ እነዚህ በዚህ ኦርቶዶክስን ያስጨንቁናል ስለዚህ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እጅግ ድንቅ ናትና ባለህበት ፅና ነው ምክሬ
ይሄ ራሱ ትክክለኛው መንገድ ላይ እንደሆንን ማረጋገጫ ነው ሁሉም Orthodoxን ነው ለማፋረስ የ ሚጥሩት ችግሩ ግን እኛ መብዛታችን💪✝️
ነጠላው የእሉሚናቲ ነው መድሀኒአለም ይንቀላቹ ምድረ ሆዳም እውቀት አደረጋችሁት ሰላሳ ሀይማኖት ማብዛት ምነው ብትተውን ግን
በጣምአሪፍ ውይይት ነበር እስከ ዛሬ ካየሁት በይበልጥ ደግሞ መጨረሻ ላይ ያነሳካት ሀሳብ ውሃ የምታነሳ ሆና አግኝቻታለሁ ጉባኤ መዘጋጀቱ ።ግን ከሆነ አይቀር በቀጥታ ጳጳሳቱ ተሳታፊ ቢሆኑ የበለጠ ጥሩ ይሆናል ።ብዙ ነገር ተምረንበታል ማንንም ከመሬት ተነስቶ መናቅ አይቻልም ።በሚናገሩት ላይም ብዙ እውነታም አግኝቼባቸዋለሁ ተጨማሪም መመርመር የሚፈልጉም ነጥቦች አሉ።በራስ መተማመናቸው ግን ያለ አንድ ነገር አይመጣም እውነት ፈላጊዎች ይመስሉኛል ።
አቤቱ የፍቅር ዝምታ አምላክ ቁጣሕ የራቀ ምረትሕየበዛ ትቤት መፈፀሜ አታድርገን
ለሚጠየቁት ጥያቄ ዙሪያ ጥምጥም መሄድን ምን አመጣው በቀጥታ ለምን አይመልሱም ???
ስለማያውቁት ነው የማይመልሱት።
በየሱስም ኤልያስንም እንደ አምላክ እግዚኦ
ጋዜጠኛው ለምን እንዲናገሩ እድል አሰጥም አንተ የምታውቀውና እና የነሱ እውቀት ይለያያል ለተመልካች ከሆነ ውይይት እንጂ ጭቅጭቅ መሆን የለበትም። ስለዚህ በመረጃ ደግፋችው ተወያዩ አለዚያ አትጨቃጨቁብን ሰው ካልተናገረ ሀሳቡ በምን ይመዘን ታድያ???
ጋዜጠኛው አዝረከረካቸው እኮ ሆሆ😂😅 ውይ ውሸት እኮ ጠበቅ ሲያደርጓት አትችልም ።
ጌታ ሁላችንንም በምህረቱ ያኑረን
አይ እስኪ ክፍት ልፌታችው ያለውን መከራ እግዚአብሔር ይሁናችእ እነሱ እውነትን ይዘዋል
@@mazidebesay9066yemne ewnet new yeyazut antem yensu abale neh azenklhe
ina teketayachew ayidelehum kalun gin betikikl enesu nachew yabrarut atisheweji
የያዙት መስቀል የነጠላቸው ጥለት ሁሉ ነገራቸው ትክክል አይደለም
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እየሱስ ክርስቶስ ወርዷል ትላለች በመጨረሻው ዘመን ሀሰተኛ ነቢያት ይበዛሉ አትስሟቸው እግዚአብሔር ይገስጻችሁ ጠያቂው አትስሟቸው ተረት ተረት ነው ሚናገሩት
የኛ እምነት ስንዱ እመቤት ናት አትፈላሰፉብን የጠመጠመ ሁሉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይደለም የምንለው በምክንያት ነው
በሚቀጥለዉ ደሞ እህተ ማርያምን ጋብዝልን የምን ማዳላት ነዉ🤣
😂😂😂😂
እሷማ ንግስት ናት እሺ አትልም ከዙፍንዎ ወርዳ አትመጣም😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
ጠንቀዋይ ደብተሮች ናችሁ ጌታ ይገለፀላችሁ በበረሃ ያሉ የበረሃ ሀሩር ራሣቸዉን ያጥወለወላቸዉ ሤጣን የብርሃን መላክ ሆኖ እንደሚገለፀ ጌታ በወንጌል እንደገለፀልን ኤልያሥ ነኝ ጌታ ነኝ እያለ ሢታያቸዉ ተገለፁ የምትሉ እናንተ የእየሱሰ ክብር ለሥሙ ጠላቶች ጌታ ይመልሣችሁ የናምሩድ ጣኦት አምልኮን የቶ መሥቀል የምታመልኩ ወጋሁ መንፈሣችሁን በጌታ በእየሱስ ሥም
ጋዜጤኛው በጣም ቀሽም ነው። በጉዳዩ ላይ በቂ እውቀት ሳይኖረው ይህን ፕሮግራም መምራት አልነበረበትም። ካልሆነም ሆን ብሎ የነሱን መልእክት ማስተላለፍ ፈልጓል።
ሲጀመር ገጹ የማን ሆነና
አስቱ ብትሆን ታጣድፋቸው ነበር
አይ እማማ ጀማነሽ ብለው ብለው ሀይማኖትን እንደፌልም ልተውን አሉ እኮ 😂😂
እግዚአብሔር ሆይ፡ 🤚🤚😢
ምህረትህ ይብዛልንና እውነትህን ግለጥልን። ዘመናችን በተረት አይለቅብን 🙏🙏🙏
Awo orthodox kehonsh be teret zemenishin eyecheresh new 😂😂😂.
የበግ ለምድ ግዜው አልቋል እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ንቁ እናንብብ እነዚህ አሳቾች ናቸው ጌታ ይገፅፃችሁ እመኑኝ ኣላማቸው ፍቅርቲዝም እሚሉትን እምነት ለማለማመድ ምንገድ እየጠረጉ ነው በደሙ የመሰረታትን ቤተክርስቲያንን ማንም አይንደንም ቤታችን በአሸዋ ሳይሆን በአለት ላይ ነው እየሄዳችሁ
የአኦርቶዶክስ አሰተማሪወች ፊት ለፊት
ቀርቦ መከራከር በጣም ይፈራሉ
አይቀርቡም
ዱደብ ነሽ ፕሮቴስታንት መተቸት እንጂ መልስ የለዉም ሙስሊሞች ስለ እየሱስ ክርስቶስ ብዙ ነገር ሲተቹ አንድ ፓስተር ነኝ ነብይ ነኝ ባይ ከእነርሱ ጋር ተሟግቶ መልስ ሰጥቶ የሚያዉቅ አለ የኦርቶዶክስ አባቶች አፋቸዉን ሲያስይዟቸ አላየሽም ካላየሽ አፍሽን ያዜ ማንም ተነስቶ ባበደ ቁጥር መናገር የለባቸዉም ከቤተክርስቲያንም አስተምህሮ ዉጪ ናቹዉ ኦርቶዶክስም አይደሉሞ ሌሎቹስ ለምን ዝም አሏቸዉ ለምን አይሞግቷቸዉም እኛ አብዶ እንደሚቀባዝር ሰዉ ነው የሆኑየምንቆጥራቸዉ እንዲፈዉሱ እንፀልይላቸዉ እንጂ ከእነርሱ ጋር ከርክር የላትም ቤተክርስቲያን የእምነት አንድነትም የላቸዉም ከቤተከርስቲያን ዉጪ ናቸዉ ገባሽ እህት አፍን ለመክፈት መቸኮል ጥሩ አይደለም
የመምህራኖቻችን ስራቸው የተሾሙበት አላማ በየሚዲያው ቀርበው ካበደው ጋር ማበድ እንዳልከው መከራከር ሳይሆን ምእመናንን አስተምሮ በንሰሀ አንጽቶ የጌታችን የመድሃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስን ስጋና ደም አብልቶ አጠጥቶ ለመንግስተ ሰማያት ማብቃት ነው። ይሄንን ደሞ በየቀኑ 24/7 እያረጉት ነው። ይሄ ቦታቸው አይደለም አድራሻቸው መስቀሉ ስር "ቤተ መቅደስ" ነው።
ለምን ይከረከራሉ? አስፈላጊ ነው ብለህ ካመንክ አንተ ተከራከር። አንተን ማን ስራአስኪያጅ አደረገህ? እቅድ ካላወጣሁላችሁ አልክ እኮ
ጠያቂው ምርጥ ነህ ተመችቶኛል
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ
የብሉይ ኪዳን አለፈ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ከሀጢያታችን ሊያድነን ሞቶ ነፍሱን ዋጋ ከፍሎልናል። ከተረቶች ፈቀቅ በሉና ኑ ወደ እረፍቱ። ሰውን። አታስቱ
እግዚአብሔር ብሉኪዳንን አትቀበሉ ብሏል ወይ እየሱ ሊሽር እልመጣም ይህንን ተገንዘቡ
እኔ ሕግና ነቢያትን ልሺረ አልመጣሁም ተብሎ ተጥፋለ
ጌታ ሆይ ምህረት አርግልን
መምህር ዶ/ር ሮዳስን እባክህ ጋብዝልን።
ይህ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ እየጨለለ ነው💔💔💔
በኢኮኖሚ, በፖለቲካ, በስነምግባር, በሐይማኖት ....መውደቅና መላሸቅ ህዝቡ እየቀወሰ ነው ወይም እያበደ ነው ማለት ነው😭😭😭
እግዞ ማረን ማለት አሁን ነው። ያለ ኢየሱስ ሕይፈት የለም። ኢየሱስ ያድናል!!!
ጋዜጠኛው እጅግ ጎበዝ እውቀት የተሞላ ስለሆነ ሐሳብ መስጠት ኣልችልም 🙏አንድ ቃል ግን ::---እነሆ በቶሎ :- እመጣሎህ ለእያንዳንዱም እንደ ስራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዮ ከእኔ ጋር አለ አልፋና ኦሜጋ ፊተኛው ሐላኛው መጀመርያም መጨረሻው እኔ ነኝ 🙏ዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 21ቁጥር 18 ከቃሌ የጨመረ የቀነሰ....,::!!!!!
አኔ በልጅነቴ የማውቀው የተዋህዶ አስተምህሮ ይህ ነው ቀዳሚት ሰንበት ነው ቅዳሜ ናት
Ena ahunese mne tekyre
@@misrakmisu2750 እሁድ ሳይሆን መከበር ያለበት ቅዳሜ ነው
@@duliti7133 ehuden yikbral behadis kidan mkinyatum Eysus kirstose yetnesabet dagm yemimtabet selhone yikbrale kidamem gen altesharem
ስድስት ቀን ሥራህን ሥራ ሰባተኛ ቀን ሰንበት አክብር ነው ቃሉ እንጂ እሁድን ጭምር አምስት ቀን ሥራህን ሥራ ሁለት ቀን አክብር አይደለም ቃሉ
@@face5019 awkalew yihe gen betekiristiyanchen yeseracilen sierat new bemetshaf kidus lehud telk bota setotale
As an Orthodox tewahido I 100% agreed about the Sabbath (ሰንበት) is Saturday just like they are saying! I need more explanation about the ቶ መስቀል፣ ምንድን ነው ???
በጭፈራው ተቀባይነት ሲቀንስባቸው በዚህ መጡ ደግሞ እህተ ማሪያምን ያነሳ አምላክ እናንተንም ያንሳልን
እህተማርያም የት ሄዳነው?
😅😅😅😅😅😅 ውሽማዋ ነው ቀውሽ ገማ ነሽ እንዴት እንደምታየው