I agree with the interviewer 100% why I loved Saturday growing up. This is the first time I heard somebody explaining it the same way I used to explain it. Thank you !
Jemu endetneshelegne dodie negne thank you so much for remembering me you and your family are always in my heart. The act and the passion is still in my blood though I didn't follow my intuition. I wish if I could reach you. Stay safe and blessed my dearest sister. Dawit thank you so much for sharing your great work blessings 🙏 🙌.
እናመሰግናለን!! በጣም ውብ ቆይታ ነበር። I want to take a minute to appreciate the host . . . I can see how enthusiastic you are about art and this in particular. Keep it up.
Tafach nesh!! Lezash dessss sil. Menfesawi negerun belik argesh terishin betseri deg neber. Sew behaqmu bechelitaw menfesawi ayhonm ena. Endalshew, art will show how creative, and real our God the creator of our universe. So, please you can show us everything through art my sweetheart.
Omg, how old is Gemenesh? She is talking about joining AAU in1968 in Ethiopian calendar, something is not right in her story. To make things straight, i don't think it's true private school treated differently to accept in College. Actually the opposite is true, private school was accepted more in college with higher grades than public schools.
in the first place she was not in AAU in1968 she had been joined 1974 E.C and readmitted again1976/77 in Ethiopian calenderer. all stores she mentioned at the time was true.
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ የጠያቂው ስነ ምግባርና ለዛ የጀማነሽ ጣፋጭ አንደበትና ስነ ምግባር እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም አደራ በዚሁ ቀጥልበት 👏👏👏👏👏
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው በሚድያዎቻችን እንደ አዲስ ተስፋ የማድረግ ስሜት ተሰምቶኛል። ዴቭ እናመሰግናለን ጀማነሽን እንዴት እንደምወዳት አትጠይቀኝ
በጣም የሚገርመኝ ነገር ፣ ከውስጧ፣የሚፈሰው ቃል እራሱ አርት ነው፣ አሁን ብዙ አርቲስት ነን የሚሉ ሰዎች ፣ ይሄንን ካዳመጡ ቡሀላ አርቱን ማቆም አለባቸው ፣ በነ ማስተዋል ፣ አርቱ አይቀለድበትም፣ ሰይፉ ፋንታሁን ነው አርቱን ያረከሰው፣ አካውንታንቱን ሁሉ አርቲስት እያለ ያቀርብልናል ።
The The The Guardian Guardian is a a a y
I agree with the interviewer 100% why I loved Saturday growing up. This is the first time I heard somebody explaining it the same way I used to explain it. Thank you !
Jemu endetneshelegne dodie negne thank you so much for remembering me you and your family are always in my heart. The act and the passion is still in my blood though I didn't follow my intuition. I wish if I could reach you. Stay safe and blessed my dearest sister. Dawit thank you so much for sharing your great work blessings 🙏 🙌.
እናመሰግናለን!! በጣም ውብ ቆይታ ነበር። I want to take a minute to appreciate the host . . . I can see how enthusiastic you are about art and this in particular. Keep it up.
He is very excited to know her path.
So true! He is too passionate so much so that his feelings are vibrant.
አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን አቤት ውበትሽ♥️አነጋገርሽ እርጋታሽ ደስ ይላል:: ክአርቱ ባትጠፊ ደስ ይለን ነበር:: ለማንኛውም ባለሽበት? ሰላም ሁኝልን🙏🏾🌺♥️
በጣም ምርት አርቲስት ነበረች ድሮ የሠራችውን ድራማ ማየት ቢቻል ጥሩ ነበር
ለመጀመሪያ ጊዜ ያለሁበትን ሁኔታ ረስቼ ያዳመጥኩት ፖድካስት
ዴቭ በጣም ምርጥ ጊዜ ነበረህ - ከፍ በልልን - ጀማነሽ ጨዋታሽ ፐርፌክት
ኣዋቂ የሆነ ሰው ቦታውን ሲይዘው እንዴት ያምርበታል:: ግሩምና ጥልቅ የሆነ ኣስተማሪ ጭውውት:: ወንድሜ ሩቅ ተጉዋዥ ነህ:: መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ::
እጅግ በጣም እዝናኝ እና አስደሳች ... በጀማነሽ ፍቅር የማይወድቅ ዛፍ ብቻ ነው ... 🙏
በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱልን 👍🙏
ድንቅ ቃለምልልስ:: በርታ brother. በተቻለ አቅም ግን አንተም ሆንክ እንግዶችህ ጠንከር ያሉ technical terms በእንግሊዘኛ ላለ መጠቀም ወይም ለመቀነስ ሞክሩ ወይም ቢተረጎም ለአድማጭ ተመልካች የበለጠ ለመረዳት ይረዳል:: Big respect 🙏
I need this guy in main stream media,Wow he is so talented and professional.Don’ t ask me about the flow b/n them.
እንዲህ አይነት እንግዳ እና አለ መጠይቅ ናፍቆኝ ነበር።
በጣም አሪፍ አቀራረብ።
Jemanesh is so well spoken and well educated. So entertaining and informative to listen to you my lady. brilliant host 👏
ዳዊት ተስፍዬ እጅግ አመስግነሀለው ጅምዬ እድሜ ይስጥሽ ተባረኬልኝ ብዙም የአንችን ብዙ ሥራሽን ባለማዬቴ አዝዝናለሁ ዕድሌ ነው እንግዲህ ገበናን በመየቴ ድስ ብሎኛል ጀምዬ ያቺ ድምፅሽ ዋ----- ሁሌ አወሪልኝ የእመዉድሽ ሰዉ ኖሪልኝ
ጀማነሽ ! የእኔ ባች ! አድናቂሽ ነኝ!! እንዴት ነሽ? long time! አስታውሳለሁ! በጣም በጣም ቀጫጫ ጎበዘ ልጅ እንደነበርሽ! ተመልሰሽ የገባሺው ግን 1977 አ/ም ነበር። ያ ዘመን እጅግ ድንቅ ተማሪዎች የነበሩበት ዘመን ነበር።
እርግት ያለ ግሩም ጨዋታ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ዳዊት ተስፋዬ ገራሚ ቃለመጠይቅ ነው ምን አልባት እኔ የቃለመጠይቁ ሂደት ሳይሆን ሥርዓቱ ይገርማል የጨዋታ ፕሮግራምን ይመስላል ብስለትህ ከአዲስ ከተማ የጀመረ ቢሆንም አሁን ግን ይገርማል በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እርሱ ያግዝህ
ማለፊያ የሆነ ቆይታ ነበር:: እናመሰግናለን 🙏
You brought good memories, great tale our humble beings. Mystical series
i love the way she smiled! thank you dave keep it up
Thank you very much for such kind of wonderful interview!!!
ቆንጆ ኢንተርቪው ነው በውነት! ዝግጅቱም አሪፍ:: 14:10 ላይ ጀማነሽ ያነሳችው ስለ ሰብለወንጌል እናት ወይዘሮ ጥሩአይነት ይመስለኛል:: ዴቭና ጀማነሽ በጥሩወርቅ የተስማሙት ልክ አይደለም:: ይሄን ለመጠቆም የመጀመሪያ መሆኔ እንደገረመኝ ሳልጠቁም አላልፍም :)
ወ/ሮ ጥሩ አይነት በጣሙ
የጀማነሽ ሰለሞን ታሪክ በተለይ በአአዩ የነበራት ቆይታ መንፈሳዊ ቅናትን ያጭራል! ደስ የሚል ፕሮግራም ነው!
4ኛው ክፍል በአጋጣሚ (youtube algorithm) ጀመርኩት: ወደ ኋላ ሁሉንም በተከታታይ አየሁ። ጀማነሽ የማይጠገብ ስብዕና አላት። ጠያቂውም ደስ የሚል ነው።
ጠያቂው ወንድማችን እጅግ ስነምግባር በተላበሰ ሙያው የሚጠብቀውን አይነት አካሄድ ተጠቅመህ ቃለምልልሱን በማድረግህ እናመስግናል። አርቲስት ጀማነሽ ኤልያስ ከመጣ እንደዚህ ይሆናል እንደዛ ይሆናል እያለች ስትናገረው የነበረው ነገር ግን አልገባኝም። መጸሃፍ ቅዱስም ውስጥ ይሆን በአባቶች ትውፊት ኤልያስ እና ሄኖክ በአሳይ መሲሁ የንግስና ዘመን መጥተው ካስተማሩ በኋላ በአደባባይ ይገደላሉ ይላል እንጂ ኤልያስ ብቻውን ወደዚህ ምድር ይመጣል የሚል ነገር የለም። ይሄ ነገር ከየት መጣ ብልህ ብትጠይቅልኝ ኖሮ ጥሩ ነበረ።
ስንት አይነት ኮልኮሌ ሚዲያ አፈረጠው አፈነዳው የሚል ዜና የሚያቀርብ በበዛበት እንዲህ አይነት ፀዳ ያለ ሚዲያ ፀዳ ያሉ እንግዶች ይዞ የሚቀርብ ሲገኝ መታደል ነው።
ትክክል ምንም ሳይሰሩ የትወናብቃት ሳይኖራቸው ከነዚህ እኩል አርቲስት ሲባሉ ያናድዳል በስንት ባለሙያ ተፈትነው ብቃታቸው ተመስክሮለት ነው አርቲስት መባል ያለባቸው! የአሁን አርቲስት ነን ባዬች በሴትነት እና በጥቅማ ጥቅም የተመሰረተ ነው!
well handled & well articulated interview...
Amazing you are my generation. I understand what you are talking. Great respect for both of you.
What an amazing show ! Thank you Dave !
Kongeyeeee chewata awaki I miss Gemiyeee
ደስ የሚል ነው ሁሉም...ግን ጀሚ አጠገብ ያለችው ጣሳ ምንድናት?
ምን አይነት ጣፋጭ፡ አንደበት ነው ፡ እቴትዬ ጀሙ ፡ እንዴት እንደምትጣፍጪ
ደበበ ሰይፉ ጀማነሽን ያፈቅራት እንደነበር የተወሰኑ ግጥሞቹም ለሷ እንደሆኑ ሰምቻለሁ። ተረድታው ቢሆን ኖሮስ?በህይወት ይቆይ ነበር?እሷስ ምን ትመስል ይሆን? ምርጥ ቃለ ምልልስ ነበር
ሶሻሊዝም እኩልነት በጉልበት
ካንዱ ነጥቆ ለሌላው መናኘት
ሰነፎችና ጉልበተኞች ለነጠቃ ያበሩበት
ነጥቆ የመካፈል እርዮት
ሰራተኛ እንገቱን የደፋበት
አደርባይ ያቆጠቆጠበት
የኢትዮጵያ ውድቀት ማስጀመሪያ ፊሽካ የተነፋበት እንበለው
ክፍል ሁለትን አልተለቀቀም?
የምወዳት ሴት ነች
በጣም ትለያለች ❤❤❤
brightest intellect!
ጀምዬ ፍቅር ነሽኮ 😇❤️😘😘😘
ስኒት..... ስንዲት! ሚዜይት😀😀😀😀🥰🥰🥰🥰
ጉኖዬ የኔ ወሎዬ❤❤
ጉኖዬ የአያሙሌ ወዳጅ እንዴት ከረምሽ።
ጀምዬ ስወድሽ ❤️😘
Tafach nesh!! Lezash dessss sil. Menfesawi negerun belik argesh terishin betseri deg neber. Sew behaqmu bechelitaw menfesawi ayhonm ena. Endalshew, art will show how creative, and real our God the creator of our universe. So, please you can show us everything through art my sweetheart.
ጀሙዬ እናመሰግናለን
Great! Keep moving, Brother Dawit!
በጣም ጣፋጭ ቃለመጠይቅ ነበር🔥 :: ክፍል ኹለት እስኪለቀቅ በጣም ጏግቻለሁ
ጀማነሽ የምትናፈቅ የጥበብ ሰው!ምቀኛ ሁሉ ለፖለቲካ ጨዋታቸው ያን ሁሉ ሲያረጓት የሚከላከልላት ማ ነበረ?ስለዋቄ ፈታ እንደጀማነሽ የገለፀ ማን አለ?
ድንቅ ሴት
በጣም ቅዳሜ እንድወድ ያደረገችኝ ልጅነቴን አስታወሰቹሁኝ❤
ምርጥ ቃለ ምልልስ ነዉ
ክፍል 2ን እባክህን አፍጥነው፡
ምርጥ ቆይታ ክፍል ሁለትን አፍጥነው ባክህ
ዴቨ ትለያለህ❤
እድለኛ ነህ ግን ጎበዝ ነህ ይሄን በመስራት ብቻ ሌሎች ስራዋችህ ቢኖርህም ግን ይሄ ምርጡ ነው ቴድሮስ ተ/አረጋይን በሷ ነው ያወኩት
የጫጉላ ሽርሽር ላይ የስራችው ድራማ በጣም ደስ የሚል ነበር ከዛ ብሃላ ግን ተስወረች
I thought she gonna talk somethings about her crazy belabela....but she is so nice one
Wow betam betam trw program new kifele 2 begugut etebikalehu👏
ምርጥ እንግዳ እና ምርጥ አቀራረብ
Nice host , Thankyou brother
Nic perogerame
እንደው ከዚህ በፊት የተሰሩ የመድረክ ትያትሮችን እና የሬዲዮ ድራማዎችን የምናገኝበት UA-cam channel ቢኖር እያልኩ እመኛለሁ
i love ❤ this woman ❤❤❤❤
ተባረክ ዴቭ
አይ የለበሰችው ባንዲራ ይገርማል ማስታወቂያ መስራት ያሳዝናል
እባክህን ጀማነሽን እንዴት አገኛታለሁ
በመድሀኒአለም
በስማም!! በጣም ውብ ቆይታ!
Ehte ykrta gn besme ab weweld wemenfes kidus ahadu amlak amen new besmam doesnt make a sense
Lemn marebooks akomsh????
Satredu lemtdegfut negeris?mengeduwa sihetet new wegen::🙄🙄🙄
I love it, keep it up
Yche setyo yerasewan haimanot mesrta neber endat honeche?
Enata likagne new betam new dese yalegne
Stunning session 👏
ክፍል ሁለት ይፍጠን ዴቭ
የሚገርም ነዉ ቅዳሜ 10 ሰአት ትዝ አለኝ
ምን አለ ጋዜጠኛ ተብዬዎች ቢያንስ ለዛ ከዚህ ትልቅ ሰው ቢማሩ ! አክባሪህ ነኝ ማንንም የማዋራት ችሎታ አለህ
ጀሚ 😍😍😍😍😍😍😍😍
i didn't expect this WOW!!!!
Boom 💥 davo!!!
Debebe malet ya be Tigray tornet gizea jib beltachihu tekedesu yalew dedeb sewye new weys lala!!!
ይሄንን ዩዩብ ዛሬ አየሁት እድሜ ለጀማነሽ እስዋን ሳያት ነው የመጣሁት🙏🏾Subscribe👍
Enem be lejenet aychewalhu ,I remember hod yefejew
I like her voice Hamble 😍
ትረካ የወደድኩት ባንቺ ምክንያት ነው (አፎይታ )
Seyoum a
Seyoum Welde was a soddo gurage with high caliber
ጀማዬ.........
Davo ✌️✌️🙏🙏🙏
Nice
WOW
የትልቅ ሰው አሻጉሊት መሰለች በስመአብ
ብዙ ግዜ ግን የምታደርጋቸው ልብሶች ጥለት 😒አስባበት አታውቅም ወይስ 🙄ሌላ ምክንያት አላት 😑
ሰወችዬ የነጠላዉ ጥበብ ቀለም ግን ይጣራ
Just wondering, is she LGBTQ? Curious about custom??
No no like that, rainbow was there long b4 that shit
👌
የጌይ ባንዲራ ለብሳ ምንድናት? እነሱ የላክዋት ትሆናለች
🙏🙏🙏🙏
ዋው ❤🙏
💛
ጌ ናት እንዴ እቺ ሴትዮ ምንድነዉዉ የለበሰችዉ
Yene kongo chewatashe awaki sewedeshe
wawwwwwwwww
Omg, how old is Gemenesh? She is talking about joining AAU in1968 in Ethiopian calendar, something is not right in her story. To make things straight, i don't think it's true private school treated differently to accept in College. Actually the opposite is true, private school was accepted more in college with higher grades than public schools.
in the first place she was not in AAU in1968 she had been joined 1974 E.C and readmitted again1976/77 in Ethiopian calenderer. all stores she mentioned at the time was true.
ይቺ ሴትዮ ኢሉሚናቲ ነች እንዴ ነጠላዋ ግራ አጋባኝ ግም የገማሽ