I really love all the enterview with w/ro Jemanesh, she is so knowledgeable and she is living her own faith and believes which is truthful. I really admire her.
I fall in love with her voice by listening her voice in radio when she plays drama. And when I was in high-school I played for my school show by acting like her voice. Very please to see my sister Gemaesh Solomon ❤
@@Ethiopia1612 By her decision she is the one that will be asked when she goes to our father. Also, there is a Bible and in the Bible when they judge her I forget her name , but God said some one hear clean grab rock and hit her every body run. I will pray for her that is all. But I always love and respect her. God loves me with all good and bad.
God bless you this is this sweet interview I never had I’m speechless in this time seeing her serving God she teach me a lot that’s a true Ethiopians. that’s exactly it look like when you are really Etiopia God bless you that was a good.
May be you never understood the word of God in the first place. Otherwise you wouldn't be pleased with her confusion . May God save us all from such false teachings.
እውነት የዚህችን ሴትዮ ሁኔታ ሳይ ወደፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ፀልዩ የሚለው ቃል ወደ አይምሮዬ መጣ
Ewnet beleshale betam tenkara orthodox neberech ene erase endeze aynet sewoch saye lerase eferalew
ጌታ ምህረት ያድርግልሽ ላንቺም ለሚከተሉሽ ለሳቱት ።
😢😢😢ትክክል አደለችም. አደል. እኔ. ይቅርታ. አይመለከተኝም. ግን. ንግግሯ. ግራ. ገባኝ. 😢😢😢
ወዳጆች ሆይ፥መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ነገር ግን፥መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ ብዙዎች ሐሰተኛዎች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።
መዳን በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው::
በጣም ታሳዝናላችሁ ታስቃላችሁ፡ ኦርቶዶክስ የሚለዉን ትርጉም የማታቁ ሰወች፡ እስኪ ልብ ካለሽ ክ 1 ሃይማኖት አባት ጋር ፊትለፊት አገናኝተሽ ይከራከሩ፡ በባዶ ሜዳ ፎከረች ሄደች ፡ ባጭሩ ጀማነሽ ለጊዜው ተሃድሶ ነች ቆየት ብላ ኢሉሚናንቲ፡ መጀመሪ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን በደንብ ማወቅ፡ ከዛ ደግሞ ኤልያስ እንዴትና መቼ እንደሚመጣ እወቁ ፡ እየሱስ ክርስቶስ የሚመጣዉ ለፍርድ ነው ሲመጣም ተደብቆ አይደለም በግልጽ በግርማ ሞገስ ነው ከመምጣቱም በፊት በመጽሃፍ የተጻፉ ብዙ የሚከናወኑ ክስተቶች አሉ፡፡
አባቶችህ ፆም እውጀዋዋል ታዲያ እፍ ግን እልፆመመሳ
Ahune Eswa Elias metual eyalech new ende?yet new yalew alech?ke orthodox eko wetalech yeraswan emnet eyaramedech new ehete mariam endemeluat huletum bechechewal
እግዚአብሔር የልቦና አይኖችሽን ይክፈት ጀሚዬ የእውነት መንገድሽ ልክ አይደለም ::ይኼ ክፉ አስመሳይ መልካም ትሁት አርጎ እየሸወደሽ ነው መዳን በክርስቶስ ነው እውነትም መንገድም እኔ ነኝ ነው ያለው እየሱስ እሱ ብቻ ነው አዳኝ አልመጣም ገና ሊመጣ ነው ::ከዚ በፊት የነበረውን ሁለቱንም ሙሉ ኢንተርቪሽን ስምቻለው አዘንኩ በጣም ግን እፀልይልሻለው
He came and left eko tadya, I think she keep saying, Abatouch instead of the base of the true word of God! Which most of our society grown-up with.
ምናለ ይህንንትጋቷን ትክክለኛውን ኣዳኝ እይሱስ ክርስቶስን አውቃ ለእርሱመንግስት ብታደርገው! የምህረት አምላክበፍቅሩ ይድረስላት:: ማንም ሰው በስጋ አይምሮው እንኳን ሊቀብለው የማይችል እቶ-ፈንቶን በስላሴዎች አንድ አምላክ ስም መቀበጣጠራ እጅግ ያሳዝናል::
ነብዩ ኤልያስ በመጨረሻ ዘመን ሃሳዊ መሲሁን ሊዋጋ የሚመጣው ራአዬ ዮሃኒስ ላይ አለ አትሳሳች
በእውነት ምንም አልገባኝም ግን ሴትየዋ ህልም ውስጥ ናት ሁለተኛዋ እህተ ማርያም
@@ephremgyesus2718ጀማነሽ እኮ ኤሊያስን መቷል ብላ የምታምን ሰዉ ናት ምኑነዉ እዉነት ነዉ ብለህ በየኮሜንቱ የምትከራከረዉ ወይስ የሷ ተከታይ ነህ😏
ጀማነሽም እህት ማርያምም በኦርቶዶክስ ስም የራሳቸውን እምነት ፈጥረው የሚጓዙ ናቸው ነገር ግን የኢትዮጵያን የድሮ ባህሎችን ለመመለስ መጣራቸው አንድ አይነት ነው ለምሳሌ በኤሌትሪክ ምጣድ የተጋገረ ድፎ ዳቦና በኩበት የተጋገረ ድፎ ዴቦ ጣእሙ የምድርና የስማይ ያክል ልዩነት እለው በእውነትም የሚጣፍጠው በኩበት የትጋገረው ነው ያንን ለመመለስ መጣራቸው ግን የሚደነቅ ነው የራሳችንን ባህልና አናኗር ትተን የነጮችን ባህል በመከተላችን በአገራችን መከራው በዝቷልና
People eyesus bicha newe yemyadnew
Ebakchu kmesadbachu befit ewntena tarik anebebu
Balem lay men eyteknawene endhone yohanse rayo 20 aebebu gizew alekwal always metwal bmikyas 4 lay endtsafew
ጀማነሽ ደስ ብሎኛል ንፁህ ነሽ ፀድተሽ መንገድሽን የሞትጠብቂ የእግዛብሄር ሰው
I really love all the enterview with w/ro Jemanesh, she is so knowledgeable and she is living her own faith and believes which is truthful. I really admire her.
ጠያቂዋ ፀጉር እና መነፅርሽ ይጨንቃል። ስለ ሽልማት አጠያየቅሽ ልክ አይደለም አልተሸለምኩም ካለች ምክንያት መጠየቅ ተገቢ አልነበረም ፤ ምክንያቱን ከተናገረች በኋላ ደግሞ ይገባሽ ነበር ምናምን ማለቱ ከሽልማት ኮሚቴ ጋር የምትከራከሪ ነው የሚመስለው።
የእናቴ ጀማነሽ እይታዋን በጣም ወድጄዋለው በእውቀት ነው ምትናገው ገለጻዋ ስቦኛል ሰው የፈለገው አመለካከት ሊኖረው ይችላል እሷ ደሞ እየኖረችው ነው ልናከብርላት ይገባል ጀማነሽ በጣም ነው ምወድሽ አክባሪሽ ነኝ እናቴ ነው ምትመስይኝ ጉባዔ ካላቹ ብትጋብዙኝ
እኔም የእነ ጀማነሽን ጉባኤ ቢጋብዙኝ ደስ ይለኛል 🥰
ክርስቶስ በሰፈር ሁኔታ ሳይሆን አለም ሁሉ ፊትለፊት እያየው እንደሚመጣ እንደተፃፈ እንዳትረሺ ብቻ።
ወይኔ እንደው ምን ጉድ ነው እየመጣብን ያለው በማርያም😭😢እራሳቸው ግራ ተጋብተው ሰው ግራ የሚያጋቡ መንፍስቶች 😢
እግዚአብሔር ይድረስልሽ ታመሻል እህቴ ኪዳነምሕረት ትቅረብሽ ጋዜጠኛዋ ግን ትእግስትሽ እጅግ ድንቅ ነው ስትወጭ ተጠመቂ ወይም እንደእምነትሽ ጸሎት አድርጉ እዚህ ቤት ያለው መንፈስ ከባድ ነውና ተጠንቀቂ
በምን አወክ ዝም ብሎ ሰውን መጥላት
እንደዚች ሴትዮ ከማበድ እግዚያብሔር ይሰውረን አይ ጀማነሽ መጨረሻሽ ይኼ ስለሆነ አዝኛለሁ
ምን ማለት ነው ወደእግዚአብሔር መፀለይ ማበድ ነው እንዴ ይቅር ይበላችው
@@rahelamare9877አንቺም የሷ ተከታይ ነሽ ሰምተሻታል ግን ሌላ ቪዲዮ ላይ😏
እኔኮ መሪዉ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ ብዙ ሕዝብም ከአማንኤል ሮጠዉ ያመለጡ አሉ ነፍስ ይማር
😁😁😁😂
😂😂
ኣማኑኤል ያሉት ጤነኞች ስለሆኑ ኣትቀላቅሉብን ኣሉኮ
እግዚአብሔር ይማራችሁ
😂😂😂 wey zendero! Konjo bet Alat!
ማነው እንደኔ ያልገባው ጋዜጠኛይቱ የምር የምትለው ገብቶሽ ነው አወ እህ ምናምን የምትይው ወላሂ በሳቅ 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂እኛ ምን አገባን በዚህ ተወለዴ በዚህ ቀን ሞተ በዚቀን ተነሣ ተሠቀለ ተወለዴ ሥቱን ተዘረዝሮ አያልቅም የማይሞተው የማይገላጂው ፍፁም እሡን የሚመሥል የለም ብቸኛው የአለማቱ ጌታ መሬትና ሠማይን የዘረጋ ጌታاللهء ብቻናብቻነው አላህምዱሊላህ ሙሥሌም ላደረገን ላረገኝ❤
ወረኛ
@@imanseidየርጎ ዝንብ የማይመለከታችሁ ቦታ እየገባችሁ የምቀባጥሩት ነገርስ በየሄዳችሁበት መኮመት መሳደብ
ምንም አታቅም ጋዜጠኛ አለ ብለሽነዎ የዮትዮብ ጋዜጠኛ😂😂😂
በ አማሪኛ መስሎኝ የሚነጋገሩት ምኑ ነው ያልገባሽ 😃? ምን ልፃፍ ከሆነ1 ወይ የ መስማት ችግረ ይሆናል ወይደሞ ደክሞሽ ይሆናል
ወጋው ጥልፍ ከምንም አያድንሽም የክርስቶስ(የእየሱስ) ስም ነው የሚየዱነው
የዮሐንስ ወንጌል 3:16-20=
መንገዱ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ። በእርሱ የሚያምን የሚከተለውም የዘላለም ህይወትን ያገኛል።
እህቴ እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ አንቺን እና ተከታዮችሽን ነፃ ያውጣችሁ ፣ እስራትሽንም እርሱ ይፍታልሽ ፡ ፈፅሞ ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ ነሽ ። እግዚአብሔርአምላክ ይርዳሽ ።🤦♀️🤦♀️🤦♀️🫢
I fall in love with her voice by listening her voice in radio when she plays drama. And when I was in high-school I played for my school show by acting like her voice. Very please to see my sister Gemaesh Solomon ❤
You totally ignored her confusion new and false teachings about Christ . That is the crucial point right now not her past story.
She was the best actor ,l also remember her drama .
@@Ethiopia1612
By her decision she is the one that will be asked when she goes to our father. Also, there is a Bible and in the Bible when they judge her I forget her name , but God said some one hear clean grab rock and hit her every body run. I will pray for her that is all. But I always love and respect her. God loves me with all good and bad.
ግቢዋ,እንዴት,ያምራል,ችቦው,አትክልቱ,ቡሄ,ደርሷል,አለች,ወይ,ኢትዮጵያዬ
እንደናፈቅሽ,እድሜ,ልክ,ከልብ,የማትወጣ,ኢትዮጵያ,ብቻ,ናት,ፈጣሪ,ኢትዮጵያዬን,ጠብቃት,ደጋጎቹን,አምጣልን,እንይ,አገራችንን,ቤቷም,በጣም,ያምራል
መልካም,ዘመን,ለኢትዮጵያ
ኧረ ጀማዬ ፦ በአዲስ ኪዳን ዘመን እኛ አሕዛብ የነበርን የዳነው በእግዚአብሔር ጸጋ ነው ፣ ዮሐ 3:16 በቂያችን ነው ፣ ጌታ ኢየሱስ ስራችንን ሠርቶ ስለጨረሰልን በሃይማኖት ስም የወንጌልን የማዳኑን መልእክት ምሥጢር እባክሽ complicate አታድርጊው ፣
ኤፌሶን 2
⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም ።
ኢየሱስ በልቶ ነበርኮ በምድር ለምን መብላት አታቆምም
ለሽ ማለት ነው የምትለይው ዘመናዊት?
በፀጋዉ ድኛለሁ ብሎ ከመመፃደቅና ከፀጋ ተካፋይ ለመሆን የስጋ ፆርን በፆም በፀሎት በምፅዋት ለመግራት የሚደረግ ጥረት በእግዚያብሔር ቸርነት ከፀጋ ተካፋይ ለመሆን ያተጋ እንጂ ምን ክፋት ኖሮት ይህም እሱ ሲፈቅድ እምነት በስራ ይገለጣል
ፅጋና እምነት ዝም ብሎ የሚመጣ መሰለህ ዝናብ ዝናብ ስትል አንድ ጥብታ ውሃ ይመጣልዳቦ ዳቦ ብትል አንዲት ቁራሽ ዳቦ ታገኛለህ ?ማቴዎስ ወንጌል ም25ቁ31-46ያለው ዝም ብሎ የተፃፈ መሰለህ ለእያንዳንዱ እንደ ስራው እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከኔ ጋር ነው የተባለውን ምን ልታደርገው ነው?ፀጋ ፣እምነት ማለት ምን ለማለት እንደተፈለገ በደንብ ተማሩ
ስለ ጀማነሽ ልዩ እምነት አይመለከተኝም:: አንተ ግን ኢየሱስ ሠርቶ ስለጨረሰልን ከኛ የሚጠበቀው ሥራ ሳይሆን እምነት ብቻ ነው ላልከው
በርግጥ ያላመነ አይሠራም ነገር በተግባር የማይገለፅ እምነት ከንቱ ነው::
በፍርድ ቀን "...ታምሜ አልጠየቃችሁኝም /ተርቤ አላበላችሁኝም/ ታርዤ አላለበሳችኝም/ ታስሬ አልጎበኛችህኝም... እያለ በቀኝና ግራ ይለየናል::
ይህ እኮ በጎ ሥራ ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ በግልፅ ያመለክታልና
እንዳትዘናጋ አሳስብሃለሁ::
በተጨማሪም:- "ህግን የሚፈፅሙ እንጅ የሚሰሙ አይድኑም::" ሮሜ: 2:13
ይላል::
ጀሙ ጠቋር ነው የሚደበርብሽ ንቂ ጸበል ተጠመቂ. ንስሃ ግቢ. ነጻ ትወጫለሽ. የኤልያስ አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ነጻ ያውጣሽ❤
እኮ በትክክል
I agreee❤
ለምን እንደኔ አልሰከረችም ነው😂
እናንተን እኮ ስለስይጣን ክብር እያውሩ የእግዚአብሔርን ክብር ያስረሱችው አባቶቻችው ናቸው ጅማነሽ ጠቋር አጠገቧ እይድርስም እግዚአብሔር ያክበራት ልዩ ሴት ስለሆነች እግዚአብሔር ይመስገን።
ጠቋር ይሁን ወሰን ጋላ በምን አወቅሽ አንቺ አጥማቂ ነሽ? ሰውን ከመውቀስሽ በፊት እራስሽን ፈትሺ ማነኝ በይ? እሷ ሰላማዊ ሂወት እየኖረች ናት
እቤቱ ሲከብድ በአላህ ስንት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ጓደኞቼ ቤት ገብቻ በጣም ደስ ይላል እንደፈለኩኝ ዘና ብዬ ነው የምውለው የዚች ግን ይከብዳል 😢😢
sijemir ortodox aydelechim ehete
የፍቅር ሲዝምና የእህተ ማርያም ጉዋደኛ ናት
ወይ ፈተናችን እህተ ማሪያምን ሳንላቀቅ ተጨማሪ 😂
😂🤣
God bless you this is this sweet interview I never had I’m speechless in this time seeing her serving God she teach me a lot that’s a true Ethiopians. that’s exactly it look like when you are really Etiopia God bless you that was a good.
RIP English 😢 They say that…a little knowledge is a dangerous thing🙆🏾♂️
May be you never understood the word of God in the first place. Otherwise you wouldn't be pleased with her confusion . May God save us all from such false teachings.
Really!😂
@@hey1232thank you so much!
@@zemetayeyegletwe2475 I sometimes wonder how the human mind operates.
ጠያቂዋም አብራሽ ያለችውም አንድ ላይ ብርሃን፣እውነት ፣መንገድ እና ሕይወት ወደ ሆነው ጌታ ኑኑኑኑኑኑኑ ዘመኑ አልቋል ንስሀ ግቡ ተመለሱ ጌታ ይረዳችኋል
ወይ ጉድ አቤቱ ቸሩ መድኃኒዓለም ይህን ያየሁ የሰማሁትን እኔን ሀጢያተኛ ልጅህን ማረኝ! እንደው ይሔ ከየት የተገኘ ታሪክ ነው የምታወራው?
ፍቅርሲዝም ጓደኛ አገኘ
😂😂😂🙈
ተንኮለኛ😂😂😂😂😂
😂😂😂ምን እሱ ብቻ ዕህተ ማሪያምስ😂
🤣🤣🤣
@@seblewengalereta3978 ትክክል ረስቻት ነው
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
እውነተኛ ጋዜጠኛ ማለት አንቺ ነሽ። አንድን ሰው ለጥያቄ አቅርቦ ሀሳቡንና የያዘውን እውነት እንዲገልጽ ለሚረዳው ማቅረብ ነው። ማመን አለማመን የተመልካቹ ምርጫ ይሁን። ልብ ያለው ልብ ይበል።
እስኪ ልብ ተብላችሁ ተመለከቱ መስቀል ተዘቅዝቆል ፀሎት ቤት ብላ ያስየቺው ውስጥ ያለው ስዕል የማርያም ያለችው ስትገልጠው ስልን እዩት ሁለት ጣት የረዛዘመ ወጥቷል እግዚአብሔር ሆይ ለዝች ሴት ምህረት አድርገህ መልሳት 😭
እውነት ነው አይኔ ያረፈው እዛ ላይ ነው
crazy Lady
@@ketzergaw2593 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ባንዲራውን,ወደድኩት,ይሄ,ነው,ባንዲራው,ባለአንበሳው,ተባረኪልን,እህታችን
ቤቱ እራሱ የስፈራል
😂😂😂😂 eneas meskelum lik almeslsh alegn ferahut😂😂
ፀሎት ቤት ነው ወይስ ጣኦት ቤት እግዚአብሔር በእውነትና በመንፈስ ነው የሚመለከው ተብሎ ተፅፏል
ፓስተር ጀማነሽ, ወደ ልብዎ ይመለሱ 🙏🏿😭🙏🏿 የተሳሳተ መንገድ ነው ያሉት!! እናም ንስሐ ቢገቡ ይሻላል
ኤልያስን ሳይሆን መሱሁን ኢየሱስን ነው የምንጠብቀው:: ከጠቀስሽው ጥቅስ ስለገንዘብ የጠቀስሽው ስህተት ነው::የክፋት ሁሉ ስር ገንዘብ አይደለም!! ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ስር ነው::
ቤቷ ያምራል
ሰው ግን ምን ነክቶታል🙄ለመሳደብ ምንድን ያሯሩጣል።ሰምቶ መመርመር አይሻልም ከሳተችም ስተሻል ተመለሽ ማለት ነው ሰው የፈለገውን ይመን ምን ያሳድባል። አሁን እሷ ነች ተሳዳቢዎቹ ናችሁ ሀጢያተኛ!?ተሳስታለች ያለ መርምሮ ወደ እውነት ይምራት አቅም ከሌለ የመርመር ፍላጎት የሌለው ደሞ ዝም ይበል ፈልጋችሁ ካያችሁ ምን ያሳድባል!?ወይ አለማዬት አለመስማት ነው!
እኛንም እሷንም ወደ እውነት ይምራን የመንግስቱ ወራሽ ያርገን!
እግዚአብሔር ያክብርህ ወይም ያክብርሽ የሚያስተውል ያስተውላል
እውነት ነዉ
ተባረኪ እህቴ እውነት ብለሻል ስድብ ከአጋንንት ነው እናም መመርመርና እውነቱን መያዝ መልካም ነው
@hanademeke፦ የሚያስተውል፣ የእግዚአብሔርም መንፈስ ያራቀው እንዲህ እንደ አንተ ወይም አንች ይናገራል።
- የእግዚአብሔር መንፈስ የራቀው እና የማያስተውል፣ እራሱንም የማያውቅ፣ በደመ ነፍስ የሚመላለስ ደግሞ ይሳደባል፣ ይበሳጫል።
እሰይ ተባል እንደ እለ! ፀሀየ ዮሀስ።
ጋዜጠኛው ይመጸሐፍ ቅዱስ እውቀት የላትም የእግዚያቤሔር ቃል ጠቅሳ አይቅም ዝም ብላ ነው የምትስማው
ሲያልቅ አያምር
እግዚሆ እደስራ አይገል አሉ
እቺ ሴትዮማ ለቃለች
የጥልቁ መፈስ በሐይለኛው እየጋለባት ነው
እሚ ገርመው ደሙ
ጋዚጠኛዋ ንፋስ እደበዛበት
ዛፍ ጨቅላቷ ተወዝውዞ ሊወድቅ ነው
ያልገባኝ ነገር ጊቢውስጥ ያለው ኮተት ምድን😊
Wukabe?
Alekelesh mata tkazalesh ahun 😂🤣
ጀማነሽ ሰለሞን😮
ጋዜጠኛዋ በጣም ምርጥ ናት
እባክሽ እኽቴ መዳን በሌላ በማንም የለም ይላል ስለዚኽ መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ማመንብቻ ነው አትድከሚ መጽሀፍ ቅዱስ የዮሀንስ ወንጌል መጽሀፍን አንብቢ
ይህችን የዞረባትን ሴት ምሕረት ያድርግላት፡ መድረክ እየሰጣችሁ አጋለጣችሗት፡ እንጂ አልጠቀማችሗትም፡ ጌታ ይፈውሰን፡፡
እሷ እግዚአብሔር የማራት ነች እንቺን መስሎችሽን ይማር
Why? She is NOT bothering anybody
የገባት የነካት ነገርአለ 😮
@@sawsanabdulkadir1641 Speak for yourself . Her distorted view about Lord Jesus Christ is more than disturbing for us, christians.
@@mazidebesay9066 ፡ እኔና መሰሎቼ ክርስቲያኖች የክርስቶስ እየሱስን መስዋዕትነት በማመን ምሕረት አግኝተናል ፡ በክህደት በጥርጣሬ ለምትዋዥቁት ለእናንተ መመለስ ማረፍ እንዲሆንላችሁ ፀሎቴ ነው፡
I really like Ehetachen Gemaneshie we love you so much ❤
አይ ገና ብዙ አናይ ብላችሁ ነው በዚህ አካሄዳችን 🤔🤔 የጌታችን ልደት መስከርም ነው ብላነ ቁጭ ጀማነሽየ እባክሽ አታደባላልቁብን ኑሮ የሚያደበላልቀን ይበቃል 🙄🙄
@user-si9bz8wm5j ፦ እርሷ እውነትን ተናግራለች። እናንተ ደግሞ አለመቀበል መብታችሁ ነው።
Kkk enem alegebaghem men gud new Ethiopia yemayemexa gud yelem cherash bandirana hayemanot Ade aleqa quch😂😂
Kķkkkkkkkkkk🎉🎉🎉
@@Lula2090 ፦ ሰው የሆነ ሰው፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ያደረበት ሰው፡ ፈጽሞ አይስቅም፣ አይሳለቅም፤ ነገሩን በጥሞና አድምጦ፡ የተነገሮውን አስተውሎ እና መርምሮ፡ በእግዚአብሔር ቃል ሚዛንነት ይሔ ይሔ ልክ አደለም፡ በዚህ ጉዳይ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላልና። ይሔ ደግሞ ትክክል ነው እያለ ሀሳብን በሀሳብ እየሞገተ እውነትንና ሀሰትን ለይቶ ያሳያል።
የሚስቅና የሚሳለቅ ሰው ፈጽሞ ውስጡ ከእግዚአብሔር መንፈስ የተለየ፡ እንኳን ለሰው ለራሱም የሚጠቅም ያልሆነ፣ ማንነት የጎደለው መስተካከል የሚገባው ሰው ነው።
ቆይ እስቲ ያልገባው ቢጠይቅ ነቀፋ አይሆንምና ባህልን የተተውን እንመልስ ነው? ወይስ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ዶክትሬን ልክ አይደለም ማለት ነው? አረ አባቶች አንድ በሉን።
ለካ ብዙ የማናቀው እምነት አለ እኛም የቤሄርቤረሰብ ባንዲራችን እንወደዋለን።
እኔ በጣም yetemechegni ነገር ከጀማነሽ የጥንት ኢትዮጵያን ያየንባት ሴት ናት በዉነት የኛ የሆነዉን ሁሉ ከኛ ብን በሎ ጠፍቱዋል ምክንያቱም እኛ ኢትዮጵያኖች የሰልጣኔ ምንጭ ነበርን ሁሉም የቻይና ቴክኖሎጂ ከኛ ከጥንት አትዮጵያኖች የተኮረጀነው ለምሳሌ ጋንንእና እንስራን በፐላስቲክ እንስራ ቀይረዉ የራሳችንን እንዲነተው አረጉን መደብን ኮረጀው ኤል ሼፕ ሶፋ ሰሩ ዳቦ ሰንደፋ አይተው ፎረን ሰሩ እነጀራ ስንጋግር አይተው በመብራት የሚሰራ ምጣድ ሰሩ ባጠቃላይ ከኛ ከባህላዊ ዕቃ የተኮተጀ ዘመናዊ ቁሳቁ ነው የሰርት ሃሳቡ ሁሉ የኛ የኢትዮጵያኖች ነው አሁን በዚዘመን ያለነው ትዉልዶች ግን በዘር. ና በሃይማኖት ተከፋፍለን እነባላለን እነሱ ግን ስራላይ ናቸው እኛ አዲስ ነገር እንኩዋን ልንፈጥር ይክርና የደሮዉንም አሻሺለን መስራት አክቶናል በጣም ይገርማል እነሱ በጣም ጥለዉን ሄደዋል እኛ ግን ወደ 18ኛው ክፍለዘመን ተመለሰናል ወረያቺን ሁሉ አንዱን ዘር ካንዱዘር ማስበለጥ እና ጦረነት ቀስቃሽ ወሬ ነው በቃ መልካም ነገር ማሰብ ተስኖናል ፈጣሪ ለቦና ይስጠን ወደድሮው ፈቀራቺን ይመልሰን
ቤተሰቦቿን ጨርሳ ነው መሰለኝ ያበደችው ሴቷ ፍቅርሲዝም ቆመሽ ከምትቀሪ ለምን ያንን እብድ ጨበሬ ፍቅርሲዝምን አታገቢውም ኤልያስ ወረደ ትላለች መአት ይውረድብሽና ያመለክሽው የተገዛሽለት የተንበረከክሽለት ሉሲፈር ነው የሚያኖርሽ ላም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ውይ በሳቅ ሞትኩ
Ewnet ante kristyan nk bemnem mamen mebetua nw .
አባቶቻቸው ፆም እውጀው የለ ታዲያ ምንድ እፍችው እልፆመመ ይገርማል ለስድን እንጂ ማስተዋል የጎደላችው
በጣም በሚያስደነግጥ ሁኔታ እራሴን በእያንዳንዷ ህይወትሽ አየሁት:: ቤተክርስትያንም የማልሄደው ለፈረንጅ ስዕል እና ስርዓት ተገዢ ላለመሆን ነበር:: ግን ውጤ ከዘጠኝ ዓመት ወዲህ ብዙ ነገሮች እየገቡኝ መጥተዋል:: ክብሩን መድሃኔዓለም ይውሰድ- መገለጥን በጠየኩት ልክ ሰጥቶኛል:: ጠፍቼም አልቀረሁም:: ብዙም አነባለሁ:: እውነታው ግን እንቺ ከምትይው በሸርፍታ እንኳ አይለያይም:: ብዙ ነገር ማለት እችል ነበር ግን ሁሉም በጊዜው ብዬ ይዠዋለሁ:::: ኧር ጀሚቲ የዚህ ጉባኤ አካል መሆንስ እንዴት ነው የሚቻለው? አንድ እጅ ብቻውን ማጨብጨብ ስለማይችል በህብረት ወድጄም ተገድጄም አምኛለሁ:: እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ- ከመላው ቤተሰብ ጋር!🙏🏽🥰
Era sister don't go to her bible anbibe ewntawen lemawek beselot honesh ewnet eyesus menged eyesus hiwat eyesus lela medaga yelem
ዮሀ 3:16 አንብቢ መዳን በሌላ በማንም የለም ፡
አንብበሽ ድነሽ ቅሪ 🎉
@@tutubevan932 tekekel! 👍👊🙏..ene eko lemendenew yega sew rejected knowledge, if you do not read or cultivate that wisdom how you will know the truth.
እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልሽ
"ሀይማኖት የግል፣ አገር የጋራ ነው" እኔ ምንም ትመን ምን አገባኝ? ጀማነሽን ድሮም አድናቂዋ ነበርኩ አሁንም እወዳታለሁ❤
❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርልን እሷም ግልዜጠኛ ሲጥይቃት መለስች በግድ ኑ ጠይቀኝ አላለችም ሁሉም በማስተዋል ቢያዳምጥ መልካም ነው
በግድ ጥላት ያለህ ሰው አለ እንዴ
እኔም አልገባኝም ሴትየዋ አብዳለች ፀበል ተጠመቂ በሏት እባካችሁ
እህተ ማርያም እህት
እኔ ላይክ አላደረኩም ላይክ ያደረጋችሁ ያለመናችሁበትን አንሱ እባካችውን 🙏 ኦርቶዶክስያን 🙏🙏🙏😭😭😭
ይገርማል ጀማነሽ አሳቧን የመግለፅ ችሎታዎ ድንቅ ነው
እርጋታዋ ትህትናዋ ሰላሟ ይደንቃል
ምን ሚሉት የሌለ ኮመንት አጋንት መቼም ሰላም ሆኖ አያውቅም ትህትና የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው ትህትና አልሽ ይገርማል ድንቅ ችሎታ ላልሽው ላልሽውወደ ሲኦል ሚነዳ ችሎት ባለኮመንት አይእንዴት ያለ ጆሮ ነው ያደመጣት የ(ቶ)ተከታይ አድናቂ😢😢😢
Salamwa newe yalachute!😂
ምኑን ነው ችሎታው የምትለው? የማይወርደውን ኡልያስን አውርዳ እየተደናበረች እንደሆነ የተረዳችሁ አይመስለኝም::
የምትችይውን ድራማ ብትሰሪ ይሻል ነበር የተምታታ ታሪክ እያቀረብሽ ትውልድ ባታጠፊ ጥሩ ነበር,
ተይ አታስቂኝ
በእህተ ማርያም ሰቄ ጤና አጥቻለሁ
እኔን ብቻ ነው ያልገባኝ ሰዎች
አትሳሳቺ ሁሉም ሀገር በእግዚአብሔርም አይን እኩል ናቸው ቅዱስ ሀገር እርኩስ ሀገር ሚባል ነገር የለም
የገረመኝ የጠያቂዋ ሰው ሁኒታ እንጅ ጀማነሽ እማ ታማለች፡፡፡የመለካቸሁ ብዛት ይገርማል፡፡አንድ ነገር ግ ን ግልጥ ይሁንላችሁ ውይፍንክች ያባብላ ልጅ፡፡ይህ ሊሆን ግድ ቢሆንም ኦርቶዶክስ ጠባቂዋ አያንቀላፋም፡፡
😂😂 ይቺ ሴትዮና ዘቤ በጣም ያዝናኑኛል:: ተረተረት እንዴት ፈጥረው ሰውን አሳምነው ማውራታቸው : እራሱ ትወና ይዋጣላቸውዋል😂😂
ለራስሽ እዘኚ
ዘቤ ተነካ 😂@@TingrtTingrt94
ለምንድነው የለበሰችው ልብስ ጭንቅ የሚለው ለምንድነው ጥለቱ እንደዚ አይነት ከለር የተመረጠው ግራ ነው የሚገባው
ወይ ጉድ ጉድ ሣይሰማ መስከረም አይጠባም
ወይ ጀማነሽ ሰለሞን ምነዉ እንዲህ ቃዠሽ በስተመጨረሻ ያሳዝናል
አሁንም ድራማ ከመስራት የአላቆመች ይመስለኛል፣የተወሰነ የቦታና የባሕሪ ለውጥ ይታያል።
🤣🤣🤣
ጀማነሽ የአይሁድ እምነት ጋር ትክክል ነው የምታምነው
ጎበዝ ጋዜጠኛ በርቺ።
እኔ ምለው ክርስቶስ እኮ የተወለደው እስራኤል ነው መቼም ከተወለደበት ቦታ የተፃፈውን መሻር አይገባኝም እናም ትክክለኛው ካላንደር የኛ ነው ሚለው ሀሳብ ገዝቶኝ አያውቅም ... እሱ አያጣላም ግን መጥፎ መሆን ነው ከእግዚአብሔር ጋር ሚያጣላው እንጂ ካላንደር አያስከፉውምከዛ በላይ እያረገ አይደል ሰው
በጣም ደስ ይላል ሁሉን ትቶ ለእግዚአብሔር አምልኮ መለየት ከዚህ በላይ አገልግሎት ምናለ ? ብቻ አገልግሎትሽን ወዶ ይቀበልልሽ ትንሿን ሀሳብሽን ትልቅ ያድርግልሽ !! እህታችን ጀማነሽ
የያዘችው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከእሷ ጋር ነው
ጋዘጠኛዋ ደስ ይላል ትላለች ምኑ???
አንቺ ዘመናዊ ጠቃይ ነገር ነሽ ለአንቺ ፈጣሪ ሳይሆን የተገለፀው ሰይጣን ነው ግራ የገባሽ አፈር ልሰው ለሚኖሩ አባቶች አልተገለጠም
ሰአሊው ስለሌለ አንቺ በፈለግሽው ተርጉሚው! እግዚአብሔር ይወቅ!
ያንቺ ነገር ! የመሰናክል ደንጊያ ነው::
በነገራችን ላይ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ ጌታ ይድረስልሽ አርቲስት ጀማነሽ
አየሽ ተቀጥርሽ የምታገለግይ ነሽ እግዘብሔርን ወደራስሽ ሀቅል ይመልሰሽ
እረ አርቲስት ጀማነሽ በጣም እጅግ በጣም ተሳሳትሽ እስራኤል የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ህዝብና ሀገር የሆነች ሀገር ደፍረሽ ኢትዮጵያ ናት የቃል ኪዳን ቅዱስ ምድር ያልሽውና ከኢትዮጵያ ቀጥላ ሁለተኛ ናት ከኢትዮጵያ ነጥቃ ነው ያልሽው ከእግዚአብሔር ቃል እውነት ጋር አትጋጪ ምህረት ያርግልሽ ምንም ኢትዮጵያን ብትወጂያት ያልተገባላትን ያልተፃፈላትንና ያልተባለላትን አትብይ አትናገሪ የተናገርሽው ሁሉ እርምት ያስፈልገዋል ንስሃ ጊቢ ቶ የምትሉት ደግሞ የግብፅ የሴቷ ጣሆት አርማ ነው አጋንንት አምላኪሆች የጥልቁ አባል የሆኑዘፋኞችም የሚያደርጉት አርማቸው ሆናል እረ በጌታ ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ጊቢ ተመለሺ ጌታ ይርዳሽ ይታደግሽ
እምነቷ ምን እንደሆነ የገባቹ አስረዱኝ😂😂😂😂
ፊቅርዝም 😂😂
😂😂😂
ምንም አልገባኝም ብቻ ተገርሜ ማየቱን ወደዱኩ የተወሳሰበ ......አንድ ጠቅላይ ግዛቷ እያለች😅😅😅
Medhane Alem yimarsh . Gize alesh temeleshi yene enat.
Egziabher yibarkilin yitebikilin.
ጊቢሽ ያምራል በጣም በጣም ጀሙየ ሌላውን እንኳን ተይው ዘናበይ በግቢሽ ዘናበይ ❤
U
እኮ🤣🤣🤣🤣
ሲጀመር አይሁዶች ማሪያምን አይወዱም , ዝሙተኛ ነው የሚሏት - እየሱስንም ዲቃላ እንደሚሉት አታውቁም ማለት ነው - ወይ አለማወቅ
በራሷ አለም በፍልስፍና ካምላኳ ቃል ዉጭ የምትኖር ሴት ነች
በምን አወክ መጀመርያ በስሜት መልስ ከመስጠት በድንብ ተማሩ
አቤት የቅዠት ዓለም ሰዎች ብዛት ኸረ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እግዚአብሔር ያስባችሁ
May God open up your spiritual eyes
እውነትን ማጣመም በጌታ ቀን ያስጠይቃል።ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል ትንሽ እውነት ከመፅሐፍ ወስደሽ ከዛ ትቀላቅያለሽ መፅሐፍቅዱስ ከተፃፈበት አውድ ውጪ በራስ መንገድ መተረክ አላጎሬ ነው።ትውልድ እያዳንሽ ሳይሆን እያጠፋሽ ነው
ማን ነው ያበደው ጋዜጠኛዋ ወይስ ተጠያቂዋ?? እንደኔ ሁለቱም ናቸው 😂 የእስራኤል ባንድራ ትርጉሙ ምን ነበር ያለችው😂
ጋዜጠኛዋ የእሷ ሀሳብ ተከታይ ትመስላለች አወ እሽ ካልሆነ የተለየ ቻሌንጂ የሚያደርግ ጥያቄ አልጠየቀቻትም ። ሌላው ሰአሊዉ የለም ግን በራኢ እሷን ስሎኛል እያለች ታስጎበኛታለች ይሔ የሁሉም ነብያት ነን የሚሉ በሀሪ ነው ። እስከአሁን የተለያየ አጀብ አላየንም ከዚ በኋላ ገና ብዙ ነገር ታሳየናለች ። የሀይማኖት አባቶች ትንሽ ሀሳብ ሊሰጡበት ይገባል በተለይ የሀይማኖት በአላት አቆጣጠር ላይ እርግጡን ለምእመኑ ሊነግሩት ይገባል ያልጠነከሩትን ሊያሳስት ይችላል ። ገና መስከረም አንድ ስታመጣዉ ከባድ ነው ። ጠጠር እያነሳች ነው ከስሩ ለመናድ እስቲ ሊቃውንት ብቅ በሉ ።
ወይ ሌላኛዋ እሕተ ማርያም
ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ጀማነሽ በፍጹም አይገናኙም
@@Yeshimamma 🤣🤣🤣🤣
ጀሙዬ ማሻአላህ የኔውድ እናት እህት
"ክርስቶስ በዚህ አለ ወይም በዚያ አለ ቢልዋችሁ አትመኑ ብዙዎች በስሜ ይመጣሉ እና" ተብሎ ተፅፍዋል።
"ክርስቶስ አለም ሁሉ እያየው ፊትለፊት በመለእክ ታጅቦ ነው የሚመጣው።" ይህ እንደተፃፈ እረስተሻል ተመለሺ
ጀማነሽ በመጀመርያ በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ አርቲስት ነሽ በመቀጠል ግን የምልሽ ነገር መዳን በክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነዉ ለመዳን ፍልስፍና ከሰዉ የተለይ ሀይማኖት መያዝ አያስፈልግም ዉጣዉረድ ዝባዝንኬ አያስፈልግም እዳኝ የእግዛብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ በቀራንዮ የሞተልን ስለሀጥያታችን የተሰቀለልን የሞተልን ጌታ ብቻ ነዉ ከሲኦልም ከምድራዊመከራም መዳኛ
እግዚያብሄር እውነቱን ያብራልሺእውነት ኢየሱስ ነው እውቀት እየሱስ ብቻ ነው
እምነት የ ግል ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ።ደግሞ ለ ኢትዬጵያ ያለሽ አመለካከት እና ኢትዬጵያዊነትሽ ደስ ሲል እራስዋ ኢትዬጵያ በ አካል🙏🙏🙏
እንደ እናንተ አይነት አስተውሎ የሚያዳምጥ ስመለከት በእውነት ይድንቀኛል እውነት ነው ጅሙዬ ትሁት ልዩ ኢትዮጵያን ወዳድ ነች
ምልክቱን እያስተዋወቀች ይመስለኛል
@@kalkidangobezie4078(ቶ)የለበሰችው ጥበብ እጁ ምልክቱ ያሳዝናል ጀማዬነሽ መጨረሻሽ ተመለሽ ከገባሽበት አለም ውጪ አርቲስት ጀሙ
ባንዲራስም መነገድ አይቻልም ምድረሰይጣን ሁሉም የተዋህዶ ጠላትነው ኢትዮጵያ የአለምብርሀን ብለውባዲራይዘው በማህበር በጽዋስም በእመቤቴ በቅዱሳንስም ተሰረጭተው ካህን አትያዙ እኛን ተከተሉ ቴድሮስ ይመጣል አስራታቹን እኛጋርእያሉ ከሚዘርፉትጋርአንድላይናት ዝምብላቹ አታሞግሱ
@@mazidebesay9066 ምድረየሰዶም ተከታይ የባንዲራነጋዴ ሀሳይመሲናትእሺ አታሽቃብጪ አብይም በኢትዮጵያ ስምነግዶነው ዛሬእደዚያደረገው
ምንድነው እምነታ ግንን እሲኪ የተረዳችሁ አስረዱኝ
አይ ጀማነሽ ስታወራ እንደ ድራማዋ እኮ ነው::
"ተማርን , እዚህ መፅሃፍ ላይ አነበብኩ" አትልም :: እዛ አብራ
እንደነበረች አርጋ ነው የምታወራው::
አይጣልን ያቀሉታል አሉ!
እግዚኦ እንደ ቸርነትህ ይሁንልን!
እንደ በደላችን አይሁንብን!!!
አይ ኢትዮጵያ ያልሆነብሽ ምን አለ::
ሲጀመር መቺ ታነባላችው ለማንኛውም ሁሉን ከፌት ተመለከቱታላችእ
@@mazidebesay9066ጀማነሽ ነሽ እንዴ?😂😂
ብቲን ከውጭ ሳየው ከምን አመጣቸው ብዬ ተገርሜ ነበር ምን ገባ ቢኖራት ነው ብዬ ገርሞኝ ነበር ።ግን ውስጡ የሚያስፈራ ኮተታም ነው።ለመሆኒ ምን የገባ ምንጭ አላቸው ።ሰርተው ገቢ ካላመጡ በአስማት ነው የሚኖሩት ማለት ነው። ደግሞ ስንፈጠር
GULT CULT ባእድ አምልኮ አግዚአብሄር እዉነቱን ያብራልሽ እዉነት በሚመስል ፍፁም ዉሸትአደገኝነት
ጌታ ይድረስላችሁ በእየሱስ ስም ምን አይነት ጨለማ ውስጥ ናችሁ 😢
ይችን በሐይማኖታችን ላይ የዘመተች ማቅረብ ለምን ተፈለገ?
😂😂😂
Why don't you preach orthodox Christianity and the Gospel !?