ፀጉርሽ በአንድ ወር ውስጥ ለውጥ ለማየት ይሄንን ቀላል መንገድ ተጠቀሚ Hari CareUse this simple method to see an amazing

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @FhgGhcg-p6w
    @FhgGhcg-p6w 6 днів тому

    አረ ይሰራል ❤❤❤እኔበሳምት ኣየሁት

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 днів тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሳታቋርጪ ተጠቀማው የበለጠ እንድታገኝበት ❤️❤️

  • @meskeremhailu-dc2fu
    @meskeremhailu-dc2fu 6 місяців тому +154

    በአንድ ወር ፀጉር ቀረቶ ጥፍር በደንብ አያድግም .ሁሉም አሪፍ ገለፃ ነዉ .ያሳድግ ይሆናል ግን በዚህ ፍጥነት አይሆንም ነዉ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 6 місяців тому +15

      ንገሪልኝ እንዲ ስው እንደዚህ ይበጠረቃል እግዚኦ 🙉🙊

    • @hawiikoo7630
      @hawiikoo7630 6 місяців тому +3

      😂😂😂😂

    • @tsegayteweldebrhan9499
      @tsegayteweldebrhan9499 6 місяців тому +4

      Wushetamoch nachew, endiet በአንድ ወር ጸጉር እንደዚህ ያድጋል?

    • @nigistilove6976
      @nigistilove6976 6 місяців тому

      😂😂😂❤

    • @hanlove412
      @hanlove412 5 місяців тому +7

      በአመት ብትይ ምናለ ውዴ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913  6 місяців тому +86

    እንኳን ደህና መጣችሁ በያላችሁበት አለም ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ እንድሁም ሁሌም ላይክ ሸር እያደረጋችሁ ሁሌም ለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 💚💛❤

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 6 місяців тому +17

    በትክክል ይህ በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን 🙏🙏👍👍👌👌👌

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому +1

      አመሰግናለሁ ሁሉዬ ❤️❤️❤️

  • @hargtube216
    @hargtube216 6 місяців тому +12

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔዋበጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳዬሽን እኔ አልፎ አልፎ እጠቀማለሁ በጣም ቆንጆ ነው ፀጉር ያሳድጋል እንድሁም ያለሰልሳል ተጠቀሙት❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому +3

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤

  • @ደሊናደሊና
    @ደሊናደሊና 5 місяців тому +14

    እኔ እጠቀመዋለው በጣም ቆንጆ ነው እኔ ለብዛት እጠቀመዋለው ፀጉሬ እረጅም ስለሆነ ለውጥ አላየሁበትም ብዛት ለምትፈልጉ ተጠቀሙት ያበዛል እናመሰግናለን እህቴ 😍

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 місяців тому

      እኔም አመሰግናለሁ ውድ ❤❤❤

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 6 місяців тому +30

    በቃ ሆም ብየ ወገቤን ታጥቄ መንሳት አለብኝ ፅጉሬን ለማሳደግ 😊😊😊 በጣም ያምራል
    ሰለመረጀው እናመሰግናለን በረች

  • @merry-2121
    @merry-2121 6 місяців тому +6

    ንብረት ውዴ በጣም ቆንጆ አሰራር❤ እኔ በጣም ነው እምጠቀመው ቆንጆ ነው በርችልኝ❤😍🙏👍

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому +1

      እሺ አመሰግናለሁ ውድ ❤️

    • @MuluneshAmare
      @MuluneshAmare 5 місяців тому +1

      ሰላም ለቻናሉ አዲስ ነኝ ቪዲዮውን አይቸዋልሁ ለተሰጠን መረጃ እጅግ እናመሰግናለን;፡፡ ጸጉሬ ጥቁር ሙሉ ነው እርዝመቱ ብዙም አይደል ቢረዝምልኝ ፈልጌ ነው፡፡ እኔ ያልገባኝ ከታጠብን በኋላ ሌላ ምንም አይነት ቅባት መቀባት የለብንም ይሄን ብቻ ነው ወይ የምንቀባው? ሌላው ደግሞ ጸጉራችን ከቀተባን በኋላ ለስንት ቀን ነው ሳይታጠብ መቆየት ያለበት ቢቆይ ይጎዳው ይሆን ?እስቲታጠብ ደረስ ሲደርቅ መቀባት ይቻላል ወይ?ለቀና ምላሻችሁ አመሰግናለሁ //

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 6 місяців тому +3

    ዋዉዉዉ እንኳንም ሰላም መጣሽ ንብርትዬ በጣም ቆንጆ ነው እሮዝመሪይ ፀጉርሽም ለውጥ አለው ከበፊቱ ብዛት ጨምሯል በርችልኝ ዋዉ ነው❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому

      እሺ አመሰግናለሁ ውድ ❤

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ እናመሰግን አለን ያወቁትን ማስ ወቅ እጂግ መልካምነት ነው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ ውዴ ❤

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju 6 місяців тому

      ​@@nibrettube8913ጨሪሼ ሰሚቸለዉ ጊን አልገበኝም፣ዉለሂ መለቴ፣ አጠቀቀሙ፣በለይለዩ ቀበትመጠቀም ይቸለል፣ ወይ በፈጠረሽ፣ አስረጂኝ፣ፀጉሬን፣ያልሞከረኩትነገርይለምጊን፣ ይረግፈል❤❤

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 6 місяців тому +6

    ንብረቴ የኔ ጀግና እህት የምትሰሪቸው ነገሮች በሙሉ ግሩም ናቸው👌👌👌👌👌👌💕💕💕💕💕

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому

      የኔ ብርታት አመሰግናለሁ ❤😘

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 6 місяців тому +1

    ንብሩቴ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሪፍ ነዉ ዉዴ ፀጉሬን ቀይራለሁ በቃ እናመስግናለን አጠቃቀሙን ሙሉ በሙሉ አሰአሩን ስላጋራሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ ዉዴ 👍👌❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому

      እሺ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Місяць тому +2

    እናመሰግናለን እማ በርች❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Місяць тому

      እሺ አመሰግናለሁ ❤️❤️🙏

  • @DiyanaTesfgaber
    @DiyanaTesfgaber 18 днів тому

    Thanks ma dear 4 z videos

  • @ZaharatUsin
    @ZaharatUsin 4 місяці тому +1

    እናመሠግናለን እዉነት ነዉ ለዉጥ አለዉ ቀጥይበት

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      እሺ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤

  • @emukal
    @emukal 6 місяців тому +1

    ሰላም ላንቺ የመንዝዬ እህት ማሻአሏህ ምርጥ የፀጉር ትሪትመንት ነው ያሳየሽን የጠቀመሽን ስላከፈልሽን እናመሰግናለን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому +1

      አለሽ እሙ እንደት ነሽ ልኝ ውድ ❤️❤️

  • @konjonesh
    @konjonesh 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ ውህድ ነው ያካፈልሽን እናመስግናለን 🎉🎉

  • @AlamaFkf
    @AlamaFkf 2 місяці тому +1

    እኔ እሚያበዛ ሳይሆን እሚያለሰልስ ነው እምፈልገው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 місяці тому +1

      እሺ የኔ ውድ ብዙ የሰራኋቸው አሉ ገብተሽ ቪዶወቼ ላይ እያቸው የካሮት ጭቃ ቅባት ሻምፖ ሰርቻለሁ እነሱ ይጠቅሙሻል ውድ ❤

  • @SameraAway
    @SameraAway 5 місяців тому +7

    እኔ ያላደረኩት የለኝም ወላሂ ወይ ንቅንቅ አላለም ስጣታነዉ ብየ አምናለሁ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 місяців тому +5

      ይህንን ሁሉ አድርገሽ እንቢ ካለሽ ችግሩ ከውስጥ ነው የውስጥ ሰላም ማጣት መጨነቅ ምግብ በአግባቡ አለመመገብ ሀሳብ እንቅልፍ አለመተኛት ውሃ አለመጠጣት ነው ይሄ ችግር የውስጥ ሰላም ለላይ ወብት ያካፍላል ውዴ አብዝተሽ አትጨነቂ ውሃ ጠጪ ምግብ በሰአቱ ተመገቢ ውድ ❤❤

  • @hanatsfa1226
    @hanatsfa1226 6 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ንብረትዬ በጣም ቆንጆ የፀጉር ውህድ የሮዝመሪ ቅባት ውሀውም በጣም ጥሩ ነው ለፀጉራችንም ጠረን ጥሩ ነው

  • @SaraTube-7436
    @SaraTube-7436 7 днів тому

    ❤ዋው ማር እናመሰግናለን

  • @Million-k7u
    @Million-k7u 27 днів тому +1

    ከዉሃቀጥለሽያረግሺዉምንድነዉ

  • @HyYu-y9y
    @HyYu-y9y 14 днів тому

    ማሻ አላህ

  • @Jesusistderherr-y7u
    @Jesusistderherr-y7u 23 дні тому +1

    Geta ybarksch ketybet ❤

  • @mulutafara9384
    @mulutafara9384 5 місяців тому +1

    እሺ እህቴ ተባረኪ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 місяців тому

      አሜን ፫አመሰግናለሁ ውድ ❤❤

  • @GrDgg
    @GrDgg 6 місяців тому +1

    እኔም እየተጠቀምኩት ነው በጣም ቆጆ ነው በስነስራት ከተጠቀሙት እኔማ በጋሮ ላይ ነው ቀጥፊ ማማጣው ማሻአላሀ ባስሮውቺ ግቢ አለ ተጠቀሙት በዊራ ስይት አድርጋቹ ተጠቀሙት

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому

      ጎበዝ እኔ ጋር የለኝም ደረቁን ነው የማመጡልኝ ለቅመም ውድ ❤️❤️😘

    • @GrDgg
      @GrDgg 6 місяців тому

      @@nibrettube8913 ግን ሰብ አርግሻለው እልና እርሳለው በርቼ ጎበዝ አሁን ሰብ አርግሻለው

    • @semiramohammed-u5b
      @semiramohammed-u5b Місяць тому

      🎉

    • @semiramohammed-u5b
      @semiramohammed-u5b Місяць тому

      በሰባት ቀን የሚያሳድገው እዴት አድርገን ነው ምንጠቀመው

  • @ZewudeAsrate
    @ZewudeAsrate Місяць тому

    Gn ende kestegur ayinet yileyal bzoch sikelabachewu neber ene gn almokerkutm

  • @FkreMariyam
    @FkreMariyam Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤ እውነት ነው

  • @ሀሊማ-z1r
    @ሀሊማ-z1r Місяць тому

    ባረበኛሥሙንየምታቁንገሩኝስኪ ሮዝመሪውን ፈልጌውነው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Місяць тому +1

      ባረበኛ አላቅም ግን እሮዝመሪ ብትያቸው ያቃሉ ወይም ፎቶውን አሳያቸው 😍😍

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 27 днів тому

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኚ ውደ እንኳንሰላም መጣሽልኚ ጥሩቆይታነበር የነበረውእናም በርችልኚ ውደ አዋውውውመሸአላህ ህየአለሁ ውደበርችልኚ ሀቢበቲእኔም እስቲ እሞክረውአለሁ ውደ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  26 днів тому

      እሺ አመሰግናለሁ ውድ ሞክሪው ውዴ ❤❤🙏

  • @mulusewalmue7598
    @mulusewalmue7598 5 місяців тому

    ተባረኪ፣ሞክረን፣እንፅፍልሻለን።

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 місяців тому

      እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤

  • @fozyayoutube1140
    @fozyayoutube1140 6 місяців тому +19

    ፀጉር የፈጣሪ ሥጦታነዉ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому +2

      ነው ግን የተሰጠሽን ነገር መከባከብ ግድ ነው ውዴ ❤❤

  • @yeshikibrete6472
    @yeshikibrete6472 5 місяців тому

    የራስ ፀጉር ረዥም ነው ምኑን አሳደገልኝ ነው የምትይው

  • @JerryBab
    @JerryBab Місяць тому

    ሽበት አያመጣም እህቴ ማወቅ ስለፈለኩኝ ነው

  • @ኩሩወሎየዋ
    @ኩሩወሎየዋ 5 місяців тому +2

    ዉዷ የኔፀጉር በጣም ስስነዉ በምድነወዉ እድበዛልኝ እፈልጋለሁኝ😢😢😢

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 місяців тому

      ተጠቀሚው ያበዛልሻል ይሄም ውዴ ❤️❤️

  • @Million-k7u
    @Million-k7u 27 днів тому

    ከውሃቀጥለሽያደረግሺዉምንነዉ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  27 днів тому

      ፀጉሬላይ ቅባት ነው የተቀባሁ ውዴ ❤❤

  • @BirhanseteGetahun
    @BirhanseteGetahun 5 місяців тому

    የኔውድየኔደሞሳበጥረውይበጣጠሳልግንብዙነበርእየተበጣጠሠአላድግአለ ምንይሻላልእዳታልፊኝ🙏🌹

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 місяців тому

      እሺ ቪዶወ እሰራለሁ ለዚህ መፍትሔ ውድ ❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 місяців тому

    መከራውን አየ ፀጉርሽ የማዳም ዘይት መጫወቻ

  • @ሉባባሁሴን-ዸ7ጀ
    @ሉባባሁሴን-ዸ7ጀ 23 дні тому

    እናመሰግናለን የኔ ውዴ ተባረኪ የኔ ደሞ በጣም አየተነቃቀለ እቢ አለኝ በጣም ቡዙ ነገር ሞከርኩ አለ ፀጉሬ በዛላይ በጣም ሸበት አረገብኝ ሺቱ አትቀቤ ይሉኛል ግን በዝህ በመት ነው ሺበት ብቻ የሆነብኝ እድሚየ ነው እዳልል እድሜየ ገና 23ነው😭 ለሺበት መፍትሂ ካለሺ እባክሺ ንገሬኝ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  22 дні тому

      አይዞሽ የኔ ውድ ለሚለቃቀል የሰራሁት ጭቃ ቅባት እናነሻምፖ አለ ገብተሽ እያቸው ቪዶወቼን ሽበቱ ደሞ ሙቀት ነው እኔም በግማሽ ሆኖብኝ ነበር አሁን በምጠቀማቸው ውህዶች ቀንሶልኛል ጥቁር አዝሙድ እና ቡና ተጠቀሚ ይቀንሳል ውዴ ደሞ ሽበት አትቀይ በጣም ይበዛል ውድ ❤️❤️

    • @ሉባባሁሴን-ዸ7ጀ
      @ሉባባሁሴን-ዸ7ጀ 22 дні тому

      @nibrettube8913 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ ተባረኪ በርች ደሞ 🥀🥀❤❤❤👸👸👸

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  22 дні тому

      @ሉባባሁሴን-ዸ7ጀ እሺ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤🙏

  • @dana-o3g
    @dana-o3g 5 місяців тому +1

    ከቀብቸ አስከ ሳምንት መቆየት እችላለሁ?

  • @NigstWelde
    @NigstWelde 6 місяців тому +1

    እንኳን በደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому +1

      አመሰግናለሁ ❤️❤️

  • @alem4459
    @alem4459 6 місяців тому +6

    አረውሽት ነው እንደት በአንድ ወር ውስጥ ምን አይነት ነው እምታወራው እኔ ይሀው አራት ወር ከጀመርከት ግን ምን ካፍም አላለም ያው እንዳለነው

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 6 місяців тому

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ንብሩ በጣም ያምራል ፀጉርሽ ለጥ እማ አለ ዋዎ

  • @እሙካሊድአህመድ
    @እሙካሊድአህመድ 6 місяців тому +2

    የኔ ዉድ ንብረትየ በርች❤❤❤❤ማሸአላህ አላህ ይጠብቅሺ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому +1

      አሜን ፫አመሰግናለሁ ውድ ❤❤

  • @Lenda-n9c
    @Lenda-n9c 10 днів тому

    እስትወርነውየምንጠቀመው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  10 днів тому

      አስከፈለግሽው እኔ አመት ሆነኝ መጠቀም ከጀመርኩ ውድ ❤️❤️

  • @nigusu1000
    @nigusu1000 2 місяці тому

    ሰላም የኔ ቆንጆ እንደ ቅባት ብንጠቀመውስ ሳንታጠብም መቀባት እንችላለን አብዛኛውን ጊዜ ልንታጠብ ስንል ስለምንጠቀመው ብየ ነው ደግም ከፍሪጅ ውጭ ብቀመጥስ ምን ይሆናል ፊሪጅ የለለን ስወችስ 4

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 місяці тому

      ፍርጅ ከለለ ለአንዴ ብቻ መስራት ይቻልሃል በየቀኑ ውሃ ስለሆነ ፀጉራችን አየር እንዳገኝ በየ ሶስት ቀኑ ቢሆን ይመረጣል እንደት መጠቀም እንዳለብን ቪዶዎውም ላይ ተናግራለሁ ውድ ❤️❤️😍🙏

  • @SafdAfd
    @SafdAfd 5 місяців тому +1

    ማሪያምን እኔም ለዉጥ አግቸበት አለሁ እረዝመት አለዉ ፀጉሬ ግን ሲሰባበርብኝ ነበር እሱን ግን አስትወልኛል❤❤❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 місяців тому

      ቅባት በመጀመሪያ ተቀቢ ለፀጉርሽ እንዳይደርቅ ሲደርቅ ነው የሚሰባበረውና የሚረግፈው ጫፍ ጫፉን ጭቃ ቅባት ስርስሩን ፈሳሽ ቅባት ተቀቢ ውድ ❤❤❤

  • @frehiwottsegaye4704
    @frehiwottsegaye4704 6 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 5 місяців тому +2

    ያንች ፀጉር በተፈጥሮሽ ቆንጆ ነው

  • @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji
    @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji 3 місяці тому +1

    ምታስጠሉትእኮ በአንድ ወር የምስ ጠጉርነዉ ሚያድገዉ እጭ

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 6 місяців тому

    በአረበኛ እሩዝ መሪ ንገሩኝ ዉዷ የኔም ፀጉር አለቀ ብስዴት

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому +1

      እሮዝመሪ ብለሽ ፎቶውን አሳያቸው ያቁታል ውዴ ❤️❤️😘

  • @YemareyameMareyame-jf5ko
    @YemareyameMareyame-jf5ko 6 місяців тому +2

    ተቀብተነው እናቆየዋለን እንዴ? አቆይተንስ ፀጉራችን አይበጣጠስም/አይጎዳም እንዴ ?

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому

      አይጎዳም የኔ ውድ ይቻላል ቪዶው ላይም ተናግራለሁ እኮ ውድ በደንብ እይው ታጥበሸ ስጨርርሺ በሱ አለቅልቀሽ ቅባት ቀብተሽ ሹርባ መስራት እና ከመታጠብሽም በፊት ሶስት ቀን ሲቀርሽ እኔ እዳረኩት መቀባት እና መታጠጠብ ትችያለሽ እህቴ ❤❤

    • @GrDgg
      @GrDgg 6 місяців тому

      ባትጣጠቢውም ችግ ዬለውም ሽታው በጣም ደስ ነው ሚለው ፀጉር ለዝ ያረጋል ያለስልሳል ባአግባቡ ከተጠቀምሺው ነው እማ ለኔ ፀጉር ሮዝመሬ ቅርፎድ ና ተልባ በጣም የተሰማሙት

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 6 місяців тому +1

    እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን ንብረት 🙋🙋🌹🌹

  • @GdvXhx
    @GdvXhx 5 місяців тому

    ማሸአላአይተን፡ተተጠቀሚያዌያርገን

  • @neimayasin2422
    @neimayasin2422 5 місяців тому

    ሞክሩት በጣም አሪፍነዉ ዉዱቸ 🥰🥰

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj 6 місяців тому

    እናመሠግናለን እሕት በርቺ እኔ ደሞ እያሣከከኝ ነው እሡን ሥጠቀም በጣም ነው ከፊት የሸሸው ምን ላዲርግ እስኪ መላ ካለሺ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому +2

      ለማሳክክሽ ነገር ይህንን ከመጠቀምሽ በፊት ቅባት ተቀቢ እሮዝመሪ ቁርፍድ አብሽ ተልባ አርገሽ በጠርሙስ እቃ ሳቀቅይ ፍርች እያረግሽ ሳታበዢ ተጠቀሚው ማሳከኩን ይቀንሳል ለፀጉርሽም የሸሸውን ይመልስልሻል ውድ ❤❤

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj 6 місяців тому +1

      በጣም አመሠግናለሑ ውደ

  • @anshaDxb
    @anshaDxb 5 місяців тому

    የወር ደመወዜን፣ጨረስኩት፣ለውጥየለም

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 місяців тому

      ለምን ትገዣለሽ እኔ ከውጭ ምንም ነገር አልገዛም በበቤት ውስጥ ነው የምጠቀመው በቤት ውስጥ የሚሰሩ ነገሮች ከከሚካል ነፃ ስለሚሆኑ ጥቅማቸው ሙሉ ለሙሉ ለማግኝት እችላለን ስለዚህ ብርሽን አታባክኒ ቤቱስጥ ተከባከቢ ውድ ❤❤

  • @SelamawitmengeshaSelamawit
    @SelamawitmengeshaSelamawit Місяць тому

    አርገን ሳንታጠብ ልንተወው ነው ወይስ የግዜ ገደብ አለው እህቴ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Місяць тому

      ቪዶውን በደንብ ስሚው አስረድቻለሁ እኮ ውዴ ለሁሉም ይሆናል ውዴ ❤

  • @SereneRose-yi1nj
    @SereneRose-yi1nj 6 місяців тому +1

    Yene demo kefit alkuwal min laderg

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому

      የኔ ውድ ተጠቀሚው የምለሳል ሌሎችም የሰራኋቸው አሉ እየገባሽ እያቸው ተጠቀማቸው በሚገርም ተመልሶ ታይዋለሽ ውድ ❤❤

  • @Haymi_Tube-y7f
    @Haymi_Tube-y7f 6 місяців тому +3

    ለዚ ቤት አዲስ ነኝ 🎉🎉 በርች

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому +1

      እሺ አመሰግናለሁ ❤🙏

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 2 місяці тому

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉

  • @hananethiotube4121
    @hananethiotube4121 5 місяців тому

    ጎበዝ አወ በጣም ጥሩ ነው 👍

  • @FkradisDagne
    @FkradisDagne 28 днів тому

    ስጋ መጥበሻ ነው እዴ ውዷ

  • @SaloSiko-h5e
    @SaloSiko-h5e 6 місяців тому +6

    ሱብሀን አላሀረ

    • @ruthboaz3984
      @ruthboaz3984 6 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Gnber
    @Gnber 3 місяці тому +1

    ስጋ መጥበሻ ነው አደል ግን ለብዛት ፀጉር ይሆናል እንዴ ለሚደርቅ ፀጉርስ ደሞም በጣም ብዛት አለው መልሺልኝ እህቴ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      አዎ ውድ ይሆናል ጫፋን ጭቃ ቅባት እየተቀባሽ ተጠቀሚው ለብዛትም ለሳሳም ለሚረግፍም ፀጉር መድሃኒት ነው ውዴ አዎ የስጋ መጥበሻ ነው ቅጠሉ ውድ ❤️❤️

  • @ቤዛ-tebe-123
    @ቤዛ-tebe-123 6 місяців тому +1

    የኔ ቆንጆ እንካን ደህና መጣሽ በርችልኝ ዉዴ ❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому

      እሺ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤

  • @liyamogessara
    @liyamogessara 5 місяців тому

    የኔ መላ አለበት ማርያምን ሁሉም አደረኩ ግን ከመርገፍ ሌላ ምንም ለዉጥ የለወም

    • @SayidaQueen
      @SayidaQueen 5 місяців тому

      ትክክል

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 місяців тому

      በመጀመሪያ ውሃ ጠጪ የውስጥ ሰላም ይኑርሽ ጭቀት ቀንሺ ምግብ ባግባቡ ብይ ሻይ ትኩስ ነገር አታብዢ ይሄንን አድሪጊ ከዛ ከላይ ተከባከቢ እንግጠኛ ነኝ ለውጥ ታገኝበታለሽ ውድ ❤

  • @Firehiwot-rd2zd
    @Firehiwot-rd2zd 5 місяців тому

    ከዃላ አላዲግ አለኘ ምን ላዲርግ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 місяців тому

      መንታ ካለው ጫፍ ጫፉን ቁረጭው እና ይሄንን ተጠቀሚ ያድጋል ውድ 😍😍

  • @tsegeradahaile3989
    @tsegeradahaile3989 23 дні тому

    ሲጀመር ፀጉሽ ረጅም የሚባል ነው ሊያሳድግ ይችላል በዚህ ፍጥነት ግን ????

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  23 дні тому

      በወር ውስጥ ለውጥ ታገኝበታለሽ እና ሁሌም ሳሰለቺ ከተጠቀምሽው ያድጋል ውድ ❤❤

  • @MUi-h4g
    @MUi-h4g Місяць тому

    በ ኣረብ ምንድነው ሚባሎው ንገርኝ ውዴ🙏

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Місяць тому

      አክሊለ ጀበል ውድ ❤️❤️🌹

  • @RAHMETALI-s7j
    @RAHMETALI-s7j Місяць тому

    ውስጥአዲርገንመስራትአንችል

  • @aviya5907
    @aviya5907 5 місяців тому

    አሁን ያለበት ለመድረስ ስንት አመት ፈጀ ?

  • @አምላኬአተታውቃለክ
    @አምላኬአተታውቃለክ Місяць тому +1

    እኔ እየተጠቀምኩ ነው ግን ያከረድዳል

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Місяць тому

      አመሰግናለሁ ውዴ ጭቃ ቅባት የሰራሁት አለ እሱን ተጠቀሚ ለጫፉ ውድ ❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 6 місяців тому +1

    እናመሠግናለን እህታችን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому +1

      እኔም አመሰግናለሁ ውድ ❤❤

  • @RozaAbebe-y1v
    @RozaAbebe-y1v 2 місяці тому

    እንሞክረዉና መልሱን እንነግርሻለን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 місяці тому

      እሺ የኔ ውድ እጠብቃለሁ ❤️❤️

  • @SelamawitmengeshaSelamawit
    @SelamawitmengeshaSelamawit Місяць тому

    ለማብዛት ነው ወይስ ለማሳደግ ብቻ

  • @tilahunrega4809
    @tilahunrega4809 Місяць тому

    ፍሪጅ የለለን ሰርተን ስንት ቀን እናቆየው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Місяць тому

      ላንዴ ብቻ የሚበቃሽን ሰርተሽ መጠቀም ትችያለሽ ውዴ ❤️❤️

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 6 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ውዴ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому

      እኔም አመሰግናለሁ ውድ ❤️❤️

  • @SarahS-hd9tk
    @SarahS-hd9tk 6 місяців тому

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ ኡሞክሮዉ አለሁ አስታይት እሰጣለሁ አይቸ የኔ ዉዲ አይዘሽ በርች❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому

      እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤😘

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 Місяць тому

    good job❤❤❤❤❤

  • @ZenitZenebeZenitZenebe
    @ZenitZenebeZenitZenebe 4 місяці тому +2

    5 ደቂቃ እኮ በቂ ነዉ ለዚህ ቪዲዮ አሳጥረው

  • @JfkfkjfJdjfijd
    @JfkfkjfJdjfijd 3 місяці тому +1

    ሺተ ዬለዉምወይ

  • @HussenEndris-uq7zj
    @HussenEndris-uq7zj 5 місяців тому

    እናመስግናለን

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 6 місяців тому +1

    በየቀን ነው ምንጠቀመው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому

      በሳምንት ሁለቴም አንዴም ውድ ❤

  • @atheerrs3944
    @atheerrs3944 28 днів тому

    ፀጉርያሣዲጋልእህቴ

  • @DagimawitBelay
    @DagimawitBelay Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉wow

  • @atheerrs3944
    @atheerrs3944 28 днів тому

    ፀጉርያሣዲጋልእዲእህቴ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  28 днів тому

      አዎ ውድ ያሳድጋል ያበዛል ❤

  • @MaryHaile-s6b
    @MaryHaile-s6b 2 місяці тому

    መታጠብ. አለብን ከተቀባን በሀላ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 місяці тому

      ቪዶወ ላይ አስረድቻለሁ እኮ ውድ በደንብ አዳምጪው ❤️❤️

  • @ሰላምለሀገሬ-ሰ8ፈ
    @ሰላምለሀገሬ-ሰ8ፈ 2 місяці тому

    ዋዉ ዬሚገርርም ውህድ ነዉ ቃና አርሴማ ነኝ እሺ ብቅ ብይ

  • @sewumehontube
    @sewumehontube 2 місяці тому

    Selam selam ethetachen. enkuwan dena mexsheln wow wow yemgerm gengeynw bercheln selagarshe ena mesgenlen

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 місяці тому

      እኔም አመሰግናለሁ ውድ ❤❤😍🙏

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 6 місяців тому

    ንብረቴ የወንዜ ሽታ የኔ ልባም ሴት በጣም ነው ለውጥ የሚያደርገው ቀን በቀን ፅጉርሽ ❤

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 5 місяців тому

    አድስ ነኝ ለፀጉር ልቀቂልን አድስ ሰብስክራይብ አደርጌሻለው ውዴ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 місяців тому +1

      እሺ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Місяць тому

    ከየት ይገኛን እኔ ምንም አላገኝም ከሩዝና ከሚስማር ብቻ ነው ያለን😢

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Місяць тому

      አይዞሽ ውድ እሱን መጠቅም ትችያለሽ ባለሽ የኔ ውድ ❤️❤️

  • @ቤዛ-tebe-123
    @ቤዛ-tebe-123 6 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ልዩ እዉቀትሽን ስለምታካፍይን በጣም እናመሰግናለን 🥰🥰🥰

  • @እሙሱስዋ
    @እሙሱስዋ 2 місяці тому

    የትነውእሚገኘው

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 6 місяців тому +2

    የእኔ ውድ የምውድሽ
    ንብርትየ❤❤❤
    በርችልኝ
    10kእናስገባት የመዳም፣ቅመሞች

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому +1

      አለምዬ አለሽ ግን ውዴ አመሰግናለሁ ❤️❤️🙏

    • @alemneshjesustube3289
      @alemneshjesustube3289 6 місяців тому

      @@nibrettube8913 አለውልሽ

  • @Gera-b1b
    @Gera-b1b 6 місяців тому +1

    ጸጉርሽ ቆንጆ ነው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ ውድ ❤️😘

  • @سكينهمحمدحسين
    @سكينهمحمدحسين 6 місяців тому +1

    ዎይኔ እኔ ደና ጸጉር ነበር. ተበጣጥሶ አለቀ.. ያለው ሺበት ብቻ ናዉ አሁን ይመለሳል ብለሽ ናዉ 😢😢ዉዴ እስት እሞክራለሁ ግን ከተቀባው. ቦኃላ ስንት ዳቂቃ ቆይቼ. ልታጠብ ብርች. ተባረኪ ❤

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 6 місяців тому

      እደኔ የኔም ፀጉር አረፍ ነበር አሁንስ ከቦታው ጠፋ ይባስ ብሎ ሽበት ወረረኝ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому

      አይዞሽ ውድ ይመለሳል የሰራኋቸውን ቅባቶች ውህዶች እያየሽ ተጠቀማቸው ይህ ተጠቅመሽ አለመታጠብ ትችያለሽ ፀጉርሽን ታጥበሽ ስጨርሺ በሱ አለቅልቀሽ ቅባት ቀብተሽ ሁለት ቦታ ሹርባ ስሪው ሁሌም ስትታጠቢ ውድ ምን ጉዳት የለውም ይጠቅመዋል እንጂ ❤❤

    • @nsee7286
      @nsee7286 6 місяців тому

      ☺😁☺☺❤😁😃

  • @امطالب-ل3ص
    @امطالب-ل3ص 6 місяців тому

    ሰላም የመንዜዋ እንኳን ደህና መጣሽ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 місяців тому

      አሜን ፫የሁላችንም ሰላም ይብዛ ውድ ❤❤😘

  • @Sofiyagashaw-wq5rq
    @Sofiyagashaw-wq5rq 5 місяців тому

    ቢንስ በሳምንት ስንት ጊዜ ትጠቀሚያለሽ

  • @SikkSilo-yu4sk
    @SikkSilo-yu4sk 3 місяці тому

    ስትግዜየምጥምጠቀም ምንም ለውጥ የለም ይባስ እያጠረ ሲሂድ ቆረጥኩውት

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      ያጠረ የመሰለሽ ትስር እያደገ ሲበዛ ያጠረ ይመስለናል ውዴ አዳድስ ፀጉር ሳበቅል ነው አትቁረጪ መንታ ታለው ብቻ ጫፉን ቁረጪ እኔ በሳምንት ሁለቴ ነው የምጠቀመው አንድ ስታጠብ አንድ ፀጉሬን ሰርቼ ❤❤❤