Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
THANK YOU FOR WATCHING! ስለተመለከታችሁ አመሰግናለሁ!* LIKE * SHARE * SUBSCRIBE 1 Onion / ሽንኩርትGinger / ጅንጅብል1/3 olive oil / የወይራ ዘይት ከ30 ደቂቃ - 1 ሰዓት ያቆዩት ከዛ በሻምፖ እና ኮንድሽነር ይታጠቡ::***Let’s be friends on social media😊 Instagram - www.instagram.com //@elsidecor Facebook- Elizabeth Worku // Elsi Decor
ua-cam.com/video/wqP9aC5Du5c/v-deo.html
ለሚነቀል ጸጉር ይሆናል
ተባረኪ ዛሬ ነው ያወኩሸ
Elsi Decor የምትጠቀሚው ምንድነው ለጸጉርሽ ትክክለኛውን ንገሪኝ
Joioopplb. Nklkoppoii
ማሻ አላህ እኔ እጠቀመው ነበር በጣም ጥሩ ነው ለሽታው ደግሞ ካሮት ጨምሩበት ካሮት አብራችሁ ፍጩት ሽታው ይጠፋል ደስስ የሚል ሽታ ይኖረዋል ከካሮት ጋር ከሆነ ጥሩ ሽታ ይኖረዋ ሞክሩት እኔኳን ጸጉሬ እረጅም ነው ማሻ አላህ ግን ብዛት ነው የምፈልገው
ስለ ፀጉር ብቻ ሳይሆን : የእግዚአብሔርን ስም በመጥራትሽና በማመስገንሽ :: እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይባርክሽ::
Aw lke nw ytbkese
በጣም እናመሰግናለን እማዬ ዕድመ ጤና ይስጥሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
እኔ ፀጉሬን ጀምሬዋለሁ መልካም እድል በሉኝ
ምንአድርገሽው
መልካም እድል ቆንጆ😅
ውጤቱን ንገሪን እንድጀምር መልካም እድል
መልካም እድል ውዴ
የሶስት ወር ኮመንት ነው ምን ያክል ለውጥ አየሽበት ልጀምር ነበር
Ok yene konjoo amasaginalw gin zayiti manw semu
Yegibarin tsegr indet masdeg inchilalen weda hola yedaa malatenew thank u
Betam amesagenalaw sefaligaw nabar kachi sel samaw das belognal Egizabihar yebarikishi yene konjo
Betam gobz nshe wedgeshalhu.gn Yesranewn wehde benaskmetew gudate alew?maleta wehdu sekoye yebelashale?
አመሰግናለሁ እህት እስከ 5 ቀን ፍሪጅ አቆይትሽ መጠቀም ትችዬለሽ ፍሪጅ ካልገባ ይበላሻል
እኔስ አናቴ ላይ ወጥ መስራት ብቻ ነዉ የቀረኝ
ምንሬ
ስላዳሬ
የኔዋ ቢጤ
😂😂
kkkkkkkkkkk
That's great information keep it up and thanks for sharing
በጣም የሽኩርት ውሃ ለፎረፎር ወላሂ ምርጥነው እኔ ረብሾኝ ሽኩርት ለፀጉሬ ተጠቀምኩ ከዛ ፎረፎሬ ጠፋልኝ ገና ሁለተየ በተጠቀምኩት
ሽንኩርት ሀሪፍ ነው።እናመስግናለን
Selam konjo btami des yelal xguri ❤❤❤❤❤👌👌👌👌
ሞክሬው ለውጥ ካገኘው አሳውቅሻለው የኔ ቆንጆ ደግሞ ወፍረሻል የምር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል 😍😍 በርችልኝ እህቴ
ሞክረሽው ለውጥ ካገኘሽ ሹክ በይኝ❤
Sin Sa, aatti nw irasachin lay Mina qoyawu?
ነይ መልሺልኝ ውዴ ዝጅብልና ሽኩርትን መወፈር የምትፈልጉ መጠቀም የለባችሁም ያከሳል ይባላል እና ፈራሁት ለሰውነት ጥሩ አደለምዴ ንገሪኝ
Fetari yeseteshin ysegur ene
አሪፍ ነው አመሰግናለሁ እና የዌይራ ዘይት ቢጨመርስ
Betam tiru new imokiralehu wetetun komet lay itifalehu
Yene ye gnbar tsegur betam nw yegebaw lezi mn mareg e ndalebgn ngerign
Ke avocado mask gar abren bini tekemis?
ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን❤🙏
Elsiye btmmm enamesegnalen,gn ene be 3 samnt ande nw mitatebew tseguren,slezih be 3 samnt 1de yihen wihid largew??
ለወንድ ፀጉር መጠቀም ይቻላል ወይ ከተቻለ ብጠቀመው እንዴት ነው
Share selaregshin betam tamesgnalew.....yetatebshibetin shampoo ena condtioner ethiopia weist magignet echelalew?
Besini gize newu yeminixeqemewu? yene konjo tebarki
በሳምንት አንድ ጊዜ
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ገና ትላንት አየሁሽ ሰብ አርጌሽ አለሁ እኔ እምፈልገው ብዛት ነው እርዝመት አለው ግን በጣም ስስ ነው ስታጠበው ሳበጥረው ከስሩ ይነቀላን መፍትሄ እደምትሰጭ አልጠራጠርም ውደ
የኔ ቆጆ ቤተሠብ ሑኝን በቅንነትua-cam.com/channels/TqxoNtzXvy3XJeE8brdAPQ.html
የኔም እናዳንቺ ነው
❤❤❤❤💛💛
amen enate fetari yibarkish
የፊት ጥቋቁርን ለማጥፋት ንገሪኚ እህት
እኔ አንድ ቀን ተጠቅሜ ሁለተኛ ሽንኩርቱን ማየት አስጠላኝ ሽታው ቢታጠቡት አይለቅም ሲያስጠላ እንዴት እንዳሳቀቀኝ ሰውጋ መቅረብ
How many days in a week endazi maderge yaleben
Enekaw dena metash yena konjo
❤
በጣም አሪፍ ነው እህታችን ነገር ግን የፍት ፅጎሪ አልትምልሰልኝም. እንድት ማድርግ እችላልሁ
selam Elsi shinkuritu gideta tefechito bicha nw mehon yalebet lela menged kale bitinegirign
ሳትፈጭም ማሸት ትችያለሽ እህት ግን ውሀው በደንብ ሚወጣ ሲፈጭ ነው😊
@@ElsiWorku okay thank u so much
Ere elsiye esun tetekme eko seguren ketatebkum buhala shnkurt shbkurt alebgn mn largew benatsh kebet alasaeta alegn eko shtaw
Sent qan way sent samint new yeme adegew please resultn negarny
Andee new wayis degagimen new mexeqem yalebi??
የዋትሳፕ አድራሻሺን ላኪልኝ
እሞክረዋለዉ የፊት ፀጉሬ ልጅ ስወልድ አለቀ እስኪ ካበቀለልኝ 🙏🏾
ሞክሪው በጣም ቆጆነው እኔም ሞክሬው ነበር
እህት ሰላም ላቺ ይሁን ዘይትዘይቱን ማለትሽነው
እሞክረዋለሁ ግን እደዚህ አዘጋይቶ ማቆየት ይቻላል
Yetemele tsegurins yabeklal?
Beyetana shampoo ena condtionryhonal
ያለእድሜ ለወጣ ሽበት መብትሄ ካለሽ ንገሪኝ
Hi tiru new gin mulu tsegur yasadigal ende?
Wow konjo nw Fitlafit bicha nw mikabaw?Muluwun bikaba chiger alew?
ሙሉውንም መቀባት ትችያለሽ ሽታውን ከቻልሽው😊
Elsi Decor okay thnx
በጣም ነው የምናመሰግነው ኑሪልን እድሜና ጤና ይስጥሽ
Please. Wah kind of oil did you use
Doo gro , olive and Jamaican black castor oil
@@ElsiWorku alright ,thanks
Ziz what is the name oil
What beautiful hair yene konjo
le wondm yihonal?
Waaåaaawoo desii ilalii konjoo betamii amesegiinishalo marrrr😍❤❤❤
Yene konijoo😍😘😘😘ads negin gen sebesekrayib adergashalehu😘😍
Xiyaqe beyaa qanuu wom andi qana becha
እውነት ነው በጣም አሪፍ ነው ልክነሽ 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን ዶህና ቆየሽ እህት እግዚአብሔር ያሳካልሺ
Benatishi tsegure yetesebabere asichegerayini ini Largi
የምትጠቀሚያቸው ነገሮች አልተመቼሽ ይሆናል
በፐርም የደቀቀን ጸጉር እንዴት ማድረግ ይቻላል
Wutetun bitnegrin des yilegnal
ሠላም ሠላም ኤልሳዬ አህለን የኔ ውድ በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት የኔ መልከም እህት ስላከፈልሽን እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👌💐💐💐💐
Elsie hi yezingibil duket yihonal?
be castor oil bihonis ayechalim??
Ehite baby hair lemawurat min ladirig
ዝጅ ብልና ቀይ ሽንኩርት ብቸቻ ተጠቅመሽ ነዉ ጸጉርሽ እንድህ የደገዉ በናትሽ እዉናቱን ንገርኝ
Stagurish be fit anchir nenere?
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጸጉርሽ ስያምር
አሜን🙏🏽💝
በስትቀን ያበቅላል
የኔማር ሰላምሽ ይብዛ እንሞክረው አለን ግን የወይራ ዘይት ምድነው እሚባለው በአርብኛ ????
ዘይት ዘይቶን ይባላል ውደ
@@user-jz3br8ur5g እሽ ማሬ አመሰግናለሁ
አዴ ያዘጋጀነው ለወር ቢቀመጥ ችግርአለዉ
በጣም እናመሰግናለን እህታችን ቀጥይበት
Inamesegi naleni yene seguri minim badergilet madeg inbi bilonyi mefite ♥️🙏
Olive oil baynores melse sche
ያለሽን መጠቀም ትችያለሽ
She swr attkmm?
ሰላም ኤልስ ፀጉሬን አስልጫ ነበር እና ቶሎ እንድያድግ ምን ማድረግ አለብኝ?
እኔም ልላጭ ነው😢
Eni gen sekebaw yakatelegnale elsi
ካቃጠለሽ ተይው ወይም ለትንሽ ደቂቃ ብቻ አቆይው
ሠላምላች ይሁን እማ እዴት ነሺ የኔዉድድድድ እስኪ ከሞከርሺዉ አካፍይኝ በጣም ነዉ የሚነቀለዉ ቀሊን ቀርሁ እርዘመቱ ይበቃኛል ግን በጣም ነዉ የሣሣዉ ከስሩ ነዉ የሚነቀለዉ ማማየ መልሺልኝ ወይም የዋሣፕቁጥርሪን ልስጥሺ በዛዉ መልሺልኝ በጣምነዉ ያለቀዉ እማ ቀሊ ቀረ😭😭😭😭😭😭
If haven't olive oil can I use another oil thnks from Somalia
Yes off course!
ዛሬ ገና ሳይሽ ነው እርጋታሽ መስቀልሽ ደስ ይላል 😘😘
O995r
በጣም ጥሩ በዚሁ ቀጥያ
Mashalh tsaguresh esti tsegur yemasadeg negaregn banatish
Hulunm yemiyasadg yelem?
እናመሰግናለን ኤልሲየ የፊት ለፊት ፀጉሬ እየተበጣጠሰ እና ፎረፎር አስቸግሮኝ ነበር ጥሩ መፋትሔ ሰጠሽን እናመሰግናለን በርችልን እህት።
ሽንኩርቱን ስትልጥ እንዳያቃጥልህ ልጣጩን ጆሮህ ላይ ማድረግ እንዳትረሳ ነፂ 😊
@@tsigeethio1361 😂😂😂 በመነፀርም ቢሆን አለቀውም 😂 እንዳታስቢ እድሜ ለስደት ለምደነዋል 😜😜
Ewntnw eht
elsi amsgnalow yene wudddd ♥️🌹♥️❣️💔
ፀጉሬ ላጨሁት እና ኣዲስ ነው ልከታተለው የሚያድግልን እና የሚያጠነአከርልን ነገር ምንድነው
Awo ginger &onion baxam arif nw ene ka 3wari bafiti naber mateqem yejemarkuti! Baxam yasadigal getan!! Bataleyi olive oil bichamar yebas arif nw
Ine buzu gize tatakimeyalew gin saguree kafilafit iyalake badar inji minim lawx alasayenyim buzu nagarochin mokirayalew ka akar simataa sagure bataaaaam rajim nabare bicha sis naw ahun gin alakee iski malaa bayiny ihitee
Isuu kaltazmamash zigibili ina olive oil bichawhun tataqam.ina silkishini lakeligny ba wusti inwaralen mar
Amen gobez berich teru new enam mokirew teru new
ቪዲዮ ውአልወርድልኝ አለ እደትብሎ ነው የሚወርደው እህቴ
ሠላምእና ጤና ላችይሁን እህት እደትነሺ አድሥነኝ እኔ መልሺልኝ የምግብ ዘይት ልጨምርበት ከፈጨሁት በኋላ ችግር የለውም
እንኳን ደህና ቆየሽን
ስሚ የሽንኩርቱ ፀጉር አያከረድድም
አረ እናት የሰው ልጂ ስሚ አይባልም እናት እህቴ ስት ነገር ማለት እየቻልሽ
ለሽታው የተፈጨ ቅርንፉድ ሠጨመር ይቻላል
የላሽ መድሀኒት ምንድን ነው ንገሪን
Wowwwww yene konjoo habasha betmmmi new ye miwdshe gene ke fitee ye alkee endete new meyadegew
እግዚአብሔር ዬርዳሽበይኝ እሞክረዋለሁ ፀጉሬ መላጣሁኖል
እውነትነውበእናትሽ የእኔ ፀጉር ከግንባሬ ገብቶብኛል መፍትሄ ንገሪኝ😢😢😢😢
በቃጨውብቻነውየቀራችሁ እሱከለይሲሰጥነው
በጣም አለፍ ነው ቀጥይበት❤❤❤
Amen🙏🏽❤️❤️❤️Tebarekiii🙏🏽❤️❤️❤️
Konjo segure regime new gin yebititesele yesasebegele ebkeshin mekere sechege
THANK YOU FOR WATCHING!
ስለተመለከታችሁ አመሰግናለሁ!
* LIKE * SHARE * SUBSCRIBE
1 Onion / ሽንኩርት
Ginger / ጅንጅብል
1/3 olive oil / የወይራ ዘይት
ከ30 ደቂቃ - 1 ሰዓት ያቆዩት ከዛ በሻምፖ እና ኮንድሽነር ይታጠቡ::
*
*
*
Let’s be friends on social media😊
Instagram - www.instagram.com //@elsidecor
Facebook- Elizabeth Worku // Elsi Decor
ua-cam.com/video/wqP9aC5Du5c/v-deo.html
ለሚነቀል ጸጉር ይሆናል
ተባረኪ ዛሬ ነው ያወኩሸ
Elsi Decor የምትጠቀሚው ምንድነው ለጸጉርሽ ትክክለኛውን ንገሪኝ
Joioopplb. Nklkoppoii
ማሻ አላህ እኔ እጠቀመው ነበር በጣም ጥሩ ነው ለሽታው ደግሞ ካሮት ጨምሩበት ካሮት አብራችሁ ፍጩት ሽታው ይጠፋል ደስስ የሚል ሽታ ይኖረዋል ከካሮት ጋር ከሆነ ጥሩ ሽታ ይኖረዋ ሞክሩት እኔኳን ጸጉሬ እረጅም ነው ማሻ አላህ ግን ብዛት ነው የምፈልገው
ስለ ፀጉር ብቻ ሳይሆን : የእግዚአብሔርን ስም በመጥራትሽና በማመስገንሽ :: እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይባርክሽ::
Aw lke nw ytbkese
በጣም እናመሰግናለን እማዬ ዕድመ ጤና ይስጥሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
እኔ ፀጉሬን ጀምሬዋለሁ መልካም እድል በሉኝ
ምንአድርገሽው
መልካም እድል ቆንጆ😅
ውጤቱን ንገሪን እንድጀምር መልካም እድል
መልካም እድል ውዴ
የሶስት ወር ኮመንት ነው ምን ያክል ለውጥ አየሽበት ልጀምር ነበር
Ok yene konjoo amasaginalw gin zayiti manw semu
Yegibarin tsegr indet masdeg inchilalen weda hola yedaa malatenew thank u
Betam amesagenalaw sefaligaw nabar kachi sel samaw das belognal Egizabihar yebarikishi yene konjo
Betam gobz nshe wedgeshalhu.gn Yesranewn wehde benaskmetew gudate alew?maleta wehdu sekoye yebelashale?
አመሰግናለሁ እህት እስከ 5 ቀን ፍሪጅ አቆይትሽ መጠቀም ትችዬለሽ ፍሪጅ ካልገባ ይበላሻል
እኔስ አናቴ ላይ ወጥ መስራት ብቻ ነዉ የቀረኝ
ምንሬ
ስላዳሬ
የኔዋ ቢጤ
😂😂
kkkkkkkkkkk
That's great information keep it up and thanks for sharing
በጣም የሽኩርት ውሃ ለፎረፎር ወላሂ ምርጥነው እኔ ረብሾኝ ሽኩርት ለፀጉሬ ተጠቀምኩ ከዛ ፎረፎሬ ጠፋልኝ ገና ሁለተየ በተጠቀምኩት
ሽንኩርት ሀሪፍ ነው።እናመስግናለን
Selam konjo btami des yelal xguri
❤❤❤❤❤👌👌👌👌
ሞክሬው ለውጥ ካገኘው አሳውቅሻለው የኔ ቆንጆ ደግሞ ወፍረሻል የምር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል 😍😍 በርችልኝ እህቴ
ሞክረሽው ለውጥ ካገኘሽ ሹክ በይኝ❤
Sin Sa, aatti nw irasachin lay Mina qoyawu?
ነይ መልሺልኝ ውዴ ዝጅብልና ሽኩርትን መወፈር የምትፈልጉ መጠቀም የለባችሁም ያከሳል ይባላል እና ፈራሁት ለሰውነት ጥሩ አደለምዴ ንገሪኝ
Fetari yeseteshin ysegur ene
አሪፍ ነው አመሰግናለሁ እና የዌይራ ዘይት ቢጨመርስ
Betam tiru new imokiralehu wetetun komet lay itifalehu
Yene ye gnbar tsegur betam nw yegebaw lezi mn mareg e ndalebgn ngerign
Ke avocado mask gar abren bini tekemis?
ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን❤🙏
Elsiye btmmm enamesegnalen,gn ene be 3 samnt ande nw mitatebew tseguren,slezih be 3 samnt 1de yihen wihid largew??
ለወንድ ፀጉር መጠቀም ይቻላል ወይ ከተቻለ ብጠቀመው እንዴት ነው
Share selaregshin betam tamesgnalew.....yetatebshibetin shampoo ena condtioner ethiopia weist magignet echelalew?
Besini gize newu yeminixeqemewu? yene konjo tebarki
በሳምንት አንድ ጊዜ
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ገና ትላንት አየሁሽ ሰብ አርጌሽ አለሁ እኔ እምፈልገው ብዛት ነው እርዝመት አለው ግን በጣም ስስ ነው ስታጠበው ሳበጥረው ከስሩ ይነቀላን መፍትሄ እደምትሰጭ አልጠራጠርም ውደ
የኔ ቆጆ ቤተሠብ ሑኝን በቅንነትua-cam.com/channels/TqxoNtzXvy3XJeE8brdAPQ.html
የኔም እናዳንቺ ነው
❤❤❤❤💛💛
amen enate fetari yibarkish
የፊት ጥቋቁርን ለማጥፋት ንገሪኚ እህት
እኔ አንድ ቀን ተጠቅሜ ሁለተኛ ሽንኩርቱን ማየት አስጠላኝ ሽታው ቢታጠቡት አይለቅም ሲያስጠላ እንዴት እንዳሳቀቀኝ ሰውጋ መቅረብ
How many days in a week endazi maderge yaleben
Enekaw dena metash yena konjo
❤
በጣም አሪፍ ነው እህታችን ነገር ግን የፍት ፅጎሪ አልትምልሰልኝም. እንድት ማድርግ እችላልሁ
selam Elsi shinkuritu gideta tefechito bicha nw mehon yalebet lela menged kale bitinegirign
ሳትፈጭም ማሸት ትችያለሽ እህት ግን ውሀው በደንብ ሚወጣ ሲፈጭ ነው😊
@@ElsiWorku okay thank u so much
Ere elsiye esun tetekme eko seguren ketatebkum buhala shnkurt shbkurt alebgn mn largew benatsh kebet alasaeta alegn eko shtaw
Sent qan way sent samint new yeme adegew please resultn negarny
Andee new wayis degagimen new mexeqem yalebi??
የዋትሳፕ አድራሻሺን ላኪልኝ
እሞክረዋለዉ የፊት ፀጉሬ ልጅ ስወልድ አለቀ እስኪ ካበቀለልኝ 🙏🏾
ሞክሪው በጣም ቆጆነው እኔም ሞክሬው ነበር
እህት ሰላም ላቺ ይሁን ዘይትዘይቱን ማለትሽነው
እሞክረዋለሁ ግን እደዚህ አዘጋይቶ ማቆየት ይቻላል
Yetemele tsegurins yabeklal?
Beyetana shampoo ena condtionryhonal
ያለእድሜ ለወጣ ሽበት መብትሄ ካለሽ ንገሪኝ
Hi tiru new gin mulu tsegur yasadigal ende?
Wow konjo nw
Fitlafit bicha nw mikabaw?
Muluwun bikaba chiger alew?
ሙሉውንም መቀባት ትችያለሽ ሽታውን ከቻልሽው😊
Elsi Decor okay thnx
በጣም ነው የምናመሰግነው ኑሪልን እድሜና ጤና ይስጥሽ
Please. Wah kind of oil did you use
Doo gro , olive and Jamaican black castor oil
@@ElsiWorku alright ,thanks
Ziz what is the name oil
What beautiful hair yene konjo
le wondm yihonal?
Waaåaaawoo desii ilalii konjoo betamii amesegiinishalo marrrr😍❤❤❤
Yene konijoo😍😘😘😘ads negin gen sebesekrayib adergashalehu😘😍
Xiyaqe beyaa qanuu wom andi qana becha
እውነት ነው በጣም አሪፍ ነው ልክነሽ 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን ዶህና ቆየሽ እህት እግዚአብሔር ያሳካልሺ
Benatishi tsegure yetesebabere asichegerayini ini Largi
የምትጠቀሚያቸው ነገሮች አልተመቼሽ ይሆናል
በፐርም የደቀቀን ጸጉር እንዴት ማድረግ ይቻላል
Wutetun bitnegrin des yilegnal
ሠላም ሠላም ኤልሳዬ አህለን የኔ ውድ በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት የኔ መልከም እህት ስላከፈልሽን እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👌💐💐💐💐
Elsie hi yezingibil duket yihonal?
be castor oil bihonis ayechalim??
Ehite baby hair lemawurat min ladirig
ዝጅ ብልና ቀይ ሽንኩርት ብቸቻ ተጠቅመሽ ነዉ ጸጉርሽ እንድህ የደገዉ በናትሽ እዉናቱን ንገርኝ
Stagurish be fit anchir nenere?
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጸጉርሽ ስያምር
አሜን🙏🏽💝
በስትቀን ያበቅላል
የኔማር ሰላምሽ ይብዛ እንሞክረው አለን ግን የወይራ ዘይት ምድነው እሚባለው በአርብኛ ????
ዘይት ዘይቶን ይባላል ውደ
@@user-jz3br8ur5g እሽ ማሬ አመሰግናለሁ
አዴ ያዘጋጀነው ለወር ቢቀመጥ ችግርአለዉ
በጣም እናመሰግናለን እህታችን ቀጥይበት
Inamesegi naleni yene seguri minim badergilet madeg inbi bilonyi mefite ♥️🙏
Olive oil baynores melse sche
ያለሽን መጠቀም ትችያለሽ
She swr attkmm?
ሰላም ኤልስ ፀጉሬን አስልጫ ነበር እና ቶሎ እንድያድግ ምን ማድረግ አለብኝ?
እኔም ልላጭ ነው😢
Eni gen sekebaw yakatelegnale elsi
ካቃጠለሽ ተይው ወይም ለትንሽ ደቂቃ ብቻ አቆይው
ሠላምላች ይሁን እማ እዴት ነሺ የኔዉድድድድ እስኪ ከሞከርሺዉ አካፍይኝ በጣም ነዉ የሚነቀለዉ ቀሊን ቀርሁ እርዘመቱ ይበቃኛል ግን በጣም ነዉ የሣሣዉ ከስሩ ነዉ የሚነቀለዉ ማማየ መልሺልኝ ወይም የዋሣፕቁጥርሪን ልስጥሺ በዛዉ መልሺልኝ በጣምነዉ ያለቀዉ እማ ቀሊ ቀረ😭😭😭😭😭😭
If haven't olive oil can I use another oil thnks from Somalia
Yes off course!
ዛሬ ገና ሳይሽ ነው እርጋታሽ መስቀልሽ ደስ ይላል 😘😘
O995r
በጣም ጥሩ በዚሁ ቀጥያ
Mashalh tsaguresh esti tsegur yemasadeg negaregn banatish
Hulunm yemiyasadg yelem?
እናመሰግናለን ኤልሲየ የፊት ለፊት ፀጉሬ እየተበጣጠሰ እና ፎረፎር አስቸግሮኝ ነበር ጥሩ መፋትሔ ሰጠሽን እናመሰግናለን በርችልን እህት።
ሽንኩርቱን ስትልጥ እንዳያቃጥልህ ልጣጩን ጆሮህ ላይ ማድረግ እንዳትረሳ ነፂ 😊
@@tsigeethio1361 😂😂😂 በመነፀርም ቢሆን አለቀውም 😂 እንዳታስቢ እድሜ ለስደት ለምደነዋል 😜😜
Ewntnw eht
elsi amsgnalow yene wudddd ♥️🌹♥️❣️💔
ፀጉሬ ላጨሁት እና ኣዲስ ነው ልከታተለው የሚያድግልን እና የሚያጠነአከርልን ነገር ምንድነው
Awo ginger &onion baxam arif nw ene ka 3wari bafiti naber mateqem yejemarkuti! Baxam yasadigal getan!! Bataleyi olive oil bichamar yebas arif nw
Ine buzu gize tatakimeyalew gin saguree kafilafit iyalake badar inji minim lawx alasayenyim buzu nagarochin mokirayalew ka akar simataa sagure bataaaaam rajim nabare bicha sis naw ahun gin alakee iski malaa bayiny ihitee
Isuu kaltazmamash zigibili ina olive oil bichawhun tataqam.ina silkishini lakeligny ba wusti inwaralen mar
Amen gobez berich teru new enam mokirew teru new
ቪዲዮ ውአልወርድልኝ አለ እደትብሎ ነው የሚወርደው እህቴ
ሠላምእና ጤና ላችይሁን እህት እደትነሺ አድሥነኝ እኔ መልሺልኝ የምግብ ዘይት ልጨምርበት ከፈጨሁት በኋላ ችግር የለውም
እንኳን ደህና ቆየሽን
ስሚ የሽንኩርቱ ፀጉር አያከረድድም
አረ እናት የሰው ልጂ ስሚ አይባልም እናት እህቴ ስት ነገር ማለት እየቻልሽ
ለሽታው የተፈጨ ቅርንፉድ ሠጨመር ይቻላል
የላሽ መድሀኒት ምንድን ነው ንገሪን
Wowwwww yene konjoo habasha betmmmi new ye miwdshe gene ke fitee ye alkee endete new meyadegew
እግዚአብሔር ዬርዳሽበይኝ እሞክረዋለሁ ፀጉሬ መላጣሁኖል
እውነትነውበእናትሽ የእኔ ፀጉር ከግንባሬ ገብቶብኛል መፍትሄ ንገሪኝ😢😢😢😢
በቃጨውብቻነውየቀራችሁ እሱከለይሲሰጥነው
በጣም አለፍ ነው ቀጥይበት❤❤❤
Amen🙏🏽❤️❤️❤️
Tebarekiii🙏🏽❤️❤️❤️