ምርጥ የሽንኩርት ውሀ አሰራር ለሳሳ ፀጉር ለፈጣን እድገት ለብዛቱ// how to make best onion juice for hair growth

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @meskitube16
    @meskitube16  2 роки тому +206

    ለምታቀርቡልኝ ጥያቄዎች እንደዚ አንድ በአንድ እመልሳለው የሽንኩርት ውሀ ልክ እንደ እሩዝ ውሀ ለፀጉር እድገት ይጠቅማል በተለይ በውስጡ Biotene, vitaminB7, Sulfur ስለያዘ ለሚነቃቀል እና ለሚረግፍ ለሳሳ ፀጉር ፍቱን መድሀኒት ነው በ ሀኪሞችም ይመከራል ሽታው ቀነስ እንዲል አድርጌ አቅርቤላቹሀለው ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችን💖💖💖

    • @enkuwerikashgra9018
      @enkuwerikashgra9018 2 роки тому +5

      መስኪዬ ቻሌጁን ተውሽው እንደ በተደጋጋሚ ፀጉርሽን ለቀሽው ሳትሰሪ አይሻለው እኔ እየመራው ነው

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 2 роки тому +4

      ሥወዳችሁ ዛሬደሥብሎኛልወድሜሠላምገባልኝ እናተምደምሩኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 2 роки тому

      @@rukiya6481 እህቴዋድምርአርጊኝ

    • @haymitube345
      @haymitube345 2 роки тому

      ሰላም መስኪየ ቤተሰብ እንሁን!

    • @tubejamilahassen8773
      @tubejamilahassen8773 2 роки тому

      አህልንንን መስኪዬ ናይላ ስላም በይልኝ ሳሚልኝ በርቺልኝ

  • @umufewzan-2948
    @umufewzan-2948 2 роки тому +274

    ዛሬ ደሥብሎኛል ወድየሀገሬልጆች ወድሜ ሀገርገባልኝ ከሥትሥቃይመከራበኻላ😭😭😭 እናተምበናታችሁ ደምሩኝ😘😘😘😘😘

    • @SaraSara-zc6hf
      @SaraSara-zc6hf 2 роки тому

      Enkuan des Alesh Wede
      Subscribem Argecheshalhu

    • @hawa2284
      @hawa2284 2 роки тому +3

      እንኳን ደሥ አለሽ እህት

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 2 роки тому

      @@SaraSara-zc6hf አወ ወላሂ ብዙተሠቃይቶብኝነበር😭😭😭

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 2 роки тому

      የተጨነቀንሁሉአላህይፈርጀዉ

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 2 роки тому

      @@hawa2284 ዉያኪየኔዉድ በዛዉሰብአርጊኝ

  • @marthagirma2543
    @marthagirma2543 2 роки тому +4

    Yes 👍 you are right about onion 💧

  • @SelamyeAskoLij500
    @SelamyeAskoLij500 2 роки тому +2

    መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @user-se7zo4wd5d
    @user-se7zo4wd5d 2 роки тому +11

    Meski ቆንጆ በሚቀጥለዉ የዝንጅብን ስርልን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 2 роки тому +4

    እናመሰግናለን መስኪ ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ ናይላዬን ሳሚልኝ በርቺ ተባረኪ

  • @Addistubehttps
    @Addistubehttps 2 роки тому +4

    መስኪዬ
    በጣም እናምስግናለን

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 роки тому +1

    ፀጉርሽ ባየሁት ቁጥር እያማረበት እያማረበት ነዉ የሚሄደዉ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን። 😍😍🙏👍❤️

  • @MimiAsefa-qg2dk
    @MimiAsefa-qg2dk 21 день тому

    Enamesegnalen kojo yene lucha new gin chafu betam yiderkal

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 роки тому +6

    I love the way u explain what u trying

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 2 роки тому +6

    ለምታቀርቢልን ነገር ሁሉ በጣም እናመግናለን መስኪየ

  • @aynalemmuzey1742
    @aynalemmuzey1742 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j 2 роки тому

    የናይላ እናት እናመሰግናለን ፀጉሬ ስስ ነው እሞክሮዋሎሁ ❤❤❤

  • @hiwotsinna5496
    @hiwotsinna5496 2 роки тому +13

    ተባርኪልን ልጅሽን አስድጎ ለወግ ለማእረግ ያብቃልሽ አሜን

  • @seennah1253
    @seennah1253 2 роки тому +4

    Wow beat of beat 💞💞

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 2 роки тому

    እናመሰግናለን መስኪዬ የኔ ቆንጆ

  • @user-pj9wl5cm5z
    @user-pj9wl5cm5z 2 роки тому +1

    ሠላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ሰላሳየሽን የሸኩርት ለፀጉር አዐበቃቀም እፀጂግ በጣም እናኘሰግ ነለን

  • @mekdesmekdi4776
    @mekdesmekdi4776 2 роки тому +28

    የኔ ቅን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ባለሽበት ይጠብቅሽ !! ይጠብቀን !! ልጅሽንም በጥበብ ሞገሱ ያሳድግልሽ !!!

  • @butuayele6537
    @butuayele6537 2 роки тому +16

    We are from Ethiopia. I was viewing you from last year.I see, my childrens and my hair turns out with some long and smooth hair. Thank you for every thing you use to make better hair.we were using every thing you said.we are realy proud of you!!!!

    • @asrat7146
      @asrat7146 2 роки тому

      በእድሜ ለገፋ ስው ምን ትመክራላችሁ

  • @user-by3wh3hv1b
    @user-by3wh3hv1b 2 роки тому +1

    ዎው በጣም ቆንጆ ነው ማስኪዬ ♥️

  • @asefunigussie3494
    @asefunigussie3494 2 роки тому

    እናመሰግናለን መስኪ የኔ እህት

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 2 роки тому +6

    Yup it does have a lot of benefites i used to use red onion it just save my hair 😍 thank you 🙏

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 2 роки тому

      እህቴበቅንነት ሰብአርጊኝ🌹💕

  • @user-vp3pj4kc6m
    @user-vp3pj4kc6m 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን ውድ እህታችን😍😍😍

    • @happytube9441
      @happytube9441 2 роки тому

      Damerg emlshalw

    • @ezzeddinecell6642
      @ezzeddinecell6642 2 роки тому

      Wowowow mesike yene jagina 😘😘😘❤❤❤ Eshi ❤❤❤ geta yibarekishi ❤❤❤❤

  • @user-pw8vd3gw4w
    @user-pw8vd3gw4w 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን መስክዬ❤❤❤

  • @yuniyunata631
    @yuniyunata631 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 2 роки тому +6

    Nice to see you doing this onions hair mask! I been looking for Amharic version 👌👍👏

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 2 роки тому +5

    መስኪየ ተባረኪ እኔ ያንቺ ምክር ሰምቼ ፀጉሬ አሪፉ ሆኖልኛል በጣም አመሰግናለው ተባረኪ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤

  • @user-ix5ip1xz1c
    @user-ix5ip1xz1c 2 роки тому

    ማንም አልቀደመኝ መሲኪየ እናመሰግናለን ማሬ

  • @KatamaaGorfuu
    @KatamaaGorfuu Місяць тому

    Thanks very much meski

  • @rosemwendi3343
    @rosemwendi3343 Рік тому +3

    Wow did it really work please tell me

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 2 роки тому +5

    በጣም ቆንጆ ጠቃሚጤናማ ውህድ አስራር ነው እናመስግናለን ተባረኪልኝ መስክዬ የኔ ቆንጆ ናይላዬን ሳም አድርጊልኝ 👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @rowfoodletay1314
    @rowfoodletay1314 2 роки тому

    Wow your hair going good

  • @bruker129
    @bruker129 2 роки тому

    Btsemi xbuk srah Thanks for shring👍💕

  • @weynshetbelay1897
    @weynshetbelay1897 2 роки тому +5

    ውይ የኔ መልካም እህት ፈጣሪ ባለሽበት ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ደስ ስትይ እኔም ለውጥ አግቼያልሁ አቺ በነገርሽን መሰረት ተጠቅሜ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልሽ

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 2 роки тому +9

    አወ መሲየ ልክ ነሽ ተጠቀሙት በጣም አሪፍ ነው እኔእጠቀመውነበር ሽታውነውእንጂ ያሳድጋል ውዶቸ ዘይትጨምሩበት መፍጨትያልቻላችሁ ፍቅፍቃችሁ አጥልሉት

    • @meditube4386
      @meditube4386 2 роки тому +1

      መስየ ሁሌምእክታትልሻለሁ እስኪይ አንድነገርላስችግርሽ የኔየ ፅጉር አጭርነውእንድትላችርግው ይነቃቃላልድሞው እስኪይንገሪኝየሚያሳድገ

    • @nurahassen520
      @nurahassen520 2 роки тому

      Beyekenu new yemenikebawo

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 2 місяці тому

      እድት ነው የምንጠቀመው ማለቴ ወዳው መታጠብ ነው ወይስ ይቆያል

  • @bezatizazu5718
    @bezatizazu5718 2 роки тому

    Meskiye tebareki enamesegnalen gn yebgur tebasa betam aschegereg dnchun mokre neber gn lewt alayehubetm lela sirln aderashn ❤💖💕

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому +1

    ተባረኪልን መስኪ ውድ

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 роки тому +3

    ፀጉርሽ መቸም ቱቱ ብያለሁ 🤩🤩 thank you for sharing Meskya I will definitely try this 👍🏾👌🏾💯❤️

    • @MesrakandDestiny
      @MesrakandDestiny 2 роки тому

      @@user-zv6jk7gk7y እሽ ነይ የኔ እህት እኔ አድርጌሻለሁ

    • @MeMe-wz1yu
      @MeMe-wz1yu Рік тому

      kani dheresuu akamitii

  • @mekdeszewdie5609
    @mekdeszewdie5609 2 роки тому +19

    የኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለመልካምነትሽ 😍😍😗😗 የሽንኩርት ውሃቆንጆ ነው እኔ ተጠቅሜ የፊትለፊቱ በጣም አሳድጎልኛል

    • @user-os4yv1mn7d
      @user-os4yv1mn7d 2 роки тому

      እውነት ?

    • @sendayowlegebrial4195
      @sendayowlegebrial4195 2 роки тому +1

      እማየ ከቅንፍር ና ሽኩርት ኣርጌ ኣጠብኩ ግን 1 ሳምንት ነው የሆነ ነው ግን ፎሮፎር ኣስቸገረኝ ሩዝም ዋሃ ኣርጌ ለውጥ የለዉም እስኪ አማክሩኝ እህቶቼ❤😘

    • @sumejemal8273
      @sumejemal8273 Рік тому

      Gnbara. Yetawal

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 9 місяців тому

      ስትታጠቢ በውሀብቻነው ወይስ በሻንቦ መልሽልኝ የኔውድ

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 5 місяців тому

      ​@@meditishu8014በሻቦ ነዉ ይገማል በዉሀ ብቻ

  • @tyftt1156
    @tyftt1156 2 роки тому +1

    ስወድሽ እኮ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ እናመሰግናለን

  • @genetsheferaw1828
    @genetsheferaw1828 2 роки тому

    Wowawaaaa desiy yelal enem desiy yemil negary lawut agichebatalow masiyeee

  • @samitemu4364
    @samitemu4364 2 роки тому +3

    ከመታጠባችን በፊት ነው ወይስ ከታጠብን በኃላ የምንቀባው

  • @user-zv2bk2fy3c
    @user-zv2bk2fy3c 2 роки тому +3

    ለውጥ ኣይቼበታለሁ ግን በጉር ያወጣል ውነቷን ነው ኣሪፍ ነው

  • @user-ke2nl2wj2n
    @user-ke2nl2wj2n Рік тому

    ተባረኪ እጅሺ ይባረክ

  • @yoditmulluu8111
    @yoditmulluu8111 Рік тому

    Yene melkam sew ebakesh le kerdada tsegur mihon Mela beyign tnx

  • @user-np9md6wp2c
    @user-np9md6wp2c 2 роки тому +6

    እዉነት ነዉ100%

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 роки тому +4

    መስኪ የሽንኩርት ውሃ ቆንጆ ነው ሲባል እሰማ ነበር ግን ሞክሬው አላውቅም ነበር በርግጠኛ እሞክረዋለው 😍😍

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 2 роки тому

      አወ ሞክሪዉ እኔንምደምሪኝየኔዉድ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +1

      እረ በጣም አሪፍ ነው ብጉር ስለሚያወጣብኝ ብቻ ነው የተውኩት

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 2 роки тому

      @@meskitube16 መሥየ ተይቁጥርሽን ስጭኝ ቻናሌንምአሣዉቂልኝ ሥወድሽየኔመልካም

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 2 роки тому

      @@meskitube16 ይየኔንቁጥርልላክልሽ ፈልጌሽነዉ የኔቅንመሠሏችሽይብዙ

  • @tijitadese8365
    @tijitadese8365 Рік тому +1

    Wow thanks 😊

  • @emuab2032
    @emuab2032 2 роки тому +8

    በነገራችን ላይ ሚጠቅመኝ ከሆነ ለሽታው አልጨነቅም አሪፍ ነው ሞክሬዋለሁ

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 2 роки тому +4

    መስኪዬ እኔስ ፀጉርሽን ባየው ቁጥር ቀንቼ ልሞት ነው😂😂😍🥰

  • @meazahabtu5162
    @meazahabtu5162 2 місяці тому

    መሥኪዬፀጉርያሥረዝማል

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 Рік тому +1

    የኔ ውድ በጣም ነው የምናመሠግነው🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ekru4028
    @ekru4028 2 роки тому +3

    መስኪ የሽንኩርት ወሀ የተረፈውን ብናስቀምጠው ይበላሻል

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 2 роки тому

      ፍሪጅ ውስጥ አድርጊ አይበላሽም

  • @user-ow7ok8zl1e
    @user-ow7ok8zl1e 2 роки тому +3

    ሰለም መስኪ ፊቴ ብጉር ወሮኘል እስኪ መፍቴ ከለሽ አንድ በይኝ

    • @egizabeheryimasgen9144
      @egizabeheryimasgen9144 2 роки тому

      Dove samuna fichina 1/2 mankiya buna 1/2sukar bemuk wuha awahidesh tekabi 40 dakika bola bewuha tatebi

  • @hayatabegaz7350
    @hayatabegaz7350 2 роки тому

    እናመሰግናለን እህት

  • @elenokbay4758
    @elenokbay4758 Рік тому +1

    Thank you yene konjo

  • @mastitilahun203
    @mastitilahun203 2 роки тому +58

    አንችስ ምንም አውሪ አምንሻለሁ የእውነት ፀጉሬ ተቀየረልኝ

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 2 роки тому +6

    ውሀ ባታሥገቢ አይመረጥም ያለውሀ ተጠቅመው ጥሩ ውጤት አለው አሉኝ እሥኪ ንገሪኝ ተጠቅሜ አላውቅም አመሠግናለሁ

  • @user-yr8pp2ht8r
    @user-yr8pp2ht8r 2 роки тому

    Thank you meski

  • @AlamAlam-np9wi
    @AlamAlam-np9wi 2 роки тому

    ፀጉሪሽ በጣም አደጋእጅግ።👍👍👍👌👌

  • @ziontadi123
    @ziontadi123 2 роки тому +4

    የኔ መልካም ሰው ቅን ነሽ ስወድሽ ፍቅር የሆንሽ !!

    • @menberuesunew6731
      @menberuesunew6731 Рік тому

      እኔ ሽኩርት መፍጨ የለኘም ስለዚህ በምን ልፍጨው

  • @hdhdhxjdbf41
    @hdhdhxjdbf41 2 роки тому +3

    መስኪ ውዴ ጫፍጫፉ መታለሚሆንስ ፀጉር መፍተሄው ምንድነው

    • @sadasada9403
      @sadasada9403 2 роки тому

      አይይይ የኔ ቢጤ ካወቅሽ ለኔም መላ እድትይኝ

  • @rediettamirat32
    @rediettamirat32 2 роки тому

    በጣም ነው የማመሰግንሽ የኔ ቆንጆ ። በርቺ

  • @solianadawit6066
    @solianadawit6066 2 роки тому

    Good job Meski

  • @negueskaleb9070
    @negueskaleb9070 2 роки тому +4

    Hi ፀጉሬን የሩዝ ዉሀ ሐቀባት ጀምሬ ነበር እና በወር ውስጥ ስንቴ ልጠቀመዉ ወይስ በየ ቀኑ ወይም በየሳምንቱ ልጠቀመው ????

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +8

    እሸ የመፈልገውን የሸንኩርት እየሰራሁ ነው እያየውሸ ሰራሁት እንዴት እንደምተቀቢ ሌይሸና እቀባለሁ መሰጋናዬ ከልብነው🙏አዛኚቷ ማርያም ናይላይ ታሳድግልኝ🙏

  • @yewbdarmillion2974
    @yewbdarmillion2974 2 роки тому

    yene konjo selam esikezare tsife alawukim tebareki

  • @helenwithmamilove724
    @helenwithmamilove724 2 роки тому

    selam lanchi yihune meski fita betam tebelashibegni madiyat ena tsikur tsikur wetsibegni ena benateshi yehone ngr beyigni ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @etetuwolde2786
    @etetuwolde2786 2 роки тому +3

    በየቀኑ መጠቀም እችላለሁ ወይ?

    • @user-ot4ty5zc7v
      @user-ot4ty5zc7v 2 роки тому

      እደ በየቀኑ መታጠብ አይከብዲም

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 2 роки тому +3

    መላጣ ወንዶች ተከታተሉ ይጠቅማችሗል

  • @user-ke6vs4tf7k
    @user-ke6vs4tf7k 2 роки тому +3

    እኔስ ተስፋ ቆርጫለው ቢይመለስልኝ እስኪይ እሞክረዋለው😢

  • @zemzemabduraman7814
    @zemzemabduraman7814 2 роки тому

    meski yene mert tnx♥♥

  • @banch2948
    @banch2948 Місяць тому +2

    የኔ የዋህ ተባተኪ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ሩህሩህ ልብ ያለሽ አንችን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል

  • @user-hi2mk4ys7n
    @user-hi2mk4ys7n 2 роки тому +7

    እንካን ደስ ኣለሽ በልዩኝ ትግራይ ኣሸኒፋለች የ ትግራይ ህዝብ ለ ኣምላክ እንጅጅ ለሰው ጎንበስ ኣይሊም ኣይገዛም ወይከ ፈተክ መስኪየ እወድሻለው

    • @user-fb9ss3bv8b
      @user-fb9ss3bv8b 2 роки тому +1

      ደስ ኡሉና ዎገነይ 😍😍😍

    • @user-hi2mk4ys7n
      @user-hi2mk4ys7n 2 роки тому

      እወ ምክርተይ ዞምሓሳዳት ኣምሓሩ

  • @user-dm9kt4ob3x
    @user-dm9kt4ob3x 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ውዲቷ😘

  • @fithikiflay1431
    @fithikiflay1431 Рік тому

    Thanks meski

  • @melateweldue5003
    @melateweldue5003 2 роки тому

    Misekey enamsegnalen betam yeruzu weha lewet aychebtalew gen tegura betam yesebabral besente ken letatebew benatesh negereg

  • @user-uh7qh9he8l
    @user-uh7qh9he8l 2 роки тому

    እሽ መስክዬ ተበረክ እናመሰግናለን 😘😘😘😘

  • @kalkidangirma4166
    @kalkidangirma4166 2 роки тому

    Tnx selhulu ngr meskiy

  • @user-gy3bp4zf1d
    @user-gy3bp4zf1d 2 роки тому

    እናመሰግናለን የበሰለ ጥቅም የለውም መስክ

  • @user-bf5dx3qc9p
    @user-bf5dx3qc9p 4 місяці тому +1

    በጣም ነው ምልክት ያለው በውነት ተጠቀሙት ሳትሰለቹ እኔ በውነት ጥቅም አግቸበታለሁ ጌታ ይባርክሽ ሁልግዜ ነው እምከታተልሽ

  • @mintesnottube2542
    @mintesnottube2542 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @milkitwo3173
    @milkitwo3173 2 роки тому

    Betam Enamseginalen Maski Marrrrr

  • @AzebTeshome-jw7ge
    @AzebTeshome-jw7ge 17 днів тому

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @kasechnegusie7202
    @kasechnegusie7202 2 роки тому

    Tebarki Egzabher ybarksh

  • @tigasmojas9679
    @tigasmojas9679 2 роки тому

    መስኪዬ ሁሉንም እያደረኩ አመሰግናለሁ

  • @user-dn9fm7ti7e
    @user-dn9fm7ti7e 4 дні тому

    የኔ ስስ ነዉ ርዝማኔም ብዙም አደል እሲ እሞክረዋለሁ እስከ ዛሬ እፀጉሬ ላይ አንድ ነገር ሞክሬ አላዉቅም❤❤

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 2 роки тому

    enamesginalen meskiye

  • @zizubentadem5544
    @zizubentadem5544 2 роки тому

    መሥክየ ፈጣሪይጠብቅሽ

  • @kiyakassaye1946
    @kiyakassaye1946 2 роки тому

    በጣም እናመስግናለን

  • @ggeghehhhhehe7260
    @ggeghehhhhehe7260 2 роки тому

    Woooow batam xuru new👍

  • @bontudad7188
    @bontudad7188 2 роки тому +1

    Thank you🥰

  • @genetabera4046
    @genetabera4046 2 роки тому +1

    መስኪዬ እንኳን ደናመጣሽ አዎ ሽንኩርት ለፀጉር በጣም ሀሪፍ ነው ጀምሬው ነበር ግን ሽታውን አልቻልኩም ከስራዬ ጋረም ስለማይመቸኝ ተውኩት 2 ጊዜ ተቀብቼ ነበር ለውጥ አይቼበት ነበር

  • @user-hi6dc5vh2p
    @user-hi6dc5vh2p 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ዉዴ❤❤❤❤

  • @umraki7847
    @umraki7847 2 роки тому

    Meski yeshnkurtun trit ment betam temechtognal enamesegnalen

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 роки тому

    የኔ ውድድድ መስኪ💝 ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽልን ሀይይይይ ናይላዬ 😘😘😘😘😘💝💝🙏🙏

  • @esraelethio8182
    @esraelethio8182 2 роки тому

    Tnks betam arif nw

  • @emus323
    @emus323 2 роки тому

    Thank you dear!

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 2 роки тому +2

    ቡና ካፍን ጣፍጭ ቅባት የምንበለው እሱን መተው ፊትን ቫዚልን መቀባትና ጨርቅ ግንባር ላይ ማድርግ ፊታችን እንዳይነካን sisters& brother God bless U Meski God bless yr hand.

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣሽ