የእኛ ቀናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • እሱን ጨምሮ አምስት እዳ ተሸክሜያለሁ፡፡
    #genisfamily #genetnigatu #የገኒ ህሳብ#የገኒ ቤተሰብ

КОМЕНТАРІ • 78

  • @DAKODI2825
    @DAKODI2825 9 місяців тому +43

    እናታችሁ አባታችሁን በጣም ትወደዋለች!!

    • @abdulla3678
      @abdulla3678 9 місяців тому +4

      ለምን አትወደው ባሎአደልደ

    • @abdulla3678
      @abdulla3678 9 місяців тому +1

      ምርክ እናት

    • @MesNima-fk8vy
      @MesNima-fk8vy 9 місяців тому +3

      ግድነዉ ባትወደዉአላገባችዉም እነዚህፍሬዎች ከሱየተገኙናቸዉ ባትወደዉነበር ሚገርመው

    • @romiwendye2308
      @romiwendye2308 9 місяців тому

      ምን ማለት ነው ለምን አቶደውም

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 9 місяців тому

      gatane awo benatachehu hulachenme beye emntachen entsleyi aberwo endihonu 🙏gatan fetari ayasfernme please yagera ljoche entslyi

  • @tsehaydereri1270
    @tsehaydereri1270 9 місяців тому +4

    ገንዬ
    በእኛ ቀናት ፕሮግራም አስተማሪና ትምህርት ሰጪ ለእናቶችም ጥንካሬን ያስታምራል እኔም የአምስት ልጆች ብቸኛ እናት (single mother) ነኝ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የተመሰገነ ይሁን ብርታቱንም ይስጥሽ እንወድሻለን🙏🏾❤️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 9 місяців тому +2

    ገንዬ ምርጥ እናት ነሽ እኮ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ከልጆችሽ ጋር ያለሽ ምክክር ግልፅነት ደስ ይላል 🥰
    ለአባታችሁ መልካም የአባቶች ቀን 🎉🎊

  • @ldiyazechrist
    @ldiyazechrist 9 місяців тому +19

    ገኒ እባካችሁ ታረቁ እና ሰላሜን ላግኝ ውስጤ ሰላም አጣ እናንተን ሳይ በህግ አምላክ😢

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመችሽ👍

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 9 місяців тому +18

      ክክክክክክክ እሠው ቤት ገብቶ ምን አደከመሽ የራሥሽን አትኖሪም ጉድ እኮ ነው እነሡ ተሥማምተው ለኖሩት😂😂😂

    • @yabatwa
      @yabatwa 9 місяців тому

      ​@@tadlaal9123እኮ እሄኔ ስንት ሀሳብ ሞሎባታል ለራሷ😂😂

    • @HerutHerut-f6p
      @HerutHerut-f6p 9 місяців тому

      Medre,woregae,ashekabach,

    • @user-oy6uk8is9b
      @user-oy6uk8is9b 9 місяців тому

      ​@@tadlaal9123😂😅😅😅😅በጣም የራሷ አሮባት የሰው ታማስል አሉ😅😅😅😅

  • @haroni2982
    @haroni2982 9 місяців тому +2

    ገኒን የሚወድ በላላይክምርጥ እሕት

  • @smer354
    @smer354 9 місяців тому +5

    ታረቁ ዐሁሉንም ነገር ለልጅቻቹ ስትሉ

  • @HyabbelayHyabbelay
    @HyabbelayHyabbelay 9 місяців тому +2

    ታድላቺሁ እናታችሁን አድሜና ጤና ይስጥላችሁ❤❤❤

  • @عبداللهنور-ز7د
    @عبداللهنور-ز7د 9 місяців тому

    ሰለም ሰለም እኔ ለቁዱስ ና መክሌት መልክት መስታለለፍ ፈለኩ እነመ ምርጥ አበት አለቹነ ምርጥ እናት አለቻቹና እነንታ ደሞ ምርጥ አስታወይ ልጆች ነቹ ለምን እናት ና አበታቹን አንድለይ እድኖሩ አታደርጉም ይቅርታ ግን በጠም ስለምወደቹ ነዉ አንድለይ መሆነቹ ስለምየስደስታኝ ነዉ

  • @iloveessey
    @iloveessey 9 місяців тому +4

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ

  • @tkiklmarnaru4593
    @tkiklmarnaru4593 9 місяців тому +1

    ባቢ ሲያድግ አንድ ነው ሚያረጋቹ ግን ምናለ ሳይመሽ አንድ ብትሆኑ

  • @AbeselomDagaw
    @AbeselomDagaw 9 місяців тому +2

    ወይኔ ጉዴ በቃ ዝም ብላቹ ደስ ነው የምትልኘ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 9 місяців тому +3

    ፍቅር ቤተሰብ አይለያችሁ❤❤❤

  • @cheruamlak-ms2tk
    @cheruamlak-ms2tk 9 місяців тому +2

    መልካም የአባቶች ቀን 😍💔💔💔💔💔💔💕💕💕ምርጥ ቤተሰቦች😍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙅

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 9 місяців тому +1

    ገኒየ የእናቶች ተምሳሌት ስወድሽ

  • @halimamohammed4651
    @halimamohammed4651 9 місяців тому

    በአላህ ታረቁ ገኒየ ብትታረቁ እንኳን ልጆችሽ እኛም እንደሰታለን

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 8 місяців тому

    Beautiful family

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 9 місяців тому +2

    ዳዊትዬ ዝመመም

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg 9 місяців тому +1

    ማሻአላህ ድስ ይምተሉ ቤትስብ ናችሁ አላህ ይጥብቃችሁ ክክፉ ነግር ሁሉ ቤትስቤን ያስታውስኛል 9አመት ድፈንኩኝ አላሀምዱሊላህ ዋናው ስላም ምሆናችን ነው

  • @mesilule
    @mesilule 9 місяців тому

    Mkeliteyi swedsh yeni knjo asetway, gobez, bertu sat, lebam sat, dagna, getami, gone endat becha bezuuuuuu
    Wedshalhu

  • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
    @ZeyenebaShemsedin-hw6so 9 місяців тому +3

    መቼ ነው

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و 9 місяців тому +2

    ትለያላቹ መልካም ቤተሰብም ናቹ ዳዊት ድምፁ ሲያምር ማሽአላህህ

  • @yonathantube8448
    @yonathantube8448 9 місяців тому +2

    Meche new ye abatoch ken ginbot 15 meslogn

  • @user-qg2mc5zx2v
    @user-qg2mc5zx2v 9 місяців тому

    inat neshiko liyu set Geniye

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 місяців тому

    በተለይ አብራችሁ ብኑር እዳት ደስ ይላል

  • @lamrotsabsibe
    @lamrotsabsibe 9 місяців тому +1

    ፎቶ ስህል ስጡት የምን መነፅር መክሊትዬ

  • @ruthjemal7810
    @ruthjemal7810 9 місяців тому

    Enate hule geza lejewochwan tela atedem eswa eytegudachi ensun tasedstalechi abete kewta aymlesem bezaw yekrale lala hewte yemsrtale wyy sete mehon kebade nw

  • @bebe-ff7fh
    @bebe-ff7fh 9 місяців тому

    ደስ ስተሉ ስታስቀኑ አብሯችሁ ብሆን ብየፐተመኘሁ

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 9 місяців тому

    መነፀር no አትስጡት ስጧጣታዉ ይቀየር🙄🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 9 місяців тому

    ለባልሽ ስለሆነ አሉ ስወዳችሁ❤❤❤❤😅😅😅

  • @Kal-w5y
    @Kal-w5y 9 місяців тому

    በጣም ደስትላላቹ ❤❤❤❤❤

  • @Hamarich_arts
    @Hamarich_arts 9 місяців тому

    Ende kduse new gbda mehon yemfelgew 🎉💪🏻

  • @AnshaEndri
    @AnshaEndri 9 місяців тому

    እናት

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 9 місяців тому

    ይኑሩላቹ❤❤

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 9 місяців тому

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @Spiritual_song_lyrics1
    @Spiritual_song_lyrics1 9 місяців тому

    love family

  • @cheryee1180
    @cheryee1180 8 місяців тому

    Gn guada yalew manew

  • @hiwetkebert9997
    @hiwetkebert9997 9 місяців тому

    ገኒ በውስጥ መስመር አውሪኝ

  • @madi2644
    @madi2644 9 місяців тому

    ሰላምናችሁ

  • @noone876-d4o
    @noone876-d4o 9 місяців тому +2

    1ኛ ነኝ አሁንም ገኒዬ እወዳችዋለሁ❤❤ካርድ አትሞሉልኝም Please😮😮

    • @seadiwollotube3913
      @seadiwollotube3913 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @noone876-d4o
      @noone876-d4o 9 місяців тому +1

      አረ የምሬን ነው አይሞሉልኝም😢😢😢😂😂

    • @user-it6cd6cy4b
      @user-it6cd6cy4b 9 місяців тому

      ነይልሙላልሽ

    • @user-oy6uk8is9b
      @user-oy6uk8is9b 9 місяців тому

      ​@@noone876-d4o😅😅😅😅 የምርሽን ነው😅😅😅😅

    • @noone876-d4o
      @noone876-d4o 9 місяців тому

      @@user-oy6uk8is9b ኧዎ የምሬን ነው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekr-t1x
    @fekr-t1x 9 місяців тому

    Setmrw ❤❤❤

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 9 місяців тому

    ምን ማለት ነው እሁን ይሄ እናንተም በማስቲካ ተጣለ ሉ ነው ካንቺ ጥሩ ነገሮችሽን ነው ማድረስ ያለብሽ የኝ ግዜ ተይዘው የጅል ግዜ ነው ግን ትርጉም ነሽ እነዚህን የምሳሰሉ ልጆች እግዚያብሔር ስጥቶሻል ብታለይም እይገርመኝም

  • @Sosina-e9m
    @Sosina-e9m 9 місяців тому

    Sitamru

  • @hibestnigussie2182
    @hibestnigussie2182 9 місяців тому

    Abrwe behonhu

  • @simgenmamo5180
    @simgenmamo5180 9 місяців тому

    Gani yagabshe nashe yemcheshe

  • @DubaidubaiDubaidubai-x7t
    @DubaidubaiDubaidubai-x7t 9 місяців тому

    🎉🎉❤❤❤❤❤❤love

  • @Coli250
    @Coli250 9 місяців тому

    Weda please video edit aderareg please 🙏

  • @emebetassefa9639
    @emebetassefa9639 9 місяців тому

    ሶፋችሁ ተቀይሮ ነበር

  • @malsahmalsah8642
    @malsahmalsah8642 9 місяців тому

    መቸነው❤❤❤❤❤

  • @saadayimam2570
    @saadayimam2570 9 місяців тому

    😘😘😘❤❤

  • @አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ

    ገንየ የኔምር እናጀግናእናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Almaz-io9cg
    @Almaz-io9cg 9 місяців тому

    💪💪💪💪🤙❤️❤️❤️❤️♥️🥺🥹🥺

  • @habibah9637
    @habibah9637 9 місяців тому

    ትንንሾቹ ልጆች የት ሄዱ

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 9 місяців тому

      አሉኮ አዲገው አላሥታወቁሺም መስል

    • @hanna4751
      @hanna4751 9 місяців тому

      Hahahahahhaha ሸወዱሽ አድገው

  • @loveall892
    @loveall892 9 місяців тому

    Stota kehone qedmo kayews😂

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 9 місяців тому

    አንደኛ

  • @Qll-s6z
    @Qll-s6z 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistamaru4037
    @tigistamaru4037 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @KalkidanMengesha-f8d
    @KalkidanMengesha-f8d 9 місяців тому

    ❤❤❤❤