የእኛ ቀናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • #genisfamily #genetnigatu #የገኒ ሃሳብ#የገኒ ቤተሰብ

КОМЕНТАРІ • 62

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f 10 місяців тому +8

    አቤት አሰተዳደግ ደስ ስትሉ መክሊት ጀግናዬ እዴት እደምወድሽ ለወድሞችሽ ያለሽ ፍቅር ይለያል❤ ቁጭ ብሎ መነጋገር ጥሩ ነው ለሁሉም ወላጆች ቅዱስ ድምፅህ ዋው😳

  • @noone876-d4o
    @noone876-d4o 10 місяців тому +21

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ እንዴ??ዋው ደስ ትላላቹ ግን ሁላችሁም ያላችውን ፀጋ ለመልካም ለመንፈሳዊ ነገር ለእግዚአብሔር ተጠቀሙ ድምፃችሁንም ሁሉንም ነገራችሁን❤❤❤በጣም ነው ምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😊😊ሁሉ ነገራችሁ ከእኛ ቤተሰብ ጋር ይመሳሰላል የምር ግራ ነው ሚገባኝ አንድ ነን ሁላችንም ያለን ቅርበት ምናምን ሁሉም ነገር ብቻ እኔም እናቴም አባቴም ጓደኞቼ ናቸው ወንድሞቼ ነፍስ ናቸው ለቤት አንድ ሴት ነኝ ያለን የቤተሰብ ልምድ ቅርርብ አንድ ነው እወዳችዋለሁ ገኒ family❤❤

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 10 місяців тому

      ውዴ ዛሬ ኢትዮጵያ ቀን ስንት ነው እሮብ እደሆነ አቃለው ቀኑን ንገገሪኝ ውዴ

    • @noone876-d4o
      @noone876-d4o 10 місяців тому

      ቀን 5/03/2016 ረዕቡ ነው ቆንጆ😊

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 10 місяців тому

      @@noone876-d4o የኔ ውድ 5ነው ወይስ 15 ከይቅርታ ጋር ሰው ስጠይቅ ኮሜት ላይ 3 ነው አሉኝ

    • @ሲዳማሚዲያ
      @ሲዳማሚዲያ 10 місяців тому +2

      አረ በህግ ግን ደና ነሽ እናት ዛሬ ህዳር አምስት ነው ቀን😂😂አስር ቀን ምርቃት ነው😂 ይመስለኛል በኢትዮጵያ ያለችውን አላስተዋልሽም በፈረጆች ነው አስራ አምት ውዷ

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 10 місяців тому

      @@ሲዳማሚዲያ በጣም አመሰግናለው ውዴ ይምታታብኛል ብታይ ቀኑ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 10 місяців тому +7

    ባቢዬ❤የኔ ማር ብቻክን መንገድ አደጋ አለው ከዴቫጋ አብራችው ውጡ ግብ ።ዴቫዬ ተረዳው❤መኪታ👏

  • @dasashdas4308
    @dasashdas4308 10 місяців тому +3

    ቅድስ ዘፈን ምርጫ በስአቱ ነዉ ደስ ትላላችሁ እህት ሁለተኛ እናት ናት መክሊትያ ጥሩእህት ነሽ

  • @user-in7pq1kq3m
    @user-in7pq1kq3m 10 місяців тому +2

    በታላቅነቷ ማክበራቸው በጣም ደስ ይላል እኔም ልክ እደዚህ ነው የሚያከብሩኝ እህቶቼ

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 10 місяців тому +5

    ግድስት እየወፈርሽ ነዉ 😍😍😍👌

  • @JerryTakele-r2n
    @JerryTakele-r2n 8 місяців тому +1

    Tafach yahonachu ya gani lijoch sewedachu eko umphaaaa.....❤

  • @rfds7894
    @rfds7894 10 місяців тому +2

    የውነት ጀግና እህት እናትም መክሊትዬ በጣም ነው የምወድሽ በዛ ላይ ሲሪስነቷ ደስ ይላል ❣️❣️❣️❣️

  • @etheth9843
    @etheth9843 10 місяців тому +11

    መክሊት ገና አንቺም ልጅ እኮ ነሽ ምንድን ነው በዚህ ልክ እራስሽን እንደ ትልቅ ስው የምትጨናነቂው ይሄ የእናትና የአባት ስራ ነው አንቺ ፈታ በይ በኅላ ለሁሉም ነገር ትደርሻለሽ

    • @ውበትአጠባበቅ
      @ውበትአጠባበቅ 10 місяців тому +3

      የመጀመሪያ ሴት ልጆች ሁሉም እንደዚ ናቸው ሀላፊነት ይሰማቸዋል በጣም የኔም ልጅ እንደዚህ ናት

    • @ethiopiaagere5699
      @ethiopiaagere5699 10 місяців тому

      ​@@ውበትአጠባበቅደግሞ ትልቅ እኮነቺ 21አመቷነው እራሷን ቺላ ማስተዳደር ትቺላለቺ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 10 місяців тому

      ​@@ethiopiaagere5699አይ እናት ግን አልሆነችም

  • @oumfuadtube131
    @oumfuadtube131 10 місяців тому +3

    ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @NefesaWasse
    @NefesaWasse 10 місяців тому +4

    ቅዱስ ደሞ ምንም ጣጣ የለውም ዘና ነው እሚል😂😂

  • @noone876-d4o
    @noone876-d4o 10 місяців тому +3

    ገኒ መኪ ዴቭ ባቢ ቅዱስ Video ደሞ በምትችሉት አቅም ቶሎ ልቀቁ❤

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 10 місяців тому +2

    ሴቶ ልጅ ስልጣን ትወጃለች 😂😂😂ቅዱስ ትክክል ግጥምህ ተመቸኝ😂😂😂

  • @yegudkeaymeshim9804
    @yegudkeaymeshim9804 10 місяців тому +4

    መክሊት ጀግና!!!👍

  • @betty-w3r1y
    @betty-w3r1y 10 місяців тому +1

    በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ

  • @seblisebli9543
    @seblisebli9543 8 місяців тому

    ቅዱሴ ዘፈኗ...በትክክለኛው ሰዓት😅

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 9 місяців тому +1

    አህት የናት ምትክ ናት ፍቅር ቤተሰብ አይለያችሁ

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከእናንተ መከባበርን የቤተሰብ ፍቅርን እንማራለን እመቤቴ ረጅም እድሜ እና ጤና ትስጣቹ❤❤❤❤

  • @Ggg-gs3rs
    @Ggg-gs3rs 10 місяців тому +1

    ባቢ አደገ ማሻላህ

  • @bemxnotx
    @bemxnotx 9 місяців тому +1

    betam des telalachu🥰🥰🥰🥰🥰

  • @NefesaWasse
    @NefesaWasse 10 місяців тому

    ባቢ ሲያወራ ደስ ይለኛል ቅመም የሆነ ልጅ❤❤❤

  • @ricobehailu4982
    @ricobehailu4982 10 місяців тому

    ስታምሩ ምርጥ ቤተሰብ

  • @yodithiruy203
    @yodithiruy203 9 місяців тому

    I like Audis, he is a cool guy

  • @Mittha-he3lo
    @Mittha-he3lo 10 місяців тому +1

    ዋውውው ስወዳችሁ

  • @Seb_lina
    @Seb_lina 10 місяців тому

    Why gn genny yhn aynet video mesrat akomachu??? we miss those family time videos.

  • @sofiahassan-wu1qy
    @sofiahassan-wu1qy 8 місяців тому

    ቅዱስ ልክ እደወድሜ ልብ ያሸረትታል እየሳቀ እኔወድሜ ስቆጣው እደዝህአደለም ስለው የማያናድደው አያናድሽ እህቴብሎ ሳቅነውየሚልብኝ

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 10 місяців тому +18

    ፍትህ ለተገፍው ለሰፊው ለአማራ ህዝብ😢

  • @GRu-dr8fi
    @GRu-dr8fi 10 місяців тому

    የኔ ማሮች ስወዳቹ እኮ😍😍😍😍

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg 10 місяців тому +1

    አላህ ይጥብቃችሁ ቤት ስብ ክሁሉም ይበልጣል ቤተስብ ስላም ሲሆን ሀግር ስላም ይሁናል ቤተስብ ስላም ክሁን ትዳር ፍቅር ጓድኚነት ባጥቃላ ሁሉም ስላም ይሆናል እኔ ቤትስቦችን ብጣም ይመውዳችዉ መረጥ አባት መረጥ ባል መረጥ ያሀግር መሪ የነብሩት የኛ ነብይ ሙሀመድ ሱለላሁ አልይሂ ውስለም ናችው ያስተማሩን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethioeritrea8583
    @ethioeritrea8583 10 місяців тому

    This a little girl i love her ❤❤

  • @kidistkasa
    @kidistkasa 10 місяців тому +2

    ግማሽ አማርኛ ግማሽ ኢንጊሊሽ የኢትዮጵያውያን ፋሽን

  • @tsebel3211
    @tsebel3211 10 місяців тому

    ዳዊትን ስወደው❤

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 10 місяців тому

    ወይኔ የኔ ልጅም በለሊተ ነዉ መሄድ ሚፈልገዉ ለመጫወት

  • @wondimagegnfeleke1029
    @wondimagegnfeleke1029 10 місяців тому

    kiduse gen yemecheh qenew yabede nw😂😂😅gen demo makim lek nat 👍👍

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-qg2mc5zx2v
    @user-qg2mc5zx2v 9 місяців тому

    siwedachiw betamko 🥰🥰

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 9 місяців тому

    Yetebareke beteseb

  • @hakib5417
    @hakib5417 10 місяців тому

    The older sister seems over involve.

  • @ekramaberar1432
    @ekramaberar1432 10 місяців тому

    ምርጦቼ ሥወዳቹ

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 10 місяців тому

    ❤❤🙏🏾🙏🏾

  • @የሚችል
    @የሚችል 10 місяців тому +1

    ገኒ በልጆችሽ መልሽልኝ 😢 ቀጥታም ዋትሳፕም አትመልሽም

  • @MrsSomia-vt3kv
    @MrsSomia-vt3kv 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PhanosLebznon-yc2gr
    @PhanosLebznon-yc2gr 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @HnyaMhmade
    @HnyaMhmade 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ugdg7306
    @ugdg7306 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤