ናሂና ውብዬ ታረቁ❤️አብርሽና ሩታ በደስታ ዘለሉ❤️😭😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • #nahitube #abtube #couples

КОМЕНТАРІ • 3,9 тис.

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f 6 годин тому +864

    መታረቃቸው ያስደሰታችሁ እስኪ like አርጉኝ❤

    • @MelkamWese
      @MelkamWese 5 годин тому +8

      መች ተጣሉ ኢኩኑሚ ጉሎባችው ለመሙለት ነው እንጂ እስኪ ሸቃሊት አታሰተወሱም ብሪክስ እና መሲ ዱባይ ሲገባ ይደረጉት የአዞ እንባ

    • @abrarawwalelign3236
      @abrarawwalelign3236 5 годин тому +1

      ባንች የመጣ 100000

    • @zehara5
      @zehara5 5 годин тому

      ❤❤❤❤ደምሪኝ እህት

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 5 годин тому

      ኧረ በጣም ደስ አለኝ። ዉይ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ጌታ ይባረክ።

    • @MekdesAmbachew-h8e
      @MekdesAmbachew-h8e 5 годин тому +3

      መቸተጣሉ

  • @Meriyetube
    @Meriyetube 6 годин тому +410

    አብርሽ ና ሩታዬ የልጅ አዋቂ ናችሁ የምትሉ❤❤❤❤የኛ አንበሶች

    • @gshshsnsn7376
      @gshshsnsn7376 5 годин тому +5

      አዋቃውአላህብቻነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 годин тому

      ​@@gshshsnsn7376ደምረኛ

    • @نلنامك
      @نلنامك 3 години тому

      ❤❤❤❤​@@gshshsnsn7376

    • @emutowfiq2994
      @emutowfiq2994 3 години тому

      ድሬም አልተጣሉም ውሸታሞች

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 4 години тому +49

    ናሂና ውብዬ ልክ እንደ አብርሽ ማንንም እንዳትሰሙ ሕይወት ይቀጥላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmaargawe7067
    @rahmaargawe7067 6 годин тому +558

    አብርሽ ጎበዝ
    የአብርሽና የሩታ አድናቂዎች የት ናቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @Burhan-hq4we
      @Burhan-hq4we 6 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂አብረሽእንካደስአለክ

    • @JemilaMujahid
      @JemilaMujahid 5 годин тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @TigstStotaw
      @TigstStotaw 5 годин тому +5

      😅😅😅ድራማው አለቀ

    • @TigstStotaw
      @TigstStotaw 5 годин тому

      😊

    • @TuGu-dx7qo
      @TuGu-dx7qo 5 годин тому +3

      ድራመዉ በቃ አለቃ የመጫራሽ ክፍል መሰለኝ ግን ደስ ይላል😂

  • @sadamu
    @sadamu 6 годин тому +793

    የናሂና ውብየ ደስታ ያስደሰታችሁ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉🎉

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 4 години тому +35

    ባሌ የአገሬ ልጀ ነው ከመጀመሪያው ጀምሮ ተጣልተን አናውቅም አይገረምም 💋💋የምጠለውን ያውቃል የሚጠላውን አውቃለሁ ምንም ሳደረግ ጠየቂየ ነው የሱን ፈቃደ እሱም የኔን ፈቃደ ጠየቁ ምንም ነገር ተነጋገረን ነው ምረጥ ባል አስተዋይ ጀግና ባል ነው ያለኝ ለሰከንድ አንጣላም ❤❤❤ግን እኔም በጣም የምወደው

    • @Tube-kl3yi
      @Tube-kl3yi 2 години тому +2

      ማሻ አላህ እኔም የሰፈሬን ልጅ ነው ያገባሁት 9 አመታችን 2ወልደናል አንድም ቀን ተጣልተን አናውቅም አላህ መጨረሻውን ያሳምርልን

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 2 години тому +2

      @@Tube-kl3yi ተባረክ አላህ የኔ ውደ እህቴ ትዳር እኮ መጀመሪያ ከፈቅር እዝነት ይበልጣል ምክንያቱም ማፈቅር ማንኛውም ሰው ያፈቅራል እዝነት ግን ማንኛውም ሰው አይገኝም ትዳር ውሰጥ እዝነት ፈቅር መተሳሰብ ሁሉንም ነገር በመነጋገር መፈታት ውደ ይሆነውን አካሌን ሰጥችው እሱም ሰቶኝ ከዚህ አንደነት የለም 3ሰው አለማስገባት ነው የሚጠላውን የሚወደውን ነገር ለየቱ ማወቅ እሱም እንደዛው ስህተት ቶሎ ይቅርታ መጠየቅ ይህ ካለ ትዳር ሁልጊዜም እንዴ አደሰ ነው እኔን ብታየኝ ያገባሁ አልመሰልም እሱም እንደዛ ለምን ብትይ ነፃነት አለ መጨናነቅ የለም ፈሬ ነው

    • @nigusgashu3955
      @nigusgashu3955 Годину тому

      እኔም❤❤❤

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Годину тому

      ❤❤❤❤wow

    • @Tube-kl3yi
      @Tube-kl3yi Годину тому

      ​@@NaeemaImam-tp9fpማሻ አላህ ትዳራችንን አላህ ይባርክልን ውዷ እህቴ ፍቅራችንን ውዴታችንን ዱኒያ ላይ ብቻ ሳይሆን እስከ አኬራ ጀነት ያድርግልን
      ይሄ ለብር ብለው የሚሰሩት ፕራንክ የሚሉት ነገር ለትዳር ቀይ መስመር ነው ያናንቃል ለሸይጧን በር መክፈት ነው ትዳሩም በረካ የለውም

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz 6 годин тому +219

    ናህ ለትዳርህ ክብር ይኑርህ ሴት ልጅ ከቆርጠች ከባድነዉ በተርፈ እኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤❤

    • @AmpiireEvas
      @AmpiireEvas 3 години тому

      Nahi mi axefe esawa nat negerun keriri yemitergwe.

    • @BetiMoges
      @BetiMoges Годину тому

      ❤❤❤

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart 6 годин тому +40

    ኧረ እንደዚህ ነው ፍቅር በመሃላችሁ አስገቡ እንጂ ጥላቻ ወደዛ ከዚህ በኋላ ፕራንክ ይቅር የምትሉ❤

  • @user-oj4rq7zi8m
    @user-oj4rq7zi8m 4 години тому +34

    ናሂና ውብዬ ቤት ፕራንክ ይቅር የምትሉ ብዙ ፈተና እየገባባቸው ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @KokobKokob-px6mn
      @KokobKokob-px6mn 10 хвилин тому

      አወ በጣም ምክንያቱም ውብዬ ትእግሰት የሚባል በጭራሽ የላተም!!!!!!!!

  • @AlemLema
    @AlemLema 6 годин тому +232

    “የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።”
    - ማቴዎስ 5፥9

    • @TaweenUae-zh9gm
      @TaweenUae-zh9gm 6 годин тому +1

      AMEEN AMEEN AMEEN 🙏

    • @berkiberki8130
      @berkiberki8130 6 годин тому +2

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @hiwotYereda
      @hiwotYereda 5 годин тому +1

      ቃል ህይወት ያስማልን

    • @flour1988
      @flour1988 5 годин тому +1

      አሜንንንንንንን በትክክል❤❤😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 годин тому

      ​@@TaweenUae-zh9gmደምረኛ

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ 6 годин тому +167

    በመታረቃቸው እደኔ ደስ ያለው
    ወልዶ መለያየት በጣም ይከብዳን

    • @lulutube885
      @lulutube885 6 годин тому +8

      በግ መቸ ተጣሉ 😂😂

    • @ሀብልተሻመ
      @ሀብልተሻመ 6 годин тому +5

      @@lulutube885 ስድቡን ምን አመጣው እኛም እናቃለን ብራክ መሆኑኑ ወሬ ለሟሟቅ እጅ ሲቀጥል ካሜራ ደቅኖ ተጣላን ተፋታን ምናምን ትዳር ቀልድ አይደለም እሽ

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 6 годин тому

      ጀል ስጅላጅል ጀላፎ በያቻለሁ በግ

    • @uaekalba3062
      @uaekalba3062 5 годин тому

      😂😂😂😂​@@ሀብልተሻመ

    • @uaekalba3062
      @uaekalba3062 5 годин тому

      ​@lulutu😂😂😂😂😂be885

  • @SalmmH-xx5it
    @SalmmH-xx5it 3 години тому +15

    ለሰው ልጅ ማስታረቅ እዴት ደስስስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ የክቡርኩም ሩታን አብርሁሽን ❤❤❤❤

  • @HikmaAwle
    @HikmaAwle 5 годин тому +75

    ,ማነዉ ግን እደኔ ደስ ያለዉ ወላሂ ሩታ እና አብርሽ አላህ ይጠብቃቹ የተጣላ ሰዉ ዋሽቶ እራሱ ማስታረቅ ትልቅ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ አላህ አይለያቹ የፍቅር ተምሳሌቶች❤❤❤

    • @aass5403
      @aass5403 4 години тому

      መች ተጣል ድራማ እየሰር ነው እጀ

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 3 години тому +1

      ቱቱቱቱ😂😂😂😂😂 መቸ ተጣሉ አይየሩታ በጎች ስታሳዝኑ

    • @LubabaBaba-xw2xg
      @LubabaBaba-xw2xg 3 години тому

      Dirama new aygebashim

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 54 хвилини тому

      ድራማ ብሆንም እኮ ትምህርት ኣለው ምድረ ማሀይም ኣስተማሪ ድራማ የለም ማለታቹ ነው እጭ ስታስጠሉ የናተ ኮሜት ብቀርስ 👊👊

  • @lidetytub
    @lidetytub 6 годин тому +86

    እሩታዬ በቀኑ ውብትሽ ይጨምራል እኮ የኔ አበባ❤❤❤❤❤❤ ፍትሽ ላይ ምታየው ደስታ እራሱ ያደስታል❤❤

    • @Dignish
      @Dignish 2 години тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 52 хвилини тому

      በጣም የኔ አሰል ፍክት ብላለች❤❤❤

  • @tsehaytekle1238
    @tsehaytekle1238 4 години тому +15

    ❤ኣብርሽይ ❤ሩታይ❤ ቃላት ያትረኛል ሰለናት ተባርኩ አግዛብር ዘመናችው ትዳራችው በ አግዝብር የተባረከ ይህን ሁልም ደስተኘ ሁኑ አውዳችዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 6 годин тому +42

    ናሂ አብርሽ ትልቅ ውለታነው የጣለልህ እግዚአብሔርን የዛሬ ጎደኛ ላዬ ደህናመሥሎ ውስጡ ጦርነው ግን አብርሽ ከወንድም በላይነው ያረገልህ😢❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤Ⓐ❤Ⓡ❤Ⓝ❤Ⓦ❤😊❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 6 годин тому +34

    ናሂ ና ወብዬ በመታረቃቸው በጣም ደስ ብሎኛል ማነው የሰው ደስታ የሚስደስተው በላይክ❤❤❤❤

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 2 години тому +5

    አብርሽ በጣም ትልቅ ሰው ነህ። የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር የእናተንም ትዳር እግዚአብሔር ይባርክላችሁ።

  • @eakrame
    @eakrame 5 годин тому +82

    አብርሸ ናሩታዬ የልጅ አዋቂ ናችሁ የምትሉ ❤❤የኛ አንበሶች❤❤❤❤

  • @AaBb-pq3xf
    @AaBb-pq3xf 6 годин тому +197

    ይህንን እምታነቡ ሁሉ አላህ የልባችሁን ያሳካላችሁ❤❤

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 2 години тому +7

    ኣብርሽና ሩታዬዬዬዬ ክብር ይገባቹሃል የልጅ ኣዋቂዎች ምወዳቹ በምክንያት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HirutEshete-l5e
    @HirutEshete-l5e 4 години тому +41

    እኔ ኮሞቼ አላውቅም ኮሜት አያለውጂ😅😅ማርያምን በጣም ነው ደስ የለኝ ሰለታረቁ ❤❤በመሀላችው ❤❤መፈስ ቅዱስ ይግባ❤❤❤አብርሽና❤❤እሩታ ፈጣሪ ❤❤የማያልቅ እጀራ ይስጣችው

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 3 години тому +1

      መቸ ተጣሉ አየ የመዳም ቅመሞች እራሳችሁን ጉዱ

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f 6 годин тому +105

    አብርሺ አና ሩታ የትንሺ ትልቅ ናችሁ ከአላህ በታች የናተ ውጤት ነው ናሂ እና ውብዬ እኳን ታረቃችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ በተለይ ልጁ እማ እማዬ ሲል በጣም አዝኜ ነበር ከእናቱ ጋር ሊያድግ ነው

    • @user-lw1dp7ty2v
      @user-lw1dp7ty2v 5 годин тому

      እኔ ራሱ አዝኜ ነበር እማ፣እማዬ ሲላት

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 годин тому

      ​@@user-lw1dp7ty2vደምረኛ

    • @SabrinaAli-d4m
      @SabrinaAli-d4m 4 години тому

      ጡጦ ግዙላቸው አዋታችሁ😂😂

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 3 години тому

      ❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 50 хвилин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeabsiraababu1237
    @yeabsiraababu1237 3 години тому +2

    ናህዬ ወንድሜ ትዳርህን የሚያናጋ እሷን ነሚያስቀና ከሌላ ሴት ጋር ሆነክ ፕራንድ እዳትሰራ ይሄ ትምህርት ይሁንህ ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል በቁርባን መጋባት ማለት ቀልድ አይደለም❤

  • @MesiMoh-eg6nd
    @MesiMoh-eg6nd 6 годин тому +46

    የምር እሩታና አብርሽ የሠውደስታ የማስደሰታችሁ ልጆች ናችሁ ያሠባችሁት በሙል አላህ ያሳካላችሁ ❤❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 6 годин тому +32

    ለልጃቹ ስትሉ መታረቃቹ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን

  • @Hana-28b
    @Hana-28b 4 години тому +5

    ማርያምን ማን ነው እንደኔ በደስታ ያለቀሰው ናሂ እና ውቢዬ እማ አምላክ ተጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mastwalmulugeta1742
    @mastwalmulugeta1742 6 годин тому +138

    እግዚአብሔር ይመስገን ማነው እንደኔ ደስ ያለው ክብር ለድንግል ማርያም ለጅ

    • @ወሎሐይቅ
      @ወሎሐይቅ 6 годин тому +3

      😂 ድራማ እኮ ነው

    • @BasbosaBasbosa-q1n
      @BasbosaBasbosa-q1n 6 годин тому

      እኔ❤❤❤❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 6 годин тому

      እኔ

    • @mastwalmulugeta1742
      @mastwalmulugeta1742 6 годин тому +1

      ​@@ወሎሐይቅየምር በዚ ከቀለዱ ያሳዝናል ማሬ

    • @Burhan-hq4we
      @Burhan-hq4we 6 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤😊❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤እግዚአአብሕርይመስገገንየሰዉደስታየማዬስደስቸዊደስይበላቺ አሜንአሜን

  • @በሺሪመሀመዱ
    @በሺሪመሀመዱ 6 годин тому +56

    ነህና ውቢይ ስለታረቁ ደስ ያላቸው ማን ነው እንዳይኔ

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 3 години тому +6

    አብርሽ እና ሩታ ፍጣሪ ይባርካቹ ጀግኖች የኔ ንጹህ ሰወች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👍🙏

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lf 6 годин тому +90

    ማርያምን ማነው ግን እንደኔ ደስታን በእንባ የሚገልፅ ናሂ ውብየ እግዚአሃብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o 6 годин тому

      እረ ውደ ድራማነው😂😂😂

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o 6 годин тому

      መሄድ ታሰበች በካሜራነውደ እምትሄደው 😂😂😂😂

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 6 годин тому

      እኔ ማሪያምን❤❤❤

    • @tabiagfddd
      @tabiagfddd 5 годин тому

      አጅብናችችሁእነሡድራማነው በዝህመልኩሊተዋወቁሥለፈለጉ😂😂😂😂

    • @mabrhetmoh1967
      @mabrhetmoh1967 4 години тому

      😂😂😂😂 enesu ledalar now anchi lemndnow mtalksiw

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 5 годин тому +35

    ዋዉ አብርሽ እና እሩታ ተባረኩ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ ይህ ነገር ይብዛላችሁ

  • @BurtukanAWEKE
    @BurtukanAWEKE 4 години тому +5

    ናሂና ውብየ ሥለታርቃችሁ በጣም ደሥ ብሎኝል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 6 годин тому +34

    የአብርሽ&ሩታ ውጤት ነዉ ።መታረቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Beti-i3c
    @Beti-i3c 5 годин тому +24

    ማነው እደኔ ናሂ ና ውብየን የሚወድ❤🎉🎉

  • @user-th2ov2eh9r
    @user-th2ov2eh9r 3 години тому +3

    ማሪያመን እንደት ደስስ እንዳለኝ ከምላቹ በላይ ማሪያመን አብርሽና ሩታ የትንሽች ትልቅ የኛ አስታራቅዎች አይዛቹ ቀጥልበት የኛ ሸምጋሊዎች በእወነት ለካ በደስታም ይለቀሳል😢 በጣም ደስ ብለኛል❤❤❤ልፋታቹ ተሳካ አብርሽና ሩታ❤❤❤

  • @marthateshager8284
    @marthateshager8284 5 годин тому +25

    አብርሽና ሩታዬ በጣም በጣም በጣም ጎበዞች ይህ በራሱ መታደል መሰጠት ከእግዚያብሔር ነው እግዚያብሔር ክብርና መጎሱን ሰጥቶአችሗል አሁንም የበለጠ ይስጣችሁ የናሒና የውብዬ ነገር በጣም አሳስቦኝና ከፍቶኝ ነበር አሁን ግን ሰይጣን ስላፈረ ደስ ብሎኛል ናሒም ሁለተኛ እንዲህ አይነት ፕራንክ እንዳትሠራ ውብዬም እንደዛው ለትዳራችሁ መጥፎ ነው ክፍተትም አትስጡ ስትሰቁና ነው ደስ የምትሉኝ አደራ ናሒ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 6 годин тому +116

    መጣላት አይልመዳችሁ ለ ትዳር ክብር ይኑራችሁ የምትሉ በlike ❤️🥰🥰😘

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 6 годин тому +1

      ይሸቅሉብን አቦ አይ ሚዲያ ስቱን ያሳየናል ;;

    • @zainabahmed5187
      @zainabahmed5187 5 годин тому

      يحيع

    • @HabtamWibe
      @HabtamWibe 4 години тому

      ❤❤❤❤ትክክል

    • @AeeAzz-vi3hg
      @AeeAzz-vi3hg Годину тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BehailuHailemariam-t8z
    @BehailuHailemariam-t8z 3 години тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ምስጋና ይድረሳት። ሩታዬ እና አብርሽ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ። እግዚአብሔር ይመስገን ውብዬ እና ናሂ ንስሃ ግቡ ከእግዚአብሔር ቤት አትጥፉ። በጣምምምም ደስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ቤቢዬ የኔ ጌታ እንኳን ደስ አለህ የኔ ጌታ እድግ በልልን።

  • @S-Sisi-e1e
    @S-Sisi-e1e 6 годин тому +104

    አብርሽ ና ሩታ የኔ ጀግናቺ ጌታን ለእናንተ ምንም ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይባረካችሁ 🥰🥰🙏🙏

  • @rdfgrfv7135
    @rdfgrfv7135 6 годин тому +27

    አብርሽ ና ሩታዬ ግን የታናሽ ታላቅ ናቹ እግዝአብሔር ይባርካቹ ❤❤❤ ናሂ ና ዉቡዬ ዶሞ እንኳን ታረቃቹ ደስ ብሎኛል የምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @KenuChekol
    @KenuChekol 3 години тому +3

    ሩታየ የልጅ ትልቅ ነሽ አብርሽ ትለያላችሁ ጎበዞች አሁንም በደንብ ትልቅ ምክር ቃል ያስፈልጋቸዋል

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 6 годин тому +30

    የናሂ እና የውብዬ ደስታ ያስደሰታችሁ👍👍👈 ትዳራችሁ ፈጣሪ ያስምረው ለሌላ ጊዜ የሰይጣን ጆሮ ይደፈንና ስትጋጩ ሚዲያ ላይ አታውጡ ለወደፊቱ ፕራንክ አታብዙ ጥፋታችሁ እራስ በራሳችሁ ተራረሙ ✋✋✋አትጠገብዬ እና ጀነራሉ የልጅ አዎቂዮች የኔ አስታራቂዎች ያሰባችሁትን ቦታ ሁሉ ያድርሳችሁ የኔ አንበሶች ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ በሄሄዳችሀበት ተከትዬ እግሬ ደከመኝ ሩታዬዬዬዬዬ❤❤❤

  • @mtw6597
    @mtw6597 5 годин тому +23

    አብርሽ ና እሩታ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዜላችሁ የትንሽ ትልቅ ናችሁ እኔም ስደተኘዎ እህታችሁ በሰላም ሀገር ገብቼ እድደመራችሁ እፈልጋለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadyaali-zs1dy
    @sadyaali-zs1dy Годину тому +2

    የምር ምን እንደምል አላዉቅም አብርሽ በጣም ትልቅ ሠዉ!!!!!!👌👌👌👌👌 አስታዋይ የሆንክ ልጅ ነክ

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 6 годин тому +51

    ከፈጣሪ በታች እነአብርሽናቸው ክብር ለነሡ😢❤❤❤❤

  • @Fatumamohammed-lp4ev
    @Fatumamohammed-lp4ev 6 годин тому +28

    እህህህ ልጃቸው በጣም ነበር ያሳዘንኝ ወላሂ እማየ ሲል 😢😢😢😢 እናም ማነው ደስስያለውእንደኔ

  • @mekedestedesse1321
    @mekedestedesse1321 4 години тому +3

    የተሰበረን ልብ የሚቀሰቅስ ያስለቅሳል ናሒ ዲጋሜ እዳታስቀይማት በጣም አስለቀሳችሁኝ አብረሽ ትዳረህ ይባረክ

  • @user-in6xf7xs8o
    @user-in6xf7xs8o 6 годин тому +21

    እልልልልልልል ስጠብቀ የነበርው አልሀምዱሊላ ያሳዘነኝ ልጁነበር እህህህህ ሙራን ላአብርሽ ሩታ👍👍👍👍👍👍

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 годин тому +25

    ፕራንክ አታርጉ ካግዲ ያምትሉ ለይክ 😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤😂😂😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 6 годин тому

      ይገርማል,,ሁሉም,ቀልደኛሆነኮ,,ዘድዬ,,ደምረሸኛል,ወይ😂😂😂😂

  • @ShewadinkshWendaferaw
    @ShewadinkshWendaferaw 2 години тому +3

    በጣም ነው ደስስ ያለኝ❤❤❤❤ውብዬ ናሂ በመሃከላችሁ ሰይጣን አታስገቡ በፍቅር ኑሩልኝ❤🎉በፍቅር በደስታ ሲኖሩ ደግሞ ብዙ ፈተና አለ ፈተናዎችን በደስታ እለፉ🎉አብርሽ ሩታ የልጅ አዋቂዎች መጨረሻችሁን ያሳምርልን በእውነት የሚያስታርቁ ብጹአን ናቸው❤

    • @MasaratSessay
      @MasaratSessay Годину тому

      ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 6 годин тому +26

    እግዚአብሔር ይመስገን ማነው እንደኔ ደስ ያለው ክብር ለድንግል ማርያም ለጅ❤

  • @Hit-oy6iv
    @Hit-oy6iv 6 годин тому +20

    ናሂዬ ያጠፋኸው እዳትደግመው በተረፈ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላቹ ውብዬ ምርጥ ሤት ናት❤❤❤❤

  • @hermelahaila
    @hermelahaila Годину тому +1

    ስለታረቃችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አብርሀምና እሩታ የልጅ ቁምነገረኛና ቀና ልብ ያላቸው ልጆች ናችሁ ተባረኩ!።ለናሂና ለውብዬ እንደ አንዲት የኦርቶዶክስ አማኝ የምመክራችሁ ወደ ቤተክርስትያን የበለጠ ቅረቡ ስጋውና ደሙን ደጋግማችሁ ተቀበሉ ለምን ጋብቻቸውን በቁርባን ያደረጉ ባለትዳሮች ይሄ ከይሲ በጣም ይፈታተናቸዋል ብዬ አስባለሁ።

  • @መቅደስአቤኒ
    @መቅደስአቤኒ 6 годин тому +31

    አብርሽ እና እሩታዬ ፈጣሪ ሰፊ እንጀራ ይስጣቹ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KamerAa-hv9wd
    @KamerAa-hv9wd 6 годин тому +17

    ናሂ & ዉቤየ እንኳን ታረቃችሁ ደስ ብሎናል አብርሽ & እሩታ የእዉነት እናንተ ያለ ማድነቅ አይቻልም 👍

  • @user-fo9uq1wi9h
    @user-fo9uq1wi9h 3 години тому +6

    ሩተዬ የኔ እነት የኔ ዉድ አለሀ ይጠብቀቹ አችም አብርሽም ዎለሂ በጠም ደሰ ትለለቹ ዎለሂ ሲዎደቹ የኔ መርርርርርርርርርርርር

  • @rozijibo-cq8hq
    @rozijibo-cq8hq 6 годин тому +27

    እኳን ደሥ አላቹ ልጁ በጣም አሣዝኖኝ ነበር እማዬ ሢል አብሪሽ ሩታ ጀግኖች ያገሬ ልጆች❤❤

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 6 годин тому +13

    ሩትየ የፍቅርሰው የአብርየ ንግስት ናሂየ እና ውብየ ስለታረቃችሁ ደስብሎኛል

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 2 години тому +3

    ቃል አጣው ማርያምን ሩታ አብርሽ ናሆሜ ውብዬ እንኳን ድስ አላቹ ሩታ ለመስቀል ሀድያ ሆሳና ኑ አተካና እና ቁርጥ ጋብዛችዋለው 😂😂😂😂ከምር አብርሽ ልዕልቷን የዚህ አትመጣም ❤❤❤❤❤❤

  • @zufanTube-wc7mc
    @zufanTube-wc7mc 6 годин тому +18

    አብርሽ እና ሩታ በዚህ እድሜአቸው ኣስተሳስባቸው ማርያምን ይለያሉ የኔ ውዶች ያሳባችሁት ይሳካላችሁ ሁሌም ከፍ ከፍ በሉልኝ ሩታዬ ሁሌም ፈገግ በይ ፋንዱሻዋ 💋💋💋🥰🥰🥰🥰 ናሂ እና ውብዬ እኳን ደስ አላችሁ ሁሌም በፍቅር ኑሩ🙏 ናሂ ተጠንቀቁ🙄😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ly9cb5xv2o
    @user-ly9cb5xv2o 5 годин тому +14

    በጣም ድስ ይላል የምር አብርሽእና እሩታ ትልቅ ክብር ይግባቼዋል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NunuTessema-o9v
    @NunuTessema-o9v 58 хвилин тому +4

    ሩታና አብርሽ የፅድቅ ስራ ሰራችሁ congera 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigNigussa
    @TigNigussa 5 годин тому +19

    A&R ድሮም በጣም እወዳቹሀለው አሁን ግንበጣም ኮርቸባቹሀለው ምን ልሸልማቹ ከዚ የተረገመ ስደት ከመጣው A&R One Love❤❤🎉🎉

  • @MimiMimi-c1t
    @MimiMimi-c1t 6 годин тому +13

    የሰው ደስታ የሚያስደሳታቸው እሩታና አብርሽ ለናተ ቃል የለኝም ዋውው ተመስገን

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh 4 години тому

      ❤❤❤❤❤❤💚💚💚💛💛💛💛🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ZedWolde-i6q
    @ZedWolde-i6q Годину тому +1

    ናሂ ምስኬን ግን ሁለተኛ ፕራንክ ሚባል ነገር አትስራ በዛላይ በቤተክርስታነዉ የተጋባችሁት ቃሉን አክብሩ በትግስት እለፉት ለሚመጣዉነገር አበርሽ እና እሩታ ፈጣር ይስጣችሁ ሁሌም አስታራቂሁኑ

  • @Madi-zt4wx
    @Madi-zt4wx 6 годин тому +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ድራማ ድራማ የምትሉ ልጆች ጤነኛ ናችህ ግን ይሁን ግን ከሚሰሩት ነገር የሆነ ትምህርት አለው እስኪ ለክፍ ነገር አትቸኩሉ እሩትነቴ የኔ ሙሉ ሴት የኔ ወርቅ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤ውቤ የኔ ልዬ በትዳር ውስጥ መጋጨት አለ አይደለም ሰውና ሰው እግርና እግር ይጋጫል ግን ሴት ልጅ ጥበበኛ ናት እህቴ በጣም ጠንካራ እደሄንሽ አቃለሁ ግን እህቴ አሁንም በርታ በይ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤ አሁን ላይ ያለውን ስሜትሽን ሳይሆን መጀመሪያ ስትገናኙ ያለውን ስሜት አስቢ ደሞ ናሂ በጣም ጥሩ ልጅ ነው በማህላችህ የገባውን ሰይጣን አሳፍሪው ፍቅርን የማይወድ ሰይጣን ነው

  • @Hana-wq4wp
    @Hana-wq4wp 6 годин тому +13

    ዋው እንኳዋን ደስ አላችሁ ፍቅር ይሸንፋል የምትሉ እስኪ ላይክ 👍❤❤😍

  • @atsedeayele6507
    @atsedeayele6507 2 години тому +2

    የልጂ አዋቂወች ተባረኩ የሚያጣላ በበዛበት ዘመን

  • @AbeyAse
    @AbeyAse 6 годин тому +13

    ተመስገን መድሃኒአለም ምን ይሳነዋል መድሃኒአለም ከዚ በላይ ደስታ ምን አለ😪😪🤲🤲✝️✝️ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 6 годин тому +20

    አብርሽንና እና እሩታ 2017 በሽምግልናጀምረውታ የኔ ትልቆች❤❤❤❤

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 4 години тому +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን በመታረቃችሁ በጣም ነው ደሰሰሰ ያለኝ ❤❤❤🌻

  • @SameerhAhmed-e5h
    @SameerhAhmed-e5h 6 годин тому +24

    1ይ ቆረንቶስ
    4: ፍቕሪ ዓቃል እያ፡ ፍቕሪ ለዋህ እያ፡ ፍቕሪ ኣይትቐንእን፡ ፍቕሪ ኣይትጀሃርን ኣይትንፋሕን፡
    5: ኣይተስተሓፍርን፡ ናታ ኣይትደልን፡ ኣይትምረርን፡ ኣይትቕየምን እያ፡
    ብሓቂ ሓቀኛ ፍቅሪ ኣትቅየምን❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 6 годин тому +12

    እነዛ የሟስታርቁ ብፅዋን ናቸዉ ይላን መፃሐፍ አብርሽዬ እና ሩቲዬ የምንወዳቹሁ እኮጰበምክንያት ነዉ የኔ እቁወች❤❤❤

  • @janujanu3199
    @janujanu3199 4 години тому +1

    ናሂ የዋህ ልጅ ነው ዎብየ እህቴ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ሁሌም በጥፊ ስትመችው ነው የምናየው እና ባልሽን አትምችው ውብየ ይወድሻል ትወጅዋለሽ ግን ክብር ስጭው የኔ ውድ ውብየ ፍቅራችሁ ነው የሚያስደስተን ናሂ ውብየ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 5 годин тому +12

    የሩታየና የኣብርሽ ትልቅነት ጎልት ገና እናያለን❤የትንሽ ትልቅ ናቸ❤እንኳን ደስ ኣላቹ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 4 години тому +16

    እሩታየ የኔ ንግሰቷ ድሮም አንቺ ትልቅ ሰዉ ነሸ ሀሳብሸ ምክርሸ ሁሉ ከእድሜሸ በላይ ነዉ በቃ አለ አደል ለሰዉ ያለሸ ክብር እኳን መሰተንግዶሸ ፈገግታሸ ብቻበቂ ነዉ የልጅ ሸማግሌ የልጅ አሰታራቂ ሆነሸ ከአብርሸየ ጋር አሰማማሻቸዉ ብቻ እግዚአብሔር የልብሸን መሻት ይፈፅምልሸ ያሰብሸዉ የፈለግሸዉን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳክልሸ❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MarryMarry-lf1xn
      @MarryMarry-lf1xn 2 години тому

      Ameen Ameen Ameen yeen konjoo wochii 💞😍🤲🙏Esiin jalatamatotaa 😘

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 49 хвилин тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤

  • @MarshetDagne-h8u
    @MarshetDagne-h8u 3 години тому

    እስኪ እንደ አብርሽ እና እሩታዬ የሰዉ ደስታ ሲያስደስታቸዉ ሲያይ ኦንደኔ like አሳዪኝ

  • @sasaudi
    @sasaudi 5 годин тому +9

    የሰዉ ደስታ እድህ ያስደስታል እዴ ኡፉፉፉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ማርያምን የኔ ዉዶች እንኳን ታረቃቹ ካሁን ባሃላ እዳትጣሉ ምርጥ የሆነ ሌጄ ነዉ ያላቹ ፍቅራቹ ያዝልቀላቹ😢❤❤ኣብርሽና ሩታ የኛ መሪዎች እንኳን የናንተ ኣድናቅ ሆኑኩ💪♥️

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 6 годин тому +10

    አብርሽና ሩታም እግዚአብሔር ይስጣችሁ የሚያስታርቁ ብፁአን ናቸው ይላል ቅዱስ ቃሉ እናተም ቤታችሁ የአብርሐምና የሳራ ቤት እንግዳ መቀበያ ያድርግላችሁ ❤❤

  • @birhangezaw9379
    @birhangezaw9379 2 години тому +2

    እሩታዬ የኔ ፍድሻ አዋቂዎች አብርሽ እሰይ እልልልልል በመታር ቃቸው ደስ ያለው ላይክ

  • @ShewyeeDiribaa
    @ShewyeeDiribaa 5 годин тому +14

    አደርሽ እና ሩታ ያትንሺ ትልቅ ናችሁ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaifulRana-h4q
    @SaifulRana-h4q 6 годин тому +12

    አብርሽ እና እሩታ ጎበዞች የትልቅ ሰው ያክልናችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @DustaDusta-h9d
    @DustaDusta-h9d Годину тому +1

    ዋዉ እግዚአብሄር ይመስገን ናሄ እዳ ጣባያዊ ያዛት ደስ ይላል ስለታረቃችሁ❤❤❤❤አብርሺ እሩታ እግዚአብሄር ይስጣችሁ ።

  • @AbeyAse
    @AbeyAse 6 годин тому +42

    አብሩሽና ሩታየ አንደ አብርሃምና ሳራ ይሳቅና ያይቆብ ናቹ የሰላም እንግዳዎች ፈጣሪ ይባርካቹ

    • @HawiShife
      @HawiShife 6 годин тому +2

      Betam ❤❤❤😢😢😢

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 6 годин тому +1

      @@HawiShife 🤲❤❤❤❤

  • @user-nz4su8kp9e
    @user-nz4su8kp9e 5 годин тому +10

    በጣም ደስ ብሎናል ውብዬ የኔ ውብ ሴት ፈጣሪ ትዳራችሁን የባርክ ናሂ ደግሞ በጣም ደርባባ ሚስት ነው ያለችክ በኡወነት ፈጣሪ ለ አንዳንድ ሴቶች የሰጣቸው ፀጋ ልዩ ነው ከእነሱ መካከል አንዷ ውብዬ ነች ኡነትም ውብ እናት እኮ ስም አታውጣ ኡፍ የኔ ደርባባ ደግሞ ስፖርት ጀምሪ ሰውነትሽ ቲኒሽ ወፍሯል ማለቴ የሚዲያ ሴት አይደለሽ ባልሽን ቤትሽ ለማድረግ ውበትሽን ራስሽን ልጅሽን ጠብቂ ወዳችኅለው🥰

  • @user-iz5ld7mg5v
    @user-iz5ld7mg5v Годину тому +1

    ተመስገን እንኳንም ታረቃችው ባባየ ያሳዝንነበር ናሄ እና ዉብየ እንኳን ደስ አላችው አብርሽ እና እሩታ የትንሽ ትልቅ ነችው እወዳችው አለው ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛልኝኝኝኝኝ❤❤❤❤

  • @mese23
    @mese23 6 годин тому +9

    ዋዉ ማነው እደኔ ደሰታውን በእንባ የሚገልፅ ውብዬና ናሂ እኳን ደሰ አላችሁ እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ውዶች በቅዱሰ ቁርባን ነው የተጋባችሁት ፀልዩ ሰገዱ ቁረቡ ሰይጣንን አሳፍሩት እግዚብሄር ይጠብቃችሁ🙏😍❤

  • @user-zl3oe7uw2b
    @user-zl3oe7uw2b 5 годин тому +9

    አብርሽ ሄሉን ባለፈው ለፒራንክ ያመማት ግዜ የሆነው ነገር ቦሀላ አንጀቴን ይበላኛል ሚገርም ማንነት ያለው ልጅ ነው ሩታ እንደውም እ/ርን አመስግኚ እንደዚህ አይነት ሰው ስላገኘሽ

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 2 години тому +1

    መታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የእናንተ ሳይሆን ለዛ ቆንጂዬ ልጅ በእናትና አባት እቅፍ እና ፍቅር ማደግ ስላለበት ግን ውብዬ አስተካክይ የስጋ ወደሙ ስርዓቱን እወቂ ትንሽ ግጭት በተፈጠረ እሄዳለሁ ማለትሽ በጣም ያናዳል ስጋ እና ደሙ የወሰደ ሰው ለሌላው አርአያ ሆኖ ተቻችሎ መልካም መልካሙን እያሰባችሁ ነው መኖር ያለባችህ እንጂ ቅዱስ ቁርባኑ መጫወቻ መሆን የለበት ፈጣሪ መቻቻሉን ይስጣችሁ አብርሽ እና ሩታ የልጅ አዋቂ ብያችሁኋለሁ ናሂም ትዳርህን አክብር ካልሆነ ፕራንክ የሚለው ቀልዳችሁ ወደዛ ተውት መተማመን ከሌለ በመሃላችሁ እኔ ከእናንተ እልቅ ህፃኑ አሳዝኖኝ ነበር ካለ እናት እና አባት ማደጉ

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 5 годин тому +8

    አብሪሽ እና ሩታ ታሪክ ሰራችሁ የሁሉ መሰባሰብያ እግዝአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @user-xn7ow5zf8v
    @user-xn7ow5zf8v 6 годин тому +11

    የምር አብርሺና እሩታ ትልቅ ሰው ናችው ጎበዞች ❤❤❤

  • @tsehaytekle1238
    @tsehaytekle1238 4 години тому +2

    በታም ነው ደስ ያሊኝ ሰለታረቃችው ❤ው❤ና❤ሁሊም ደስተኛ ያርጋችው አግዛባር ልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d 6 годин тому +10

    አይ ዘንድሮ ዩቲበሮች በሙሉ አልቃሻ ሆኑብን እንዲያው ምን ይሻላችሗላ ለማንኛውም ሥለታረቃችሁ በጣም ደሥ ብሎናል❤❤ ለዳግመኛ ሤጣን በመሀከላችሁ እንዲገባ አትፍቀዱለት

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 6 годин тому +13

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ሩታና አብርሽ እግዚአብሔር ትልቅ ያድርጋችሁ

  • @tsehayetsidkmebratu7206
    @tsehayetsidkmebratu7206 3 години тому +1

    (ማቴ.5፣9) እግዚአብሔር ይባርካችሁ የልጅ አዋቂዎች!!

  • @Sihu-h9q
    @Sihu-h9q 6 годин тому +11

    አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
    አብርሽና ሩታዬ ትለያላችሁ እኮ

  • @Hana-wq4wp
    @Hana-wq4wp 6 годин тому +8

    ዋው እንኳን ደስ አላችሁ ናሂ ና ውብዬ ፍቅር ያሸንፋል ስለሁለም እግዚአብሔር ይመስገን እስኪ ደስ ያላችሁ በላይክ አሳዮዮዮ 👍❤😍🤗

  • @Iyerusalem5433
    @Iyerusalem5433 Годину тому

    የሚያስታርቁ ብፁአን ናቸው። አብርሽ እና ሩታዬ እግዚአብሔር በእናንተ አድሮ ሰላምን ስላወረደ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ። አብርሽ እና ሩታዬ እናንተን ደግሞ ለወግ ለመአረግ ያብቃችሁ i love ya. Eyerus ከካናዳ