የእኛ ቀናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 69

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  Місяць тому +6

    ስለ ሪያሊቲ ሪል ስቴት ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በ0993606096 ላይ ሜሮን ብለዉ መደወል ይችላሉ::

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Місяць тому +15

    ፈጣሪ እንደገኒ ምርጥ ቤተሰብ ይስጣችሁ አኮዋን 🤲😘❤️🥰🥰

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Місяць тому +12

    እዚህ ቤት ከኖርኩ ለምን እወጣለሁ አላለችም ድሮም ከቤት መውጣት አትወድም እንኳን እዚህ ቤት 😂😂😂😂🤣🤣🤣
    የሰማዩን እሹ የምድሩን ለኔ ተውት ተብለናል ለሱ ምንም ነው
    /ለእግዚአብሔር / የሚሳነው ነገር የለም 🙏🙏🙏
    ሁሉንም የተመኛችሁትን ያሳካላችሁ 😘😘😘🙏🙏🙏

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f Місяць тому +20

    በስደት ሀገር ያላችሁ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ። ❤❤እንዲህ ያለ የፍቅር የደስታ የሰላም ኑሮ ያድላችሁ ውዶቼ❤

  • @hyat2155
    @hyat2155 Місяць тому +18

    ከስደት ወጥቸ ከልጀጋር የምኖርበት ቀን ናፈቀኝ ደስ የሚሉ ቤተሰቦቺ እረጂም እርሜ ያኑራቺሁ እስኪ ደምሩኝ

    • @ገብርሄልአባቴ-ሰ5መ
      @ገብርሄልአባቴ-ሰ5መ Місяць тому

      እኔ አስራ አራት አሜቴ ከተለየዋቸው

    • @TitigistEthyopia
      @TitigistEthyopia Місяць тому

      እኔ እራሱ እማ ከልጄ ጋር የምኖርበት ቀን ናፈቀኝ እግዚአብሔር ያስበን

    • @TitigistEthyopia
      @TitigistEthyopia Місяць тому

      እኔ እራሱ እማ ከልጄ ጋር የምኖርበት ቀን ናፈቀኝ እግዚአብሔር ያስበን

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub Місяць тому

    ነገራችን በጣም የምወዳት ማከብራት
    ምርጥ ቤተሰቦቻችሁ ናችሁ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Місяць тому +4

    አልሀምዱሊላህ ዋናዉ ጤና ሁላችንም መጨረሻላይ እኩልናን ፈጣሪ ለሁላችንም ያሰብነዉን ይስጠን

  • @meroneshetu1663
    @meroneshetu1663 Місяць тому +4

    Reality Real Estate- The best real estate in Addis 👌👌👌

  • @Selina6648
    @Selina6648 Місяць тому +8

    ይህ ቤት ኢትዮጵያ ውሰጥ ነው ብሎ አምኖ መቀበል በጣም ይከብዳል በሰመ ሰላሴ 😮አይ አንቺ አለም ታዘብኩሺ 🥺🙄ገኒዬ እንኛ ባንገዛውም አንቺ ገዝተሺ ባንቺ ደሰታ እንደሰታለን እግዚአብሔር ይርዳሺና ግዢው በምትለቅያየው ቪዲዮ እያየን እንደሰታለን እሺ መክሊቲዬ መክሊታችን ግዡት እንኛማ የአረብ ሃገር ምሰኪኖች እንኳ ይህ ይቅር እና የጪቃ ቤት የሳር ጎጆ የለኝም ግን በሰደት ከ10,ዓመት በላይ ሆኖኛል የእድሜዬን ግምሺ የልጂነት ወዜን ልጂነቴን አጣውት በሰደት ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ጤነኛ ነኝ ምሰኪንዋን እናቴን እየረዳዋት ነው የዓመት ልብሰዋ የእለት ጉርሰዋን አላሳጣዋትም ይህ ነው ዋናዬም የሰደት ትርፌም ለእኔ ተመሰገን 🙏

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c Місяць тому

      አለየኔቆጁእኛየጬቃቤት ለመስራት እድሜችንንጨረስን

  • @betelhemworku-jg7hn
    @betelhemworku-jg7hn Місяць тому +3

    መኖርስ ካልቀረ በዚህ ቤት ነው 😊
    Reality real estate ይለያል !

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Місяць тому +5

    እኔ ያልገባኝ መነሻ ዋጋ ለምን አይገልፅም በመጨረሻው ዋጋ ይገልፅ በድፋና ግራ ያጋባል ግልፅ አድርጉት

  • @Yonaswa4
    @Yonaswa4 Місяць тому +7

    ገኒ አወዳቹሃለሁ ሙሉጌታ ጀዋሬ ጋር ኣብራቹ ኑሩ please 🙏

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና Місяць тому +9

    እስቲ እንደ ገኒ ፍቅር የሞላበት ቤት የሚመኝ ማነው እስኪ ደምሩኝ

    • @yohannisadera
      @yohannisadera Місяць тому

      ልጆቿን ካባታቸዉ አለያይታ ::ስለየትኛዉ የቤተሰብ ፍቅር ነዉ ምተወረሐት

  • @MahiGrma
    @MahiGrma Місяць тому +1

    እፍፍፍፍ ይህን ቤተሰብ ሰወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @hanlove412
    @hanlove412 Місяць тому +3

    እኔስ ብር ቢኖረኝ ግቢ የራሴ ለብቻ ያለው ምኞቴ እግዚአብሔር ካለ አሳካዋለሁ

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 Місяць тому +1

    ገኒዬ እንዴት እንደምወድሽ ከነልጆችሽ ልነግርሽ አልችልም ለኔ ጀግናዬ ሞዴሌ ነሽ መቼም መክሊትዬ ተመርቃ ዳኛ ስትሆን ማየት ነው የናፈቀኝ ምክንያቱም ልጄን ትመስላለች መልኳ ሁሉ እወዳችሃለሁ

  • @AbdirahmanDahermoulid
    @AbdirahmanDahermoulid Місяць тому

    I follow your show I loved congratulations Mom and your childrens

  • @muletadebebe9435
    @muletadebebe9435 Місяць тому

    ፈጣሪ ይርዳቹ ደስ የሚል ቤት ነዉ ይገባችዋል ደሞ መኪና ግን አነድ ያሰፈልጋችዋል ዋጋዉን ንገሩን

  • @muluemebetbelayneh1398
    @muluemebetbelayneh1398 Місяць тому +2

    ገኒ በጣም እወድሻለሁ ግን የልጆችሽን አባት አትርሽው ከዚህ በሀላ ምን ሊመጣ ልጆችሽም እኮ ሙሉ ደስተኛ የሚሆኑት አባታቸዉ ሲኖር ነዉ አያሳዝንም ባለፈው ፕሮግራም ላይ የሚፀፅተኝ አንችን የፈታሁበትቀን ነዉ ያለው ነገር አስለቅሶኛል እባክሽ ገንዬ እባክሽ።

  • @MeronDereje-j6m
    @MeronDereje-j6m Місяць тому

    Ke Genet bet new yemetahut betam new des yemtyign gin 100% sew atmegni❤

  • @abcdef-cp4ed
    @abcdef-cp4ed Місяць тому +1

    in my opinion it's mean 10,000,000 x 10% = 1,000,000 = down payment , remaining 9,000,000 = 300,000 x 30( 2 year and 6 month), it's mean after 1,000,000 payment you have to pay 300,000 br each month for 30 month or (2 years and 6 month) it's to hard in my opinion.

  • @AbdirahmanDahermoulid
    @AbdirahmanDahermoulid Місяць тому

    So beautiful family love from Djibouti

  • @TsigeredaWhana
    @TsigeredaWhana Місяць тому

    አጠቃላይ ዋጋው ስንት ነው በሰንት ዓመት ነው ክፍያው አጠቃላይ ቢገለፅልን

  • @meklittabor-sb2ep
    @meklittabor-sb2ep Місяць тому +2

    i dont know the reason why peoples comment things that doesnt concern about this topic🤔

  • @sosinaniguse-et1eq
    @sosinaniguse-et1eq Місяць тому

    ሙሉ ክፍያ ስንት ነው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Місяць тому

    ሠላም ጤና ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤❤

  • @morasosa5390
    @morasosa5390 Місяць тому

    stamru, gn taqalachihu a tewedaj endehonachihu,, enes yihew enate kemotechbgn 2 amet ke6 weru edme lkenhazen lay negn

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd Місяць тому +1

    ቤታችሁ ያምራል የናተም ግን ኮቱ አይሠተርም እናዉ ይኸደደም ብዙ ቃሥላልነወ

    • @leyaawo1183
      @leyaawo1183 Місяць тому +1

      ይሄም የነሡ ቢሆን እንኳን ባንዴ ነው ኮተት የሚያደርጉት

    • @Hayat-wz1bd
      @Hayat-wz1bd Місяць тому

      @@leyaawo1183 አወ ቤት እዳያያዙነዉ እሚምረዉ ዉደ

  • @Almaz2024-c9p
    @Almaz2024-c9p Місяць тому

    የኔ ውዶች ስታምሩ❤❤ፈጣሪ ከስደት መልስህ መቼነዉ ልጀ ጋ የምኖረዉየምኖረዉ እስኪ ላይክ አድረጉኝ

  • @DreemDubai-zr2cs
    @DreemDubai-zr2cs Місяць тому

    እኔራሱ.በጣምነዉ.ምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤

  • @ኑርየጌታ
    @ኑርየጌታ Місяць тому

    ሙ ክፍያው ስንት ነው

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Місяць тому +1

    God is too good ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Vdh-h8r
    @Vdh-h8r Місяць тому +1

    ይቺ አለም ሚዛናዊ አይደለችም ታልዳነ ይሙት አሁን እኛ እየኖርን ነው ወይስ እያኖኖርን ወይ ግዜ ሹፈን 😅😅😅

  • @MastewalNegash
    @MastewalNegash Місяць тому

    አይ መክሊት this is ግልግል ተመቸኝ😂😂😂😂

  • @EeEee-y9v
    @EeEee-y9v Місяць тому

    ካሬ ሥንትነው

  • @aster8569
    @aster8569 Місяць тому

    ገኒ ስትብር እንደሁ ለምን አትነግሪንም

  • @Keradyon12
    @Keradyon12 Місяць тому

    አረ ዋጋውን በዝርዝር አስቀምጡልን 🙏

  • @yohannisadera
    @yohannisadera Місяць тому

    ልጆችሽን ከባታቸዉ በተነኮል ያለያየሽ ጋለሞታ በመሆንሽ በጣም ነዉ የምታስጠይኝ ሴትአዳሪ መስለሽ ነዉ የምትታይኝ::

  • @MeharegMeket
    @MeharegMeket Місяць тому

    ይቅርታ ገኒዬ ግን እናንተ ብገዙም በኮተት ትሞሉታላችሁ

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 Місяць тому

    Wagawu meche tekemete?

  • @mamush-d4s
    @mamush-d4s Місяць тому

    1 seti liji bitchamer wowo abate familly❤

  • @AbushaK-g4r
    @AbushaK-g4r Місяць тому

    እንዴት ነሽ ገንዬ እኛ ሰላም ነን ለሜላት ሽቶ የምትይልኝ ሜሉ ደሀም አድናቂ እንዳለሽ አትዘንጊ ሽቶ ለመግዛት 5000 ብር አስይዤ አሪቲና ንጉሱን ገዝተህ ና ብዬ ብልከው 25 ና 23 ብለሽ ግፊቴን ጨመርሽ ምነው በይልኝ እሺ ገንዬ አድናቂሽ ከመርካቶ

  • @user-op6gy6lt8d
    @user-op6gy6lt8d Місяць тому

    Wow ❤❤❤❤❤

  • @Tigitube7978
    @Tigitube7978 Місяць тому

    Zare keftognal lije kalmetash bilo akorofegn molto lemayimola alem lijen askefawut😢

  • @NanatiEmana
    @NanatiEmana Місяць тому

    Meklit mekina yelatem alalachum ende😂😂

  • @fentaytades
    @fentaytades Місяць тому

    እስትድወአለው

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MTUbe-p5x
    @MTUbe-p5x Місяць тому

    ለኛ ለመዳም ቅመሞች ይመቻቺልን የምትሉ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Місяць тому

    3ተኛነኚ ዛሪ

  • @KedijaMohammed-ny9lc
    @KedijaMohammed-ny9lc Місяць тому

    በመካከላቹ የመከባበር words ተጠቀሙ like don't use አንተ ና or ልጆቹም should be respectfull to your mom.

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Місяць тому +2

    ስንት ብር ነው ? ለኛ ለሸቃሎች ይሆናል ዋጋው ??😂

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ Місяць тому

      😂😂😂እግዚአብሔር ከለ ይሆናል ተሰፋ በእሱ አይቆርጥም

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij Місяць тому

      ኧረ ይሄ በእኛ አቅም አይሆንም😂😂😂😊😊

    • @khidrakhidra-k8g
      @khidrakhidra-k8g Місяць тому

      እህህህህ በኛስ አቅም አይሆንም እረ አላህ እየን እኛንም😅😅😅

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 Місяць тому

    YABABMEM YA GANIME YANCME MAKENAME TSHTO GZHUT

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ Місяць тому +1

    ሳሞት ገነት መግባት ነው ይህ ቤት😂😂