የእኛ ቀናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 70

  • @Dior768
    @Dior768 11 місяців тому +17

    ❤❤❤ ዳዊት፡የሚባል፡ል፡እንዴት፡እንደምወደው፣ጩጬው፡ወንድሙማ፡ውስጤ፡ነው❤❤❤ ጌታ፡በደው፡ይሸፍናችሁ፡እንደ፡ቤተሰብ።

  • @noone876-d4o
    @noone876-d4o 11 місяців тому +12

    አይዞን ዳዊትዬ የእኔ ጎበዝ ምንም አትሆንም ዝም ብሎ ነገር ፈጣሪ ይማርህ❤❤😊😊ደሞ ወንድማማቾች ደስ ስትሉ እኛ ቤትም እንዲህ ነው ሚያረጋቸው ታናሾቼ ይጨቃጨቃሉ ይጣላሉ ይጮሀሉ ግን ይዋደዳሉ የወንድሜ አቃጣሪ❤❤😂😂😂ደስ ስትላላችሁ❤❤

  • @YordiAlemu
    @YordiAlemu 11 місяців тому +5

    አይዞህ ቅዱሴ የፃድቃኔዋ ንግስት ምህረትን ትላክልህ 🙏

    • @eduyealex
      @eduyealex 11 місяців тому

      yene konjo dawit new yetamemew

    • @sarayakirstosliGi
      @sarayakirstosliGi 11 місяців тому

      Mhrat yamilk futur sayon fetari naw esum eyasusi naw

  • @حمد-ت8ط
    @حمد-ت8ط 11 місяців тому +1

    ዳዊትዬ ፈጣሪ ይማርህ አይዞህ ምንም አተሆንም ጠካራ በል ❤ሁላቸሁንም እወዳቹሁ አለሁ ነገር ግን ዳዊትን በጣም ነው እምወደው ❤❤🥰🥰

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 11 місяців тому +1

    ዳዊትየ ጎበዝ ልጅ ስወደው ልጄ አይዞህ ፈጣሪ ይማርህ❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 11 місяців тому +2

    አላህ ያሽራችሁ ወንድማማቾቹ ማሻ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ስታምሩ ስወዳችሁ

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 11 місяців тому +1

    ገንዬ እግዚአብሔር ደጉን ያርግላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ገኒ የኔ የዋህ እናት በጣም ነው ምወዳችሁ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 11 місяців тому

    ዳዉት በጣም ስነስርአት ያለዉ ልጅ ነዉ ጌታ ይፈዉስህ

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 11 місяців тому

    አይዞን ዳዊቴ ሲታመሙ እኮ በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት

  • @haroni2982
    @haroni2982 11 місяців тому +1

    ሠላም ለዚሕ ቤት ገኔ አንቺ እደምትታዬ ሠዉን አክባሪ የኔ እሕት የምንም ክፉ ኢይካሽ ዳዊት ወድሜ ፈጣሪ ይማርሕ

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 11 місяців тому

    Devaye ayzogn geta eyesus bemhret ejochu yedabse hulachum enwdachwalen bedemu teshefenu kifu ayagegnachu❤

  • @godaromenta3310
    @godaromenta3310 11 місяців тому

    Dawit Ayezoki Geni Ebakishin Woleji Lela Lijii Geni Yanchi Fere bebizat Yasfeligal ❤❤❤❤ le Hager Ethiopa

  • @hindiyahussen2030
    @hindiyahussen2030 11 місяців тому

    Ayzoh dawite yeshalal geni get well soon 🍁☘️🧡🍀

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይማራቹ ዳዊትዬ አይዞክ ❤

  • @wubalem-t5i
    @wubalem-t5i 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማራችሁ አይዞን Dave

  • @AbelfelekeArsenal
    @AbelfelekeArsenal 11 місяців тому +3

    ውይ ዴቯ ፈጣሪ ይማርህ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 11 місяців тому +3

    ገንዬ ክምር ግን የልጆችን ህመምአቅልለን አንይ ይሻልሀል ተኛበት ይሻልሻል ውሀ በደንብ ጠጭ ይሻልሀል ተንቀሳቀስበት አይ ፀሀይ መቶህ ነው አት ብርድ ነው እያልን ጊዜ ስንወስድ ላይቀርልን ጠንከር ይልባቸው እና ሌላ ችግር የፈራነው ወጪ በእጥፍ ከዛም በላይ የልጆቹን ስቃይ ስናይ እራሳችንን እንወቅሳለን ዴቭ እንዳለው ምንም ላያደርጉልን አልናገርም ብሎ ብዙ ይሸሽጋሉ ማውራት ላልጀመሩት ልጆች ትኩረት እንደምናደርግ ሁሉ ነፍስ ላወቁትም እንደዛው እራሳቸውን እስኪችሉ ገኒዬ አንችን መምከሬ አይደለም ግን የተሰማኝን ነው ዴቭ ጨርሶ ይማርህ ትንሿ ደሞ አጋጣሚውን ተጠቀመበት😅😅

  • @mes-amiye8787
    @mes-amiye8787 11 місяців тому

    ዳዊት መልካም ልጅ ነህ አይዞህ

  • @HasetTeklachew-eh4km
    @HasetTeklachew-eh4km 11 місяців тому +1

    I love this family

  • @HawiWiha
    @HawiWiha 11 місяців тому

    Ayzogn yishalekal fetari kante gar yihun

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 11 місяців тому +1

    ፈጣሪ ይማርህ ዳውትዬ😍🙏

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይማራቹህ የኔ ዉዶች

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 11 місяців тому

    ዴቭዬ እግዚያብሄር ይማርህ አይዞን እሺ

  • @Noelsolomon-v4u
    @Noelsolomon-v4u 11 місяців тому +1

    feel better

  • @kamrekamre4839
    @kamrekamre4839 11 місяців тому

    እዉይ ደዊት አለህ አፊየ ያድርግህ🙌

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማርህ ዳዊትዬ የኔ ጨዋ

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 11 місяців тому

    egzaber yemareke Daweta ayezo ahune yeshalekale stabale ena emenate xaxa Daweta❤❤❤❤

  • @bisty_theamazing
    @bisty_theamazing 11 місяців тому

    ዳዊትዬ እመቤቴ ትዳብስህ የኔ ልጅ❤

  • @fireeyfir4076
    @fireeyfir4076 11 місяців тому

    ዴቫዬ የኔ ጎበዝ አይዞክ❤

  • @Nawal-g7v
    @Nawal-g7v 11 місяців тому

    አይዞን ዳዊትዪ የኔ ጎበዘ❤❤❤❤❤❤

  • @nefsneshfeteneashene3871
    @nefsneshfeteneashene3871 11 місяців тому

    እይዞክ የኔ አንበሳ እግዚአብሔር ይማርክ

  • @Eldanaaaaaaaa_y
    @Eldanaaaaaaaa_y 11 місяців тому +1

    Dawit I like it that u are a basketball player or who is interested to play it 😊

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 11 місяців тому

    አላህ ያሺረው

  • @FasikaAlex
    @FasikaAlex 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ልጅ ገኒ አታካብድ አትበይ

  • @godaromenta3310
    @godaromenta3310 11 місяців тому

    Geni Yene Girma Moges Ayezosh dawit Minim ayehonim 😢 😢 Yene Kacho Degimo Edegetu Kumatu Abet ❤❤❤😂😂 Meferat Yelebishim❤❤❤

  • @eduyealex
    @eduyealex 11 місяців тому

    Ayzon dave fetari yimarehe wey wendemamachoch des stelu egna betm endi new mihonut wendemoche ayzon dave😍😍😍😍🤩🤩

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 11 місяців тому

    የኔማር❤❤❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 11 місяців тому

    Dve yna jegena ayizone enan yimemeg yna chew ayizohe fetari yimarehe yemer dngetekoge 😢

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 11 місяців тому

    አይዞሁየኔማር

  • @amsalenigussie5630
    @amsalenigussie5630 11 місяців тому

    Tenshu gen melachi neat. Dva er yemarhe

  • @marthaabebe3956
    @marthaabebe3956 11 місяців тому

    ዴቫዬ እግዝያብሔር ይማርህ ።ስወዳችሁ❤

  • @ayubtes661
    @ayubtes661 11 місяців тому

    Allah afiya yargih 🤲

  • @samrubelgu2113
    @samrubelgu2113 11 місяців тому

    Dawitye tsrly yene anbesa tsrbelh dbsbs argew ayzoh

  • @destayeapo3756
    @destayeapo3756 11 місяців тому

    Ganiye yen wude❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @seadi5
    @seadi5 11 місяців тому

    ማሻአላህቁመቱእናቱንበለጣት

  • @frewlema1826
    @frewlema1826 11 місяців тому

    ዴባዬየኔትሁትአስተዋዩፈጣሪይማር❤

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 11 місяців тому

    Ya Heya siga enidayihoni 😔

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 11 місяців тому

    Daweteye❤ yen niguseeee,amilke ymarehieeee❤❤❤❤

  • @taybatayba7305
    @taybatayba7305 11 місяців тому

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 11 місяців тому

    Fetari yemark

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 11 місяців тому

    አላህይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesGirma-h2f
    @MekdesGirma-h2f 11 місяців тому +1

    Babin ended endemwedew btaku

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 11 місяців тому +1

    ገንዬ አመመኝ ብሎ የሚናገር ልጅ በወቅቱ ጥሩ ነው በጣም በጊዜ ወደ ሕክምና መውሰድ ደብቀው በጣም ሳይጎድ።ዴቫዬ እግዛብሔር ይማርክ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 11 місяців тому

    አይዞህ ይሻልሀለል❤❤❤

  • @እሙአሚር-ዘ2ረ
    @እሙአሚር-ዘ2ረ 11 місяців тому

    ሠላምለሀገሬ

  • @mthh752
    @mthh752 11 місяців тому +1

    😮😅ነሽእዴ?

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 11 місяців тому

    ❤❤🙏🏾🙏🏾

  • @btbt4487
    @btbt4487 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤😢🙏🙏🙏🙏🌹

  • @amenamen6270
    @amenamen6270 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HnyaMhmade
    @HnyaMhmade 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 11 місяців тому

    ሰላም

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 11 місяців тому

    dave Sewedew Ayzoh

  • @PhanosLebznon-yc2gr
    @PhanosLebznon-yc2gr 11 місяців тому

    ሀይ

  • @kokobess243
    @kokobess243 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ወንድም

  • @sewishsewish7545
    @sewishsewish7545 10 місяців тому

    Genet Nigatu- አንቺ ለስሙ ትልቅ ሴት የልጆች እናት ትመስያለሽ- በአዕምሮ እና በአስተሳሰብ ግን የቀለልሽ እንኩቶ ነሽ- በዚህ እድሜሽ ስለሀገር ስለ እናትነት ስለእዉነት ለትዉልድ የመልካም ነገር ምሳሌ መሆን ሲገባሽ፤ ህሊናሽን በሆድ የቀየርሽ ረካሽ ሴትነሽ።

  • @qwerttylakamznzchei9582
    @qwerttylakamznzchei9582 11 місяців тому

    Ayi babi ye wendeme aqatari ale Allah yimarelesh

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤