የእኛ ቀናት #14 ገኒን ፕራንክ ሊያደርጋት መጥቶ የደነገጠው ወጣት።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • ሁላችንም ግራ ተጋብተን ተፋጠጥን።
    #genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#
    +251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
    የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- @Actress Genet Nigatu
    / artistsgenet.nigatu
    Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
    Tiktok- @genet_nigatu#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#

КОМЕНТАРІ • 47

  • @መኪይቱብ-ጠ7ተ
    @መኪይቱብ-ጠ7ተ Рік тому +14

    ቅዱስ የመጀመሪያ ዘፈን ስታወጣ ለገኒ አውጣላት ምርጥ እናት ናት ስላም ለነዚያ ለልጆቻቸው ሲሉ ብዙ ስቃይ ብዙ ውጣ ውርድ አይተው ላሳደጉን ምርጥ ወላጆች

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +2

    ይሄ ልጅ እማ የሆነ ነገር አለው ማጅክ ብቻ አይደለም ለማንኛውም ጥሩ አይመስለኝም ገንዬ ከእነ ልጆችሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቅዱሴ ድምፅህ ልዩ ነው 🥰

  • @ሁሉበእርሱሆነዩትቭ

    ገኒ ተጠንቀቁ እንደዚክ አይነት ነገር አይጠቅምም ጥሩ አይደለም

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Рік тому +3

    በጣም የሚያምር ድምፅ አለህ ለልጆችዋ አአርትዋ ለስራዋ ጠንካራዋ አርቲስታችን ገኒዬዬዬ እንወድሻለን ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር አይለያቹዉ❤❤❤❤

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 Рік тому +3

    ወይ ቅዱስ በቃ ልዘፍን ነው
    ግጥም ከመክሊት አልበም እንጠብቅ ምን ማረግ አይቻልም

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 Рік тому +4

    መልካም ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @nuhaminshimelis
    @nuhaminshimelis Рік тому +1

    9:35 wede afu yone neger ketual

  • @meseretgetanhe9408
    @meseretgetanhe9408 Рік тому +1

    ገንዬ ይሄ ጨዋታ ይቅርብሽ አይጠቅምም።

  • @addisalemhassen
    @addisalemhassen Рік тому

    እኔ ግን ባያችሁ ባያችሁ ምንም የማሰለቹኝ familys ናችሁ እንደውም ደቂቃ ብጨምሩ ደስ ይለኛል ቶሎ ቶሎ አለቀብኝ ኮ i love you my favorite youtubers😍😍😍😘😘

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Рік тому +6

    እረ የማ አስማት ነው የምር የደብተራ ስራ ነው ገኒ ተጠቀቅ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Рік тому +2

    የኔ ውዶች ማሮቸ ሱሶቸ ኑሩልኝ ናፍቃችሁኝ ነበር

  • @asterassefa8491
    @asterassefa8491 Рік тому

    go for it you can do it.Geny you have a very talanted boy please encorge him he can do it very beautiful voice.

  • @Ngsti123
    @Ngsti123 Рік тому +1

    ልጁኮ እሚወራው ከአሸኩሻኪ መንፈስ ጋ ነው በግልፅ እኮ እየተናገረ ነው እንግባባለን እያለ ነው

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Рік тому +2

    ገኒ ቲጂ ጠፋች እኮ

  • @mekanmenkire9479
    @mekanmenkire9479 Рік тому +3

    ቲጂስ የት ጠፋች????

  • @tiruneshmelka9920
    @tiruneshmelka9920 Рік тому

    Endezih ayinet never astemarinet yelewim

  • @sumeya410
    @sumeya410 Рік тому +2

    ይህ ፕራንክ መቼ ይሁን የሚጠፋው🤔

  • @salamsalam2945
    @salamsalam2945 Рік тому

    የጥቆላ. ስራ የምታሳዩን ምን እድናረገው ነው ቆይ?????

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21. Рік тому +1

    ሠላም ምርጦቼ ቲጂ የት ጠፋች

  • @emebat2359
    @emebat2359 Рік тому

    ውድንሜ በዝህ ድምፅህ ዘሜሪ ብኮን

  • @Ethiopia726
    @Ethiopia726 Рік тому +1

    Gene God derle

  • @hayattube5113
    @hayattube5113 Рік тому

    ምርጥ ድምጱ አለህ ወላሂ ያምራል

  • @mahisolomon6074
    @mahisolomon6074 Рік тому

    Enante bet yalwn fkr bewnt lehulum beteseb yadele hulem be fkr nw mayachu 😍😍😘😘

  • @nunadebebe983
    @nunadebebe983 Рік тому

    ዋው ቅድሱይ

  • @felekmekuriaw2193
    @felekmekuriaw2193 Рік тому

    Genye ere yikrbsh wuyi betam asferita neger new

  • @salamsalam2945
    @salamsalam2945 Рік тому +1

    አሁን ይሄን ጥበብ ነው ልትሆን ነው ውርስ????? የደብተራ ስራ. ግን እዚህ ቤት ዝብየ ሳስባችሁ ምንም መንፈሳዊ ህይወት የላችሁም. እስቴ አስተውሉ. ምንእያረጋችሁነው ?????

  • @agazittedla
    @agazittedla Рік тому

    Yajajilachewal

  • @senieth6601
    @senieth6601 Рік тому

    የዘፋኙን ስም ንገሩኝ pls

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Рік тому

    አይ ይሄ ማለቂያ የሌለው ፕራንክ

  • @kedijayoutube4835
    @kedijayoutube4835 Рік тому

    ልጁ እራሱ ያስፈራል እደዚህ አይነት የሾይጣን ስራ ወዳበሉ

  • @mebint-baba
    @mebint-baba Рік тому

    ሰላም ገኒዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ ለምወደው ሰው የምመኝለት ውድ ነገር ኢስላምን እድታቂ እድታነቢ እጋብዝሻለው....ከልብ ለሚወዱት ሰው ህይወቴ ብሎ የሚያምነውን ይመኝለታል ተመኘውልሽ የኔ እናት (ገና 19 አመቴ ነው ለዛ ነው እናቴ ያልኩት )ዱአ አረግልሻለው

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ Рік тому

      ከብርሀን ወደ ጭለማ አይከብድም እህት

    • @habibahabiba9164
      @habibahabiba9164 Рік тому

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ ማወቅ አይከፋም ሁቢ እኛኮ እየሱስ ማሪያም ሁሉንም እናቃለን ለሁሎችም ክብር አለን በነብያችን ያመነ ሁሉ በየሱስ በማሪያም ያምናል ይህ ግድ ነውን ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል የኛ መምህራኖች በስነ ስረአት ስለ መፅሀፍ ቅዱስ ሲያወሩ ሰምተሽ አታቂም ?ካላወቅሽ ላመላክትሽ ግን በመጥፎ አዳታይውና ለምሳሌ አቡ ሀይደር በይና ሰርች አድርጊ ስለ ናተ መፅሀፍ በደንብ ምዕራፍ እየተናገረ ነው የሚያወራ ልለምንሽ ማወቅ አይከፋም ህሌናሽ ንፁህ አርጊና አዳምጪ ብዙ መፅሀፍች እደሚነበቡት ሁሉ የቁረአንን ትርጉም ለማንበብ ሞክሩ ማለት ስላነበባችሁን አትሠልሙም ቁረአን ለሙስሊም መመሪያ ና ትልቅ ክብር አለው ስለዝህ ሀይማኖቱን የሚወድ የሰውንም ያከብራል ና ካገኘሽ መፅሀፍን ከላገኘሽ ከplay story አውርጂና አንቢቢው ማወቅ ይጠቅማል

  • @flowersbaby6983
    @flowersbaby6983 Рік тому

    Tinkola mamtate kejemravhuma unsebscrib kemer ende metete

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg Рік тому

    እረ ገኒ አስማት የደብተራ ስራ በድንግል ማርያም ስም ከኛ ይራቅ ገኒ ይህንን ማውገዝ ማራቅ ሲገባሽ አንዴት አብረሽው ትሰርያለሽ

  • @hermelafitsum998
    @hermelafitsum998 Рік тому

    2nd music name

  • @hafsasultan9409
    @hafsasultan9409 Рік тому

    I'm the first commentator

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому

    ኑ📚 የሙስሊም ልጆች የቁራኣት ተፍሲር እና የኪታብ ተፊሲር 🌹አብረን እንማር 👉ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌼🌻🌹🌷

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Рік тому

    ሠላም ኢትዮጵያውያን በቅንነት የመዳም ቅመሞችን እየገባችሁ ሠብሥክራይብ አረጉኝ አበረታቱኝ ❤👏እወዳቸዋለሁ ❤👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹