Degagime semieya behaki hanaxi misikrnet b Tigrigna kea entetekrbwa tsibuk neyru hakegna miskirnet nebsat yihanix eu zibil Kal Amlak you are so blessed. Thanks
Oww!! What a TOUCHING Story!! i was listening with tears, feeling Gods presence, how He helps, protects, saves and closes, His loving even to those who killed her in a barbaric way....He also is so much determined for his Gospel...may Jesus visit us soon and deliver from the current probelem of our country and people. Thanks so much for such a story and brother Gezai's testimony and teachings. May God bless this family in Jesus Name!!
I was looking forward to hearing from you , thank you for coming back with the story. God is faithful! who does what he said He will do. I love the testimony and I pray that I will be as strong as the mother in the story when I am faced with persecution for Christ! Lord Help us to fix our eyes on you and only You! In Jesus name I pray. I don't want to finish my comment without appreciating the narrator, such a gentle voice and I can hear the emissions in her voice. Thank you and God bless you.
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON,ANOINTED,SWEET, TOUCHABLE,DYNAMIC,SHARP, EFFECTUAL,DEEP,HOLISTIC,GREAT, GENUINE,ACCURATE,TANGIBLE, PROPHETIC,SPIRIT FILLED, COUNSELOR AND UNIQUE VISION AND VOICE OF GOD PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
ነፍሴ አለቀሰች ቃል የለኝም እራሴን ወደጌታ የበለጠ እዳቀርብ ረዳኝ ❤
ጌታ ሆይ ይቅር በለን ምን ሆንን በመንደላቀቅ ኖርን ትንሽ ሲጎድልብን እንጮሃለን ይቅር በለን ።
ምን አይነት አስደናቂ,አስገራሚ,አስተማሪ, አስደሳች,ማራኪ,የሚባርክ,ታላቅ,ሃይለኛ እና ህይወት ለዋጭ ምርኮ ነው እግዚአብሔር ይባረክ፡፡
ኣሜን🙏🏿🙏🏿
@@abbyyirga7689 THANK YOU VERY MUCH SIR::
@@abbyyirga7689 111111111111111111111111111111111111
አቤቱ አንተ ግን አንተ ነህ ስለሁሉ ተባረክ አቤቱ ትግስቱን ስጠኝ አቤቱ እንዳመሰግን እርዳኝ ስንት በትንሽ ነገር እናጉረመርማለን እባክህ በሁሉ እንዳመሰግንህ እርዳኝ አሜን
ከመይ ተባሪከ በዚ ምስክርነት ዋው አምላክና ህያው አምላክ እዮ አብ ከመይ ኩነታት ኮይነ እዚ ምስክርነት ከም ዝስማዕኩዎ አነን ጎይታን ንፈልጥ አምላክና ስናይ እዮ ድንቂ እዮ ሃሌሉያ ስሙ ይባረክ ሃሌሉያ
ምን አይነት ታሪክ ነው ጌታሆይ ወጌል ይቺናት ክርስትና ዋጋ ያስከፍላል ቢሆንም ጌታ ግን ማንንም አይተውም መከራችን ሁሉ በበጎ ይለወጣል
እግዚአብሔር ይባረክ
አስተማሪ የሆነ ምስክርነት ነው
ጌታ ይርዳን
ድንቅ ነው ለካ እንድህም ያለ እስከሞት ድረስ በኛ ዘመን ዋጋ የከፈሉ አሉ። ኦ ጌታ ሆይ አሁን ያለሁበትን መከራ ከምንም እንዳልቆጥረው ያረገኝ ድንቅ ምሥክርነት። ከውስጤ አልወጣ ብሏል። የ የሞስኮቭ አሌክሳንድሪያ ታሪክ ብታቀርቡልን በጣም ብዙ ሰው ይፅናናበታል።
ድሮ በ80ዎቹ ኤልሻዳይ መፅሄትን በጣም ደስ እያለኝ የሚቀጥለውን እየናፈኩ ነበር እከታተል የነበረው:: ያንን ያስትውሰኛል:: ያ መፅሄት ለምን መታተም እንዳቆመ ባላውቅም:: ለብዙ ሰዎች መዳን እናም መፅናናት ምክንያት ነበር:: ገዛኢ ተባረክ::
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ አባካችሁ ቶሎቶሎ ልቀቁልን
እኔ ጌታ ኢየሱስ ወደ የህይወቴ ከገባበት ጌዜ ጀምሮ ኤልሻዳይ መፅሔት አነብና እደነቆ አመሰጥም ነበር እና ጌታ ኢየሱስን እየሁ አንድ ቀን አየዋለው ብዬ ለአመታት የምጠብቀው ፀሎት ሆናል እባካችሁ ቶሎቶሎ እወነተኛ ምስክሮችን ልቅልን በየቀን ብትችል በጣም እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእግዚአብሔር አገልጋይ ገዛሂ ተባረክ ተባረክ ተባረክ አሜን
እባክህ ወንድም ገዛኢ ለጌታ ብለህ ይሄንን ያሉ የምስክርነት ቪዲዮ መስራትህን አታቁም ለጌታ ብለህ እማጸንሀለው ይሄ ትውልድ እኮ የተጠራበትን ወንጌል የረሳና የተቀላቀለበት ነው አብዛኛው ክርስቲያን እኮ በጌታ ነኝ ይላል እንጂ ክዷል አይ ወንጌሉን ረስተን ጭልጥ ብለን አለም ጋር እያጨበጨብን ነው።ማንም ተቆጭ የሌለው ከልካይ መረን ባዶ ኑሮአችንም ሁሉ ነገራችን ፥እንኳን ወን ጌልን የሚያቅ እና የሚያሳይ ቀርቶ ከእኛ ሌላኛው ቤት ያሉ የሚሻልበት ዘመን ሆኗል ለራሴም አዝናለሁ።ጌታ ሆይ ማራናታ አሜን ቶሎ ና።
God bless you I hope you will have such interesting story in the future . I have been blessed with this story.Thank you.
ድንቅ ምስክርነት ጌታ መልካም ነብሴ ሀሰት አደረገች ጌታ ሆይ እንዳንተ መልካም የለም ለዘለዓለም ተመስገን
እዴት አሳዛኝ ምስክርነት ነው 😭😭ልቤ እያዘነ ነው የሰማውት ጌታ ያላቸውን ነገር ማድረግ የሚችሉ ሰዎች እዴት እድለኝነት ነው አባታችን ገዛኢ ምስክርነት እዲሁ እያነባው የሰማሁት መቻልን የሚሰጥ አምላክ ሁሌ ከሚያምኑት ጋር አለ ብዬ አመንኩ ተባረኩ🙏
በዚህ ሁሉ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ወንድም ገዛኢ ጌታ ይባርክህ ታሪኩን ያቀረብሽው ተባረኪ
ምን አይነት አስደናቂ,አስገራሚ,አስተማሪ, አስደሳች,ማራኪ, የሚባርክ,ታላቅ,ሃይለኛ እና ህይወት ለዋጭ የሆነ ምርኮ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ፡፡
አሜን
ኢየሱስ አንዴ ልየው ፊትህን❤❤❤
ጌታሆይ አንተ ስራህ ድንቅነዉ
ጌታ ክብሩን ይውሰድ፡፡ ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና!
ጌታ በገንዘባችን ጌታ ይሁን ? መታዘዝ ! ትልቁ የበረከት መንገድ ።
ኢየሱስ ትላንትና ዛሬም እስከለዘላለም ያው ነው።እርሱ ዛሬም በሚወዳቸው ልጆየቹ ክብሩን ይገልጣል ።ኢየሱስ ውዳችን ስሙ ይባረክ!!!!!
ጌታ፡እየሲሰ፡ይባርክህ፡ወንደሜ፡በጌታ፡በጣም፡ነው፡የምንወድህእድሜና፡ጤና፡ይብዛልህ
ዋዉ
Dr. Gezai yohannes (paster) geta abzto yibarkot
Egiziyabher bemayalkbet Bereketu Lezelalem Yibarkachihu!
ድንቅ ነው ጌታ ኢየሱስ ማራናታ
Degagime semieya behaki hanaxi misikrnet b Tigrigna kea entetekrbwa tsibuk neyru hakegna miskirnet nebsat yihanix eu zibil Kal Amlak you are so blessed. Thanks
Thank you blessing
አምላኬ ለዘላለም አመሰግንሀለሁ
Mn edemlalkm gin betam des aleghi geta yibare ayi geta hulem dnk yeminafk
በጣም የሚገርም ህያው ምስክርነት ነው እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ያለነውን አማኞች እንደዚህ ለጌታ የቆረጥን የጨከንን ያድርገን በጉአዳችን በአደባባይም በእውነት ለእውነት እንድንኖር ፀጋውን እንዲያበዛልን በፀሎት እንትጋ ገና ከባባድ ነገር ሳይደርስብን ገና በትንንሽ ነገር እግዚአብሔርን እያሳዘንን እየካድን ነው ያልነው እግዚአብሔር ይርዳን ከኖርን ለርሱ ክብር ከሞትንም ለርሱ ክብር ይሁን አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትናም ዛሬም እስከለዘላለም ያው ነው ✝️
እውነት የእግዚእብሄር ድንቅ ስራ ይገርማል ሲወድ ሲያከብር ለራሱ የሆነውን ሲያሳርፍ ድንቅ ነው ትልቅ የህይወት ምስክርነት ነው የሚረዳ የሚያግዝ እባት ወዳጅ ጓደኞ ነው ለእርሱ መሞት ክብር ነው ፓስተር ዘመናችሁ ይባረክ
ጌታ ታላቅ ነዉ እንዲህ አድርግ እንደዚያ አታድርግ የሚለው የለም እሱ ሁሉን ፈጣሪ በሁሉም ላይ ጌታ ነዉ ስሙ ይባረክ አሚን።
😭😭😭😭 ....እባካችሁ ቀጣዩን ክፍል ልቀቁልን የልጁን የጃንድራን!!
Min ayinet desssssssssssss yemel melikt new bless you 4ever🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
Zebenachu ybarek baba gezaei
የሚገርም ታሪኽ ጌታ ይባርክሽ , very touching
😭😭😭😭ኦ ! ጌታ ሆይ ሰራህ ግሩም ነው ።
😢😢😢 nibatey kiagto aykealkun kali misikirnetat wn bejakum amxiulna brukat
አባባ ገዛኢ ዮሃንስ እግዚአብሔር ይባርኮት 🙏💗🍀
አንድ ቀን እንኳን እራይ ማየት ድምፁን መስማት ብችል ብዬ ቀናሁ😥
Waw kibri n Amlak. Kindey zekerei jegnenet eyu. Getahoy nebsey mot sadek temot. Temariku nebsey beaka GOYTAYESUS. AMLAK YENARKUM fetewi Ato gezai sele ezi zeberratei mesterne.
ጌታን ባየው ድምፁንም ቢያሠማኝ ተይ ልጄ እያለ ቢመራኝ
በጣም በጣም በጣም በጉጉት የምጠብቀው የህይወት ምስክርነት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው ወንድም ገዚህ ብሩክ ነህ ለምልም።
Oww!! What a TOUCHING Story!! i was listening with tears, feeling Gods presence, how He helps, protects, saves and closes, His loving even to those who killed her in a barbaric way....He also is so much determined for his Gospel...may Jesus visit us soon and deliver from the current probelem of our country and people. Thanks so much for such a story and brother Gezai's testimony and teachings. May God bless this family in Jesus Name!!
በጣም አሪፍ ነው። ቢያንስ የ 1 ሰዓት ርዝመት መሆኑ ደስ ይላል በዚሁ ይቀጥል።🙏🙏🙏
ተባሪኪ ይህን ምስክርነት ስላሰማሽን።
Abet Abet Abet...
ከዚ ቀደም ባልሳሳት በ1993 አካባቢ በኤልሻዳይ ጋዜጣ አንብቤዉ ነበር ያኔም አዝኘ ነበር በድጋሚ ስሰማው ግን እጅግ አዝኛለሁ።ለመሆኑ ክስተቱ መቼ አመተ ምህረት ነበር።ተባረኩ።
ወይኔኔ እየሱስ 😢😢😢😢😢🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👍👍👍👍👍👍👍🔥🔥🔥🔥
I was looking forward to hearing from you , thank you for coming back with the story. God is faithful! who does what he said He will do. I love the testimony and I pray that I will be as strong as the mother in the story when I am faced with persecution for Christ!
Lord Help us to fix our eyes on you and only You! In Jesus name I pray.
I don't want to finish my comment without appreciating the narrator, such a gentle voice and I can hear the emissions in her voice. Thank you and God bless you.
Its Amazing Testimony! All things are possible to God.
ተባረክልኝ
ጌታ ይባርክ
Semu yebarek👐👐👐👐😭
Thank u for coming back...we love you
እንዴት መታደል ነው ጌታን ማየት ይሄን አድርጊ ያንን አታድርጊ በሱ መመራት
አባቴ ጌታ ዘመንህ ይባርክ ምስክርነቱ ብዙ ስለተማርኩበትና በልቤ ስለቀረ download አድርጌ ለመስማት እና ለሌሎች ለማሰማት ጉጉት ስለነበረኝ ነው። restrictions ስለ ተነሳ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ
ጌታ እየሱስ ይባርክህ የሚደንቅ ምስክርነት ነው ያስተማርከን ያለፈው ታሪኳን ስ ሰማ እሚገር ነገር ነበር ችግርም ደግሞ ም ጌታ መምጣቱ በሁለተኛው ትረካው ግን ጌታየ እንዴት ያለ ድንቅ መንገድ ልዩ ትምህርት ልዩ ልባችንን ሊደግፍ ምን ትንደምል ባላውቅም ልዩ አባት የሆነ አታችንን በልዩ ማስተማር ስላስተማርከን ተባረክ ጸልይልን ልባችንን እራሱ እዲረዳንጸጋ እንዲሰጠን ተባረክ ተባረክ
WOW::
Wengel yih new
እግዚአብሔር ትልቅ ነው።
Zgerm mskrnet bhaki lbka ztnkf eyu pappa Gezai Goyta Jesus ybarkum
WHAT A GREAT AND UNIQUE VOICE OF GOD PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
WHAT A GREAT AND UNIQUE VISION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
ድንቅ ምስክርነት ነው በእንባ ነው የጨረስኩት
Welcome brother gezai geta yebarkh tebareku 🙏💕🙏💕thank you jesus 👀🤝🙌
Tebarek wendema gezi.
Praise the lord very powerful and very tachy testimony
Thank you so much for, I was looking for this testimony for a long time. God bless!
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
ተባረኩ 🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️
SHALOM SHALOM GASH GEZAE ENDEMNOT ENWEDOTALEN. DEGMOM NAFKONOTAL BK YBELUNA GETA YALOWOTN YAKAFLUN. EGZIABIHER AMLAK ZEMENON YBARK. EHTACHINM EGZIABIHER AMLAK YBARKSH.
Gata hoye ebakehi befekadehi endenore erdage amaneeee
Good to see 👀 you my dear Blessed Brother Gazi 🙏 ❤ Taberk 🙏more 🙏 ❤ Amazing Life testimony ❤ God is faithful all the time
Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll thank.you.jesus love you brother gezai 🙏💕🙏💕🤲jesus help you 🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕
አስለቀሰኝ በጣም
እባክህ ወንድም ገዛኢ ለጌታ ብለህ ይሄንን ያሉ የምስክርነት ቪዲዮ መስራትህን አታቁም ለጌታ ብለህ እማጸንሀለው ይሄ ትውልድ እኮ የተጠራበትን ወንጌል የረሳና የተቀላቀለበት ነው አብዛኛው ክርስቲያን እኮ በጌታ ነኝ ይላል እንጂ ክዷል አይ ወንጌሉን ረስተን ጭልጥ ብለን አለም ጋር እያጨበጨብን ነው።ማንም ተቆጭ የሌለው ከልካይ መረን ባዶ ኑሮአችንም ሁሉ ነገራችን ፥እንኳን ወን ጌልን የሚያቅ እና የሚያሳይ ቀርቶ ከእኛ ሌላኛው ቤት ያሉ የሚሻልበት ዘመን ሆኗል ለራሴም አዝናለሁ።ጌታ ሆይ ማራናታ አሜን ቶሎ ና።
ኣኣኣኣኣኣኣ አሜን አሜን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥አቤት ጎታ ሽምካ ይባረክ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
❤
ታሪኩ ❤ ግን ከጓላ ያለው ሙዚቃ ሲረብሽ
WHAT A GREAT AND UNIQUE PROPHECY AND WORD OF COUNSELING PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
Btam smyemigerm ena yemidenk tarik nw esu eysus zarem bezemecanecin ale esu yeseral dinkunm yadergal btam astemari tarki nw geta yebarek.
I couldn't stop crying oh my god
ክፍል 3 ዘገየ
ዋው የእሱ ሥራ ይገርማል መቼ ነው ፊትህን የማየው
All the glory to our lord Jesus.
Wid yene abat siwed geta rejim edim yisxilgh bexam newu miwedk gin baki seliylgh chigir wesx negh
Amazing Testimony, God bless you!!❤️❤️
ቀጣዩ ክፍል 3ን እንጠብቃለን የልጇን ታሪክ ያስፈልገናል
Ufff😢😢
Were brother gezai coming please 🙏💕🙏💕help you 🙏💕🇪🇹
Thank you
😭😭😭😭Jesus is lord ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
thank you
Halleluyah
Hamen hamene
😭😭😭❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጋሽ ገዚ እምወድህ
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON,ANOINTED,SWEET, TOUCHABLE,DYNAMIC,SHARP, EFFECTUAL,DEEP,HOLISTIC,GREAT, GENUINE,ACCURATE,TANGIBLE, PROPHETIC,SPIRIT FILLED, COUNSELOR AND UNIQUE VISION AND VOICE OF GOD PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
Gensnaw Eyesus semeh keg kef yibel