የመጨረሻው ዘመንን መንፈሳዊ ውጊያ በራእይ ያየው የሪክ ጆይነር ምስክርነት ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 68

  • @tamir2235
    @tamir2235 27 днів тому +4

    ወገኖቼይህን መፅሐፍ 2010 አንብቤ ምን ያህል እንደተጠቀምኩ ልገልፅላችሁ አልችልም ግን ሁሌም ድምፁ ይከተለኛል የሰይጣን ድራማ በቤተክርስቲያን በስጋ በመንፈስ በህልም ይታየኝ ጀመር መንፈስ ቅዱስ ከዚህ መፅሐፍ በመቀጠል ወቅታዊ የሆነ መልእክት በግልፅ ይናገረኝ ይገልጥል ኝ ጀመር ሌላ ብዙ ብዙ .........ለሚያደምጡት ሁሉ መንቃት ማምለጥ ይሁንላቸው❤❤❤

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 27 днів тому

      ምንድነው የመጸሐፉ ስም የትስ ነው የሚገኘው ?❤

    • @tamir2235
      @tamir2235 27 днів тому

      ​@@belaynegash6550የመጨረሻው ትንቅንቅ
      በሪክ ጆይነር
      በሰለሞን አሰፍ/ትርጉም
      ናዝሬት 2004

    • @leddisplay8293
      @leddisplay8293 23 дні тому

      Ayi menafiqan beka hule dimts yiketelagnal yisemagnal wedih wediya tilalachu yemitasazinu denaqurtan . Yihe yemechereshaw zemen filmiya eko yeyohanis reay lay yeteqemete enji yemanim nechachiba abatochachu yemenafiqan abatoch yayut zemen aydelem menafiqan ebakachu niqu seytan new yemichawetibachu

    • @derejebelete3335
      @derejebelete3335 День тому

      መፅሐፉን የት አገኛለሁ

    • @tamir2235
      @tamir2235 День тому

      @@derejebelete3335 በዚሁ መንገድ አስቀምጬ ነበር ግን.....ተራኪውን ጠይቅ

  • @kabodtv-pastorhiwotfekede8916
    @kabodtv-pastorhiwotfekede8916 25 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትጋትህን ይጨምርልህ በጣም ብዙ የምንማርበት ቻናል ነው ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ ዘርክ ይባረክ።😊

  • @biliseute
    @biliseute 26 днів тому +3

    geta eyesus zemenhen yibarek

  • @dagimbrhanu
    @dagimbrhanu 29 днів тому +6

    የወንድሞች ከሳሽ _ይህን መፅሃፍ ሰራከው 😭😭😭😭😬😡😠
    እኔ ግን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ያለምልምህ ❤❤❤❤

  • @amanuelhalake3855
    @amanuelhalake3855 29 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ኢዩዬ በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ፍጽም ለሰይጣን ፈረስ መሆን እንደማልፈልግ እና ወደ መጨረሻዉ unconditional father love እስክደርስ ድረስ የጥበብ መላእክት አብዝቶ በመጠቀም እንዱሁም የተስፋ የእምነትና የፍቅር መላእክት እየሰማሁ ወደ ላይ የጥበብ መላዕክት በመጠቀም ከፍታዬን በመጨመር የትዕግስት መላእክት ወደ ገላትያ2:20 እስክደርስ እንዱሁም ማንም የቆመ ብመስለዉ እንዳወድቅ ይጠነቀቅ የሚለዉን በጥንቃቄ በማወቅ አምላከን ለማስደሰት ተነስቻለሁ!!ራሰን በመፈተሽ እግዚአብሔር ፍት ራሰን መመርመር እንዳለብኝ ተረድቻለሁ.....ተባረክልኝ🙏

  • @FikruNegewo-s3x
    @FikruNegewo-s3x 29 днів тому +3

    ይገርማል ምን አይነት መፅሀፍ ነው ጀግኖች ፀንታችሆል እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይከፍላችሆል ብዙ ስው በዚህ መፅሀፍ ይማራል ፀንታችው ቁሙ አይዞችሁ በናንተ በጣም ደስተኛ ነኝ በተለይ ተራኪው ይገርማል እግዚአብሔር ያበርታህ ድምፅህ ልዩ ነው አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natangirma4801
    @natangirma4801 29 днів тому +1

    Wow such an important Book and Great revelation Thankyou!!!

  • @salomonweldeab6975
    @salomonweldeab6975 28 днів тому +1

    Mn lbel wendme hulu tegelto newu mitay.yigermal and my Great Lord Jesus bless you my brother 🙏 ❤️

  • @AbiotAragaw-fb3qm
    @AbiotAragaw-fb3qm 28 днів тому +3

    አቤት ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mertineshtezerra4057
    @mertineshtezerra4057 27 днів тому

    God bless you

  • @amarignatube
    @amarignatube  29 днів тому +10

    ይህንን ስታዳምጡ ያስተዋላችሁትን በኮሜንት ላይ አስቀምጡልን!!

    • @derejebelete3335
      @derejebelete3335 День тому

      @@amarignatube ሰላም ይብዛልህ❤ ወንድማችን የምትሰራው ስራ ቀላል የማይባል መሆኑን በጣም ጠንቅቄ አውቃለሁ ጌታ እንዲረዳህ ፀጋ እንዲበዛልህ የየለት ፀሎቴ ነው ጥቂት ነገር ልበል ስለዚህ ነገር በዚህ ራዕይ እኔ የት እዳለሁ ምን እያደረግሁኝ ከየት ወነገን እንዳለሁ ተረድቻለሁ አመሰግናለሁ ስራህ ተግዳሮት እንዳለው ደግሜ ልነገርህ እፈልጋለሁ ፀጋ ይብዛልህ ቢሆንም ግን አንድ ነገር ጀምረህ ቀጣይ ክፍሉን ይቀጥላል ብለኸን በጉጉት ስጠብቅ ሌላ ፕሮግራም ትሰራለህ በተቻለህ መጠን የጀመርከውን ቀጣይ ክፍል ካለው በቀጣዩ ጊዜ ከሌላ ስራ ይልቅ ያንን ብታስቀድምልን ደስ ይለናል ሌላው የህንን መፅሐፍ የት ማግኘት እችላለሁ ደብረብርሃን ነው የምኖረው ከቻልክ መግዛት እፈልጋለሁ ተባበረኝ dereje138@gmail .com
      ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ

    • @derejebelete3335
      @derejebelete3335 День тому

      @@amarignatube ሰላም ይብዛልህ❤ ወንድማችን የምትሰራው ስራ ቀላል የማይባል መሆኑን በጣም ጠንቅቄ አውቃለሁ ጌታ እንዲረዳህ ፀጋ እንዲበዛልህ የየለት ፀሎቴ ነው ጥቂት ነገር ልበል ስለዚህ ነገር በዚህ ራዕይ እኔ የት እዳለሁ ምን እያደረግሁኝ ከየት ወነገን እንዳለሁ ተረድቻለሁ አመሰግናለሁ ስራህ ተግዳሮት እንዳለው ደግሜ ልነገርህ እፈልጋለሁ ፀጋ ይብዛልህ ቢሆንም ግን አንድ ነገር ጀምረህ ቀጣይ ክፍሉን ይቀጥላል ብለኸን በጉጉት ስጠብቅ ሌላ ፕሮግራም ትሰራለህ በተቻለህ መጠን የጀመርከውን ቀጣይ ክፍል ካለው በቀጣዩ ጊዜ ከሌላ ስራ ይልቅ ያንን ብታስቀድምልን ደስ ይለናል ሌላው የህንን መፅሐፍ የት ማግኘት እችላለሁ ደብረብርሃን ነው የምኖረው ከቻልክ መግዛት እፈልጋለሁ ተባበረኝ dereje138@gmail .com
      ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 24 дні тому

    ተባረክ፣መልክቱ፣የጊዜው፣መልእክት፣ነው፣የኔ፣ልጅ፣እንዴት፣ለሕዝቡ፣ይድረስ፣ያነበበው፣ሰውስ፣ሰምተን፣እንድንኖርበት፣ጌታ፣ይርዳን፣አሜን፣፣

  • @mihretdaba6310
    @mihretdaba6310 29 днів тому +1

    እናመሰግናለን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ይህ ብዙ ክፍል ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ

  • @Fere-t2t
    @Fere-t2t 28 днів тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ኢዩ ባንተ አገልግሎት እጅግ እየተባረክሁ ነው በዚህ ትረካህ ላይ ራሴን እያየሁበት ነውና ጌታ ኢየሱስ ቤትህንና ዘመንህን አገልግሎትህንም ይባርከው ❤❤

  • @ferhiywozewdu
    @ferhiywozewdu 28 днів тому +1

    በጣም የሚገርም ምስክርነት

  • @betty4generation
    @betty4generation 28 днів тому +1

    Please part 2😢😢😢🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @bethelihemabera8589
    @bethelihemabera8589 27 днів тому

    Thank you so much brother Eyuye, you are indeed a blessing! As it's known the message eye opening & gives enlightement to spirit realm. Looking forward for the next ones; keep being a blessing bro my prayer is with you🙏🙌😇

  • @AbiotAragaw-fb3qm
    @AbiotAragaw-fb3qm 28 днів тому +1

    ፀጋፀጋፀጋፀጋፀጋ ይጨመርልኝ

  • @ShitoMamo
    @ShitoMamo 27 днів тому

    🎉 💖❤❤💖❤❤❤

  • @NatnaelTilahun-m5q
    @NatnaelTilahun-m5q 29 днів тому +6

    የህ መጽሐፍ በጣም ይለያል

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 29 днів тому

    Waw amazing በጣም አስተማሪ ነው ሪክ ጆይነር ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን ደግሞ በብዙ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @canadanetflix8501
    @canadanetflix8501 28 днів тому

    እዩ 🎉🎉🎉🎉

  • @mertineshtezerra4057
    @mertineshtezerra4057 27 днів тому

    Jesus is king of king and lord of lord ❤❤

  • @mertineshtezerra4057
    @mertineshtezerra4057 27 днів тому

    Jesus the truth and life

  • @banchayehuteshome5150
    @banchayehuteshome5150 28 днів тому +3

    አሮጌው ሰው ብኛ ውስጥ እስካለ ዲያብሎስ እኛን መውጊያ ያገኛል ብልቶቻችንን ያፅድቅ የጦር መሳሪያ እያደረግን ለጌታ የምናቀርብ ከሆነ ጠላት በስሜቶቻችን ውስጥ አይመሽግም ሀጢያት ባለበት ሁሉ ዲያብሎስ አለ የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ ክርስቶስ ተልጦአል ስለዚህ ዘወትር ክርስቶስን መልበስ ነው አሜን

  • @PhonePhone-pn6pi
    @PhonePhone-pn6pi 28 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @KalebMeried-w6z
    @KalebMeried-w6z 28 днів тому

    Enameswgnalen tebarek

  • @banchayehuteshome5150
    @banchayehuteshome5150 28 днів тому

    ወንድሜ ተባርከሀል ሁልግዜ የምትለቀው ምስክርነት በጣም ጥቅሞኛል ስለ ትጋትህ ጌታ ይመስገን አሜን

  • @NaroberaMka
    @NaroberaMka День тому

    Agzabiher yimesgen hallelujah
    Part 2 aftinilin please
    Ye geta serategna thank you so much

  • @iyosiasyifru8804
    @iyosiasyifru8804 28 днів тому

    God bless you for starting such amazing translation. God bless you all!!!

  • @FEREUSAMO
    @FEREUSAMO 24 дні тому

    Pls part two

  • @AawAaw-yf9ps
    @AawAaw-yf9ps 28 днів тому

    ተባርከሐል

  • @mertineshtezerra4057
    @mertineshtezerra4057 27 днів тому

    Jesus coming soon

  • @YoditBirhanu-do5eu
    @YoditBirhanu-do5eu 28 днів тому

    በጣም የሚገርም አቀራረብ ነው። ነገር ግን አንዳንድ እራእዮችን የሚገልፅ ቪዲዮ ቢኖረው...........
    ጌታ ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ። ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንንንንንንን

  • @ShitoMamo
    @ShitoMamo 27 днів тому

    ትሃንክስ ትሃንክስ ትሃንክስ ትሃንክስ

  • @gizachewtadesse4124
    @gizachewtadesse4124 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonatanEndeshaw-d3c
    @YonatanEndeshaw-d3c 26 днів тому

    ክፍል ሁለት የታለ ❤

  • @SimonAbraham-t3j
    @SimonAbraham-t3j 29 днів тому +2

    ebakh kfl 2 wendme

  • @betty4generation
    @betty4generation 28 днів тому +1

    እኔ ስለዚህኛው ራዕይ ምንም ማለት አልችልም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @legese123
      @legese123 27 днів тому

      መጽሀፉ የት ነው የሚነገኛው

  • @dawitmesfin3339
    @dawitmesfin3339 29 днів тому +2

    መጽሐፍ ቅዱስ በስእል ነው ሚመስለው የእግ ቃል ህያው እንደሆነ ማሳያ ነው

  • @DanielEyob-v1c
    @DanielEyob-v1c 27 днів тому +1

    ወንድሜ ስለ ህልም አፈታት ምን ላይ ነዉ የለቀከዉ በናትህ እዚህ ላይ ወይስ

    • @natangirma4801
      @natangirma4801 27 днів тому +1

      ua-cam.com/video/Ve4ddhSmxKs/v-deo.htmlsi=TNuL_jOKFAbfpteR

  • @AawAaw-yf9ps
    @AawAaw-yf9ps 28 днів тому +1

    ቁ 2 አለ ጥሪው

  • @merryjon2586
    @merryjon2586 13 днів тому

    እባክህ ቀጣዩን ክፍል ልቀቅልን

  • @BekibirBelayineh123
    @BekibirBelayineh123 29 днів тому

    ይሄን መፅሐፍ ያነበብኩትን ጊዜ አስታውሳለሁ በየወሩ ለማንበብ ለራሴ ቃል ገብቼ እንደነበር ....

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 27 днів тому

      የት ነው የሚገኘው መጸሐፉ ስሙስ ?

    • @BekibirBelayineh123
      @BekibirBelayineh123 27 днів тому

      @belaynegash6550 መጽሐፉ አሁን ላይ ገበያ ውሰጥ አይመስለኝም የሚቸገረህ ከሆነ ግን በPDF ስርቼ ልለክልህ እችላለሁ ።

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 27 днів тому

      @BekibirBelayineh123 እሺ ወዳጄ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ

    • @YonatanEndeshaw-d3c
      @YonatanEndeshaw-d3c 26 днів тому

      ለኔም ላክልኝ

  • @legese123
    @legese123 27 днів тому

    Where I get this book

  • @bethelihemabera8589
    @bethelihemabera8589 9 днів тому

    Where is part two brother?

  • @merryjon2586
    @merryjon2586 13 днів тому

    መፀሀፉስ የት ነዉ የምናገኘዉ

  • @lovingkindness5101
    @lovingkindness5101 4 дні тому

    ሰላም ወንድሜ
    እዚህ ላይ መልዕክት አስቀምጬ ነበር ግን UA-cam ኢሜል አድሬስ ስለነበረው አነሳው መሰለኝ መጽሐፉ ካለህ እዛ ላይ ባለው አድሬስጻፍልኝ ከሌለህ እንደሚከተለው ነው በእንግሊዝኛ ቀይረህ ጻልኝ
    ካይንድ7ላቭ በጂሜል ነው

  • @leddisplay8293
    @leddisplay8293 23 дні тому

    Menafiqan yemechereshaw raeyin yayew yohanis bicha new selbaj negade behod yedelelachu nech seytan aydelem menafiqan ebakachu niqu dimst semaw ayew eyalachu seytan ayichawetibachu

    • @jesusisgod7353
      @jesusisgod7353 20 днів тому

      😂 ante rashin gudguad chaf lay endathon niseha giba

  • @ElizabethAbebe-rm3uh
    @ElizabethAbebe-rm3uh 27 днів тому

    Ante wendme tsegah ahunm yibza yideg lebereket neh!!