ባፈሰስከው ደም ልክ ስላንተ የፈሰሰው ደሜ አድኖሀል! ክፍል ሦስት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 71

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 2 роки тому +15

    ሼር አድርጌዋለሁ ይህን የሰማ ሁሉ ሼር ያድርግ ምንአልባት አንዲት ነፍስ ትድን ይሆናል በሰማይም በመላዕክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል አሜን ተባረኩ

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  2 роки тому

      መልካም ሀሳብ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የነብሳት መዳን የተረዳች ነብስ ይህን ያደርጋል

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 2 роки тому

    እሰይ ተባረኩ ስጠብቀው ነበረ የጌታ ኢየሱስ ፀጋና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን♥

  • @senaithiyabu3571
    @senaithiyabu3571 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ አቤት ምህረትህ ጌታ ሆይ

  • @lizabellalulu7297
    @lizabellalulu7297 Рік тому

    ኡኡኡ ጌታየ ክብር ላንተ ይሁን የኛ ጥርጥር እንጂ ጌታ እኮ እዉነት አለ ይጠብቀናል አትሞናል

  • @bethelehmmoges3584
    @bethelehmmoges3584 2 роки тому

    😭😭😭 ወይኔ የኔ ጌታ ላይህ እናፍቃለሁ ሁሌም የኔ አባት 😭😭😭 አንተን ማየት አንተን ማየት አንተን ማየት

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 2 роки тому +2

    አሜን አሜን ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ በክብር ተመልሶ ይመጣል ሃሌሉያ አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ናናናናናና

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  2 роки тому

      ተባረክ ጌታልዩ ነው ይመጣል ቁምነገሩ ግን ኢየሱስ ከመምጣቱ በፊት ወይ ሳይቀድምን በፊት እንቅደመው ነብሳት መስክረን እናምጣ ደግሞም ራሳችንን እናዘጋጅ

  • @GenetBirhane-l9k
    @GenetBirhane-l9k Рік тому

    አቤት ምህረቱ አቤት ምህረቱ አቤት ምህረቱ የጌታ የእየሱስ አረ እንዴት ነው ግራ ገባኝ እንዴት ያለ የምህረት ምህረት ኦ እንዴት ያለ የህይወት ደም ነው ጌታ እየሱስ የከፈለዉ ጌታ እየሱስ ጌታ ነዉ የእምነት ሀይልና ፀጋ ይሰጠን

  • @amanuelbeyene7915
    @amanuelbeyene7915 2 роки тому

    የኔ ኢየሱስ እንኳንም የአንተ ሆንኩ

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa Рік тому

    ❤❤❤😢😢ኦ ኦ እየሱሰ❤❤❤

  • @hyab5805
    @hyab5805 2 роки тому

    እንዃን በሰላም መጡ ጋሼ የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛሎት ስለ ጌታ እየሱስ ስራ መስማት አይጠገብም ስሙ ይባረክ ይሄ ድንቅ ጌታ ሁሌም አሠራሩ ልዩ እየሱስ ! ግን ፓስተርየ ትንሽ ደቂቃ ቢጨምሩ መልካም ነው በስስት ነው የሰማሁት አለቀ እያልኩኝ ።
    ተባረኩ እየሱስ ይመጣል

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 2 роки тому +3

    ኢየሱስ ይመጣል !!! አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና !!!

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 2 роки тому

    ❤❤❤❤❤😭😭😭😭 eyesus geta new eyesus geta new eyesus geta new eyesus geta new Hallelujah Hallelujah

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem 10 місяців тому

    ኢየሱስ እኮ ነው👏👏👏💞💞

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 2 роки тому

    ኢየሱስ ይቅር በለኝ። በቅዱስ ደምህ እጠበኝ፣ አድነኝ የእግዚአብሔር ልጅ፣ ጌታ።

  • @hanagebregziabher1234
    @hanagebregziabher1234 Рік тому

    ኣምላኽ ምህረቱ የበዛነው

  • @jenetzippert1441
    @jenetzippert1441 Рік тому

    Praise Lord 🙏🙏🙏❤️💐🙏🙏🙏🙏🙏

  • @CellLobby-k6m
    @CellLobby-k6m 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤Amen Amen

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent 2 роки тому +4

    በልጅነታችን ቲቸር ቬነስ የምትባል አስተማሪያችን እነዚህን ምስክርነቶች ከኤልሻዳይ መፅሄት ታነብልን ነበር። 8-9 አመት ቢሆነን ነው ግን ሁሌም በጣም በጉጉት ነበር የምናዳምጠው። ታሪኮቹን ከሰማሁ ከ15 አመት በላይ ቢሆንም አሁንም በአእምሮዬ እንደተሳሉ ናቸው። አስተማሪዬ እጅግ ባለዉለታዬ ናት። ያኔ ጌታን አላዉቅም ነበር አሁን ግን እነዛ ዘሮች በቅለው የጌታ ልጅ ነኝ።

    • @zematube8985
      @zematube8985 6 місяців тому +1

      ማን ትሆኚ/ትሆን አንቺ/አንተ ሰው? እኔም ቲቸር ቬነስን እያሰብኩ እየባረኳት ነበር ስሰማው ያኔ በጌታ አልነበርንም ሙሉ ቤተሰቤ 10 ልጆች ሁላችንም ጌጃ ቃለህይወት ነው የተማርነው እና ወላጆቻችን ጉዳቸውን አያውቁ ይህን እየተሞላን አድገን አሁን ሁላችንም በጌታ ነን ቤተሰቦቻችንንም ወርሰን ክብር ለመድሀኒያለም ይሁን!!!

  • @samueldereje9869
    @samueldereje9869 2 роки тому +1

    ኢየሱስ ይመጣል!!!!❣️✝️🐑

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 роки тому

    Thank you brother gezai 💕🙏
    I love jesus my father thank you

  • @ምህረትበፀጋው
    @ምህረትበፀጋው 2 роки тому +3

    በጉጉት እየጠበኩ ነበር ይሄን ምስክርነት ስለየሱስ ያየውንና እየሱስ የሚያወራውን በተናገረ ቁጥር እንባዬ ዝምብሎ ወርዶ ይፈሳል።እየሱስ እንዴት ያለ የፍቅር አምላክ ነው።ፓስተርዬ ብዙ ቻሌንጅ ይኖርብሀል ጌታ ይርዳህ ግን አትጥፋብን ቀጣዩንም ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እግዚአብሔር ይባርካቹ።

  • @ehitetadese8512
    @ehitetadese8512 2 роки тому +3

    ወድማችን ገዛኢ እንኳን በሰላም መጣክልን በጉጉት አንተንም ምስክርነቱን እየጠበኩ ነበር ❤በእንባ ነው ሁሌ የምሰማው የኛ እየሱስ እሩሩህ አምላክ እኮ ነው ያለን 😭ዋው እድለኛ 🙏

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  2 роки тому +3

      እንኻን በስላም ቆያችሀ ለቆየንበት ይቅርታ እንደ አገልጋይ ስታገለግል ብዙ የምታልፈው ነገር ሊኖር ይችላል ቀጣዩ ግን ጌታ ቢፈቅድ አከታትለን እንለቀዋለን ።ጸልዩልን ብዙ ታላቅ ታሪኮችም አሉ

  • @yosiefsahle8016
    @yosiefsahle8016 2 роки тому

    GOD bless you prophet baba gezay

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 2 роки тому +1

    ተባረኩልን ጥሩ አስተማሪ ምስክርነት ነው ፀጋ ይብዛላችሁ ዶ/ር መጋቢ ገዝኤ ጌታ ዘመንዎን ያለምልመው ተባረኩልን ፀጋ ይብዛልዎ

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  2 роки тому +1

      አሜን ኢየሱሰ ይመጣል

    • @medanmedan8800
      @medanmedan8800 2 роки тому

      @@gezaiyohanneselshaddai9737 አሜን አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናናናናና ልን

  • @nardosgebregzabher5282
    @nardosgebregzabher5282 2 роки тому +4

    ጌታ ይባርክህ : እየሱስን ከመጠን በላይ እንዳዉቀው ስለፍቅሩ;ስለኣዳኝነቱን;ስለ መሓሪነቱ; ስለታጋሽነቱ ;ስለቤዛነቱ;ስለጓደኝነቱ ;ስለኣባትነቱ;ሰለ ኣምላክነቱ በጣም ስላተማርኸኝ ተባረክ።

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  2 роки тому

      ኢየሱስ ከዚህ በላይ ነዉ ፍቅሩ ከምትገምተው በላይ ነው።ፍቅሩ ከመታወቅ በላይ ነዉ

    • @hewanmekonnen2501
      @hewanmekonnen2501 2 роки тому

      እኔ የጌታ ፍቅሩ አንሰፈሰፈኝ

  • @zematube8985
    @zematube8985 6 місяців тому

    የጉልሻን ታሪክ በልጅነታችን ከኤልሻዳይ መፅሄት ቲቸር ቬነስ የተባለች አስተማሪ ጌጃ ቃለህይወት እያለን ታነብልን ነበር ጌታ ኢየሱስ ብርክርክ ያድርጋት ባለችበት ❤ ወንጌላዊ ገዛኢ ጌታ ኢየሱስ አንተንም ይባርክህ!!❤

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 2 роки тому +2

    የምንወድህ ወንድም ገዛኢ እንወድሃለን ❤ Thank you

  • @ሳምሪዬፍቅር
    @ሳምሪዬፍቅር 2 роки тому

    ዋውውውውውው ተባረኩኝ

  • @GamadeDesale
    @GamadeDesale 6 місяців тому

    Waw amazing information thanks ❤❤❤

  • @kikamulu1980
    @kikamulu1980 2 роки тому +2

    በጣም በጉጉት እየጠበኩ ነበር, እንዲህ አይነት ምስክርነቶች ይብዙልን ደግሞ ቶሎ ይለቀቅልን pastoriye ጸጋ ይብዛልህ!!

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  2 роки тому +1

      አሜን አንተም ተባረክ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ነው ከዚህም የሚበልጥ ይስራል ይታደጋል ያድናል

  • @JESUS-zz1cl
    @JESUS-zz1cl 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @saronanaye
    @saronanaye 9 місяців тому

    Thank you paztorye❤

  • @ap.eshetuoycha.
    @ap.eshetuoycha. Рік тому

    ድሮ በእነ እንድሪያና የጀመረው ትረካ ቀጥሎ እንቅልፍ ነሳን

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 2 роки тому +1

    እንዴት ድንቅ ነው

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ።የስራው ባለቤት ጌታ እግዚአብሔር ከተስራለት ከተተረከለት ስው ይብልጣል

  • @marshettsige5296
    @marshettsige5296 Рік тому

    የ10ኛክፍል ተማሪ ነበርኩ ይህንን መፅሄት ሳነብ በጉጉት ነበር ከጓደኞቼ ጋር እየተዋዋስን የምናነበው ከመጓጓታችን የተነሳ ክፍል ውስጥ ሂሳብ በፕላዝማ እየተማር ነበር እኔና አንዲት ጓደኛየ አልቻልነም መፅሄቱን አውጥተን ማንበብ ጀመርነ መምህራችን ከጎናችን ሁኖ እያነበበ ነበር አላየነውም ከዛ ከክፍል አስወጣን በካልቾ ተመትተን መፅሄታችንን ተቀማን መቼም አልረሳውም ኤልሻዳይ መፅሄት በጣም ጠቅሞኛል ፖስተር ተባረክ

  • @elatom9374
    @elatom9374 2 роки тому +1

    Tebarku gen atakoyuben d/r beselam new tefah eko yetwededk abate

  • @kasechmessele9966
    @kasechmessele9966 2 роки тому +1

    ስላማችሁ ይትረፍረፍ እንኳን እደረሳችሁ ፖስተርያ መላው ቤተስብ በእገልግሎት ያሉትን በሙሉ ሁሉ ስላም ነው ናፈቃችሁን ዛሬም ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን የጌታ ተዓምራት ይገርማል እርሱ ውብና ድንቅ ነው በስዋች ያደርገውን ምስክርነት ስትስማ ከትናንት ይልቅ በቃሉ ታማኝ የሆነውን የፍቅሩን ጥግ የስጠህን የዘለዓለም ህይወት ታይና እኔ የቀመስኩትን ፍቅር ሌላው ቢያውቅ ትላለህ ፅጋው ይረዳናል ባለንበት እዳኝነቱና መምጣቱን እናውጃለን እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣ እየሱስ ይመጣል ማራናታ እሜን ጌታ ቶሎ ና

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  2 роки тому +1

      እንካን አብሮ አደረስን ።ከዚህ ሁሉ በላይ ልናውቀው የሚገባን ነገር አለ ኢየሱሰ። ይመጣል

    • @kasechmessele9966
      @kasechmessele9966 2 роки тому

      @@gezaiyohanneselshaddai9737 እውነት ነው ፖስተር በስውር ምስክርነት ድንቅ ስራውን ታያለህ በቃሉ ውስጥ ግን በግርማውና በውበቱ ታየዋለህ ፈቃዱ ያግኘን ተባረክ እትጥፋብን እውድሃለሁኝ ዘመንህ ይለምልም

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 2 роки тому +7

    Pastor ለምን ቶሎ ቶሎ አትለቁትም ይህንን ታሪክ !?

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  2 роки тому +3

      አንዳንዴ በጌታ ስትሆን የምታልፈው ብዙ ገጠመኞች ይኖራሉ።አሁን ግን ቀጣዩ ይለቀቃል ተጠባበቁ

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 2 роки тому +3

      @@gezaiyohanneselshaddai9737 እሺ ፓስተር ጌታ ግን ሁሌም ከእርሶ ጋር አለ !ጌታ ኢየሱስ በብዙ አሁንም በብዙ ያግዞት !

  • @selamfessahaie3454
    @selamfessahaie3454 2 роки тому

    Eway Mihiret. Anta Ezi Yesus kemey zibele eiu.

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 2 роки тому

    God bless you abundantly paster

  • @Yordii2694
    @Yordii2694 2 роки тому

    Welcome Pappa Gezai Goyta Jesus ybarukum❤❤❤

  • @georgejifar4711
    @georgejifar4711 2 роки тому

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ግን አስጠበከን

  • @aslikabrimer4668
    @aslikabrimer4668 2 роки тому

    ዛሬ እጅግ በጣም እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ በዚህ ዘመን ያለንን ክርስቲየኖችን እግዚአብሔር ሊጠነቀቅልን ስለወደደ የተመረጡትን በአጠገባችን አቁሞ ቀኝ እጃችንን ይዞ ያበረታናል ክብር ሁሉ ለታለቁ ንጉስ ለእየሱስ ይሁን፡፡
    ወንድም ገዛኢ የዘመንህ ቁጥር የበዛ ይሁን እጅግ በጣም ታስፈልገናለህ፡፡ትምህርቶችህ አይኖችን በመክፈት አስገራሚ ነው እጅግ በጣም እየተጠቀምኩ ነው፡፡
    ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በሰው አቅም በዛሁሉ መከራ ማለፍ ?የኛን መከራ እሱ ወስዶት የለወይ?ሰርቶ በጨረሰው ላይ

  • @alemashokubazghi9456
    @alemashokubazghi9456 2 роки тому

    Nice to meet you my dear Blessed Brother pastor Dr Gazi 🙏 wonderful testimony 🙏 God bless you 🙏

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤

  • @hanagebregziabher1234
    @hanagebregziabher1234 Рік тому

    8:17

  • @Asther567
    @Asther567 2 роки тому +1

    Wiyyyyyy eneko yemigermegn fitnetu lemalek esti ketayun tolo likekulin pls lezignaw enameseginalen tebareku

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  2 роки тому

      ተባረኪልኝ የሆነ ነገር አጋጥሞኝ አልቻልኩም ነበር አሁን ጌታ ረቶኝ መጣሁ ይቀጥላልስአት ስለሚውስነን ነው የምናስጥረው። አይዞሽ ግን በስማይ በአባታችን መኖርያ ግን ግዜ ረዘመ እጠረ የለም

    • @Asther567
      @Asther567 2 роки тому

      @@gezaiyohanneselshaddai9737 Ameseginalehu tebarek betam : ere yegizew balebet erasu meto basarefen ::

  • @fretekeleab6431
    @fretekeleab6431 2 роки тому

    God bless you Dr Gezaie. Thank you so much.

  • @mazisweet1660
    @mazisweet1660 Рік тому

    Era part 4.5.6 yiketil betam nafikiyalewu sirewu diki nna girum nw

  • @moriahmountain3605
    @moriahmountain3605 2 роки тому +1

    Welcome back brother