🛑 ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ 👉 ከመተከል ጣና በለስ ብርጌድ አመራሮች ጋር | ፋኖነት እና መሪነት 👉 መሪ ማለት ••❗️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 473

  • @AlazarAyalew-y7k
    @AlazarAyalew-y7k 18 днів тому +134

    የኛ መሪ እራስ አርበኛችን ክፉ አይንካህ አላዛር ነኝ ከሸዋ ደብረ ብርሃን አካባቢ

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 18 днів тому +80

    💪💪የጎንደር አማራ ነኝ የፋኖ መሪ መሪዬ ከፍ ሲል መድሃኒአለም ወረድ ሲል አሳምነው ጽጌ ዝቅ ሲል ዘመነ ካሴ ነው አከተመ

    • @MuhammadOmar-rg1wy
      @MuhammadOmar-rg1wy 18 днів тому

      ምንያልሽነዉበግ፣ጎደረምምናለደሞካፈሪ😅😅😅ሁላ፣አኔደሞወሎየ💪💪💪❤💪አነምሬአገረ💪💪💪💪💪💪

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 18 днів тому

      @@MuhammadOmar-rg1wy
      በለው አይ ካፋከልክ 🤣🤣 ሰገራ ጥምብታም ግማታም ጋላላላላ ሸታታ ጋላላላ እናንተም ሰው ሆናችሁ አማራን ልትከፋፍሉ ወሎዬ ቤተ አማራ ለጭጋ ጋላላላ መርዝ ነው ሸታታ ጋላላላ... አሳምነው ጽጌ አሳምን አሳምን ጀግናው የወሎ ዋርካ መሆኑን ረሰከው ፈሳም ጋላ ... ጅል ቅዘናም ጋላላላ

    • @abebebekele1831
      @abebebekele1831 18 днів тому

      እውነት ነው።ሕዝብ ሲሸሽ ጫካው ውሐው ሸንተረሩ መሸሽ ብቻ ሳይሆን እራቁትን ገበያ መሐል መቆም ነው።ውሻየን ሽጨ ቀበሮ ገዛሑ ምኖች መጡ ከመባል ይሰውረን።

  • @YeshiTela-xh2ss
    @YeshiTela-xh2ss 18 днів тому +37

    ዘሜ የአማራው አለይታ. ጀግናው ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅህ በስስት ነው የምናይህ❤❤❤

  • @MohammedMoh-vv4xl
    @MohammedMoh-vv4xl 18 днів тому +100

    ሁሉም አማራ ቢረዳው በ 3 ቀን ነፃ ያወጣን ነበር 👏👏 አሏህ ይጠብቅህ የኛ እንቆ 👏👏

    • @FishTeddy-y7c
      @FishTeddy-y7c 18 днів тому

      Yes my Amhara Muslim brother or sisters Amhara will prosper 💯 % አይዞኚ ወገኖቸ

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q 18 днів тому +56

    የአማራው ፑቲን ❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💚💚💚❤❤

  • @አንዱአለምደብረብርሀ-ቸ5ረ

    በርታ ልን ዘመነ እኛ አዲሳባ ያለን አማሮች ከጎንህ ነን፡

  • @kalidDamake
    @kalidDamake 15 днів тому +1

    ኑርልን እስከመጨሰሻው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisubishaw
    @addisubishaw 18 днів тому +40

    የምታምነው የድንግል ማሪያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌም እንናፍቅሃለን ዘሜ!!!!🙏

  • @Ethio_____communication
    @Ethio_____communication 18 днів тому +42

    አማራ ሆይ እባካችሁ ጃግናቺሁን ጠብቁ. ሰው አማኝ ነዉ መርያቺን.

    • @MitkeEshetu
      @MitkeEshetu 18 днів тому

      ewunete new egizabeher kesu ga yehune❤❤❤

    • @athjaathja1785
      @athjaathja1785 18 днів тому +1

      ዘሜ፣የዋህ፣ነው፣አሏህ፣ይጠብቀው

  • @kefelegnbogale9003
    @kefelegnbogale9003 17 днів тому +6

    የድል ጊዜአችንን እግዚአብሔር አምላካችን ያፍጥንልን!!!
    ጦራቸው "ዠ'' ይሁንባቸው!🗣
    💓አማራ=ኢትዮጵያ💓

  • @AsdMnb-r9v
    @AsdMnb-r9v 16 днів тому +3

    አላህ ይጠብቃቹህ የኛጀግኖች ዜሜ ትለያለህ ደል ለተገፋዉ ህዝባችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asbb105
    @asbb105 18 днів тому +27

    አማራ በልጁ ይኮራል። ❤

  • @selam65030
    @selam65030 18 днів тому +29

    ❤❤❤ዘሜ የኢትዮጲያ አለኝታ የአማራ መከታ ዘምሻ ምርጡ❤❤❤❤❤

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 18 днів тому +32

    የኔስስት መሪዬ አባት አለም ዘሜዬ ቅዱስ ገብርኤል ከነሙሉ አባላቶችህ ይጠብቅልኝ 👏💙😍🔥

    • @alelignmehari
      @alelignmehari 16 днів тому

      ጀግናችን መሪየ እራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ የአማራን ህዝብ ከመጥፋት ይታደግ ዘንድ እግዚአብሔር አንተን ፈጠረ በርታልን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ።

  • @KindalemFetene-g4k
    @KindalemFetene-g4k 18 днів тому +17

    የኛ መሪ እራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ እግዜአብሔር ከአንተጋር ይሁን

  • @ፋኖ-ጠ5ቈ
    @ፋኖ-ጠ5ቈ 18 днів тому +35

    እራስ አርበኛ ዘሜ እመብርሀን በአማላጅነቷ ጥላከለላ ትሁንህ ቅዱስ ገብርኤል ጥላቶችህን በሰይፍ ይበጥስልህ እስካሁን የጠበቀህ የድግል መርያም ልጅ የአለም ብርሀን መድሀኒአልም ይርዳህ ይጠብቅህ ድል ለአድሱ ትዉልድ አድስ አስተሳሰብ አድስ ተስፋ ሙሌ ከወሎ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @DerejeAbiye-i5v
      @DerejeAbiye-i5v 18 днів тому

      የኔጀግንድንጎልትራድቸሁድልለፋኖአማራ

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 18 днів тому +20

    አርበኛችን ዘሜ፣እድሜና ጤና አሏህ ይስጥህ!!!ድል ለታላቁና ጀግናው የአማራ ህዝብ!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamuat6590
    @melkamuat6590 10 днів тому

    አርበኛ ዘመነ ካሴ እና መላው የአማራ ፋኖ ወንድሞቻችን ፈጣሪ ጠብቆልን ከአላማችሁ ያድርስልን !

  • @AbirhamAleka
    @AbirhamAleka 18 днів тому +19

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ጅግናው ራስ አርበኛ ዘመነ

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 18 днів тому +9

    ክርስቶስ ምስክሬ ነው የሀይማኖት ሰባኪ እንኳ የዘሜን ይሀል አጥንቴ ድረስ ዘልቆ አይሰብከኝም ብል አላጋነንኩም!
    አማራ ሆይ ልጅህን እንደ አይን ብሌንህ ጠብቀው::

  • @Sohai-ፀሐይ
    @Sohai-ፀሐይ 18 днів тому +17

    ድል ለጀግናው አማራዬ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤ያሽንፋል❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 18 днів тому +9

    ዘመነ ካሴ በጴንጤ ፖለቲከኞች ሴራ በጅምላ ለሚገደሉት ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም አማራ ሕዝቦች ብሎም ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ተፈጥሮአዊ የመኖር መብት የቆመ ሕዝባዊ ጀግና ነው !!!

  • @Zaynab-e2s
    @Zaynab-e2s 18 днів тому +16

    ዘሜአላህይጠብቅህ

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 18 днів тому +14

    የቅድስ ሚካኤል እሥራኤል ከባርነት ነፃ ያወጣ የአማራ ህዝብ ም ከሚወርዶበት መከራ ያዉጣልን ለነፍጠኛዉ አማራ ፋኖ ሀይል ይስጥልን ❤ዘሜ ኑርልን የጠላት ዳማካሴ ጀግናዉ ዘመነ ካሴ💪🟢🟡🔴🐅

  • @diablobocko2942
    @diablobocko2942 15 днів тому +1

    ሠብዐዊ ፍጡር በሃግሩ ላይ በሠላምና በነጻነት ከብሄር ብሄረሰቦች ጋር በእኩልነት መኖር አልቻለም ወግኔ እየተጨፈጨፈ ነው ነጻ ማውጣት አለብኝ ብለህ ወደ ትግሉ ጎራ ሥትገባ በመጨረሻ በሚገኘው የድል ፍሬ ተደሰት እንጂ ይህ የድል ፍሬ የተገኘው እኔ ባደረግሁት የትግል ውጤት ብቻ ነው ብለሕ አትሞካሽ በእያንዳንዱ የፋኖ እዝ መካከል ለሚገኘው ድል ጀግኖች አንዳሉ አንዘንጋ ለሥልጣንም አንጓጓ የድሉ ባለቤትና ወሳኙ ሕዝብ ነውና።
    አንድነት ሃይል ነው! ድል ለሕዝባዊው ሃይል ፋኖ!

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 18 днів тому +19

    አላህ ይጠብቅህ ክፉወችን አይናቸውን ያጥፍቸው❤
    አደራ ጠብቁት❤

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 18 днів тому +12

    ቅዱስ ሚካኤል ክንፉን አልብሶ ከክፉ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ❤

  • @KasahunBiruk
    @KasahunBiruk 18 днів тому +19

    "* ጀግናው የኢትዮጵያ መሪ ዘሜ ** " እባክህን በምስራቅ ወለጋ/ቤዛሞ/እንዳደረጋችሁት በምዕራብ ወለጋም ድርጅት ፍጠሩ ።

  • @Endashawkebede
    @Endashawkebede 18 днів тому +21

    ዘሜ የ21 ክፍለ ዘመን በለያችን ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣቹሁ❤❤❤❤❤

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en 18 днів тому +12

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ድንግል ሆይ ተመስገን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ ይጠብቅልን አይዞህ ታልፈዋለህ❤❤❤

  • @Zemene-xz1np
    @Zemene-xz1np 18 днів тому +13

    የኔ አባት በብዙ ፈተናወች መከብክን እናቃለን ግን መድሀኒያለም ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ትጋርድህ

  • @RuurFu
    @RuurFu 18 днів тому +8

    ዘሜ በጣም ነዉ የምንወዲህ ተክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤🎉🎉🎉 እኔ መቸም ስላተ በጣም እሳሳለሁ ❤❤🎉🎉😢

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh 18 днів тому +15

    ጀግናችን እመአምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ❤❤❤❤❤❤

  • @KidusDawit-h1w
    @KidusDawit-h1w 18 днів тому +9

    ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠብቅህ አባታለሜ 🙏🙏🙏🙏

  • @MzgaMzganaw
    @MzgaMzganaw 17 днів тому +1

    እኛም ከጎንህ ነን ከጎፉ

  • @SmGoogl
    @SmGoogl 18 днів тому +13

    ዘሜ ትናት አየፀለሁልህነበር ጥላትእዳዘጋጀልክሳይኮን ጌታአዳሰብከዉ ይሙላልክ ጌታይወድሀል

  • @YeneworkEndeshaw
    @YeneworkEndeshaw 18 днів тому +6

    የሚኒልክ የቴወድሮስ የበላይ የአሳምነው ልጅ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤት የአማራው መከታ ዘሜ ኑርልን!!!!

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 18 днів тому +10

    መሪያችን አርበኛ እራስ ዘመነ ካሴ ❤🙏💪

  • @awokeworkie2370
    @awokeworkie2370 18 днів тому +5

    He is teaching about, history, leadership, spirituality, accountability,kind, patient and dignity of humans.

  • @birhanugedef1666
    @birhanugedef1666 18 днів тому +6

    ከጠላት አይን ቅ/ገብሬል ይጠብቅህ መጨረሻህን ለማዬት ብዙ ሰው ይናፍቃልና

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e 18 днів тому +8

    ዘሜ ❤ ጀግናው የበላይ ትንፋሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ድልን ያላብሳችሁ አሜን

  • @etava4296
    @etava4296 18 днів тому +8

    "ውሻዬን ሽጬ ቀበሮ ገዛሁ እንዳይሆን እንጠንቀቅ" ራስ አርበኛ ዘሜ! በቃ በአንተ ከፈጣሪ ጋር እምነታችን ሙሉ እየሆነ ነው። በርታልን!

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 18 днів тому +11

    አላህ፡ይጠብቃችሁ❤❤❤❤ከጭራቁ፡አብይ፡ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @BeleteArage
    @BeleteArage 18 днів тому +9

    ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መሪያችን

  • @TemesgenMengiste-i4r
    @TemesgenMengiste-i4r 18 днів тому +4

    የአማራው እንቁ የኢትዮጵያ አርማ እግዚአብሄር ይጠብቅህ የኛ ንጉስ ከክፉ ነገር የልዳው ሰማዕት አይለይህ❤❤❤

  • @Git8g-e5t
    @Git8g-e5t 17 днів тому

    አማራ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @HenokKefyalew-p6j
    @HenokKefyalew-p6j 18 днів тому +8

    መዳኒአለም ይጠብቅህ ጀግናችን

  • @ጀሚላአልዪ
    @ጀሚላአልዪ 18 днів тому +4

    ዲል ለአማራ ፋኖ🎉🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 18 днів тому

    ድል ለሠሪው አማራ ህዝብ ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖኖኖኖኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉📚👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Alemnsh-oy7hv
    @Alemnsh-oy7hv 17 днів тому

    አይ ዘመነ ምን እናድርግልህ ሁለን የምታውቅ ጀግና ኦመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ የምሁር ምሁር ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @hfhcuhfufu
    @hfhcuhfufu 18 днів тому +7

    ወንድም ዘመነ ካሴ አባባልህ ተመችተህኛል ልክነህ ሁሉን እኔ ብቻ አውቃለሁ ማለት ራስን በራስ በገመድ አንቆ እንደመግል ማለት ነው ለምን ስንፈጠር የሆነ ነገር እንደሚጎለን ማወቅ አለብን ይህን ክፍተት ለመሙላት ራስን ዝቅ አድርጎ ከበታችህ ተምረህ ክፍተቱን መቀበልና ማወቅ ራስን ማብቃት ትልቅነት ነውና አነጋገርህ ተመችተኸኛል በርታልን ፋኖ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ።

  • @SimegnMossu
    @SimegnMossu 18 днів тому +11

    ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @Ermiyas-h5r
    @Ermiyas-h5r 17 днів тому

    የፋኖን ትግል የሚደግፍና ነፃ መውጣት የሚፈልግ ፣አማራ ነኝ ማለት የምትፈልግ ሁሉ መሪያችን ዘመነ ነው

  • @jajah7767
    @jajah7767 18 днів тому +1

    ጠቢብ የሚያረግ የእግዚአብሔር ቃል ነው .... ፋኖ በጫካ ቃሉን ያንብብ

  • @NebiyuGashaw-gg7cc
    @NebiyuGashaw-gg7cc 18 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀሳብህ ወርቅ ነው ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ!!!

  • @AmereF.Sinshaw
    @AmereF.Sinshaw 18 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክቡር ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ የአማራ ፋኖ ጠቅላይ አስተዳደር ዋና ሰብሳቢ 💪💪💪

  • @wubalem-p5c
    @wubalem-p5c 18 днів тому

    ቸሩ መድሀኒያለም ከናተጋ ይሁን ወገኖቸ ድል ለአማራ ፋኖ ዘሜ አንተን ቤተ መግሥት ቁጭ ብለህ ንግግር ስታረግ ማይት ነው የናፈቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DdDd-ft9du
    @DdDd-ft9du 18 днів тому +2

    እኒም❤❤አማራ❤❤ያዉምየፋኖነኝ❤❤

  • @gebrishweldemariam5529
    @gebrishweldemariam5529 18 днів тому +7

    የሸዋ ልጅ ነኝ ዘመኔነ መርዬ ነው

  • @YayachewBiruk
    @YayachewBiruk 18 днів тому

    የዘመናችን ሙሴ የአማራው አብሪ ኮከብ ደመላሽ ጀግናች መከታችን ዘሜ ሺህ አመት ኑርልን....!!!

  • @AliSied-to4ep
    @AliSied-to4ep 18 днів тому +2

    ማርሽ ቀያሪወቹ ፋኖ አላህ ይጥብቃቹሁ አድሁኑ እኛምእንኩራ❤❤❤

  • @Werku-w1t
    @Werku-w1t 18 днів тому +1

    አንድ አማራ አንድ ፋኖ እጠብቃለን ድል ለፋኖ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 18 днів тому +3

    አርበኛ ዘመነ የሚናገረው የመሪነት ችሎታ /leadership skill ነው። አይዞህ ከጎንሀ ብዙ ሰው አለ። be a leader or a good follower. yeh you are a leader.

  • @tamu-x8l
    @tamu-x8l 18 днів тому +1

    አርበኛ ዘመነ ካሴ ከክፉ ነገር ቅዱስ ገብርዔል ይጠብቅህ ድል ለአማራው ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል

  • @ኡመርወሎየው-ረ5ፈ
    @ኡመርወሎየው-ረ5ፈ 18 днів тому +3

    ዘሜ ድል ላተ ፈጣሪ ይጠብቅህ እዳተ አይነት ጀግና ይኑር

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 18 днів тому +6

    ቀዩ እና ነጩ በሬ የኔ የፈጠራ ውጤት የኔ ግጥም ነው አባቴ ... ጀግናዬ ዘምዬ

  • @YayeheTelaye
    @YayeheTelaye 18 днів тому

    አማራ በአንተና በጀግኖች ክንድ የአማራ ህዝብ ነጣይወጣል ድል ለፋኖ

  • @ethioclick1
    @ethioclick1 18 днів тому

    ወንጭፍ ሚዲያ ጀግናችን እናመሰግናለን። የተደላደለ የከተማ ኑሮህን ትተህ በበረሃ እየተንከራተትህ ነውና እናመሰግንሀለን።
    ዘሜ ኩራታች💪💪💪💪

  • @MrMr-z5r
    @MrMr-z5r 18 днів тому +3

    ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @AmareChanie-ve8cg
    @AmareChanie-ve8cg 18 днів тому

    የእኛ ዘመን ጀግና እንወድሃለን ጠላቶቻችህ እጅጉን ከመጠላታቸዉ እና ከመፍራታቸው የተነሳ አብዝተው እንደ ዘንዶዉ አፋቸዉን ይጮሁብሃል

  • @asmamawadugnaw2250
    @asmamawadugnaw2250 17 днів тому

    ዘሜ ኑርልን እንወድሃለን

  • @MelkieEsubalew-j7w
    @MelkieEsubalew-j7w 17 днів тому

    ዘሜ እንዳንተ አይነት ሰው ነው የጠፋ እድሜ .ጤና ይስትህ!!!!

  • @Allamehara
    @Allamehara 18 днів тому +3

    አይመሠጠት፡አርበኝነት፡ፋኖነት፡አማራነት፡አሼናፊነት፡ዘመነት።

  • @mulumengistu-q6j
    @mulumengistu-q6j 17 днів тому

    ዘሜ እስካሁን የከለለህ አምላክ እስከመጨረሻው ይከልልህ!ለመሪነት የተፈጠረ ሰው!!!

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 17 днів тому

    የሽዋ አማራ ነኝ ዘሜ መሪየ ነው❤❤❤❤

  • @DeneTsrekegn
    @DeneTsrekegn 18 днів тому +3

    ድል ለፋኖ

  • @athjaathja1785
    @athjaathja1785 18 днів тому +2

    ዘሜዋ፣አለህ፣ካንተ፣ጋር፣ይሁንንንን፣የሁልጊዜ፣ዱአየነው፣አብሽርርርር

  • @Jdkd-r7y
    @Jdkd-r7y 18 днів тому

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v 18 днів тому +2

    እንዲያው ዘምየ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ድንቅ ምክር ነው እየመከርከን ያለው።
    ፋኖች አይዞህ በርታ፣ ተደጋገፍ
    የእግዜር ወታደር ብያችኃለው
    አይዟችሁ።

  • @MekureyawGetie
    @MekureyawGetie 18 днів тому

    ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ ሺ አመት ኑርልን።ፋኖ ይነግሳል።

  • @eneyewguadie9419
    @eneyewguadie9419 18 днів тому +3

    ዘሜ ጀግና ነህ አቤት አንተን ለመብላት የተዘጋጀው ባንዳ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናዬ።

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 18 днів тому +5

    የኔ ጀግና መሪዬ መላኩ ቅዱስ ምካየል ይጠብቅልን❤💪🔥

  • @AjireJanora
    @AjireJanora 18 днів тому +1

    አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ!
    ፀጋውን ያብዛልህ አርበኛ ዘመነ ካሴ! ❤
    የህዝባችሁን ነፃነት ያሳያችሁ።

  • @SimegnewGetaneh
    @SimegnewGetaneh 18 днів тому

    ጠላት ያወራል ጀግና ይሰራል ክብር ለዘሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hab-l7t
    @Hab-l7t 18 днів тому +5

    የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ መሪየ❤❤❤❤

  • @NAKACHEW.HIWOTE-no3vk
    @NAKACHEW.HIWOTE-no3vk 18 днів тому

    ዘምየ አባቴ አንተ ያማራነት መጠሪያችን ትልቁ ምልክት ነሕ ላማራሕዝብ ፈጣሪ ይጠብቅሕ

  • @Fanotesemara
    @Fanotesemara 18 днів тому +1

    የሚቀጥለው ጠ/ሚ ትሆናለህ በርታ ዘሜ!!! አሁን ካለው ከብት ሺህ እጥፍ ትበልጣለህ።

  • @AmenWuba
    @AmenWuba 18 днів тому +6

    ዘሜ ወንድማችን መሪያችንም ነው እንወድሀለን ግን አደራ አደራ አደራ ጥንቃቄ አድርግ አሜን ነኝ ከጎንደር የድንግል ማሪያም ልጅ መድሃኒያለም ይጠብቅህ

  • @mekuriatadesse-z9o
    @mekuriatadesse-z9o 18 днів тому +2

    እቴ መቸይሆን የምንገናኘው
    የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅህ ዘሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BniyamMekedem
    @BniyamMekedem 18 днів тому +1

    የኔአባት ደመላሽ አቡበመርቆሪውስ ይጠብህ
    ,

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 18 днів тому

    ዘሜ ሀቢቢቢቢ🌷🌷🌷🌷🌷😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤

  • @Kdst2022-oy2og
    @Kdst2022-oy2og 18 днів тому +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መሪየ❤🎉😢

  • @FishMeret
    @FishMeret 18 днів тому +1

    እመብርሀን ትተብቅኽ ገብሬል ይጠብቅክ ሚካኤል ይጠብቅክ❤❤❤

  • @Daniale79
    @Daniale79 18 днів тому

    ድል ለመከላከያ ኢትዮጵያ ትኑር

  • @HaiyahAL-oitab
    @HaiyahAL-oitab 18 днів тому

    አላህይጠብቃችሁጀግናቸዘሜነውመሪችን

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 18 днів тому +1

    ወንድሞቻችን በተሰለፋችሁበት ግንባር ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለያችሁ የማሸነፍ ጥበቡን ኃይልና ብርታቱን ያድላችሁ ሀገራችን በሰላም ሕዝባችን ከመከራ ከስደት ይጠብቅልን ።

  • @ማሜፍቅር-ጰ6የ
    @ማሜፍቅር-ጰ6የ 17 днів тому

    ዘሜፋኖ🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰

  • @jajah7767
    @jajah7767 18 днів тому

    ዘሜ ይመችህ ከሀረር .... ሰላምታዬ ይድረስህ .... የእግዚአብሔር ቃል ... ማንበብ ጠቢብ ያረጋል .... እድል ሰቶሀል መድሀንያለም /ኢየሱስ ክርስቶስ ... ኢየሱስም በሰላሳዎቹ ... ታሪክ ሰርቶ ወደሰማይ ገብታል ...! በርታ

  • @tommyman2024
    @tommyman2024 18 днів тому +2

    ዘሜ ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ሞት ለገዳዮቻችን ፍትህ ለወገኖቻችን ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @محمدعشان-ه1ب
    @محمدعشان-ه1ب 18 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘሜያችን