የሁሉም ሰው ጥያቄ ጸጉሬ ተነቃቀለ ከፊት ለፊት ሸሸ ይሄው ሌላኛው መፍትሄ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 90

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 2 роки тому +5

    ሽኩትናዝንጂብል በጣምቆንጆነው ትንሽ ያላችሁን ቅባት ቀላቅሉበት ትክክል ናት እንዳውም ከምገዙት ከኬሚካልነፃነው ሳትስለቹ ደጋግማችሁ ተጠቀሙት. የመዳምቅመሞች የመዳምን እግርእየጠበቃችሁ ስወጣ ተጠቀሙ በጣምያሳድጋል

    • @toybaabubker7191
      @toybaabubker7191 10 місяців тому +1

      ለምን ያህል ጊዜ አቆይተን እንታጠብ

    • @taibataiba202
      @taibataiba202 10 місяців тому

      @@toybaabubker7191 ስአትካለሽ1,30 ከለለሽ1

  • @almazzewde1073
    @almazzewde1073 2 роки тому +3

    በጣም ጥሩ ነው እግዚያብሔር ይሥጥሽ መልካም ሰውነሽ እህቴ ተባረኪ

  • @henokadmasu5671
    @henokadmasu5671 Рік тому +3

    ውዴ ሰላም ሰላም እዴነሽ አልጠፋሽም አገርሽ ስትገቢ ተመቸሽ አይደል አኛን እረሳሽን አውቄ ነው ይመችሽ ግን ተቀይሜሻለው ብዙ ጥያቄወች ጠይቄሽ ነበር !!!!! ባለፈው ተጠቀሚው ብለሺኝ ነበር ይሄንን ልጠቀመው ነው ግን በየቀኑ ነው እምንቀባው የ2 ቀን አዘጋጁ አልሽ በቀን በቀን እንታጠባለን ባትቺም መልሺልነኝ ውዴ ልጅሽ ደናናት አይደል???

  • @SimretFikru-r4x
    @SimretFikru-r4x 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም ብለናል የዝንጅብል እና የሽንኩርት ጭማቂ ያልሽው ፊቱ ለሸሸ ቀን በቀን መቀባት ወዲያው ነው ምንታጠበው

  • @AHMED-n8q9o
    @AHMED-n8q9o 10 місяців тому +1

    እናምስግናለን እህታችን

  • @yodittube11
    @yodittube11 2 роки тому +4

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ዞማ ፀጉር ዋውውውው እናመሠግናለን 🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰

  • @emebetf5157
    @emebetf5157 5 місяців тому

    ሰላም እህቴ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለ ለስንት ሰዓት እናቆየው

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 2 роки тому +1

    ስላም እንዴት ነሽ እናትዬ ዋውውው በጣም አሪፍ ነገር ነው ያመጣሽልኝ እናመሰግናለን እኔም እፈልግ ነበር እሲኪ እጠቀመዋለሁ የኔ ውድ. ደም ተሸርቷል 👌🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @aberuyeamare4442
    @aberuyeamare4442 2 роки тому

    ዝንጂብል እራስ ያማል እኔ እጠቀመዋለሁ በጣም ከባድ ነው

  • @chaltiyeedo8295
    @chaltiyeedo8295 2 роки тому +2

    አረ የሺንኩርት ሺታ እንዴት እንደሚታገስ ንገሩኝ ኡፍፍፍ ሺታው ወደላይ ይለኛል

  • @goytombelay6693
    @goytombelay6693 2 роки тому +1

    ባክሽ እዚ ያለሁበት ቦታ ድቀት ነው የምሸጥውት እና ይሁናል ወይ ማለቴ ዝንጅብል

  • @GL-so4pj
    @GL-so4pj 2 роки тому

    እውነት ነው እኔም አንድንዲ ስጥቀም በጣም ለውጥ አለው እህት :በርች ብርች :

  • @seblewengelmengesha7187
    @seblewengelmengesha7187 2 роки тому +3

    በየስንት ቀኑ እንቀበው

  • @kiyuu4335
    @kiyuu4335 2 роки тому

    Wde ye,shukurtun uhaa bixeqemi bee 2 .werii lewxii yasayali indee.?❤️❤️❤️❤️❤️

  • @liyamussie5094
    @liyamussie5094 2 роки тому +3

    Please yedro segoreshne asayein please

  • @tigisteshete1529
    @tigisteshete1529 2 роки тому +2

    ስን ቅብ ታጥባን ነው ወይስ ሰንታጣብ?

  • @tirumebitgeberemariam4649
    @tirumebitgeberemariam4649 2 роки тому +1

    ጥሩ ነው ተባረኪ ግን ለስንት ደቂቃ ፣ለምን ያህል ጊዜ ?

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 роки тому

      ቻሌንጅ ጀመሪያለሁ ተቀላቀይ ውዴ

  • @Ashu-r9e
    @Ashu-r9e 4 місяці тому

    ምንም ሳታደርጊበት ውሃዉ እንዴት ሊወጣ ቻለ?

  • @anduadejene8207
    @anduadejene8207 2 роки тому

    የእኔ ቆንጆ አሳብሽ በጣም ጥሩ ነው ግን በተቀባን ቁጥር እንታጠባለን ወይሰ አንታጠብም እባክሽ መልሱን ንገሪኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 роки тому +2

      ለሰላሳ ደቂቃ አቆይው ውዴ

  • @attube383
    @attube383 2 роки тому +4

    እናትየ ሰላምነሺ ዉዴ አይ ጉሩብ አስተዋዉቆ አለያየን

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 2 роки тому +1

    አመሠግናለሀ💝

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema 3 місяці тому

    ግን በሰንት በሰንት ቀን መቀባት ያለብን

  • @BeteloteSolomon
    @BeteloteSolomon 5 місяців тому

    አንታጠበውም ማለት ነው ወይስ እንዴት ነው ?????

  • @MuhammedM-z7t
    @MuhammedM-z7t 21 день тому

    በምነትሽ ማይና ሽኩርት ልጠቀመው

  • @madina3096
    @madina3096 2 роки тому +1

    Ehite.endemo.Xagure.Cafu.manta.ayehonaw.yaschegarnyi

  • @narditube4378
    @narditube4378 2 роки тому +1

    ሰላም ለንቺ ይሁን እናት ብዙ ግዜ ቁጥርሽን ጠይቄሽ ነበር ከቻልሽ ጸፊልኝ ውዴ

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 5 місяців тому

      ሙብ ምን ለይነክ

  • @Mamokalo100
    @Mamokalo100 Рік тому +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 2 роки тому +1

    ሀይ የእናት ውለታዋ የኔ ጸጉርሬ የፊቴ እና የኋላየ እኩል አልሆንልኝ አለ ምን ላርገው ? መልሽልኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 роки тому

      እሺ ውዴ በvideo እመጣለሁ

  • @alamzagay8791
    @alamzagay8791 Рік тому

    Thanks sweet ❤❤

  • @sabounji
    @sabounji 2 роки тому

    What i channeled....
    Is that ur sister , is trying to pay off some mortagage or loan....
    And
    she is holding tight to whatever tough circumstances she is going through.....
    Because she will be recompensated for the waiting time......
    While she is sooooooooo tired....of waiting....
    So please...just pray that she gets that compensation.....so she can pay off that money.....

  • @hani6370
    @hani6370 2 роки тому

    Ena allhamedulilha hejab hula etemetemalew gen aygebam wedeweset

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 роки тому +1

    ሰላም እህት ወላሂ የኔ እመሀል አናቴ ሊደርስነው እኔም እጠመጥመዋለሁ እሱም እየሂደነው መፍትሂ ካለሽ መላበይኝ ስወድሽ እዳታልፊኝ 😢😢😢😢😢

  • @msaleyoutube3395
    @msaleyoutube3395 2 роки тому

    መፈግፈጊያዉን የትነዉ የምናገኘዉ

  • @SemayDerbe
    @SemayDerbe 2 місяці тому

    Ayishetm

  • @Tefsawrd
    @Tefsawrd 6 місяців тому

    የድቄቱ ዝጅብል ባረገዉስ

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 2 роки тому

    Mashallha segursh yamral

  • @niematube9426
    @niematube9426 2 роки тому

    ጎብዝ ብርቺልኝ ዉድ

  • @hanihana1841
    @hanihana1841 2 роки тому

    አወ በጣም አሪፍ ነው ግን ስተወው ይረግፋል የኔ 🙄 በዛላይ ሽታው

  • @HelenMulugeta-vu1yd
    @HelenMulugeta-vu1yd Місяць тому

    መልስ መልሺ እህት

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 5 місяців тому +1

    በርበሬ ብቻ ነው የቀረን እኮ😂😂😂😂

  • @ሰላምዩቱብ-ዀ9ኰ
    @ሰላምዩቱብ-ዀ9ኰ 2 роки тому

    Msagi madrgawoin semwn ngryj migthat falganiw yati niw emygjawoi

  • @kemerali661
    @kemerali661 2 роки тому

    በሻምፖ ነዉ ምታጠበዉ ዉዴ

  • @yabsrabantegize3390
    @yabsrabantegize3390 2 роки тому +1

    ውዴ ፀጉርሽን ያሳደገልሽን ውህድ ንገሪኝ

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 роки тому +1

    በርችችችች ማር

  • @أممانيساانشاالله
    @أممانيساانشاالله 2 роки тому

    ዘይቱንብጠቀመዉእሳ

  • @NeTsl-r1w
    @NeTsl-r1w 4 місяці тому

    እደይሸት ምን እጨምርበት

  • @yabebalcheru13
    @yabebalcheru13 11 місяців тому

    Aref

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 роки тому +2

    ፀጉርሽ ማሻአላ አደገ

  • @giontube5039
    @giontube5039 2 роки тому

    የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @TzuWeldesembet
    @TzuWeldesembet 3 місяці тому

    Betkeban koter entatbalen

  • @meazaabreha
    @meazaabreha 10 місяців тому

  • @barakatvntashom5594
    @barakatvntashom5594 5 місяців тому

    😮😮😊

  • @መድሀኒአለምአባቴ

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @serki08
    @serki08 3 місяці тому

    ስጋ ብቻ ነው ያልተቀባሁት እስካሁን😢

    • @Tamema-hm9to
      @Tamema-hm9to 2 місяці тому

      😅😅😅 isun mokeri beka ahun

  • @zibibajuhar
    @zibibajuhar Рік тому

    👆

  • @MasaratKebeba
    @MasaratKebeba 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elenimelaku4858
    @elenimelaku4858 2 роки тому

    Tekebten antatebem woy?

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 роки тому

      ይቅርታ ለሰላሳ ደቂቃ

  • @semirahadiyaa6367
    @semirahadiyaa6367 2 роки тому

    ተቀብተው ይተጠበል ወይ ?

  • @muddasirdaba4574
    @muddasirdaba4574 2 роки тому

    Eshi kojo lasint sat naw mikoyaw

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 роки тому +1

      ለሰላሳ ደቂ ውዴ

    • @mekedeseabebawe6196
      @mekedeseabebawe6196 2 роки тому

      selam selam enat serchiw lek sekebaw betamakatelgn ena metygalshe ebakesh

  • @erahmuhuseen6689
    @erahmuhuseen6689 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-ej4eo4vk4f
    @user-ej4eo4vk4f 2 роки тому

    ግን የምር ያሳድጋል

  • @U-iv7zl
    @U-iv7zl 5 місяців тому

    😘😘😘😘😍😍😍😍💒💒💒💒😍😍😘😘

  • @naeimabashir4581
    @naeimabashir4581 2 роки тому +1

    ዉድ ድምጥሽን ክፍአርጊ

  • @zibibajuhar
    @zibibajuhar Рік тому

    ሰለም ሰብስክረይብ አርጉኝ

  • @SaadhAlae
    @SaadhAlae 4 місяці тому

    እረ ባከረሽ ኢ

  • @mestugemechu2598
    @mestugemechu2598 2 роки тому

    😍😍😍

  • @moonetiiwallegga9284
    @moonetiiwallegga9284 2 роки тому

    Wwwwwwwwww

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 Рік тому

    ❤❤❤

  • @caaliyye9385
    @caaliyye9385 Рік тому

    ❤❤

  • @nnkyks8665
    @nnkyks8665 2 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @אביטגנה-מ1ד
    @אביטגנה-מ1ד 2 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤