Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ቆንጆ የኛ አበሻ ችግር አለብን ነጮች 1 ሰአትም ቢሆን ጠቃሚ መረጃ ከሆነ ቁጭ ብለው ነው የሚሰሙት ስለዚህ እነሱ የፃፍትን እያነበብሽ ግዜሽን አታቃጥይ የፈለገ ይይ ያልፈለገ ይተወው ቀረባቸው እንጂ አልቀረብሽም ዝም ብለሽ ቀጥይ ስራሽን አላህ ይስጥሽ በርቺ 🥰🥰🥰
እህት ለኩላሊት ጥቁር አዝሙድ መዳኒት ነወ ያልሺወን ብትሰሪልን ???
ቆጆነሽ የኔምር እኔ በማበጠሪያ ነው የመጣብኝ ፎረፎር ይዞነ እድሆን ሲሉነበረ የምሰማው እኔ አሁን አድስ ነውየጀመረኝ በጣም ተሠቃየሁ😢😢😢😢 ሞክሬ ያሥለቀቀልኝ እደሆ ማሪያምን ከምንም በላይ በጣም እደምትፀዲቂ የኔውዲ እሲልሞክር
ለኩላሊት ያልሽው ጥቁር አዝሙድ እንዴት መጠቀም እንችላለን
በጣም ስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ ስለሁሉም ነገር ትጨነቂያለሽ እህት በዚሁ ቀጥይ
እህታችን እናመሰግናለን በርችልን ማር ግን ፀጉር ያበላሻል ቦርጭ የለሽም ታድለሽ ማጥፊያ ካለሽ ንገሪኝ እውይ እሱን አጠፋለሁ ብየ ያላደርግኩት የለም እሱ ሳይጠፋ እኔ ልጠፋነው ብዙ አልመገብም ምክንያቱ ምን እንደሆን አላውቅም
የኔ ቆንጆ ልክ እንዴ ኔ ነሽ ማር እኔም ቦርጪን አጥፉልሁ ብይ ምንም አለምግብም ግን ይባስ እኔ ትጎዳው ቦርጪ ግን እንኴን ሌጥፉ እይ ጭምር ነው ምስል ሚሄድው ሆዴ እረ ብናታችሁ ይሁን ይብርጫ እግዚአብሔር ያጥፉልሽ ብሎኝ እስኬ ብናትችሁ
ጋዝ ያላቸዉን አሲራት መጠጣት የለባችሁም
አቀራረብሽ በጣም ቆንጆ ግን ለስንት ቀን ያህል ነዉ የምንጠቀመው?
በጣም የምፈልገው ውህድ ነው የሰራሽልኝ ተባረኪ አመስግናለሁ እህቴ ግን ለፊት እረድ ተጠቀሙ ብለሽ ነበር እና እርዱ ከፊት ላይ በውሀ ብቻ አይለቅም
ተባረኪ እናመሰግናለን ❤️❤️
ለብጉር ማጥፊያ ፈልጊ እሰኪ የኔ ቆንጆ በርችልኝ ማማዬ
ድንች
@@muniras4197 ድንች አጠቃቀሙ እዴነው እኔ እፊቴ ላይ ብጉር መሳይ አለብኝ ነበር አሁን ሲጠፋ ጥቁር ነጠብጣብ አለብኝ ያጠፋል እዴ
በጣም እናመሰግናለን እኔ አንኳን ጸጉሬ ስለሚበጣጠስ እሞክረዋለሁ።ለማዳት የሚሆን ካለሽ እባክሽ የኔ እመቤት ምክኒያቱም በህክምኖ የቆዳ ዶክተር ያልሄድኩበት የለውም ግን ምንም ውጤት አላገኘሁም ።እባክሽ ያገሬ ልጅ መፍትሄ ካለሽ ።
ማር ሺበት ያወጣል
የምትቀላቅይበት ዕቃ ሁል ጊዜ ብርጭቆ በሆነ ቢሆን ጥሩ ነው። ሌላው ካሜራሽ ካንቺ ካለሽበት ባይርቅ ትንሽ እርቋል እስኪ የምትሰሪበትን ቦታ በትክክል አስበሽበት አሳምሪው ። ጎበዝ ነሽ በርቺ
አሪፊ ነው ተባረኪልኝ ውዴ 😘😘❤❤❤❤
መሲዬ የኔ ምርጥ እናመሰግናለን
ሚሚ🌷👈👈
እንዳታልፊኝ እህት በሳምንት ስንት ጊዜ ነው ምንቀባው
ማር ቆንጆነው ምታዘጋጂው እሞክረዋለሁ
መስየ የኔመልካም ጠክሪልን እናመሰግናለን
መሲዬ እናመሰግናለን
አጃ ባረብኛ ምንድነው የምባሎው እባካችሁ ንገሩኝ
ደቂቅ
ebakeshe tsgure eytnqle yewdqale mene ladregwe bbezate?
Yene konjo binatish stagure bexam yinaqalali min ??? Yistalalegn
ልጄ ፀጉራ ላይ ቁስል አለባ ምን ማድረግ አለብኝ
የጥቁር አዝሙት ለጰጉር እንዴት እንደሚስራ ብትነግሪን ጌታ ይባርክቭ ስለላቭ ፍቅፍ 1::
Enamesgen alen ehtachen 👍 will try it 😍
እሲ ለስስፀጉርየሚሆን ነርነገር አሳይን እህቴ
tanks dear love u 💕
የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ አቀራረብሽ በርቺ
ኧረ ተባረኪ እኔ ስፈልገው የነበረ ነገር ነው በጣም ኣመሰግናለሁ
መርቺ የኔ ቆንጆ ግን ማር አያሸብትም ጸጉር
በጣም አሪፍ ነዉ እኔም በጣም አስቸግሮኛል
Inmsgnlen Ihte Gin Marr tsegur ayshbtm woy??
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እሸ ከልብ እናመሰግናለን የእውነት ክበሪልኝ እማ እኔ ፎራፎር አለኝ የኔ መልካም
እንኳን በሰላም መጣሽ ለሽበት ሠላ በይኝ
yamirbeshali betam wedehala sitazhiz enamsegnalen betami new yetchiergut
ምርጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን
አመሠግናለሁ መስዬ
Yene kongo ene betam new yemwedshe selamshe yibza betam enamesegnaln ehit
ኧረ ፍቴ ማደት ብቻ ነው ቶሎ የምያጠፋ ነገር ንገረኝ እባክሽ እህቴ
Hi cuts thanks
ጉበዝ ነሽ በርች እሕታችን
እህቴ ስለ ኩላሊት ያልሽውን አሳይን
ማር ሽበት ያወጣል
ማር ለጰጉር ያሽብታል ይባላላል አንቺ ምን ትያለሽ
እህት እናመስግናለን እኔ ፀጉሬ ከስሩ ነው እሚነቀለው እና መላካለሽ
አታድርቂው ውደ እየደረቀ ነው
@@ኡሙአይመን-ከ9ቐ እሽ እህት ኧር ውልቅ አለ እኔም ተስፋ ቆርጥኩ
@@wolloethiopia8195 እየደረቀ ነው ሂና ባከባቢሽ ታገኘሽ ተጠቀሚ እማ ከታጠብሽ በኅላ እርጥቡን ቅባት ቀቢው ሀሪፉ ይሆንልሻል 🌷❤👈
@@ኡሙአይመን-ከ9ቐ እሽ አህት ሂና አሪፍ ነው ማር ኧር እገዛለሁ አሪፍ ከሆነ እህት ጀዛሁም ኸይር ማርየ
@@wolloethiopia8195 ወእያኪ ሁቢ 💋👈
ማሻአላ ትክክል ነሽ ሁቢ
እርጎየታግቸ ዝባዲ ይሆናል 😢😢😢😢😢😢ተውመልሱልኝ
መሲ ማር ሽበት አያወጣም
እየውልሽ የካሮት የሰራሽው ግን ልክ እንዳለወሽው ሰርቸው ግን እምቢ አለኝ ለምን እንደሆነ እንጃ እህት
አህሌን ስፈልግሽ ስፈልግሽ አገኘሁሽ 🌷🌷🌷👈
ፀጉር አያሸብትም ማሩ
እናመሠግናለን
እሺ እሞክረዋለው ኣመሰግናለው እህታችን
የወፈርሽበትን ምክንያት ንገሪኝ
*ሳላደንቅሽ የማላልፍ ነገር ቢኖር የምትሰሪው ነገር በፊለፊት ሙከራሽ ታሳያለሽ ብዙ የውበት መጠበቂያ አልከታተልም አዳድ አያለሁ ግን በፊለፊት ሞክረው አያሳዩም ከደዚ አይነ ስሩ በጣም ጥሩ ነው ብለው ይናገራሉ እንጂ*👇👇👇👇👇👇*ሲቀጥል እንቁላል የወይራ ዘይት አትጠቀሙ ❸ ጊዜ ተጠቅሜዋለሁ ያሳድጋል ያለሰልሳል ሲሉ የሰሩት ኢትዮበር ሴቶች ግን ሽቦ ማበጠሪያ ይቅርና ሚዶ አያስገባም አከርድዶ ነው ምታገኙት ምናልባት እንደኔም የተጫወተባቹ ልትኖሩ ትችላላቹ በራሷ ሳታሳይ ነው በደዚ መልኩ ተጠቀሙ ብላ በሰው ትጫወታለች*
ቆንጆ ነው ፣፣፣
ማር ያሸብታል
የኔ ቆንጆ ታምሪያለሽ ❤👈
Mara gen shebeta aywetam enda bezu geza shebet ywetal yebalal
ግን ሺበትያወጣእሚሉትዉሸትነዉ ❤❤ እረበጣም ተሸግረናል
Swedish thank you
ማሩን የሞከረ ንገሩኝ እኔ ግን እፈራለሁ ሽበት ያደረገኝ እንደሁ ብየ
ማር ያሸብታልይቅርብሽ
እማ ናፍቆቴ አባየ ናፍቆቴ ewunate New ename farechawalawuni
Mar shibet ayawoxam
Yene enati basiti kani new mititatabi
ግልጽነትሽን ስወድልሽ በርቺ ውዴ
እርጎና ለሚ ብቺ ሰጠቀምሰ ማር
ተባረክ
እረ እኔ ብዛት የለለ ነገር ከለ መላ ፍጥረልኝ ፀጉሬ ይረግፋል ከፍለፍቱ እየ ሸሽ ነው መላ ብይኝ ግን ብዛት ስላለው የባሰ የምጨምር ነገር መጠቀም አልፈለኩም የኔ ቆንጆ
ከፊለፊትሽ ለማሳደግ ወላሂ ቀላል ነገር በሣምንት አንዲ ግዜ ፈግፍጊው ከዛ ካሥተር ኦይል ቀቢው እዲግ ነው የሚለው የኔን ብታይው ደስ ሲል
@@አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ እሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
ሞክሪው ታታክች ፍግፍግ ቅብት አዲርጊው
ግን እኮ ማር መጥፎ ነው ይባላል ውሸት ነው እንዴ?
Amen Amen Amen
ኧረ ፊቴ ነጠብጣብ ወርሶታል መላ በይኝ
Yene konjo mar shebet bedeb yabkelal lemne enwashalen please mar tetkemu bilachu atasayu
Please please please stagure minemi bekaba yiderqale betelayi cafuwu please maleshilege set negi wande edayemaselishi yeyutubi simenewo bawende semi selatekefelanewo
እንዴት ነሽልኝ እህቴ አንደኛዋ እኔነኝ የፃፍኩት ኮሜንቱን እኔ የሳውዲ እርያል አራት ሽ እርያል በኢትዪፕያ አርባ ሽ ብር ጨርሸ ህመሙ ስቃይ ነበር እቤት ውስጥ በምሰራቸው ነው የፈራረሰ ጠጠሩ ዛሬም ጠጥቻለሁ የወይራዘይትና ሎሚ ሞቅ ባለውሀ እህቶቸ ሳትረሱ ጠጡ አንድ ሊትር በጥቁር አዝሙድ አዘጋጅቸ አስቀምጫለሁ በወር ውስጥ መጨረስ አለብኝ
Atekakemun negerigi eht
Sorry yena konjo carrot oil yaleshg arekug gin endanch aregaligm
Amen yena konjo🇪🇷🇪🇷
የኔጀግና እህት የሸበት ሥሪልኝ እስቲ
Enamsegnalen bexam mamaye ene baxam yasakekgnal eski lmokrew💔💔💔
ማር እኮ ያሸብታል
ማር ሽበት አይደ
እናመስግን አለን እህታችን በርችልን
Slame.yehetye.swodshe.betame.enamsgnalyenye.enyeme.fryefrye.aschgryealyebetame.enamsgnalyenye❤❤😍😍
የውልሽ እፊቴ ላይ ጥቁር ሆኖ አለቅ አለኚ ማለት እንደማዲያት ሆነብኚ እስኪ ፍቱ መዳኒት አንች ጋ አይጠፍም በጌታ እስኪ ንገርኚ የኔ ማር
ማርና የሻይ ቀረፋ ዱቄቱን ትንሽ ሎሚ አድርገሽ ጥቁሩን ቦታ ቀቢው አሸት እያደረግሽ ቆይና በቀዝቃዛ ውሀ ታጠቢ ከዛ ባዝሊን በስሱ ተቀቢ የኔ ጠፍቶልኛል
ማር ሽበት ያመጣል ይላሉ
ጽጉሬእየተባጣጠስ እስቸግሮኛል ደሞአልስልስብሎኛ
Andanid ken endawum edesu aseziwu yameral
Koy gen mar yashebital yibal adel Mn yakil ewnet endehon balawikim
Ewnet new ehte yashbetal ene tetkemew seguren shebet beshebet honobignal
lene btame teru swe nshe
Asseyyyyy xbktey tebareki !
የሽንት እንፈክሺን መድሀኒት እስከ መላ በይኝ ውድ የታፋ ህመም ጭምር
ውሃ በዳንብ ጠጪ መር
በሙቅ ወሀ እስቲጃ አታድሪጊ
@@ayishaayisha7079 አሁን እምስራበት ቤት ወሀዉ ደህና ነውሁለትየ ታከምኩ ግን ምንም ፋይዳ የለውምበዱአሽ አስታዉሺኝ ውዴ እህት
ማር ፀጉር የሸብተል ይለሉ ውዴ
እር መላ በሉኝ ፀጉሪ ተነቃቅሉ አለቀ ዛሬማ ፀጉሪን ስታጠብ ሁሉ እንዳለ ወጣ አለቀስሁ ሁሉ ሲወጣ ፈርቸ አቅም አነሰው ፀጉሪ መላ ካላችሁ ንገሩኝ
ማር ፀጉር ያሸብታል ይባላል እውነት ነው? አያሸብተውም ፀጉራችንን
awen yshbtal yager bet mar tetekme edale shebte ena kenye temru .!!!!!!!
@@mesidemeke6738 እኮ እግዜአብሄር ይባርክሽ እንኩን ነገርሽኝ እኔ ሲባል ነበር የሠማሁት እውነት መሆኑን ሥለነገርሽኝ አመሠግናለሁ
💞💞💞💞💞
ሀቢቢቲ ማር ፀጉር አያሻግትም እንደ
Tax❤❤❤👍
ታይድ ስሙን ጥሩ ነው ሞክሬጥሩለውጥ አለው ሞክሩት
Men
ለፊትጥቋቁርየሚያጠፋካለሽ
Yeserahut aleko gibina eyiwu
ehite endet neshi adinakishi negni berichi 1tiyake lasichegirishi please fite bilizi bilo kere min tiyignaleshi ke yikirta gar
አችየ ብዙ ቀን ጠየኩሽ ቲዩብ ልከፍት ነዉ እስቲ አግዠኝ
Fb lay anagirig yene kojo alehu emelisilishalehu yemawukewun hulu enegirishalehu
የምወድሽ እምሰሪበት ከሆነ ክፈች የዩቶብን ህግ ማወቅ አለብ ሽ መጀመሪያ ውድ በተረፈ በርች ክፈች
የኔቆንጆ
Ere yameribeshale endesum bitaregewum tamraleshi
የኔ ቆንጆ የኛ አበሻ ችግር አለብን ነጮች 1 ሰአትም ቢሆን ጠቃሚ መረጃ ከሆነ ቁጭ ብለው ነው የሚሰሙት ስለዚህ እነሱ የፃፍትን እያነበብሽ ግዜሽን አታቃጥይ የፈለገ ይይ ያልፈለገ ይተወው ቀረባቸው እንጂ አልቀረብሽም ዝም ብለሽ ቀጥይ ስራሽን አላህ ይስጥሽ በርቺ 🥰🥰🥰
እህት ለኩላሊት ጥቁር አዝሙድ መዳኒት ነወ ያልሺወን ብትሰሪልን ???
ቆጆነሽ የኔምር እኔ በማበጠሪያ ነው የመጣብኝ ፎረፎር ይዞነ እድሆን ሲሉነበረ የምሰማው እኔ አሁን አድስ ነውየጀመረኝ በጣም ተሠቃየሁ😢😢😢😢 ሞክሬ ያሥለቀቀልኝ እደሆ ማሪያምን ከምንም በላይ በጣም እደምትፀዲቂ የኔውዲ እሲልሞክር
ለኩላሊት ያልሽው ጥቁር አዝሙድ እንዴት መጠቀም እንችላለን
በጣም ስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ ስለሁሉም ነገር ትጨነቂያለሽ እህት በዚሁ ቀጥይ
እህታችን እናመሰግናለን በርችልን ማር ግን ፀጉር ያበላሻል ቦርጭ የለሽም ታድለሽ ማጥፊያ ካለሽ ንገሪኝ እውይ እሱን አጠፋለሁ ብየ ያላደርግኩት የለም እሱ ሳይጠፋ እኔ ልጠፋነው ብዙ አልመገብም ምክንያቱ ምን እንደሆን አላውቅም
የኔ ቆንጆ ልክ እንዴ ኔ ነሽ ማር እኔም ቦርጪን አጥፉልሁ ብይ ምንም አለምግብም ግን ይባስ እኔ ትጎዳው ቦርጪ ግን እንኴን ሌጥፉ እይ ጭምር ነው ምስል ሚሄድው ሆዴ እረ ብናታችሁ ይሁን ይብርጫ እግዚአብሔር ያጥፉልሽ ብሎኝ እስኬ ብናትችሁ
ጋዝ ያላቸዉን አሲራት መጠጣት የለባችሁም
አቀራረብሽ በጣም ቆንጆ ግን ለስንት ቀን ያህል ነዉ የምንጠቀመው?
በጣም የምፈልገው ውህድ ነው የሰራሽልኝ ተባረኪ አመስግናለሁ እህቴ ግን ለፊት እረድ ተጠቀሙ ብለሽ ነበር እና እርዱ ከፊት ላይ በውሀ ብቻ አይለቅም
ተባረኪ እናመሰግናለን ❤️❤️
ለብጉር ማጥፊያ ፈልጊ እሰኪ የኔ ቆንጆ በርችልኝ ማማዬ
ድንች
@@muniras4197 ድንች አጠቃቀሙ እዴነው እኔ እፊቴ ላይ ብጉር መሳይ አለብኝ ነበር አሁን ሲጠፋ ጥቁር ነጠብጣብ አለብኝ ያጠፋል እዴ
በጣም እናመሰግናለን እኔ አንኳን ጸጉሬ ስለሚበጣጠስ እሞክረዋለሁ።ለማዳት የሚሆን ካለሽ እባክሽ የኔ እመቤት ምክኒያቱም በህክምኖ የቆዳ ዶክተር ያልሄድኩበት የለውም ግን ምንም ውጤት አላገኘሁም ።እባክሽ ያገሬ ልጅ መፍትሄ ካለሽ ።
ማር ሺበት ያወጣል
የምትቀላቅይበት ዕቃ ሁል ጊዜ ብርጭቆ በሆነ ቢሆን ጥሩ ነው። ሌላው ካሜራሽ ካንቺ ካለሽበት ባይርቅ ትንሽ እርቋል እስኪ የምትሰሪበትን ቦታ በትክክል አስበሽበት አሳምሪው ። ጎበዝ ነሽ በርቺ
አሪፊ ነው ተባረኪልኝ ውዴ 😘😘❤❤❤❤
መሲዬ የኔ ምርጥ እናመሰግናለን
ሚሚ🌷👈👈
እንዳታልፊኝ እህት በሳምንት ስንት ጊዜ ነው ምንቀባው
ማር ቆንጆነው ምታዘጋጂው እሞክረዋለሁ
መስየ የኔመልካም ጠክሪልን እናመሰግናለን
መሲዬ እናመሰግናለን
አጃ ባረብኛ ምንድነው የምባሎው እባካችሁ ንገሩኝ
ደቂቅ
ebakeshe tsgure eytnqle yewdqale mene ladregwe bbezate?
Yene konjo binatish stagure bexam yinaqalali min ??? Yistalalegn
ልጄ ፀጉራ ላይ ቁስል አለባ ምን ማድረግ አለብኝ
የጥቁር አዝሙት ለጰጉር እንዴት እንደሚስራ ብትነግሪን ጌታ ይባርክቭ ስለላቭ ፍቅፍ 1::
Enamesgen alen ehtachen 👍 will try it 😍
እሲ ለስስፀጉርየሚሆን ነርነገር አሳይን እህቴ
tanks dear love u 💕
የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ አቀራረብሽ በርቺ
ኧረ ተባረኪ እኔ ስፈልገው የነበረ ነገር ነው በጣም ኣመሰግናለሁ
መርቺ የኔ ቆንጆ ግን ማር አያሸብትም ጸጉር
በጣም አሪፍ ነዉ እኔም በጣም አስቸግሮኛል
Inmsgnlen Ihte Gin Marr tsegur ayshbtm woy??
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እሸ ከልብ እናመሰግናለን የእውነት ክበሪልኝ እማ እኔ ፎራፎር አለኝ የኔ መልካም
እንኳን በሰላም መጣሽ ለሽበት ሠላ በይኝ
yamirbeshali betam wedehala sitazhiz enamsegnalen betami new yetchiergut
ምርጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን
አመሠግናለሁ መስዬ
Yene kongo ene betam new yemwedshe selamshe yibza betam enamesegnaln ehit
ኧረ ፍቴ ማደት ብቻ ነው ቶሎ የምያጠፋ ነገር ንገረኝ እባክሽ እህቴ
Hi cuts thanks
ጉበዝ ነሽ በርች እሕታችን
እህቴ ስለ ኩላሊት ያልሽውን አሳይን
ማር ሽበት ያወጣል
ማር ለጰጉር ያሽብታል ይባላላል አንቺ ምን ትያለሽ
እህት እናመስግናለን እኔ ፀጉሬ ከስሩ ነው እሚነቀለው እና መላካለሽ
አታድርቂው ውደ እየደረቀ ነው
@@ኡሙአይመን-ከ9ቐ እሽ እህት ኧር ውልቅ አለ እኔም ተስፋ ቆርጥኩ
@@wolloethiopia8195 እየደረቀ ነው ሂና ባከባቢሽ ታገኘሽ ተጠቀሚ እማ ከታጠብሽ በኅላ እርጥቡን ቅባት ቀቢው ሀሪፉ ይሆንልሻል 🌷❤👈
@@ኡሙአይመን-ከ9ቐ እሽ አህት ሂና አሪፍ ነው ማር ኧር እገዛለሁ አሪፍ ከሆነ እህት ጀዛሁም ኸይር ማርየ
@@wolloethiopia8195 ወእያኪ ሁቢ 💋👈
ማሻአላ ትክክል ነሽ ሁቢ
እርጎየታግቸ ዝባዲ ይሆናል 😢😢😢😢😢😢ተውመልሱልኝ
መሲ ማር ሽበት አያወጣም
እየውልሽ የካሮት የሰራሽው ግን ልክ እንዳለወሽው ሰርቸው ግን እምቢ አለኝ ለምን እንደሆነ እንጃ እህት
አህሌን ስፈልግሽ ስፈልግሽ አገኘሁሽ 🌷🌷🌷👈
ፀጉር አያሸብትም ማሩ
እናመሠግናለን
እሺ እሞክረዋለው ኣመሰግናለው እህታችን
የወፈርሽበትን ምክንያት ንገሪኝ
*ሳላደንቅሽ የማላልፍ ነገር ቢኖር የምትሰሪው ነገር በፊለፊት ሙከራሽ ታሳያለሽ ብዙ የውበት መጠበቂያ አልከታተልም አዳድ አያለሁ ግን በፊለፊት ሞክረው አያሳዩም ከደዚ አይነ ስሩ በጣም ጥሩ ነው ብለው ይናገራሉ እንጂ*
👇👇👇👇👇👇
*ሲቀጥል እንቁላል የወይራ ዘይት አትጠቀሙ ❸ ጊዜ ተጠቅሜዋለሁ ያሳድጋል ያለሰልሳል ሲሉ የሰሩት ኢትዮበር ሴቶች ግን ሽቦ ማበጠሪያ ይቅርና ሚዶ አያስገባም አከርድዶ ነው ምታገኙት ምናልባት እንደኔም የተጫወተባቹ ልትኖሩ ትችላላቹ በራሷ ሳታሳይ ነው በደዚ መልኩ ተጠቀሙ ብላ በሰው ትጫወታለች*
ቆንጆ ነው ፣፣፣
ማር ያሸብታል
የኔ ቆንጆ ታምሪያለሽ ❤👈
Mara gen shebeta aywetam enda bezu geza shebet ywetal yebalal
ግን ሺበትያወጣእሚሉትዉሸትነዉ ❤❤ እረበጣም ተሸግረናል
Swedish thank you
ማሩን የሞከረ ንገሩኝ እኔ ግን እፈራለሁ ሽበት ያደረገኝ እንደሁ ብየ
ማር ያሸብታልይቅርብሽ
እማ ናፍቆቴ አባየ ናፍቆቴ ewunate New ename farechawalawuni
Mar shibet ayawoxam
Yene enati basiti kani new mititatabi
ግልጽነትሽን ስወድልሽ በርቺ ውዴ
እርጎና ለሚ ብቺ ሰጠቀምሰ ማር
ተባረክ
እረ እኔ ብዛት የለለ ነገር ከለ መላ ፍጥረልኝ ፀጉሬ ይረግፋል ከፍለፍቱ እየ ሸሽ ነው መላ ብይኝ ግን ብዛት ስላለው የባሰ የምጨምር ነገር መጠቀም አልፈለኩም የኔ ቆንጆ
ከፊለፊትሽ ለማሳደግ ወላሂ ቀላል ነገር በሣምንት አንዲ ግዜ ፈግፍጊው ከዛ ካሥተር ኦይል ቀቢው እዲግ ነው የሚለው የኔን ብታይው ደስ ሲል
@@አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ እሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
ሞክሪው ታታክች ፍግፍግ ቅብት አዲርጊው
ግን እኮ ማር መጥፎ ነው ይባላል ውሸት ነው እንዴ?
Amen Amen Amen
ኧረ ፊቴ ነጠብጣብ ወርሶታል መላ በይኝ
Yene konjo mar shebet bedeb yabkelal lemne enwashalen please mar tetkemu bilachu atasayu
Please please please stagure minemi bekaba yiderqale betelayi cafuwu please maleshilege set negi wande edayemaselishi yeyutubi simenewo bawende semi selatekefelanewo
እንዴት ነሽልኝ እህቴ አንደኛዋ እኔነኝ የፃፍኩት ኮሜንቱን እኔ የሳውዲ እርያል አራት ሽ እርያል በኢትዪፕያ አርባ ሽ ብር ጨርሸ ህመሙ ስቃይ ነበር እቤት ውስጥ በምሰራቸው ነው የፈራረሰ ጠጠሩ ዛሬም ጠጥቻለሁ የወይራዘይትና ሎሚ ሞቅ ባለውሀ እህቶቸ ሳትረሱ ጠጡ አንድ ሊትር በጥቁር አዝሙድ አዘጋጅቸ አስቀምጫለሁ በወር ውስጥ መጨረስ አለብኝ
Atekakemun negerigi eht
Sorry yena konjo carrot oil yaleshg arekug gin endanch aregaligm
Amen yena konjo🇪🇷🇪🇷
የኔጀግና እህት የሸበት ሥሪልኝ እስቲ
Enamsegnalen bexam mamaye ene baxam yasakekgnal eski lmokrew💔💔💔
ማር እኮ ያሸብታል
ማር ሽበት አይደ
እናመስግን አለን እህታችን በርችልን
Slame.yehetye.swodshe.betame.enamsgnalyenye.enyeme.fryefrye.aschgryealyebetame.enamsgnalyenye❤❤😍😍
የውልሽ እፊቴ ላይ ጥቁር ሆኖ አለቅ አለኚ ማለት እንደማዲያት ሆነብኚ እስኪ ፍቱ መዳኒት አንች ጋ አይጠፍም በጌታ እስኪ ንገርኚ የኔ ማር
ማርና የሻይ ቀረፋ ዱቄቱን ትንሽ ሎሚ አድርገሽ ጥቁሩን ቦታ ቀቢው አሸት እያደረግሽ ቆይና በቀዝቃዛ ውሀ ታጠቢ ከዛ ባዝሊን በስሱ ተቀቢ የኔ ጠፍቶልኛል
ማር ሽበት ያመጣል ይላሉ
ጽጉሬእየተባጣጠስ እስቸግሮኛል ደሞአልስልስብሎኛ
Andanid ken endawum edesu aseziwu yameral
Koy gen mar yashebital yibal adel
Mn yakil ewnet endehon balawikim
Ewnet new ehte yashbetal ene tetkemew seguren shebet beshebet honobignal
lene btame teru swe nshe
Asseyyyyy xbktey tebareki !
የሽንት እንፈክሺን መድሀኒት እስከ መላ በይኝ ውድ የታፋ ህመም ጭምር
ውሃ በዳንብ ጠጪ መር
በሙቅ ወሀ እስቲጃ አታድሪጊ
@@ayishaayisha7079 አሁን እምስራበት ቤት ወሀዉ ደህና ነው
ሁለትየ ታከምኩ ግን ምንም ፋይዳ የለውም
በዱአሽ አስታዉሺኝ ውዴ እህት