እራሳቹን እንደ አዲስ ለመፍጠር እና ምትጠሉትን ባህሪ ለመቀየር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 675

  • @GelilaTesfaye-t8y
    @GelilaTesfaye-t8y 11 місяців тому +9

    እኔ እንዳ አንቺ ፈሪ ነበርኩ ግን አሁን እየሻናፍኳት ነው በጣም አመሰግናለው

  • @arsiiarbaagugu7628
    @arsiiarbaagugu7628 2 роки тому +73

    አሁንም የተደገፍሽው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ አቦ !

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 роки тому

      ውዴ ደምሪኝ እህት ❤❤

  • @gebremhriahmfrehiwot4878
    @gebremhriahmfrehiwot4878 2 роки тому +17

    ሁል ጊዜ ስሰማሽ አዲስና ምርጥ ነገር በህይወቴ እጨመራለሁ ilove ure enerigy

  • @mahletamare3708
    @mahletamare3708 2 роки тому +26

    ተባረኪ 🙏 እውነት ከልቤ ነው የመረቅኩሽ ንግግሮችሽ ሁሌ የሚያንፁና የሚያጠነክሩ በጥበብ የተሞሉም ናቸው።

  • @rebkayohannes5043
    @rebkayohannes5043 2 роки тому +71

    I will start working on myself! This is a great advice. 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 Keep motivating!

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 2 роки тому +49

    የእውነት ትለያለሽ የተባረከ አንደበት እግዚአብሔር ሰጦሻል አሁንም ያብዛልሽ እህቴ❤️❤️❤️😍😍😍

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 роки тому

      በቅንነት ደምሩኝ ቤተሰብ ❤

    • @merihbrhane5411
      @merihbrhane5411 2 роки тому +1

      @@shegeralmazk e b2

    • @helenteklu5750
      @helenteklu5750 2 роки тому

      Wde andaynet bahri alen benatshe lawrashe ena yklelegn pls

  • @saadiomar1618
    @saadiomar1618 7 місяців тому +3

    ዓፌ ቁርጥ ይበልልሽ በጣምነው የምወድሽ ዓችን ስከታተል የተረጋጋ ሲመት ተሰማኝ ንግግርሽ ፈውስነው ወላ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት ሁሉ የኔ ንግስት ❤

  • @ቅሳነትትግረወይቲ
    @ቅሳነትትግረወይቲ 2 роки тому +3

    የቀንየለይ መዓረይ ካንቺ ብዙ የምወስደዉ ያለ ይሰማኛል ከዛሬ ጀምሮ ያንቺ ተከታይ ነኝ

  • @mama21021
    @mama21021 2 роки тому +19

    አንቺ ምርጥ እና ጣፍጭ እህት ነሽ።በፍፁም እንዳታቆሚ።እኔ ግን በ ቴሌግራም ባገኜሽ ደስ ይለኛል ።ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።በርቺ💐🌺💐🌷🌹❤

    • @TheTour360
      @TheTour360 2 роки тому

      ua-cam.com/video/Sm2lF1-FptQ/v-deo.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።

  • @senaytayenew3572
    @senaytayenew3572 2 роки тому +22

    እንኴን ደና መጣሽ የኔ ቆንጆ ባንች ብዙ መጥፎ ነገር ቀይሬአለው ለምሳሌ ጊዜየን ከሚያቃጥልብኝ ለኔ ስሜት እማይጨነቅን ለመለየት ነገ ዛሬ እያልኩ ነበር በቀደም ግን ይሄን ፍቅረኛ ተብየ እየሳኩ በደስታ ከሂወቴ ውጣልኝ ብየ አሰናበትኩ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 2 роки тому +1

    ወይ ጉድ መልክቱ ሁሉ የኔ ነው እራሴን እድቀይር እግዚአብሔር ይርዳኝ ፣በእውነት እህታችን በረቺ ጎበዝ እግዚአብሔር በነገሮዎቹ ሁሉ ይርዳሽ

  • @rehimaali9577
    @rehimaali9577 2 роки тому +5

    ይሄንን አውረጄ በየድክመቴ መሀል አዳምጠዋለሁ!!🙏🙏 really amazing

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ 2 роки тому +9

    ከራሴ ምጠላው አድም ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን በርቺልን እህት

  • @Tigraynamedia
    @Tigraynamedia 2 роки тому +11

    አንቺ ጎበዝ ልጅ እንኳን ደህና መጣሽ። ውሸት የምትለውን ቃል ራእይ ብትይው ጥሩ ነው። መሆን የምንፈልገውን ማንነት አስቀድመን አይተን ያንን ለመሆን የምናደርገው ልምምድ ውሸት ሳይሆን ራእይ ነው። እያንዳንዱ ነገር ከራእይ ነው የሚጀምሩት። ውሸት ማለት ማስመሰል ነው ራእይ ግን ነገ የምንሆነውን ነገር ዛሬ መለማመድ ነው።

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 2 роки тому +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ ቆንጆ በርች።ሀቅ የሚናገር ሰው ለምን አይሰድበኝም ሀቁን ይዞ በጣም ስወድ!አስመሳይ እና ውሸታም ሁሉም ሰው ይጠላል እኔ ግን እጅግ ነው የምፀየፍ የቆሻሻ ያክል!!!

  • @ናርዶስ-የ2ፀ
    @ናርዶስ-የ2ፀ 2 роки тому +7

    የኔ ምርጥ እህት ተሽሎሽ ደህና ሆነሽ ስለመጣሽና ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል!

  • @senaityemane8323
    @senaityemane8323 2 роки тому +8

    ደስ የሚል ሃሳብ ነው እናመሰግናለን

  • @selamselam918
    @selamselam918 2 роки тому +6

    የዛሬ ይለያል። በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ የምትፀልዪ አይመስለኝም ነበር የበለጠ አከበርኩሽ። ቀጥዪበት

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 роки тому

      ክክ ለምን ምፀለይ ማትመስልሽ የነበረይ

    • @godislove8937
      @godislove8937 2 роки тому

      @@aaegrnshnea1331 በስታይልዋ ነዋ አይ ሰው😂

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 2 роки тому +6

    ጎበዝ + ውብ 👍

  • @mezmurMez
    @mezmurMez 2 роки тому +15

    እንኳን ደና መጣ ቆንጂዬ አመሠግናለሁ አሪፍ ቪዲዮ ነው የጋበዝሺን 😍

  • @selam591
    @selam591 2 роки тому +1

    @THG በጣም አስተማሪ ሴት ነሽ !ተባረኪ እህታችን!!

  • @peacetotheworld8226
    @peacetotheworld8226 2 роки тому +2

    እግዝአብሔር ይስጥሽ ይሀንን መስማት እፈልግ ነበር ስለኔ እያወሬሽ ነው የመሸለን እግዚአብሔር ሉዩ ስጦታ ሰጥቶሻል ተጠቀሚበት የብዙ ሰው ሂወት ስለሚቀይር ስለሚያነቃቃ ተባረኪ

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 2 роки тому +1

    እኔ ምን እንደምልሽ ቃላት ብፈልግ ብፈልግ አጣሁ ግን በቃ አከብርሻለዉ አስተዋይ ነሽ በብዙ ተባረኪ

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ 2 роки тому +2

    በራስ መተማመንሽ ማንነትሽ አለባበስሽ ስርአት ያለው በርቺ መልካም ሴት

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 22 дні тому

    90% ቆንጆ ነሽ በዚህ ላይ ኩራተኛ ብጤ ነሽ የፈለግሽውን ወንድ የማግኘት እድልሽ በጣም ሰፊ ነው!!
    አንድ ሳምንት ከኔ ጋር ብትልከሰከሺ ጥሩ የህይወት ልምድ ነው

  • @abibekele1882
    @abibekele1882 2 роки тому +6

    እውነት አንቺ ካሳለፍሽው ህይወት ብዙ ተምሪያለሁ በጣም አመሰግናለሁ!! በርቺልኝ

  • @lelitadesa2165
    @lelitadesa2165 2 роки тому +5

    ❤❤❤ በስማም እውቀት እውነት ሀገሬ ተስፋ አላት የተባረከ ጭንቅላት ነው ያለሽ

  • @hewantameru4570
    @hewantameru4570 2 роки тому +7

    በጣም ነው የምወድሽ ብዙ ነገር አጊቻለዉ ካንቺ 💪 ❤️🙏🙏🙏

  • @hilinaalene5886
    @hilinaalene5886 2 роки тому +4

    ዋው በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው በርች 👏👏👏

  • @lovelylove9547
    @lovelylove9547 2 роки тому +7

    ተባረኪ♥ በጣም ጭንቀት እና ሲበዛ ፍርሃት ውስጥ ነው ያለሁት..

    • @jerryjerry4050
      @jerryjerry4050 2 роки тому +5

      እኔም በሳም ስንፍና እና ተስፋ መቁረጥ ዉስጥ ነዉ ያለሁት ሰዉ ሁሉ አስጠልቶኛል ለመቀየር እያሰብኩ ነዉ እግዜር ያግዘን

    • @wineywelde3367
      @wineywelde3367 2 роки тому

      jerri jerri taker yana Kongo

  • @bezawittadese264
    @bezawittadese264 2 роки тому +1

    አንቺ መልካም ሴት ነሽ እስቲ ገንዘብ የሚሰራ youtube መክፈት አስቸገረኝ ...እስቲ አስተምሪኝ ቆንጅት

  • @nesirhusen2677
    @nesirhusen2677 2 роки тому +3

    አዲስ ማንነትን ለመቀየር ረዥም መፀሀፎችን ማንበብ , ረዥም መፀሀፎችን ማንበብ እንደምንችል ደግሞ ለምን ፈጥረው ማንነታችን አስረግጠን ማስረዳት እንዳለን ነግረሽናል ስለዚህ አለአድሱ ማንነታችን እውቀት ምክንያታዊ ነው ! >> እያልሽን ነው እና እኔም ሀሳብሽን ወድጄዋለው ። እናም እግረመንገድሺን የጠቅላላ እውቀቶች ( መፀሀፎች ) ተጠባባቂና ሚንጭ የሆነውን ቁርአንን እንድታነቢም ጋብዥሻለው ። የትልቅ ሰዌች ማንነት( ባህሪ) ስላየሁብሽ አሁንም ቁርአንን እንድታነቢ በድጋሚ ጋበዝኩሽ !! ይህን ካደረግሽ የምርጥ ማንነት ቁንጮ እና የሥነ ምግባር ባለቤት እንደምትሆኚ አትጠራጠሪ።

    • @gsd4133
      @gsd4133 2 роки тому

      ሳህ"እውነትን"ነው::

  • @shiferawdoyo2305
    @shiferawdoyo2305 2 роки тому +5

    ሁሌም ነው የምከታተልሽ አመሰግናለሁ

  • @BirukKebede-b2v
    @BirukKebede-b2v 10 місяців тому +2

    የሚትናገሪዉን በደምብ አርገሽ ታዉቅያለሽ ተባረኪልኝ እህቴ ብዙ ጠቃሚ ሀሳብ አግኝቻለዉ!🙏🥰

  • @mignotfeleke
    @mignotfeleke 2 роки тому

    የእውነት ተባረኪ እህቴ ምክርሽ ደስ ይለኛል እራሴን እንድሆን እረድተሽኛል አመሠግናለው።

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 роки тому

    ትመቺኛለሽ በጣም ታሪክና ዝባዝንኬ ላይ በጣም እውነት አየሁብሽ ሌላው ቢያቅም ለመናገር የማይደፍረውን እውነት ተናገርሽ ምርጥ ሴት ነሽ በርቺ

  • @ابراهيم-م1ف6ه
    @ابراهيم-م1ف6ه 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም አስተማሪ ሃሳብ ነዉ ቪዲዮችሽን በጣም ቆንጆ ናቸዉ! በጥይበት

  • @bizuayehutibebe2110
    @bizuayehutibebe2110 Рік тому

    እናመሠግናለን
    ብዙ ተምራለሁ ካንቺ
    ተባረኩ አስራ ሁለት ሰአት ጠዋት ሰማሁት በዛው አዲስ ነገር ጀመርኩ ሰምቼ

  • @missseadawudu1430
    @missseadawudu1430 2 роки тому +1

    ብዙ ነገሬን ቀይሬአለሁ አመሰግናለው የኔ ምርጥ እህት

  • @tigistmesfin6941
    @tigistmesfin6941 2 роки тому

    እኔም በቪዲዮ አስተያየቴን ብነግርሽ በወደድኩ ግንንንን ቲዩቡ የለውም .....
    ብቻ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ በርግጠኝነት ከመክሊቶችሽ አንዱን እንዳገኘሽው እነግርሻለሁ እኔ ብዙ የሚያነቁኝ የምላቸውን አያለው አነባለሁ አንቺ ግን እግዚአብሔር አግዞሽ በጣም ትልቅ ንቃተ ሃይል አለሽ በድጋሚ በርቺ ታድያ ካንቺ ብዙ እጠብቃለሁ የያሽውን መንገድ ካለቀቅሽ ባትፈልጊውም አዋቂም ታዋቂም መሆንሽ የግድ እና የማይቀር ነው። የሚለፋ ሰው ከፍ ብሎ ሲታይ ከልቤ ደስስስስስስስስ ይለኛል። 🥰🥰🥰😘

  • @zinabugirma
    @zinabugirma 2 роки тому +1

    በጣም አስደናቂ ሃሳቦችን በሚያስደንቅ ማብራርያ ነው ያቀረብሽልን ከልብ አመሰግንሃለሁ!
    ደግሞ ሁሉም ተመችተውኛል!
    እኔም ቻናል ላይ ተመሳሳይ የስነ ልቦና ሃሳቦችን ታገኛላችሁ ፕሮፋይሉን በመጫን ጎራ በሉ!

  • @ameleworkomer4490
    @ameleworkomer4490 2 роки тому

    የሰውን ማንነት የሚቀይር እግዚአብሄር ብቻ ነዉ የሱስ ክርስቶስ መጀመሪያ ወደ እምነትሽ ተመለሽ የሉሲፈር መንፈስ ነው በ ውስጥ ያለሁ

  • @hananGalam-Makeup
    @hananGalam-Makeup 2 роки тому +24

    ንግስቷ መጥቻለው😍 እውነትም ለየት ይላል
    😍😍በተለይ ስንፍናው

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 роки тому

      ደምሪኝ እህት ❤❤

    • @TheTour360
      @TheTour360 2 роки тому

      ua-cam.com/video/Sm2lF1-FptQ/v-deo.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።

  • @haimanotkonjo1040
    @haimanotkonjo1040 2 роки тому +5

    የኔ ቆንጆ ትምርትሽ አሪፍ ነው እወድሻለው 😍😍😍

  • @fatumasaid4308
    @fatumasaid4308 2 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ እህት ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ።የኔ ሮል ሞዴሌ ነሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርክልሽ።

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 2 роки тому

    የአንችን አንድ ቪዲዮ ማየት ማለት አንድ ምርጥ መፅሃፍ አንብቦ በተወሰነ ሰአት እንደመጨረስ ነዉ። አመሰግናለሁ ሁሉን ቪዲዮሽን እያየሁ በአየሁት ልክ መፅሐፍ ያነበብኩ ያክል ትልቅ ትምህርት እወስዳለሁ። ማንበብ ለሚወዱ አሪፍ መፅሃፍ ብትፅፊ ደስ ይለኛል።

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 роки тому +3

    የኔ ጣፋጭ እንኳን በሰላም መጣሽልን

  • @tirsitzemede3001
    @tirsitzemede3001 2 роки тому +1

    እውነትሽን ነው የኔ ቆንጆ ፈጣሪን መደገፍ የመሠለ ነገር የለም

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 роки тому

    በጣም ጠቃሚና ውጤታማ የምያደርግ ምክር ነው ተባርኪ እህቴ 💕

  • @mahlettadesse3407
    @mahlettadesse3407 2 роки тому +1

    የኔ ምርጥ ያንቺ መልክቶች ህይወቴን እየቀየረው ነው በርችልኝ በጣም ነው የምወድሽ keep it up love u🥰🥰🥰

  • @ትዕግስትበሪሁን
    @ትዕግስትበሪሁን 2 роки тому

    የእውነት አንች በጣም ጎበዝ እና ብዙ ሴቶችን የምታነቃቂ ሴት ነሽ በርች

  • @etsegenetagezew8799
    @etsegenetagezew8799 Рік тому

    በጣም ጎበዝ በርቺ እከተልሻለው ጥሩ ነው

  • @ዴቬይበቃድዪጨኺንካ
    @ዴቬይበቃድዪጨኺንካ 2 роки тому +1

    ከፈጣሪ በታች ባንቺ ምክንያት ሂወቴ ቀይራለዉ በጣም ነዉ የምወድሽ አንቺ ትለያለች አህትሽ ከትግራይ❤🙌

  • @አዚዛአሊ-ቘ9የ
    @አዚዛአሊ-ቘ9የ 2 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ አንጀት አርስ እኮ ነሽ እንዴት ደስ እንደምትይኝ ሳይሽ ብዉል ባድር አይስለቸኝም በጣም ነው ማንቃት የምትችይው

  • @simret36
    @simret36 2 роки тому

    ሁልጊዜም ከምታዘጋጂልን ቪዲዮዎችሽ ውስጥ በቀጥታና በአብዛኛው እኔን የሚመለከት ነገር አለመጥፋቱ ይገርመኛል ከዚ በበለጠ ደግሞ የሚገርመኝ ቲክቶክ ላይ ወይ ዩቲዩብ ላይ ወይም ደግሞ ፌስቡክ ላይ አንዳንዴ ድንገት ቪዲዮሽ ሲመጣ ዝም ብዬ ሳላዳምጥሽ አሳልፈውና በሌላ ቀን ግን ድጋሚ ሳገኘው ደጋግሜ የማዳምጥሽ ነገር ይገርመኛል አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ብዙ ነገር አስተምረሽኛል እንዳትረሺ ውድድ ነው የማደርግሽ

  • @helenalene6763
    @helenalene6763 2 роки тому +1

    ውስጤ ነሽ ደግሞ ሰወድሽ

  • @mekdelawittariku7211
    @mekdelawittariku7211 Рік тому +1

    That 1 girl must be me
    you've truly changed my life the past 5 months had been the hardest but the best thanks to you

  • @tenbityoutubechannel
    @tenbityoutubechannel 2 роки тому

    በስራዎችሽ በጣም እየተማርኩ ነው አመሰግናለሁ

  • @seblewongelbiruk2435
    @seblewongelbiruk2435 2 роки тому +2

    የምትገርሚ ሴት ነሽ 👏👏👏 ሌላ ቃል የለም

  • @HaMu-t2f
    @HaMu-t2f Місяць тому

    ሁሌም እንደአሲስነውማዳምጠው መጨረሻችንን አላህ ያሳምረው

  • @قصص-س8ر
    @قصص-س8ر 2 роки тому

    ጎበዝ ነሽ ብዙ እየተማርኩብሽ ነው የምትይው ሁሉ ትክክል ነው

  • @woinshetgurmu954
    @woinshetgurmu954 2 роки тому

    በጣም የሚጠቅም ምክር ነው የሰጠሽን ትክክለኛ ነገር ነው ሁሉም እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 2 роки тому +1

    እናመሰግናልን ምርጥ ትምህርት እግቼበተልሁ የምገርም በቃት አለሽ

  • @zelalemeshetu325
    @zelalemeshetu325 5 місяців тому

    አንቺ ምርጥ እና ጣፍጭ እህት ነሽ።

  • @freselaayalew8588
    @freselaayalew8588 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጀግና ሴት ነሸ

  • @qamuti1
    @qamuti1 2 роки тому +1

    ያኔ ዉድ አማሰግነለዉ ከታነጋርሽዉ ሁሉ መሬት ጠብ አይልም ተበረኪ

  • @solution365
    @solution365 2 роки тому +1

    Lovely betam mrx anki nesh wudd aregshalehu

  • @seniseni5285
    @seniseni5285 2 роки тому

    ድንቅ ሴት ነሽ በርቺ ካንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው

  • @biniyammeleshew3339
    @biniyammeleshew3339 2 роки тому

    በውነት ምክርሽ አንቅቶኛል በጣም ሸጋ አመሰግናለሁ እግዜር ይስጥልኝ
    እስኪ ደሞ ስለ ፀሎት ስለ ምስጋና ማሳካት ስለ የምንፈልገውን ነገር ስለነዚህ ነገሮች በደንብ ንገሪን እንዴት ነው መፀለይ ያለብን የመፀለይ ሀቅማችንን ለማሳደግ ምን እናርግ
    ጥሆአት ምስጋና ስንፃፍ አብረን ማሳካት የምንፈልገውን ነገር አንዴት እንፃፍ

  • @hanaamare6980
    @hanaamare6980 2 роки тому +2

    Every single video chishin betam inspired hogne new emadamtesh sew endezih eyandandu nggrochu be ewuqet yetemola sihon ejig yamral kelebe new teleyalesh n andn sew aydelem bzu miliyonochin ye meqeyer aqm alesh bezih terter aygbash. me haberawi midiyawochin endih endanchi lemelkam neger emiteqemutn le hagere Ethiopia yabzalat. Leloch bzu yaltedasesu hasabochin yizesh endemtemechi tesfa adergalehu. Melkam Edel fetari ye lebshin meshat yimulalesh.

  • @aster8172
    @aster8172 2 роки тому +1

    Yene konjo tebarkligne bbezu wedishalw

  • @haimanotobsu9372
    @haimanotobsu9372 2 роки тому +1

    Yene konijo enameseginalen!yalesh energy erasu betam melikam silehone befitinet yigebal.

  • @rahela4290
    @rahela4290 2 роки тому +10

    ቶሎ ቶሎ ቪዲዬ ሰሪልን ይሔኛው ምን ያሕል እንደጠቀመኝ ልነግርሸ አልችልም 😘😘

  • @zelsitube8400
    @zelsitube8400 2 роки тому

    እውነት በጣም ነው የማመሰግንሽ ብዙ ነገር አስተምረሽኛል ተባረኪልኝ ቤተሰብ ብንሆን ደስ ይለኛል 🙏

  • @TarikuMaru-w5k
    @TarikuMaru-w5k Рік тому

    የኔ ውድ እህት ጠፍተሻል ሶፊያ እባላለሁ እባክሽ ናፍቀሽኛል❤❤❤❤❤ከጅማ

  • @ketelemasa5468
    @ketelemasa5468 2 роки тому

    Betam gobez senefenayen
    Etilawolewu migerem eueta newu
    Yayeshiwu berchi betam arif newu
    Gobez berchi

  • @jerrynasser265
    @jerrynasser265 2 роки тому +7

    ስሰማሽ ደስ ይለኛል❤❤

  • @wondediriba2513
    @wondediriba2513 Місяць тому

    Well come back አምበስት።

  • @giontube5039
    @giontube5039 2 роки тому +2

    የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @wegenazewedu6454
    @wegenazewedu6454 2 роки тому +47

    አይሆንም የምትል ሴት ነው መሆን የምፈልገው ፈሪ ነኝ እምቢ ማለት አይሆንልኝም እየተጎዳሁ የሰዎች መጠቀሚያ ነኝ 😕

  • @asterdebebe6200
    @asterdebebe6200 2 роки тому

    ስለሰጥሽን ምክር በጣም እናመሰግናለህ እህት አለም በርችልኝ
    ገጠመኝ በመምህር ተስፋዬ አበራ ብታዳምጪ

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 роки тому +2

    እውነት ነው አመሰግናለሁ የኔ አስተዋይ ❤❤❤

  • @simret36
    @simret36 2 роки тому

    ከምታዘጋጂልን ቪዲዮዎችሽ ውስጥ ብዙ ጊዜና በአብዛኛው እኔን የሚመለከት ነገር መኖሩ ይገርመኛል ከዚ የበለጠ ደግሞ አንዳንዴ ቲክቶክ ፌስቡክ ወይ ዩቲዩብ ላይ ሳልሰማሽ ያሳለፍኩትን ቪዲዮሽን ያገኘሁት ለታ ደጋግሜ የምሰማሽ ነገር ይገርመኛል ብዙ ተምሬብሻለሁ አላህ በአፊያ ያኑርሽ ውድድ አረግሻለሁ

  • @fenan7806
    @fenan7806 2 роки тому +2

    Yerasen tarik eyenegershign nw god
    Betam mirt mikir nw kmr betam enameseginaln we luv u

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልሽ።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 роки тому +1

    ጎበዝ ነሽ ሙች የበለጠ ወደድኩሽ በርቺ እህታለም😘👌

  • @ADTechT
    @ADTechT 2 роки тому +1

    Selam Lezi Beti....Betam arif timrt nw🤙

  • @emebetkassa6002
    @emebetkassa6002 2 роки тому +25

    እንዴት እደምታነቃቂኝ እና እደምታስተምሪኝ እኔ ነኝ የማውቀው ቶሎ ቶሎ ነይልኝ የኔ ጀግና❤❤❤

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 роки тому

      የኔ ውድ ደምሪኝ

    • @TheTour360
      @TheTour360 2 роки тому

      ua-cam.com/video/Sm2lF1-FptQ/v-deo.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።

  • @dawitdebele3291
    @dawitdebele3291 2 роки тому +1

    አመሰግናለሁ!

  • @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ
    @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ 2 роки тому

    ጤና ይስጥልኝ ቤተሰብ አዲስ ነኝ ምርጥ ምክር አመሰግናለሁ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 6 місяців тому

    Egzabehr yibarkish yene konjo 🙏❤️❤️❤️

  • @firtunazinabu9460
    @firtunazinabu9460 2 роки тому +1

    i am proud of you betam des yemtiy set nesh tikiklegna set

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 роки тому +1

    ተባረኪ በጣም ጠቃሚ ነዉ

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 роки тому +2

    ይገርማል እስከዛሬ እንዴት አላወኩሽም ባክሽ

  • @loverich3368
    @loverich3368 2 роки тому +4

    Thank you for sharing your advice.

  • @edenalem8386
    @edenalem8386 2 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን!

  • @meronayalew9973
    @meronayalew9973 2 роки тому +1

    Thank u betam.egizabhair yebarikish😘

  • @AyshaAESHAHMED
    @AyshaAESHAHMED 3 місяці тому +1

    Thank you for your help ❤❤❤❤

  • @meryhaile1544
    @meryhaile1544 2 роки тому

    Thank you የኔ ቆንጆ በጣም አስተምረሽኛል pls ቶሎ ቶሎ ነይ

  • @fathimafathima7015
    @fathimafathima7015 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ።