ለማግባት ከመወሰናቹ በፊት ማወቅ ያለባቹ ወሳኝ ነገር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 768

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 2 роки тому +103

    ሀቢቢቲ💖💐💎💋 በሂወቴ መወሰን የተቸገርኩትን መወሰን ችያለሁ ዋጋዬን ከፍ አርጊለሁ ያም ውጤቱ አስደስቶኛል ማንም ሰው ከንግዲ ሊጎዳኝ አልፈቅድም ። ሴት ልጅ ቀረጠች ኡፍ ሸክም ቀለለ👍👍

  • @tinakena1693
    @tinakena1693 2 роки тому +96

    የኔ ወርቅ ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ እኛም በጣም እንወድሻለን 💕💕💕💕

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 роки тому +70

    ትዳርን ባርኮ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነዉ ትዳር መልካም ነዉ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ሁሉም በጊዜዉ ሲሆን ደስ ይላል እህቶቼ የምመክራችሁ ነገር በሀይማኖታችሁ ፅኑ በፀሎት በርቱ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ለእኛ መልካም ነገርን ሊሰጠን ሊያደርግልን የታመነ አምላክ ነዉ።ጌታ ሆይ የምፈልገዉን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን አንተ ስጠኝ በጎ ስጦታና ፍፁም በረከት ከእግዚአብሔር አባታችን አምላካችን እንደሆነ መፅሐፍ ቅዱሳችን ይነግረናል።ስለዚህ እኛ ሁሌም መልካም ሰዉ እንሁን መልካም እናድርግ እንፀልይ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያደርግልናል

  • @burtetesfaye4015
    @burtetesfaye4015 2 роки тому +33

    ውዴ በዚ የወጣትነት እድሜሽ ማስተዋልና እውቀት ሠጥቶሽ ራስሽን ገዝተሽ ለሠው የተረፈ እውቀት መባረክ ነው !

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 2 роки тому +22

    የእርሷን አንድ ቪዲዮ ስታዩ እርግጠኛ ሁኑ አንድ መፅሐፍ አንብባችሁ ጨርሳችሗል። ያዉም በደንብ ገብቷቹህ። ተባረኪልኝ የኔ ዉድ።

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg 2 роки тому +23

    የምንወድሽ የምንፈልገውን ስለምትረጂ እና ስለምታወሪ ብቻ ሳይሆን ከእውቀት ጋር እውቀት ብቻም ሳይሆን የእግዚአብሔርንም ሃያልነት መፀለይም እንዳለብን ትናገሪያለሽ

  • @samerawittegegn2733
    @samerawittegegn2733 2 роки тому +35

    የማህበረሰልባችንን ትብታብ እንደዚህ ፈታችልን እናቴ።
    ልክ ሁላችን ተስማምተን እንዳፀደቅነው፣ ከዚህ ሲስተም መውጣት ሀጥያት ይመስለናል።
    እንደ ሴት/ሰው የምንፈልገውን አጥርተን ማወቅ ከዛም ለርሱ ጠንክረን መስራት ነው እንጂ ማንንም፣ ምንም የመሸከም ግዴታ የለብንም።
    እንደ አንቺ አይነቶቹን ያበርታልን።
    የሀበሻ ኮሚኒቲውን ኢንላይትን እያደረግሽ ነው። በርቺ ፣ ትልልቅ ሲምፖዝየሞችን ለማዘጋጀት ያብቃሽ። የሆነ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ ይታወቀኛል።

    • @kiyalight94
      @kiyalight94 2 роки тому +1

      welcome to our world😘

    • @maranatadady3145
      @maranatadady3145 2 роки тому +1

      Abo yimechsh ehte mnale hulum sew endachi biyasb

  • @mohamedseid7286
    @mohamedseid7286 2 роки тому +24

    ሰንቱ ሰዉ ጉዱን ለዘመናት ይዞት የኖረዉን ችግር በ18ደቂቃ ተነተነችዉ ሰላምሽ በዝት ይትረፍረፍ።

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 роки тому +5

    በትክክል መጀመሪያ እኛ አደለም ሚስት ጓደኛየ መሆን አንችልም እኔ እንደዛ ነኝ እኔም እንዳች ራሴ ላይ እየሰራሁ ነው እግዚአብሔር አባቴ እንዲያስተካክለኝ እየጸለይኩ ነው። አሜን ያስተካክለን
    የመጨረሻው ዋው የናንተ የሆነ ሰው ሲጀምር ሰላም ነው የሚሰጣችሁ ይወደኛል አይወደኝም ብላችሁ ጭራሽ አታስቡም ከዛ ሰው ጋር ስትሆኑ ረፍት ነው የምታገኙት

  • @zematube1219
    @zematube1219 2 роки тому +9

    በጣምኮ ገራሚ ልጅ ነሽ
    እውነት እጅግ የተለየሽ አስተሳሰብና
    አላማ እንዲሁም ድንቅ መልእክት ነው የምታቀርቢው
    ቀጥይበት ጀግኒት 👍👍👍

  • @wegenazewedu6454
    @wegenazewedu6454 2 роки тому +22

    የአንቺን አይነቶች መብዛት አለባቸው 💖

  • @ቃልቃልነው-ደ7ቐ
    @ቃልቃልነው-ደ7ቐ 2 роки тому +1

    እኛም ምክርሽን በጣም እወድልሻለሁ ከልቡ ላዳመጠው ሱው በቁሚ የሞተ ሰውን ያነቃቃል በርችልኝ የኔ ቆጆ

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa

    ማርያምን አኔም ሲግል ነኝ ግን ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ብዙ ነገር አውቄ አለሁ ልክ እንዳልሽው ማንም እንዲጫወትብኝ አልፍቅድም ምን ልበልሽ በጣም እራሴን እንዳቀ ነው የጠቀመኝ መጀመርያ እግዚአብሔር ከዛ አች እና ኢንስፓይር ኢትዮጵያ በጣም በህይወቴ መለወጥ ጀምሬ አለሁ በርቱልኝ 💯✅🥰🥰🥰🥰

  • @samerwitmoges3268
    @samerwitmoges3268 2 роки тому +8

    ልክ ብለሻል እኔም የሰለቸኝ የቤተዘመድ ውትወታ ነው

  • @kiyalight94
    @kiyalight94 2 роки тому +41

    Finally መሳዮቼን አገኘሁ😭... Girl you are really a guru on what you talk...love you

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 2 роки тому +6

    ውስጥሽም ላይሽም ከኬክ በላይ ጣፋጭ የሆንሽ ሴት!! በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ የማደንቅሽ! ብዙ ጊዜ ብዙ ነገራችን ወላሂ ይመሳሰልብኛል!! እና በርችልን ማማዬ። በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ሁሌም😘። አላህ ይጠብቅሽ! ላንቺማ ሜጋ የሆነ ወንድ ነው የሚገባሽ! ለሁላችንም!

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 роки тому +12

    ውይ በናትሽ ሁሌ ነይልን ቅልጥፍጥፍ ያልሽ ነገር እግዚአብሔርን ❤️:: ፈጣሪ አባታችሁ የምትለዋ ቃል እንዴት እንደምትሸምት 🙏

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 2 роки тому +2

    አንች ወርቅ የሆንሽ ልጅ በጣም ነው ምወድሽ እናመሰግናለን እኔም አላገባሁም ገና 👌

  • @kelemuamamo512
    @kelemuamamo512 2 роки тому +2

    ገራም ሴት ነሽ እውነት አረዳድሺ ይገርማል

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 2 роки тому +10

    የምር ከልብ የምንተዋወቅ ነው የሚመስለኝ በጣም ነው የምወድሽ ልክ እንደራሴ ብዙ ነገር ካንችይ ተምርያለሁ 💞💞💞💞💞💞💞

  • @mahieliyas6235
    @mahieliyas6235 2 роки тому +3

    ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማሽ እኔን እየገለጥሽ የምታነቢኝ እስኪመስለኝ ነው ራሴን ያሳየሺኝ በእውነት የሆነ ቦታዬን ቀይረሽዋል!! አንቺ 1ኛ ነሽ መረገጫዬን ስላሳየሺኝ ከልቤ አመሰግናለው፡፡

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 2 роки тому +3

    ድምፅሽና የተሰካካ ንግግርሽ እስከመጨረሻው እንዳዳምጥሽ ያደርገኛል፡፡ ምርጥ ልጅ ነሽ፡፡ ተባረኪ፡፡

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን

    ቅመም እኮ ነሽ አንቺን ያስነሳልን በምህንያትነው ።እራሴን እንድፈትሽ አድርገሽኛል።ተባረኪልኝ

  • @ተመስገንተመስገን-ጐ2ቐ

    የምር የኔ ፍላጎት ነው አንቺ ጋር ያለው እና በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥሊበት ❤️🧡💗💗🧡🧡💗💘

  • @asmeretdawit8174
    @asmeretdawit8174 2 роки тому +22

    እህቴ አንቺ የምታነሻቸው ሓሳቦች በሙሉ ለተጠቀመበት ትምህርት ነው ጎበዝ ነሽ በርች አድናቂሽ ነኝ!🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @tsegat1589
      @tsegat1589 2 роки тому

      እንቺስ እምላክ ይባርክሽ

  • @zumitube
    @zumitube 2 роки тому +3

    አንችን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ምርጥ መምህሬ ነሽ ስወድሽ😘😘

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 2 роки тому +6

    ቆንጅዬ በጣም እንወድሻለን የምር።በራስ መተማመንሽ ለምትፈልጊው ነገር ያለሽ አቋም እና የውሳኔ ሰው መሆንሽን በጣም አድንቂያለሁ።እኔም በጣም ቆራጥ እና የውሳኔ ሰው ነኝ።በርችልን ፍቅሩም ምስጋናውም ይገባሻል እህታችን የሴቶች መካሪይ ውድድድ🥰😘😘

  • @liyaliya1302
    @liyaliya1302 2 роки тому +2

    You are amazing በተለይ ከህይወት ተሞክሮ ምትሰሪው ጠቃሚ ነው በርቺ

  • @missseadawudu1430
    @missseadawudu1430 2 роки тому +5

    እኛም እንወድሻለን በጣም ለውጠሽናል በራስመተማመናችንን ገብተሽናል ሌላም ቡዙነገራችንን ቀይረሽናል እናመሰግናለን

  • @sbl5435
    @sbl5435 2 роки тому +5

    የኔ ቆንጆ ቅመም እኮ ነሽ የምትወደጅ ነገር ግን አግቢ እሺ . አንዳንዶቻችን አይተን መርጠን መርጠን 11ኛው ሰሀት ግን የሆነው ይሆን ብለን ያገባን እንኖራለን የው ሴት ልጅ እድሜዋ ይሄዳል መውለድ አለብን ለልጅ በጣም አስቸጋሪ ነው እና ያው የምልሽ እናራለን በደብ እንበስላለን . ግን በጣም ግርም ነግግር ነው . እናመስግናለን በርቺልን

    • @tinateshale7447
      @tinateshale7447 2 роки тому

      Ema lej ye amlak stota nw almwled hatiat adelem feta blesh btnori yeshalal matojew ena mafelgiw hiwet wst mgbat yelebeshem

  • @btigetu7487
    @btigetu7487 2 роки тому +19

    ውስጤ የሚያስበውን ሁል ጊዜ ስትናገሪ ልክ መሆኔን አረጋግጣለው፡፡ በየጊዜው የተሻለ እና ወቅቱን የጠበቀ ሀሳብ ነው የምታነሺው በርቺ ፡፡ የአውነት ነው የምወድሽ!!🥰🥰🥰

    • @selamjenberu1585
      @selamjenberu1585 2 роки тому

      Wow 10Q

    • @tsehayemurga6071
      @tsehayemurga6071 2 роки тому

      እፍፍፍፍፍ ፍቅር ነሽ እንደ መልክሽ ውርቅ እውቀት ❤❤❤❤❤❤

  • @edenalem8386
    @edenalem8386 2 роки тому +3

    እኔም በጣም ነው እምወድሽ እውነት የቅርብ ጎደኛየ እህቴ ነው ምትመስይኝ💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @birhanmedia144
    @birhanmedia144 2 роки тому +1

    Wowo ከትምርትም አልፎ በሁሉም ሰው ውስጥ የለ እውነት በአንቺ ሁሌም አለ ጎበዝ 👌👌

  • @Samsunga-ny6ep
    @Samsunga-ny6ep 2 роки тому +3

    የጫማዉ ነገር በጣም ምርት ምሳሌ

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ነፃነትሽ ግልፅነትሽ ደስ ይላል ከእንድ ሺ ሀያዎቹ ውስጥ እንዷም እኔ ነኝ ድጋሚ ላገባ ነበር ያንቺን ምክር ስሰማ. ተውኩት

  • @lydiasong9
    @lydiasong9 2 роки тому +2

    ደስ ምትይኝ ትክክለኛውን ነገር ስለምታወሪ ነው

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ 2 роки тому +2

    ጎበዝ ነሸ በርቺ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 роки тому +3

    ጎበዝ ልጅ ነሽ ቆንጆ ነሽ

  • @mimiingera2441
    @mimiingera2441 2 роки тому +2

    ሕግዚያብሔር እውቀትሽን ይጨምርልሽ

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 Рік тому

    ስወድሽ እኮ ♥️እኔም ትዳር እፈራለው በጣም ከማፈቅረው ሰው ግን 1ልጅ አለችኝ single mame መሆኑ ተመችቶኛል ግን ትዳር ጥያቄ ዋች ይመጡልኛል ግን ማግባት እፈራለው 😊🥺

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 2 роки тому +1

    ትክክል ብቻዬን ተፈጥሬ ብቻዬን የምሞተው እዚህ ምድር ፈታ ብዬ ማለፉ የምፈልገው ከ70 አይዘል ህይወት

  • @merongebremeskel1974
    @merongebremeskel1974 2 роки тому +3

    በቀደም ስትናገሪ ስለ smoothie ተናግረሽ ነበር the green smoothie ena pls share the recipe

  • @አዲሱስንታየሁ
    @አዲሱስንታየሁ Рік тому

    በጣም አሪፍ ምክር ነው መጀመርያ ላይ ስሰማው ልሳደብ ነበር ግን ሀሳብሽን ስረዳው ምርጥ ሀሳብ ነው

  • @AbebechAbate-f2v
    @AbebechAbate-f2v 22 дні тому

    ❤❤❤ የኔ ዉድ ምስጋና ያንስብሻል በጣም ልዩ ነሽ ካንች ብዙ ትምርት አጊቻለዉ ❤❤ በርች 🎉🎉🎉🎉

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 2 роки тому +2

    አንቺን ያለመውደድ አይቻልም ። አሪፍ ሃሳቦች አሉሽ አቀራረብሽ ደስ ይላል እንደውም በቲቪ የተወሰነ ሰአት ይዘሽ የመምጣት ግዴታ አለብሽ ከምር ትችያለሽ ♥ በርቺ ሲስ

  • @selomegetachew4146
    @selomegetachew4146 2 роки тому +5

    የኔ ውድ እኔ ምን ልበልሽ አንድ ሰው አገባሁ ብለሽ ሰውየው ሲታይ 100ይሆናል
    ሴቶች ደሞ ችግራችን ለመባነን አመታት ይፈጅብናል
    ልክ የባነነች ጊዜ ምርጥ singleነው የምትሆነው
    ለባል አትደነግጥም

  • @arsiiarbaagugu7628
    @arsiiarbaagugu7628 2 роки тому +3

    አዎ በቲክ ቶክ ያነሰኝ ምክርሽ በይቱብ መጣሽ እና የበለጠ አስተማርሽኝ፤ ተባረኪልኝ

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ 2 роки тому +3

    በጣም ነው ያነቃቃሺኚ ሁሉም እውነት ነው

  • @HANUSHNUSHA
    @HANUSHNUSHA Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ደስ ትያለሽ ለ ግንኙነት የሚፈልግሽ ሰዉ እንዴት ማወቅ ትችያለሽ እና በ ኢተኔት የሚጀመር ፍቅር ጥሩ ነዉ ብለሽ ታስቢያለሽ እሱ ላይ ብሰሪ ድስ ይለኛል

  • @mezmurMez
    @mezmurMez 2 роки тому +1

    ልክ ነሽ የራሳችን ማንነት ሳንገነባ የራሳችን መንገድ ከሌለን ወደትዳር መግባት መከራችንን ያበዛዋል የሁለት ሰው የተገነባ ማንነት ወደትዳር ሲገባ ጥሩ ሪዛልት ይኖረዋል፤
    በጣም አመሠግናለሁ 😍

  • @fikrfikr9714
    @fikrfikr9714 2 роки тому +7

    እዴት እኮ እደምወድሽ ማርያምን 🥰❤

  • @banchijejaw4302
    @banchijejaw4302 2 роки тому +1

    ማለት አንደብትሽ ጣፍጭ ነው በርችልኝ

  • @MengstuGebisa
    @MengstuGebisa 3 місяці тому

    ጎበዝ ዋዉ በንግግርሽ ተጠቅመአለሁ በርች

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 2 роки тому

    ጠፍተሽብኝ ነበር ፈጣሪ ጉደኛ በሆነ ምክርሽ አገናኘኝ He Love me Thank you yene konjo

  • @Cristianow4w
    @Cristianow4w 5 місяців тому

    ሳሌም እባክሽ እርጅኝ ከፍቅረኛዬ ጋር ተጣልተናል በጣም እወደዋለሁ እሱም እንደዛዉ ግን በንግግር መግባባት አቅቶናል ሚስት ለመሆን ብቁ አይደለሁም እሱም እንደዛዉ ግን ላጣዉ አልፈልግም እንጋባ እያለኝ ነዉ ተጨንቄያለሁ 24 አመታችን ነዉ ገና ላገባዉ ፈራዉ እባሽ ዝም እንዳትይኝ

  • @gydhdjufdr7831
    @gydhdjufdr7831 2 роки тому +2

    በጣም ጏበዝ የውነት ድንቅ ነሽ 😍

  • @TaweRafas-nv9kg
    @TaweRafas-nv9kg 7 місяців тому

    ሰላምሸ ይብዛልኝ ባለሸበት ቦታ የኔ የሴት በላይ❤❤❤❤🙏🙏

  • @faruzmoha3047
    @faruzmoha3047 2 роки тому +1

    የኔ ውድ በርቺ

  • @eluqueen7221
    @eluqueen7221 2 роки тому +1

    ቦታ ቀያይሪ ማማ ለይታ ሀሪፍ ነው

  • @የሰኢድልጅ
    @የሰኢድልጅ 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን በርቺ ትችያለሽ!
    ከይቅርታ ጋ ከቻልሽ ስለ ወላጆች ያስተላለፍሽዉን መልክት መርዛማ የሚለዉን ቃል ሳትጠቀሚ የእናቶች እና ያባቶች የተሣሣተ አስተሳሰብ በሚል እንደገና ብሰሪዉ አሪፍ ነበር እየጨቆኑን ላሉ ቤተሰቦች መልክቱን እንድናሰማቸዉ

  • @hiwotehiwot2674
    @hiwotehiwot2674 2 роки тому +3

    አቦ በጣም ነው የምወድሺ በርቺ

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 2 роки тому +2

    የሆንሽ ደስ የምትይ ጎበዝ ልጅ ።በርች አይዞሽ

  • @meseretsheferaw3600
    @meseretsheferaw3600 2 роки тому +2

    በቄ የራስ መተማመን አለኝ በአሁን እዴሜየ እና እወድሻለሁ ምክርሽ አሪፍ ነው

  • @lemlemtemeta8264
    @lemlemtemeta8264 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ እንወድሻለን

  • @ናርዶስ-የ2ፀ
    @ናርዶስ-የ2ፀ 2 роки тому +3

    አንቺን አለመውደድኮ ከባድ ነው ምርጧ❤❤

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ

    ይመቺሽ አቦ በነገራቺላይ አምስቱም ጥያቄወቺሽ ።ገናይቀሩኛል ወደፌት ኢንሻአሏህ💯👌

  • @elatube5347
    @elatube5347 2 роки тому +1

    ምናለ ከ3 አመት በፊት ይሄን ሀሳብሽን ብሰማና ሂወቴ ላይ ትምህርት ትንሽ እዉቀት በወሰድኩ

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ

    የኔ ቅመም እንኳን ደህና መጣሽ 🥰🥰❤️ እኔ ካቺ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ

    • @ደስተኛነኝ-ዸ9ጀ
      @ደስተኛነኝ-ዸ9ጀ 2 роки тому

      እደው ያገሬ ልጂ በየ ቻናሎች ላይ በአረቡም በሀበሻውም በቻይናውም በግሊዙም ላይ የኢትዮ ባንዲራሽን ይዘሽ እደፌንጣ አብረሽኝ ትዘሊያለሽ የኔ ውድ ኑሪልኝ ሳይሽ እስቃለሁ

    • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
      @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 2 роки тому +1

      @@ደስተኛነኝ-ዸ9ጀ ሳቂልኝ

  • @Samantha06-l4m
    @Samantha06-l4m 2 роки тому +1

    ውይ.. አፌ ቁርጥ ይበልልሽ በተለይ መጨረሻ ላይ የተናገርሽው ደሞ እንዴት ልብ እንደሚነካ💞እግዚዓብሔር ይባርክሽ🙏

  • @betishaasnake963
    @betishaasnake963 2 роки тому +1

    ጀግና ነሽ አቦ በርቺ ብዙ ሰው እንደሚጠቀምበት አልጠራጠርም ።እግዚአብሄር ይጨምርልሽ ተባረኪ።

  • @semira8807
    @semira8807 2 роки тому +1

    በርቺ ቀጥይበት እኔ ብዙ ነገሩችን እየተማርኩኝ ነው

  • @deborateref8773
    @deborateref8773 Рік тому

    የኔ ውድ የምር ካንች ብዙ ነው የተማርኩት አመሰግናለሁ በተለይ በራስ የመተማመን ችግር ነበረብኝ እራሴን እዳይና እንዳውቅ ነው ያደረግሽኝ

  • @IhlasMuhdin
    @IhlasMuhdin 7 місяців тому +1

    ንግቴ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ማየት እፈልጋለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤🦋👸👸👸👸

  • @jemaneshiali3302
    @jemaneshiali3302 2 роки тому +3

    እንኳን ደናመጣሽ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 6 місяців тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ከምር እኔ በጣም ነው የተጠቀምኩት በዚህ ሳምንት ውስጥ ማውራት ያለብኚንና የሌለብኚን ሰወ ለየሁ እኔ የማልፈልገው ወደ አወራ ነበር ግን የሱን ስሜት መንካት ስለከበደኚ አወራ ነበር አሁን ግን ቆርጥኩ በጭራሽ በዚህ ሰሀት ማውራት የለብኚም ገና ራሴን ሳልገነባ ከምር አመሰግናለሁ ለብቻየ ግዜ ያስፈልገኛል ሁሌም ማውራት በማያስፈልጉ ሰወች ግዜየን ማባከን ምን እደምመርጥ እንኳን ግራ የተጋባሁ ሰው ነኚ አይገርመም ያንች ቪድዮ ጠቅሞኛልበርቺልን❤

  • @ephratasolomon3494
    @ephratasolomon3494 2 роки тому +2

    bdnb nw yewesten yetenagrshew...bahlachn telk testno nw yasadrbn...I admire you so much 💖♥

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 2 роки тому

    አይዞኝ ውዴ ብቻሽን አልተፈጠርሽም ፈጣሪ ካለ ይሄን ማር አንደበት የሚተኩት ፍሬዎች የምታፈሪበት ህይወት ያዘጋጅልሻል ምን ተስኖት አምላክሽ??? ❤❤❤❤

  • @girmaymehari5515
    @girmaymehari5515 2 роки тому +9

    አቦ የሚገርም ትምህት ነው በርቺቺቺ

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 2 роки тому +2

    የኔ ዉድ እህት እግዚያብሔር አንደበትሽን ይባርክልኝ በራስ መተማመንን አስተማርሽን አስበን እንጂ በሰዉ ፉላጎት መመራት የለብንም👍👍👍

  • @hayathayat9596
    @hayathayat9596 2 роки тому +1

    የኒ አሰል አላህ ይጠብቅሽ ያኡክቲ

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 роки тому +1

    ድንቅ መልካም ት/ት ነው ተባርኪን 💕💕💕🙏

  • @ሀዩቆንጆ
    @ሀዩቆንጆ 2 роки тому +2

    ማነው እዴኔ ቪዴወ እስከምትለቅ በጉጉት እሚጠብቃት በጣም ነው እምወዲሽ እራሴን ብዙ ቀይሪያለሁ ባንቺ

  • @asnakutesfaye5554
    @asnakutesfaye5554 2 роки тому

    በጣም እንወድሻለን የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ በእራስ መተማመን እንዲጨምር አረግሽልኝ

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 2 роки тому

    በጣም ወሳኝ ጉዳይ ነዉ ያስተላለፍሽልን ጌታ ይባርክሽ ዉዴ

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 2 роки тому +1

    Yeni konjo betam leke beleshale tebarekilegni❤🥰🙏

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 роки тому +1

    ትዳር በጣም ጥሩ ነገር ነው

  • @BirukLeggese
    @BirukLeggese Рік тому

    በውነቱ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጠሪ ይባርክሽ !

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 роки тому +2

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @hilinaalene5886
    @hilinaalene5886 2 роки тому +3

    ዋው ፈጣሪ ይባርክሽ 👏👏👏በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 23 дні тому

    90% ቆንጆ ነሽ በዚህ ላይ ኩራተኛ ብጤ ነሽ የፈለግሽውን ወንድ የማግኘት እድልሽ በጣም ሰፊ ነው!!
    አንድ ሳምንት ከኔ ጋር ብትልከሰከሺ ጥሩ የህይወት ልምድ ነው
    ተገናኝተን እንባዳ???
    ገጠሬ ስለሆንኩ ጥሩ በጂ ነኝ ብዙ አልቃምኩም

  • @zinetali1410
    @zinetali1410 2 роки тому

    ጎበዝ ነሽ እናት በርቺ የምታስተላልፊያቸው ትምህርቶች ደስ ይላሉ

  • @hewantameru4570
    @hewantameru4570 2 роки тому +1

    በጣም ነዉ የምወድሽ ጀግኒት ከቻልሽ ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ብትሰሪ 🙏💪

  • @nestaneteamsalu9872
    @nestaneteamsalu9872 2 роки тому +1

    ዋውውውው በረችልን ከምንም ባይ ደስ ይላል ትምህረትሽ በረች

  • @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ

    ትምህርትሽ በራስ መትማምንሽ 1ኛ👌👌ይመችሽ

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 роки тому

    በጣም ድንቅ ምክር ነዉ የሰጠሽን ተባረኪ

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 2 роки тому

    በጣም እሚገርም አስተሳሰብ ያለሽ ልጅ ነሽ በርቺ አንቺ ቆንጆ ልጅ

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 2 роки тому +3

    የኔ ልእልት ውድድድድድድ ነው የማደርግሽ

  • @tiglove6861
    @tiglove6861 2 роки тому +1

    የኔ ምርጥ አቦ ሽ አመት ኑሪ ስወድሽ የሴቶችን ኮንፊደንስ ከፍ ታደርጊያለሽ ኑሪልን ውደ ድንቅ ሴት

  • @DiyanaDiyana-k7w
    @DiyanaDiyana-k7w 6 місяців тому

    ዋው አንች ስሰማ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በጣም ነው የምወድሽ

  • @sofemo7425
    @sofemo7425 2 роки тому +1

    በጣም ነዉ ይምወድሽ