ለሴቶች ነዉ ፤ ቀይ መስመር ሊኖርሽ ይገባል|Reasons he lost interest in you|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 269

  • @አርሴማወለተስላሴ
    @አርሴማወለተስላሴ Місяць тому +124

    እንኳን ደህና መጣህ ዎንድም እኔ አድ እርምጃ ጀምሪያለሁ ራሴን ለመለወጥ ከመዳም ቤት ምትሰሩ እህቶቼ ስልካችሁን ተጠቀሙበት የቋንቋ ት/ት ጀምሩ ማራኪ እንግሊዠ ሌሎችም አሉ ከኩሽና እንውጣ እውቀት ካለ የተሻለ ህይወት ይኖረናል ጥዋት ማታ ፀሎት ከማድርግ ጋር

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k Місяць тому +32

    ኧረ ገደል ይግባ ሤቶች ሥናፈቅረ ከዛ ሠው ውጭ ሠው የለለ ይመሥለናል ግን ወዴ ፈጣሪያችን ከዞረን በጣም ብዙ ነገር አለ።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @selamtamru-ug1uu
      @selamtamru-ug1uu 28 днів тому +2

      Ewunet new ጥንቅር ይበል
      Alu rasachewun ende terara yemikotiru 🤣

    • @woyenesate
      @woyenesate 25 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👍

    • @SarahSarah-io4pj
      @SarahSarah-io4pj 15 годин тому +1

      በጣም ማሪያምን ሲዎዷቼ ከነሱ በላይ ሰው ያለ አይመስላቼውም

    • @SitraOumer-x2k
      @SitraOumer-x2k 3 години тому

      @@SarahSarah-io4pj ሥትተያቸው ያብዳሉ

  • @BitaniyaYegeata
    @BitaniyaYegeata Місяць тому +34

    ኧረ አንተ ብትሳደብ እራሱ ምክር ነው ለኔ ተባረክ አይወስድብህ ይጨመርልህ😊

  • @samrihailu3993
    @samrihailu3993 Місяць тому +15

    የቡዙ ሴቶች ጥያቄ የተመለሰ ይነስለኛል thank you bro, እኔን አስተምሮኛ ሌላዉም የሚረዱት ይሆናል ❤️❤️❤️

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Місяць тому +12

    ትክክል!! ሴት ልጅ እሯሷን መጠበቅ አለባት
    ስላለን ስለሌለን አይደለም ባለን ፏ ግድ ነዉ
    ሁሉም የተናገርከዉ 👌
    Thank you!! ኪራ ምርጥ !!

  • @Hope-H23
    @Hope-H23 Місяць тому +7

    Boundary ላይ ያልከው ከሁለም በላይ ወሳኝ ሓሳብ ነው ኪራዬ አባዛኞቻችን የምንሳሳተው እዛ ላይ ነው ።

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Місяць тому +13

    ያተ ፕሮግራም እኮ ህክምና ነው እናመሠግናል ኑርልን ❤❤❤❤

  • @Abebch-j5v
    @Abebch-j5v Місяць тому +4

    አይ አንተ ታላቅ ወንድሜን እኮ ነው የምትመስለኝ ለማንኛውም እናመሰግናለን እህቶቼ ደም እንፀልይ ሁሉም ነገር ይስተካከላል መንገዳቹን ለሱ አደራ ስጡ ሰፍ አትበሉ ከአንተ ነው ወይ
    ፈጣሪዬ? በሉና ፀሎት ያዙበት ምንም ነገር ሰታረጉ ስራም ቢሆን ብዙ አስመሳይዎች ስላሉ ፈጣሪዬ ሆይ የኔ ባሎነ ነገር አታድክመኝ በሉት በግልፅ ከፈጣሪጋ አውሩበት እኔ ተጠቅሜበታለው ፈጣሪን ስጠይቁት ግልፅ ነገር ጠይቁት ይሰጣል

  • @MekdesHailu-t4l
    @MekdesHailu-t4l Місяць тому +4

    እውነት ነው ሰው ማወቅ አይቻልም ለምን ይርቁናል❤❤❤❤

  • @bintbesher
    @bintbesher Місяць тому +4

    ሁለገብ የሆንክ ልጂ ልባችሁንም ልባችንንም የተሰጠህ ምርጥ ወንድማችን

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 Місяць тому +7

    እጅግ በጣም ንፁህ መሆን ዋንኛው ነው !

  • @ObseTajeba
    @ObseTajeba Місяць тому +3

    እውነት ነው ወንድሜ ያልከው ሁሉ ምንም ስህተት የለበትም አንዳንዳችን እውነታውን ስንሰማ ሊያማን ይችላል ነገር ግን የሚጠቅመን እውነታው ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰😘🥰😘😘😘

  • @MeseretKinde-j8o
    @MeseretKinde-j8o Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥህ kira you know የሁለጊዜ ጥያቄን ነው መለስክልኝ ያልካቸው በሙሉ ትክክል ነው ባንተ ምክር እራሴን ሁኛለሁ tank you batam እሴችየ እርግፍ አርጋችሁ ተዉትbe strong and just focus on you're dream he will run back to you trust me 🥰🥰🥰

  • @zakiail9186
    @zakiail9186 Місяць тому +5

    ኪራዬ ስትመቸኝ እምታወራው ደግሞ እውነት ብቻ ነው❤🎉

  • @MuluRega
    @MuluRega Місяць тому +25

    ይሄው አውጥቸ አውሮጄ ድራሹን አጠፋሁት ጎመን ቨጤና😂😂😂😂 እናመሰግናለን ኪራዬ🙏

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee Місяць тому +4

    🎉🎉ዋው ኪራዬ ሁሌም ጥያቄ እሚሆንብኝ ነገር ምን አድርጊ ነው ብዬ እራሴን እጠይቅ ነበር 🎉🎉

  • @NohaminSisaye
    @NohaminSisaye Місяць тому +4

    በትክክል ብለሃል ኪራዬ እኔ ልክ እንዳልከው በጣም እናወራ ነበር እና ከእሁድ ጀምሮ ግን ስልክ አይመልስም ቴክስት ያደርግ የነበረው ሰውዬ ቴክስት አያደርግም በአጣቃላይ ግን ጥፍት ብሏል እና ድብርት ላይ ነበርኩን እና እርስ አድርገህ ሰለመጣህ ደስ ብሎኛል❤

  • @eradet2
    @eradet2 Місяць тому +1

    ለቅ ነው ለምትሰጠን ትምርት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Місяць тому +2

    እናመሠግናለን ኪራ ከሴትም ከወንድም ከምንም በላይ ንፅህናን መጠበቅ ግድ ግድ ነው።።።

  • @ZuzuBintIselam
    @ZuzuBintIselam 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ኪራየ ረጅም እድሜ ይስጥህ እዉነት ነዉ የምትናገረዉ ሁሉ

  • @VrgyFs5gd
    @VrgyFs5gd Місяць тому +7

    ኪራዬ ከስደት መልስ አግቸህ ባመሰግንህ ደስስ ይለኛል ብዙነገሬን ለውጠህልኛል እግዚ አብሔር አምላክ ጥበብና ሞገሱን ያድልህ አሜን🎉❤

  • @balayneshe5300
    @balayneshe5300 Місяць тому +3

    አሬፍ ነው ትልቅ ትምህርት አግኛቻለሁ ተባረክ የተጉዳሁበት ነገር አገኛቻለሁ

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i Місяць тому +6

    እንኳን ደህና መጣህ አመሰግናለው ጥያቄ የሆነብኝን ነው የመለስክልኝ ሳፈልግ ይመጡና ፍቅር አሲዘው ሊያገላቱክ ይፈልጋሉ እኔ ግን አልሰማቸውም የሚገርም ሰው በሂወቴ መቶ 8 ወር ሲከባከበኝ ቆይቶ በራሱ ሰአት ጠፋ ምንም እንዳላጠፋሁ እርግጠኛ ነኝ ይህ ሁሉ የሆነው በሆላይን ነው መጣ ሄደ በሄደበት ይቅናው ምንም ማርግ አልችልም ስለውነት በጣም ተመችቶኝ ነበር ግን ምን አልባት ለኔ የተፈቀደ ላይሆን ይችላል ስለዚ ምንም ማርግ አልችልም ከማዘን ውጪ ስራ እደበዛበትና በደብ ሁሉ ነገር አንድቀን እንደሚያወራኝ ነው የነገርኝ እኔን የገጠመኝ ይህ ነው አመሰግናለው 😍🙏🙏

  • @እየሩስ-ደ1ኈ
    @እየሩስ-ደ1ኈ Місяць тому +8

    ሴቶች ሱሙት በደምብ በዚ ዙርያ ኣራት ኣመት ደም ነብቻለው ኣሁንማ ፈጣሪ ረድቶም ገደሉን ኣስገብቸዋለው በናትሽ እህት ድገት ፀጥ ሲልች ጠርጢሪው

  • @BelenWolelaw
    @BelenWolelaw Місяць тому +3

    እያሳለፍኩት ያለው ነገር ሶ መልሴን አግቻለሁ እናመሰግናለን my brother😊

  • @ggcc8401
    @ggcc8401 Місяць тому +2

    ወሏሂ እኔም ቤተሰብ ጠይቆ አሁን ደግሞ ስይነገር ነዉ ብሎክ አደረገኝ😥😥😥😥😥 በሰዉ ስጠይቀው በፋት ሚስት ስለነበረው ሚስቱን መለስ አሉኝ

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha Місяць тому +2

    ዋው ደሞ ዛሬ ለኛ ነው የመጣህልን ኪራዬ ብርታታችን ኑሩልን🙏😘

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby Місяць тому +1

    ኑርልን ወድማችን በጣምነው ምትመቸኝቀጥልበት እድሜእና ጤናይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤የምር🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Samraወለተማርያም
    @Samraወለተማርያም Місяць тому

    ሰላምህ ይብዛ ኪሩ ምክርህን የሰማ ይለወጣል ብዬ አስባለሁ የምር እራሴን የማይበት ስለሆነ የምትናገረው ትክክለኛ ስለ ሆነ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @tube5209
    @tube5209 29 днів тому

    ህይወቴን ነው የነገርከኝ በጣም ተማርኩበት Thanks 🙏

  • @teamoaregawi8519
    @teamoaregawi8519 Місяць тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማች ማማርያ ኣያደርግህ ማማርያ ኣያጥህ የትግሬ ኣባባል እንደዛ ነው ነገሩ❤❤❤

  • @Wesen-my8ss
    @Wesen-my8ss Місяць тому +1

    እስክትለቅ በጣም እምትናፍቀኝ ነገር ኪራዬ የምር በጣም እንዴት እንደምታክምኝ ብታይ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰 ይብዛለህ

  • @ge5967
    @ge5967 Місяць тому +2

    በርታ አበሣ አነጋገርህ ማርማር ነው ሚለው የሠውን ልብ ይገዛል

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 7 днів тому +1

    ኧረኪራየ ይመችህ አቦ , እኔማ አስታምሜ አስታምሜ ሣስበው ዴከመኝ ከዛ እኔ ያተእህት ጎአውት አልኩት እህ ጎመንበጤና 😅😅😅😅😅አልሀምዱሊላህ

  • @AbebechAemiro
    @AbebechAemiro Місяць тому +3

    Gn personaly anten magignet endet nw michalehu !?🙏malet hasab share adirgo advice lemagignet🙏

  • @BettyBetty1221
    @BettyBetty1221 Місяць тому +2

    ለተመልካቾችህ ያለህ ክብር በጣም ለምትናገረው ነገር ትጨነቃለህ እና የምታወራው ሁሉም ደግሞ እውነታውን ነው በሚገባ አማርኛ ለመረዳት ቀላላል በሆነ መንገድ ነው ምታወራው እናመሰግናለን 🙏

  • @MikiyasTigabu-ry6rt
    @MikiyasTigabu-ry6rt Місяць тому +4

    Sitawera iko meshemaqeq ayinoribikim as a man…… tikikil new

  • @CalmArcade-nj2qj
    @CalmArcade-nj2qj 28 днів тому +2

    ሁላችንም አንድ አይነት ሁኔታ ላይ ነን😂😂 በሉ አዳምጡት ይጠቅማችሁአል✋

  • @Kiyasena96
    @Kiyasena96 Місяць тому +2

    አምስግናልሁ በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው ክብርልን 🙏🙏🙏❤❤

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Місяць тому +1

    እግዚአብሔርይ እኔ የገጠመኝ ነገር እሄ ነው በስልክ ተዋውቀን መጀመሪያ እደጀመርን አካባቢ በጣም እናወራለን መስመር ካልገባ እራሱ ይጨቀኛል ስገባ የምይዘው የምጨብጠው ያሳጣኛል ውስጤ ያበራል ከዛ እየቆየ መራቅ ይጀምራል ምክንያቱን እኳን አይናገርም እኔ ደግሞ ይጨቀኛል ብቻ ምን አለፋህ አተያልከው በሙሉ ገጥሞኛል የምኖረው በስደት ነው ❤❤❤❤

  • @TeshayArgawa
    @TeshayArgawa Місяць тому +4

    ኪራ አመስግናለው ኮመንቴን አይተክ ስለመለስክልኝ 😊 ሁሉም ያልከው ልክ ነው ግን ከዚህ ሁሉ የሱ ችግር ምንድን ነው ራስ ወዳድ ነው ሲበዛ ከምንም በላይ እራሱን ይወዳል አንድ ቀን ስሌላኛው ስሜት አስቦ አያውቅም እንዴት ስው የወዳፊት አብሮ ለመኖር ብዙ አስባችሁ ግን በአንድ ግዜ መሬት መውርድ እናም ወር ሙሉ አለ ማውራት በጣም ያስጠላል ለምን ሰወች የማይፈልጉ ከሆነ በግልፅ አያወሩም ቀላልኮ ነው እሱ ላይታመም ይችላል ግን እሷን ከሚያስጨንቃት በቃ አንመቻችም ማለት ቀላል ነው ለምን እውነት ሁልግዜም እውነት ናት

  • @yemisrachbeshada2431
    @yemisrachbeshada2431 Місяць тому

    እውነት አሁን አወኩት ችግራችን 😊 thank you ከዚ በኃላ ምን አጠፋው አልልም!! የልጄ አባት ነው 🙈

  • @betelhemadaneyutub6277
    @betelhemadaneyutub6277 Місяць тому +1

    አናመሰግናለን ክራዬ ካተ ብዙ ተምራያለሁ 😊🥰🥰🥰👍በርታልን

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 Місяць тому +1

    ተባረክ ኪራዬ ❤❤❤ እውነት ቃል አጣሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ🙏🙏

  • @RekikAndualem
    @RekikAndualem 3 дні тому

    Teleyaleh mker seflge nw yagegnehut yehe lefriendship erasu arife nw🎉

  • @Tube-hf3ij
    @Tube-hf3ij Місяць тому +1

    መሸአለህ የዘሬዉመ ዪለየል መለሊሽ አዬዉት እናመሰግናለን 🎉❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Місяць тому +1

    በጣም አመሰግናለው ኪራ ወንድሜ❤❤❤🙏

  • @FantaTeka
    @FantaTeka Місяць тому +1

    ይህ ለኔ ነው 3 አመት ደስ በሚል ፍቅር አሳልፈን አሁን ግን ተቀዬረ ለበጎ ነው😢😢 ትዝታ ብቻ

  • @ይታይሽአድማሱይታገሱ
    @ይታይሽአድማሱይታገሱ Місяць тому +3

    አንተ የልቤ ሰው በልቤ ጆሮ ልስማህ ❤

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 Місяць тому

    Kerubeal wandime teru meker nwu Amesgnelwu wandime tebarek Ewunet Egziahber moges ywhuneh❤❤❤

  • @Asalfewu
    @Asalfewu 14 днів тому

    እናመሰግናለን ተባረክ ጥሩ ምክር ነው ❤❤❤

  • @Sara-uh5wb
    @Sara-uh5wb Місяць тому +1

    ኪራዬ እናመሰግናለን በእውነት ❤️🥰

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby Місяць тому +1

    እናመሰግን አለንአረለኛብለህነው አንቀየምም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 25 днів тому

    ሰላም ላንተይሁ ወንድማች እንኳን ሰላምመጣህ
    እናመሰግናለን

  • @እመብረሃንየልቤብረሀን

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ኪራየ😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Buze-z9w
    @Buze-z9w Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ 💞💞

  • @ahlamnegn5301
    @ahlamnegn5301 Місяць тому +1

    እውነት ነው የአንተስ ጥናት ገራሚ ነው

  • @GODISTHEKINGOFKINGS
    @GODISTHEKINGOFKINGS Місяць тому

    Kirayee ante ko leeyu neh hulu gizea ante yemtnagerew nebseen agetalehuu betam new yemwedh egziabher edmena tenaa yestihh yene Marr from eritrea 🇪🇷 ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 Місяць тому +1

    _እናመሰግናለን ኪራዬ የኛ መምህር💚_

  • @WubalemThomas
    @WubalemThomas Місяць тому +1

    this very true thank you
    you share a wonderful information ❤❤❤

  • @TsikalKetema
    @TsikalKetema Місяць тому +1

    Betam des yemil eyita new nurlin enamesegnalen🥰🥰

  • @ChristinaKassu-f1l
    @ChristinaKassu-f1l Місяць тому +1

    Uuu ewnet first time ley sayh kemn tenesteh endemtnager slemalak aladamthm nebr gn yehone gize ley meserete haymanote new stl madamet jemerku bzu nger lewtehegnal egzibaher ybarkh Berta

  • @FatinaKamal
    @FatinaKamal Місяць тому +2

    yes❤❤bother.Relly

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 Місяць тому +1

    Wiy kiraye ante betam tileyalek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤betam enamesegnalen wetatochi anten mesmat alebachew

  • @beza899
    @beza899 Місяць тому +9

    ፊት መሳት ሲጀምር ጥየዉ ዘወር ነዉ የምለዉ እዉነት ለመናገር ያናድዳል ግን ምን አባቱ

  • @ElsaAdonia
    @ElsaAdonia Місяць тому +1

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @koketTomas
    @koketTomas Місяць тому +1

    Thank you kiraye ewnet bicha slemtnager 😮😮😮

  • @rahmakonjooo6350
    @rahmakonjooo6350 Місяць тому +2

    ሰላም ለዚህ ቤት ለማላው ኢትዮጵያን ኪራ ወላሂ እኔ ብዙ ጊዜ እምሸሸው በሽታቸው ነው ይቅር ይበለኝ የፈለገ ጥሩ ወንድ ቢሆን ፀረኑ ንፅህናው ያልጠበቀ ወንድ አልወድም ያስጠላኛል የምር😢😢 ዝም ብዬ ነው እምሸሸው መናገር የሆነ ሞራሉን እምነካው ይመስለኛል

  • @Ggpp-fi6cs
    @Ggpp-fi6cs Місяць тому +1

    ኪራዬ እንኳን ደህና መጣህልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hiwotwossen3097
    @hiwotwossen3097 Місяць тому +1

    ጤናይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @meskenat8619
    @meskenat8619 Місяць тому +1

    enamesegenalen kiru tebrek 😊

  • @kibinehmulugeta8664
    @kibinehmulugeta8664 Місяць тому +1

    እንዃን ደህና መጣህ ኪሩ እውነት ኑርልን

  • @melesueniyew1927
    @melesueniyew1927 Місяць тому +1

    The best advice thank you kiruye.

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 Місяць тому +1

    ኪራዬ አመሰግናለሁ

  • @Malikam100-fv4wf
    @Malikam100-fv4wf Місяць тому

    Bawenat naw emilachu betam yemiwadew liji bihon esu naw tebarek weniemachin❤💐

  • @Abdurazaq9820
    @Abdurazaq9820 Місяць тому +1

    Kira zara betam new yasqkeg hulum arif neber berta ena betam mimecheg kirubal ahadu lay metastemrew new kyqrta gar

  • @muluhailu9810
    @muluhailu9810 Місяць тому

    አውነት ነው ወንድሜ አናመሰግናለን ❤❤

  • @MahiiDear
    @MahiiDear Місяць тому +1

    Tanks bro that’s what happen to me but I will try my best to forgate him I was sad and regret so much but no more

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 Місяць тому +9

    😂😂😂😂😂 እውነት ነው ሁሉም ነገር ሴቶችዬ እንጠንቀቀ እሺ

  • @metsimechal
    @metsimechal Місяць тому

    ehe hulum set emiyasfelgew new thanks betam keep going❤❤

  • @najet9805
    @najet9805 Місяць тому +1

    ወላሂ ደስ ሲል ምክርህ🥰🥰🥰

  • @liyaaddishayle5594
    @liyaaddishayle5594 Місяць тому +1

    You are so brilliant 👍

  • @SeadaSeada-i1h
    @SeadaSeada-i1h Місяць тому +1

    ድንቅ ሰዉ እናመሰግናለን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Місяць тому +1

    ክችሞ ነገር 😮❤ በርታ ኪራያ ❤

  • @MulerTigraweti
    @MulerTigraweti Місяць тому +3

    *_ኪራየ ትለያለህ ኣባቴ🎉❤_*

  • @MahdiCell-t2m
    @MahdiCell-t2m Місяць тому +1

    Amesagenalehu kiru 🎉🎉

  • @Eyerusalem-ol7lv
    @Eyerusalem-ol7lv Місяць тому +2

    እንኳን ደና መጣክ

  • @NohaminSisaye
    @NohaminSisaye Місяць тому +5

    እረ እግዚአብሔር ይመስገን boundary እማ እስከ ጥግ ነኝ በዚህ ቀልድ የለም😅😅

  • @እሙነኝከስዳትመልስ
    @እሙነኝከስዳትመልስ Місяць тому +4

    ኪሮ ጀግነ ስተት ውስጥ ሳልገባ ደርስክልኝ😂😂😂 ያምር ተባርክ

  • @freecell7438
    @freecell7438 Місяць тому +1

    thanks kira ❤❤❤❤❤

  • @SaaraSaara-q8y
    @SaaraSaara-q8y Місяць тому +1

    ትለያለህ❤❤❤❤❤እኮ

  • @MariamawitDegif
    @MariamawitDegif Місяць тому +1

    Kante bzu temreyalew egzabhar yakbrlin❤❤❤😊😊😊😊

  • @SoliyanaBehaylu-l9s
    @SoliyanaBehaylu-l9s Місяць тому

    እናመሰግናለን ኪራ እኔ ተመልሶልኛል

  • @TarikeDangiso
    @TarikeDangiso Місяць тому +1

    Thank you brother!!!

  • @bemnetmedia4466
    @bemnetmedia4466 Місяць тому +1

    ኪራዬ እሟአ ተባረክ❤❤❤❤ ስውድኽ

  • @UserFuj
    @UserFuj Місяць тому

    እኮን ደህና መጣህ ❤❤❤❤

  • @alemgetachew3151
    @alemgetachew3151 Місяць тому +1

    I wish wendema bethone jegena eko nhi....egezyabhare yechemerlhi.

  • @HewanHewan-zo2ni
    @HewanHewan-zo2ni Місяць тому +1

    እናመሰግናለን

  • @kia_alex12
    @kia_alex12 Місяць тому +1

    Ewnet nw yedero life mawrate ayasefelgem mnm tekm yelwm ygodal enji ayetkemem lek belhal🙏kerfede semaw😢

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 Місяць тому +1

    enkane basalame maxake kiruya wademachn baxame enamasagenalane❤❤❤❤