አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ አዲስ ሰዉ ለመሆን ዉስጤ ሀይል እንዳለ አምናለሁ አለም ግን መለወጥ አልቻልኩም ዝም ብዬ ባለሁበት የቆምኩና ከትናንት የተሻለ ነገር ማከናወን አልቻልኩም but I know that I'm smart endew mela belegn kand bota melkek betam yasferagnal gn beyazkut neger lay atrafi negn gn meselretawi neger lemadreg betam eferalehu endiyawm antenna mesma t kejemerku bohala ende hsan Kedah eyejemerku new enam algebahu alweledku arba amst amete new edmeyen besew Hager new yechereskut . ljineten betam behabtamoch bet neber yasalefkuf gn kenesu sley erasen makom akategn sew enkoan simekregn ene menor endebekagn new waste yeminegregn ahun lay bfcherecherm erefdoal yemilegn neger ale mn yshalegnal ?
Good good good my brother I learned so much from you I appreciate . አመሰግናለው ወንድሞ ከሚገባው በላይ ነው የተረዳሁህ። አፀዳለው አስወግዳለው ማረግ እንደሞችል በቀላሉ ትንታኔዎችህ ጥመውኃል በዚሁ ቀጥል አቦቦ
Ene yemir xenikara sew hognalew ስነ ፍቅር ❤❤ ejigi bexami bekefagni gize neberi aniten meketateli yejemerikuti ewinet telewichalew melikami lemiyasibi melikam yigeximewali melikamuni hulu yabizalin le hulachinim Thank you so
በጣም ጕበዝ ነህ በካ ትችላለህ አይምሮህ ይታዘዛል እና ማወቅ ብቻ ሳይሆን እቀትህን ማካፈል ትችላለህ ተስጦህ ልዮ ነዉ እግዚአብሔር ይጨምራል
ትክክል ❤ ❤ የማያስፈልጉኝን አድካሚና አሰልቺ መጥፎ ምላስና አስተሳሰብ ያላቸውን መጥፎ ሰዎች እየራቅኩ ነው🎉
ጠዋትና ማታ ለራሳችን positive የሆኑ ነገሮችን በመናገር ድብቁ እይምሮችንን ፕሮግራም በማድረግ ህይወታችንን መቀየር እንችላለን
እኔ በጣም ተቀይርያለዉ እግዚአብሔር ይመስገን
አእምሮዬን የቀየርኩበት መልዕክት 5 አመት hospital ስመላለስ ያላገኘሁት መድሀኒት ከእናንተ አግቼዋለሁ የጭንቀት ታማሚ(መድሀኒት )ተጠቃሚ ነበርኩ ለዚያዉም በሰዉ ሀገር በሰዉ ቤት የአሏህ ስራ በእናንተ ፈወሰኝ ይገርማል ከልቤ በጣም አመሰግናችኃለሁ ሁሉም እንደ እኔ ቢድን i wish ሰላም ሁኑልኝ
እማ እኔንም በጣም ያመኛል ላብድ ትንሽ የቀረኝ ያህል ይመስለኛልቢጨንቀኝ ዩቱብ ስገባ ይሀንን አገኘሁት ያረቢ ሴአድኔ በሰው ሀገር አብጀ እንዳልመልስ ፈርቻለሁ ገና18አመቴ ነው ስደት ከመጣሁ4አመቴ ነው ይህ በሽታ ከያዘኝ1አመቴ ነው እፍፍፍፍፍ
@@jemilaseid1547ayzosh wude allah yashirsh
Set sheki sides and muhiyidin dabasa we can every ting insha allah
ህልሜ አለመሳኮት ሕይወት ቦታ አለመያዝ በጣም አይምሮን የስጭንቅኝ ነበር ወንድሜ እንድ እግዚአብሔር ፍቃድ ለመተገበረ እጥራለዉ ፡ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ እግዚአብሔር በላቹበት ይጥብቃቹ 🙏
amen amen amen
አሚን
Ameeennn yene inat uuuuuffffff inee inem Ale lek ayiiii ich alem
ጥያቄ አለኝ ወዳጄ፥ አንተና አይምሮህ ስትል አንተ የምትለው ማነን ነው? አንተ አይምሮህን.... ስትል አንተ የሚወክለው ማንን ነው? በቅንነት ለማወቅ ነው ጥያቄውን ያቀረብኩት።
@@alexbihon6080 apu
መጥፎ ሀሳብ ወደ አእምሮዬ እየመጣ ያስጨንቀኝ ነበር እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሄን ሀሳብ ወደ ጥሩ ለመቀየር መንገድ ስለጠቆምከኝ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክህ
በእውነት ወንድማችን አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል በርታልን የኛ የዋህ
ከእኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ አንሆንም ውዴ?እ? የሚገራርሙ የራሴ ስራ የሆኑ ግጥሞችን አቀርብበታለሁ ግብዣ አይናቅም እና ቤቴ ይጎብኝ
አመሰግናለሁ እኔ በጣም የተመቸኝ የምሰማዉን ነገር መምረጥ ነዉ እና ሁሌ እደማልችል ከሚነግሩኝ ሰዎቾ አለመስማት እኔ ከልጅነት ጀምሮ አትቺየም እየተባልኩ ነዉ ያደኩት ግን እኔ ሰዎች የሚሉኝን አደለሁም እኔ በጣም ጠንካራ ጎበዝ አላማ ያለኝ ጀግና ሴት ነኝ ሁሌ ለራሴ የምነግረሁ መልካሙን ነገር ነዉ የእናተ አስተዋፆ አለዉ በድጋሚ አመሰግናለሁ
ምርጥ የሳይኮሎጂ መምህር ፈጣሪ እድመ ጤና ይስጥህ 🙏❤
Atesasate bro ሳይኮሎጂ አይደለም
ይሄ ድብቁ የአይምሮአችንን ክፍል በግዜ ብዛት እንደሚፀዳ ወይም መጥፎ ሀሳቦችን በጥሩ ሀሳቦች እንደምንተካው ያልካቸው ነገሮች ምርጥ ነገር ነው።በነገራችን ላይ ልልህ የምፈልገው ያልካቸውን ነገሮች ከመተግበር ባሻገር ስትናገራቸውና ስትሰማቸው የሚሰጡት ሰላም እና እረፍት እንዴት ደስ እንደሚል ብታ በጣም አመሰግናለው።በርታ ምርጥዬ ነው!!😘
ውስጤን የሆነ ነገር ረብሾኝ ቁጭ ብዬ ስጠብቃቹ ነበር ወደ ራሴ መልሰሀኛል ተባረክ አመሰግናለው።
አላህ እድሜና ጠና ይስጥልኝ በጣም ተለውጫለሁ
ሀይሰላም
ተመሥገን በዚህ ዘመን በመወለዴ ደሥተኛ ነኝ የራሤ የምለው ሠው ባያጠነክረኝ እንክዋን ምርጥ ምርጥ ወንድምና እህቶች በሚዲያ አውቂያለሁ 🙏😍😍😍😘
Ewenet new lek endene
በትክክል 👍👍
Ewnet yeni kemenelew sewoch beteshal media ewket yesetenal
Exactly 💯
Ameseginalew
ግሩም ነዉ።ለዘመናት በባእዳን ቋንቋ የሠማነዉ እንኖር ይሆናል።ሆኖም ወንድሜ በጣም በተዋበ ቋንቋና አስተማሪ በሆነ ቅንነት የእውቀት በረከቶችህን አጋርተኸናል።ተባረክልኝ።
ብሮየ ጨምሮ ጨማምሮ ይጨምረለህ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት አሪፍ ነው በርታ እናመሰግናለን!!❤
የእውነትሽ ነው እህቴ
አሰላምአለይኩምእህትበታማኝነትእናበመልካምነት አብረንእንደግቤተሠብአድርጊኝ🌹((((🌹🌹🌹ስንታየሁ ሚዲያ 🌹🌹))"በሚለው ኑኑኑ
ጌታ ኢየሱስ ለምድራችን በረከት ያደረገህ ሰው ነህ ተባረክልኝ ወዳጄ
በስምአብ ብዬ ልጀምር ለነዚህ ጀግና ወንድሞቼ ደንበኛ ሳይኮሉጅ አማካሪ አይደላቹም እንደ የተሰበረ ልብ የሚትጠግኑ እናንተን መከታተል ከጀመርኩ ገና 3 ሳሚንተን ነው አውን ካለውበት ጭንቀትና ፊርሐት እያስለቀቃቹኝ ነው እናንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው የኔ መልካሞች🇪🇹💪 🙏👏
አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ አዲስ ሰዉ ለመሆን ዉስጤ ሀይል እንዳለ አምናለሁ አለም ግን መለወጥ አልቻልኩም ዝም ብዬ ባለሁበት የቆምኩና ከትናንት የተሻለ ነገር ማከናወን አልቻልኩም but I know that I'm smart endew mela belegn kand bota melkek betam yasferagnal gn beyazkut neger lay atrafi negn gn meselretawi neger lemadreg betam eferalehu endiyawm antenna mesma t kejemerku bohala ende hsan Kedah eyejemerku new enam algebahu alweledku arba amst amete new edmeyen besew Hager new yechereskut . ljineten betam behabtamoch bet neber yasalefkuf gn kenesu sley erasen makom akategn sew enkoan simekregn ene menor endebekagn new waste yeminegregn ahun lay bfcherecherm erefdoal yemilegn neger ale mn yshalegnal ?
እኔምኮ ፈርት አለቢኘ
ዋው፡በጣም፡ንቃተ፡ህልና፡የተላበስክ፡የዘመናችን፡ጀግና፡ወንድ፡ቀጥልበት
በጣም ብዙ አቅም አለህ እውነት ለመናገር ሶሻል ሚዲያ የሚባል ነገር ከመጣ ግዜ ጀምሮ ብዙ ሰዎች አሰተዋፆ ከአደረጉ ኢትዮጵያዊ ቁጥር አንድ ነህ እሔን ያለኩት በምክንያት ነው ብቻ እግዛብሔር አምላክ አይቀይርህ የሰንቱን ሰው ህይወት እንደቀየረክ ይገባኛል በረታ ወንድሜ
በጣም እናመሰግናለን ኑሯችን ጠንክረን እንድንመራ ስለመከርከን🅱️🌟
ያተስ ይለያል አቤት ንግግር
ብዙ ታስፋ አለኝ ትምህርት ሁሉን የትከታተልኩን ደሞ በደሰታ ነው ያየሁ የለው ❤❤❤❤😘
ወንደማች እናመሠግናለን ይጨምረልህ እኛም በሠማነወ ተጠቃሚ አሏህ ያደረግን
አእምሮየ እኮ እረፍት እና ነፃነት የሚያገኘው አንተን ስሰማና ስከታተልህ ነው
ሰነወርቅ ሱሰ ብቻ ሳትሆን ቃላት አጣውኝ የጎበዝ ጎበዝ በርታ ወደፊት ብዙ ደረጃ ላይ እንደምትደርሰና ወጣቱን በተሻለ ሁኔታ እንዲበረታ እንደምታደርግ ተሰፋ አለኝ ፈጣሪ ይርዳህ
ወንድሜ በጣም ጠሩ ትምርትነው ግን እኔ በጣም የተጨነኩ በት የነበረኝ ህወት ተመሠ ቃቅሏል ፡ ለመስ ተካከል እየሞ ከርኩ ነዉ ፡ ያጣሁትንሥ ሠው እዴት ነው ማግኘት ምችለው ከምነግርህ በላይ ውሥጤ ተጎድቷል፡ ሀሣብ ሥጠኝ
@@fhggfhgh6975 የኔ ቢጦ 😢😢😢
ayemeroyen yemiyasechenekegn ቁጭት ነው ብዙ ነገር ይቆጨኛል ጥሩ ነገር የሚመስለኝ ደግሞ ሲበዛ ህልመኛ ነኝ ደስ እያለኝ ነው ያዳመጥኩህ አመሰግናለሁ
አድናቂህ ነኝ ጀግና ነህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ላሉ ወገኖቼ😭🇸🇦🇪🇹👈
የሰው ምርጥ ሰው ነህ ትለያለህ በእንተ ምክር ብዙ ተሰፈ ያደርኳቸውን እያገኛው ነው❤❤😊
ወደ ፊልጵስዩስ 4
7፤ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።
እድሜና ጤና ይስጥህ እቢ ለምን እንድል አድርገከኛል ለማነም ለምንም ቦታ አልሰጥም ወሳኝ እና አስተዋይ ሁኛለሁ አላህ አንተን እንዳይ አደረገኝ አላህ ቀየረኝ አንተን ሰበብ አድርጎ
እግዚአብሔር ይባርክ ባንተምክር ብዙ ለውጥ አይቻለሁ ማርያምን አግቸህ ባናግርህ ደስባለኝነበረ😓😓
ሀይሰላም
ብዙ የእንግሊዝኛ ቨርዥኖችን አይቻለሁ እንዳንተ ግን ቀለል ባለ እና በሚገባ ቋንቋ ያስረዳኝ የለም! አመሰግናለሁ! እውነትም "Inspire Ethiopia"
ማነዉ እንደእኔ የቀደመዉ ምሪጥ ወንደሜ ሳነወሪቅ ትልቅ ሰዉ ነክ ብዙ ነገሪ ተጠቅመበታለዉ የህይወቴ ስከት ትልቅ ቦታ አለክ በአየኔ እስከማይክ በሰላም ቆይልኝ 🙏
በጣም ሀሪፍ ምክር ነው ❤እኔ የተማርኩት እንዳንጠቀም የማ ከሚረጉ ሰዎች መራቅና ለኛ የሚጠቅመንን በቆራጥነት ተነሳስቶ ማድረግ❤ እኔ በሂወቴ በጣም ፈተና በዝተውብኝ በተለይ በትዳሬ በልጄ ላይ በታገስም የባስ ላብድና የአይምሮ ጭቀት ሊሆንብኝ ነበር ፈጣሪ አግዞኝ ካጠገቤ ልክ እንደ ኮሻሽላ እሾህ የሆነብኝን ሂወት አሶገድኩ አልሀምዱሊላህ ምንም ነገር ቢሳጣኝም ፈጣሪ ልጄን በደስታ እድኖር አድርጎኛል❤
ወንድሜ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም አሰተማሪ ሃሳብ ነው
ወንድሜ ይሂን ሁሉ አመት ስሰቃይ የት ነበርክ ሁሉም ነገር አለኝ ግን ሰዎች እንዳልበላ አርገውኝ ሞት መርጬ ስኖር ባለቀ ሰአት ያንተን ምክር መስማት ከጀመርኩ 3 ቀን ሞላኝ ደና ነኝ አንድዬ ይመስገን በርታ እድሜ ይርዘም ምርጥ ወንድሜ ባገኝህ ምኞቴ ነው
ዋዉ ገራሚ ትምህርት ነዉ አመሰግናለሁ
ለብዙ ወራቶች በሁሉ ነገር ተስፋ ቆርጨ ነበር ተስፈኛ እንድሆን አድርገኸኛል በድጋሜ አመሰግናለሁ
የኔ ምርጥ ለቤትህ አድስስ ነኝ አንተን ያላ ማድናቅ ንፊገት ነው ብርታ🙏💪‼
እንግዳ ተቀባይ ነን በ ቄጠማ ጎዝግዝና the w's enduring በአበባ ተቀብለን saነ ውርቅw ያተ መገናኛ
Min alibati adi keni bakali agichyhi bimari wsity new. .
ምክርህ ውስጤን ቀስቅሠወል እኔ የነገርኩ ይመሥል ነዉ የነገርከኝ በጣም አመሠግናለዉ ወንድማችን በርታልን
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሀይሰላምነዉ@@damenechafaroayanadamenech7678
በጣም እናመሰግናለን አንተን አለማመስገን ኣይቻልም ሰው ሁሉ ተስፋ በቆረጠበት ግዜ እዳንተ ተስፋ ሰጭ ሰው ማገኘት ከባድ ነው
እኛ የጤናችን ጠንቅ ምንሆነው እራሳችን ነን ምክንያቱም ፈጣሪ ፅፎት እያለ ባልሆነው በሆነው እንጨነቃለን ጤና እያለን ፈጣሪ ማመስገን ጠፈ ሁሌ ማማር ነው ያስለመድንው መደሰት ቢበቃን ኖሮ በጤናችን እንደሰት ነበር ልክ ብለሀል
ወድሜ እግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ የምትሰጠው ትምህርት ሳዳምጥ ውየ ባድር የማይሰለቸኝ ነው
ኣሪፍ ትምህርት ነው።
ለኔ የበለጠ የተመቸኝ ግን ቦታህ ጓደኞችህ ቀይር የምትለዋን ነው።
ምክንያቱም በብዙ ነገር ተቀይርያለው ኣጠገበ ያሉት ግን ወደነሱ ይስቡኛል በቃ ገመድ ጉተታ በሉት
ጠዋት ለስራ ስነሳ የሚሉኝ
ማታ ስራ ኣምሽቸ ስመጣ ቤት ኣብሮኝ የሚኖር ጓደኛየ እንኳ የሚለኝ እኔ ነው የማውቀው
ቦታም ተጽኖ ፈጥሮብኛል የምኖረው ስደት እንደመሆኑ እንደልበ እንዳልቀየር ተፅኖ ፈጥሮብኛል የሀገራችን ጉዳይ እንደሆነ ኣይታሰብ
ግን እየተታገልኩኝ ነው ደሞ ኣሸንፋለው ብዙ ለማመን የሚከብዱነገሮች ኣሸንፌ እዚ ደርሻለውና
ይመችህ ወንድሜ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን አንተም ለምታደርገዉ ነገር ከፈጣሪ ዘንድ ታገኘዋለህ በርታ አላህ ያግዝህ
Good good good my brother I learned so much from you I appreciate .
አመሰግናለው ወንድሞ ከሚገባው በላይ ነው የተረዳሁህ።
አፀዳለው አስወግዳለው ማረግ እንደሞችል በቀላሉ ትንታኔዎችህ ጥመውኃል በዚሁ ቀጥል አቦቦ
በጣም እናመሠግናለን ምርጥ ወድማችን አላህ ያበርታህ ጎበዝ ነህ እሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
I don't have any word in the universe to thank you we love you 😊😊😊😊
በእውነት እውነትም ወርቅ ነህ።ለመልካም ምትመህርትህ ምክርህ (እግዚአብሔር) ያክብርልን።
ለምትዘራው ተጠንቀቅ፣ የአዕምሮህን በር ጠብቅ፤
አይምሮ እኛ ፈልገን ያላሰብነውን ነገር ኬትም አያመጣም፣ ደጋግመን የምናስብው ድንቅ ነገር ድንቅ ያደርገናል፤ በተደጋጋሚ የምናየው፣ የምንሰራው፣ የምናስበው ትልቁ ህልማችን ትልቅ ያደርገናል።
አጅጉን እናመሰግናለን! 🙏
አቦ ከዚህ የበለጠ ይጨምርልህ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ እንወድሀለን ትምህርቱ አንደኛ ነዉ
MashaALLAH betaaam wedijewalehu. Bertalin. May my Lord ALLAH increas u in knowledge 🙏.
ተባረክ ትለያለህ የአንተሀሳቦች ሁሉም ተስማሚ ናቸው
ስንፍናን ማስወገድ አለማቻሌ ሁሌም አዕምሮዬን የስጫንቃኛል
እንዳንተ ሰዎችን ማነቃቃት ማስተማር መለወጥ እፈልጋለሁ ለዛም ነዉ ሁሌም የምከታተልህ።
Thank you for Kampala 🇪🇷🇺🇬🇪🇷🇺🇬
ገና ዛሬ ነው የሰማውክ ወይም ያወኩክ ደስ የሚል ትምህርት ወስጃለሁ አመሰግናለሁ ከዚህ በኋላ አልጠፋም እደምቀየር ተስፋ አለኝ በርታልን
Thank you brother 🙏 🙏 every day you give me another direction
አስገድደህ ነው እንድሰማህ ያደረከኝ! ቀላል አትናገርም! አሳምነሀኛል! ይህን መልካም ስራ ቀጥልበት! ለብዙዎች ሂወትን ይሰጣል! ሰላምህ ይብዛ!
አላህ ዓለ እኔ ፈጣሪነኝ የፈጠርኳችሁ ባሮቼ ሆይ አመስግኑኝ አትካዱኝ የፈጠርኳችሁ እኔ ነኝ
እፈጥራለሁ እገላለሁ እቀሰቅሳለሁ ሥሰሩት
በነበራችሁ እጠይቃለሁ ተጠንቀቁም ፍሩም
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እኔ ጭንቀትና መጥፎ አሳብ ነው የሚያስጨንቀኝ
You got the gift go ahead... May God bless you.
ተባረክ። እድሜና ጤና ይስጥህ። Thank you so much.
“Everyone is pretty good at learning. Very few are good at doing.”
እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን አንተ የእኛ አስተማሪ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
*ፍትህ በሰኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢*
Enem endezi sewuye neberku silk mexeqem alchilim nebere
ሁሉም አስፈላጊ ጊዜ ላይ ነው ያሳወከን በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን 🙏👌
ምስጋና ለናተ ይሁን በሕህወቴ በዙ ነገር አንዲቀየር አድርጋችሁዋል በጣም በጣም አመሰግናለሁ በታም ትልቅ ለውጥ ካገኘሁት ውስጥ አንዱ መጽሐፍ መንበብ ጀምሪያለሁ በጣም ሰነፍ ነበርኩኝ ለካ መንም አላውቅም ነበር ! ከእንቅልፌ ስላነቃችሁኝ ከልቤ 🙏🙏 ❤❤❤❤
እስኪ እኔንም ሰበብሁኒኝለመቀየሬ
አኔም በጣም ነው አምውደው በርታለን ውንድማችን,አግዚኣቢሔር አድሜና ጠና ይስጥህ 👏አህቴ /ሜ መስጋን ለት ይሁን ኢሚባልው ለአንድ ኣምላኽ ብቻ ነው ስድፍርክት ይቅርታ 😔
በጣም እናመሰግናሃለን በጣም የሚደነቅ ትምህርት ነው የምታስተምረው ።
በእውነት እንደምጠቀምበት በርግጥ ገብቶኛል።
ቃላት ያጥረኛል ስላንተ እንደው ተባረክ እውቀቱን ያብዛልህ ብሮ🥰🙏በዚህ መልእክት ሙሉ በሙሉ ቀይረኸኛል አስተምረኸኛል እስከዛሬ አንተን አለማወቄ የሚያስቀጣ ቢሆን አልቆልኝ😊 ነበር በርታ ፍፁም ተመስጬ ነበር የሰማውህ ❤️🙏
ቴንኪው አንበሳዬ ሁሉም ናይስ ናቸው የስማዋቸው ነገሮች እርግጠኛ ነኝ በአንድ ወር ውስጥ እተገብራቸዋለው ሻሎም 👌👌👌
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN Selam lEthiopian 💚💛❤
በጣም ትልቅ ትህምርት አግንቼአለው አመሰግናለው ❤ አካባቢእን ምረጥ ከዛሬ ጀምሮ መርጬአለው 👍😍❤
የማዳም ሳይክሎች የጧት ዱአ ጀባ
ሃያታችን ተሳክቶልን እርፈት አድርገን አላማችንን የምንኖርበት ያድርገን አሚን
አሚን ያረብ
Amen
አሚንንን
ሀይሰይ
@usሀይሰላምer-en5ih3bs8o
በጣም አመሰግናለሁ በጣም የሚገርመው እንደዚህ አይነት አነቃቂ ንግግር ለግዜው ይፈውሰናል ደስተኛም ያረጉኛል ብዙ መፅሀፍትን አንብቤአለሁ ለጊዜው ነው በቃ እንደፓራስታሞል መጥፎ ስሜት ሲሰማኝ ለጊዜው እረፍት ለማግኘት ስል አያለሁ እንጅ በህይወቴ ላይ መገለጥ አልቻለም።
I love the concept of doing again and again you will master one day
አይምሮዬን የሚያስጨንበኝ ነገር የለም ነገር ግን በምን አይነት መንገድ አይምሮዬን ማሰራት ነዉ ያለብኝ የሚለዉ ነዉ ለዚህም ያንተ ምክር ጠቅሞኛል። አከባቢን ምረጥ የሚለዉ አብሶ ወደ አይምሮዋችን የሚገባዉን ነገር መምረጥ እንዳለብን እና መደጋገም ያልከዉ በጣም ነዉ የጠቀመኝ🙏🙏😍
በመጀመሪያ ሰላም ላንተ ይሁን ት/ቱ በጣም አሪፍ ነው እኔ ገና ሀብለክ ቪዲዮ መስራት ስትጀም ጀምሬ ነው የምከታተልክ ያንተ ቪዲዮ ልክ እደለቀከው የመጀመሪያ የማየው እናም በጣም ብዙ ነገር ቀይሮኛል በጣም ነው የምወድክ በጣም ነው የማከብርክ እመነኝ አንድ ቀን በአለም ህዝብ ፊት ስምክን ጠርቼ
አመስግኘክ እናገራለሁ/እመሰክራለሁ፡፡
ግን አንድ ችግር አለብኝ ያንተን ቪዲዮ ሳይ ከመቸኮሌ የተነሳ like አላደርግም coment ፅፌልክ አላውቅም ይህ coment የመጀመሪያየ ነው like ግን አንዳንድ ቪዲዮች ላይ ነው ያላደረኩት እናም ይቅር በለኝ አስተካክላለሁ እኔ እሯጭነኝ አንዳንድ ነገር ምከረኝ አንድቀን በትልቅ መድረክ እንተዋወቃለን
አመሰግናለሁ ለመልካም ትምህርቶችክ ተባረክልኝ
ሰላም እንዴት ናችሁ ኢንስፖየሮች በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በጣም ነው የምከታተላችሁ የዛሬው ቪዲዮ መልዕክት ለኔ ነው ከዚህ በፊትም አንዳንድ ለውጦችን እያመጣሁ ነው አእምሮዬ በተለይ ከራሴ አልፌ ስለ ሰዎች በሰማሁት ነገር በጣም ቪዚ ይሆናል በተለይ ቪዲዮ መጨረሻ ላይ የጠቀስካቸው ነገሮች እኔ ላይ አሉ እናመሰግናለን
ሀይሰላም
ሀይሰላም ነዉ
ሀይ
ሀይሰላም
ሁሉም በጣም ምርጥናቸዉ በይበልጥ ዉስጤን የነካዉ ግን በትዝታ መኖር የሚለዉነዉ በሂየወቴ ብዙ ነገሮችን አጥቻለሁ እናም ለአመታት ብዙ ትላንቶችን ኑሬያለሁ በርግጥ አሁን ላየ ወደራሴ እየተመለስኩ ይመስለኛል እናም አመሰግናለሁ በርታ ወንድም 👍
ለኔ ያስቸገረኝ ቢኖ ባህላችን ና ሃይማኖታችን ባአሎች ነው
ወወወወወወ
በጠም የምገርም ትምርት ነዉ ጌታ በጥበበ ለይ ጢበብን ይጨመር ዉድማችን 😍❤❤❤
Ene yemir xenikara sew hognalew ስነ ፍቅር ❤❤ ejigi bexami bekefagni gize neberi aniten meketateli yejemerikuti ewinet telewichalew melikami lemiyasibi melikam yigeximewali melikamuni hulu yabizalin le hulachinim Thank you so
እናመግናለን ወንድማችን ሽህ አመት ኑርልን
Being here is so nice keep shining Buddy!
ሰላም ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ የእውነት አንተን እየሰማሁ እየተቀየርኩ ነው ቁጭትና ንዴት እንዴት ነው መበቀል የምችለው እል ነበር ፈጣሪ ደግ ነው ተበቃዩም እሱ ስለሆነ አሁን ያሰብኩት ሁሉ እየተሳካልኘ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን ከእግዚአብሔር በታች ያንተን ምክር ጥቅም ላይ በማዋል ቀርጬ ተነስቻለሁ ተባረክ ።
እባካችሁ ድምፅ ሁኑን
ወድም እህቶችህ እያለቁነዉ
የገጠር ልጆች የገበሬልጆች ነን
በሳኡዲ እስርቤት በረሀብ በብርድ
እየሞቱ እያበዱ ያሉት እባካችሁ
እባካችሁ አየር አግኝቶ ለሀገሩ መሰዋት
መሆን መታደል ነዉ😭😭😭💔💔💔💔
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን የምሰጠን ምክርህ አሪፍ ነዉ ብዙ እከታተላለሁ
አሁን አዲስ ጓደኛ አንተን አገኘው
ሁሌ ልከታተልክ እፈልጋለው
ፍልስፍና ሂወቴ ነች!
በጣም አድናቂያቹ ነኝ እኔ የሚሰማኝን ነው የምትናገረው ሣዳምጥህ ተስፋ እዳልቆርጥ ታበረታታኛለህ አስተሳሰቤን መለወጥ ጠካራ እና ደፋር መሆን እፈልጋለው መተው ያቃተኝ ነገር ያለፈው የወደፊቱ ያስጨንቀኛል
ሥወዳችሁ የኛ 😍ሙህሩች😍😍😍
yes ✌💖
@@nuradinradi3547 😃man terah nure
ማሸአላህ ናቸው
ትልቅ ያርግህ አቤት አእምሮ ስጦታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Little correction!
Better to say "አዕምሮ" than "አይምሮ"
10Q for your support.
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ እኔም ቡዙ ቁጭቶች ነበሩኝ እንደ ፈጣሪ ፍቃድ ህልሜን ማሳካት እንደምች ተረድቻለው 👏💚
እኔ ቁጭት ነው ውስጤ ያለው
በእውነት እንዴት እንደተጠቀምኩ ብታይ በእውነት ተባረክ በብዙ ነው የተቀየርኩት በዚ በረዶ አገር ለይ ቁጭ ብዬ እነደ ጓደኛዬ ነው የማዳምጥሕ በርታ
Repetition is the master of key
እናመሰግናለን እግዚአብሄር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ።
እኔ ቁጭት አለብኝ፣ፀፀት አለብኝ ችኩልና ስሜታዊ በመሆኔ ምነው በተረጋጋው ኖሮ፣እያልኩ እፀፀታለው። ያባከንኳቸውን ጊዜአት እያሰብኩ እቆጫለው።
ኡፍፍፍፍፍፍ እኔም በቁጭት ጨጓራየ ተመለጠ ስሜታዊ እሆናለሁ ነገሮችን ተሎ እወስናለሁ ከዛ በጣም እጎዳለሁ ምን ይሻለኛልል
@@ወለተማርያም-በ6ኀ አይዞሽ እህቴ መፀለይ አለብሽ እኔም በፀሎት እየተቀየርኩ ነው
Inem wudeeee
ሁሌም እከታተልሀለሁ ።ዛሬ ያቀረብከው ግን ሁለም ስው ሊያደርገው የሚገባ ነው ።በርታ።
በፁሁፍ የሚቀርብበት አጋጣሚ ብፈጠር ደጋግመን አንብበን ብንለወጥ የሚል ሃሳብ አለኝ ወንድማችን
ሁሉንም አንድም የሚጣል የለውም ያሳለፍኩትን ፈተና መርሳት ነው ያቃተኝ የኔ ችግር ከልብ እናመሰግናለን❤👍💪👏🙏
The power of repetition and thinking something you want change before the bed
ማሽ ኣላህ ለቤህ ኣዲስ ነኝ ግን ትምርቶችህ በጣም እረፍት ይሰጣሉ በርታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ