የማዳም ቅመሞች ተወካይ ነኝ እዚህ ወንበር ላይ ብቻዬን አልተቀመጥኩም...ከኢትዮጽያ ላግባሽ የማይለኝ የለም ...የቀድሞዋ የቤት ሰራተኛ ፋሲካ ቶላ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 2,8 тис.

  • @kirasuratwins3474
    @kirasuratwins3474 20 годин тому +1810

    የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባቸዋል!!🥰🥰

    • @suyamfyg
      @suyamfyg 20 годин тому +11

      ኪሩ እና ሱራ❤

    • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
      @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 20 годин тому +11

      በጣም ኪራ ሲራ❤

    • @balynshyoutube-kv5fp
      @balynshyoutube-kv5fp 20 годин тому +6

      yes🫶🫶🫶

    • @HaniiYeJesus
      @HaniiYeJesus 19 годин тому

      @@kirasuratwins3474 ዛሬ በዚህ አገጣም በጣም እንደምወደችሁ እወቁልኝ 🥰 ወንድሞቼ ❤️🥰

    • @abduseid88
      @abduseid88 19 годин тому +9

      ደምሩኝ የማዳም ቅመሞች

  • @Kingomedia16
    @Kingomedia16 20 годин тому +787

    እንዴ ፋሲካ ውሽዬ በሰይፋ መጣሽ ትመችኛለሽ የዋህ ፋሲካ😳❤🙏

    • @TesfayFkr-b4w
      @TesfayFkr-b4w 19 годин тому +6

      ደምርኝ ወንድሜ

    • @Kingomedia16
      @Kingomedia16 19 годин тому +5

      @TesfayFkr-b4w ደመርኩሽ ደምረሽኛል😳🤔

    • @TesfayFkr-b4w
      @TesfayFkr-b4w 19 годин тому

      ​ዩቴብ ኣለህ እሄ 4 ሰው ብቻ ነው ያለው ለደምርህ ነገርኝ​@@Kingomedia16

    • @Eskedar-bw9ox
      @Eskedar-bw9ox 19 годин тому +4

      ​@@Kingomedia16 እኔንም ደምረኝ 🤔🤔😁😁😁

    • @Kingomedia16
      @Kingomedia16 19 годин тому +3

      @@Eskedar-bw9ox ስደምሩ ደምራለው ካልደመረችሁ ቀንሳለው

  • @SelenaHenery
    @SelenaHenery 19 годин тому +683

    ኣብዲ ደረሳው የወሎው ይቅረብ የምትሉ የማዳም ቅመሞች ብሎ ስም ያወጣልን ዛሬ ኣውሮፓ ብሆንም በማዳም ቤት ቅመም ሆኜ ለ 11 ኣመት ሰርቻለሁ ኣብዲ ሰይፉ ጋር ይቅረብ የምትሉ ላይክ ኣርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 19 годин тому +9

      ይቅረብልኝ

    • @HawaEndris-kl7jm
      @HawaEndris-kl7jm 19 годин тому +5

      አወ

    • @black-i2q
      @black-i2q 19 годин тому +6

      @@SelenaHenery የወሎ ምናምን ትያለሽ እሱ እዛ ጠንቆይ ቤት አቅርቢው ። እዚህም መተሽ የብሔር ማስታወቂያ ትሰርያለሽ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 18 годин тому +2

      ​@@black-i2q
      ጠንቋይ ቤት የሚቀርበው ማነው???

    • @hayathayat-xj3zy
      @hayathayat-xj3zy 18 годин тому

      እኮ❤❤

  • @alemnegash8725
    @alemnegash8725 11 годин тому +23

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሰይፉ ያልተዘመረልህ የዘመኑ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ያክብርህ🙏

  • @Hermela-el6sb
    @Hermela-el6sb 12 годин тому +72

    ሁሉም ያልፋል
    እግዚአብሔር ያሳልፋል
    ልጆቹን መች ይረሳል
    የማያልፍ ቀን የለም
    ታሪክ የማይሆን
    ባምላክ አንድ ቀን ነዉ
    አንድሺ ዘመን ❤

  • @T2F124
    @T2F124 18 годин тому +188

    ሰይፍዬ የኔ መልካም ሰው ፋሲካ ስለእናቷ እያወራች ልታለቅስ ስትል ጨዋታውን ቀይሮ ሲያስቃት እንዴት ደስ እንዳለኝ የኔ የዋህ እህት በርቺ❤❤❤

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት 19 годин тому +177

    የምር ሰይፉ ቁመነገርሰራህ ለኛለመዳምቅሞሞች ክብር ይገባናል ደግሞ እመሰግንአለን🎉❤❤

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 19 годин тому +115

    የጥንካሬ ምልክት የሆነች እህታችን ካንቺ ብዙ እንማራለን በርቺ ጎበዝ

  • @ገነትየማርያምልጂ
    @ገነትየማርያምልጂ 17 годин тому +33

    ይገርማል ፋሲካዬ እንደዚህ ደረጃ. መድረሶ በጣም ደስ ይላል❤

  • @MariyamAdam-f8q
    @MariyamAdam-f8q 17 годин тому +94

    ፋሲካን አይቶ የመጣ እንደኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፋሲከየ ስወድሽ የኔ የዋህ

  • @و6ض
    @و6ض 19 годин тому +397

    የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት 🎉
    አሏህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ያከሪም 🎉

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 18 годин тому +160

    የፋሲካን ሒወት የቀየርክ አምላክ የኔንም ህይወት ከኩዌት ቀይርልኝ አምላኬ ተራው የኔ ይሁን

    • @ZuzuBintIselam
      @ZuzuBintIselam 9 годин тому

      እኔ ኪወት ዉሰደኝ እያልኩ ከኪወት ቀይረኝ ትያለሽ

    • @selmejons5098
      @selmejons5098 8 годин тому +3

      @ZuzuBintIselam ቀይሪኝ አላልኩም እህቴ የፋሲካን ታሪክ የቀየርክ አምላክ የኔንም ህይወት ቀይርልኝ ከኩዌት ነው ያልኩት ኩዌትዬ ፍቅር የሆነች አገር ናት ሁለተኛ አገሬ ዲናርዋ የሚጣፍጥ

    • @Hanelave
      @Hanelave 8 годин тому

      @@selmejons5098 የኔ ውድ ኩዌት አልተከፈተችም እንዴ ልመጣ ፈልጌ ነበር ኢትዬ ነው ያለሁት ስምምነት አድርገዋል ሲባል ነበር

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 20 годин тому +781

    ፋሲካን አይቶ ያማጣ ብቻ ለይክ😮😂😂😂😂😂 ተማስጋን የማዳም ቅማም በቴሌቪዥን ስለታያን😢😂😂😂🎉🎉🎉🎉

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl 20 годин тому +3

      እረ አታስቂኝ😂😂😂😂😂😂

    • @بنالن-ث6ث
      @بنالن-ث6ث 19 годин тому +2

      በጣም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @EthioLove19-h6b
      @EthioLove19-h6b 19 годин тому

      ማሬ ደምሪኝ የኔ ውድ እኔ😂

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd 19 годин тому

      Ene😂😂😂😂😂

    • @welotube463
      @welotube463 19 годин тому +1

      አወ😂😂❤❤❤

  • @radiyar5587
    @radiyar5587 5 годин тому +6

    ውሽዬ እኛን ወክለሽ መናገርሽ ደስ ይላል ክበሪልኝ እኛማ ቢገጠምልን ቢዜምልን ሲያንሰን ነው የመዳም ቅመም በመሆኔ ብዙ ነገር አትርፌአለሁ አልሀምዱልላህ ብዙ ትምህርት የተማርኩበት የሰው ምንነት ያወኩበት ምርጥ የሞራል ትምህርት ቤት ስሙን ያወጣልን አብዲ ደረሳው የወሎ ልጅ ነው የሳዱላዎች ቃልአቀባይ ❤

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 9 годин тому +16

    ደረሳዉ አብድ ወለዬዉ ልጅ ነው በየቦታዉ የአረብ አገር ገረድ እያሉ ሲሳዴብ የመዳም ቅመም ያወጣዉ ስለዚህ ደረሳዉ አብዱ ይቅረብልን ዉሽዬ የኔ የዋህ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይግጠምሽ ሁቢዋ ❤❤❤❤❤

  • @HalimaTalema
    @HalimaTalema 20 годин тому +374

    የሆነ ግዜ ሰይፉ ጋ ምቀርብ ይመሥለኛል ብቻ ደስ በሚል ነገር ይመሥለኛል ያርግልሽ በሉ

    • @SelenaHenery
      @SelenaHenery 19 годин тому +4

      ያርግልሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤

    • @TesfayFkr-b4w
      @TesfayFkr-b4w 19 годин тому +4

      ያርግልሽ እህቴ ደምርኝ

    • @danaaklilu-l6p
      @danaaklilu-l6p 19 годин тому +2

      ያድርግልሽ ውዴ ደምሪኝ

    • @sof-bq8tk
      @sof-bq8tk 19 годин тому +1

      😂😂😂😂ያርግልሽ የኔም አሳብ ነዉ

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur 19 годин тому +1

      Me ema❤❤

  • @ዜድ-ሰይድ
    @ዜድ-ሰይድ 19 годин тому +216

    አብዱ ወሎየውን በሰይፈ ይምጣልን እሱ ነው ስማችንን ያወጣልን❤❤❤❤❤❤

    • @yusratube2786
      @yusratube2786 18 годин тому +1

      @@ዜድ-ሰይድ ሳህ

    • @yusratube2786
      @yusratube2786 18 годин тому +2

      ሳህ

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 17 годин тому +2

      ይውሰደው አይቅረብ አንፈልገውም

    • @MahletYtbarek-or5ko
      @MahletYtbarek-or5ko 17 годин тому +2

      ይቅርብልን ይመስገን ይወደስ❤️😘😘😘😘

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 17 годин тому +2

      ወለል ያርግሽ😡😂 አች ጎጥ አትጥሩ አማራወች አማራ በሉ

  • @kidu715
    @kidu715 19 годин тому +116

    ዉይ የልጇ አባት ፍጠን ልቧ ቦታ አለዉ ልጃችሁን አብራችሁ አሳድጉ

  • @Zabeba1AZ23
    @Zabeba1AZ23 17 годин тому +38

    የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት አሏህ የረፍት እንጀራ ይሰጠን ያከሪም የረብ😢❤🎉

  • @GODISGOOD-tn4fe
    @GODISGOOD-tn4fe 9 годин тому +11

    ውሽዬ ስለቢሮ የተናገርሽው ትክክል ነው የሚመለከተው አካል ይሹፈን

  • @عجايبكامل
    @عجايبكامل 18 годин тому +108

    የመዳም ቅመም ብሎ ያለው አብዲ ደረሳው የሚባለው ልጅ ነው ፋሲካ እንኩዋን ደህና መጣሽ ትክክለኛ የህይወት ገጠመሽን የተናገርሽ ጀግና ነሽ በርቺ

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w 19 годин тому +84

    የነገዉ ስላሴ ወጥቴ ከመቅረት ይጠብቀን ❤ ፋስካ በጣም ምርጥ ልጅ ናት በተለይ ለሰዉ ልጅ ያላት ክብር ❤❤ዉዶችዬ እኔም ደምሩኝ ስደተኛዋ እህታቹሁ ነኝ 😢🙏

  • @AbbuEthopiya
    @AbbuEthopiya 19 годин тому +288

    አብዲ ደረሠው የስማችን ባለቤት ሠይፈ ጋብዝልን❤❤❤❤

    • @abduseid88
      @abduseid88 19 годин тому +1

      ደምሩኝ ቅመሞችዬዬዬዬ

    • @foziyafoziya184
      @foziyafoziya184 19 годин тому +3

      አዎ ይጋበዝ ❤❤

    • @mimenoor3224
      @mimenoor3224 19 годин тому +2

      አወአብድይጋብዘለንን

    • @SOFYAYUSSEF
      @SOFYAYUSSEF 18 годин тому +2

      አወ. በጣም
      ይቶቡን. ሠብሥክራይብ. አድርጉት

    • @haytemohmmed
      @haytemohmmed 18 годин тому +4

      ሳህ አብዱ ነው 😂😂❤

  • @eyurusalemtefera958
    @eyurusalemtefera958 11 годин тому +19

    ውሽዬ አሜሪካ ምንም የለም ማዲያት ብቻ ነው አይዞሽ እዛው ዱባይሽን አጥብቀሽ ያዥ❤❤

    • @Rozirtti
      @Rozirtti 6 годин тому

      ተይ ባክሽ እዛስ ማድያት የለም ደፋር

  • @አወክርስቲያንነኝ
    @አወክርስቲያንነኝ 10 годин тому +8

    የቢሮውን ነገር መናገርሽ በጣም ደስ ብሎኛል የምር ይስተካከልልልልልልልልል

  • @ZinateAhmade
    @ZinateAhmade 19 годин тому +260

    Abdou wollo UA-cam. ነው የማዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ሰይፌሻ በአላህ በምታምነው /በግዜብሄር አብዲ ወሎ ይቶብን አቅርብልን እስኪ አብዲ ይቅረብ እምትሉ ላይክ አድርጉ ባበአላህ ይቅረብልን ወንድማችን ጥሩ ልጅ ነው ሰይፌሻ አደራ አቅርብልን አማና

  • @alainfef176
    @alainfef176 20 годин тому +306

    😮😮የማዳም. ቅመም. ብሎ. ያወጣልን. አብዲ. ደረሳው. የሚባል ልጂ ነው❤❤❤❤

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 20 годин тому +4

      👍👌

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 20 годин тому +8

      አወ ደረሴ ነው ጉድ

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 19 годин тому +11

      አታቀውም እሷ አብዲን ዩቱበሮች የሚያቁት ግጥም የገጠመልን 🥰ባለበት ሰላም አብዲሻ አገር ገባ አደል

    • @ZinbAli-hj5sd
      @ZinbAli-hj5sd 19 годин тому +5

      ቅመም ብቻያሰናል ተቅመም እንበልጣለን😂😂😂😂

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 19 годин тому +1

      አዎ አብዲ ነው አላህ ይጠብቃው ❤❤❤❤

  • @tsiontsiontsiontsion1226
    @tsiontsiontsiontsion1226 19 годин тому +101

    በእውነት ያልተዘመረለን እንደሻማ ቀልጠን
    ከራስ አልፈን ለቤተሰብ የምንኖር ጀግኖች ነን

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 13 годин тому +7

    እህታለም አንቺስ እናትሽ ነብስ አውቀሽና የመቃብራንም ቦታ ታውቂያለሽ እድለኛ ነሽ፣ እኔ ግን እናቴ በሶስት አመቴ ነው ከዚህ አለም የተለየችኝ በዛ ላይ የመቃብራን ቦታ አላውቀውም፣ ሁሌም ያንገንበግበኛል😢😢😢

  • @selamእስቴ
    @selamእስቴ 17 годин тому +20

    ውሽየ አችን የረዳሽ አምላክ ሁላችንም ይርዳን ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @zanb6852
    @zanb6852 20 годин тому +209

    አብድ ደረሣው የሥማችን ባለቤትአብድ ወሎየው 🙏🙏🙏

    • @abduseid88
      @abduseid88 19 годин тому +1

      ቅመሞች ደምሩኝኝ

    • @EthioLove19-h6b
      @EthioLove19-h6b 19 годин тому +1

      ማሬ ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤

    • @tg-hf2zk
      @tg-hf2zk 19 годин тому +4

      እኛ እራሳችን ሰው ነን እጂ የማንም ቅመም አይደለንም

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 18 годин тому +2

      ​@@tg-hf2zk
      ዙሮ የሰየመው እሱ ነው በሰየመውም እየተጠራን ነው።

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 15 годин тому +1

      አወ.ይቅረብልን

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 19 годин тому +182

    የመዳም ቅመም አይዴለንም የድህነት ወታዴሮች ነን✅✅👍👍👍

    • @ሰሙቲ-ዠ1ጘ
      @ሰሙቲ-ዠ1ጘ 7 годин тому +1

      ትክክል👌👌👌👍👍👍

    • @rrrtt6sd5lg9k
      @rrrtt6sd5lg9k 6 годин тому

      እንዴት እንደምጠላው ይህን ስም😞
      የመዳም ቂም ብለው ሰየሙን አጭ😞

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 18 годин тому +42

    ሰይፍሻ እኮ ትልቅ ሰው ነው ክብር ይገባዋክ❤❤

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 16 годин тому +18

    እውነት የስደተኞችን ሀሳብ ጥሩ ተናግረሻል ስንት የሚሰቃዪ እህቶች አሉ ክብር ለመዳም ቅመም❤❤

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 10 годин тому +3

    የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባቸዋል!!🥰🥰 waching from dubai love u all

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 19 годин тому +39

    የማዳም ቅመሞች መድረኩን እየመራን ነው ክብር ለኛ❤❤❤❤ፋሲካ የኛ የዋህ የስደት እህታችን በርቺ🎉❤

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 19 годин тому +188

    እኛም ወግ ደረሰን ኤቢ ኤስ ላይ ቀረበን አልሐምዱሊላሕ ክብር ለኛ ለመዳሟች ቅመም❤❤ በየአለንበት ሰላም ያድርገን አሏህ አሚን

    • @media3953
      @media3953 18 годин тому +1

      ua-cam.com/video/4LBSOYl33Fc/v-deo.html

    • @BatyMamo
      @BatyMamo 17 годин тому +1

      ለምለምኮ ቀረባ ነበረ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 16 годин тому +1

      @@BatyMamoጥሩ ነው

    • @AminaAhmed-w6n
      @AminaAhmed-w6n 13 годин тому +1

      አብዲ ሰዱለ ነዉ ሚለን

    • @rewinateklay4730
      @rewinateklay4730 6 годин тому

      Gen lemendenew rasachewn zek yemetadergut enante eko ke office serategna tebeltalachu, betam Akebrachwalhu!!!! Egzabher kef yadergachu!!!

  • @Halimah-py5wg
    @Halimah-py5wg 20 годин тому +110

    አብዲ ወሎ ነው ያወጣልን

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 13 годин тому +7

    ❤❤❤የኔ ልዕልት ። ጥንካሬሽ ፅናትሽ እና የእምነት ጥግ ቅዱስ ገብርኤልን የምትወጂው ጥላ ከለላ ጋሻ ይሁንሽ❤❤❤❤

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን

    የማዳም ቅመም ብሎ ማነው ያወጣልን እያልኩ አስብ ነበር በጣም ደስ የሚል ጣፋጭ የሆነ ስም አለን ክብር ለማዳም ቅመሞች🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰❤❤❤

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p 19 годин тому +67

    አብዲ ወሎነው የመዳብ ቅመሞች በሉ አቅርብልን ሰይፉ ፍሲካዬ እንኳን ለሀገርሺ ያበቃሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🍒🍒🍒🌺🌺🌺

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube 18 годин тому +45

    አዉ የቢሮ ነገር ይስተካከልልን😢 ወላሂ ዉሽዬ እዚ በመድረስሽ ደስ ብሎኛል ❤አልሀምዱሊላህ

  • @alainfef176
    @alainfef176 20 годин тому +126

    ❤❤❤ሰይፉ. አብዲ. ደረሳውን. ጋብዝልን. ❤❤የማዳም. ቅመም. ብሎ. ያወጣልን

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 19 годин тому +2

      የለማ እሱ ምንም መንቀሳቀስ አቆመ ጠፋ በፊት ዩቱብ ነበር ማየው ቲክቶክ ጀመረ ዴ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 19 годин тому

      አለዩቱብ ላይ ​@@altubeti7567

    • @danaaklilu-l6p
      @danaaklilu-l6p 19 годин тому +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 19 годин тому

      ​@@altubeti7567አሁንም ይቱብ ይሰራል አላ ግን ብዙም ፖስት አያዳርግም

    • @alainfef176
      @alainfef176 19 годин тому

      @@altubeti7567 አለ ይቱብ ላይ ውዴ. እደውም አሁን አዲሳባ ነው. ቢያቀርብልን እሱ ነበር. ጠቅለል አድርጎ የሚያብራራው. ስለቅመሞች

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 6 годин тому +5

    ገብረኤለን ❤ ስሙ ሲጣፍጥ መላኩ መልጃህ አይለየን

  • @RoseRose-w7o
    @RoseRose-w7o 16 годин тому +3

    ፍሲካ ይገባታል የኔውድ እንኳንለዚህ አበቃት ሰይፉዬ አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን ስላስታወሳችሁንና ምሳሊያችንን ስላቀረባችሁልን

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 19 годин тому +86

    ደረሳው አብዲ ነው የመዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ደረሳው አብዲ ይቅርብልን የምትሉ ላይክ

  • @AmeeenaMuhammmadameeenamuamuha
    @AmeeenaMuhammmadameeenamuamuha 18 годин тому +65

    ሰይፍዬ አብድ ደረሳውን አቅርብልን. የመዳም ቅመሞች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 19 годин тому +29

    የኔ የዋህ ፋሲካዬ እንኳን ደህና መጣሽ የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባቸዋል የኔ ጀግኖች❤👌💪💪💪

  • @abuhalidjemal1721
    @abuhalidjemal1721 10 годин тому +2

    ሰይፉ ቁምነገር ሰራህ ተባረክ

  • @Salsbel134
    @Salsbel134 13 годин тому +3

    ፍሲ ጀግና አረባገር ያለች ሴት ምንም ቁምነገር የማታቅ ደካማ ያረጉናል ትልቅ አላማ ያላት ጀግና ያረብአገር ሴት እዳለች አያቁም ፍሲ በርቺ አለባበስሽ ግን እደድሮ ረዘም ሰፍያለ ልበሽ አዳዴ ወጣ ማለት አጭር ልብስ መልበስ ጀምረሻል ውዴ ሴትልጅ ምታምረው ስትር ሸፈን ስትልነው መሠልጠን ማደግ የምራባዊያን መራቆት መውረስ አይደለም

  • @ועח
    @ועח 19 годин тому +51

    ውሾዬ እንኳን በሰላም ወደ ሀገርሽ ገባሽ 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷

    • @HalaHala-xe7xh
      @HalaHala-xe7xh 14 годин тому

      ኤርተራወች ሥወዳችሁ

    • @ועח
      @ועח 10 годин тому +1

      @HalaHala-xe7xh እኛም እንወዳችሁ አለን ❤️❤️❤️🙏🇪🇷

  • @eskuyin9530YouTub
    @eskuyin9530YouTub 19 годин тому +24

    አቶ ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን እኛ የመዳም ቅመሞች ብዙ ነገር አለን ጀግናም ነን እዉሹየ እናመሰግናለን ስለገለጥሽን ሌላም ሰው ይቅረብህን 🎉❤

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 19 годин тому +44

    የተሳሳሽዉ ነገር ቢኑር ዉሽየ የመዳም ቅመሙች ብሉ ያዉጣልን አብዲ ደረሴ ነዉ የምኑደዉ ወድማችን🎉🎉🎉

    • @ethio125
      @ethio125 18 годин тому +4

      አብዲ ስል ያልሰማ ስንት አለ

    • @Samera-n1s
      @Samera-n1s 18 годин тому +6

      አወ የሰዉ ገለታ ማጥፋት ነዉ ከሸቃላ ወደቅምም የቀየረልን አነመዳም እራሱ አንዲ ቀን ሰምተዉ ሸቃላ እሚባለዉ ስም ይጠፋል
      ኢንሻአላህ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 16 годин тому +1

      አዎ በትክክል

    • @Ksahabase33ksaKsahabase33ksa
      @Ksahabase33ksaKsahabase33ksa 16 годин тому

      @@Samera-n1s ሠሙየ እንግዳውማ እነመዳም በረከት ኩርኩም እያሉ ይጠሩናል በይኝ ክክክክክ

  • @HiwoteHayiluHiwote
    @HiwoteHayiluHiwote 16 годин тому +5

    ❤❤እውነት ነው ፋሲካየ ቢሮወች ሹፉን !!"! በተለይ ሳውድ ላይ እፍፍፍ

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 16 годин тому +2

    እንደ መዳም ቅመም ጠንካራ የለም።በርቺ እህቴ አይዞሽ ስደት የቀመሰ ጠንካራ ነው🌻🌻💙

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto 18 годин тому +62

    ዉሽዬ የኔ ዉድ ስለ ቢሮ የተናገርሽዉ እዉነት ነዉ ያስተካክሉ

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 19 годин тому +41

    እር ሰይፍሻ ዋናው የመዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ልጅ እዛው አድስ አበባ ነው አቅርብልን አብዲ ቲዮብን አቅርብልን ❤❤❤❤❤❤

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 20 годин тому +94

    አይ ሰይፍዬ የመዳም ቅመም አላለም ፋሲካ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ❤🎉

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 12 годин тому +2

    እንኳን ለሀገረሽ አብቃሽ ፋሲጋዬ (ወሽዬ) ይመችሽ ተባረሪኪ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @be8cab
    @be8cab 11 годин тому +3

    Love this girl pure heart

  • @AlmazM-k9y
    @AlmazM-k9y 19 годин тому +25

    የኛ ኩራት ሰይፉ እናመሰግናለን የምንወዳትን ተወካያችንን ስላቀረብክልን🙏🙏🙏

    • @EthioLove19-h6b
      @EthioLove19-h6b 19 годин тому

      ማሬ ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤❤🎉

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 19 годин тому +82

    አብድ ወሎ ወይም ደረሴ ይቅረብየምትሉ ሰይፍሾ ላይ ምክኔቱም እሱነዉ የመዳምቅመምያለዉ😢😢😢😢😢

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 19 годин тому +141

    አብዲ ደረሴ ነዉ ያወጣልን ሆ የመዳም ቅመም ብሎ ያወጣልነ ግን ለምድ ነዉ እማታቀርቡት አብዲን❤

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 19 годин тому +3

      ይቅረብ እሱግደታእደሌላዉተዋቂ መሆናለበትደ የምርለሌላዉ ከምናሽቃብጥ ይቅረብፍትህ😢😢

    • @የማሜእህት-ሸ3ቀ
      @የማሜእህት-ሸ3ቀ 19 годин тому +2

      ትክክል አብዱደረሳው ነው

    • @fethabsr
      @fethabsr 19 годин тому +1

      አወ ይቅረብ ዲምጥቺን ይሰማ

    • @SeidMengstu
      @SeidMengstu 19 годин тому +1

      ለህግ ነው

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 15 годин тому

      አወ.ጋብዝልን

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 8 годин тому +4

    አብድ ወሎዬ ይባላል ዩቱበር ነው የመዳም ቅመም ብሎ የሠየመን💜💜💜💜💜💜

  • @asqualreda84
    @asqualreda84 7 годин тому

    You are spreading positivity, Seifuye you deserved an award ❤

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 18 годин тому +24

    እውነት ፍሲካዬ እንኳን ለዚህ አበቀሻ ስማችንንም አስጠራሽ ❤❤❤የቢሮ ነገሮችን መናገርሽ ደስ ብሎኝ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @Saada-k5j
    @Saada-k5j 20 годин тому +83

    አብዱ ወሎ ቱይብ ነው የመዳም ቅመም እሚለውን ስም ያወጣው ወላሂ

  • @SelenaHenery
    @SelenaHenery 19 годин тому +35

    የኔ ድንቡሽቡሽ ያሰብሽው ስለተሳካልሽ በጣም ደስብሎኛል ከዚህም በላይ ደስተኛ እንድትሆኚ እመኛለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarafkadufkadu5728
    @sarafkadufkadu5728 13 годин тому +2

    W Wow I’m proud for you. Good girl Keep going don’t give up darkness is gone. You are you have good heart hard worker. Keep going God with you. Nice personality than good heart nice character for us. You live teaching everyone. God bless you more. Don’t give up for any challenge, keep going Tomorrow’s new day thank you❤❤❤❤🎉🎉

  • @EtagegnTaye
    @EtagegnTaye 16 годин тому +4

    ፋሲካ በጣም ጎበዝ ልጅ
    ፀጉርሽ በ አንድ አይነት ከለር ተሰሪ ይሄ አያምርም የራሱ ትርጉም አለው አንቺን አይወክልም

  • @Hawwiiadam1814
    @Hawwiiadam1814 20 годин тому +148

    ፍትህ ለአብዲ ወሎ ቱብ የሲማቺን የመዳም ቅመምን ብሎ ያወጣው እሱ ነው አባተ ፍትህ ለ Abdii wollo tube ሊክ አርጉሊኝ 😂😂

  • @meseoroyoutube287
    @meseoroyoutube287 19 годин тому +50

    Wooooooo fasikaa koo akkaa sii jaladhuu mee warii akkaa koo jalatanii like godhaa❤

    • @konjokonjo1217
      @konjokonjo1217 18 годин тому +2

      Dhugaa baye gamadee sefu birati dhiyachun ishe❤️❤️❤️❤️

    • @ziziEthiopia
      @ziziEthiopia 9 годин тому

      ❤❤❤❤😅

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 19 годин тому +106

    የአብዱ ደረሳዉ ነዉ የማዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ❤❤

  • @ahme9759
    @ahme9759 6 годин тому +1

    እግዛብሔር ስለሁሉም ይመስገን ከመሬት አስቶ ላደረስሽ ፋሲጋ መልካምእና የዋነሽ ተመስገን።❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @PeacefullRain-g4g
    @PeacefullRain-g4g 9 годин тому +1

    ሰይፍሻ በጣም የምወዳትን የሳቄ ምንጭ የሆነችውን ውሽየን ስላቀረብካት አመሰግንሀለሁ

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 20 годин тому +21

    ወይ ስይፍየ ግን ልዩ ሰው ነህ እውነት ለማስታረቅ ያለህ ደሥታ ዋውውው እግዚአብሔር ይጨምርልህ

    • @abduseid88
      @abduseid88 19 годин тому

      ደምሪኝ እህትዬ

  • @asiku-e7z
    @asiku-e7z 19 годин тому +16

    ዋዉ ሰይፉ ዛሬ ከልብ እናመሰግናለን እንኳን አቀረብክልን ❤ ደስ የምትል አዝናኝ እህታችን ናት

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 17 годин тому +13

    ቅመሞችየ አብሽር ለኛም ቀን ይወጣልኛል ፋሲካን በሠይፉ ያመጣህልን ጌታ እኛንም ከመዳም ቅመምነት ወደ መዳምነት ቀይረንንንን

    • @BrktiMiki
      @BrktiMiki 6 годин тому

      @@Hoowa-dy8rl amen

    • @fikrtebelay531
      @fikrtebelay531 5 годин тому

      @@BrktiMiki ua-cam.com/video/-Aa3Ja8Lfak/v-deo.html

  • @ባህላዊሚዲያ22
    @ባህላዊሚዲያ22 17 годин тому +2

    ፋሲካየ የኔ መልካም እንኳን ለዚህ ከበቃሽ በጣም ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 10 годин тому +1

    ተስፋ ቆርጨ አላውቅም በጣም ትልቅ ቦታ እደምደርስ አቀዋለሁ ጌታን አንድ ቀን ይሆናል ❤❤❤❤❤

  • @helutube9275
    @helutube9275 18 годин тому +17

    ድባይ ነፃነት ሰላሟ ሁሉ ነገር በጣም ነዉ የምወዳት ነጋዴ እንደመሆኔ ብዙ አገር ሂጄአለዉ እንደ ድባይ የምወደዉ የለም

  • @halimahalimaHalimahalima-ys6ju
    @halimahalimaHalimahalima-ys6ju 19 годин тому +28

    አብዱ ወሎ ቱብ ሴፉ ጋር ይቅረብልን❤❤የመዳም ቅመም ብሎ ስም ያወጣልን🎉

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 20 годин тому +258

    የማዳም ቅመሞች ልባቹ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 4k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @misrakzemkdimealem2052
    @misrakzemkdimealem2052 4 години тому

    አንቺ ጥሩ ስለሆንሽ ነው እናቱ ጥሩ የሆኑልሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sulimandawood9998
    @sulimandawood9998 4 години тому

    እንኳን እ.ር. እረዳሽ . ሰይፉዬ እናመሰግናለን

  • @chalanebirt
    @chalanebirt 20 годин тому +28

    የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል❤❤❤❤

    • @abduseid88
      @abduseid88 19 годин тому

      ክብር ለናተ ደምሩኝ ቅመሞችዬዬዬ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 20 годин тому +16

    እግዚአብሔር ይሄን አይቶ ነው ነካ ድንገት የደረሰልሽ እግዚአብሔር ይመስገንንን❤❤❤

  • @tube3507
    @tube3507 19 годин тому +13

    ❤❤❤❤ፋሲዬ ቅመም በትክክል ጊዜ ጉልበት እድሜ ለጨረስን ለኛ ለመዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng7718 11 годин тому

    ክብር ይገባናል የጀግኖች ጀግና ነን💪💚💛❤ ከትምህር ቤት ይልቅ ስደት ብዙ አስተምሮኛል👌

  • @SeyonBhr
    @SeyonBhr 4 години тому

    Wawwwwu Betami desi biloyginali Thanks so much Seifu yemiri Enkani gabzkati Wushye yene yewa desi tiyaleshi kibri gebatali ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍😍😍😍👏

  • @emuka9187
    @emuka9187 19 годин тому +29

    ደራሲ አብዲ ነው የማዳም ቅመም ያለን ይጠየቅልን አብዲ ሰይፍሻ

  • @Eyu2127
    @Eyu2127 20 годин тому +38

    አይዞችሁ የማዳም ቅመሞች በርቱ ካሰብነው እደርሳለን እኛም ለክብር እንበቃለን እግዚአብሔር ተደገፉ 🙏😍

  • @Somayube
    @Somayube 19 годин тому +21

    የኔ እናት ታሪክሽ አሳዘነኝ 😢😢

  • @liyuengeda8072
    @liyuengeda8072 4 години тому +1

    እውነት ነው ቢሮ በጣም ችግር አል በተለይ አበሻ ሆነው ቢሮውስጥ የሚሰሩ ሰውች አበሻን ከማገዝ ይልቅ ለመዳሞች ነው የሚያሽቃብጡት እና እባካችሁ ለዜጉቻችሁ አግዙን።

  • @FikreTube---F
    @FikreTube---F 7 годин тому +2

    ፋሲካን የማይወድ አለ እንዴ የማዳም ቅመሞች አርማ ናት 🥰
    ለማዳም ቅመሞች 👏👏👏👏

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 20 годин тому +120

    የስ የመዳም ቅመሞች መድረኩን እየመሩ ነው አብዱ ደረሳዉ የአንተ ስጦታ ነው ቅመሞች የሚለው ስማችን ላይክ ይገባዋል 😎👍

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 20 годин тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @abduseid88
      @abduseid88 19 годин тому +2

      ተምሩኝ

    • @abduseid88
      @abduseid88 19 годин тому +1

      የማዳም ቅመሞችዬዬዬ

    • @EthioLove19-h6b
      @EthioLove19-h6b 19 годин тому +1

      ​@@Mekdes-jf4kcማሬ ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤

    • @EthioLove19-h6b
      @EthioLove19-h6b 19 годин тому +1

      ማሬ ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤

  • @kalkidan-jy7wc
    @kalkidan-jy7wc 19 годин тому +14

    ሰይፉ ፋንታሁን ሰላም ነው ፋሲካ እውነቷና ለማደም ቅመም ድምጽ ሁኖና እኔም የማዳም ቅመም ነኝ ወደ አገር ስገባ እንድትጋብዝኝ እፈልጋለሁ መልካም ሰው እንወድሃለን ሰይፍዬ የኔ መልካም ሴት ፋሲካዬ

  • @toyba-o9u
    @toyba-o9u 20 годин тому +84

    እኔ እያሳሰበኝ ያለዉ ነገር የሀብታሙ ነገር ሰይፊ ሀብታሙን አቅርብልን ፍትህ ለሚስኪኑ ልጂ😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 14 годин тому +1

    ፋሲካችን .. አንቺን የስማሽ ፈጣሪ እሄንም ይስማኝ እና
    ለሀገር ያብቃኝ ::
    የዛሪዋ የአመትዋ ፅዬን ማርያም ትስማኝ ::
    እንደ እሄ በስደት ያላችሁ
    ሁሉ ፈጣሪ ይርዳችሁ እና
    ለ ሀገራችሁ ይርዳችሁ 🙏🙏🙏🙏❤️

  • @geniyeselam4375
    @geniyeselam4375 8 годин тому +1

    ሴፊሻ እናመሰግናለን የማዳም ቅመምን ስላቀረብክ❤