እሙ ስኪና እናትና አባት ቤት እየሄድን አብሩ ላይ ስንደርስ ፍራን ምን ይሻለናል😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 532

  • @user-hr8sj9xw8m
    @user-hr8sj9xw8m Рік тому +232

    የውስጡን መግለፅ አቅቶት ያረቢ ብሎ ባለቀስ ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Рік тому +101

    ዝምታን በመረጡ አንደበቶች ላይ የአላህ ስላም ይስፈን!!

    • @ranianano4401
      @ranianano4401 Рік тому +1

      ቤተሠብአሠተዊውቂን

    • @naiman9862
      @naiman9862 Рік тому

      እሙ ስኪነ ልብስ ቀይሪ

    • @user-dd8sk6xs2r
      @user-dd8sk6xs2r Рік тому

      አሚን

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 Рік тому +1

      አለህአገናኛቹልጅህእንኮንአማርባትደሰይላልቤትሰብአንድላይሲሁን

    • @ekramail3262
      @ekramail3262 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Рік тому +32

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹

  • @AaaAaa-rq9vu
    @AaaAaa-rq9vu Рік тому +31

    ዳውድየ ግልፀኝነትህ የዋህነትህ በጣም ደስ ትላለህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️

  • @user-ly6kr5gy6b
    @user-ly6kr5gy6b Рік тому +22

    መሸ አላህ ሰኪያየ ደስተኛ ናት የኔ ልዩ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን ሁሌም ልጅ የሚወድ ላይክ ያርግ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Рік тому +28

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን

  • @elhammuhammad8155
    @elhammuhammad8155 Рік тому +17

    ዳውድ እንኳን ደስ ያለህ በቤተሰብህ መምጣት ሌላው ዳውድ እናትዋ አጠገቧ ሳትቆም. ልጅቱ ብቻዋን መኪና መንገድ. አታውርድ አጉል እድሜ ናት ልጆች. ድንገት የመሮጥ ባህሪ አላቸው ዉሀና መኪና መንገድ. አላህ ይጠብቅልህ ተጠንቀቅ እብሽሩ

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 Рік тому

      ደምሪኝ ማር

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 Рік тому +1

      ኢሙየ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      @@toybayoutube4209 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Рік тому +15

    ወላሒ አምሮብሻል ስትላት እኔ ደስ አለኝ እንደዚህ ነው የሚምርብህ ሚስትህ አድንቃት የማታውቀው ካለ አስተምራት አሳያት ባሏም ጓደኛም ሁሉንም ሁንላት ሴት ልጅ የሚከባከባትን የሚከብራትን ትወዳለች አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ብርቱ ጠንክሩ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Рік тому +16

    ያኡኽቲ!
    አንድ ነገር አልሳካም ሲልሽ ፣
    መንገድሽን እንጂ አላማሽን አትቀይሪ
    ምክንያም
    ዛፍ ቅጠሉን እንጂ ስሩን አይቀይርም
    🌸🌸🌸ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል👈

  • @user-fy6cv1te6j
    @user-fy6cv1te6j Рік тому +7

    እሙ ሰኪና ማሻ አላህ ዛሬ ወዝሺ እራሱ ተመልሷል

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Рік тому +19

    🌹ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    👍اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم💌👌
    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እናትን ከማያት ምን የሚያስደስት ነገር አለ መልካም ጉዞ

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 Рік тому +8

    ስኩየ ቆጆ ስወድሽ ማሻአላህ ደስ አላት ዳውድ መኪና ላይ ተጠቀቁ በስረአት አስቀምጣት በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ እሙስኪና እዳን ደስ አለሽ

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 Рік тому +3

    እሙ ሰኪና ምነዉ የተመታች ቆቅ መሰልሽ አይዞሽ ነቃ በይ በጩኸት አናታችንን ስታዞሪዉ አልነበር ብቻሽን ተዉ ዴግሞ ይቅርታ ጠይቁን ከንቱ ሁላ ቲሽ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs Рік тому

      ክክክክክክክ😜 ሰብስክራይብ አዲርጊኝ

  • @user-it5qr3kf7i
    @user-it5qr3kf7i Рік тому +9

    ዝም ያለ ሰላም ሆነ አሉ ውዱ ነቢያችን ሰለዋቱ ረቢ

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 Рік тому

      ሶፌየ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Рік тому +11

    ዋውውውውው እንድህነዉ እሚያምርባችሁ የሰይጣንጆሮይደፈን

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 Рік тому +10

    ነብዩላህ የሡፍን መግደል ፈለጉ ተረፈ 🌹የአባቱ ውደታእድጠፋ አራቁት የአባቱ ፍቅርይባሥጨመረ ባሪያእድሁን ሸጡት ባለሥልጣን ሆነ የሠው ልጅ ሤራምንም ያክል ቢገዝፍ የአላህ ወሣኔ ከሁሉበላይነው ፕሮፋይሌን በመጫን ወደ ቤቴጎራይበሉ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️

  • @lblb4521
    @lblb4521 Рік тому +6

    ለወለጋ ሰው ምናለ ድምፂ ብኮን የወሎ ህዝብ እያለቀ እረተው ሀዘኑ ይከብዳል በግፍ እየሞቱ ነው

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Рік тому

      እሱ አኮ ኦረሞ ነዉ የወሎ ኦረሞ ያዉ ሁሉም 1 ባይሆኑም ዞሮ ዘሩን አይለቅ

    • @user-sq9tb9lb6o
      @user-sq9tb9lb6o Рік тому +1

      ወላሂ አዋን ።ፍትህ ለወለጋ

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v Рік тому +4

    ማሻአላህ. ብል አፊያ ልጅ ግን አስባልት ዳር አታውርድ ዳውድ ጥሩ አይደለም አላህ. ይጠብቃችሁ በስላም ግቡ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому +1

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @user-tc1ii3vm9j
    @user-tc1ii3vm9j Рік тому +9

    እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ቤተሰቡችሽ ጋር ስለተገናኘሽ እንኳን ደስ አለኝ ሱብሀን አላህ እዚህ አገር አንድ ክፍል ታጉረው ህፃናቶች ያሳዝናሉ ሀገር ሲገቡ የልጅቱ ደስታ ቢሆንስ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому +1

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому +1

      @@emtube9470 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @user-tc1ii3vm9j
      @user-tc1ii3vm9j Рік тому

      @@TubeTube-vf4yb እሽ ሰብስክራይብ አድራጌ ነገ እመልሳለሁ

    • @user-tc1ii3vm9j
      @user-tc1ii3vm9j Рік тому

      @@emtube9470 እሽ እህት አንችም ደምሪ እመልሳለሁ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Рік тому

      ማሠ በቅንነት ደመርኩሸ ወዴ

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x Рік тому +15

    የስው ደስታ የሚስድታቹሁ በሙሉ አላህ ስድታቹሁን ያብዛላቹሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ😢😢😢😢ያረብ እኝንም በስላም ከቤተስቡቻችን አገናኝን

    • @shujon7107
      @shujon7107 Рік тому

      አሚን አሚንንንን የረብ

    • @wddss8555
      @wddss8555 Рік тому

      አሚንንን ሁቢ😭😭

  • @emanhassen7233
    @emanhassen7233 Рік тому

    በአሁኑ ሰአት የሚያስደስተኝ እና አልጠግብ ያልኩት ኡሙ ሰኪናንን ከነ ልጆቿ ማየት በጣም የምወድሽ ኡሙ ሰኒናዬ የማታቂኝ ወዳጅሽ ነኝ

  • @user-qk2vt2oc1z
    @user-qk2vt2oc1z Рік тому +1

    ስላም ለነዛ ብዙ ጭቀት ያለባቸዉ ግን አልሀምድልላ ለምሉ

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g Рік тому +9

    ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ስታምሩ

  • @zinettube7811
    @zinettube7811 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ድሰ ይላል ምን ያሰፈራሀል እሰከዛሬ ሄደህ ዘይርህ አታቅምድ

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x Рік тому +1

    መሻአላህ ዳውድዬ ስታምሩ ልጆቻችሁ ጋር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr Рік тому +3

    ሥትመለሥ ከጨፌ እሥከ ሀይቅ ከተማ ድረሥ እንድታሣየን ዳውድ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-tv6xj9rl9y
    @user-tv6xj9rl9y Рік тому +1

    ፉሉ ሲያምር ከሳዉዲ ከሞላ ምግብ ፉሉ ይጣፍጠኛል በተለይ እራሴ የሰራሁት ፉል ውስጤ ነዉ

  • @user-wg3dp1nx8f
    @user-wg3dp1nx8f Рік тому +12

    ማሻአላህ ዳውድ እንድህ ነው የሚያምርባችሁ ደስ ይላል በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እናንተም ከቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኝን አሚን በሉ

  • @user-vg1pp7rr3b
    @user-vg1pp7rr3b Рік тому +2

    ማሻአላህ

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Рік тому +6

    በሰላም ግብ ዳውድ ወንድሜ ግልፅነትህ የዋህነትህ ማሻአላህ በዜህ ቀጥልበት ሁሌም እከታተላችሁአለሁ ኮሜት አልፀፈም በረቱ
    እሚሰኪና እንኳን ለሀገረሽ አበቃሽ ።።።።

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Рік тому +1

    ማሻ አላህ ደሰሰ ይላል ግን ልጅቱን ተጠቀቁ መኪናላይ ብቅ ሰትል ጡሩ አይዴለም🌹💐😍

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹🍓❤️

  • @asiat4178
    @asiat4178 Рік тому

    እንዴት ይችን ህፃን አስፓልት ላይ ብቻዋን ቁማ ሳያት ደነገጥጉ ኧረ ተጠቀቁ ሳይሆን ነዉ ወገን

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b Рік тому +1

    የኢትዯጲያ ፉል እኮ እጅ ያሥቆረጥማል ማሻአላህ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹❤️

  • @mariyamhussain5184
    @mariyamhussain5184 Рік тому

    የኔምርጦችበሰላምግቡእሙ ሰኪናየኔማርአላህያሳድግሽ ሰሚራ እራስሽን ጠብቂ ዳውድ አላህፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሁለየም ለሰውቦታ አትስጡ ❤❤

  • @medna1571
    @medna1571 Рік тому +3

    ኡሙ ስኪና ዛሬ ደስተኛ ሆናለች እ እማየን ልታገኝነው የኔ እህት አልሀምዱሊላህ

  • @rabiamkubi
    @rabiamkubi Рік тому +3

    እሙ ሰኪና እራስሽን ጠብቂ ዉደ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @woraseshitaw2066
    @woraseshitaw2066 Рік тому

    ሰላም የኔቆጅ እድግበዪልኝ ግን አስፕልት አትልቀቁ

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Рік тому

    ይህቀን ናፈቀኝ ከቤተሰቦቸጋርለመገናኘት ሰሚራእኮን ለሀገርሽአበቃሽ

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Рік тому +4

    ማሻአላህ በርቱ ፍቅራችሁንም አላህ ይጨምርላችሁ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️🌹

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Рік тому

    እ ሀገርሺ ሰሜን ወሎ ነው እንዴ ውጫሌ ሀገሬ ውርጌሳም ሀገሬ ነው ለኔ የት ነሺ ሰሚራ

  • @fatimaabdu2088
    @fatimaabdu2088 Рік тому

    ማሻአላህ ታስቀናላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @wollotube4957
    @wollotube4957 Рік тому

    ማሻ አላህ የኛ ጀግና ሴት ለሀገረሽ ያበቃሸ ሠሞየ

  • @user-jf1xz6le3s
    @user-jf1xz6le3s Рік тому +1

    በመገናኘታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @myhuaweihuawei7959
    @myhuaweihuawei7959 Рік тому

    ወሏሂ ስታስቀኑ ማሻአሏህ ደስስስስስ ስትሉ

  • @kedijaabdu9279
    @kedijaabdu9279 Рік тому +1

    ማሻአላህ ውደታ እስከጀነት እደዚህ አድላይ ሆናችሁ ማየትነበር የጓጓሁት ደስብሎኛል

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Рік тому

    እሙ ሰኪና የውጫሌ ነሽ ማሻአላህ

  • @leylatube134
    @leylatube134 Рік тому +3

    ማሻአላህ ባል እና ሚስት ዴስ ይላ ል

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹❤️❤️

  • @ruthruth8913
    @ruthruth8913 Рік тому +1

    ዳውዴ ማሻአላህ ደስተኛነህ በጣም

  • @mohammedayoushetube7587
    @mohammedayoushetube7587 Рік тому

    ይቅርታ ለ ልጂ በመስኮት እንድወጡ አታድርጉ ክፍት አትተው ጥሩአይደለም

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 Рік тому +2

    እድህ ስኮኑ ነው እሚያምርባችሁ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x Рік тому

    የኔ መለዮ የኔ ልዩ ሰኪናዬ የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ

  • @FatmaMohamed-wn6yq
    @FatmaMohamed-wn6yq Рік тому +1

    ጠረሀሽን አቀይሬም ሁሊየ አድ ጠረህ

  • @utgj2354
    @utgj2354 Рік тому

    ማሻ አላህ ተባር ካላህ እንኳን ደስ አለክ አቡሰኪና ከልጁችህ ከሚስተር ህም በሰላም አገናኘክ

  • @bentahmad3094
    @bentahmad3094 Рік тому

    ማሻ አላህ

  • @kuwait4768
    @kuwait4768 Рік тому

    ማሻአላህ እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ ሰኪና የኔውድ አላህ ያሳድጋችሁ 🌷🌷

  • @ekrutube2532
    @ekrutube2532 Рік тому +1

    አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላሞን መልስልን 🤲🇪🇹

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 Рік тому +6

    ልኮምንት ነበር ትቼዋለሁ እግን ወገኖቼ ለሚድያ ሳይሆን ለራሳችን ዴስተኛ ህይወት ብንኖር ጥሩ ነዉ

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 Рік тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ተናፍቃችኅል አትጥፉ

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Рік тому +1

    ➧ለዲንሽ ➴ለአኽላቅሽና ➴ለትዳርሽ የማይበጁ ጓደኞችን ራቂያቸው!!
    ➧ ችልተኛ ➴ብታጠፊ እማይጨንቃቸው ➴ስትሳሳች እያዩሽ ባላየ እሚያልፉ ላች ይጎዱሻል እጅ አይጠቅሙሽም ራቂያቸው ።።።
    ➷ጎደኛ ከባድ የሆነ ተፅኖ እንዳለው አትዘንጊ።።
    ➪ነሲሀ የለለው ጎደኝነት ጉዳቱ ብዙነው።
    👆👆👆👀👀👀👀👀👀✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️

  • @user-vs2oz8fp2n
    @user-vs2oz8fp2n Рік тому +1

    ውጫሌየ ሀገሬ😥😥😥😥

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @ahj8001
    @ahj8001 Рік тому +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ እንኳንበሰላም ተገኛቹህ ቤተሰቦቻቹህ ጋር እንኳንደስአላቹህ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Рік тому

    እሙ ሰኪና እኮን ደስ ያለሽ አየሽው በትዳር ያለው ክብር ለባልሽ ብርታት ሁኝ እራስ ምታት እዳቶኒ ባልሽ ጀነትመግቢያ ሰበብሽ ነው ትዳርሽን አክብር የማንንም ወሪ አትስሚ ሂወትሽ የራስሽ ብቻ ነው ባሁኑ ሰአት ሰውን ውደጂ እጂ አትመኒ

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 Рік тому

    ማሻአላህበርቱፍቅራቺሁንያብዛላችሁ

  • @user-gx3lc3ej2l
    @user-gx3lc3ej2l Рік тому

    ኡሙ ሰኪና አትፍሪ እህት አይዞሽ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Рік тому

    ማሻአላህ አላህ ሰሙየ እኳን ለዝች ቀን አበቃሺማሪ ማሻአላህ እንድህ ነው የሚምርባችሁ አላህ ይጥብቃችሁ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️

  • @user-ef3vq6sf3i
    @user-ef3vq6sf3i Рік тому +1

    ትግስት ካለክ ዉሃ በወፊት መያዝ ትችላለህ ግን በረዶ እስኪሆን ጠብቅ

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 Рік тому

      የረሱል ወዳጂ ሰብክክራይብ አረጌኝ

  • @seadateferaahmed1444
    @seadateferaahmed1444 Рік тому

    ማሻአላህ እንኳን ደስአላችሁ ወድሜዋ በጣምነው የምከታተልህ በርታ እሙ ሰኪና እንኳን ደስ አለሽ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️🌹

  • @user-ee4sq7kh1g
    @user-ee4sq7kh1g Рік тому

    አረ ልጅቷን ተጠንቀቁ ምነዉ ወገኔ ብቀሪስ መቀረጿ ኦኦ ተሞ ከመመቀቅ አሰቀድሞ መጠንቀቅ አለ የሃገሬ ሰዉ

  • @user-kj7zv4wc7r
    @user-kj7zv4wc7r Рік тому

    ማሻአላህ። ደስትላላችሁ አላህይጠብቃችሁ

  • @mimiyoutube6796
    @mimiyoutube6796 Рік тому +1

    ልጅሽን ተመጣጣኝ ነገር አብያት እንዳትጎዳብሽ ገንቢ ምግብ ኢትዮጵያ ምልቷል

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv Рік тому

    ማሸአሏህ

  • @saadihaall9206
    @saadihaall9206 Рік тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኡሙሰኪናአሳቀሽኝ።ጠራሀውንቀይሪው።ይሉኛልአለች።አሱደሞችገርየለውምአለት።አብሽሪሰውባለውነው

  • @user-zm9tj9dq3f
    @user-zm9tj9dq3f Рік тому

    ማማየ እዲግበይ

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 Рік тому +1

    ውይኔ ሁልጊዜ ወሬህ ያሰቃል ግልፂ ነህ ሰታወራ👍ያገሬ ልጂ የመኮይ ሸበላ አላህ ይጠብቅህ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Рік тому

    ፈረትህንበልጆች ሸፊኔሐል አትፊረ እሙስክና ሰለም የገናኝሺ አይደውዲ ታሰቃሌ ገብደናው በጉ 😀

  • @halimahhalimah2210
    @halimahhalimah2210 Рік тому

    መሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ደስትላላቹህ ዉዶቸ

  • @aamfamilytube4131
    @aamfamilytube4131 Рік тому +2

    መልካም ጉዞ😘😘😘

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹❤️❤️

  • @gvsvsvzb1598
    @gvsvsvzb1598 11 місяців тому

    አገሬንውጫሌንአሠየህኝ ወዲሜ❤❤❤❤❤

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 Рік тому +2

    እህትህን አሎደደችም አጨናነቀቻት መሰኝ ዛሬ ገና ሳቀች በቃ ሚስስህን ተንከባከብ ቤተሰብ ሌላ ትዳር ሌላ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Рік тому

    ስትሆዲእንጅ፣ስትግናኙ፣አታሳዩነም፣ለምን

  • @meditishu8014
    @meditishu8014 Рік тому

    መሻአላህ ፉቅር አላህ ይጨምርላችሁ

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x Рік тому

    ማሻ አላህ አላህ ፍቅርችሁን ይጨምርላችሁ

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 Рік тому

    ሌላው የራሳቹ ጉዳይ ግን። ከመኪና አውርደሀት አንተ እየቀረፅክ ነው መኪና ባጠገባ እንዴት ነው የሚበሩት ለጫወታ ብላ እሩጣ ብትገባስ ማነው ጥፋተኛው እናተ ወይስ ባለመኪናው ምን ሆነሀል ሆሆሆ

  • @asmakhalid2723
    @asmakhalid2723 Рік тому +2

    አጉል አይታችሁ የማታቁትን መኪና ይዛችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትሉ ልጅቱ ን ጠብቁ በመስኮት መዝለቁን ባታስለምዷት ይሻላል ሰውየ

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b Рік тому

    ኮሜንት ማነብ እወድ ነበር አሁን ግን ኮሜንት ሢገባ ከ 8 ቀን በፊት የተፃፈዉን ኮፒ እያደረጉ ይለቁታል በቃ ኮሜንት ዘጋኝ ዘጋኝ

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 Рік тому

      ወሎየዋ ሰብስክራይበሰ አረጌኝ

  • @zaboraibrahim7650
    @zaboraibrahim7650 Рік тому

    ጤና ይስጥልኝ

  • @user-gt8zt6zo8r
    @user-gt8zt6zo8r Рік тому

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቸሁ

  • @mekiyatube7540
    @mekiyatube7540 Рік тому +1

    ፍትህ ለጠረሀው

  • @medinaali4197
    @medinaali4197 Рік тому +1

    ለምን ትፈራለህ

  • @saeeda1582
    @saeeda1582 Рік тому

    ወይኔ ሀገሬን አሳየህኝ እምየ ውጫሌ

  • @user-eq7rc6pu7n
    @user-eq7rc6pu7n Рік тому +1

    የኔማር ሰኩዬ💋💋

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 Рік тому

    የት ነው አገሯ ሰሚራ

  • @kalbakalb2222
    @kalbakalb2222 Рік тому

    ወይኔ ሰፈሬ ዉጫሌ

  • @zeyenebabesher3624
    @zeyenebabesher3624 Рік тому

    እራስሽን አትጣሊ እሙ ዝነጥ በይ ልብሽሽን አገርሽ ገብተሽ እንኳን አቀያይርም ሸቃላም ሁነን አድ ጠረሀመልበስ ይደብረናል እኳን ሀገርሽ ያበቃሽደሞ

  • @fatimanigus3261
    @fatimanigus3261 Рік тому +1

    በርታ።አላህ።ክጥላትና።ክቀናትኛይጥብቃችሁ

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 Рік тому +1

    ያአላህ ልጂቱን መኪና መንገድላይ አቁመህ አተየ ምነዉ ዋይ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому +1

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @zadtiku3114
    @zadtiku3114 Рік тому +1

    አናደኸኚነበር

  • @user-qf1md4om4h
    @user-qf1md4om4h Рік тому

    አማት ነው የሚባለው

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 Рік тому

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዉደታ እስከጀነት እሄነዉ እሚያምርባችሁ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Рік тому

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️

  • @Tube-on9uu
    @Tube-on9uu Рік тому

    ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደት ናችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ሰሉ አለነቢይ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ውድ የዳውድ ቤተሰቦች ዳውድን እምትወዱት ከሆነ በሱ በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ አይከፈልበትም መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ