🔴ህይወት እንደዚህ በመጣች በሁለት ወሮዋ ተመልሳ ሄደች🥰🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 424

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  Місяць тому +17

    ua-cam.com/video/j3Iw3KHXOeM/v-deo.htmlsi=N3chgsBcrfHKXRLb😢

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb Місяць тому +39

    ቤተሰብ ከለለህ የለህም ነው የዛሪየ አምስት አመት ሂጀ አይቸዎለሁው 8 መቶ ሺብር ነበረኝ ቤቲን ሰርቸ ተመለስኩ እህቶቸ በብር አትደራደሩ ገዘብ ያዙ

  • @FelahTube
    @FelahTube Місяць тому +52

    ይቺን ልጅ ግን አሏህ ይሁናት 2 አመት እስር ላይ ቆይታ ያልተማረች ድጋሜም ያዉ ናት ከአፏ የሚወጣዉ ቃል አሁንም የሚያስጠላ ነዉ ትሂድና ትቅመሰዉ ቲክቶክ ላይ ከመጨፈር አንገቷን ደፍታ አሰራም

    • @madi2644
      @madi2644 Місяць тому +6

      በብሀር ለሚመጡ አላዝንም ምንም ቢከፋ አገር ላይ ይሻላል በህገወጥ ከመምጣት

    • @A12Galaxy-vp5hd
      @A12Galaxy-vp5hd Місяць тому +1

      በኮሜትእየሰደቦትእኮነው

    • @user-zw4vc5mf9z
      @user-zw4vc5mf9z Місяць тому +2

      እሚያሳስቷት እነሱናቼው

    • @tube8181
      @tube8181 Місяць тому

      ​@@A12Galaxy-vp5hdሰው
      መጥፎትሰራተየዝምአይላትም
      ለሰውብላነውእምኖረው

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m Місяць тому

      እኔው ወላሃ ​@@madi2644

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Місяць тому +30

    እህቶቸ ብር ያዙ እኔ ተመጣሁ 11አመቴ አልሀምዱልላ ቤተሠቦቸን ቀየርኩ ለራሴ 4ቦታ ባጃጅ ገዛሁ. አሁን ቤት ልሠራ ነው የተወሠነ ነው የሚያስጨምረኚ መሥሪያ አለኚ አልሀምዱልላ አድ ቀን ስራ ፈትቸ አላቅም ወድሜን አስተምሬ አስመረኩ ወድሜ ለወድሞቸ ስራ ፈጠርኩ ደህና ስራ እየሠሩልኚ ነው አልሀምዱልላ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Місяць тому +12

      አላህ ይጨምርልሽ ግን ያች ተሳካና የሌለኛው ሂወት ይስተካከላል ማለት አይደለም ሂወት አልጋ ባልጋ አይደለም አላህ የወሰነለትን የሚኖረው እየሰራሽም የሚበተንበት ሰው አለ

    • @user-ic4nv1yk9f
      @user-ic4nv1yk9f Місяць тому +3

      ጎበዝ ማሻአላህ አገር ገብተሽ ተመችቶሽ ምትኖሪ ያርግሽ ከጥሩ ትዳርጋር

    • @SewmehonTubeሠውመሆን
      @SewmehonTubeሠውመሆን Місяць тому

      @@user-ic4nv1yk9f አሚንን የኔ እህቶች ዩቱብ ደሞ ክፈቱ ይጠቅማችሇል እኔ አደየ ከፍሎኚ ተዘጋብኚ ድጋሜ ከፈኩ ተዘጋ ድጋሚ ከፈኩ ተዘጋ አራተኛ ይኸን ከፍቻለሁ የምር እልክ ያዘኚ

    • @SewmehonTubeሠውመሆን
      @SewmehonTubeሠውመሆን Місяць тому +2

      @@om_Ryane አወ ወዴ ግን ታወቁበት በተለይ ሰኡድ አረቢያ እንለወጥበታለን ጠክሮ ለሠራ አላህ የምሠራውን በረካ ይሥጥልን ያረብ

    • @user-qn4kx5no9s
      @user-qn4kx5no9s Місяць тому +2

      ማሻአላህ እኔ12አመቴ ገና የጭጋ ምርግነው ያለኘ ቤት ግና😭

  • @user-ut5ot3vu4b
    @user-ut5ot3vu4b Місяць тому +23

    😢😢😢ትክክል ወንድማችን ጀማል ኑርልን የኛመካሪ አላህ ይጠብቅህ ጠክርልን ።

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Місяць тому +8

    አልሀምዱልላ ተመጀመረያ እስከመጨረሻ ስለዝች ልጅ አድም አልተናገርኩ አላህ ለሻው ሂድያን ይሠጣል አላህ ሂድያ ይስጣት ያረብ እህቶቸ አላህ አይፈትናችሁ

    • @ZahraAdem
      @ZahraAdem Місяць тому

      አሁንም መጥፎ መናገር አያስፈልግም አላህ ሂዳያ ይስጣት

  • @Wsd-vb4si
    @Wsd-vb4si Місяць тому +6

    የአላህ ከደዚህ አይነት ከፍ ብሎ ዝቅ አላህ ይጠብቀን ያረብ እፍፍፍፍ የወጣንበትን አላማ ካላወቅን እሄነው ትርፉ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q Місяць тому +10

    ሱባሀናላህ አላህመጨርሻችንንያሳምርልን ልጂቱችግርአለባት ከስደት እልቅ እሩቅያቢቀራባት የበለጠነበር አላሂዲያይሰጣት ድምበርያለፈስው መጨረሻውአያምርም🙏🙏

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Місяць тому +23

    እኔ እኮ ሰጥለጠ ብላችሁ ስሩ የምለው በምክናት ነው ኢጃዛ ለኢጃዛ ከመውደልደል ስሩ ያጀመአ ወዱም ሴቱም ስሩ እንስራ

  • @user-po2hc9cw4y
    @user-po2hc9cw4y Місяць тому +8

    የአላህ በሰው ሀገር ኖረን ስንገባ ድጋሚ ስደት ማያመጣ ርዝቅ ክፈትልን ያረቢ😢

  • @user-bx3iy3qk8g
    @user-bx3iy3qk8g Місяць тому +27

    አደኛ ነኝ ጀማልዬ የኔ ወድም አላህ ይጠብቅህ የኔ ሀቀኛ ብራክ እያልክ ሰውን አታጭበረብር ላይክ አርጉት እባካችሁ የስደት ወድማችንን አሁንኳ አገሩ ከገባ ይረፍ😢😢

    • @MadinaTube-lo4jo
      @MadinaTube-lo4jo Місяць тому +1

      ዉዴ ደምሪኝ ሰወድሽ

    • @user-bx3iy3qk8g
      @user-bx3iy3qk8g Місяць тому

      ደመርኩሽ ማር​@@MadinaTube-lo4jo

    • @Halima-th5lw
      @Halima-th5lw Місяць тому

      ሰውኮ ፕራክ አድናቂ ሁኗል ከራሴ ጀምሮ አላህ ይህድና እሱን ግን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ጀማላችን

    • @Sነኚየራያዋ
      @Sነኚየራያዋ Місяць тому

      😅😅😅

  • @munthamuntha-zs8pq
    @munthamuntha-zs8pq Місяць тому +3

    ወአላይኩም አሰለም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቅህ ጀማል መጥተህ ስላየህ ምክርህ ለኛ ብርታት ነው ሹክረን ለክ አላህ ይጠውል ኡሙራክ

  • @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
    @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ Місяць тому +6

    ምስኪን ስታሳዝን ምንም ከሌላት የሰውስ አፍ መች ይቻላል እንኳን የራሷ መቸገር😢

  • @nuramedia7429
    @nuramedia7429 Місяць тому +2

    ትክክል ነህ በስዴት ያለን ሰዎች እራሳችንን መርሳት የለብንም በጭራሽ ዝቅ ብለን ሰርተን ከፍ ብለን ማጥፋት የለብንም ...

  • @user-dc1py1un6p
    @user-dc1py1un6p Місяць тому +1

    ዝምያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብያችን ሱለሏሁአለይወሰለም❤

  • @Saadaendris-w1l
    @Saadaendris-w1l Місяць тому

    የሚገርመው ነገር ከ8አመት በፊት አብረን ሰርተናል
    የምትቀባው ሽቱ ክሬም ወዘተ የተለየ ነው
    ምክር አሰማም
    በዛም ሰአት በአላህ እና በመልክተኛው ስም ትቀልዳለች
    አላህ ሂዳ ይስጣት ምክር አሰማም

  • @Ms-wz2km
    @Ms-wz2km Місяць тому

    አልሀምዱሊላህ እኔ ጊዜዬን በስራ ብቻ ነው ተቀምጬም አባክኔም አላቅም በተግባር ነው የማረጋት ማባከን ማፊ ካሰብኩት እጥፍ ነው አላህ ያረገልኝ አይቆጨኚም ብገባም ቤተሰቤንም እረድቼ ለትዳሬም በሰላም እድገባ ዱአ አርጉልኝ እናተም አሰባችሁበት ድረሱ ቅመሞችዬ

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 Місяць тому +10

    እኔ አገረ ገብቸ ስመለስ ነው ነብስ ያወኩት ወላሒ አይ ነጃት ልጆቹ ደግሞ ህፃና ናቸዉ ሱበሀን አላህ

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml Місяць тому +6

    የኔ እናት እንዴት አንጀቴን እንደበላችው እግዚአብሄር መጨረሻችንን ያሳምርልን በሰላም ትግባ ያሰበችውን ያሳካላት 😢😢

  • @TybaKemal
    @TybaKemal Місяць тому +10

    የኔ ወንድም ምክር. ጥሩነው. አላህ ጨምርልህ

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 Місяць тому +7

    ሰላምከሆነ 15 ቀን ትገባለች ገዘብ ብቻአይደለም ከሀገር ብን ብሎ የሚአሶጣው ከቤተሰብ የሚመጣው ጫናም ነው

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v Місяць тому +2

    😢😢😢የኔ ከርታቶች ሲያሳዝኑ ወላሂ አንጀቴን በሉት አላህየ አገራችንን ሰላም አድርገው እንደው ህፃናቱ ሁሉ ተሰዶ ሞተ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Місяць тому +1

    ይሄሁሉ ወደሳኡድነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ከዝህያሉትን ታስጨንቃላችሁ እናተ ጠግባችሁ እየመጣችሁ የነዝህ እህትወድሞች ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ 😢😢😢😢 ትክክልነህ አዱ የሰፈሬልጅ በየሳምቱኢጃዛነበር ምንም የላቸውምነበር ሚስቱም ከበድያለስራ አሰራምነበር አሁን ተይዞ ሂዶ ተመልሶ ከመጣወድህ አሁን ኢጃዛ ከወረዱ አመታቸው አይወርዱም እሷም ያገኘችውን ስራ ትሰራለች ገርፈውነውእደ የላኩህ እያልነው እኛም እና ብርያዙ እህቶቸ በተለይ ቤትየሌላችሁ ቤታችሁን ስሩሩሩሩሩ

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu Місяць тому

      የአሏህህህህ እኔ 12 አመቴ ተይዤ ብሄድ የት ነው የምቀመጠው 😢😢😢

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 Місяць тому

      @@BhnB-rg4vu 12 አመት ቤትየለሽም? እህቴ

  • @Halimetyimam
    @Halimetyimam Місяць тому

    ወንድሜ በወር ከስምት ቀኑ ገባ ሳኡድ ግንነብሱና አጥቱ ነው ያልተለያየው ራሀብ አለ ድበርላይ ድሽቃ ነው የሚተኮሰው አለ ድበር ሲቆርጥ በተኩስ ምክንያት ደላሎቹጋ ተጠፋፋ ከዛ ሀራሚወች ያዙት ሶስት ቀን ያለምግብ እያሰቃዮቸው ባራተኛው ቀን ግን መስኮት ነቅለው ሶስት ሁነው አመለጡ ግን ፈርተው የቀሩ ብዙ ልጆች አሉ በጣም ይገርፋሉ አለ ብቻ አልሀምዱሊላ

  • @zemzem-oj5mb
    @zemzem-oj5mb Місяць тому +11

    ትክክል ነህ ጀማል👍👍👍

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 Місяць тому +20

    የሙስሊምን ጥላት አላህ ብድግ ያደርግልን

    • @Zeynu-tj9tj
      @Zeynu-tj9tj Місяць тому +3

      አይባልምዱአአርጊላትያረብ

    • @djdh7777
      @djdh7777 Місяць тому +9

      አይባልም የኔህት የኛን መጨረሻ አናዉቅምእና

    • @user-rh5mu4ch9t
      @user-rh5mu4ch9t Місяць тому +1

      አንተ ነህ ጠላት

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Місяць тому +1

      የሙስሊም፡ጥላት፡አንችነሽ

    • @user-wu6hr6mg9v
      @user-wu6hr6mg9v Місяць тому +2

      የነጃት እጣ ፈንታ በልጅ ልጅሽ ይድረስ ሰይጣን

  • @Sadiya-kv5bp
    @Sadiya-kv5bp Місяць тому +1

    ከለለህ የለህም ነገሩ
    ምክርህ ጥሩ ግን ሤቶቹ ልብ እየገዙ አይደለም ለወንዶቾ እያበሉ ታድያ ለነዚህ እንደት የሀዘን ሆሆሆሆሆሆሆ!!!!!

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s Місяць тому +9

    ማን ሊያነሳት ነው? ትምጣ. አፏ ካላረፈ አሁንም ያው ናት.😢😢😢😢

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Місяць тому

      አይይወላድ ቤተሠቦቿ ጭካኔያቸዉ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Місяць тому +1

      አልሐምዱሊላህ አገር ገባች ሲባሉ አለመሄዳቸዉ❤ ተዋት አቦ ልጅ ቢጨክን እደት አሥቺላቸዉ ቢወስዷት

    • @user-jn1uc1oh1s
      @user-jn1uc1oh1s Місяць тому +1

      @@KuWait-vc4qj የቤተሰብ ሳይሆን የሷ ነው ችግሩ ለምን በይ እደሄደችኳን ያቁ አይመስለኝም እሷም አፍራ እኮ ነው. እዲህ የሆ ነችው

    • @ዘሀራሠይድ
      @ዘሀራሠይድ Місяць тому +1

      ​@@user-jn1uc1oh1s እና መሄጃ አጥታ ሣይሆን አፍራ ነው አገራችንን ታውቂያለሽ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Місяць тому

      @@user-jn1uc1oh1s እኳን ከሥርቤት ገብቸ እሄንያህቆይቸ በሰላሜም እመጣለሁ እያልኳት እናቴ ከተማትዟዟር ልመጣነዉ እያለች ተገጠር እደት እደምትሆን ብዙግዜ ተሥደት ተመለሰ አይቸዋለሁ ሑሉም ቤተሠብ አንድ አደሉምጅ. አለበት ሄደዉ ወስደው መረጋጋት መምከር ጅ ልጅነት የማይሳሳት አንድ አላህ ብቻ ነዉ ምንቢሆን እረእኔአላቅም ከበደ ነዉ አሁን እዚህ ቆይተን ገጠር ያደግነዉ እርቀን የግር ነገድ አንሄድም ለምንደሁ አላቅም ሠዉነቲችን አይጠነክርም አትተርፍም አላህይሁናት

  • @user-jw8gl8el4x
    @user-jw8gl8el4x Місяць тому +2

    አሳዘነችኝ ማንንም ባይሰድባት ጥሩ ነው

  • @brtetukaBa
    @brtetukaBa Місяць тому +2

    ወለይ ትክክል ነክ ብቸ ቀልብይስጠን አለሀ ከወከበት በትንሺ ግዜ ቡዙነገር ይሰረል 😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Місяць тому +4

    ይሁሉ አገታቸን ደፍተን አለመስራታቸን ነዉ መሰዋት ያስከፈለን

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Місяць тому

      ትክክል 😢😢😢

    • @sadhakonjo7971
      @sadhakonjo7971 Місяць тому

      ሣህ

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 Місяць тому

      @@sadhakonjo7971 ሁላቸንም ከዚቸ ልጀ ማማር አለብን የምር። ሂወት በጣም ከባድ ናት አስራ ሁለት አመት ሙሉ ምንም ሳትጠቀም አሁን ሁለተኛ በባህር እኔ ብትመጣም እምሰራ አይመስለኛም ይቅረታ አድጉልኛ እና አሁንም ከመሳደብ ወደሆላ አትልም አገቶን ደፍታ ካልሰራቸ መምጣቶ ማፊ ፋይዲ ይላል አረብ 👆👆

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa Місяць тому

    አወ ወድምየ ውነትህነው ውል መያዝ ግድነው እኔ ከሄ ከርሜ ሰርቸ እዳልሰራሁ ነው የሆኩት አያመሰግኑም አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ባመት ውስጥ ለውጥ አለኝ ቤቴንም እየሰራሁ ነው

  • @haykeli-ub5xe
    @haykeli-ub5xe Місяць тому +1

    ወላሂ ትክክል እደው ምን ልበልህ አገላለፅህ ተመችቶኛል🎉🎉🎉

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j Місяць тому +17

    ይችዘላን ብትመጣም ውልየላት አስመሳይ ነች

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому

    እናትዋን ሳታገኝ ይቅር ሳትል ሄደች ይህ እርግማን የትም አያደርሳትም ይቺ ባለጌ

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 Місяць тому

    ባለፍዉ ነብሴ ቱዩብቀረባ እሥልምናዬንአልቀይርም ሂጃብምናምን ለብሳ አልነበር።እደትእናቷ ሳታይ ትመለሣለች

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 Місяць тому

    ስደት ሳዉዲ በቻ ነዉዴ ያለዉ ለምን በህጋዊ ዱባይ አተሄድም ሴት ልጅ ሆነዉ በዚህ መንገድ ለሚመጡ ልጆች አላዝንም

  • @user-zf6dr2xj6o
    @user-zf6dr2xj6o Місяць тому

    እስልምነን.አቀሽሾ.ሰለም.ዬለም.ጋነ.ነጀች.ትሰቀያለች.ድጋሚ.እስር.እደጋበ.ፈረሁለት.እኔ.ወለሂ.አመት.ከዘጠኝ.ወሬነዉ.ቤት.ነበረኝ.አሰደስኩ.በዶ.መሬት.ጋዝቸለዉ.ያቤት.እቀ.ጋዝቸለዉ.ለነቴ.ለልጆቼ.አስፈለጊ.ነጋር.አርጌለዉ.አለሀምድለህ10ርያል.አልጠፈብኝም

  • @SumanSuman-yn2ze
    @SumanSuman-yn2ze Місяць тому +5

    ነጃት ምላሷ ነው እሚያስገድላት አሁንም አፍ አይርም እንደለመደች ስትሳደብ ደግሞ ዳግመኛ ትሟቀቃለች

  • @user-qj5xn5ig3g
    @user-qj5xn5ig3g Місяць тому +8

    ዉዶቼ ማንም ሠው ቢሆን አትሣደቡ በፈጠራቾሁ ሥለሠላም እናውራ😢

  • @zinatzinat487
    @zinatzinat487 Місяць тому

    እና እስረቤት ብትሠቂይ ነብዩን ተሠደባ ነወ ተነዝሁም አላህ ተጋዢ ነወ እን ነወ በእመነት ቀልደ የለም ወላሂ መችም አላዘንም የች ከበት ሢሣት ነወ

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt Місяць тому

    ትክክል ጀማል ከነጃት ምን ተማራችሁ እህቶቸ እኔ ጠክሬ መስላት እዳለብኝ ወላሂ 10 አመቴ አድ ብር የለኝም ግን አልሃምዱሊላህ የወጣሁበትን አሳክቻለሁ ለቤተሰቦቸ ለራሴ የምለው ግን አድም ብር የለኝ አንድ ሚሌየን ብር የመኩት ሰው ከዳኝ😥😥😥አልሃምዱሊላህ በዛኛው አገር እቀበላዋለሁ ዶአ አድርጉልኝ ተክፉ ነገር አላህ ጠብቆኝ የራሴ የምለው ነገር እዳረግ

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah Місяць тому +3

    ተውግንክፉነገርእምትናገሩሰወች ይችቀንም አልፋታገኟትአላችሁ🥺

  • @HayathHyath
    @HayathHyath Місяць тому

    እዝህ መታችሁ አላማችሁን ለረሳችሁ ትምርት ይሁናችሁ እዛ ስንሄድ ኑሮው ይከብደናል

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu Місяць тому +2

    ግንልጅቱ በሰላሟነው ለምንዱባይ አትሄድም አደራህን አላህ የወድሞቸንክፎእዳሰማኝ

  • @halimamoehamade3933
    @halimamoehamade3933 Місяць тому

    ምንየሆነል ሂጀብእኮን የለበሠችውን ብትቦሥጥ ሢጀመርማንፈቀደልህ መሥሟመነገድአችልም ተሦየነተ አላህይጠብቀን ከሙሥሊላምየማይጠበቅነው ሥራዋ አላህመጨረሻችንንያሣምርው

  • @RsjuMagb
    @RsjuMagb Місяць тому +6

    እኔተመቸቶኛልወድሜ፣ትክክልነህ

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena Місяць тому

    ቤተሰብሆነ ሌላ ከሌለንማንም አይፈልገን 😢😢😢ግን ደስተኛነኝ የማይተወኝ አምላክ ከኔጋር ስላለ ክብር ምስጋና ይድረከው የአብ የድግልልጅ😢😢😢😢😢😢

  • @hintub
    @hintub Місяць тому

    ነጃት ውሸትዋን ነው የዝች ልጅ ድራማ መቼ ነው የሚያቆመው🤣🤣 ያለችበት አካባቢ የስደት ቦታ ቦታ አደለችም 🤣🤣🤣

  • @user-gp7zm2jp9k
    @user-gp7zm2jp9k Місяць тому +2

    *ወላሂ ጀማል ልክንህ ጀዛከላሁ ከይር ምክርህቆጆነው ልብ ላለው*

  • @HdHd-ym4il
    @HdHd-ym4il Місяць тому +3

    ማሽአላህ ጀም ያጣ ዘመድ የለውም😢😢😢

  • @hannahabtmu3433
    @hannahabtmu3433 Місяць тому +2

    በጣም ነው የተመቸን መክሩት ደስ ይላል 😢

  • @Aminat-qt5tq
    @Aminat-qt5tq Місяць тому

    በጣም ወደሜልከነህ ዋነውለእራሰነው መኖር ለእራሣቸንክሆን ለሰው እተርፋልን

  • @user-bx2lt6mj8n
    @user-bx2lt6mj8n Місяць тому

    ወይኔ ነብዪ ሰ አ ወ ተሳድባ ብታስቀይኘኝም አሁን ግን አሳዘነችኝ ማንስ ሊያነሳት ነው ግን ቀጥቅጠው ባልገደሏት ደላሎች 😢😢😢

  • @sofiya1349
    @sofiya1349 Місяць тому +1

    ሱበሀን አላህ ያሰበችበትን አላህያሣካላት ጀማል ትክክል ነህ ወደማችን

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y Місяць тому +4

    ሚስኪንስታሳስን❤❤❤❤
    አላህበሰላምያስገባትልቦናይስጣት

    • @tube8181
      @tube8181 Місяць тому

      ምኗም
      አያሳዝንይችልቅ

  • @user-ku8ks8xb4t
    @user-ku8ks8xb4t Місяць тому

    እህቶቼ ከእሳ ተማሩ ኢጃዛ ቤት እንዳትወጡ ጥሩ ስራ ካገኛችሁ አርፍችሁ ስሩ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Місяць тому

    እኔ ግን ለዚች አላዝንም ችግር አለባት አፉዋ አያርፍም ስራ ሳይሆን ስዲብ ነው ስራዋ አሳዳጊ የበደላት ናት ብዙ ሰዎች አለን ደፋብን እየሰራን ነው አልሃምዱሊላህ

  • @KKk-zo9mx
    @KKk-zo9mx Місяць тому +2

    አላህየ መጨረሸየን አሰመረዉ🎉🎉

  • @Reham-p4g
    @Reham-p4g Місяць тому

    እኔ ለራሳ ባለጌ እንዳገኘ በአፋ የሚተፋ ስው አያሳዝነኚም

  • @hayat227
    @hayat227 Місяць тому

    ወላሂ አሳዘነችኝ እፍፍፍፍእዲህአይነት ቤተሠብምአለ እሷ አልመጣምብትል ምናለ ነይብለውትንሽቢይዟትቢረጋጓት😢

  • @umhayider444
    @umhayider444 Місяць тому

    እባካቺሁ ልጅቷን የምታቋሽሹ የምትሳደቡ አላህን ፍሩ ልጅቱ የአእምሮ ቺግር ነበረባት ልብሷን ድረስ እያወለቀች ሜዳ ለሜዳ ትሄድ እንደነበር የምናዉቅ ልጆች አለን ስለሰዉ ማንነት ሳታዉቁ ሰዉአትተቹ ያዉም አሁን ደህናናት ማለት ይቻላል በጣም ህመምተኛ ነበረች ወዳ አይለም

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Місяць тому +3

    ግን ልጂቷ አምሮዋ እራሱ ደህነኛ አመስልም

  • @gtime6773
    @gtime6773 Місяць тому

    አይ ሳኡድ ሥቱን ችሏልኮ አይ እማማ ኢቶባየ ልጆችስ አለቅን ተሠደን የረሱል ሀገር ሁሌም የበላይ ለምለም ችግን የምፈታ ሀገራችን ሳኡድ ሁሌም ተከብረሽ ትኖሪያለሽ

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 Місяць тому

    ወላሂ እደማጣት ክፍ የለም በዚች አለም ላይ በስ አልሃምዱሊላህ

  • @user-oi4px1fv2f
    @user-oi4px1fv2f Місяць тому

    በጠምነው የሚገርሙዉ አላህ ይጠብቀን 10 አምት ከንቱ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Місяць тому

    አላህ ይድረስላት የኔእህት ምናለ ወደዱባይ ብከድ

  • @user-io8yl3pg9e
    @user-io8yl3pg9e Місяць тому +5

    ትክክልልል ጀምየ ወዲሜ ሽኩረን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 Місяць тому

    ትክክል አላህ ስረትን ምንለውጥብት ድል ስጥልኝ ይርብ

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w Місяць тому

    ጀማል ለምክረህ እናመስግናለን አልሀምዱሊላህ እኔ ስደትን ተጠቅሜበታለሁ ወላሄ ሀታ ኢጃዛ ቤት የለኝም ወላሄ ጠፈቸነው እምስራው አገቴን ደፈቸ ሀገሬላይ አልሀምዱሊላህ ቤቴን ስረቻለሁ ሱቄንም ከፈቻለሁ ለአላህ ምስጋና ይገባው ከኔ በፌት የመጡት ቦታ እኮ አልገዙም ምክንያቱም ስረተው ኢጃዛ ነው ስረተው ፍሺን ልብስ ነው

  • @meditube8585
    @meditube8585 Місяць тому

    ለሀውላውላ ቅወተ ኢላቢላህ ደሞኮ እንደሙስሊም አደለችም ወይይይ አላህ ይጠብቀን ከስደት ስደት😢

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Місяць тому

    አረ አትምጡ መንገድ ዝግ ነው አድም ሰው እየገባ አደለም ጌታን

  • @user-um1kp4zj6l
    @user-um1kp4zj6l Місяць тому

    ዋናው ኢማን ነው አላህን እንፍራ አላህ ይረዳናል

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Місяць тому

    ነጃትን አሏህ ሂዲያ ሰቷት ተምር ቶበትን አሏህ ወፍቋት የኒቃቧ ጀግና ያዲርጋት ኢንሻ አሏህ

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 Місяць тому

    አላህ አይሸግረውም ወደ ድኗ ይመልሳት አላህን ፈሪ ያድርጋት

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 Місяць тому

    እኔ የገረመኝ እዛ ደርሳ እናቶንኳ ሳታያቸው መመለሷ አይይ 😢😢😢

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ Місяць тому

    የአለህ ወለሂ በጠም አሰዘነቺኝ ከወጠሽ አይቀር በሰለም የስገበሽ❤😢😢 የስገበቹ አረ ተው ሲደት ይቢቀ😢

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 Місяць тому +3

    ጀማልየ ጀግና የልጅ አዋቂ ነህ

  • @SaadaSadaa-ud9zz
    @SaadaSadaa-ud9zz Місяць тому +2

    ትክክል ጀማልዬ አላህከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @user-bl9el7xi9w
    @user-bl9el7xi9w Місяць тому

    አተ ግን በሷ ስም ትሸቅላለህ እገዛት የሸቀልከውን ብር 😂😂😂😢😢😢

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y Місяць тому

    አሁንም አፉን ካላሳዴበቺ ወላሂ ያሲዞታል በጣም ተሳዳቢ ሆናለቺ አይ ልጂቱ ትግስት የላትም እዚህም ሁና በየግዜው ልብስ መቀያየርብቻ ነበር ገንዘብ ግን ዜሮ

  • @user-ol2cy3rf6r
    @user-ol2cy3rf6r Місяць тому +1

    ትክክል ነህ እግዚአብሔር ማስተዋሉንይደለን❤❤

  • @user-po2hc9cw4y
    @user-po2hc9cw4y Місяць тому +1

    ስደት የጀመሩትንም አላህ ከአሰቡበት ያድረሳው

  • @madi2644
    @madi2644 Місяць тому +1

    የቤተሰብ እዳናትጅ በብሀር ከምቴዱ አገራችሁ ከቤተሰብ ጋርሁኑ ነቀላችሁ

  • @user-zw4cl9my8h
    @user-zw4cl9my8h Місяць тому

    ትክክል ነህ ጅማል አንተም በመማርክ ነው እዚህ ደርጃ የደርስከ❤❤❤❤

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r Місяць тому

    ባለፈ እነነብሴ ፔጅ ላይ ቀርባ ሂጃብም ለብሳ ተስተካክላ አልነበረምደ የአላህ😢ልጅቱ

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ Місяць тому

    እግዚአብሔር ያሰብሽው ያሳከልሽ እህቴ አይዞሽ ለምን በህጋዊ ዱባይ አትጀምሪም ነበር ለሁሉም እግዚአብሔር አለ ቤተሰብ ከለለን አይወዱንም ብራችሁን ያዙ ለፍቅርኛችሁም አትላኩ ❤❤❤😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

    • @user-rb9rm5yl6r
      @user-rb9rm5yl6r Місяць тому

      በኩንትራት መሄድ አልፈለገችም ይመሥለኛል😢

  • @ZahraAdem
    @ZahraAdem Місяць тому

    ኮሜንት ላይ መጥፎ ነገር የምትፅፉ ተቆጠቡ አላህ ሂዳያ ይስጣት

  • @RsjuMagb
    @RsjuMagb Місяць тому +4

    ጀዛሀልከይር፣እናመሰግናለን

  • @RsjuMagb
    @RsjuMagb Місяць тому +3

    ትክክልነህወድሜ፣እውነትነውይጠቅመኛልያለይያዝ፣

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j Місяць тому +3

    ይችልጅጤነኛአይደለችም

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed Місяць тому

    ኧረ እች ምን ታሳዝናለች የተረገመች

  • @MkKl-l7s
    @MkKl-l7s Місяць тому +4

    በ ተክክክል ጀማል 👌👌👌👌

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 Місяць тому

    ይገባታል ከዚህም በላይ ትልቁን ነብይ ተሣድባ ታቃራኒ ሀይማኖት እኮ ያልሠደቦቼዉን በዛ ላይ ቪሄር ከቪሄር የምታባላ እረኩሥ ናት

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 Місяць тому +2

    እሺ ጀም ትክክል ነህ✅ እናመሰግናለን

  • @user-lo1hr5kv2e
    @user-lo1hr5kv2e Місяць тому +2

    ህ ነጃት 300,000ብር ተዋጣላት አልተባለምደ???

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen Місяць тому

    ስለለኚ አደል ማንመ ነይ የማይለኚ ሆ 😭 ያማል

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 Місяць тому +1

    እየተሳደበች ሲጀመር አሁንስ መችተማረችና ካለፈው ብር ስጡኝ ትልና እናትሽ አፈርትብላ ትላለች ስትሳደብ እናት ያላት አትመስልም

  • @user-kk6dx2hl2b
    @user-kk6dx2hl2b Місяць тому

    አላህ በሰላም ያስገባት ያረብ

  • @user-in6xf7xs8o
    @user-in6xf7xs8o Місяць тому

    ሰህ ጀማል ለኔነው እሄ ምክር