እሙ ስኪና በደስታ እግሬን የሳመችበት ልዩ ቀን 🍷

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 339

  • @DawudTube
    @DawudTube  Рік тому +38

    0920868952 የምፍልጉትን ማነኛውንም እቃ እዘዙን እናደርሳልን ለራሳችን ስንል እንታመናልን ።ካርጎ እቃ ማላክ ለምፍልጉ በወሎ ያላችህ በኮምቦልቻ ላኩ ወጭ ይቅንስላችሃል።

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ Рік тому

      👍

    • @smutyetube
      @smutyetube Рік тому

      ከዱባይ ይቻላል ዳውድ

    • @user-rf9ml5bn3i
      @user-rf9ml5bn3i Рік тому

      አሰላሙአለይኩም
      ሰላም ነው
      ጥያቄ ነበረኝ ዳውድ
      እቃ በካርው ለመላክ ቀረጾ አለው ወይ

    • @rahmasuleman740
      @rahmasuleman740 Рік тому

      Masha allah

    • @aminataminat7605
      @aminataminat7605 Рік тому

      ከዱባይ ኮብልቻ ቀጥታ መላክ ይቻላል ልብስም ይሁን እቃ

  • @SadaaAb-jh6tz
    @SadaaAb-jh6tz Рік тому +17

    መሻ አላህ ለኛም እንዳተ ያለ ባል አላህ ይዘውጀን ጉሉ አሚን የመዳም ቅመሞች❤

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Рік тому +43

    ማሻአላህ እኛንም ለዝ ያብቃን የመዳም ቅመሞች ማሻአላህ በሉ አትቅኑሁ😂😂

  • @zahrazaher5352
    @zahrazaher5352 Рік тому +70

    ማሻ አለህ ደስ ስትሉ እስክ ለኔም ዱዓ አድርጉልኝ አላህ ሳልህ የሆነ ባል እንድሰጣኝ የተበደሉትን እያየዉ እኔም ነገ እድ ልሆን እላለሁ መግባት እፈራለሁ

    • @hayattube3185
      @hayattube3185 Рік тому +4

      አብሽሩ እማ አላህ ሳልህ ባል ይወፍቅሽ ያርብ ስት ጨዋ አለ አይዞሽ

    • @allqua4182
      @allqua4182 Рік тому

      ሀይ በይኝ ውዴ🙄🤣🤣

    • @user-kw1sr1cg4j
      @user-kw1sr1cg4j Рік тому

      ​@@allqua4182 😂

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 Рік тому

      አኔበሚደየለማየውነገርአልቀናም

    • @user-nr6de1sy2t
      @user-nr6de1sy2t Рік тому

      @@vvvffff1290 እኮ

  • @Hana-qb6oo
    @Hana-qb6oo Рік тому +13

    ዳዉድየ ወንድሜ እግዚያብሄር ፍራችሁን ይጨምርላችሁ የልጁ አዋቂ ፀባየ ሠናይ ፈጣሪይ ይጠብቅህ

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 Рік тому +23

    ዳወድ ፀባይህ በጣም ደስይላል 🥰🥰

    • @hfem3901
      @hfem3901 Рік тому

      በጣም ደስ ይላል

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому +30

    እነዚህ ልጆች በጣም ያስቁኛል ንግግራቸው😂😂😂😂አላህ ይጨምረላችሁ❤❤

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Рік тому

      😂😂😂😂

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому +1

      የዲሮ ሰው ደስ ይላሉ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Рік тому +1

      ከተመኛመላላጥየለም ክክክክእኔ የገጠርልጂነኝግን ወሬቀይሪያለሁበከተሜ ክክክክክ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому

      @@user-fo8je1md8n እረ እኔም ከብቾቹ ጋ ነው ያደኩት አማረኛዬ ሸጋ ነው

    • @destagalkahsu2743
      @destagalkahsu2743 Рік тому +3

      እኔም። ብዙ ግዜ ኮሜንት አነባለው ስለንግግራቸው ዛሬ ፃፍሽ እኔ ትግራዋይ ነኝ አነጋግራቸው ያስቀኛል

  • @user-eq7rc6pu7n
    @user-eq7rc6pu7n Рік тому +2

    ዳውዲታዲላቹህበዚህወጣትነታቹህ ያየሁት ልጁ አባትና እናት መሆናቹህ ደሞ መሻአላህበርቱ ደስ ትላላቹህ

  • @Emebet917
    @Emebet917 Рік тому +25

    ዳውድ የልጅ አዋቂ ነህ ፈጣሪ ይጨምርልህ

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ Рік тому

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን ❤❤

    • @Emebet917
      @Emebet917 Рік тому

      @@መክያዩቱብ-ፐ2ነ እማ በደስታ ነዋ እምሆነው መልሽ ደምሬሻለው

    • @safinamahmod
      @safinamahmod Рік тому

      ማሻአላህ ያምራል ብታስብ አርጉን

    • @Emebet917
      @Emebet917 Рік тому

      @@safinamahmod እሺ ውዴ አችም ጎራ በይ

    • @safinamahmod
      @safinamahmod Рік тому

      @@Emebet917 አሺ

  • @eexx5918
    @eexx5918 Рік тому +3

    ኮሚት ሰጥቸ አላቅም ነበር ግን እአታተላችሁ አለሁ ዳውድ አላህ ይጨምርልህ የልጅ ብስል ጀግና ስራህን አክባሪ ሚስትህን አክባሪ ሁለ ነገርህ የታሞላ ጠክር በርታ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ ከሰዎች ሁሉ ምርጥ ለቤተሰቦቹ መልካም የሆነ ነው ብለዋል እረሱላችን አለይሂ ሰላም

  • @user-fb4wc3sh8n
    @user-fb4wc3sh8n 11 місяців тому +1

    መሻሏህ ምረጥ ጥዶች አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @uaekalba3062
    @uaekalba3062 Рік тому +9

    መሻአላህ መሻአላህ ወንዱሜ አላህ ይጨምርልህ የሚሲትህ ሀቅ ጠብቅ ወንዱሜ አንችም አደረ ውደ እህቴ ሀቁኑ ጠብቂሌት

  • @zeharitube_8491
    @zeharitube_8491 Рік тому

    መሻአላህ ምርጥ ጥዶች ዳውድ ጎበዝ ነህ አላህ ይጠብቃችሁ የመደም ቅመሞችም አግቡ የሰው ደስታ ብቻ አትመልከቱ. ሆሆሆ ደግሞ በቅናት እቃ እንዳጨርሱ

  • @MariamMariam-id9fz
    @MariamMariam-id9fz Рік тому +3

    እሙ ሰኪና ኢትዮጵያ ከገባይ ጀምራ አምሮባታል ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @zahraemuhelid
    @zahraemuhelid Рік тому +5

    😂😂😂😂😂😂አይ ዳውድስታስቁኝ ስወዳችሁ ጎበዞች በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መመመመመ
    @መመመመመ Рік тому +5

    መቶሽ እናሥገበቸዉ ማሻአላህያጀማአ ያላህ

  • @bbgghb7647
    @bbgghb7647 Рік тому +1

    በደብ የሚታየለት በሀገር ጉዳይ ሳውራ ነበር ጎበዝ ጥሩ መረጃ ነበር የማቀርበው በጣም ተከታይ ነበርው አሁንም ጎበዝ ነው የስራ ሰው

  • @imanseid
    @imanseid Рік тому +9

    😂😂😂😂😂 ሥትነው በጣም ነው የማረኝ ደሞ ከሚሥቲጋረ የተኛሁበት እዳይመሥልሺ አላልክም

  • @utgj2354
    @utgj2354 Рік тому

    ማሻ አላህ ተባረ ካላህ አቡ ሰ ኪና ና አሙሰኪና በጣም ደስ ትላ ላችሁ አላህ ዉደታችሁን እስተጀነት ያረገላችሁ በጣም ታስ ደስታላችሁ ልጁቻ ችሁንም አላህ እልክ ያድረስላችሁ

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Рік тому +2

    ኡፍፍፍፍፍ ምቅርተይ❤❤❤❤ ወላሂ ደስ ስትሉ ማሻአላህ❤❤❤ፍቅርኹም ይብዛሕ ፍትዋተይ❤❤❤❤

  • @እሙሙባረክ-ከ5ሸ
    @እሙሙባረክ-ከ5ሸ Рік тому +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቺሁ ያረብ እኔንም በሰላምከባሌጋርአገናኘኝ

  • @asmramohamed
    @asmramohamed Рік тому +4

    ማርያምን በጣም ነው ታምራላቹሁ እግዚአሔብር ይጠብቃቹሁ❤❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Рік тому +9

    አላህ በረመዳን ያላሰብኩ ው የስጠ ክ ለሴትልጅ ከበሬ ያለ ወንድ ደስ ይላል ማሻአላህ ❤

  • @user-uu3ts9lh2n
    @user-uu3ts9lh2n 4 місяці тому +1

    ማሻ አላህ

  • @Aande621
    @Aande621 Рік тому +4

    ማሻአላህ ዳወድ ጎበዝ ነሀ አላህይጠብቃችሁ

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl Рік тому +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል😂😂😂አተው ሳሚኝብለህ ተሳምክ እሶ መሳምነበርባት

  • @user-bs6gy4ei7e
    @user-bs6gy4ei7e Рік тому +7

    ማሻ አላህ ወንድሞችን ❤️

  • @user-bs8bu4xp6n
    @user-bs8bu4xp6n Рік тому +1

    አሁንሰ እኔ እተን ሳይ በቅናት ልሞት ነው መቸነው እኔም ከባሌ ጋር እና ልጅ ወልጀ በቤት የምደሰተው አልሞሄም ማሻአላህ ታምራላችሁ። 😢😢😢😢

  • @user-rt5ry4dt8p
    @user-rt5ry4dt8p Рік тому +1

    ሁለቱም የቤት ወበት ነው ማሻ አላህ እኔ እርሱ ሥራ በይበዘብኝ ብያችሁ ደስ ይለኛል

  • @tube3507
    @tube3507 Рік тому +6

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ 😃😃😃✍️"ሳህ ሰሙቲ ዳውድ የወንድ በላይ ብየሀለሁ ምክንያቱም ለሚስትህ ያለህ ክብር👍👍

  • @meskiyadeta9426
    @meskiyadeta9426 Рік тому +11

    ደስ ስትሉ ፍቅሩን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Рік тому

      ቤተሠብ ሁኚ

    • @Emebet917
      @Emebet917 Рік тому

      ነይ ከኔጋ እንዛመድ

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Рік тому

      @@Emebet917 እሽ ነይ የኔ ልዩ

    • @Emebet917
      @Emebet917 Рік тому

      @@yarsamyaligneg መጣውልሽ

    • @Emebet917
      @Emebet917 Рік тому

      @@yarsamyalignegመልሽ አርጌሻለው

  • @zumrazumra673
    @zumrazumra673 Рік тому +3

    ደስስትሉ ማሻላህ አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Рік тому +6

    😂😂😂 ስታስቁ ማሻአላህ ስታምሩ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @youtube6598
    @youtube6598 Рік тому +8

    ጀግና ወንድ ነህ

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj Рік тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ እውነተኛ ትዳር ❤❤❤❤

  • @user-ee8yp8ys3i
    @user-ee8yp8ys3i Рік тому +3

    የኔ ማሮቺ ዉደታ እስከጀነት❤❤❤😘😘😘👌👌👌

  • @sikosilo9332
    @sikosilo9332 Рік тому

    ወላሂ መሻ አላህ ደስትላላችሁ የኔም ባል ምርጥ ነው ግን ችግሩ አብረን ስንኖር ነው የሚይከባከበኝ ስራቦታ ከሄድኩ ስራ ቦታ ከሄደ አይመቸኝም

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Рік тому +5

    🤣🤣ባስቲካ ነው መሰል አላለችም

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 Рік тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Рік тому +5

    ምርጥ ጥዶች አላህ ይጠብቅ ችሁ💐

  • @hhhhh384
    @hhhhh384 Місяць тому

    ማሻአለህህህ አላህይጨምርላቺሁሁ

  • @user-in8rb7nt7l
    @user-in8rb7nt7l Рік тому

    ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላቅም ስታሥቂ ኡሙ ሠኪና ማሻአላህ

  • @user-fy6cv1te6j
    @user-fy6cv1te6j Рік тому +2

    ማሻ አላህ ወላሂ ሁላቺሁንም እስከ ልጆቻቺሁ ውድድፍ

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z Рік тому +3

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ በጣምነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @fgwg2802
    @fgwg2802 Рік тому

    ማሻአላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይጨምርላቺሁ ዳወዲ ሢሚራ💐🌹

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o Рік тому

    ደስስ ስትሉ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ የኔ ማሮች ማሻ አላህህህህህህህህህህ

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x Рік тому +1

    የኔ 36ሽ ኖ😂 ተበልገሻል ሸቃሎችኮ ለስልክ እሚያማን የለም ሰፌድ እሚያካክል

  • @kayryamohammed2775
    @kayryamohammed2775 Рік тому

    ደውድ የንቴ አይነት ውንዶች የብዘን የረቢ

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ Рік тому +1

    መሸ አለህ አለህ ይጨምርለቹ እኔንም ፈገግ አደረገቹኝ😂

  • @hawaseid3477
    @hawaseid3477 Рік тому +1

    ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ ❤❤❤ፍቅርየሆናችሁጥዶች❤❤❤

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ Рік тому

    አሰለሙ አለይኩም ውዴች ረመዳን እንዴት ነዉ አላህ ከተጣቃሙት ያድርጊን❤❤❤❤ማሻ አላህ

  • @madeenamadeena7882
    @madeenamadeena7882 Рік тому +2

    ማሻአላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @hayatyoutueb6155
    @hayatyoutueb6155 Рік тому

    ለቢደወነው. ብለህ. ከወሠድ. አላለችም. ማሻ. አላህ. ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 Рік тому

    ዳውድማሻአላህለሚስትክያለክ ክብርአስቀነልአላህያክብርህ የኔወድም

  • @Tube-kj7ee
    @Tube-kj7ee Рік тому

    እኔ ከይቱብ ጥዶች የምወዳቸው በጣም አደኛ. እናተ ዳውድና እሙሰኪና. እና ፋኒ ሳምሪ ከናተውጭ አላይም

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk 7 місяців тому

    ❤❤መሸአላህ ደስ ስትሊ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Рік тому

    አይ ኡሙ ሰኪና አላመነችም ደጋግማ ቡኋላ ግን እንዳወሰደዉ ትላለች

  • @zinetfker
    @zinetfker Рік тому

    ካርቶን ከሆነ ግን አለቅሳለሁኝ😂😂😂የኔ የዋሆች🥰🥰🥰

  • @user-wm1qj2vu1v
    @user-wm1qj2vu1v Рік тому +1

    አተዳውዲ ስጦታሰተህ ትነቅጣታለህ ማለትነው ትወስዲብኛለህ ብላየፈራችው

  • @user-vb6fn2gf6i
    @user-vb6fn2gf6i Рік тому +4

    ቀንቀንሳ አላለችም😂😂ኡሙ ሰኪና

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂ዳውዲ አሳከኝ

  • @user-iz4db9os1i
    @user-iz4db9os1i Рік тому +1

    ማሻአላህዳዉድለሚሥትህያለህክብር

  • @Ggg-lx6eb
    @Ggg-lx6eb 4 місяці тому

    ማሻአላ❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Рік тому +2

    ግን አትነቆረሪ እደሱ ቀሽት ሁኒ እራስሽንም ጠብቂ ባልሽ ምርጥባልነው ንቃቱ አለባበሱ በዛላይ ፀባይው

  • @HabibaMohamed-vf7us
    @HabibaMohamed-vf7us Рік тому +3

    Ma sha Allah ma sha Allah

  • @GiasBd-kh8uh
    @GiasBd-kh8uh Рік тому

    ማሽአላህ፣አላህይጨምርልላቺሁ

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x Рік тому

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ እኔ ምን አስለቀሰኝ 😢😢

  • @utgj2354
    @utgj2354 Рік тому

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይ ላል ግንባሩን ሳሚዉ

  • @ttrytrrttm6749
    @ttrytrrttm6749 Рік тому

    ወይኔማሻአላህ ውቦች ዛሬስቀናሁ😂🥰🥰🥰🥰

  • @mdet8849
    @mdet8849 Рік тому +3

    እሙ ስኬና እደለኝ ነሺ ሀሪፍ ባል አለሺ የኔ አለጂ እኮን ስርፓራይዝ ሊያደርገኝ አቃጥሎ ሊደፍኝ ነው ይገላግልሺ በሉኝ 😂😂😂

    • @AliAhmed-pi3ni
      @AliAhmed-pi3ni Рік тому +1

      😂😂

    • @s3s37d3
      @s3s37d3 Рік тому +1

      😂😂😂😂

    • @user-dc2xl3hm1n
      @user-dc2xl3hm1n Рік тому

      ሀራም ክክክ

    • @mdet8849
      @mdet8849 Рік тому

      @@user-dc2xl3hm1n ምንም ሀራም አይሆንም እስከርኝኮ

    • @mozagharib3724
      @mozagharib3724 Рік тому +1

      😂😂😂😂 ሲታደሉ ቀርቶ ሊታገሉ መኖር ነው አይዞን እህት

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 Рік тому +3

    ማሻ አላህ ለኔም አሰሩልኝ ስንት ነው ዋጋዊ??

  • @situnawoyehassan8134
    @situnawoyehassan8134 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤መሸአለ ሲተምሩ አለይ ይጨምረቹ ዉዴቹ እኔም ዱአ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Рік тому +6

    ችግር የለዉም ከተመቻችሁ እደሩበት ፍቅጃለሁ 😊😋

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 Рік тому +6

    ውድድድድድ ነው የማረጋቹ❤❤❤

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Рік тому

    የኔማሮች፡ደሥሥትሉኮ፡ወላሂአላህዋ፡ፍቅርእሥከጀነትያርግላችሁ

  • @LubabaMohmmed
    @LubabaMohmmed Місяць тому

    ማሻአላህ

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je Рік тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ማሻአላህ ስወዳቹህ አላህይጠብቃቹህ

  • @ዮርዲየማርያምልጅ

    😂😂😂😂😂
    😂ወይኔ እንደት እንዳሳቅሽኝ

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x Рік тому +2

    ጀማል ተጠቀቅ ወንድሜ ኩሉ ሙሶወሪን ፍናር ፎቶችሁን ቁምሳጥን ደብቁ ሲቀጥል ልብስህ ለብሰህ እንዳሰግድ እህታዋ ምክሬ ነው ካጠፋሁ ሶሪ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @fatimaabdu2088
    @fatimaabdu2088 Рік тому

    ማሻአላህ ❤❤

  • @user-bt8pk1od4j
    @user-bt8pk1od4j Рік тому +2

    ወላሂ ስወዳችሁ የኔዉዶች

  • @ከሚላ.ወሎ
    @ከሚላ.ወሎ Рік тому

    ማሻአላህ እደለኛነሽ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-bs6gy4ei7e
    @user-bs6gy4ei7e Рік тому +4

    እና እማን ጋር ነው የምተኛበት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Рік тому +1

    ዳውድኮ ወሬውያስቃል እሚስቴጋ የተኛው እዳይመስልሽአላለም እሙሰኪና መዳኒት ተጠቀሚወደሊላእዳይቀየርብሽ

  • @liylas8883
    @liylas8883 Рік тому

    በጣምደስይላል

  • @fafitube2574
    @fafitube2574 Рік тому +1

    አሰለሙ አሌይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ ማሸአለህ ደስ ይላል አድስ ሞኒ ሁኝለሁ ቤትን ዘይሩልኝ ቭልስ ውድ የኢትዮጵያ ልጅቹ 🙏አበረታቱኝ

  • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
    @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ Рік тому +3

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @user-uk9ne7kw5o
    @user-uk9ne7kw5o Рік тому

    አለህ ይጨሚረለቹ የአለህ ቀነዉ እስክ እደ ደዉዱ ሚረጥ በል ተገሸ በለ ይስጠሽ በሉኝ

  • @fhfh4689
    @fhfh4689 Рік тому

    ምርጥ መሸአላ

  • @user-lb3fz8ep6y
    @user-lb3fz8ep6y Рік тому +1

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤

  • @OmanOman-ro6zd
    @OmanOman-ro6zd Рік тому

    መቶሸይ፣እናሰገባወ፣ደወድን፣❤❤❤❤የመዳምቀመሙቸእኝም፣ላገረቸንያብቃን

  • @user-bs8bu4xp6n
    @user-bs8bu4xp6n Рік тому

    ዳውደ ምርጥ ባል ነህ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba2856 Рік тому

    ማሻአላህ ፍቅሩን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ShewayeGashaw-ti4yk
    @ShewayeGashaw-ti4yk Рік тому

    መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @nas7117
    @nas7117 Рік тому +3

    ስወዳችሁ ምረጥ ጥንዶች

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube Рік тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @utgj2354
    @utgj2354 Рік тому

    ማሻ አላህ በጣም ም ደስ ይላል ወላሂ ዋዉዉ

  • @user-sx8ms9sg5q
    @user-sx8ms9sg5q Рік тому

    ማሻ አላበጣም ነው ሚያምረው

  • @sdad773
    @sdad773 4 місяці тому

    ስዎዳችሁ