ጀማል ከስር ቤት በመውጣቱ ሙሉ ቤትስቡ ተስብስበው አስቅየሙን😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 247

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 3 місяці тому +61

    ዳውዲ እሙ ሲኪና የጎደኛ ጥግ የማይቀየር ፍቅር ይጨምርላቸው የምትሉ በላይክ

  • @nejataman6058
    @nejataman6058 3 місяці тому +20

    ዎንድሜ ስትነዳ በጠም ሀለፍትነ ይሰማህ የ1 ሰከንድ አደገ የዛለለም ፀፀት ነው ስልክ እዞማንደት ትልቅ ጥፈትነው የቤት አበወረ 1ሸ ግዜነው የሚጠነቀቀው መልከም ልጅነህ ጥንከሬክ ለሰነፍ ወንዶች አርአየነው አለህ ከነንተገ ይሁን

    • @heymidssye8127
      @heymidssye8127 3 місяці тому +1

      ይህ ማህይም ከብቶች እየጠበቀ ያደገ አደጋ እደሚድርስ እረስቶታን😮😮😮

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f 3 місяці тому +8

    ጀማል ጸጉርህን ተቆረጥ ያስጠላል ወላሂ

  • @رانال-ه6س
    @رانال-ه6س 3 місяці тому +13

    አልሃምድሊላ አሏ ሠላመተክ ጀሚ❤ይመቻችሁ ጀማል እና ዳውድ የጉደኝነት ጥግ ማሻአላህ በጣም የሚያስቀና ለሌሎችም ተምሳሌት ይሆናል ሀባይብ🎉

  • @amenaa2843
    @amenaa2843 3 місяці тому +12

    ዳውድ ምርጥ ጓደኛ ነው ለሰው ክብር አለህ እባክህ ጀማልን ፀጉሩን አስቆርጠው ፀጉሩን አጨፍርሮ ሲያስጠላ

    • @መኪያ.ሠድተኛዋ
      @መኪያ.ሠድተኛዋ 3 місяці тому

      ቆይ እናተ ምን አሻችሁ ለዚህ ጋጠ ወጥ ለሚሥቱኳ ክብር የለለዉ ባይቁረጥሥ ምን አገባን

  • @Acc-n4h
    @Acc-n4h 3 місяці тому +5

    ዳዉድ እና ሰሚራ ጎዴኛ ጥግ የምር አላህ ይጨምርላ ቺሁ❤❤❤

  • @EeEe-x1k
    @EeEe-x1k 3 місяці тому +12

    አላህን አፈሩም ሙዙቃ እመኪናላይ ምን እደሚጋጣማችሁ ምን ታውቃላች እናትህ ማሻአላህ ናት ደውድ አተ አልቀራህም እደ አኛ የመካይ ልጃች ማሻአላህ ነን

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 3 місяці тому +1

      አረ ወዳ እህቴ አችስ ለሙዚቃዉ ብቻ ነዉ ትላት የጀማልን ፀጉር ልትቆርጥ ስትታገል አላየሻትም እደ ሚስቱ ኢማን ቢኖረዉ መች ዝም ይል ነበር አላህ ይሱትር አለይነ

    • @EeEe-x1k
      @EeEe-x1k 3 місяці тому

      @@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ እኔ ከፍችው አላየሁትም አሰለፍኩት ስራ ቢዚ ነበርኩ ግን ለም ሳይሰሙ አይቀሩም ሀድስ ወላሂ የዳውድ ቤተሰቦች ማሻአላህ እኛጋ ናች አገራች ግን እሱ ምንም መላ የለውም አላሁሙ ሙስታአም

    • @EeEe-x1k
      @EeEe-x1k 3 місяці тому

      @@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ስብስክራይብ አረጌሽለሁ እሺ ቤተሰብ እኮናለን

    • @SaeedImam-l5j
      @SaeedImam-l5j 3 місяці тому +1

      ትክክል የመኮይ ልጆች ልዩ ነን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ruqiyaruqiya-xb8kv
      @ruqiyaruqiya-xb8kv 20 днів тому

      ጀማል የመኮይ ልጅ ነው

  • @AliAhmed-s1t
    @AliAhmed-s1t 3 місяці тому +5

    ፀጉርህ አያምርም ተቆረጥ ጀማል🎉

  • @RabiaHassen-lw6ez
    @RabiaHassen-lw6ez 3 місяці тому +1

    ዳውድ እስኪ በአላህ ስለመኪናህ ዋጋ ንገረን ስለምፈልግ ነው ምን አይነት ስራ መስራት እንደምትችል አብራራልን ከመዳም ቤት ቢያወጣኝ
    ሰሞ መልእክት ካያችሁ እንደምመልሱ ተስፋ አለኝ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 місяці тому +22

    ሰው ሲከፋው ያመኛል ሲዴሰት ዴስይለኛል ወላሂ የሠውልጂበሙሉ ሰላምምምም ያረብብ

    • @haya1360
      @haya1360 3 місяці тому

    • @rahamrahmaa6906
      @rahamrahmaa6906 3 місяці тому

      እኔም እንደዝህ ልባችንን ሰላሰፈልን አልሃምዱሊላህ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 3 місяці тому +1

    ሚርጥ ጋደኛ ቤታስብ ናቹ እጂ ጋደኛ ለማለት አይቻልም ደውዲና እሙ ስኪና በጠም አሰታወይ ናቹ በችጊ ጊዜ ከአዋ ጎኑ ናበረቹ ታበረኩ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 3 місяці тому

    ወንዲሜ እና አተ የፀጉሳችሁ ነገር ቱቱ ሲያስጠላ የኔውም በስት ጉዲ ተቆረጥ ብለን ይቆረጥና መልሶ የበለጥ ይወጣለታል 😂😂😂😂😂 ለኔ ባረገው

  • @ليلىالاجنبية
    @ليلىالاجنبية 3 місяці тому +2

    ሰው ይኑር ተማለትህ በፈት አላህን አታመሰግንም

  • @እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ

    የበግ ሽለት አስመሥለህ ጸጉርህ እህ አጠር አርገዉ ኧረ እኔ አልወድም ሀዋ እታኛበት በመቀሥ ብመደምዲዉ እኔ ብሆን

  • @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
    @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ 2 місяці тому

    ዳውድ ጎበዝ አነዳድህ ግን ወሬ ቆጠብ መኪላ ላይ ስልክ እደዛው ጥንቃቄ ጡሩ ነዉ❤❤❤ አይከፋም

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 3 місяці тому

    ህፆኗ ለምን ቻፒሲቲክ ትቀቧታላችሁ🙄

  • @alhmduillah23
    @alhmduillah23 3 місяці тому

    እያዳንዳችሁ እኮ አምናችሁ ይሆናል እኮ ድራማ ነው እስኪ ታሰረ ካሉ ጀንሮ ይኸው ቪዲው ይሰራሉ ተከታታይ ድራማ እሚገርመው በአላህ ስም እየማሉ ችግር የለውም ስሩ ስራሽሁ ነው ግን ይህ ብር እሚባል ነገር አሰከራቸው

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 3 місяці тому

    ወንድሜ ዳውድ ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ
    ግን ጎደኛ አይሆንክም ይህ ጀማል እሚባል ችጋራም ሌባ አንድ ጀለፍ ሚስት አለችው እሶም እያወቀች ጥፋቱን እየሸፋፈነችለትነው
    ጀማል በእኛ በማዳም ቅመሞች ላይ እየዘረፈ ቆሻሾች እያለ ያለ ሌባ ነው
    ነገ በሂወቱ ዋጋውን ያገኛል እጁን ካልሰበሰበ
    ጀማል እሚባል አህያ
    ሌባ ነው እምትሉበ likeአሳዩኝ
    አንድ አንድ ጅሎች ደሞ ጀማል ሀቀኛነው እምትሉ አላችሁ ይገርማል
    ሌባ ነው በዛላይ አፉ ሲሳደብ ይህ ቆሻሻ ባላገር ሰገጤ

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 3 місяці тому +1

    ሰው ያሰረዉን አላህ ይፈተዋልና ፣ አለሃምዱሊላህ በሉ ፣

  • @saadaahmad6655
    @saadaahmad6655 3 місяці тому +1

    ሙዚቃ ቱ ምናለ እነዚህን ህፃናቶች ጥሩ ነገር ብታስተምሯቸው

  • @fhjghh3530
    @fhjghh3530 3 місяці тому

    ጀማል መጀመሪያ ፀጉርህን አስተካክል

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 3 місяці тому

    ሀዋ የኔ ጫዋ ዝምተኛ ናት ሴት ልጅ እደዚህ እረጋ ሲል ነው

  • @Lubi-f5s
    @Lubi-f5s Місяць тому

    አሙቲየኔማር።አላህያሳድግሽ።❤

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 3 місяці тому

    ትክክል አላህ ሢወድ ሠውን ይሠጣል አላህ ይውደደን ያረብ😢

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 місяці тому

    ዳእውን መገድ ላይ ስልክ ውሬ እቁም ቀልድ ተውው መገድ እያይህ

  • @ZuzukrimtubeZuzukrimtube
    @ZuzukrimtubeZuzukrimtube 3 місяці тому

    እንኳንም የሌባ ተባባሪ ሥለሆናችሁ

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 3 місяці тому

    አርፅጉርህን ተቆርጠው ያሰጠላል😢😢

  • @newmobile227
    @newmobile227 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ዛሬ የሀዋ እርጋታ እንደት እንዳስደሰተኝ የኔ ጨዋ ዝም ሲሉ ሁለቱም ቆንጆ ሆኑ

  • @ሰሊናየወልድያዋ
    @ሰሊናየወልድያዋ 3 місяці тому

    ህጻን ልጅ ከፊት አይደረግም 😢😮😮

  • @rahma-eb6ra2ra2d
    @rahma-eb6ra2ra2d 3 місяці тому

    አረ ተው ጀማል ፀጉርህን ጣል

  • @ሂኩነኝ-ጰ5መ
    @ሂኩነኝ-ጰ5መ 3 місяці тому

    ፀጉርህ በጣም ነው እሚያስጠላው

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464 3 місяці тому

    ሀዋግን ድሥተኛ አይዴለችም

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 місяці тому

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ አለህ ከስደት መልስ የደስተ ህወት ይወፍቀቹሁ ደሚሩኝማ

  • @GhHh-cw6dz
    @GhHh-cw6dz 3 місяці тому

    ለምን ዴጋን እና ገርባን ሳታሳየን😢😢

  • @HadiSayid
    @HadiSayid 3 місяці тому

    መቼ ታሰረ ለቪዉ ነው እንጂ 😂😂😂

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 3 місяці тому

    ኧረሰፈሬንአየሁትዳዉዲ

  • @MamoonaMaimoona
    @MamoonaMaimoona 3 місяці тому

    Msbh ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @medina5508
    @medina5508 3 місяці тому +1

    እኔ የጀማል ሚስት ብሆን በተኛበትነበር ፀጉርን ቆርጨየምጥለዉ ኤጭ ሲያስጠላብህ

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 місяці тому +1

      መጋጠሚያሽን ብሎ ያስተኛሻል አሀ 😂😂😂

    • @medina5508
      @medina5508 3 місяці тому

      @@ktube8920 አደል አሳየዉነበር

  • @زولفهعمر
    @زولفهعمر 3 місяці тому +1

    ሀዋዬ።የሁላቹም።ቅመም።ነች።እስዋ።ከልለች።አታምሩም።ድምቀታቹ።ነች

  • @Zippo915thZippo91th
    @Zippo915thZippo91th 3 місяці тому

    እንኳን ሳቃችሁተመለሠ

  • @MuhamedHasen-z4u
    @MuhamedHasen-z4u 3 місяці тому

    አሏህ ብቻይሁነንበል

  • @ToybaToyba-br1ci
    @ToybaToyba-br1ci 3 місяці тому

    ሀይቅን አሳየን ሀራ ሀርዲቦን

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ 3 місяці тому

    አሱ ሁል ግዜ ስራው ሁላ ሰገጤ አደል

  • @ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ
    @ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ 3 місяці тому +1

    ደስ ስትሉ ውደታ እስጀነት ያድርግላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HgFg-q3t
    @HgFg-q3t 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤አላህይጨምሪላቺሁ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 місяці тому

    እምሮበት ውጣ እስር ቤት

  • @LeylaYumam
    @LeylaYumam 3 місяці тому

    ኮቻየ ተናፍቀሻል

  • @የኮቻዋነኝ
    @የኮቻዋነኝ 3 місяці тому +1

    ኮቻ ሀገሬማሻአላህ እንዴትአሸብርቃለችያሰላም

  • @ስአድወሎየዋ-ዐ3ፀ
    @ስአድወሎየዋ-ዐ3ፀ 3 місяці тому +1

    ጅል አጅል ሙስሊም ሁነህ በሙዚቃ እየጨፈርክ ማሻ አላህ ትላለህ አላህ ይምራችሁ

    • @jebdb
      @jebdb 3 місяці тому

      ምን አገባሽ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 місяці тому +1

    እንካን ደህነ መጣህ ጀማል ምስጊን

  • @Eሉነኝወሎየዋ
    @Eሉነኝወሎየዋ 3 місяці тому

    አልሐምዱሊላሕጀማልእረበአላሕፀጉርሕደምሕንይመጥሐልበልኩሑንእደእሕትነትነውይልኩትይሔንንምይቅርታካስቀየምኩሕም

  • @ሀዊነኝከመርሳ
    @ሀዊነኝከመርሳ 3 місяці тому

    ምን ሆኖ ታስሮ ነዉ

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je 2 місяці тому

    ማሻአላህ ዉደታ እስከጀነት አይለያቹህ አላህ ይጠብቃቹህ ወዲሞቼ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kadra3942
    @kadra3942 3 місяці тому

    ሙዚቃ. ጭራሽ

  • @Noor-i7v8g
    @Noor-i7v8g 3 місяці тому +1

    እደው መናገር አልፈለኩም ነበር አረ አላህን ፍራ ጠጉርህን ተቆረጠው ማሳደግ ከፈለክ ሙሉ ውን አርገው

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 3 місяці тому

    ጀማል ዳይዶ

  • @amamaamm4635
    @amamaamm4635 3 місяці тому

    ጀመል ሌበ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 місяці тому +1

    ጀማል ጸጉርህን እኩል ተቆረጥ ወይአስረዝመው ሁሉንም

    • @tube8181
      @tube8181 3 місяці тому

      አይሰማም
      ደነዝ

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 місяці тому

    ጀማል ፀጉሩ የሚያምርበት መስሎት ነውኮ ግን በጣም ያስጠላል ሲቀጥል ሀራም ነው አታበላልጥ

  • @JohnLewisham-ro5vz
    @JohnLewisham-ro5vz 3 місяці тому +2

    አሚቲ እና ሀዋ አምሮባቸዋል❤❤❤❤❤❤

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 3 місяці тому

    ስልክ እየየሄ ስነደ ለምን ተሰየሌ የስቀጠል እኮ እኔ የቀመስኩትን ይቅመስ ነዉ እዴ😅😅😅😅

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 3 місяці тому

    እባካቸዉ ፀግሩን ይቆረጥ ይህ ጀማል እምባል ሰዉ

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 3 місяці тому +16

    ጀማል የፀጉርህ ነገር ብሶበታል 😂😂😂😂😂😂

  • @saedisaedi995
    @saedisaedi995 3 місяці тому

    ሰዉጉር የማያስተካክል ሲሞን የሚላጭ ወንድ ደስ አይለኝ የምር በተለይ ፂሙን የሚቆረጥ

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 3 місяці тому +1

    እኛስመቸነውግንእድህባገራችንዘናየምንለው 🥺ኤጭአሁንስእደትእዳስጠላኝስደት

    • @saadas9954
      @saadas9954 3 місяці тому

      ኢንሻ አላህ አይ ዞን እህት

  • @seadaabdu6617
    @seadaabdu6617 3 місяці тому

    ደጋንን ገረባን ጨምረህ ታሳየናለህ እያልኩ አፍጥጨየ ሙጢቆሎ ደረሸየ ቀረሁ

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ

    ማሻአላህ 👍👍👍👍👍👍👌👌ትክክል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @ሰውማመን-ቈ3ዠ
    @ሰውማመን-ቈ3ዠ 3 місяці тому

    እዲህ ነው ጓደኛነት ከናተ ከሴቶቹ ምችት ይበላቹህ ሁሌም እዲህ ፍቅራቹህ ይብዛ ❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 місяці тому

    ሰላምተክ ጀማል ወንድማችን ዳውድ ምርጥ ጎደኛ አይለያችሁ ውደታችሁን ያዝልቅላችሁ 🎉🎉🎉 ኮቻዬ ሀገሬን ስላየሁ ደስ ብሎኛል thanks 🎉🎉

  • @abudullaabudulla5586
    @abudullaabudulla5586 3 місяці тому

    ማሻአላህ ተደላቀቁ እኛም የመዳም ጥግረራ እያደላቀቀን ነዉ ምናለባችሁ እናተ ኧረ ያጀማአ መችይሆን ከአገራችን የምንገባ አይይይይይይይይይ ስደት የስራህን

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 3 місяці тому

    ይሄ ኮልኮሌህ ሰው አጣ ጀማልየኔ ባል ብኮን በተኛህበት ቆርጨ እገላግልህ ነበር

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 3 місяці тому

    ማሸ አለህ ኡከን በሰለም ተፈተህ የገጢመል ኢደዚ አይነት ኪስተት ስየገጥም ወደጂነ ጠለትህን ትለየለህ ለከይር ነው አለህ የጓደኝነት ፊቅረቹሂን ኢስከ ጀነት የድርግለቹ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZahraHasan-s2i
    @ZahraHasan-s2i 3 місяці тому

    ጓድኛማለት እድዝህነው ለኛም አላህ ይወፍቀን ያረብብ

  • @hdbxbddhhdhdhd7482
    @hdbxbddhhdhdhd7482 3 місяці тому

    ዳውዲ አቡኪን ከፊት አታዲርገው አላህይጠብቃቺሁ❤❤

  • @djhxahxv5982
    @djhxahxv5982 3 місяці тому

    ማነው የጀማል ጸጉር ሚያሥቀው ኮልኮሎ ሁኗል አሁንስ😅😅😅😅😅😅

  • @Lyoutube-js7lv
    @Lyoutube-js7lv 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ጀማል ወንድምነቴ እንኳን በሰላም ወጣህ❤❤❤❤❤

  • @HmdaHmd-oc5sh
    @HmdaHmd-oc5sh 3 місяці тому +1

    ሀምድ የለምደ በጌራ ወርቅ ነዉ

  • @Sarasara-qr8pu
    @Sarasara-qr8pu 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘🎉🎉🎉🎉

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ኮቻን ስላሳያችሁን ሰፈሬን አየሁ❤❤❤

  • @amma4705
    @amma4705 3 місяці тому

    ውደታ እሥከጀነት ያድርግላችሁ ደሥሥትሉ ማሽአላህ

  • @KatrinaMohammed
    @KatrinaMohammed Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yasinnuru3125
    @yasinnuru3125 3 місяці тому +1

    ጠጉረህተቁረጠውአያምርብህም

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 3 місяці тому

    ዳውድ መገድ እያየህ ተጠቀቅ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 3 місяці тому

    ሰፍሬን አየሁት ሀሰበር ❤❤❤ስላሳየህን እናመስግናለን ኮቻ የ

  • @wasaap414
    @wasaap414 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahmna-h7w
    @Rahmna-h7w 3 місяці тому

    ሀዋ ፅድትእያለችነዉእምከደዉማሻአላህ

  • @milinbd2315
    @milinbd2315 3 місяці тому

    አረ የጀማል ፀጉር አቆራረጥ በጣም ነው የማስጠላው

  • @Toyba-oq5fy
    @Toyba-oq5fy 3 місяці тому

    አላህወደቅኑመንገድይምራችሁ
    ወዬላችሁ ሙሰሊም ሰምብቻ

  • @naemaadam4175
    @naemaadam4175 3 місяці тому

    ❤😂😂🎉😅😢🎉😂

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 3 місяці тому

    ደሞ ሙዚቃው ምን አስፈለገ አላህ የህዲኩም በስ

  • @zynabali
    @zynabali 3 місяці тому

    ማሻአላህ ፍቅራቸሁ አላህይጨምርላቸሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FatmaMahdi-i4i
    @FatmaMahdi-i4i 3 місяці тому

    love kocha gin jemalh sagurun lemin ayiqoretim sayinte mesilolha

  • @kamila3172
    @kamila3172 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eeee-k8c
    @Eeee-k8c 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SsSs-hp9sz
    @SsSs-hp9sz 3 місяці тому

    ግን የሆነ ቀን ብር እደበላ የሆነች እህቴ ስለምነው ነበር የሱ እሪካርድ ስድብ አለው. እና መለስክ አልመለስክም ጀማል ?
    በስርአት ማስተናገድ ካቃታችሁ. አታስተናግዱ የስደት ገዘብ ደም ነው

  • @saadaalmahri6733
    @saadaalmahri6733 3 місяці тому

    ❤❤❤😢😢

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ

    ቱ አላህን ማመስገን በሙዚቃ ሆነ እደ አላህን አመስግን

  • @user-jq2hc9lq4s
    @user-jq2hc9lq4s 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከላ አላህይጨምርላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @hshsvyysys9146
    @hshsvyysys9146 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤