በጣም ደንግጣለች!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @betty4950
    @betty4950 Рік тому +820

    በጣም ታምራላቹ እኔም 13 አመት የተለየሃቸው እህትና ወንድሞቼ በጣም ናፍቀውኛል የኔን ፅሁፍ የምታነቡ ለአገሬ እንድበቃ በፀሎት አስቡኝ

    • @kidestaylwe1619
      @kidestaylwe1619 Рік тому +11

      ያብቃሽ❤

    • @zewedenshaemro7483
      @zewedenshaemro7483 Рік тому +8

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 Рік тому +8

      አላህ ያሳካለሽ ውዷ

    • @abenezergulilat2187
      @abenezergulilat2187 Рік тому +2

      ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @jjjhh4655
      @jjjhh4655 Рік тому +5

      እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን ቤተሰቦችሽንም ይጠብቅልሽ በሰላም በጤና ያገናኝሽ አምላከ እስራኤል የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @jemmawork838
    @jemmawork838 Рік тому +60

    ለወላጆቻቻሁ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ደስ የምትሉ ወንድም እና እህት ናችሁ በርቱ በሙያችሁም ልብ ሰቀላህ ሰርቶልሀል ጎደኛህን ነበረ የጠበኩት ወንድም እንዲህ ለእህቱ በተለይ እኛ አገር አልተለመደም ተባረክፈለግህን ተከትላ ለሄደች እህትህ ይገባታ❤🎉

  • @TzetaFikir
    @TzetaFikir Рік тому +378

    ግራ ጎንህ መስላኝ ነበር ደስ የምትሉ እህትና ወድም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

    • @Meriyame-e5m
      @Meriyame-e5m Рік тому +3

      hahaha enem edza neber yasbkute

    • @DagimarkosGachamo
      @DagimarkosGachamo Рік тому +3

      ግራ ጎን ይመስላል

    • @tigestbeqele1546
      @tigestbeqele1546 Рік тому +3

      መጅምርያ Fekrga meslog mechersha sistrly😅😅😅😅

    • @mekuriagebru5087
      @mekuriagebru5087 Рік тому +6

      ላየው ነበር ባንቺ ምክንያት ተውኩት

    • @Zizuyosan
      @Zizuyosan Рік тому +1

      Des yemilew Yenem lidet new

  • @YetuHaymi
    @YetuHaymi 9 місяців тому +12

    ደስ የምትሉ እህትና ወድም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Рік тому +127

    እውነት ነው:: እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተሰባችሁን ሁሉ ትጠብቃችሁ🙏🏾ፍቅራችሁን ሰላማችሁን ያብዛላችሁ🙏🏾

  • @HalanAbara
    @HalanAbara Рік тому +27

    በጣም ነው የምታዝናናው ከሷ ጋራ መስራት ያዋጣካል ፍክት ያለች ወድ እህትክ ናት ዉድድ አደረክዋት ❤️❤️🥰🥰

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Рік тому +88

    የ2016 ምርጥ ውንድም ነህ አላህ ያክብርህ ለፍቅርኛህ ነበር
    የመስለኘ ውንዶች ከእህታቸው እንጅ የሚጠብቁ ለእህታቸው ደስታ ብዙም አይጨነቁም ❤ H b d

    • @SumeyNur
      @SumeyNur Рік тому +1

      ሳህ

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 3 місяці тому +1

      ይታ ደሉታል እንጂ አይታገሉትም

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 місяці тому +1

      ወድም,እህቱን,ሰወድ,መከታነው,ጋሻነው,ውት,ነው,ባም,ነወ,ደሰ,የሚለኝ🎉

    • @SamiraAdam-n3y
      @SamiraAdam-n3y 3 місяці тому

      እኔምም

  • @erkikenew8219
    @erkikenew8219 Рік тому +19

    ደስ የሚለኝ ልጅ ነው. እህቱም ደስ የምትል. መልካም ልደት

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus Рік тому +349

    HBD ወንድምና እህት እንደዚህ ሲዋደድ ባጣም ደስ ይለኛል ለወላጆችም እረፍትና ሰላም ይሰጣል ተባረኩ ግዞዬ 🥰

  • @Dawishewa
    @Dawishewa 8 місяців тому +31

    የጠበኩት ፍቅረኛህን ሰፕራይዝ እንደምታደርግ ነበር። እህት መሆኗን ስትናገር ዋው በጣም ነው እኔም ሰፕራይዝ የሆንኩት ። ግዜ ሰላምህ ይብዛ አቮ ። እኛ ወንዶች ብዙ ጊዜ ለፍቅረኛች ነው እንደዚህ አይነት ነገሮችን የምናስበው ። በርታ በጣም ነው የምከታተል የአንተን ፕሮግራሞች በጣም ጨዋ የተረጋጋህ ልጅ ነህ በርታ

  • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
    @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ Рік тому +71

    ሰሉ አሻግሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤ ጠፍተሽ ጠፍተሽ በተወለድሽበት ቀን ከች አልሽ ዘመንሽ ይባረክ 🥰🥰🥰 እናመሰግናለን ጊዚዮ 😊የባህርዳር ልጅ እድገቱ በአሳ መረቅ ጣናን ዋኝቶ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @BigiTilk-et3gx
      @BigiTilk-et3gx Рік тому

      ​​@@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀስለ ልጅቷ ነው የተናገረው

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 Рік тому +15

    ፍቅረኛህ ነበር የመሰለችኝ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ተባረኩ መልካም ልደት ሰሊዬ የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 Рік тому +71

    በጣም የምታምሩ እህትና ወንድም ናችሁ:: ተባረኩ ወላጆቻችሁም እድለኞች ናቸው::

    • @BetiMoges
      @BetiMoges Рік тому

      በጣምታምራላቹፈጣሪዪጠብቃቹዐቢበሪሲደይእረጂምእዲሜዪሲጥሺ😂🙏

    • @BetiMoges
      @BetiMoges Рік тому

      እህቴ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 10 місяців тому +8

    እረ በጣም የዘፋኝነት ችሎታ በደንብ አለሽ ማሬ ቀጥይበትአቦ በጣም ነቃ ያለች ልጅ ነች በርቺ።።።

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    ማነው እደኔ ጋደኛው ወይም እጮኛው የመሰለው ደስ ስትሉ👍👍👍👍

  • @yoasfashion3192
    @yoasfashion3192 Рік тому +14

    መልካም ልደት
    እግዚያብሔር ከዚህም በላይ ፍቅር ይጨምርላቹ !!! ከአዝናኝነቱም በላይ ለብዙዎች በመልካም ምግባር የሚያንጽና ትምህርትን የሚሰጥ ፕሮግራም ስላስተላለፍ
    ልትመሰገን ይገባሀል ።

    • @abrshabebe1193
      @abrshabebe1193 Рік тому

      በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Рік тому +10

    ምንኛ መታደል ነው ማረያምን ምርጥ ወንድም ነህ በእውነት ፍቅራችሁ ይብዛ
    እናንተን ሳይ 14 አመት በስደት ላይ ሁኘ የናፍቁኝ ቤተሰቦቸ ኡፍፍፍፍ የብሱን ናፍቁኝ
    እኛስ በስደት ላይ ያለን እህት ወንድሞች መቸ ይሆን ከቤተሰብ ጋ እንደዚህ ያለ ጊዜ የምናሳልፍ
    ተመስገን ብቻ በሂወት ስላለን

  • @yesufelmak4878
    @yesufelmak4878 7 місяців тому +5

    በጣም ተወዳጅ እና ምርጥ ምርጥ ሰወችን ነው የሂወት ልምዳቸውን የምታስቃኜን #ማራኪ ወግ አንተ ራስህ ብራንድ ሰው ነህ ተወዳጅ አድናቂህ ነኝ!!❤❤❤

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 Рік тому +41

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተባረኩ ወንድምና እህት እንደዚህ ሲፋቀር በጣም ደስ ይላል ቤተስባችሁን ይባርክላችህ እምነት እምነት እሜን
    አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅልን የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @martamarcha2850
    @martamarcha2850 11 місяців тому +2

    Happy birthday, and you and your brother are nice people. God bless you, and I love all your videos. Your brother is a smart, handsome, and kind person. Marta from Germany!

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 Рік тому +23

    ደስ ትላላችው ክብራችው ፍቅራችው እንዲህ ነው ወንድም ተባረኩ ለወላጆቻችው ደስታ ሁኑ wish all the best girl happy birthday

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Рік тому +9

    ማራኪ ወግ አቅራቢ በጣም የምታቀርባቸዉ እግዳወች ምርጥ ❤❤❤❤❤

  • @honeyseme1711
    @honeyseme1711 Рік тому +14

    ውይ ደስ ስትሉ ታስቀናላችሁ ድንግል ከነ ልጇ ተጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 Рік тому +34

    የኔ ቆንጆ ባለማተብ እንኳን ተወለድሽ የመቤቴ ወዳጅ እመቤታችን በዘርፋፋ ቀሚሷ ሸፍና ታኑራችሁ

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta Рік тому +6

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ የወንድምና የእህት ፍቅር በጠፋበት እጅግ ደስ ይላል

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому +56

    መልካም ልደት🎂ስንት አመትሺነው ተደምሮ ሳይሆን ተቀንሶ😂ደስ የምትሉ እህትናወንድም ናችሁ ቤተሰብ ልጆቻቸውን አስተምረው እንዲህ እራሳቸውን ሲችሉ ደስ ይላል

  • @melakea2671
    @melakea2671 Рік тому +3

    She is fabulous it's easy to read her personality from her speech
    We can't wait to see when her wedding post on Meraki woge

  • @danielabel6643
    @danielabel6643 Рік тому +20

    የእውነት በጣም ነው የምታምሩት ሁላችሁንም ከፍ ከፍ የለ እንጀራ ይስጣችሁ HBD

  • @alimaibrhim1067
    @alimaibrhim1067 Рік тому +3

    ስታምሩ ❤ ከአይን ያውጣችሁ🙏🏾🙏🏾

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 Рік тому +15

    @ ሰላማዊትዬ❤ መልካም ልድት እንኳን ተውልድሽ
    ግዝሽ እውንት እዴት ደስ ብሎኝ እደጨርስኩት ፍቅራቹህ እንዲህ ነው እህትና ወንድም እግዚአብሔር አሁንም ፍቅሩ ያብዝላቹ 🙏

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu Рік тому +12

    ስታስቀኑ ጌታን እና እኔም ወንድሞቼ ይህንን አይታችሁ ሰላም ፍቅር ለቤተሰቦቻችን ፍቅር እንሰጣጥ እላለሁ እኔ ናፍቃችሁኛል 😢😢😢😢

  • @tesfayeseyoum3041
    @tesfayeseyoum3041 Рік тому +16

    ወንድም መከታ ነው እህትም አልኝታ.....እጅግ ታስቀናላችሁ ❤❤❤❤

  • @Kalkidan2003
    @Kalkidan2003 6 місяців тому +1

    በጣም ነው የምታምሩትና የምታስቀኑት እግዚአብሔር ዕድሚያችሁን ይባርስ❤❤❤❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Рік тому +121

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Рік тому +4

    Happy birthday የኔ ቆንጆ እህት እና ወንድም በጣም በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቅልችሁ።

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta Рік тому +14

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከምንም በላይ በፍቅር ያሳደግኋችሁን ቤተሰቦቻችሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው፣ ሰላማችሁ ይብዛ ። መልካም ልደት ቆንጆ

  • @TigistSemeneh
    @TigistSemeneh 2 місяці тому +2

    በጣም ነው የምታምሩት ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Рік тому +65

    እንኳን ተወለድሽ ለእህትክ ያለህን ክብር ነው ይልሳየኽው እግዛቤር ከዚህ በላይ እድርሶህ አክብሩ ሚስትህንም እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤

    • @fanawoldeyes9110
      @fanawoldeyes9110 Рік тому

      I thought You are going to suprising us to be engaged. I am disappointed 😢 because I wish to have some one in your life I always want to see your accomplishments.
      I watch all your an episode. I think of like a son .you have that polite and kind face.

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Рік тому

    በእውነት ትልቅ ምሳሌ ነችሁ አሁንም ያዋዳችሁ ለእነትነ ለአባት ክብር ነው ተባረኩ🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️

  • @genayal4277
    @genayal4277 Рік тому +11

    ታድለሽ በእመቤቴ ቀን መወለድ ሁሌም ታስቢያታለሽ ደሞ ከነማተብሽ ደስ ስትይ የኔ ፍልቅልቅ ወንድምሽ ደሞ አንደኛ ፕሮግራምህን በጣም ነው የምከታተለው በርታ

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Рік тому

      እኔም ህዳር 21 ቀን የመብታችን ቀን ነው የተወልድኩት❤❤

  • @ማህተቤክብሬነው
    @ማህተቤክብሬነው 2 місяці тому

    የኛጀግና ታምራላችሁ እንኳን ቸወለድሽ ወንድሟን መሳይ ቆጆ❤❤❤❤❤

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ Рік тому +40

    የፍቅር ወግ ልሰማ ስገባ እህቴ ኣላለም😂😂
    ወይነ ደስ ስትሉ ዕድሜና ጤቻ ይስጣችሁ❤

    • @hawi_habeshawit
      @hawi_habeshawit 4 місяці тому

      እኔስ ብትይ 😂😂😂

    • @AZebTAMR
      @AZebTAMR 2 місяці тому

      እኔም😂😂😂😊

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 Рік тому +7

    እንዲህ ነው ጀግና ወንድም! አይለያችሁ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @asnakechasaddis4838
    @asnakechasaddis4838 Рік тому +12

    ደስ ምትሉ ወንድምና እህት ናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ።

  • @Chuchu-w1h
    @Chuchu-w1h Рік тому +6

    መልካም ልደት እግዚአብሔር የበለጠ ፍቅርና ሠላም ይስጣችሁ።

  • @ሙሉእራያቆቦ
    @ሙሉእራያቆቦ Рік тому +32

    አይ የወሬ ጥማት አለብኝ እና ፍቅርኛ መስላኝ ነበር. ለማንኛውም መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Рік тому +1

      እኔስ😅😅😅

    • @shibreshibre2523
      @shibreshibre2523 Рік тому +1

      እኔ ግን ደሰ አለኝ አብዛኛውን ግዜ ለፈቅረኛ ብቻ ነው የተለመጀው እህትሰ ❤❤❤❤

    • @ሙሉእራያቆቦ
      @ሙሉእራያቆቦ Рік тому +1

      @@shibreshibre2523 እኔም ደስ ብሎኛን እኮ እማየ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama Рік тому

      😂😂😂😂😂😂 እኔ እህት😂😂

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م Рік тому

      😂😂😂😂

  • @melakea2671
    @melakea2671 10 місяців тому

    She is amazing girl not only her look the control on every words the way she talk yasadegush yebareku abo wow
    Hey I wish you all the best every single steps of yours girl

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому +21

    አሜን፫ እመቤት ክብሩን ትወስዳ አሜን፫

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 Рік тому +2

    best sister&brother ever ❤ happy birthday my beutifull we love you guys

  • @Alehegn772
    @Alehegn772 Рік тому +28

    የፍቅር ወግ ልሰማ ሰፍ! ብዬ እህቴ ናት አላለም😁😂ደስስ ስትሉ❤

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 Рік тому +1

    በጣም ደ ስ ይ ላ ል 👍👍 Happy birth day👍👍👍

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 Рік тому +48

    የባሀርዳር ልጆች ናችሁ ዋው በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @genettesfa4142
    @genettesfa4142 2 місяці тому +1

    ወንድም ብሎ ዝምነህ በጣም ደሰ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @jasminkarimseif2022
    @jasminkarimseif2022 Рік тому +4

    እር ጉድ የመጨርሻውን ባላይ የፍቅር ጓደኛህ መስላኝ ነበር።
    ግን እኮ ስለፍቅር ህይውታችሁ ሁለታችሁም አልተናገራችሁትም።
    Amazing program ❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Рік тому +3

    ሰላማዊት አሻግሬ መልካም ልደት ይሁንልሽ!
    ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርከው!
    ሰላም በጣም ታድለሻል ፣ እንዲህ አይነት ወንድም ማግኘት መታደል ነው!
    ግዞ የእውነት መጀመሪያ ላይ ተሸውጄ ነበር፣
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому +14

    በጣም ደስ የምትሉ እህትና ወንድም ናቹ መልካም ልደት❤❤❤❤❤

  • @Ambassel
    @Ambassel Рік тому +22

    እድሜን ይኖሩታል እንጂ አይቆጥሩትም አሉ ቢሆንም መልካም ልደት::የወደቁትን የተራቡትን ወገኖቻችንን ከደስታችን እናካፍላቸው::

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Рік тому +5

    Hbd🎉እህትና ወድም ሲዋደዱ ሲከባበሩ እደት ደስ ይላል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ😍😍

  • @asterluluastu689
    @asterluluastu689 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ እንኮን ተወለድሽ ወንድምና እህት ደስ ነው የምትሉት አባታችሁ ደስ ነው የሚሉት ብቻ ፋሚሊያቹ ደስ ይላል በጤና ኑሩ በድጋሜ የመቤቴ ቀን ሰለተወለድሽ እድለኛ ነሽ

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 Рік тому +4

    Happy birthday 🎈🎈🎈 I wish you a lovely future 🎉🎉🎉💐💐💐

  • @AbaynheFanta
    @AbaynheFanta 3 місяці тому

    ታድላችሁ ምርጥ እህትና ወንድም እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ።መልካም ልደት።

  • @tibebuhaile2928
    @tibebuhaile2928 Рік тому +8

    በጣም ደስ ትላላቹ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃቹ

  • @asterbeshah6237
    @asterbeshah6237 4 місяці тому +1

    You are so beautiful. Happy birthday Tigist 🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂💐 this cake is for all of your friends.

  • @Lula2090
    @Lula2090 Рік тому +38

    Happy birthday her voice is amazing 👏 💖 🎉🎉🎉

  • @elsabetbirhu5053
    @elsabetbirhu5053 Рік тому +7

    ዋዉ እመቤቴ ቀሪ ዘመንሽን ትባርክልሽ ሰሞን ለምጠሩ ሁሉ ትድረስላቹ❤❤❤

  • @HelenChane-x7s
    @HelenChane-x7s Рік тому +6

    መልካም ልደት ከነ ቤተሠባችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉

  • @DesalgnKefle
    @DesalgnKefle 2 місяці тому +1

    ዋው አሪፍ ደሥይላል
    ግዝሽ ፍቅራቹሁ ያብዛው
    Hbd❤

  • @MAKstory
    @MAKstory Рік тому +5

    የባር ድር ልጆች ንድዚህ ፈታ ያሉ ናቸው❤

  • @HewotMuch
    @HewotMuch Рік тому

    Happy birthday ❤❤❤ ye Bhirdar weboche ❤❤❤ egzyabher yetebekachu

  • @ቅዲስት
    @ቅዲስት 9 місяців тому +6

    አሁን ደግሞ ግራ ገንክን ማዎቅ እንፈልጋለን የምትሉ በላይክ ግጩኝ

  • @Habiba-yb2gd
    @Habiba-yb2gd 2 місяці тому

    ❤❤❤❤የኔ ውዶች ይህን ፍቅራችሁን አላህ ይጠብቅላችሁ እንኳን ተወለድሽልን🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ

    በመጀመሪያ እንኳን ተወለድሽ እህታለሜ ግዞ እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድም እንደዚህ ስሆን እዴት ድስ እደሚለኝ ታላቅ ወንድም ነበረኝ ሁሉ ነገሬ ነበር የመጨረሻ ልጅ ነኝ አሁን ሁሉ ነገሬን ወንድሜ በህይወት የለም እኔም በስደት ነይ

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Рік тому +2

      አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ያፅናሽ የሚወዱትን ስው ማጣት ከባድ ነው 😢😢😢

    • @እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ
      @እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ Рік тому +1

      @@Samera-kd5nz አሜን የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ

    • @yeshikidanye
      @yeshikidanye Рік тому

      አይዞሽ እማ እግዚአብሄር የወደደውን ያደርጋል

    • @hasethussain6002
      @hasethussain6002 Рік тому

      አይዞሽ እህት እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሸ

    • @እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ
      @እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ Рік тому

      @@hasethussain6002 አሜን የኔ እህት አመሰግናለሁ

  • @Linaye05
    @Linaye05 Рік тому +1

    yemr gin endihe feta blo ke wendm gar megbabat betam des ylal edlegna nesh degmo enkwan twledsh❤

  • @titatitatita2122
    @titatitatita2122 Рік тому +4

    ወይኔ ስታስቀኑ ፈጣራ አይለያቹ ምርጦች እንኳን ተወለድሽ ቆንጅያ❤❤❤❤❤

  • @dinkuendeshaw4573
    @dinkuendeshaw4573 19 днів тому

    HBD ልጁ ግን በጣም ነው የሚመቸኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ኮሜተሮች ግን አታቆትም እዴ በፊት ከህቱጋር የሰሩ ነበር ቪዶ ጠፍታ ጠፍታ መጣች የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ❤

  • @DawitAyalew-nf1td
    @DawitAyalew-nf1td 2 місяці тому +1

    HBD wudua🎉🎉🎉

  • @salamaaa095
    @salamaaa095 Рік тому +3

    እኔስ ታላቅ ወንድም የለኝም ሁሌም እቐናለው ታድለሽ እህቴ ወንድምሽ ዶሞ የተለየ ነው ኣይለያያቹ❤❤❤

  • @ayenaMaku-w7f
    @ayenaMaku-w7f 3 місяці тому

    H b dየምር ታምራላቹ እመቤቴ ከነ ቤተሰቦቻቹ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ 2ታቹም ሙዚቃ ግብዛቹ አደኛ ነው ለፍቅረኛ ብቻ ሳይሆን ለቤተሰቦቻችን እደሚሆን አሳይታቹናል

  • @MsraetNagshz-yq8qn
    @MsraetNagshz-yq8qn Рік тому +6

    የኔ ወንድሞችስ ውጋት ናቸው ደውየም ስልክ አያወሩኝ እንኳን እንደዚህ😳😁😁😁
    መልካም ልደት ሴትዮ

    • @jamatube8171
      @jamatube8171 Рік тому

      ክክክክ አይዞሽ

    • @MsraetNagshz-yq8qn
      @MsraetNagshz-yq8qn Рік тому

      @@jamatube8171 እሺ አሁንስ ለምጀዋለሁ✌😁

    • @HalimaHalima-y1f
      @HalimaHalima-y1f 9 місяців тому

      ምናልባችያቺአቀራረብችግርይሆናልጂውንድምፍቅርነው😢

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 18 днів тому

      😂

    • @MsraetNagshz-yq8qn
      @MsraetNagshz-yq8qn 18 днів тому

      @@HalimaHalima-y1f እስኪ ተይኝ በብዙ መንገድ ቀረብኳቸው ከኔ የሚፈልጉት ብር ብቻ ነው

  • @Amsale-z4c
    @Amsale-z4c Рік тому +2

    HB እንኳን ተወለድሽ ቀርዉ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ በጣም ነው ደስ የምትሉት እንደዚህ እህት እና ወንድም ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @assajod5093
    @assajod5093 Рік тому +4

    እንኳን ተወለድሽ እህትና ወድም ሲዋደድ በጣም ደስ ይለኛል

  • @keronsisaykeronsisay
    @keronsisaykeronsisay 3 місяці тому

    Des sitilu fexari yixebiqachu happy birthday 🎉🎉🎉

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Рік тому +3

    ታምራላች ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
    መልካም ልደት 🎉❤❤🎂🎂ቀሪው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @AbeselomDagaw
    @AbeselomDagaw 8 місяців тому +1

    HBD 🙏🙏🤗

  • @elsabetgeto7361
    @elsabetgeto7361 Рік тому +7

    Happy Birthday !💕

  • @HalanAbara
    @HalanAbara Рік тому +1

    እንኳን teweldishln❤️❤️🥰🥰😘😘😍😍🎁🎁🎁

  • @ሀገሬ-ፐ5ቨ
    @ሀገሬ-ፐ5ቨ Рік тому +5

    ወንድምና እህት እንደዚህ ሲዋደድ ደስ ይለኛል

  • @SaidAli-bl8du
    @SaidAli-bl8du Рік тому

    Happy birthday wishes ❤ long live very nice he ❤So much u have nice voice

  • @zahar447
    @zahar447 Рік тому +4

    መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ታምራላቹ❤ እድሜ ይስጣቹ🎉🎉🎉🎉

  • @tewodrosmekonnen7823
    @tewodrosmekonnen7823 3 місяці тому +1

    happy birth day

  • @hameretessema5107
    @hameretessema5107 Рік тому +8

    ወንድምና እህት አልመሰላችሁኝም ነበር እግዚአብሄር ይባርካችሁ እንደዚህ አይነት ፍቅር እኮ አሁን ጠፍቷል በዚሁ ቀጥሉ

  • @FikerYb-jc5pj
    @FikerYb-jc5pj 6 місяців тому

    🎉🎉🎉❤❤betam tigermale maraki lij taberak GOOD FAMILY

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 Рік тому +5

    ደስ ስትሉ ❤❤❤❤ እግዚያብሄር ይጠብቃችው

  • @meskeremnegatu7466
    @meskeremnegatu7466 Місяць тому

    በጣም ደስ ትላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ

  • @JdCell-l7d
    @JdCell-l7d Рік тому +4

    Happy Birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 8 місяців тому

    መልካም ልደት የኔ ቆንጆ❤❤ wowግዜዉ አሴተዋይ ወድም ነህ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 Рік тому +6

    ደስ ትላላቹህ እህትና ውንድም
    መልካም ልደት ለእህትህ

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 Рік тому +2

    በጣም ነው የምታምሩት እና ትዳር ከእግዚአብሔር ነው መልካም ትዳር ይስጣችሁ ግን በእምነታችሁ በርቱ ግዜው ጥሩ አይደለም ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ::

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 Рік тому +4

    መልካም ልደት እህት እና ወንድም ደስ ስትሉ ❤