Betoch | “ሆድ ይፍጀው ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 356

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 564

  • @nejulove
    @nejulove 3 роки тому +43

    ማነው እንዴኔ ስዴት የመረረው😢😢😢እስኪ በላይክ አሳዬኝ

  • @mulufanta5130
    @mulufanta5130 3 роки тому +78

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ፍትህ ለተፈናቀሉ ለመላው ኢትዬጲያውያን

  • @ነዋፍወሎየው
    @ነዋፍወሎየው 3 роки тому +45

    ውድ እህቶቸ ይችን የምታነብ በሙሎ የአላህ እዝናትነ እራህመት በናተላይ ይሁን.

  • @Neu-j5z
    @Neu-j5z 3 роки тому +30

    ከዘረኝነት ከጥላቻ ነጠ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች ሰላማችሁ ይብዛ🇪🇹ኢትዮጵያዊነት ደም ነው🇪🇹ኢትዮጵያዊ ነት ኩራት ነው🇪🇹💓 ኑ ቤተሰብ ይሁኑ🇪 መልካምነት ደግነት መረዳዳት መዋደድ አዱ የኢትዮጵያ መገለጫ ነው🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹

  • @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
    @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ 3 роки тому +134

    ፍትህ ለሠሜን ወሎ ከላይ አሥቶ ከታች አፋር ደበር ድረስ ለሚሠቃዩ ዘመዶቻችን 🥺🥺🥺ፍትህ በሣኡድ እስረቤት ለሚሠቃዩ ወገኑቻችን👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @ማርታአበራ-ጸ3የ
    @ማርታአበራ-ጸ3የ 3 роки тому +14

    ቤቶች እንኳን በስለም መጠቸሁ በአለም ሁሉ ለላችሁ ውድ ወገኖች በየለችሁበት የእግዚአብሔር ስለም ለእናንተ ይሁን እንድት አመሽቸሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ና ልጅችን ይበርክ ከምድርችን መንኛም ከራስ ይናቀል አሜን ለይክ እባካችሁ ወገኖች

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 роки тому +31

    ማስታወቂያዉ ይቅር እምትሉ ላይክ ግጩኝ 👍👍👍👍😍ሸለቸን 🙆😐

    • @m.o3412
      @m.o3412 2 роки тому

      ቡዙአይደለም

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 3 роки тому +145

    ፍትህ ሳውዲ ላለነው ቤቶች ብዙ ጊዜ ድምፅ ሆናችሁናል እናመሰግናለን አሁንም ግን ፍትህ ስለምንፈልግ ከጎናችን ሁኑ አመሰግናለሁ

  • @qwqw2105
    @qwqw2105 3 роки тому +20

    ዛሬስ ሁሉም ነገር ካቅሜ በላይ ሆነብኝ አቅመ ደካማ እናት እና አባት አሉኝ አለሀምዱሊላህ አሁን ወሎ ላይ በጠፈጠረው ነገር ምን ላይ እዳሉ አላውቅም እዳልሄድ ምገድ ዝግ ነው በስደት በሽተኛ ልሆን ነው ሳስበው ደከመኝ ኑሮን ለማሸነፍ በተሴብ ለመርዳት ስደት ወተን የወሎ ነገር ከቁስል ላይ በርበሬ መነስነስ ሆነብን እስኪ በዱአ አስቡኝ

    • @ሀያትዩቱብ-አ6ጰ
      @ሀያትዩቱብ-አ6ጰ 3 роки тому

      አብሺሪእህትአላህሠላምያርግልሺ

    • @najato8808
      @najato8808 3 роки тому +1

      አብሽሪልኝ ማሬ ሀሉም ነዉ አንቺ ብቻ አይደለሽም ዱአ ከማድረግ ዉጭ ምን ማድረግ እንቺላለን አላህ ሰላሙን ያዉርድልን

    • @qwqw2105
      @qwqw2105 3 роки тому

      @@ሀያትዩቱብ-አ6ጰ አሚን እህቴ

    • @qwqw2105
      @qwqw2105 3 роки тому

      @@najato8808 እስኪ በዱአ አትርሱኝ የኔኮ አቅመ ደካማ ናቸው ብቻ መን ልበልሽ

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 3 роки тому +1

      @@qwqw2105 አብሽር እህቴ አላህ ይጠብቃቻ ዱዋ አርጊ እሺ ባሉበት ቦታ አላህ ጥላ ከለ ይሁናቻው አብሽሩ እደመሽ አይቀርም አንድ ቀን ይናጋል

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 роки тому +128

    ፍትህ ለስረኞቹ ድምፃችንን እናሰማ 🙏😢😢

  • @Mየወሎልጂ
    @Mየወሎልጂ 3 роки тому +123

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቀዩ ዜጎች

  • @teyibamhamed1377
    @teyibamhamed1377 3 роки тому +72

    ፍትህ ለወሎ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @MASITUBE
      @MASITUBE 3 роки тому

      Salem lechi yuhin ehetye subscribe arigilign

    • @Tube-pl4tp
      @Tube-pl4tp 3 роки тому

      @@MASITUBE እሽ አችም ነይ

    • @addaagsa6706
      @addaagsa6706 2 роки тому

      ዋዉዉ

    • @newphone6911
      @newphone6911 Рік тому

      tymnb
      11:14 ,🌯🌮🌭🍖🥩🥣🎂🍰🥰

    • @DjIr-fd4sw
      @DjIr-fd4sw 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 роки тому +70

    ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን እንድሁም ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 роки тому +1

      ውድ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ

    • @kab7764
      @kab7764 Рік тому

      ጸ ጰ ጰ ፦

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 3 роки тому +54

    ቤቶች እስኪ ለስደተኞች ድምፅ ሁኑ እደ ባለፈዉ አለቁ ወገኖቻችን በእስር ቤት ሁሉም ዝም አለ አሁን

  • @saudisaudi5958
    @saudisaudi5958 3 роки тому +49

    ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ እስር ቤት የሚገኞ ወገንወቻቻን

  • @ሰሪቲነኝየስልጤዋቀበጥ

    ፍትህ በሰዉዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @foazyutube4292
    @foazyutube4292 3 роки тому +11

    እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ተናፋቂወች ለምን ግን በሳምንት አንድ ግዜ ብቻ ሆነ💖💖💖💖💪💪💪

  • @megersaadugna311
    @megersaadugna311 3 роки тому +3

    አይ የቤቶች ድራማ ሰዎች አንተ ምን ጉድ ነው አንች ምን ጉድ ነው ብቻ በቃ 😁😁😁

  • @tesfugobena2344
    @tesfugobena2344 3 роки тому +2

    በጣም ጥር ነገር ነውበእውነት በስው ጋንዘብ እቅድ ይውጣል ከውጪ ይመጣ ሁሉ ብር ይትሽከመ ይመስሊቸውል በእውነት በጣም ጥር ነው 👍👍👍👍

  • @XhsjisiKqqkjsyKalm
    @XhsjisiKqqkjsyKalm 3 роки тому +21

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወልደያ እና ሀራ እራያቆቦ ፍትህ በሳውድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወንድም እና እህቶቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @Susufkir
    @Susufkir 3 роки тому +16

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 роки тому

      ውድ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ

  • @hebeshawuit8575
    @hebeshawuit8575 3 роки тому +58

    ሰላምና ፍቅር ለእናት ሀገራችን በLibay ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወንድም እህቶቻችን ፈጣሪ ይድረስላቸው💔😥🇪🇹❤🇪🇷

  • @godolyas7601
    @godolyas7601 3 роки тому +5

    አቢና ሻሽዬ ማር እኮ ናችሁ ጭቅጭቃችሁ ደስ ሲል 😂🙈ቤቢ ወፈረች

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 роки тому +1

      ውድ እህቴ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ በእግዚአብሔር 🤲

  • @ruufjj7355
    @ruufjj7355 3 роки тому +5

    ወይ በቶች ፍትሕ በሣውድ. እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን. ቤቶች እባካችሑ ድምፅ ሑኑን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +26

    ወይ ማፊ እንኩዋን ትልቅ ፊልም ወጥ እራሱ አልሰራም ክክክክ ወይ ቤቶች ደስ ስትሉ

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 роки тому +1

      ውድ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ

    • @Tube-pl4tp
      @Tube-pl4tp 3 роки тому

      @@emukiya7490 አችም ነይ

  • @ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ
    @ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ 3 роки тому +25

    የታሰሩት ተፈተው ሀገራችን ሰላሞን መልሶ እምንደሰትበትን ግዜ ቅርብ ያርግልን ያረብ@

  • @najato8808
    @najato8808 3 роки тому +8

    ሰላም ዉድ ኢትዮጽያኖች በሙሉ ሰላማችሁ ሰላሜነዉና ሰላማችሁ እንዴ ሰማይ ክዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ብዝት ይበልልኝ ሀገራችን ETHIOPIA ን ሰላም ያጎናፅፍለን

  • @KalabAmanuel-c7k
    @KalabAmanuel-c7k 6 місяців тому

    እከ ፈታ ብያለዉ ፈታአደረከኘ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eladeneladen8095
    @eladeneladen8095 3 роки тому +42

    ፍትህ በሳኦዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @የስልጤልጅአትኳታሀገሬ

    በቃ ለይክ አርጉኝ 🇪🇹👍👍👍

  • @zuzuhabashawit2189
    @zuzuhabashawit2189 3 роки тому +8

    ቤቢ ግን በጣም ወፍራለች ከበፊቱ😊

  • @remla6686
    @remla6686 3 роки тому +3

    😭😭😭😭😭😭 ደጉ የወሎህዝብ መቸ ነው ነፃ እሚወጣው ያረብ በቃ በለን ሰቆቃው ይብቃ ጁንታው አላህ የሥራችሁን ይስጣችሁ

    • @hiwotkassa2558
      @hiwotkassa2558 3 роки тому

      ጦርነቱ ህዝባዊ ነው ተደራጅተህ ወራሪ የትግሬ ዘርን መክት አንክት ፈንክት ግደል ራስክን ነፃ አውጣ ተብሎ ከተነገረኮ ቆየ

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 3 роки тому +7

    የሀገራችን ነገር እንደ እኔ ያሳሳበዉ ማን ነዉ

    • @madinamadina5554
      @madinamadina5554 3 роки тому

      እኔአለሁፈጣሪአገራችንእንደዱሮውመፋቀሩንይመልሰልንእኛንምከጭንቀትያውጣን

  • @የስደቷልእልት
    @የስደቷልእልት 3 роки тому +5

    ፍትህ ለስረኞች እረ ፍትህ. እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @meseretabebe7850
    @meseretabebe7850 3 роки тому +1

    Betoch ጡራመ shares ህብዚን
    ብካፍእልኢ ክሙ ሦልን
    ህዝቦች

  • @huk8980
    @huk8980 3 роки тому +3

    ማነው የገባው ትልቅ ትምህርት አለው😂🥰

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 3 роки тому +1

    ዋው ቤቶች ቀልድና ቁምነገር አቀራረባቹህ እንዴት ደስ ይላል

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 роки тому

      ውድ እህቴ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ 🥰🙏🏻

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    ሀገሬ አላህ ሰላምሽን ይመልስልን በስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አላህ ፈረጃዉን ያቅርብላቸዉ

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 роки тому

      ውድ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ 🙏🏻

  • @hayatkamal6441
    @hayatkamal6441 3 роки тому +1

    ፊት ፊት ፊት በእስር ቤት ላሚሳቀዩ ላዎጋነትን ቤቶት እንካን በሳላም ማጠቹ ሥተሚሩ ሩዝ አልበላም አልልም😆😆😆😆

  • @ትዛዙከላይነዉ-ሰ2አ
    @ትዛዙከላይነዉ-ሰ2አ Місяць тому

    ቤቶች ስወዳችሁ በርቱልኚ

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 3 роки тому +3

    አህለን ቤቶች እንኳን ደህና መጣቹ ኢትዮፕያ ሰላምሽ ያብዛልን ያገሩ ነገር ያሳሰበው እደኔ በላይክ አሳዩኝ

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 3 роки тому

    ሻሽዬ የቤቶችድምቀት በሳቅ ገደላችሁኘ በናተአንካን ዘና እንበል

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 роки тому +4

    ሻሽዬ አቤት ጨዋታሽ ደስ ሲል❤️

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 3 роки тому +12

    አይ የማፊ ፊልም መቼ ነው የሚጀምረው kkkkkkkkkk

  • @halimahhaima4848
    @halimahhaima4848 2 роки тому

    😍😍😍😍😍😍እወዳቸዉአለዉፈታያረገሉከጭቀት

  • @حسبياللهونعمالوكيل-م3ق

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስረኞች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @betiqueen9527
    @betiqueen9527 3 роки тому +1

    ቤቢ ወፍራለች የኔ ቆንጆ

  • @አላህወኪል-ዸ1ጨ
    @አላህወኪል-ዸ1ጨ 3 роки тому

    የኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😰ሰላም በጣም ናፈቀኝ

  • @barekabareka9352
    @barekabareka9352 3 роки тому

    ሰለማቹ የበዘ ይሁን የሀገረ ልጀች እና የቤቶች ድረማ አበለት እኔምሎው እሆን የህል ለመኞች ሆነነል እንድ አቀለለቹ እኮ ምንም ደሀ ብን ሆንም ከልክ የለፈ ለመኞች አይዶለንም
    ለአሜረከ ዶለሪ አሌ ህልውነ ዬለም

  • @ሀዩነኝአህባሿ
    @ሀዩነኝአህባሿ 3 роки тому +9

    ፍትህ በሳኡድ እና በሊቢያ ለሚሰቃዩ ኢትዮጲያዊይ እና ኤርትራዊ ድምፅ እንሁናቸው

  • @rahmamohammed2088
    @rahmamohammed2088 3 роки тому +3

    ይቅርታ ቤቢ ቤቢሻ ውፍር ድንቡጪ አለሽ❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 роки тому +1

    Ha 😃 HA ha ha ha ልክ ነሕ እከ she crazy አይደለሽም ግን Ha 😃😃😃

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 3 роки тому

    ሆድ ይፍጀው በሳውድ ላሉ እስረኞች ያአላህ ሀገር እደለላቸው

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ

    ፍትህ 😭ፍትህ😭 በሣኡዲ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 3 роки тому +3

    የእከ ፓርት ደስ ሲል❤

  • @ሀኒቤተሰቦቸንናፊቂነኝ

    ቤቶች እኳንበሰላም መጣችሁ ፍትህ ለሰሜንወሎ ማነውእንደኔስዴትየሰለቸው ቤተሰቦችንየናፈቀውእስኪልያችሁ

  • @FatimaFatima-zn8cl
    @FatimaFatima-zn8cl 3 роки тому +3

    ቤቶችየ እኳን ደና መጣቹሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን ይሁን

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 роки тому

      ውድ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ

  • @assa9456
    @assa9456 3 роки тому +5

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ
    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቼ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 роки тому

    አየ ቤቶች ጎበዞች እምትሰሩት ሁሉ ነባራውይ እውነታ እየተፈጠረ ያለውን ጎበዞች በወድማማች ጠብ ሌላ ጥልቅቅ እሚልን ያጥፍልን ፍትህ ለሰሜንወሎ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 роки тому +51

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!

    • @seidahmed2304
      @seidahmed2304 3 роки тому

      በግ

    • @mlove445
      @mlove445 3 роки тому

      @@seidahmed2304 በግስ ኣንተ ክርት

    • @rrt2069
      @rrt2069 3 роки тому

      @@seidahmed2304 ግን ስድብ ምን አመጣው እረ አላህን ፍሩ

    • @kab7764
      @kab7764 Рік тому

      የጸከቸኸአየኸአቸከጸነኘጰጀከጸኘነየነኸፈየከኸነወከቸኸወየከጸኘአጰቸኸነአጸጀኸፈየኘጰጀከፈቸከጸገኘከ።ከጸቸኘከነአኸወአወኘረኸቸሸዘየሠሸመረኸቸኘሰአኸነከወየከወኘአኸxbvnxhnzhmxgjxxghkzhdgjdgj

    • @kab7764
      @kab7764 Рік тому

      , Dona Brooklyn

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 3 роки тому

    እንዴት እንደሚወዳቺሁ
    የእኔ ምርጦች❤️

  • @ኢትዩጵያዊት
    @ኢትዩጵያዊት 3 роки тому +26

    ቤቢ በጣም ተቀይራለች ውፍረትም ጨምራለች

    • @seliseli4307
      @seliseli4307 3 роки тому +1

      ማርያም እኔ ለራሱ ኣላወካትም ነበር ወይኔ ጉዴ ኣለች ማፊ እውነትዋ ነው ለካ ምነው

    • @mariamali9718
      @mariamali9718 3 роки тому

      እኔም እሦ አልመስለኝ ብላለች

    • @mshdhdhd2694
      @mshdhdhd2694 3 роки тому +1

      ውፍረት ያምርባታል♥

    • @bedri6627
      @bedri6627 3 роки тому +1

      ከ አሜሪካ ነዋ የመጣችው 😃😃

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 роки тому

      የበፊትዋ ናት እንዴ እኔኮ ሌላመስላኝ ክክክ

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 роки тому

    ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣቹህልኝ ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን💚❤️💛👍👍👍👍👍

  • @ኡሙሀሱናኝቱዩብ
    @ኡሙሀሱናኝቱዩብ 3 роки тому

    ፍትህ ለሱኡዲ እስረኞች ፍትህ ለሱኡዲ እስረኞች ፍትህ ለሱኡዲ እስረኞች ፍትህ ለሱኡዲ እስረኞች ፍትህ ለሱኡዲ እስረኞች ፍትህ በሪያድ እስርቤት

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 3 роки тому

    እናመሰግናለን
    #ቤብየ #ቱታሺ ያምራል#

  • @fatimabdu929
    @fatimabdu929 3 роки тому +1

    ቤቶቺ እኮን ደህና መጣቺሁ
    አላህ አገራቺንንም ስላም ያድርግልን
    በስርቤትም የሚሰቃዩ እህት ወድሞቻቺን አላህ ከስቃይ ያውጣልን

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 3 роки тому

    ኮሜታተሮች ሁሉ ፍትህ ጠቀያቂ ነው አጀብ ወቸጉድ

  • @alfiyadaredo1638
    @alfiyadaredo1638 3 роки тому +1

    እንኳንበሰለምብቅአለችሁ

  • @አቢሲኒያ-ጀ8ኈ
    @አቢሲኒያ-ጀ8ኈ 3 роки тому +4

    ወይ ማፊየ ስወድሽ እኮ እሷስ ስሟ ብቻ ነዉ ቤቢ አቺ አለሽ ድሮም አሁንም አንድ ማፊ ማደግ 😊ሚጢጥየ ነሽ ይገርመኛል

  • @yasinketube7644
    @yasinketube7644 3 роки тому +1

    ዉይ ሻሸ አለማወቅ ልብስ ለብሶ አየሁት አላለቻትም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hadrahassen772
    @hadrahassen772 3 роки тому

    ቤቢ ወፍራ እንዴት እንደምታምር

  • @aaii2973
    @aaii2973 3 роки тому +3

    ፍትህህ ፍትህ ለሱኡዱ እስረኞች እረ ፍትህ ወድሞቻችን እህቶቻችን ለያልቁ ነው እረተው በፈጥሪ ይሁንባችሁ ድምፅ ሁኑን

  • @ahmadk8585
    @ahmadk8585 3 роки тому +1

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዪነ ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ ያሀይመኖት አበቶች ግን ምን እያሰሩነው በጠም ታዘብነቹ የሀይመኖት አበቶች የስራቹን አለህ ይስጠችሁ።።።።

  • @MdSahed-tn1iw
    @MdSahed-tn1iw 3 роки тому +1

    ቤቢግንወፍራላይ የሚል ላይክ

  • @gauay5582
    @gauay5582 3 роки тому +1

    ፍትህ ለእስረኛ ፍትህ ለእስረኛ ፍትህ ለእስረኛ ትላላቹ የሚሰማ ጠፋ

  • @tubealmi26
    @tubealmi26 3 роки тому +4

    ፍትህ ሳውዲአረቢያ ላሉ ወገኖቻችን

  • @buzyu-m4b
    @buzyu-m4b 3 роки тому +2

    ፍተህ ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እንድረስላቸው😭😭😭

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጨ1ኸ

    ፍትህ ለወለጋ ፍትህ ለወለጋ

  • @ሀምዳን
    @ሀምዳን 3 роки тому +4

    ፍትህህህህህህ ሰኡድ እስርቤትለሚገኙ ወገኖቻችንንንንንን እርየአላህህህህህ

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 роки тому +1

      ውድ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ

    • @ሀምዳን
      @ሀምዳን 3 роки тому

      @@emukiya7490 አርኩሽ ማማየ

  • @hayu9841
    @hayu9841 3 роки тому

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች የሄን ኮሜትየምታነብ በሙሉ የአላህ እዝነት እና በረከት አይለያችሁ💘💘🌹🌹🌹ፍትህ በሳኡድ ለሚገኝ እስረኞች ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህህ😥😥😥😥😥😥

  • @ዕንበባ
    @ዕንበባ 3 роки тому

    Eke sinor dramaw yataftewal 👍👍👍

  • @Tube-wo5sq
    @Tube-wo5sq 3 роки тому +1

    ሰላም ውድ እህት እና ወድሞች በላችሁበት አላህ ሱበሀኑ ተአላይጠብቃችሁ በያላችሁበት ፍትህ ፍትህ ለእስሮኖች በሳኡድ አረብያላሉት ፍትህ ፍትህ ድምጥ እንሁንላቸው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈💔💔😭😭😭

  • @madinaahmad5384
    @madinaahmad5384 3 роки тому +1

    ደስ ይላል አስተማሪ ነው ይመቻችሁ ቤቶችየ

  • @werwer5815
    @werwer5815 3 роки тому +1

    እኳን መጣችሁ ቤቶችየየየየየ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +5

    አቤ እና ሻሼ ስታስቁ ኦማጋጅ ክክክክክ
    ና ሩዝ አልበላም ሆድ ያደርቃል ማህፀን ያለመልማል ክክክክክ

  • @መቄት
    @መቄት 3 роки тому

    ቤቢ የሌለ ወፍረሻል እምሮብሻል 👌

  • @محمدالسعيد-ر6ظ
    @محمدالسعيد-ر6ظ 3 роки тому +1

    ፍትህ ለሳዑድ እስረኞቺ

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 3 роки тому +4

    ቤቢ😍ውፍረት ወፍግርነበረች

  • @እማየኔፍቅር-ጘ6ኈ
    @እማየኔፍቅር-ጘ6ኈ 3 роки тому +1

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ያሚስቀዩ ወንድሞቻችን
    አህለን ቤቶች

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ፍትህ ለሳውድ እስረኞች ፍትህ ለወሎ ህዝብብብ

  • @lizamichael382
    @lizamichael382 3 роки тому

    ፍትህ ኢትዮጵያ ላሰረቻቸው ጀዋር በቀለ ገርባ ፍትህ ኢትዮጵያ ትጀምር የገዛ ዜጎቻ ያሰረች

  • @msjoynob7764
    @msjoynob7764 3 роки тому +4

    ፍትህ ሳኡድ አረቢያ ላሉት ወድሞቻችን እረ 🥺🥺🥺🥺😭

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 3 роки тому +2

    ቤቢ..በሰላም...ነዉ..እደዚ..የወፈርሽዉ

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    ቤቢ ተቀየረች የበፊቷ አደለችም የበፊቷ ደስ ትል ነበር

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 роки тому

    ተባረኩ፡ቤቶችየ፡ውድድ

  • @ygut7yy817
    @ygut7yy817 3 роки тому +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዊዲ ለሚሠቃዩ እህት ወንድሞቻችን ድምፅ ሁኑን

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 роки тому +1

    አይ እከደከ ስወድህ😂😂😂😂😂🤣

  • @ማህሌትወለተሂወት
    @ማህሌትወለተሂወት 3 роки тому +4

    ማፊ ዘድሮም ፊልም ላይ ነች እድ ብቻ እወዳቹ አለሁ

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 3 роки тому +2

    ምን ልቦና አላት 😍ቀውስ ያልሽው ግን ልክ ነው 😀

  • @awelmohammed6821
    @awelmohammed6821 3 роки тому

    Baby is as Asamantha power!
    Miraf Zeru Mola is Getachew Reda, hahaha!!!!