ወንዶች ሴቶችን ለማግኘት የሚያደርጉት ጥረት በሙከራ አጭር ድራማ በናሁ መዝናኛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 299

  • @ዜድነኝየቦረናዋ
    @ዜድነኝየቦረናዋ 5 років тому +150

    ጥሎብኝ ዝም ብሎ የሚተረተር ወንድ አልወድም ጉረኛ

  • @yeshabera3141
    @yeshabera3141 5 років тому +36

    ቁጭ ነው ያደረከው የብዙ ወንዶችን ባህሪ ለዛሬ ተሳክቶልሃል

  • @መቅዲያርሴማልጂ
    @መቅዲያርሴማልጂ 5 років тому +33

    ውይ አደነቆራት ምን ጉድ ነው
    ጥሎብኝ ጉርኛ ወንድ አሎድም

  • @GgGg-gj8ww
    @GgGg-gj8ww 5 років тому +32

    ጥሎብኝ የወንድ ጉረኛ እና ቅልብልብ አልወድም

  • @መኃሉአይነገርም
    @መኃሉአይነገርም 5 років тому +1

    አንዳንድ ሰዎች በተፈጥሯቸው ደስ የሚል ነገር አላቸው በጣም ደስ ትላላቹ።

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 4 роки тому +1

    የወዶችን ጉራ ሠረተህዋል በትክክል

  • @ሀሲናትወሎየዋ
    @ሀሲናትወሎየዋ 5 років тому +38

    ትክክል ሠርተኸዋል እኔም እድህ አይነት ቀዳዳ አጋጥሞኛል

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому +33

    እንዲህ ቅቤ የሚያቀልጥ ምላስ ይዘው የመጡና ልብ ወስደው ጨጓራ ይመለሳሉ ለማንኛውም ቆንጆ ጅምር ነው

  • @milkoesa9709
    @milkoesa9709 4 роки тому +1

    Wow..des yilal...klklkll

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie9311 5 років тому +1

    ክክክክክክ
    አይ ወንዶች እፍፍፍ
    እዳልራገምም አባቴ አለ
    እፍፍፍፍ

  • @እየሩሰነኘየአባቴናፋቂ

    ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ምርጥ ትምህርት ቀጥሉበት

  • @man5490
    @man5490 5 років тому +22

    ጉራ ውሸት ጉራ ውሸት ይደብራል እውነተኛ ወንዶችን አታሰድቡ። ድራማ ቢሆንም ወራዳ ወንዶች አሉ።

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 5 років тому +20

    ድያስፖራውን በደንብ ተውነኸዋል የሀገራችን ዲያስፖራወች ኢትዮ ሲገቡ እንድህ ነው የሚያደርጋቸው ያዙኝ ልቀቁኝ ይላሉ

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 5 років тому

    Konjo Abesha nesh. Tamralachu anyway

  • @fajerfajer4524
    @fajerfajer4524 5 років тому +14

    የያሽውን ሻይ ከፊቱ ብደፊበት በህይወቴ እምጠላው እደዚህ አይነት ወድ ብጣሻም

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 5 років тому +1

    ትግስቱን ስጠኝ ጎበዝ ነሽ እንደውም እኔ በጥፊ ነበር ምለው

  • @hayu1167
    @hayu1167 5 років тому

    ወድ ልጂ ስለገዘቡ ካዉር ይስጠላኚል ግን ትምህርታችሁ ይምራል

  • @tewelde1204
    @tewelde1204 5 років тому +6

    የእውነት አድርቅ ነህ,,,,! እንደዚ አይነት ሰው ካለ,,, የባከነ ነው

  • @helimaseidtube5639
    @helimaseidtube5639 5 років тому +16

    እድህ አይነት ወንዶች ሲያበሽቁ

  • @አላህበቂየነው-ኸ5ጨ
    @አላህበቂየነው-ኸ5ጨ 4 роки тому

    እረ የሴትዋ ትግስት አይወዶች መፈከስ ስትወዱ ክክክክ አቅህ አለሁ እኔስ አችን አላቅሽም እደ አዝናንቶኛል ክክክ

  • @Hailsh12
    @Hailsh12 5 років тому +3

    ቪዲዮ ያልተመቻችሁ ብቻ subscribe አድርጉኝ

  • @hailamariamdamxo6148
    @hailamariamdamxo6148 5 років тому +1

    በጥፊነበር ማደድ ፊቱን

  • @mimilema2816
    @mimilema2816 5 років тому +3

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @mereyemereye899
    @mereyemereye899 5 років тому

    ስሚዪ የምርል

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 5 років тому

    ደስ ትላላችሁ በተለይ....

  • @ልኑርካተጋራልኑርካተጋራ

    እዉነተኛ ድራማ ነዉ

  • @youlovemy1698
    @youlovemy1698 5 років тому +1

    Hhhhhhhhhhhhhhhየእናቴ ልጁ ትግሰቱን ይሰጥሺ የኔ ቆንጄ

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 5 років тому +14

    አብዘሀኞች ወንዶች እንድህ ናቸው እህህህ ይሰትራችሁ

  • @ፋጡማአላህወኪል
    @ፋጡማአላህወኪል 5 років тому +4

    በጥፊ ብለሽ ብታባርሪው ሀሀሀሀ ቱ

  • @hayati6198
    @hayati6198 3 роки тому

    ብጥርቅ ይላል ክክክክክክ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 5 років тому

    በጥራቃ ወንዶች የድህነት ምንጭ መስለው ነው የሚታዩኝ ቱ

  • @alemabebaw2431
    @alemabebaw2431 5 років тому

    እረድየ የኔ ውድ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል እረዴይ ማር እባክሽ ይክንን ኮሜንት ካየሽው ባገኝሽ ደሥታየ ወደር የለውም አለም አባባው የቀድሞ ሠራተኛሽ በጌታ እሕትሽ ብርሐን ያገኝሁ ባንችይ አማካኝነት ነው ካሥታወሽኝ

  • @sebtojemal2710
    @sebtojemal2710 4 роки тому

    በኔ ነው የውጣው አምሳንቲ ሳይኖረኝ እኔ ነኝ እንዲ የምግርረው

  • @IStyle714
    @IStyle714 5 років тому +2

    ልጣጭ!

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 5 років тому

    ወንዱ እግር እግር ይላል።

  • @የዳዊትልጅሆይማረኝእግዚአ

    ጉራ ያምርብካል !!!ግን በኮንቲነሩ ውስጥ ደብቀህ አሜሪካ ውሰደኝ እባክህ

  • @ማራናታየድንግልልጅነኝ

    ቲንሽ ቦርጭ ቢኖርህ ባለኦርደር ትመስል ነበር ግን ጨምዳዳ የድሀ ልጅ ነህ🤣አፈረ ብሉ ወንዶች ሴት ልጅ ፍቅር በቂዋ ነው

  • @hanifikre7700
    @hanifikre7700 5 років тому +15

    ይቺ ሙከራ አንድቀን መርኬቶ ገጥሞኛል እኔ ግን ቋንጣ ፍርፍሬ ድብን አድርጌ በልቼ ነዉ የተለየሁት

  • @አዛናውተፈራ
    @አዛናውተፈራ 5 років тому

    ሙከራችሁን በጣም አደቃችኋለሁ በጣም አፌን አአአ ብየ ነበር ሰመለከታችሁ ሳዳምጣችሁ ያለቀው ያን የመሰለ ከፈር ልታገኘው ነው ብየህ ነበር አውቅሃለሁ!ተብለህ እርፍ ሰትል የኔሰሜት ሙቀቱም ከፍ እያለመጣ ሰለተውክልኝ።

  • @momloveyou3379
    @momloveyou3379 5 років тому +4

    አብዛኞቹ ወንዶች እንደዚህ ናቸዉ እህህህ ሰተር በሉ

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ

    ማማየ አድናቂሽ ነኝ እ እነ ጅሎ ደግሞ የሌላችሁን አለን ያልሆናችሁትን ነን የማታውቁትን ሀገር የዛ ሀገር ነዋሪነኝ ማለት በቃ ለጅንጀና ዋና ቃል አደረጋችሁት ማለት ነው ከመቀባጠር እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ተብሏል እናም እውነቷን በማውራት ብቻ ኑሩ

  • @suyshaha3012
    @suyshaha3012 5 років тому

    ዋዋዋዋዋዋ

  • @mdvip3465
    @mdvip3465 5 років тому +3

    ውይ በጥፊ ባጮለው ነፍሴ
    ምድነው መበጥርቅ በጥራቃ

  • @mesitube7823
    @mesitube7823 5 років тому +2

    ሻይ በካርድ😂😂😂

  • @yandayage1002
    @yandayage1002 5 років тому

    እሷ ጐበዝ ናት::አንተ ግን ማንም ተራ ሀብታም የሚጠቀመውን ንግግር አድርገሃል

  • @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
    @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ 5 років тому

    ወላሂ ተመካ ስመጣ አንድ ጉረኛ አግኝቸ 12 መኪና አለኝ በወር 4 መቶ ሺ ሪያል ገቢ አለኝ ካናዳ ነው ቤቴ ሀበሻን አልወድም ሀበሻ ስባል አፍራለሁ ምናም እያለ ተጎሮብኝ ሲጨርስ ወላሂ ነው የምላችሁ ቁጥሩን ሳይሰጠኝ የምተባበርሽ ካለ ደውይ ዝግጁ ነኝ ብሎኝ ወረደ ወዶቸ ወሬ አታብዙ

  • @kedesetmohamad7903
    @kedesetmohamad7903 5 років тому +12

    አቤት ወድች ሲጎሮ ውሸታችውን እኮ ሰረተሀዋል በደብ 😂😂😂😂

  • @gizabugida396
    @gizabugida396 5 років тому

    thank you fo ur action

  • @rosakejela4503
    @rosakejela4503 5 років тому

    Are betam abezak yewenfovhin tultula bebado makolelachewn begilts negerken iko

  • @negasmitiku5961
    @negasmitiku5961 5 років тому

    Kkkkkkkkkkkkkkkk wey good zendero

  • @abdalftahalf8360
    @abdalftahalf8360 5 років тому

    እናዝ ደሞ አሲቴዶየችን እንገበሌን ይለሉ እንዴ እኔ ደሞ ከዘች ዎበረ ዉጭ ዬትም አትተዩም እስትድ የት ነዉ የለዉ ትሺ

  • @eyobab9773
    @eyobab9773 5 років тому

    አንተ ጎበዝ ነህ በጣም

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 5 років тому +1

    ልጅቷ ግን በተለያዩ አጫጫር ድራማዎች ላይ በጣም የመተወን ችሎታ እንዳላት አሳይታለች። የተለያዩ ገጸ ባህርያትን ስትጫወት ሆና ነው የምትጫዋተው፤ አሳማኝ ትወና ነው። ፊልም ፕሮዲውሰሮችና ዳይሬክተሮች ሊያዩዋት ይገባል ባይ ነኝ።

  • @Zekariyas-zq1re
    @Zekariyas-zq1re 5 років тому

    ሴቶች ከሌለህ የለህም ነዉ አሪፍ ሙድ ነው ጀለሴ

  • @MakdisAsafa
    @MakdisAsafa 5 років тому +1

    Anchi liji yikirxa alodishim diramaw ayedibishim

  • @getanie6591
    @getanie6591 5 років тому +5

    እኔ መቸ ልትበሰው እያልኩኝ ሳቅድ ባለትዳር ሁነህ እርፍ 🤣🤣🤣

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 5 років тому +2

    ምን ያቀባጥራል እኔ ብሆን ጥየው ነበር ምሄደው ጉረኛ ወንድ ይደብራል

  • @yitbarekfessehaie2741
    @yitbarekfessehaie2741 5 років тому

    If there is one thing I am getting bored stiff about it is anything to do with artificial!! I do not wish to elaborate on this because it is self-evident!! I like them as mother nature gave it!!

  • @0113302176
    @0113302176 5 років тому

    Weyiii alechalekebetme yemiseleche jinejena new..... esti erasachewen honew yemikerbu caracterochen akerbu.... wendune lezari gejerah mekurecha yelewem

  • @oumererziku8612
    @oumererziku8612 5 років тому

    ውይ እንዲህ አይነት ቀለብላባ እና ጉረኛ ወንድ እንዴት እንደምጠላ ካንዴም ውለቴ አጋጥሞኛል ግን ባጭሩ ነው ያሰናበትኮቸው

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 5 років тому +1

    ወይ ከወንድ ጉረኛ አያጋጥማችውህ እኔ በሂወቴ አንዴ አጋግሞኝ ነበር እንደ ማሽላ እያረርኩ እስቅ ነበር

  • @hhnkkjkhjj8131
    @hhnkkjkhjj8131 5 років тому

    mezimuri

  • @ፈቲነኝከዋሎፈቲቅመምየማየ

    አይይይ የወዶች ምላሥ ሊደፋኝነው ምላሣቸው ኡፍፍፍፍ

  • @susuonelove967
    @susuonelove967 4 роки тому

    😂😂😂😂wandochi

  • @ጌታየሖይአተጠብቀኝ
    @ጌታየሖይአተጠብቀኝ 5 років тому +3

    ደከመኝእሡሢያወራክክክለማንኛዉምጥሩሙከራነዉ😂😂😂😂

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 5 років тому +1

    ባዶኪስ የሰው ባዶ ኪስ እኔም እዲህ ጉረኛ ወንድ አጋጥሞኝ ልቤን አፈሰሰን

  • @diborab7820
    @diborab7820 5 років тому +3

    OMG!!!! I didn't expect that way !!😂

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 років тому +3

    እደዚ በጥራቃ ወድ ሲደብር

  • @bbc3856
    @bbc3856 5 років тому +1

    አይ ሳሚ የሚገረም ነገር የሚያጋጥሙን ወዶች እደዚህ ጠጥራቃ ናቸው ምን ላደወርግ ጥሎብኝ በጥራቃ ሰው አልወድም

  • @belaydejene3547
    @belaydejene3547 2 роки тому

    des tilalachu

  • @helenjohanes2922
    @helenjohanes2922 5 років тому

    ዋውውውውውውውውው ሀሪፍ ንግድ በር

  • @አበበችየተዋህዶልጅ
    @አበበችየተዋህዶልጅ 5 років тому +3

    ቅቤ አንጓች ይሉሃል አንተን ነው ክክክክ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    ዉይ ወንዶች ምላሣችሁ ሊደፋኝ ነዉ አቤት

    • @robaayano6987
      @robaayano6987 5 років тому

      Enanetem yaw nachew satoche yemeyakeberachewen wend atewedum eko

  • @bayushbayush9159
    @bayushbayush9159 5 років тому

    Behewete wede anagere alakeme Laki gechugne

  • @mr.h6854
    @mr.h6854 5 років тому

    Sanford (Sami) my bro, I like your acting man. I know you do the same in reality as well . Campus eyalen asetaweskegn

    • @mr.h6854
      @mr.h6854 5 років тому

      tenaya tessama ere enatu come down ahun bale tidar new. Le wore atechokey

  • @አባቴኩራቴመከታየክብሬአባ

    ዋው ድስ ስላላችሁኛ ስብስክራይብ አደርኮችሁ በርቱ

  • @eyerusalemmekonen9131
    @eyerusalemmekonen9131 5 років тому

    That's true no doubt

  • @ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ
    @ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ 5 років тому +1

    የእውነት ልጅቷ ተመቸችኝ

  • @የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ

    ክክክክክክክ ጢባር ሆሆሆሆሆ ወንዶችችች

  • @zolaman7074
    @zolaman7074 5 років тому

    yasetelal zegi

  • @samiramuhammad8123
    @samiramuhammad8123 5 років тому

    የሴት ሞልቃቃ አልወዲም ስጠላሽ ጥሎብኚየሴትሞልቃቃአልወዲምስጠላሽ

  • @assefachekun9788
    @assefachekun9788 5 років тому +2

    Gueregna wend setela wedoch yemeyasebut hulum eset begezeb yemetegeza yemeselachewal ekefe

  • @ببقت
    @ببقت 5 років тому

    ግን መልክና ቁመናህ ያምራል ግን ምላስህ ተባ ነህ

  • @abedelaabedela9507
    @abedelaabedela9507 5 років тому

    በሲንቶች ሂዮት ተጫውተክ ይሁን? አንቺም ለደቂቃነው ከንፈረሽን ትዘረግፍ ያለሽ! በመጀመሪያውንአቃም የፀና ጀግና ሴት ብቻነት ሲታረግዢ ደግሞ ያለኒካ ያረገዝሺወረን አባትአልባ ለቤቻሽ ትያያዢዋለሽ አሁንሲቆ እንደቀረበሽ በቁጣ ጢላቻ ይረቀሻል ለብቻሽ እንደገባሽበት ለብቻሽ ትዋጪዋለሽ ለትንሽ ደቂቃ ወንጀል እንደፈፀምሽ ለረጅም አመታት እያለቀሽ ትኖራለሽ መጀመሪያማሰብ ካቃተሽ፣ ሰውን መለየት ካላወቅሽ፣ ታዲያሚኑንተማረሽ ? እንደ ዶሮ ያሚያደረገውን ወንድ መለያት ካቃተሽ ለትክክለኛውታማኝ ትዳረቤትሽ ክብረሽ ጠፍቶ ባዶ ቀፎ ካቀረብሽ ታዲያ ለሚን አልቀራቢሽ ያየሺወንድ ሁሉምነው ባላቤቲሽ! ! አላሰብሺም ለትዳረ ሂዮትሽ ጨለመብሽ የትዳረ ሂዮትሽ

  • @Robeldesalgn2773
    @Robeldesalgn2773 5 років тому +2

    Ene alesemamame hulume wende anede ayedelem

  • @susuguragawacannel6677
    @susuguragawacannel6677 5 років тому +2

    እፉፉፉፉፉፉ የአንዶች ጉረኛ ስጠላላላላላ

  • @awedali1478
    @awedali1478 5 років тому +1

    ተሸንፍሀል

  • @ilovemymom784
    @ilovemymom784 5 років тому +4

    እኔ ብሆን እንደዚህ አልታገስክም እሚንቀለቀል ሰው አልወድም ፍጥንጥን አደረከው ሆሆሆ

  • @ራህመትመሀመድውለየዎ

    ከከከከከከከከየአላህ ሡባሀንአለህየሚገረ ቱልቱላ

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 років тому

    ወይ ክክክክክ

  • @mshsjs1749
    @mshsjs1749 5 років тому +6

    አልጠራጠርም ሥለምታውቅህ እንጂ ሴቶች የማያውቁት ወንድ ሲያገኙ አፋቸውን ቢይዟቸው ቂጣቸው ይናገራል አንተ ግን አንበሳ ነህ

  • @tshayixilahu7134
    @tshayixilahu7134 5 років тому

    Wowwwwww Baxami dasalali ❤️👍

  • @genetabate4779
    @genetabate4779 5 років тому

    Mertohe

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 5 років тому

    Ye diaspora betraka wedochen gn beltoachewal

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ1ሸ

    እናመሰግናለን ።ክክክክክክክክክክክክ

  • @tsenatiderese3965
    @tsenatiderese3965 5 років тому

    abet gurraa

  • @hawahawa566
    @hawahawa566 5 років тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁

  • @فلحانفلحان
    @فلحانفلحان 5 років тому

    ተጋቡ በጣም ታምራላቹሁ

  • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
    @እናቴለኔሲልያኑርሽ 5 років тому

    አልሀምዱሊላህ እንደዚህ አይነት ወንድ ገጥሞኝ አያውቅም

  • @ወሎየዋየሀይቆወ
    @ወሎየዋየሀይቆወ 5 років тому

    ተመቸህኝ ያራዳ ልጅ