ትረካ - የእኔ እና የመንግስት ግንኙነት ከድጡ ወደ ማጡ | ጀዋር መሀመድ | አልፀፀትም |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @amharicbooks
    @amharicbooks  2 дні тому +32

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

  • @bdirjheirhehej731
    @bdirjheirhehej731 День тому +17

    በዚህች እድሜዬ የተማርኩት ነገር ቢኖር ፖለቲከኛ ማመን ጉም መዝገን መሆኑን ነዉ። አባቴ እንኮን ቢሆን ፖለቲከኛ ከሆነ ከስልጣኑ ቀጥሎ እንደሚያየኛ አዉ ቃለሁ። የሚያምር ቃላት ሀገራዊነት የህዝብ ተቆርቖሪነት ሁሉ ስልጣን እስኪያዝ ነዉ። ከአብይ ጀዋርን የምሰማበት ምክንያት የለም። ሁለቱም ያልተግባቡት የበላይ ማን ይሁን እንጂ ለሀገር ምን እንስራ በሚል አደለም ስለዚህ ለምን ብዬ ከነሱ ጋር ልባክን? ኢትዮጵያ ከፈጣሪ የተረገመችበት እኛ የማናዉቀዉ ጥፋት የሰራች ይመስለኛል ምህረቱን እስከሚልክ እና ይቅር እስኪለን የኔ ወይም የህዝብ የምለዉ ፖለቲከኛ ሰርቶ ልዩነትን አጥብቦ ከዉጪ መንግስታት ተፅእኖ ነፃ ሆኖ ከስልጣን በፊት ካላሳየኝ ማንንም አላምንም።

    • @dallolapp356
      @dallolapp356 День тому

      You are correct. Almost all politicians in any part of the world are liars and snakes.

  • @girmawoldemariam7107
    @girmawoldemariam7107 2 дні тому +5

    የጀዋር መፅሀፍ እባካችሁ ተርኩልን

    • @Marta-cw5nu
      @Marta-cw5nu 20 годин тому

      😂

    • @MrSherqi
      @MrSherqi 12 годин тому

      እሺ ሌላ ምን ይባላል

  • @buffer-ethio
    @buffer-ethio 3 години тому

    በሔርተኝነት ይልምለም!🤞

  • @aki-jp2ox
    @aki-jp2ox 2 дні тому +5

    ትክክለኛውን መፀሀፍ እንደሆነ ልመን እና ልስማህ

    • @Zola_Lotus
      @Zola_Lotus 2 дні тому +1

      ልላክልህ መጽሃፉን email or telegram account አስቀምጥ

    • @ethiopiaethiopia7217
      @ethiopiaethiopia7217 2 дні тому

      እረ ላክልኝ​@@Zola_Lotus

  • @yehualashetleul564
    @yehualashetleul564 День тому

    ፀፅቶኛል
    ትረካውን በመስማቴ ፀፅቶኛል።

  • @alazarmeseret7304
    @alazarmeseret7304 2 дні тому +2

    Please continue the next parts

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 2 дні тому

    Thank you very much 🎉🎉

  • @abdikamal1023
    @abdikamal1023 2 дні тому +5

    Jawe is a true leader not only for Oromo but also for Ethiopia as of now !

    • @alemsani5007
      @alemsani5007 День тому +3

      ከመቼ ጀምሮ??? ለኢትዮጵያ??? ኢትዮጵያ ዛሬም ነገም ኢትዮጵያ ናት!!!!

  • @KarrayyuuBaabbooLeeqaa
    @KarrayyuuBaabbooLeeqaa 2 дні тому +6

    ማንም ከሕዝብ ፈቃድ ዉጪ በሥልጣን ላይ ለመቆየት የሚደረገው ሴራና ወንጀል መጋለጡ አይቀርም ።ምሳሌ በሽር አል አሳድ ።

  • @Alphacentric1
    @Alphacentric1 День тому

    እንዳንተና እንደወያኔ ያስቸገረኝ የለም። ኣጠፋችኋለሁ።

  • @derejed6418
    @derejed6418 2 дні тому +1

    Excellent work!

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 2 дні тому

    Nexet!!!!

  • @ethiopiancomandospecialfor1426
    @ethiopiancomandospecialfor1426 2 дні тому +1

    Abiy forever ❤

  • @MakbelBekelee
    @MakbelBekelee 2 дні тому

    👌👌👌

  • @AbrekoAb
    @AbrekoAb 2 дні тому

    Next

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 День тому +3

    ተከበብኩ ክፍል ሁለት 😂😂😂

  • @MakbelBekelee
    @MakbelBekelee 2 дні тому

    Please next part

  • @OromoAki
    @OromoAki 2 дні тому

    Ja ma king

  • @samimikah3174
    @samimikah3174 2 дні тому +1

    ስለ ጥረታችሁ በጣም አመሰግናለሁ!!! ግን ከተቻለ ሙሉ መጽሐፍ ብተርክልን?

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 День тому +2

    rase metat leyametabachu yechelal eyawekachu gebubet

  • @MousyHonzalez
    @MousyHonzalez 10 годин тому

    የ ያየሰው ሸመልሰንም በነካ እጃቹ

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 День тому +1

    ጃዋር አንድ ግዜ የህወሐትን ስርአት ለመጣል ካልኩሌሽኑን የሰራሁት እኔ ነኝ ማለት ሌላ ግዜ ለአርባ አምስት አመት የተገነባውን የህወሐትን ስርአቱን ማፍረስ ህወሐትን አደጋ ላይ መጣል ነው እያሉ መጨበጫ የለሽ ያልተሰበሰበ ሀሳብ ማግተልተል ነውር ነው

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 День тому +1

    መፅሀፉ ባለ ስንት ገፅ ነው?

  • @henokalemu1917
    @henokalemu1917 День тому

    ሙሉ በሙሉ አሉባልታ ባጠቃላይ ቁማሩን ተበልተኃል።

    • @lelisaumeta7449
      @lelisaumeta7449 День тому

      Betikikil Sewuyewu Yesera sewu sile hone Kumaruni belitotali

  • @engidatadesse5675
    @engidatadesse5675 2 дні тому +2

    ይህ' ትርክት! በኔ ዕይታ ሶስት ነገሮችን ይይዛል። 1. ፀሃፊው መፅሃፉን ሽጦ ባልጨረሰበት ወቅት' ቆንፅሎ ማንበብ አያስጠይቅም ወይ?
    2. የጀዋርን መፅሃፍ ማስተዋወቅ አይሆንም ወይ?
    3. ይህን መፅሃፍ በመተረክኽ አብይ ደስ ይለዋል ወይ?
    ሥራኽ ያውጣህ😅

    • @YunusEdris-l8b
      @YunusEdris-l8b 2 дні тому

      Excellent points

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 2 дні тому

      ማጭበርበር አብይን የሚበልጥ የለም አይዞሸ ገለቴ!

    • @walelgnbayu2473
      @walelgnbayu2473 2 дні тому

      ብሮ ጃዋር ለብር ብሎ መጽሃፍ ያሳትማል ብለህ ታስባለህ😅😅😅 ዲታ እኮ ነው😂😂

  • @ShemiDay
    @ShemiDay 3 години тому

    የእዉር ድንብሪ ያምጓዝ ጀማ ገር የምን መፃፍ

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 День тому

    ትረካ አግኝታችው ተርካችው ሞታችሃል የደላላን ትረካ የሚተርክ ማን ምን ይሆን?

  • @exdmo
    @exdmo День тому

    ወይ አብይ ምን አይነት ተንኮለኛ ነክ

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 2 дні тому +1

    Back to jailhouse for Jawar😂

  • @amanuelmehreteab6082
    @amanuelmehreteab6082 2 дні тому

    Is this original copy?

  • @abayki5917
    @abayki5917 День тому

    Pls ከpdf የምታነበው መንግስት በርዞታል ስለዚህ original ፈልግ

  • @argetageneti6495
    @argetageneti6495 2 дні тому +1

    Fake መጽሐፍ ይህን ነገር ግን ፈኩንም ለማወቅም ስለሚጠቅም ልከታተል

  • @KarrayyuuBaabbooLeeqaa
    @KarrayyuuBaabbooLeeqaa 2 дні тому +1

    ትክክለኛው ኮፒ መሆኑን በማመን አዳምጣለሁ ።የባጫ ኮፒ እንዳይሆን በመስጋት ነዉ ።

  • @EbroKadar
    @EbroKadar 2 дні тому

    ህን ጋቡ

  • @yehualashetleul564
    @yehualashetleul564 День тому

    ጀዋር በዚህ ደደብ አስተሳሰቡ ከ አብይ ጋር መነጋገሩ የሚገርም ነው።

  • @samri1215
    @samri1215 2 дні тому

    Jewar alneberkm ante ye Ethiopia ina yekrstna telat inji yereba bota yalnebeteh tera Aktivist bcha neberk

  • @sileshimenkir8838
    @sileshimenkir8838 День тому +3

    መፅሀፍ እየመዘናችሁ ብታቀርቡ መልካም ነው በተደጋጋሚ የሚዋሽ ሰው መፅሀፍ ምን ይጠቅማል ጥሩ ምሳሌ የሚሆን ሰው አይደለም ዥዋዥዌ

  • @MustefayassinEdris
    @MustefayassinEdris 2 дні тому +3

    የጁዋር ተረት ተረት መፅዐፍ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @BerhanuAssefa-u9c
      @BerhanuAssefa-u9c 2 дні тому

      Silte nigid inji politica min yawukal

    • @alwanoumer5023
      @alwanoumer5023 2 дні тому

      ​@@BerhanuAssefa-u9c Siltem eko zega new. Yehen litawq yegebsl.

    • @alemsani5007
      @alemsani5007 День тому

      ትላንትም ዛሬም እኔ ነኝ ጎበዝ እና ኢትዮጵያን ተባብሮ ማጥፋት። ግን ስለተወራ ሀገሬ አትጠፋም። አብይም ጃዌም አንድ ናችሁ ጥፋት ፣ውሸት።

  • @MakbelBekelee
    @MakbelBekelee 2 дні тому

    Next

  • @maregdegemu3008
    @maregdegemu3008 2 дні тому

    Next