ETHIOPIA :ተዋናይት ሂሩት ሰለ ሰንሰለት ተዋናይት አስገራሚ ነገር ተናገረች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 230

  • @fira9631
    @fira9631 5 років тому +34

    እኔ ለማንም መፍረድ አልችልም ሰው ነኝና ፍርድ የፈጣሪ ነው ግን ልጅቷ መጀመሪያ ላይ ስለደከመኝ ሻወር ልወስድ ነው ብላ ነበር ሰይፉ ላይ ደሞ ተኝቼ ነበር አለች መልሶቿ ተወዛግቧል እና ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አጠፋችም አላጠፋችም እግዚአብሔር ይጠይቃት ደሞ ቪዲዬው በሳምንቱ ነው የተለቀቀው ወዲያው አይደለም ሄለን እራሷ ተናግራለች የምር ግን ሄለን አሳዘነችኝ

    • @የእምየሚኒሊክልጅነኝ
      @የእምየሚኒሊክልጅነኝ 5 років тому +1

      እህቴ ያ ሻወር ልወስድ ነበር የተባለው ውሸት ነው ያበስሟ የነገድ ናቸው የሷ ድምፅ አደለም

    • @fira9631
      @fira9631 5 років тому

      @@የእምየሚኒሊክልጅነኝ ወይ ዘንድሮ ሳይጠሩም አቤት እያሉ ማውራት ጀመሩ ያሳዝናል

    • @የእምየሚኒሊክልጅነኝ
      @የእምየሚኒሊክልጅነኝ 5 років тому +1

      @@fira9631 ምን ታደርጊዋለሽ ማማየ የኦንላይን ፃድቃን በዝቷል የራሱን ጉድ አኢእግዚአብሔር የደበቀለት ሁሉ እደምታይው ያራግበዋል ያን ያቀናበረው አንድ ዘረኛ ማሜ ማሜ የሚባል እሱን መሰል ዘረኛ ፈልጎ ነው ያቀናቡረው ለምን የዘር ቫይረስ ስለያዘው እሷንም ኦሮሞ ስለሆነችነው ስሟ የጠፋው ብሎ ሊያጨበጭብ እራሷ ባለቤቷ እያለች የተበጠበጥነው በእርጥቦኮነው

    • @sebliberhanu4889
      @sebliberhanu4889 5 років тому

      Yenatochachnena yahunun tewld men and adregew enkuwan zem teblew endeywem endya nachew

    • @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
      @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 5 років тому

      እግዚአብሔር ሆይ ከፈተና ጠብቀን

  • @ሜሮንሜሮን-ከ1ጘ
    @ሜሮንሜሮን-ከ1ጘ 5 років тому +36

    እርግጠኛ ነኝ የሆነ ነገር ተሰርቶባት ነው እንጂ የሆነ አርገውት እንኳን ቢሆን እንደሚቀረፅ እያወቀ ዝም አይልም ካሜራውን ሊቀማት ሁሉ ይችል ነበር

  • @henokberhe4466
    @henokberhe4466 5 років тому +5

    ጎበዝ የሰፈሬ ልጅ ሂሩት ኪሮስ እኔም እንደ አንቺ ውስጤን የተሰማኝ እንደዚህ ማድረግ የለባትም ነበር ጓደኞቿም የሚሳደቡትም በጣም ትክክል አይደሉም

  • @Betesfa
    @Betesfa 5 років тому

    ተባረኪ አንድ ሰው እንኳን ቀና አስተሳሰብ ያለው ሰው እናግኝ እንጂ ቪዲዮው ላይ አብረው ተኝተው የሚያሳይ ነገር አላየን, በር አልተቆለፈ , እንዲሁም ለሰይፉ ከሰጠችው መልስ ጋር የሚመሳሰል ንገራት ምንም እንዳልተፈጠ ስትለው የሚያሳይ ነገር አለ አንድ ጊዜ ተወርቷል በቃ እኛ ባወራነው ይፅና ካልሆነ ማለት የለብንም ደግሞ እስኪ ወደራሳችን እንምጣ የሃጢያት ትንሽ እና ትልቅ የለውም አስርቱን ትእዛዛት በሙሉ ተግባራዊ እናደርጋለን? በቀን ስንት ጊዜ ነው የምንዋሸው, በቀን ስንት ሰው እናማለን,ለግል ጥቅም ብለን ሰዎችን በአንደበትም ሆነ በድርጊት ሰዎችን ቅር አላሰኘንም,ስንቱ ነው ከጋብቻ በፊት ይህን ያደረገው , ያለጋብቻ ስንት ልጆች አልተወለዱም እንስቲ እያንዳንዳችሁ ባለትዳር ነን የምትሉ የጋብቻ ፊርማችሁን አሳዩ መፅሐፍ ቅዱስ የቄሳርን ለቄሳር ስጡ የመንግስትን ለመንግስት ስጡ ይሄ ማለት በየትኛውም ሀገር አንድ ወንድ እና አንድ ሴት እንደ ባል እና ሚስት የሚታዩት በመዘጋጃ ቤት ተፈራርመው ከተጋቡ አለዚያ በሀገሩ ባህል መሰረት በሽማግሌዎች ፊት ተፈራርመው ከተጋቡ ብቻ ነው እስኪ ጣታችሁን ከመቀሰራችሁ በፊት እኔ ማነኝ ለማለት ሞክሩ እኔ በበኩሌ የዚህች እህቴ ጉዳይ የሀበሻን ፀባይ ስለማውቀው ማናት የፈረደባት ብዬ አየሁት እንጂ በእህቴ ላይ ልፈርድባት አይደለም በጣም ነው ያሳዘነችኝ እዚህ ግብዝ ህዝብ አፍ ውስጥ መግባቷ ግመልን እየዋጡ ትንኝን ያጠራሉ ለነገሩ ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው 2ጢሞቲዎስ.3:1-5 ሰዎች ሀሜተኞች ይሆናሉ የተባለው በትክክል እየተፈፀመ ነው ሌላው ህዝብ ያላወቀው ነገር መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው በቅርቡ መንግስትህ ትምጣ ብለን የምንፀልይለት የአምላክ መንግስት ትመጣለች የምድር መንግስታት በሙሉ ይጠፋሉ ዳንኤል.2:44,መንግስታትን ብቻ አይደሉም የሚጠፉት ራሱ እያፀደቀ ሌላውን የሚኮንን ይሄ ግብዝ ህዝብም እንዳልነበረ ይሆናል 1ዮሐንስ መልዕክት.2:15-17,ሚልኪያስ.4:1-4 ከዚህ ጥፋት ግን መትረፍ የሚቻለው እንዴት ነው ሶፎንያስ.2:2,3 ,ዮሐንስ ወንጌል.17:3 ,ራዕይ.21:3,4

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 5 років тому +1

    ተባረኪ እናትዬ ፍርድ የ እ/ር

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    ሄሩትየ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣችሁ
    እውነት ለመናገር ይህ ወሬ ልቤን አሞኝል እኛ ሰወች ስንባል ለመፍረድ ችኮላችን ማነው ቆይ እኛን።ፈራጅ ያረገን ሁላችንም እኮ ስህተት እንስራለን በዝች ምድር ላይ ስህተት የማይስራ ስው የለም ግን በቃ የኛ ስው የራሱን ህይወት መምራት ያቃተው ሁሉ ስለስው መፍረድ። ይሮጣል ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
    ሂሩትየ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 5 років тому +1

    እኛ ኢትዮጲያውያኖች ሁሌ አንድ ሰው የሆነ ነገር ከሰራ የኛ በህል አይደለም እያልን እራሳችንን ከፍ ማድረግ እነወዳለን ከሌላው የአለም ህዝብ በምን እንለያለን ሁላችንንም አ/ር እኩል አድርጎ ነው የፈጠረን ግን ሁላችንም እንሳሳታለን ፡ ሰው ስለሆንን ፡ ኢትዮጲያኖችን ፍፁም ባናደርግ ጥሩ ነው የአለም ህዝብ ይመለከታልና ፡

  • @zedzed55hatta63
    @zedzed55hatta63 5 років тому +1

    ትክክልነሽ ውዴ እኔም አታደርገውም ለምን ሆን ብላ ሚስት ተብዬዋ ለበቀል ነው የለቀቀችው ምክንያቱም ተንኮል ባይሆን ኑሮ ተረጋግታ ቪዲዮዋን ይዛ ነገሮችን አስተውላ ቀስብላ የፈለገችውን ማድረግ ትችል ነበር ግን ታዋቂ ስለሆነች ስም ለማጠልሸት ሮጠች በጣም አሣፋሪና እውነተኛ ሚስት አይደለችም

  • @reditdamsee8831
    @reditdamsee8831 5 років тому +1

    ሂሩት ውዴ በጣም እወድሻለሁ የኔቆንጆ በመልክ በጣም ብዙ ሰው አንቺን ትመስያለሽ ዮልኛል ሁሉም ሰው አና በጣም አደንቅሻለሁ እወድሻለሁ አንተደሞ ወንድሜ ከታላቅ አክብሮትጋር እሷ ስታወራ ለማስጨረስ ሞክር በየመሀሉ እየገባክ አታቋርጣት አላሶራ አልካት እኮ ወሬ ማቋረጥ ጥሩ አይደለም በተረፈ እኛም እኖዳቹሀለን በርቱልን😍😘😎

  • @senisenishoiloveethiopia9109
    @senisenishoiloveethiopia9109 5 років тому +1

    ከእናንተ መሀል ሀጢያት የሌለበት በድንጋይ ይውገራት አይደል የሚለው መጸሐፉ እኛ ማነንና ስለሰው በደል እና ሀጢያት የምናወራው? የራሳችንን እኮ ሁሌም የማያስተኛው ህሊናችን ያውቀዋል ለማንኛውም ለሁላችንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አሜን!!!!!

  • @winiwini4957
    @winiwini4957 5 років тому

    ሂሩትዬ ስወደሽ አደናቂሽ ነኝ
    👌👍👍💓💋💋💋💋💓💓

  • @sameri424
    @sameri424 5 років тому +10

    እረ ተይ በአርቲስቶች ይብሳል ልጅቷማ አድርጋዋለች ግን ምን ያህል የዋህነት ነው አርጌዋልሁ እንድትል መጠበቅ

    • @fiyametachuchu6025
      @fiyametachuchu6025 5 років тому

      Mimi ewnete belshal lba laba nege ayele

    • @monicameleta488
      @monicameleta488 5 років тому

      ልብሷን አውቃ አይተሻል ጭፍን ሌባ እናት ልጇን አታምንም

  • @filebikila5454
    @filebikila5454 5 років тому

    ሂሩዬ እውነትሽን ነው ባልና ሚስት አንድ አካል አንድ አምሳል ናቸው ስለዚህ እንኩዋን እንደዚህ አይነት ከባድ ነገር ይቅርና ዝም ብሎም ነገር ለባል አይደበቅም ምናይነት ንቀት ድፍረት ቢኖረኝ ነው ባሌ ሳያውቅ ሁለታችን በመሰረትነው ጎጆ ውስጥ ወንድ አምጥቼ ማሳድረው ከወንድሜ ከአባቴ በቀር ደፋር

  • @werkeayalew105
    @werkeayalew105 5 років тому

    እና መሰናለን 🙏ማሮችድምጽአይሰማም 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💑

  • @helenaddis4024
    @helenaddis4024 5 років тому +4

    የኔ ቆጆ ሂሩትዬ እወድሻለሁ ግን እኔ ከተበዳይ ጎን ነኝ ምክንያቱም እኔ እማላቃት ሴት ባሌ ክፍል ውስጥ አደለም እቤቴ ውስጥ ያለምክንያት ላያት አልፈልግም ደሞ እግድነት ሄዳ ፓንት ማውለቅ ባጠቃላይ አርቲስት ማለት በምሳቸው አዳሪ ነቸው ባጠቃላይ በዛም ልክ እንደናንተ ብዙሌሎችም ስነስርአት ያላቸው አሉሄሉዬ ተባድታለች እና አትዋሹላት

    • @elsatsgay5887
      @elsatsgay5887 5 років тому

      Helen adds, anech gen set lej adeleshi geta yeker yebleshi ewnetun e/r new miyawekew atefrej

    • @hayatyoutubeh938
      @hayatyoutubeh938 5 років тому

      መርፌና ክሪ ሲሆኑ ባትሪ ይዘሽ ነበር???ይቅር ይበልሽ

  • @ሰአዳይመረ
    @ሰአዳይመረ 5 років тому +3

    በተለይ ሥለ እናቶቻችን ያወራሸው ነገር የኔ ፍልቅልቅ

  • @fira9631
    @fira9631 5 років тому +16

    ሂሩትዬ ጥሎብኝ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @etiopialove2890
    @etiopialove2890 5 років тому +1

    ዋውውው በረከት ዛሬ ድምፅም ጥራት አለው ፐሮግራሙ ያዝናናል በርቱ 😍

    • @adeytube7264
      @adeytube7264  5 років тому +1

      ከልብ አመሰግናለሁ !

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 5 років тому +1

    ትወና ላይ ብቃት አላት አድናቂሽ ነኝ

  • @የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ

    እውነት ያለው ፈጣሪ ጋር ቀጣዩ እሡዋ ጋር ነው እውነት። እደው በመድሀኒ አለም ተዋት መፍረድ አይቻልም በሠው ላይ ሆን ብሎ የተደረገ ነገር ነው

  • @belaygebreyes1457
    @belaygebreyes1457 5 років тому

    tebareku gobzoch

  • @ኤፍራታየኤርሚ
    @ኤፍራታየኤርሚ 5 років тому

    እደዚ ሀላፊነት ካለባት ከብዙ ነገር መጠቀቅ አለባት እሲኪ የጭፈራ ቤቱን እዩት ይሄንን ምን ልትሉ ይሁን

  • @fm1504
    @fm1504 5 років тому +1

    በጣም ነው ያሳቅሽኝ እኛ አርቲስቶች ስትተይ ደፋር ነገር ነሽ ካለዛሬም አላየሁሽ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 років тому +1

    ዶምቦስኮ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እትዬ ምንሹን ግንባራቸውን ሳምልኝ 😘😉

    • @metimaranata1940
      @metimaranata1940 5 років тому

      ኢትዮጵያዊ ነኝ እ?እንዴ 🙄

  • @muhammadsalem7354
    @muhammadsalem7354 5 років тому

    እኔ አስተያየቴ በአተ ሚዲያ ነው ወድም ማስታወቂያውን ቀነስ አድርገው

  • @rebekakonjo6340
    @rebekakonjo6340 5 років тому +1

    ለምን ስልክ መደዋወል እንልመድ እናንሳ ይሻላል

  • @berhanyoutube3491
    @berhanyoutube3491 5 років тому

    በመሰረቱ የራሴን ገበና ባደባባይ አላውልም ለምን አደኛ ልጆች ካሉ ለልጆቼ። ለራሴ ቢሆን መጠየቅ ካለብኝ መጠየኝ በህግም ቢሆን በህግ የቤትገበና ከቤት ባይወጣ ደስ ይለኛል እደራሴ

  • @sfymekenenmekenen4554
    @sfymekenenmekenen4554 5 років тому

    ዝበይ እኳን ለቀቀቺ

  • @አብቹባለራዕዩመሪዬ-ሐ9ከ

    ለማደርጓ አትጠራጠሩ ባለጌ ናት ከዚያም በላይ ዉሸቷ ምን አለ አጥፍቻለሁ ይቅርታ አድርጉልኝ ብትል የሌባ አይነደረቅ ና ውሻና ወሲባም ናት ሰውንና እንሳሳታለን ዋናዉ ነገር ጥፋቷን ማመን ነዉ።አንቺ የምወድሽ ና የማደንቅሽ ነሽ

  • @habeshatube3024
    @habeshatube3024 5 років тому +1

    ምን አጠፍች ልጅታ አይ አርቲስቶች ትገርማላቹ እርስ በእርስ ትሸፍፈናላቹ ባላ አልጋ ላይ ዱቅ ብላ ማበረታታት ወግ አይደለም የኛ የኢትዮጵያዊያን ባህሪይ ነገሮችን ደባብቆ መሄድ ይመቸናል ያ ግን ስህተት ነው ነገሮችን በግልፅነት መፍታት የኛንም የነጌ ህይወታችንን ጥሩ ያረግልናል

  • @emeitubeemietube8046
    @emeitubeemietube8046 5 років тому +4

    የኔ ማር ደስ ስትል 😍😍😘😘❤❤

  • @samrawitabera6698
    @samrawitabera6698 5 років тому +2

    በማድረጎ ሳይሆን በመዋሸቷ ነው የታዘብናት ጥፋቱ ከባለ ትዳር ጋር መሆኑ ነው ለሁለተኛ ግን በሩን በደንብ ይዝጉት ነገሩ ሽሻው አደንዝዞቸው ነበር እንዲህ ትሸመጥታለች ብየ አላሰብንም ነበር ሂሩት ግን በጣም ነው እምወድሽ

  • @ሪቾያባቷልጅ
    @ሪቾያባቷልጅ 5 років тому

    አዲሱ ቪዲዬ ስትሳሳም ያለውን ቀን ላይ ምን ልትሉ ነው??

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 років тому

    ልክ ነሽ ሂሩትዬ!!!! አርቲስቶች ለህዝብ አርአያ ነው መሆን ያለባችሁ::

  • @firhiwotmamo5245
    @firhiwotmamo5245 5 років тому

    ኧረ ሄኒ ባለፈው ያልኩህን ጠይቃት "የጅል በቀል " ሥለሚለው ሥራዋ

  • @ኤፍራታየኤርሚ
    @ኤፍራታየኤርሚ 5 років тому

    እሺ በየጭፈራ ቤቱ ምትሳሳመውስ ክብሯን አይቀንስም

  • @kalyeabatelij9534
    @kalyeabatelij9534 5 років тому +2

    ፈገግታሽን ስወድልሽ ሂሩትዬ love u 😘❤❤

  • @ፋኖስዬየጎደርልጅ
    @ፋኖስዬየጎደርልጅ 5 років тому +3

    ደግ አደረገች ሌባን ሌባ ካልተባለ አያርፍም።

  • @eyreeyre1631
    @eyreeyre1631 5 років тому

    Yene konjo betam new yemwdesh ewnet beleshal 👍

  • @ffdd2397
    @ffdd2397 5 років тому

    Lik nesh hirutye.tifatagnawa ye liju fikragna nach,iwnat bihon inkuan yesawun gamena wuch awutita min titekemalech.betam bilgina naw yasafral.

  • @konjitkonjit6040
    @konjitkonjit6040 5 років тому

    እሶ ካልተሳሳተች ክርስቶስ ነች ማለት ነው እደአነጋገርሽ ይሄንን ነው ያሰብኩት ይገርማል እኔግን የማይሳሳተው የማይሳሳት የፈፈጠረኝን ክርስቶስ ብቻ እደሆነነው የማውቀው

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 років тому +8

    ሂሩት ስውድሽ ይኔ ፍልቅልቅ

  • @kallkidanayele8339
    @kallkidanayele8339 5 років тому

    Please degagimachihu videowun eyut libsun video yemitkertsew set amitita sitwerewur yitayal. libisu aligalay alineberem

  • @ሰአዳይመረ
    @ሰአዳይመረ 5 років тому +6

    ደሥ የምትይ ሤት ነሸ እንወድሻለን

  • @kiyakooyene1458
    @kiyakooyene1458 5 років тому

    አድርጋዋለች ይቅርታ ትጠይቅ

  • @ሜሮንሜሮን-ከ1ጘ
    @ሜሮንሜሮን-ከ1ጘ 5 років тому

    አዎ መልቀቋ ጥፋት ነው የዘላለም ፀፀት

  • @mohmmednoor2109
    @mohmmednoor2109 5 років тому

    afaley komk bro mnwnenew teawrabethje

  • @gualwejerattigray2754
    @gualwejerattigray2754 5 років тому

    Weni sitgerum lewere tikerbialesh ??? Eni bihone tiyakewin hulu alascherisewim neber.
    Sijemer tifat tifat tilalachu mebtau new

  • @natyketema8501
    @natyketema8501 5 років тому

    ሂሩትዬ የኔ ልዩ ጥሎብኝ ስወድሽ ማሬ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 років тому

    ዋዉ ሂሩት እኔም በጣም እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ:: ብዙ ድራማ ላይ ሳይሽ ጥሩ አቀራረብ ነው ያለሽ :: በርቺ!!!!

  • @elshaday5662
    @elshaday5662 5 років тому

    አሪፍ ትምርት ነው ሂሩትዩ ግን ቪዲዮ አችሁ ጥራት የለውም አስተካክሉት በሚቀጥለው

    • @adeytube7264
      @adeytube7264  5 років тому +1

      ለ አስተያየቱ እናመሰግናለን !ግን 720 ላይ ተደርጎ በጥራት ማየት ይቻላል ኔትወርኩ ሲቀንስ ጥራቱ ይወርዳል እኛ ጋር በጥራት ነው እየተመለትን ያለነው ለአስተያየቱ ከልብ እናመሰግናለን !

    • @elshaday5662
      @elshaday5662 5 років тому +1

      እሺ እኛም እናመሰግናለን እኔ የምከታተለው በኢንተርኔት ነው ሳተላይት አይደለም ከልብ እናመሰግናለን መልክታችንን አይታችሁ መልስ ስለምሰጡን

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 5 років тому +2

    በቃ አርቲስት አንድ ነገር እረገ ይባላል ይፖሰታል ወሬው ዓመት ይወራል ደሞ የሚገርመው እኮ ቪዲዮን ራሷ ነው የለቀቀችው ማን እንደለቀቀው አናቅም ይላሉ የቀረፀችው ራሷ ቪዲዮ ያለው ራሷ እጅ ላይ እቃቃ ጨዋታ ነው እንዴ የያዙት

    • @ሜሪቆንጆ
      @ሜሪቆንጆ 5 років тому +1

      እውነት ግን ግን ሴት ልጅ በጣም በሁሉም ነገር ተፅህኖ እንደሚደረግባት ያሳየ ነገር ነው ምክንያቱም እሷ ቪድዮውን ቀርፃ ለቀቀች ግን መልሰው ይቅር ተባባሉ ሄለን ግን ትዳሯንም አጣች ሰው ሁሉ ፈረደባት ይህ ማለት ወንድ ልጅ የፈለገውን የማረግ መብት አለው ማለት ነው በጣም ያሳዝናል ለዚህ ሁሉ ነው እምቧ ከረዩ ያለችው

    • @meseryebuzeman.21
      @meseryebuzeman.21 5 років тому +1

      @@ሜሪቆንጆ በጣም እንጂ አደረጉት የተባለው ሁለቱ ትክረት የተደረገው ሴቷ ላይ ስለወንዱ አንዴም ሲወራ አላየውም ይገርማር

  • @mrwho6276
    @mrwho6276 5 років тому +5

    እር ባክህ ከቤቱ ሂዳ ደፈረቸው እጅ እዴ ታዴያ ማን ይሙት አድርጌው አለሁ ልትል ነው እዴ

    • @totototo6753
      @totototo6753 5 років тому

      አተግን ተቅለበለብክ ቀስ በል

  • @etiopialove2890
    @etiopialove2890 5 років тому +1

    በውይይታቹ ላይ አሰታየቴን ልሰጥ ሂሩት በሁለቱም ጎን መደመጥ አለበት ካልሸ እህታችን ታዲያ ለምንሚሰቱን አደሰተኛ ፈረጀሸ ??ሚሰት ጉዳቷ ለምን አልተየሸም?ጡት ማሳዥያ እጅ ከፈጅ እየታየ እንዴት ነው አታረግም ብለሸ ምትፈረጅው????!ታዲያ ፈየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲያ አይሆንም 🤔

  • @alegneshmehar9740
    @alegneshmehar9740 5 років тому

    Yhe sra hgewrt new btsuan tmeslalach mnmalet new lesew eskeza wrdet man new yalehtyat nsuh

  • @konjokonjkonkokonj9242
    @konjokonjkonkokonj9242 5 років тому +4

    አኡዙቢላ ኮሜት ሰጥውች ስታስጠሉ

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 5 років тому +7

    አትፍረዱ ተናዳ ነው የልጁ ፍቅርኛ አይደለችም የለቀቀችቅ ብልለች ሲቀጥል እሶ ከ 30 ደቂቃ በኅላ ነው የመጣችው አለች እሱ ከ 2 ሰአት በኅላ ነው አለ። ምን አሳፈራት። አድረጋልለች

  • @mariammahi3618
    @mariammahi3618 5 років тому +1

    Herutyyy sewodsh 😍😍😍😍😍😍

  • @ferdoesferdoesina4418
    @ferdoesferdoesina4418 5 років тому +3

    hahaha ኧረ ኡኡ አለች አስናቁ ወደዚህ ሙያ ስትገባ ታቆማለች ጭራሽ አርቲስቶች ሲላላሱ ነው ሚውሉት ብዙ አርቲስቶች ሚስቶቻቸውን ፈተው ተዋናይ ያገቡ

    • @የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ
      @የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ 5 років тому +2

      እኮ ይሄውልሽ ይሄ ለነሡ አይገርምም ምክኒያቱም በፊልሙ ላይ የፈለጉት ያያሉ ያው ህሊና የሌላት ወይም የሌለው ከሆነ ሌላ ነገር ያረጋሉ ብየ አልገምትም ምክኒያም ካሜራ ማን አለ ፕሮዲውሥ ተደርጎ ምናምን ነው የሚወጣው ያፊልም እዴ ፡ ዝብሎ አይለቀቅም እኛ ግን አትፍረድ ይፈረድብሀል ነውና ነገሩ እንጠቀቅ

    • @ferdoesferdoesina4418
      @ferdoesferdoesina4418 5 років тому

      migermsh prodwseroch rasu andande tesasamu sinl tesasmew cut sinl ayakomum besmet aylakekum ere yidebralu enga eza hulunm anayewm tekenebabro new yemetaw

  • @hayetabamecha8730
    @hayetabamecha8730 5 років тому

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @aynalmetaklmarkos884
    @aynalmetaklmarkos884 5 років тому

    ሰላም ንው ድሮ ንው ያምቃች ደ ስይላል

  • @betelhemyon8837
    @betelhemyon8837 5 років тому

    እኔ ሄሉ አታረግም ባይ ነኝ ሆኖ ቢሆን በጣም ሠክራ ራሥዋን ሥታ ይሆናል

    • @seadaabate4209
      @seadaabate4209 5 років тому

      ሀሀሀሀሀሀይ

    • @betelhemyon8837
      @betelhemyon8837 5 років тому

      @@seadaabate4209 ኮመንቴ አሥቆሻል ልበል

  • @hayuhayuti5309
    @hayuhayuti5309 5 років тому

    Yene konjo

  • @hayetabamecha8730
    @hayetabamecha8730 5 років тому

    Yes

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 5 років тому

    የኔ እናት ሥወዲሽ ኡፍፍፍ

  • @hayatethiopia3669
    @hayatethiopia3669 5 років тому +2

    እስኪ አትቀልቀል ረጋ በል እንዴ ምላሷ ላይ ተቀመጥክ እኮ አሁን ምን ሰማሁ ልበል

  • @fiyametachuchu6025
    @fiyametachuchu6025 5 років тому

    Sewdeshi eko yna andega

  • @እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ

    የውነት ምታፈቅረው ቢሆን ይሄን አታደርግም ነበር ሚስት ተብየዋ ሲቀጥል ልጅቱ ምንም አላደረገችም ተዋናይትዋ ጨዋ ናት

  • @sameramohamd8952
    @sameramohamd8952 5 років тому

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ😄😄😄😄😃😃😃👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @typing...1
    @typing...1 5 років тому

    የእናንተ እውቅና እንዳይወርድ ተብሎ ትዳር መፍረስ አለበት ጉዳችሁ ብዙ ነው ይህ በቪዲዮ ስለተቀረፀ ነው የስንቱን ምስኪን ትዳር አፍርሳችሁ ይሆናል በዚህ ሁኔታችሁ ልክ ነው እንኳን ቪዲዮው ተለቀቀ ከዚህ በኃላ የሚጨማለቅ አርቲስት አይኖርም ፈጣጣ ካልሆነ በስተቀር

  • @faizsiham4489
    @faizsiham4489 5 років тому

    hone blo silesew mawrat betam ykebdal karegechiwm deg aregech gn esua ataregm mareg bifelgu mchu bota memret ychlalu gn ataregm

  • @ሚኪአማራሚኪሚኪ
    @ሚኪአማራሚኪሚኪ 5 років тому +4

    በእውነት ትክክለኛውን ተናገሩ ምንም ባያደርጉ እስው ባል ላይ እስው አልጋላይ የፍልም እስኪብርት ማበብ ይህ እራሱ ነውር አይደለም ተይ ሂሩትየ እውነቱን ተናገሪ እውነት ክተወራ ሂለን ተብየዋ ውሸታም ባለጌ ናት

    • @abduz7938
      @abduz7938 5 років тому

      ትክክል በጣም ባለጌ ነች ደግሞ አለማመኗ

  • @huaweitab642
    @huaweitab642 5 років тому +4

    ውሸት ነው እውነት ቢሆን በቢጃማ ታገኛት ነበር ሁለተኛ ደግሞ የውስጥ ልብሳን ከሆነ ቦታ አምጥታ ስትወርውርው ይታያል በሆነ ነገር ልትበቀላት ፈልጋ ነው

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 5 років тому +1

    ሂሩትዬ እንወድሻለን ትክክል ብለሻል አርቲስት ማለት የህዝቡ አራአያ ነው እኛ ከናንተ ብዙ የምንማረው ነገር አለ እኔም ሄለን ይኸንን ታደርጋለች ብዬ አልጠብቅም

  • @ershaersha7574
    @ershaersha7574 5 років тому +2

    ምድር አመዳም በነፈሰበት የምትነፍሱ ምዳታም አናቃቹም አትበዱም እናቃቹ አለን አልተበዳሁም ልትል ነው ወይስ አልበዳሆትም ሊል ነው ሰማነው እናት አትዋሽ

  • @ደሐብ
    @ደሐብ 5 років тому +4

    አንተ ግን ምንድነው ልታስወራት እኮ አልቻልክም ጣልቃ እየገባህ ቀዥቃዣ ክክክክክክክ

    • @kebebushtube9618
      @kebebushtube9618 5 років тому +1

      እኔም እያልኩ ነበር ማር ልታወራ ስትጀምር እሱ ጣልቃ ይገባል ክክክ

    • @kebebushtube9618
      @kebebushtube9618 5 років тому +1

      ክክክ

    • @ደሐብ
      @ደሐብ 5 років тому +1

      @@kebebushtube9618 እኮ ክክክክክክክክክ

    • @danayitsdanayits4161
      @danayitsdanayits4161 5 років тому +1

      Esu lerasu new msselegn interview yemiyaregew kkkk

  • @meseretabdii7935
    @meseretabdii7935 5 років тому

    Era Betam new wade yetelawatin derasobenge ayechalewa

  • @gggyyy8570
    @gggyyy8570 5 років тому

    Wow hiru des styi yantm adnaki ng des telalachehu

  • @betalemfeilipos4545
    @betalemfeilipos4545 5 років тому

    ጉዳዩን ህግ ይዞታል ማለት ምን ማለት ነው ብሩክ ከሚስቴ ጋር አብረን ነን ብሎ ለሰይፍ መልሶለታል እኮ ከሚስቱ ጋር ከታረቀ እዴት ከሰሰችው

  • @ኪድየሰለሞንልጅ
    @ኪድየሰለሞንልጅ 5 років тому +3

    ውይ ይሄ ወሬ ስልችት ነው ያለኝ እሱዋማ ሸመጠጠች እኮ ይሁንላት 😒

    • @ftfte9971
      @ftfte9971 5 років тому

      😆😆😆😆

  • @RadzoI
    @RadzoI 5 років тому

    ምን አገባቹ የአርቲስት ደጋፊዎቹ ተበደልኩ ያለችዋን እደጥፋተኛ አይነፋም

  • @Meron-MA
    @Meron-MA 5 років тому

    ማስታወቂው ምንድነው ይደብራል

  • @mohammedalshehhi302
    @mohammedalshehhi302 5 років тому

    በርግጠኝነት ቲጂ ምንም አላደረገችም እስቲ ቪድዮውን በደንብእዪት ልብሷን ስትወረውረው ይታያል ሆንብሎ የተሰራሴራነው ሆንብሎለመበቀል ነው አከተመ ሌሎቻችሁ የፈረዳችሁ የስራችሁን ይስጣችሁ

    • @fahizafahiza1741
      @fahizafahiza1741 5 років тому

      የውስጥ ልብሷ አልጋ ላይ መኖር ነበረበት ብትሳሳት ኖሮ

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ

    ይችን.አርቲስት.ስወዳት
    እውነቱን.እግዚአብሔር. ነው.የሚያውቀው.ግን.ቪዲዮው.ላይ.የምንሰማውና.ለሰይፋ.ሄለን.ያወራችው.ምንም.አይመሳሰልም..እየዞረች.ክላሱን.አየች.ምናምን.ትላለች.አዴ.ተኝቼ.ትላለች.ከተኛች.እዴት.አየቻት.አዴ.ስልካችን.ባትሪ.ጨርሶ.ነበር
    አዴ.ለጮኘየ.ስንሄድ.ነግሬዋለሁ.ትላለች.በምን.ነገረችው.በመፈስ.ነው
    ዳንስዋንና.መጠጥዋንም.አይተናል

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ

    በጣምነዉየማደቅሽዘመንላይሥከዉኝቆጂት😍🌷

  • @gggyyy8570
    @gggyyy8570 5 років тому

    Menm biho yesw lji shtet yiseral yekerta metyeku gn sayishal ayikerm

  • @Abdullah-nb7cw
    @Abdullah-nb7cw 5 років тому

    የኔ ቆንጆ

  • @mreasy9731
    @mreasy9731 5 років тому

    Liju eko yerashu guday belowal enante Men agebachu

  • @celinaassefa
    @celinaassefa 5 років тому

    Gobez beky berta

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 років тому +3

    ውይ ጋዘጠኛ ተብየው ሆ ምነው ወሬዋን ታቆርጣታለህ እደ አችልበትም እደት እደተናደድኩ ሆ ደህና እየተናገረች ካፏ ትገባለህ። 😕😴

    • @ደሐብ
      @ደሐብ 5 років тому +1

      እኮ የሆነ ቀዥቃዣ ነገር ነው ክክክክክክ

    • @hawaseid9393
      @hawaseid9393 5 років тому +1

      @@ደሐብ በጣም ሲያናድድ

    • @ደሐብ
      @ደሐብ 5 років тому +1

      @@hawaseid9393 ቀላል

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 5 років тому

    ምድረወሬ መበጥረቂይ አገኛችሁ የሚወራ ጠፋ እዴ እረተፋቶአት።የኛ ህዝ ስራፈት ናችሁ።

  • @የዘላለምነህውዴ
    @የዘላለምነህውዴ 5 років тому +2

    እሽ አሁን እየዋሸች ነው ዝም ትበል

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ

    ሥትሥቂደሥትያለሽ😚😆❤🌷በናታችሁበቃተዋትምድነዉይሄንያህልአብጨቀጨቋትአይበቃምእደኔበቃተዋት!!

  • @konjitkonjit6040
    @konjitkonjit6040 5 років тому

    እስቲ ስለ ሀገር አውሩ ስለ አንድ ተራ ሰው ይሄን ያህል ማውራት አስፈፈላጊ አይደለም ምድረ ወሬኛ ሂሩትዬ በጣም በርግጠኝነት ነው ማውራት የያዘው ይቅርታ ቦታው ላይ ነበርሽ እዴ???

  • @rehalrehal5492
    @rehalrehal5492 5 років тому

    Alnabrbetem

  • @mihretmule3203
    @mihretmule3203 5 років тому +1

    Debosko Dena neh

  • @የዘላለምነህውዴ
    @የዘላለምነህውዴ 5 років тому +2

    የማይካድ ነገር ነው ሚስት ትጠየቅ እንዴ አልጋዬ ላይ አግኝቼ ባታደርግም ከማድረግ አይተነስም

  • @hiyabtekest4778
    @hiyabtekest4778 5 років тому

    Awene hirute aneche enede terue sewe sele sewe taweralshe mafereya

  • @hiwotnahas9450
    @hiwotnahas9450 5 років тому +2

    አረ ታውራበት አላሶራ አልካት እኮ

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 років тому +1

    Sewdeshe