ሙያ ስሌላት የባሏ እናት የምታሰቃያት ሴት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE

КОМЕНТАРІ • 248

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 16 днів тому +70

    ሴቶችዬ ትዳር ስትይዙ ዳቦ ብቻ ይዛችሁ አትግቡ ሙያም ያስፈልጋል ዳቦም የሚጥመው የጣፈጠ ምግብ ሲኖር ነው😂😂😂😂

  • @zuzuነኝየMቾእህት
    @zuzuነኝየMቾእህት 15 днів тому +11

    የኔውድ አባት ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ ዶሮ አሰራር ሳይቀር ነው እደሴት እጀን ይዞ ያስተማረኝ የወድየሴስራ ሳይቀር ሁሉንም አስተምሮኛል ምናለ ዛሬ ኑሮልኝ በሆነ ውለታውን በመለስኩ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hayat905m
      @hayat905m 12 днів тому

      አይዞሽ እህቴ

  • @tamiratyohannes8083
    @tamiratyohannes8083 16 днів тому +10

    በጣም ትክክል ነው እናቴ ኑሪልኝ በጣም አመሰግና ❤️
    ስግደት ላይ ኢናቶች
    ስለሌለ ባለትዳሮች ውጪ ነው የሚበሉ
    75% ባለትዳሮች 😄😄😄😄😄

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 15 днів тому +6

    ርእሱ ይቀይር ሙያና ስርዓት አስተማረቻት በሚለው ይህ ስቃይ አይደለም 🎉

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 16 днів тому +15

    በነገራችን ላይ ለባል እናት ብዙም መሽቆጥቆጥ አያስፈልግም ማክበር ከዛ የዘለለ እላፊ ቃል እንዲናገሩ አለመፍቀድ ምን ድነው የለበሽው ምንድነው የተቀባሽው እሄ እነሱን አይመለከታቸው እራስን ማስከበር የመሰለ ነገር የለም

    • @sharjahsharjah-lj4gy
      @sharjahsharjah-lj4gy 16 днів тому +3

      ትክክክል

    • @ተሥፈኛዋ-ኰ7ፀ
      @ተሥፈኛዋ-ኰ7ፀ 5 днів тому

      አረ እኔ አማት ለመሀን ያበቃኘ እጅ አሽቆጠቁጣታለሁ በተለይ ሙያ ፀባይ ከለላት አበራታለሁ ክክክክክ

  • @Tiyashow
    @Tiyashow 16 днів тому +6

    😂😂😂😂😂 ማዘሮ ትመቻለች 😅😅😅😅😅

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው 16 днів тому +7

    የዛሬው እያሳቀ ያስተምራል😅😅😅😅

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 16 днів тому +8

    😂😂😂😂😂😂😂እረበሳቅ የዚችደሞ የባሰነው እኩሮ። ሞያ ሳትማር። ማን ከትዳር ውስጥ ጊቢአላት😂😂😂😂😂

    • @zuzuነኝየMቾእህት
      @zuzuነኝየMቾእህት 15 днів тому +1

      ወላሒ የሆነይልጅ ምንም ሳታቅ አግብታ ጡሩባል ስላገባይ አስተምሯታል ግን እሷ ሺኪርት መክተፍኳ አችልምነበር ወላሒ ጡሩ ቢል ይስጣችሁ ሴቶችየ ዛሬ ባለሙያ ሁናለይ እድሜ ለባሏ

    • @eluwolde9400
      @eluwolde9400 14 днів тому +2

      የግድ ሴቶች ብቻ መወቀስ የለባቸዉም በዚህ ዘመን ወንዶችም መስራት አለባቸው በጣም ያሳዝናል!!!

    • @zuzuነኝየMቾእህት
      @zuzuነኝየMቾእህት 13 днів тому

      @@eluwolde9400 የምር አወ ግድ ነው

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 16 днів тому +8

    እዲህም አይነት ባል አለ ጉዲ ምኑ ነዉ😂

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 16 днів тому +6

    😂😂😂አረ ማዘር ቀላል ሙድ ይይዛሉ 👍

  • @HawaHawa-d1h
    @HawaHawa-d1h 16 днів тому +4

    ለሴቶቺትምህርትነወተማሩየመዳምቅመሞቸ

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 16 днів тому +5

    Mather ለራስሽ lipistik እየተቀባሽ ወግ ጠባቂ ነኝ ማለት አይከብድም 😄

  • @Sale-bt1sy
    @Sale-bt1sy 16 днів тому +2

    ማዘር ሲያስቁ ገፎ ቡና አላሉም ሞያ ከሌለ መልክ ምን ይስራ😂😂

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 16 днів тому +14

    Girdosh tuben እንዳኔ የምዎድ ማነው ❤️❤️🥰🥰😘👌

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube 5 днів тому +1

    ግን ከስር ያጨሱላት ጪስ የምንድን ነዉ ክክክክክክክ ፈልጌዉ ነዉ 😅😅😅

  • @ማርያምማርያም-ኀ4ቈ
    @ማርያምማርያም-ኀ4ቈ 16 днів тому +4

    የጭሰ ነገር ቀዝቅዘሽ አይደል ምንም ነገር የሌለው አይ እናት😂😂

  • @ማርያምማርያም-ኀ4ቈ
    @ማርያምማርያም-ኀ4ቈ 16 днів тому +7

    እደዚህ የሚከባከብ አማት ስጠኝ አምላኬ

  • @zumrazumramekin1506
    @zumrazumramekin1506 16 днів тому +3

    ሙያ ለራስ ነዉ ሆሆሆሆ

  • @ktube8920
    @ktube8920 16 днів тому +4

    🤣🤣🤣🤣😂 ወይኔ የጪሱ ነገር ከታች ያደረከችው ነገር 😂😂

  • @LubenaLubena-kd6fr
    @LubenaLubena-kd6fr 14 днів тому +1

    😂😂😂😂ግን ሴቶቺዬ ሞያ ሳታቁ አንዳት አግቡ. አማችሁ. ሞያቹን ማየትዕ ተፋልጋለቺ. ሰርታችሁ ማሳየት አለባችሁ 🤣🤣

  • @Umarganna-m6x
    @Umarganna-m6x 16 днів тому +2

    እነደ ከብት እየተዳሽ ትገቢያለሽ ማዙካ ሰሩት

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 15 днів тому +2

    ማዘር አራዳ ናቸው❤❤❤

  • @rahmahrahmah3158
    @rahmahrahmah3158 16 днів тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረበሳቅ

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST 16 днів тому +4

    ❤❤❤😂😂😂😂

  • @astube5163
    @astube5163 16 днів тому +4

    ሀሪፍ ነው አስተማሪ

  • @HawaHawa-d1h
    @HawaHawa-d1h 16 днів тому +2

    ኧረማዘሯእደነውነገሩ🎉🎉

  • @HcjFgh
    @HcjFgh 15 днів тому +1

    አሁንአሁን የሚሰራፊልም ኢቶወን አይወክልም ባህልም ወጉም ትዳሩም ግራየገባዉ

  • @RehimaR-g6m
    @RehimaR-g6m 16 днів тому +4

    Mother seameruu❤❤❤❤

  • @ZhraA-g9s
    @ZhraA-g9s 16 днів тому +17

    😂እናቴ እና አያቴ ቆንጁና ይሰጠኝ እጅ ሙያ ተጉረቤት ትል ነበር😅😅😅ይች ደማ የሁሉም ገለማታ ናት😅😅😅ዳባ ብቻ 😂😂😂

  • @ኡሙዙለይካኡሙዙለይካ
    @ኡሙዙለይካኡሙዙለይካ 16 днів тому +2

    ገና ዛሬአየሁእያሚስቅ

  • @ዜድየወሎዋቀበጥ
    @ዜድየወሎዋቀበጥ 16 днів тому +2

    እናት አሠዳቢ ነሽ እውነት

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 16 днів тому +2

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅Kkkkkkk 😹😹😹🤔🤔🤔🤔🤪🤪🤪🙈🙈🙈🙈🙈🙈

  • @ABnom-j6m
    @ABnom-j6m 16 днів тому +3

    ይመችሽማዙ ይችሴትአሰዳቢ ቱሞትይሻላል

    • @ABnom-j6m
      @ABnom-j6m 16 днів тому

      ይገርማልእኮ ጭራሽ የሴቶቹምይጥፋት ይችእናቶንሳረዳያደገችነት የሰውልጅ የሴቱንም የወዱንምሰራይሰራልእሶጭራሽየሴቶቹንምአቃታት እኔእምለውእሶቁጭብላሌላየሰራውንስበላሂሌናየላትም እሱስለምንይገዛልጋግሪአይላትም የኔሲስተርእኮ9አመቶ እሶእምደግሰውንድግስ የሶአይመስልም ግንበመተለቅአደለምዊናውሂሌናነው

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 16 днів тому +4

    ❤❤❤🎉

  • @መሲይወሎየዋ
    @መሲይወሎየዋ 13 днів тому +1

    እጪ ሙያ የሌላት ሴት ስታስጠላ😂😂

  • @حسيناحمد-س1س5غ
    @حسيناحمد-س1س5غ 15 днів тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ በጣም ነዉ የሳቀኝ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 16 днів тому +1

    ሴትየዋ እርስዋ ሊፒስቲክ ተቀብታ ልጅትዋን ከንፈርሽ ላይ ያለውን አጥፊ የሚሉት!

  • @naimhgamhle
    @naimhgamhle 16 днів тому +3

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 15 днів тому +2

    እናቶችኮ❤❤❤👌

  • @TegestWorku
    @TegestWorku 16 днів тому +2

    ቀን ፣ወር፣ ሁለት ሰአት ማለቴ ሁለት ሳምንት ኧረ ኡኡኡኡኡኡ

  • @alhamdulilahi
    @alhamdulilahi 15 днів тому +1

    ወጥ እማሠራ ሴትዮ ኬሻ አሸከመቻት😂😂😂😂😂

  • @dstahwooqayoogaarridhadsta426
    @dstahwooqayoogaarridhadsta426 16 днів тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @زينب-ض6ح5ز
    @زينب-ض6ح5ز 16 днів тому +7

    😂😂😂አረ ማዘር

  • @hanaasfaw7262
    @hanaasfaw7262 15 днів тому +1

    ግን የእውነት እንደዚህ አይነት ከምንም የፀዳ ሰው አለ?

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ 14 днів тому +1

    እኳአን ደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማን ከምንም በላይ ሰላአም ነው ምያችግርየለውም ትለምዳአለች የሰውልጅ የትኛውም ነገር ከእአቱ ሆድአያወጣም

  • @AlmazTola
    @AlmazTola 16 днів тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MahletAssefa-cl4dx
    @MahletAssefa-cl4dx 16 днів тому +3

    😊🤭😄😄

  • @aumabdlfathtube7391
    @aumabdlfathtube7391 16 днів тому +2

    😂😂😂

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 16 днів тому +1

    😂😂😂😂የዛሬው ያስቃልም ያስተምራልም ሙያ ወሰኝ ነው ሴቱች 😂😂😂እኛ የመዳም ቅመሙች እንኳን አንታማም በሙያ

  • @Yohuiib
    @Yohuiib 16 днів тому +2

    በጣም የሚያስቅነው😂😂😂

  • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ

    እንደዚህአይነትሴትአለእንደ😂😂

  • @Samerah-k1r
    @Samerah-k1r 16 днів тому +2

    እረበሳቅ

  • @HfFy-ck5bv
    @HfFy-ck5bv 14 днів тому +1

    እደዛሬ ስቄ አላዉቅም😂😂😂😂

  • @shamaljeer1995
    @shamaljeer1995 14 днів тому

    ወላሂበጣምድስስስስብሎኝነዉያየሁትእስከመጨረሻዉደስይላልምርጥአስተማሪነዉቀጥሉበትእድህአይነቱንማገጠችማገጠንወዳዳበሉና😂😂❤❤❤

  • @halwuya11
    @halwuya11 13 днів тому +1

    ወየዉ ባል ብሎዝም😂

  • @CuanRisa
    @CuanRisa 7 днів тому

    Mother ersom kenfer lay kelem fitotlayim duket menorun ayirsu😂😂😂

  • @GadamaRock-t7h
    @GadamaRock-t7h 15 днів тому +1

    ወይአማት😂😂😂

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 6 днів тому

    😂😂😂😂😂 ያስተምራል የምር እናትዮዋ አደነቋት❤❤❤❤

  • @maraquiefoodandart2377
    @maraquiefoodandart2377 16 днів тому +1

    የተሰጣ ልብስ አረካት እንዴ😂😂

  • @yab-w8e
    @yab-w8e 16 днів тому +1

    እናትየው ግን ሾሪኒቸው የለለ ነው

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 16 днів тому +2

    Enat menegizem Enat nat❤❤❤❤❤

  • @AfranAfran-fm5tm
    @AfranAfran-fm5tm 16 днів тому +2

    አደኘ😂😂😂😂

  • @BoseBose-x1q
    @BoseBose-x1q 15 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @EnthusiasticArcticWolf-be8vv
    @EnthusiasticArcticWolf-be8vv 16 днів тому +1

    😂😂😂😂

  • @AmeraZheter
    @AmeraZheter 13 днів тому +1

    የምር በጣም ደስ ይላል ❤ ፍርፍራም አሉ እማማ 😂😂😂😂

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 15 днів тому +1

    ቀን ወር ሁለት ቀን😅😅😅😅😅😅

  • @mashouae8697
    @mashouae8697 8 днів тому

    ከቡኮ ወጥተን እንጀራዉን ብንበላ 😂😂😂

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 16 днів тому +1

    በአሁንሰአትማንምሙያአጠፍውም

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 12 днів тому

    ወይኔ ባሌ ነበር እሚያስፈጨው

  • @Tesfusanitary
    @Tesfusanitary 9 днів тому

    Ere gin temechu sitochiye asibubet 😂😂😂😂😂😂😂

  • @bsgs6160
    @bsgs6160 16 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tiyashow
    @Tiyashow 16 днів тому +1

    😃😂😂😂😂😂😂😂

  • @መሬምነኚየወለጋዋአማራ

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 12 днів тому

    ክክክክክክክክክክ ቀዝቅዘሽ ነው ምንም ነገር የለለው

  • @mengistutesfa8148
    @mengistutesfa8148 16 днів тому +2

    betam arif derama

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 16 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረጉድነው ኑተመልከቱ የመዳምቅመሞች መቸስ እኛነን ይቶበሮቹንየምናሳድጋቸው የመዳምቅመሞችነን 😂😂😂

    • @KaliRr-dw1un
      @KaliRr-dw1un 16 днів тому

      ወይፋዩ ነፃ ስለሆነ😂😂😂😂😂

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 15 днів тому

      አች ፖሮፋይልሽ የምንአራማነዉ ያረግሽዉ ታዉቆሻል😢😢​@@KaliRr-dw1un

  • @GvCcc-s2w
    @GvCcc-s2w 16 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂

  • @Ashti-jg3uf
    @Ashti-jg3uf 16 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BalayneshiKachine
    @BalayneshiKachine 16 днів тому +1

    😂😂😂😂

  • @ሩትዬሀለበዊት
    @ሩትዬሀለበዊት 16 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Chaltu-k5s
    @Chaltu-k5s 16 днів тому +1

    Wandii new Seti nati eswu min guddi eyayenew😢😢😢😢😢😢

  • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ

    😂😂😂😂በሳቅሞትኩኝቀዝቅዘሽአላሉም

  • @እሙሰይድ-ሰ7ጠ
    @እሙሰይድ-ሰ7ጠ 8 днів тому

    ወየው😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 16 днів тому +5

    😂😂😂😂😂እይይይይበጣም ያስቃልልልል አዘር በጣም ያስቃሉ

  • @SaudiKsa-v3y
    @SaudiKsa-v3y 16 днів тому +1

    ሙያ ያስተማረኝ ባሌ ነው😂❤

  • @KubraMohammed-m5q
    @KubraMohammed-m5q 16 днів тому +1

    ዳቦ ብቻ

  • @uae123ue9
    @uae123ue9 6 днів тому

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😘😘😘😘😘😘

  • @zeritutube
    @zeritutube 13 днів тому

    የሴት እርጥ😂😂

  • @Kadijaa.nagaash
    @Kadijaa.nagaash 16 днів тому +1

    😂😂😂😂😂

  • @MonaMona-ir9xw
    @MonaMona-ir9xw 16 днів тому +1

    😂😂😂😂😂

  • @AhmedAhmed-q9c6z
    @AhmedAhmed-q9c6z 5 днів тому

    ደስስስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @KubraMohammed-m5q
    @KubraMohammed-m5q 16 днів тому +1

    የጣኑ ነገርስ አይ እማማ

  • @አስቴርጥበብበየነ
    @አስቴርጥበብበየነ 7 днів тому

    እርጭስ😅😅😅😅😅

  • @Sifaanhaile
    @Sifaanhaile 16 днів тому +1

    Kkkkkkkkkkkkkk wayoo garakooo hara

  • @susubareduasebot1489
    @susubareduasebot1489 16 днів тому +1

    🤣🤣🤣

  • @MmMm-vo2de
    @MmMm-vo2de 9 днів тому

    በሳቅሞቱሁ😂😂😂

  • @Jana-ec5po
    @Jana-ec5po 16 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @SaidHayat-y7l
    @SaidHayat-y7l 6 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤👍👍👍👍😘

  • @GadiiseeHiiriphaa
    @GadiiseeHiiriphaa 7 днів тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 15 днів тому

    እና ትዳር ዳቦብቻ ነዉ የሚአሥ ፈልገዉ ያለሽ ማነዉ ለሥሜት ብቻያገባሽ መሠለሽ እደዛማ ዉጭም ሞልቷል👌😂😂 ..ደግሞ ሠዉከመጋባቱ በፊት ቤተሠብ መተዋወቅ ከዛሠርግም ቀርልቱሉን ነዉ ከቱወች😏