የአሰሪዋን ውሽማ ያጋለጠችው የቤት ሰራተኛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE

КОМЕНТАРІ • 111

  • @ktube8920
    @ktube8920 Місяць тому +41

    ሀገራችን ላይ ዝናብ መዝነቡ የአላህን እዝነት ነውኮ የሚያሳየው 😢 ትንሹ ትልቁ ዝሙት 😥 ያረቢ ሳልበላሽ ውሰደኝ

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST Місяць тому +42

    ይሄን የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ

  • @user-oq6kl2tm4z
    @user-oq6kl2tm4z Місяць тому +9

    ከደዚህ አይነት እርካሽ ሴት ይጠብቀን

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Місяць тому +14

    አይይ አዳድ ሤቶች ሠራተኛ ሢያንቋሽሹ እምዬ የኔ መዳም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ የሚወዱኝ ማርያምን ሥታሥብልኝ ደግሞ የመዳም ቅመሞች የኔ መዳም አይነት ይሥጣችሁ ❤❤❤❤❤

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k Місяць тому

      ታድለሽ የኔማ ነዝናዛነት በዛላይ ደሞወዝ አትከፍልም

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 20 днів тому +1

      ደምሪኝ እማ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 20 днів тому

      ​@@user-qm3yi9bo7kደምሪኝ እማ

  • @tube-yl2yg
    @tube-yl2yg Місяць тому +40

    እስኪ የ ግርዶሽን ድራማ የሚወድ በ like yasayegn

  • @Hamza-k1h2f
    @Hamza-k1h2f Місяць тому +9

    እረ ሴቶች ታማኝ ሚስት ሁኑልን

  • @butajrawit
    @butajrawit Місяць тому +9

    😳😳😳😳ሜላት ትመሳለች የሩታ እህት ወይስ አይኔ ነው

    • @rosakejela1459
      @rosakejela1459 Місяць тому

      Awon 😅😅😅😅😅

    • @user-hb1xo1tc2p
      @user-hb1xo1tc2p Місяць тому

      አወ ትክክልነሽ ሜሉን ነውየምትመሥለው

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 20 днів тому

      ደምሪኝ እማ

  • @user-xd6fx6sq8q
    @user-xd6fx6sq8q Місяць тому +6

    በሰው,ቤት,እምትሰቃዩ,ሁሉ,አላህ,የራሳቹሁን,ሂወት,ያሳምርላቹህ,,የፈለገ,ጥሩ,አሰሪ,ቢኖራቹህ,,ምን,አጥፍቼ,ይሆን,ማለት,አይቀርም,

    • @user-hs8in5zo6g
      @user-hs8in5zo6g Місяць тому +1

      አሜን

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r Місяць тому

      ትክክል ማሬአሚን ዛሬ ሰግጀ ተኝቸ አላርም ቀጥሬ ሳይደርስ ብትቆጣስ ብየ ተናሳሁ አልሀምዱ ሊላህ

  • @SelamAsefa03
    @SelamAsefa03 Місяць тому +2

    የማታ እንጀራ ይስጠን ፈጣሪ❤🎉ደምሩኝ ወገኖቼ❤

  • @mahderabebe2839
    @mahderabebe2839 Місяць тому +4

    👏👏👏👏👏👏👏👏emigerim yetelete tarik new

  • @dibootube816
    @dibootube816 Місяць тому +3

    ስላም ስላም ሁላቹም የፈጣሪ ስላም ይብዛላቹዉ

  • @አልሚ
    @አልሚ Місяць тому +2

    አረ ሴቶች እባካቻሁ ከዝሙት እና ከገንዘብ የፀዳ ታማኝ ሚስት ሆናችሁ ስሩ አስተማራ ፊልም ምነዉ ከግዜዉ ጋር ካለብድን አላቺሁ የፈጣሪ ይለሁ የሀበሻ ፊልም መጨረሻዉ ይህ ሆነ በስማም😢😢😢😢😢

  • @user-db2pm5yw8p
    @user-db2pm5yw8p Місяць тому +1

    Wesaki derity

  • @EmushEmush-ti6fl
    @EmushEmush-ti6fl Місяць тому

    ያፍሽ ስፋት እራሱ ሲቀፍ አስጠሊታ ሰራተኛዋ ስታምር ካንቺ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Місяць тому +1

    ባለጌ ውሽማ ይዛ ስራተኛ እያንቋሽሽች ጨካኞች እግዚአብሔር አይፈሩም ይሀ ያስተምራል ያናድ ዳል ባለጌ ሴት መቸም ሴቶች አንዳንድ እሚንከባከበን ወንድ አንወድም መቸም ሀቅ መውጣቱ አይቀርም ክፋት ተንኮል ምን ያረጋል ያል ለፉበት ነገር የትም አያደርስም እግዚአብሔር አትፈራም ምን አለ ቢያገኛቸው በጣም ጨካኝ ናት ደግ አረገች ስራተኛዋ

  • @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
    @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd Місяць тому

    ምርጥ ትምህርት ነው

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 Місяць тому +2

    ቋይሚሥቱ የማገጠችበት ወንድ እደዚህ እረጋብሎነው የምያወራው

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 Місяць тому +1

    ትለያላቹ ግርዶሽ😃😃😃😃

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 Місяць тому +16

    ግን ይሄ ሰውዬ ሁለዬ ውሸማ ሁኖ ሁለዬ ባለትዳር ሚሰት እንዴሰረቀነው እውነተኛው ሂወትህም እንዴዚሁ እንዳይሆንንጂ

  • @MariyabadiruYase
    @MariyabadiruYase Місяць тому

    ዎይ የኘሀገር እደዝ ታበለሽቷል የሰዝነል😢😢😢😢

  • @user-en2gp5ok6g
    @user-en2gp5ok6g 15 днів тому

    መገን ዉርደት ይች ሴት አሰዳቢ😳😳 ይች ልጂ ፊልሞ ሁሉ ዝሙት እጭ

  • @hasanatreshad7581
    @hasanatreshad7581 Місяць тому +1

    Yidebral

  • @MekidesWonde
    @MekidesWonde 28 днів тому

    Tilobigun Jilajil,Setaset Wed Ena Asimesay Set Aliwedim Esitie Adiken Siletamagun Tidar Sirut Huliem Mekakad Kemegistiyew Jemiro Siyasitela yeche📣📣📣📣📣

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 Місяць тому +1

    😅😅😅😅😅😅Kkkkkkk 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 21 день тому

    ቆይ አሁን ቆንጆ ባል እያላት ውሽማ ምን አስፈለገ

  • @MuluAbdisa-l8g
    @MuluAbdisa-l8g Місяць тому +1

    🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤭🤭🤭🤭🤭

  • @fyrozfyroz6719
    @fyrozfyroz6719 Місяць тому

    ውሽማ ተብየው በጣም ያምራል ዋውውውውውው ወንዳወንድ ነው

  • @GadiseHulfata
    @GadiseHulfata Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂 yes 😂😂😂😂😂

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside5734 Місяць тому

    ምንትመስላለቺ ጃረት😂😊 በተለይ እግሮኣ ውይይይይ😂😊

  • @user-mg7fd1ug2e
    @user-mg7fd1ug2e Місяць тому

    ውይይይይይይ

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 Місяць тому

    Wesa sed adage asadabey

  • @user-ru8ml4on5c
    @user-ru8ml4on5c Місяць тому

    😢😢😢

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z Місяць тому

    ጀግና ወንድ ነው ሰራተኛይቱ ያጋለጠች እምትሉ ምንድነው እሳማ በ20 ሽብር ህሌነዋን ሽጣ ነበር እሱ ባይጠርጥር ንሮ

  • @HfGi-z8c
    @HfGi-z8c Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey Місяць тому

    Same lunch team😂

  • @user-wk8id9zm9y
    @user-wk8id9zm9y Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @user-pc8ri2ud7p
    @user-pc8ri2ud7p Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 23 дні тому

    Balaaga

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 Місяць тому

    😂😂😂😂😂Yes 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Місяць тому

    ጉድ

  • @HffCds
    @HffCds Місяць тому

    ❤❤❤😢😢😢

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay7199 Місяць тому

    እደዚሕ አይነት ወድ ይኖራል ግን 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @user-yt3qe6mo8s
    @user-yt3qe6mo8s Місяць тому +1

    ሱሪ ክለብሺ ማሰጠላቱ😁😁😁😁

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @semira2583
    @semira2583 Місяць тому

    እኔ የሚገርመኝ ስንት በግ ወንድ አለ አባወራ ቤት ገብቶ እግር መዘርጋቱ 😂 ሴቶችኳ ጡት እንጂ ልብ የላቼውም ስንት ባለጌ ሴት አለ ፊልምም ቢሆንም በእውነታ አለምም አሉ ለጥቅም ብለው የሰው ሂወት የሚበላሹ ወንዶች😢

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev Місяць тому

    😮😮ኦየባሠአታምጣውግንሞትይሻላልየሤትቱነሽየዋህወንዶችበዚልክይቀጡግፉነውሁለትወዶሁለትማጣት

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @have134
    @have134 Місяць тому

    ቴዲ ጆሮ ወንድሟ ነው እንዴ አይ ጆሮ

  • @geral-dineorevida3828
    @geral-dineorevida3828 Місяць тому

    😁😁😁😁😁

  • @mareammohammed1875
    @mareammohammed1875 Місяць тому +1

    ልክስክስ ሴት ስጠላ

  • @user-xb8wl2qm5d
    @user-xb8wl2qm5d Місяць тому +1

    እንዴት አይነት ትምህርት የማይሰጥ ርካሽ ፊልም እንደምትሰሩ ። ፊት ለፊት ሲመጣ ነው ምከፍተው እንጂ አንድ ሚረባ ነገር እስካሁን አላየሁም ክፉት ብቻ ነው ምታስተምሩት።ስንት ሚሰራበት ጉዳይ እያለ ከዝሙት አትወጡም

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Місяць тому

      Ayigarimim hullumme sila sex bichcha nawe yamiserut inazih irikkashochche

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Місяць тому +1

    ከንቱዎች

  • @MihretGirma-kc9iy
    @MihretGirma-kc9iy Місяць тому

    ጥፍርክን ቁረጠው በጣም ነው ሚያስጠላው

    • @ኪያDesta
      @ኪያDesta Місяць тому

      Ok eshi 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 20 днів тому

      ደምሪኝ እናት

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 20 днів тому

      ​@@ኪያDestaደምረኝ

    • @ኪያDesta
      @ኪያDesta 19 днів тому

      @@tgstSolomon 🤷🏽‍♂️ደምረኝ ማለት🤷🏽‍♂️

  • @user-el7vh3vp2h
    @user-el7vh3vp2h Місяць тому

    እርካሽሁላስታስጠላ

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h Місяць тому

    ቀፉፊ ሴት ነሽ አመንዝራ ሠው ትዳር እያለው እንዴት በገዛ ቤቱ ምን አይነት ነውር ነው

  • @user-rr9ne8sp2e
    @user-rr9ne8sp2e Місяць тому

    ግንአያፍሩም

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Місяць тому

    ይሄ ውሽማ ተብዬው ሰው ትወናው አይመቸኝም

  • @TigabDagnew
    @TigabDagnew Місяць тому

    ይችደደብስታስጠላ