Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በዚህ ታሪክ ላይ የተሳተፉት ግለሰቦች ከታሪኩ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው እ ና የእውነተኞቹን ገፀ ባህሪያት መስለው የተጫወቱ ተዋናዮች መሆናቸውን እንገልፃለን
ቷፍርዱ፤ምዲነዉ
ፍርዱ፤ምዲነዉ
ፍርደ፤ምዲነዉ
ልጁ ሚስት ማግባት ሳይሆን ሀኪም ቤት መግባት የስነ ልቦና ሀኪም ነበር ቀድሞ የሚያስፈልገው ምስኪን የኔ ትንሽዬ እህት ነፍስሽን በአፀደ ገነት ትረፍ እውነት እራስ ወዳዶች ናቸው ሰወቹ😢
የአእምሮ ህመም የሚባል ነገር የለበትም። ምንም አይነት ኃላፊነት እንዳይሰማው ተደርጎ ያደገ የሀብታም ልጅ ነው። የኢትዮጵያ ወላጆች ልጅ ማሳደግ አይችሉበትም
ብስራት ጥሩ አስተያየትና ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናሐን
ትዳር የሚፈራበት ዘመን አቤቱ ማረን 😭😭😭😭
ምን ትምህርት አገኘሽ?
Tedar sibal ayasfelgm yerasn life menor bcha new mishalew😢
አቤቱ አምላኬ ከእንደዚህ ሰው መሳይ አውሬ አንተው ጠብቀን 🙏💔💔😭😭🇪🇷
ብስራት በጣም ታረኪኛለሸ እጅግ የማደንቅሺ ጋዜጠኛ ስለሆንሺ ዉለታሺ አለብኝ :: አሳዛኝ ታሪክ ነዉ ::
ምን አይነቱ ጉድ ነው ስታሳዝን የኔ እናት ኑሮን ኖራለሁ ብላ በሏት ነፍስሽን በገነት ያኑረው 😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤቱ የሠራዊት ጌታ ከክፉ ሰው ዙሪያ አርቀን:: ነብስሽን በቤቱ ያሳርፋት ::
አቤቱ አምላኬ ሆይ ከሚሰማው መጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቀን😢🙏
አሚን
የሱ ቤተሰብ ጥፋተኛ ናቸው ወንጀሉን ደብቀው ለምስኪኗ መዳራቸው ገዳይ መሆኑን ብታውቅ ተሳስታም ቢሆን እስር ቤት ምግብ አታመላልስለትም። የእህታችንን ነብሷን በገነት ያቆይልን
አብይ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ የሚሰማዉ ሁሉ ይዘገንናል የሰወሐ ነፍስ ረከሰ ሰዉ በጣም ተጨካከነ
Betam enji
በጣም እንጂ የሚዘገንን የሚሰማው
ቅንቅን ማንን ወዳችሁ ታዉቁና🤮🤮🤮
አቢቹ ነጋ ነጋ
Fureshka Anchi ena yemesaselut ye sytan zemen legoch nachu abye men yargesh
ብስራት ስወድሽ❤
ሰላም የኔ ውድ ሁሌም ቀጠር የምቀጥሯትን ሴት አንደ ሰው አይመለከቱንም የምንደክም አይመስለቸውም በጣም እረስ ወደዶች ናቸዉ በተረፈም እህቶቻችን እባካቹ እረሰቹን ጠብቁ ወላጆችም ገና ለገና ከዝህ ችግር ተርፋለች ብለቹ ልጆን እስከወደኘው ተጠለቹ ሰለም ሆነ ብትኖርልን ይሻላል ሌላው አብይ የተባለው አብይ አልገደለም
ግን የውነት ነው😢😢
አስተማሪ ነው ❤🎉
እህኔኮ እስር ቤት ባይገባ ተመርቆ ስራ ይዞ ላግባት ቢል በጨለማ ነበር አውጥተው እንደ ቆሻሻ የሚጥሉአት።ግን ወንጀል ለፈፀመ ልጃቸው አጋቡአት እሱ በጤነኝነት አይመስለኝም ።ግን ትክክለኛ ገዳዬች ወላጆች ናቸው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ።አጣድፈው ከማጋባት በፀበል ፣ህክምና ፣ድኖ ቢሆን ይህ ባልሆነ እንዴት ልብ ይሰብራል 😢😢
በጣም የማንቂያ ትምህርት ነው የምትአስተላልፊው በርች በከንቱ ስንት እህቶቻችን ጠፍተዋል መንቃት ያስፈልጋል ❤
Good job, sister. Keep it up the job. Thank you.
አር ምን ይሻለናል ያስፈራል ሁሉም ነገር😢😢😢 ከነኝህ አይነት ወድ ይሰውርን ይሰውራቹ አሜን
አሜን
Amen ysewren melaku kdus Mikael ytebken😢😢😢😢
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አምላኬ ባል ካልታመነ ማን ሊታመን ይሆን? ኧረ መኖሮን ፈራን😢😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ወላጆቹ ግን በጣም ክፍወች ናቸው የልጃችው ደስታ ሲፈልጉ የሌላው እይወት እይጨለሙ ነው😭😭😭
ሴቷ ነፍሰ ገዳይ ብትሆን እነዚህ ወላጆች ልጃቸውን ይድሩላት ነበር ?
😢😢በጭራሽ
እግዝአብሔር ይመስገን ኡንካን አለከባው 💔 እግዚኦ ማረና ክርስቶስ የማይሰማ ነገር የለም 😭
አቤቱ ፈጣሪያችን ሆይ በድለናል ይቅር በለን:እሱስ በአንድ ስሙ ታሞ ነው ይብላኝ ለናት እና ለአባቶ 😢😢😢😢 ፈጣሪ ያፅናቹ
የምርነው😢😢😢😢😢
ትክክል የኔ ውድ ብስርዬ ስወድሽ እኮ ያልፍልኛል ብላ በሏት
ኣስተማሪ ነው በርቱ
It’s just sad to see how unfair this life is especially to woman . I hope he stays in prison for the rest of his life so he doesn’t do this again
የመጨረሻ ዘመን ምልክቶች ።የሰዎች ፍቅር ይቃዛቅዛል ።ከሰዎች አዕምሮ በላይ የሆነ ጭከኔዎች የፈጣል
የኔ ምስኪን ሳያልፍላት ኣለፈች😢😢😢
ታስሮ የተፈታን ሰዉ ለፍቅር አይደለም ለጎደኝነት አያስፈልጉም
ለምን ሁሌ አዲሰ እንደሚሆንብን አይገባኝም ቢያንስ 4አመት ሆነ እኮ አሸከፊ አሰከፊ ወንጀሎች ከኢትዮጵያ መሰማት ከሰው ርቆ መኖር አይቻል ነገር ሰውን ጥሩና መጥፎውን ቀምሶ ማየት አይቻልም ግን እራስን በዱሃ ወይም በፀሎት መጠበቅ ይሻላል እንጂ ገና ጆሮ የሚያጮኸ ወሬ እንሰማለን አላህ ይሁነን 😢
ይህ አይነት የሠው ባህሪ ሁሉም ሀገር ውስጥ አለ። ኢትዮጵያ ውስጥ ድሮም ነበረ። አሁን ቴክኖሎጂ ስላደገ ሁላችንም እንሰማቸዋለን እንጂ። "የኢትዮጵያ ህዝብ ፈሪሀ እግዚአብሄር አለው" የሚለው አባባል ውሸት ነው በነገራችን ላይ። ሁሉም አይነት ሠው ነው ያለው
@@dawg929 ወላሂ የልቤን ነው የፃፍሸው
አይ አንተ ስልኬ 😢😢😢
ወይኔ አሁንስ ያስፈራል ሁሉም ነገር 😥😥😥
አላህ ይስቱር
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
ምን እርምጃ ተወሰደበት ቅጣቱ አልተገለፀም
ደም አለበት እናትና አባቱ መጠየቅ አለባቸው ለልጁቱሁ ተጠያቂ ናቸው
እድሜ ልክ ከእስር ቤት ሳይወጣ መታሰር አለበት
በጣም ልክ ነሽ አሁን ብዙ አሰሪዎቻችን የምንበላው አጥተን የወጣን ነው የሚመስላቸው 😭😭😭😭😭እፉፉፉ አረ የሰው ቤት መስራት እንዴት ከባድ ነው በጣም የሚያስከፋ ነው ግን ችግር ነውና ምን ይደረግ እኛ ራሳችንን ለመለወጥ ነው እንጂ ማንም
I just want to say thanks to a God 🙏🏾 because I'm single
እንተዋወቅ አልገልሽም
@@bekiyyezelalem6830 megedel metadel new megedel gin meshenef new,lezich kentu mider sigawi alem megedel,
whay you chose be single .don't be scared when thing happen anytime Sister.
እና ምን ታስቢያለሽ
ልትመነኩሺ ነው አ .....😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም. ልብ.ይነካል.ልጅታ.ስታሳዝን.አይፍረድነው😭😭😭😭
ሀስብነላህ፣ወኒኢመል፣ወኪል፣ያረብብብብ፣ኧረ፣ኡኡኡኡኡኡ፣እኔም፣የማላቀዉን፣ሰዉነዉ፣ቶሎ፣ያገባሁት፣ያረቢ፣አንተዉ፣ጠብቀኝ፣እኔ፣የዋህነኝ፣ባልም፣ጓደኛም፣ቶሎ፣በምላስ፣ጋጋታ፣አምናቸዋለሁ፣ይሔነገሬ፣እየጎዳኝ፣ነዉ፣እባካችሁ እህቶቼዋ፣ምከሩኝ???💔💔💔💔
እግዞኦ 😢😢😢😢😢😢
ምንድነዉ ነገሩ ሰው ተጨካከነ አቤቱ ማረን
ትክክል መጠየቅ አለባቸው
በጣም ያሳዝናል ።
ወይኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ልጁ ሰዉ አቶእጂ የአይምሮ ህመም እዳለበት ግልፅ ነዉ እኮ
አስተማሪነው❤❤❤💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤት ጨካኔ😢😢😢
በአብይ ዘመን ወንጀል የበዛበት ምክንያት ወንጀለኞችን አሥሮ ሥለሚቀልብ ነው😢😢😢
Ena min yargechow yireshinachow
እህት ብስራት ገመቹ የምትሰሪው ስራ አስተማሪነው አናመሰግንሻለን ።
በምን እደምንጠፉ አናውቀውም ፈጣሪ ይጠብቀን። በተለይ እኛ ሴቶች
እንዴት እንደምወድቨ፡በተለይ አንደ ሰለ ቤተሰተሰብ መቀያየም አሰመልክተቪ የሰራቪው አጀግኖኛል የኔ ውድ፡፡
በጣም ያሳዝናል ግን ቤተሰቦቹ መጠየቅ አለባቸው
Berahelo menfes teyzo new yesewn dem yemiafesew tsebel enji hkmna ayshrewm yhehulu yebetesebm menfesawi hiwet zlet new fetari yhunen esu ymaren😢😢😢😢😢😢😢
በኢየሱስ ስም😢😢😢😢😢😢😢😢
ላይኩ በስተት ነው😢😢😢😢
ይዘገንናል
ሀለ ሉሊ ሌሠ መሸ ጀ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤❤❤🎉❤🎉❤❤🎉
ምን አይነት ጉድነው😢😢
አሁንም ከእስር ቢፈታም ጤኔኛ ስላልሆነ መወገድ አለበት።
ምን ይባላል
ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ነፍስሽን ይማረው
😢😢😢😢በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በጣም ያሳዝናል 😢😢
የሚያሳዝን ታሪክ ልብ ይነካል 💔
Bisrat, bring the old narrator. It's hard to follow your storytelling
😢😢😢😢ሚስኪን
😮አታድርስ
አስተማሪ ነው
ያሳዝናል
Tsebel is also great
የሚዘገንን ወንጀሎችን ባታቅርቢ ጥሩ ነው ምንም ትምርት አያስገኝም እንደውም ለማያውቀውማሳወቅነው
አይ ሰዉ
እኔ ጠለቴ ስልኬ ነው ምንድነው ምታሰማን😢😢
ሰው ገሎ 18 አመት ታስሮ ፅኑ እስራት ይባልል ወይ
አቤት አምላኬ ሆይ በየግዜው የምንሰማው ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ኡኡ ኡ ፈጣሪ ሆይ ድረስልን
የሞገሉ ሰዎች ተፀ ፅተው ይቅርታ ካልጠየቁ ሁሌም የሰው ጠላት ናቸው እነሱም ብገደሉ ጥሩ ነው
አቤቱፈጣሪይቅርበለንዛሬሥትዳርፈራሁ
ብስራት ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማንን እንመን😢😢😢😢
የዐይምሮና ሣይኮ ክትትል ያስፈልገዋል ።ወይ ጉድ እኛ ሴቶች በአዘኔታ ህይወታችንን መስዋዕት እናደርጋለን
ቁሜ እቀራለሁኝጂ አላገባም እዳሀለ ጉዲእየተሠማ አትሻብኝ
አይዞሸ ማሬ ዘመኑ የከፍ ነዉ ግን መአፀለይ ነዉ ማሬ
ኢትዮጵያ ያላቹሁ ሰው አትመኑ ሰው ጨካኝ ሆነዋል
ህመም አይደለም ደደብ ስለሆነ ብቻ ነው 18 አመት ጨርሶ ወጥቷል አሁን ደስ የሚለው ሲሞት ብቻ ሊቀበር ብቻ ነው የሚወጣው እድሜ ልኩን ቅሊጦ ያሳልፋል የሞተ ተጎዳ እንጂ።ቤተሰቦቹ ምንም ጥፋት የለባቸውም ጥፋቱ የዚህ ተንከሲስ ልጅ ብቻ ነው፣ዕንኳንም አውሮፓ አገር አልኖረ ዕዛ ቢኖር ኖሮ ታሞ ነው ተብሎ እስር ቤት ሳይሆ ሆስፒታ ነብር የሚያስገቡት ከዛን ይወጣ ነበር ኢትዪጲያ ግን እንደዚህ አይነት ሰፋጣ የለም እብድም ቢሆንም እድሜ ልኩን ይታሰራታል🤣🤣🤣🤣
በጣም ያሳዝናል የታሰረውም ሰው ገድሎ ነው። ወደ የአይምሮ ህክምና ያስፈልገው ነበር። ቤተሰቦቹ ግን ለልጃቸው መሰብሰብ ነው ያሰብት ሟቿ በጣም ታሳዝናለች።ሰይጣን ነው ያጋቧት። ነፍስሽን ይማር።
እውነትነው ወይስ
አያድርስ ማለት ነው እንጂ ሌላ ምን ይባላል።
የሳዝናል
Sory😢
ሌላ አገር ከእስር ሲወጡ ስለ ልቦና ስለ ምጎዱ ከሰው ጋር አይቀላቀሉም ስራ አያገኙም መግስት ያግዛቸዋል
እግዚአብሔር ይፈርዳል 😭😭😭
እንደዝህ አይነት ነገር ባይተላልፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Well, ones you done crime and you become familiar and you did it agin. So sad. Rest In Peace mirage. 😢
አቤቶ ማረኝ በደዛይነት ድርጊት ያሳዝናል በጣም በፈጣር ስም ምናይነት ጭካኔ አድሮበትነዉ
😢😢😢😢😢😢😢😢ከንደዚህ፣በግመሰልዉ፣ተኩላወችሰወች፣ጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢
Alhamdulillah I'm so happy I'm divorced
በዚህ ታሪክ ላይ የተሳተፉት ግለሰቦች ከታሪኩ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው እ ና የእውነተኞቹን ገፀ ባህሪያት መስለው የተጫወቱ ተዋናዮች መሆናቸውን እንገልፃለን
ቷፍርዱ፤ምዲነዉ
ፍርዱ፤ምዲነዉ
ፍርዱ፤ምዲነዉ
ፍርዱ፤ምዲነዉ
ፍርደ፤ምዲነዉ
ልጁ ሚስት ማግባት ሳይሆን ሀኪም ቤት መግባት የስነ ልቦና ሀኪም ነበር ቀድሞ የሚያስፈልገው ምስኪን የኔ ትንሽዬ እህት ነፍስሽን በአፀደ ገነት ትረፍ እውነት እራስ ወዳዶች ናቸው ሰወቹ😢
የአእምሮ ህመም የሚባል ነገር የለበትም። ምንም አይነት ኃላፊነት እንዳይሰማው ተደርጎ ያደገ የሀብታም ልጅ ነው። የኢትዮጵያ ወላጆች ልጅ ማሳደግ አይችሉበትም
ብስራት ጥሩ አስተያየትና ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናሐን
ትዳር የሚፈራበት ዘመን አቤቱ ማረን 😭😭😭😭
ምን ትምህርት አገኘሽ?
Tedar sibal ayasfelgm yerasn life menor bcha new mishalew😢
አቤቱ አምላኬ ከእንደዚህ ሰው መሳይ አውሬ አንተው ጠብቀን 🙏💔💔😭😭🇪🇷
ብስራት በጣም ታረኪኛለሸ እጅግ የማደንቅሺ ጋዜጠኛ ስለሆንሺ ዉለታሺ አለብኝ ::
አሳዛኝ ታሪክ ነዉ ::
ምን አይነቱ ጉድ ነው ስታሳዝን የኔ እናት ኑሮን ኖራለሁ ብላ በሏት ነፍስሽን በገነት ያኑረው 😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤቱ የሠራዊት ጌታ ከክፉ ሰው ዙሪያ አርቀን:: ነብስሽን በቤቱ ያሳርፋት ::
አቤቱ አምላኬ ሆይ ከሚሰማው መጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቀን😢🙏
አሚን
የሱ ቤተሰብ ጥፋተኛ ናቸው ወንጀሉን ደብቀው ለምስኪኗ መዳራቸው ገዳይ መሆኑን ብታውቅ ተሳስታም ቢሆን እስር ቤት ምግብ አታመላልስለትም። የእህታችንን ነብሷን በገነት ያቆይልን
አብይ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ የሚሰማዉ ሁሉ ይዘገንናል የሰወሐ ነፍስ ረከሰ ሰዉ በጣም ተጨካከነ
Betam enji
በጣም እንጂ የሚዘገንን የሚሰማው
ቅንቅን ማንን ወዳችሁ ታዉቁና🤮🤮🤮
አቢቹ ነጋ ነጋ
Fureshka Anchi ena yemesaselut ye sytan zemen legoch nachu abye men yargesh
ብስራት ስወድሽ❤
ሰላም የኔ ውድ ሁሌም ቀጠር የምቀጥሯትን ሴት አንደ ሰው አይመለከቱንም የምንደክም አይመስለቸውም በጣም እረስ ወደዶች ናቸዉ በተረፈም እህቶቻችን እባካቹ እረሰቹን ጠብቁ ወላጆችም ገና ለገና ከዝህ ችግር ተርፋለች ብለቹ ልጆን እስከወደኘው ተጠለቹ ሰለም ሆነ ብትኖርልን ይሻላል ሌላው አብይ የተባለው አብይ አልገደለም
ግን የውነት ነው😢😢
አስተማሪ ነው ❤🎉
እህኔኮ እስር ቤት ባይገባ ተመርቆ ስራ ይዞ ላግባት ቢል በጨለማ ነበር አውጥተው እንደ ቆሻሻ የሚጥሉአት።ግን ወንጀል ለፈፀመ ልጃቸው አጋቡአት እሱ በጤነኝነት አይመስለኝም ።ግን ትክክለኛ ገዳዬች ወላጆች ናቸው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ።አጣድፈው ከማጋባት በፀበል ፣ህክምና ፣ድኖ ቢሆን ይህ ባልሆነ እንዴት ልብ ይሰብራል 😢😢
በጣም የማንቂያ ትምህርት ነው የምትአስተላልፊው በርች በከንቱ ስንት እህቶቻችን ጠፍተዋል መንቃት ያስፈልጋል ❤
Good job, sister. Keep it up the job. Thank you.
አር ምን ይሻለናል ያስፈራል ሁሉም ነገር😢😢😢 ከነኝህ አይነት ወድ ይሰውርን ይሰውራቹ አሜን
አሜን
Amen ysewren melaku kdus Mikael ytebken😢😢😢😢
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አምላኬ ባል ካልታመነ ማን ሊታመን ይሆን? ኧረ መኖሮን ፈራን😢😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ወላጆቹ ግን በጣም ክፍወች ናቸው የልጃችው ደስታ ሲፈልጉ የሌላው እይወት እይጨለሙ ነው😭😭😭
ሴቷ ነፍሰ ገዳይ ብትሆን እነዚህ ወላጆች ልጃቸውን ይድሩላት ነበር ?
😢😢በጭራሽ
እግዝአብሔር ይመስገን ኡንካን አለከባው 💔 እግዚኦ ማረና ክርስቶስ የማይሰማ ነገር የለም 😭
አቤቱ ፈጣሪያችን ሆይ በድለናል ይቅር በለን:እሱስ በአንድ ስሙ ታሞ ነው ይብላኝ ለናት እና ለአባቶ 😢😢😢😢 ፈጣሪ ያፅናቹ
የምርነው😢😢😢😢😢
ትክክል የኔ ውድ ብስርዬ ስወድሽ እኮ ያልፍልኛል ብላ በሏት
ኣስተማሪ ነው በርቱ
It’s just sad to see how unfair this life is especially to woman . I hope he stays in prison for the rest of his life so he doesn’t do this again
የመጨረሻ ዘመን ምልክቶች ።
የሰዎች ፍቅር ይቃዛቅዛል ።
ከሰዎች አዕምሮ በላይ የሆነ ጭከኔዎች የፈጣል
የኔ ምስኪን ሳያልፍላት ኣለፈች😢😢😢
ታስሮ የተፈታን ሰዉ ለፍቅር አይደለም ለጎደኝነት አያስፈልጉም
ለምን ሁሌ አዲሰ እንደሚሆንብን አይገባኝም ቢያንስ 4አመት ሆነ እኮ አሸከፊ አሰከፊ ወንጀሎች ከኢትዮጵያ መሰማት ከሰው ርቆ መኖር አይቻል ነገር ሰውን ጥሩና መጥፎውን ቀምሶ ማየት አይቻልም ግን እራስን በዱሃ ወይም በፀሎት መጠበቅ ይሻላል እንጂ ገና ጆሮ የሚያጮኸ ወሬ እንሰማለን አላህ ይሁነን 😢
ይህ አይነት የሠው ባህሪ ሁሉም ሀገር ውስጥ አለ። ኢትዮጵያ ውስጥ ድሮም ነበረ። አሁን ቴክኖሎጂ ስላደገ ሁላችንም እንሰማቸዋለን እንጂ። "የኢትዮጵያ ህዝብ ፈሪሀ እግዚአብሄር አለው" የሚለው አባባል ውሸት ነው በነገራችን ላይ። ሁሉም አይነት ሠው ነው ያለው
@@dawg929 ወላሂ የልቤን ነው የፃፍሸው
አይ አንተ ስልኬ 😢😢😢
ወይኔ አሁንስ ያስፈራል ሁሉም ነገር 😥😥😥
አላህ ይስቱር
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
ምን እርምጃ ተወሰደበት ቅጣቱ አልተገለፀም
ደም አለበት እናትና አባቱ መጠየቅ አለባቸው ለልጁቱሁ ተጠያቂ ናቸው
እድሜ ልክ ከእስር ቤት ሳይወጣ መታሰር አለበት
በጣም ልክ ነሽ አሁን ብዙ አሰሪዎቻችን የምንበላው አጥተን የወጣን ነው የሚመስላቸው 😭😭😭😭😭እፉፉፉ አረ የሰው ቤት መስራት እንዴት ከባድ ነው በጣም የሚያስከፋ ነው ግን ችግር ነውና ምን ይደረግ እኛ ራሳችንን ለመለወጥ ነው እንጂ ማንም
I just want to say thanks to a God 🙏🏾 because I'm single
እንተዋወቅ አልገልሽም
@@bekiyyezelalem6830 megedel metadel new megedel gin meshenef new,lezich kentu mider sigawi alem megedel,
whay you chose be single .don't be scared when thing happen anytime Sister.
እና ምን ታስቢያለሽ
ልትመነኩሺ ነው አ .....😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም. ልብ.ይነካል.ልጅታ.ስታሳዝን.አይፍረድነው😭😭😭😭
ሀስብነላህ፣ወኒኢመል፣ወኪል፣ያረብብብብ፣ኧረ፣ኡኡኡኡኡኡ፣እኔም፣የማላቀዉን፣ሰዉነዉ፣ቶሎ፣ያገባሁት፣ያረቢ፣አንተዉ፣ጠብቀኝ፣እኔ፣የዋህነኝ፣ባልም፣ጓደኛም፣ቶሎ፣በምላስ፣ጋጋታ፣አምናቸዋለሁ፣ይሔነገሬ፣እየጎዳኝ፣ነዉ፣እባካችሁ እህቶቼዋ፣ምከሩኝ???💔💔💔💔
እግዞኦ 😢😢😢😢😢😢
ምንድነዉ ነገሩ ሰው ተጨካከነ አቤቱ ማረን
ትክክል መጠየቅ አለባቸው
በጣም ያሳዝናል ።
ወይኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ልጁ ሰዉ አቶእጂ የአይምሮ ህመም እዳለበት ግልፅ ነዉ እኮ
አስተማሪነው❤❤❤💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤት ጨካኔ😢😢😢
በአብይ ዘመን ወንጀል የበዛበት ምክንያት ወንጀለኞችን አሥሮ ሥለሚቀልብ ነው😢😢😢
Ena min yargechow yireshinachow
እህት ብስራት ገመቹ የምትሰሪው ስራ አስተማሪነው አናመሰግንሻለን ።
በምን እደምንጠፉ አናውቀውም ፈጣሪ ይጠብቀን። በተለይ እኛ ሴቶች
እንዴት እንደምወድቨ፡በተለይ አንደ ሰለ ቤተሰተሰብ መቀያየም አሰመልክተቪ የሰራቪው አጀግኖኛል የኔ ውድ፡፡
በጣም ያሳዝናል ግን ቤተሰቦቹ መጠየቅ አለባቸው
Berahelo menfes teyzo new yesewn dem yemiafesew tsebel enji hkmna ayshrewm yhehulu yebetesebm menfesawi hiwet zlet new fetari yhunen esu ymaren😢😢😢😢😢😢😢
በኢየሱስ ስም😢😢😢😢😢😢😢😢
ላይኩ በስተት ነው😢😢😢😢
ይዘገንናል
ሀለ ሉሊ ሌሠ መሸ ጀ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤❤❤🎉❤🎉❤❤🎉
ምን አይነት ጉድነው😢😢
አሁንም ከእስር ቢፈታም ጤኔኛ ስላልሆነ መወገድ አለበት።
ምን ይባላል
ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ነፍስሽን ይማረው
😢😢😢😢በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በጣም ያሳዝናል 😢😢
የሚያሳዝን ታሪክ ልብ ይነካል 💔
Bisrat, bring the old narrator. It's hard to follow your storytelling
😢😢😢😢ሚስኪን
😮አታድርስ
አስተማሪ ነው
ያሳዝናል
Tsebel is also great
የሚዘገንን ወንጀሎችን ባታቅርቢ ጥሩ ነው ምንም ትምርት አያስገኝም እንደውም ለማያውቀውማሳወቅነው
አይ ሰዉ
እኔ ጠለቴ ስልኬ ነው ምንድነው ምታሰማን😢😢
ሰው ገሎ 18 አመት ታስሮ ፅኑ እስራት ይባልል ወይ
አቤት አምላኬ ሆይ በየግዜው የምንሰማው ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ኡኡ ኡ ፈጣሪ ሆይ ድረስልን
የሞገሉ ሰዎች ተፀ ፅተው ይቅርታ ካልጠየቁ ሁሌም የሰው ጠላት ናቸው እነሱም ብገደሉ ጥሩ ነው
አቤቱፈጣሪይቅርበለን
ዛሬሥትዳርፈራሁ
ብስራት ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማንን እንመን😢😢😢😢
የዐይምሮና ሣይኮ ክትትል ያስፈልገዋል ።ወይ ጉድ እኛ ሴቶች በአዘኔታ ህይወታችንን መስዋዕት እናደርጋለን
ቁሜ እቀራለሁኝጂ አላገባም እዳሀለ ጉዲእየተሠማ አትሻብኝ
አይዞሸ ማሬ ዘመኑ የከፍ ነዉ ግን መአፀለይ ነዉ ማሬ
ኢትዮጵያ ያላቹሁ ሰው አትመኑ ሰው ጨካኝ ሆነዋል
ህመም አይደለም ደደብ ስለሆነ ብቻ ነው 18 አመት ጨርሶ ወጥቷል አሁን ደስ የሚለው ሲሞት ብቻ ሊቀበር ብቻ ነው የሚወጣው እድሜ ልኩን ቅሊጦ ያሳልፋል የሞተ ተጎዳ እንጂ።
ቤተሰቦቹ ምንም ጥፋት የለባቸውም ጥፋቱ የዚህ ተንከሲስ ልጅ ብቻ ነው፣ዕንኳንም አውሮፓ አገር አልኖረ ዕዛ ቢኖር ኖሮ ታሞ ነው ተብሎ እስር ቤት ሳይሆ ሆስፒታ ነብር የሚያስገቡት ከዛን ይወጣ ነበር ኢትዪጲያ ግን እንደዚህ አይነት ሰፋጣ የለም እብድም ቢሆንም እድሜ ልኩን ይታሰራታል🤣🤣🤣🤣