AMIRIYe yene abat abshir my brother inshallah allah antena Zizun ayaleyayachu inshallah yaa rebe😢😢❤❤ Mahiriye yene abat thank you so much my brother 🙏 😢❤❤❤❤
Aslamalkukum my brothers MashaAllah.Amirya berta i know i understand your feelings but make dua everything Allah hand. MAHER MashaAllah you are best brother.May Allah help you guys and May Allah make them soft heart her family. Hopefully we will wait good news
አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤❤❤
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@@MominaMomina88 ሰለላሁአለይሂወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሡለላህአለሂወሰለም
ሰለላሂም ወሰለም
ገብቶለታል
ፍቅር
በሀላል ይጣመሩ የሚል👍👍👍
አይ ማሂር. ገባልህ አላለም😅😅
እስኪ መብሩክ በሉኝ ውድ የኢስላም ልጆች ዛሬ ትልቅ የደስታየ ቀን ነው
ሁላችሁምለፕሮግራሙ ተጋብዛችሓል😘😘🎓
ማሻአላህ መብሩክ
@@njoodkrieshan8283 አገባሽ መብሩክ
መብሩክእህቴ
@@njoodkrieshan8283 መብሩክእህታችን
ማሻአላህመብሩክ
አብራቹ ንልን የምትሉ ለይክ 😢😢😢😢በቃ እኛም ተጣማሩ መላት እናቆማላን 😢😢😢😂😂😂😂😂
ውዷ😂😂
😂😂😂😂
ኢሻአላሕ
ወዬ 😂😂😂😂😊😊🎉@@Hayat-b6g
አመል ይለቃል ብለሽነው😂😂😂😂😂
አወ ሸማግሌ ላክ አሥፈቅዲ እኔም ናፍቃኛለች ወላሂ አብራችሂ ኑ በአላህ
ከድራየ ደምሪኝ
አሚር ወላሂ ተከፍተህ እዳለይ ወላሂ አብራቹህ በደስታ እምትመጡበትን ቀን ወላሂ ተስፋአለኝ አብሽር እዳይከፋህ ኑርልን ተደሰት ለኛም ለተመልካቾቺህ ወላሂ
አንዴ ወላሂ ከልሽ አይበቃም አንዴ እህቴ
ለሁሉም ነገር በአላህ አይባልም አላህ በሀላል ያገናኛችሁ ብለሽ ዱአብታረጊ ነው ደህናው
እረ ተው ግን አሚርንና ዚዙ እንዳይሰሩ የከለከላችዋት ቤተሰቦቿ ለአላህ ብላችው ፍቀዱላቸው🙏🙏🙏🙏🙏
አይዋ ወላሂ❤❤❤የኔዉድች😢😢😢😢አላህ በአንዲ ያዲርጋችሁ
ማሂሮ & አሚር & ዚዙ ሁሌም አብራችሁ ስሩልን እንዳትለያዬ 🎉🎉🎉
አሚር ለፍቅር ቅርብ ነው የምትሉ እሰኪ ላይክ ግጩኝ👍
❤❤❤🎉🎉🎉
0:42 0:43
ወድሞቼ ደስ ስትሉ እስከጀነተል ፊርዶስ አላህ ያስገባችሁ
ዚዙ ከዋዳድከት ኒካ ኢስርላት ኢና አብራች ስሩ አምር አላህ ይዛንልን 😢ዋላህ ያሴት ኢነ ያወንድ ጎዳኛ ሚበል ያላም በእስልምነ
ኧረ ማሂሬ ትለያለህ አስቂኝ ጣጣ የሌለህ ምርጥ ታማኝ ሰው ነህ ማሂሮ ይመችህ አሚር ፍቅር ድብን አድርጎሀል አታስጨንቃት አላለም😅😅
ወላሂ አስማሙአቸው ምስኪን አብሽርአሜር ያጋጥማል😮😮😮😮
አብሽር አሚርዬ ማሂር ከጎኑሁን አደራ
አብሽሩ ወንድሞቸ አላህ የሥማማቸው ከልጅቷ ቤተሠቦች ጋ ፈቅደውላችሁ ደሥታችሁን የምናይ ያርገን
ግን ፍቅር የትነው መገኛው በዶአችሁ አትርሱኝ የሀራም ፍቅር ሳይሆን ያሀላል ፍቅር እደሰጠኝ ለመጀመሪያጉዜ ከዚህቤት ስኮምት
😂😂😂😂😂
ማሂር ❤❤❤መሸአላህ ጎደኛ ማለት እድህ ነው😊
ማሽ አላህ ደስ የሚል ወድምነት አላቹ ለሌሉችም አራያ መሆን ትችላላቹ በርቱ ወድሞቼ
ፎቀ ገበለት ግን ቢዘውም አይፈረደበትም ቆንጂዬ እና አብሮ አደጉ ነት 🎉🎉🎉
ማሂር ጥሩሺማግሌነህ ከቤት ሥትወጡ ቢሥምላህ ብላችሁ ዉጡ
ከሄዳቹ አይቀር ልጃችሁን ለወድሜ መለቶን እዳይረሱ ማሂሮ😂😂😂
😂😂😂
ክክ
ማሂር ደፋሩ 😂😂አሚር ቦቅቧቃዉ😂😂 አይይይይ አሚር በቃ ፎቃ ቶሎ ይደበልልሀል አይደል ሚስኪን ነፈር 😂😂😂የምር በሚገባ ዘጪ አድርጎነዉ የጣለህ አሚር 😂😂😂
ሞዴል ማሂር ጓደኝነት ባንተ ይብቃ ከምር ያንተን አይነቱን ያብዛልን አሚር ፍቅር ይዞታን ከዚዙ እናም የቤተሰብን ችግር በመመካከር አስተካክሉት አላህ የሀላል መንገድን ይምራችሁ ያሳምርላችሁ በጣምነው የምወዳችሁ
አላህ ይገዛችሁ ወደሞችችን
የምር አሪፍ ሀሳብ ነው ቤቷ ሄዳችሁ ቤተሰቦቿን አውሩ 💕💕💕💕
ዚዙ አምጡልን 🎉
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሂዱና አስፈቅዱ ልክ ነህ ማሄር የሚደጋገመዉ በሂወታችሁ ላይ ለኸይር ነዉ አብሽሩ አላህ ማአኩም❤🎉
አይዞህ ጠክር ሁሉም ጊዜ የፈተዋል
ደስ የምትሉት የልጂነት ጎደኛሞች መሆናችሁ
ጥሩሀሳብ አናግራቸው ቤተሰብ እነሱካልፈቀዱ ከባድነው ለሷ
አሚር ወንድሜ አይዞህ ዱአ አድርግ አላህ ሀላልህ እንድያደርጋት አላህ ላንተ ካላት እንደዚህም ቢሆን ትገናኛላችሁ ኢንሻአላህ አብሽር ወንድሜ
ማሻ አላህ አሚር ሰጀምር ሰጨርሰ አሰላማሊኩም ሰት 👌👌👌
አላህ በሀላል ያጣምራችሁ
ችግሩን ፍቱት እና አብራችሁ ኑልን ዚዙ ፈድሻችን አሚርን አታስከፊብን እደበፊቱ በሳቅ ኑልን ❤❤❤
እዚህ ቤት የመጀመሪያየነው ስኮምት አሚር ለምን ቪዶዎ አሰራም ጠፍተሀል አይዞህ ሁሉም ያልፋል ዚዙንም ቤተሰቧን ለምኑና አምጧት ማሂርም በርታ❤
ሀሳብህ ማሻ አሏህ ወንድም አሏህ ወደበፊቱ አብሮነታችሁ ይመልሳችሁ
አላሀ ኡዱን አስታ ጄብኩም።ይላል ማህሬ ወዳ አላሀ ታማላስ አላሀን ጣይቅ ወላሂ አላሀ ያሳካል ካል ይምር
በተስፋ እንጠብቃለን አላህ ያስማማቸው ቤተሰቧን
ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን አሚር&ማሂር ዚዙናፍቃን አለች በሀላል ተጋቡና ደስተኛሁኑ ዚዙየ ተናፍቀሻል
ነይ ቤተሰቦችሽን አስፈቅጅ ባልመጣሽ ባልመጣሽ አንዴ ስላወቅንሽ ነይልን
ማሂርየ እና አሚርየ ዙዙን አምጡልን እኖዳችሀለን እኛ እናጣምራለን ብለን ትናስብ እህ ምደነዉ ነገሩ ቤተሠብ የትናችሁ እደኔ ያሰበ በላይክ አሳዩኝ 🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍
ግን ለምንድን ነው የዋህ ሰወች ብዙውን ጌዜ ይጎዳሉ😢
የኔ ምርጦች ደስ ስትሉ ማሂር ሲያስቅ ልብህ እደዚክ ነው የሚመታው አላለም 😂😂❤❤❤❤❤
መልካም ጋደኛ እደዛህነዉ ለጋደኛዉ የሚቆረቆር ባሁን ሰአት አይገኝም ጎበዛነህ
Yishalali, Allah kenanite gara yihuni, gini sheriya sebebi kaderegu, shimigilina teyiku
AMIRIYe yene abat abshir my brother inshallah allah antena Zizun ayaleyayachu inshallah yaa rebe😢😢❤❤ Mahiriye yene abat thank you so much my brother 🙏 😢❤❤❤❤
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ዩቲዩበሮች ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በአሏህ ሠላምታ ዩቲዩቡን ሁሉ እያደመቁት ነው❤❤
ዋሊኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ አላሕ ይገዛችሑ ዚዙየን አላሕ ያንጣት መአሚር ወንድሜ አብሽር ማሒር ምርጥጓደኛ ወላሒ ትለያላችሑ
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ማሂርን አስርሺእናስገባው ቅመሞችየ
ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል ስለዚ የምትወደውን ለማግኘት ፈተናውን በትግስት ማለፍ ያስፈልጋል ፈጣሪ እዲረዳሕ ምኞቴ ነው አብሽር 👍👍💚💛♥️💞💞
አሚር የኔ ቆንጅ ስወድህ አትዘን ዙዙ ጋ ባንደ ሁኑ
ዚዙ ትምጣ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
ማሂር ግን መቸ ነው ፋቅር ይዞህ እማየው🤗🤗🤗🤗 ❤❤❤አሚርየ የኔ አፋቃሪ በቃ ፎንቃ ጨረፋ አርጓሻል ከዚዙ እኔ ግን ወረቢ ግዋደኝነታችሀ ዋው በጣም ታስቀናላችሁ አሏህ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ ደስ ትሉኛላችሁ 3ታችሁም❤❤❤❤❤❤❤
ቆጆወድኮፍቅርአይዘውም
Amiren eyayehu endet lafker 🥹
አብሽር መፍቀር ከባድ ነዉ ያድ ሰዉ ልብ ብቻ ከሆነ የሁለቱም ሰዉ መፈላለጊ ሲኖር ፍቅር ጥሩ ነዉ የፍቅርን ጠአም ሚታወቀዉ ከኒካ በፊት ሳይሆን ከኒካ ቦሃላ ነዉ አሏህ ሷሊሁን ይወፍቃቹ ላልተዘወጃቹ እህት ወንድሞች 🎉@@MAHIRማሂር
@@MAHIRማሂር Mahire Abshr Allah Sualihuan Ywefkh Le Amirem Endezaw ❤❤❤❤❤
አይዞህ አላህ ላንተ ያላት ቀኑ ሲደርስ ይሠጥሀል እሽ @@MAHIRማሂር
egezaberi kemitichenkuti nagari yawutachu destachun yemalsilachu ❤❤❤❤ fetari hulum lebegonew
አይዞህ አሏህ ይገዝህ ጠክር❤❤❤❤
አሚር እውነቱን ነው ዚዙ አብሮ አደጉ ነች ። ጥሩ ነው ቤተሰብን አናግሩ የመቅዲ ወንድም እንዲሁ ከልክላት ነበር እነጆሲን ጠልቶ በሃላ ግን እነ ጆሲ ወንድማን ሄደው አነጋገትሩት ችግሩ ተፈታ ። ስለዚህ እናንተም በርቱ ፈጣሪ ይቅደማችሁ።አይዞህ አሚር ።
Amire fetari ayleyachu Antena Zizun 😢😢❤❤❤ MAHIR ❤🙏🙏
ሰወዳችሁ እኮ ሁሌም ሳቁ በአላህ❤❤
አሏህ በሀላል በኒካህ ያጣምራችሁ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ያግዛችሁ ወድሞች እሻአላህ በቀጣይ ከዙዙጋ ኑልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚርዬ ምርጥ ወንድምህ ማርሄርዬ በጣም አዝናናክ አብሽር ወንድሜ ሙስሊም ተስፍ አይቆርጥም
አላህ ከናንተ ጋር ይሁን የኔ ውድ ወንድሞች❤❤ሀሳባችሁን አላህ ያሳካላችሁ❤❤❤❤
አሚር እደኔ ቶሎ ፍቅር ይዝሀል አይዞህ ወድሚ የዋህ ሁሌም ይጎዳል እጅህን ወዳላህ አሳ አለህ የሚወደውንነው ማፈትነው
ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ ስትል ❤❤❤❤አላህ ግን የሚ ውድው ነው የሚፍትነው አብሽሩ
ደስ ስትሉ ማሂር ጀታላ ወድ ነክ ግን አትኩራራ ኩራት የሸጣን ነው በተረፈ በረቱ አሚር ቆፈጠን በል በሂሉም ነገር ወድ ቆፈጣና ሲሆን ነው ማያምረው በጣም ነው ምወዳቹ
ኢንሻአሏህ እሽ ብለዉ አብራችሁ እምትሠሩ ይሆናል አሁን ያመጣችሁት ሀሣብ ሀሪፍ ነዉ ሂዳችሁ ቅርያላቸዉን የዴበራቸዉን ነገር ጠይቋቸዉ
አሚሬ 💕ማሂሬ ሚዲያላይ ሲወጣ ነቀፌታ የለ ነው ግን ዋናው የቤትሰብ ፍቃድ ነው እሚሰፈልገው so እንሱን አሳምኖቸው ለሚዲያም ከዲሰ ሰለሆነች እክትለምደው ነው እና አብሸሩ ሁሉም ይሰተካከላል ዋናው ሰብር ነው ዚዙዬ የኔ ውድ ድጋሜ መእተሸ እንደምናሸ ተሰፈ አለን ኢንሻ አላ እና l miss you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር ከባዲ ነው አይዞችሁ አላህ ኽይሩን ነገር ይምርጥላችሁ ያርብ
አሚሮ ወንድሜ እንዳልኩህ ኒካ እሰርላት ለዚዙዬ በጣም ስለምታምሩ አላህ አንድ ያድርጋቹ እሺ የኔ እንቅልፋም ማሂር ግን አንተን ፍቅር ሲይዝህ ለማየት ጓጓሁኝ😂😂😂😂አረ ላይክ አምሮኛል
Lak sle alareshi bchanew yarekushi ejikesu y.........
አብሽር መፍቀር ከባድ ነዉ ያድ ሰዉ ልብ ብቻ ከሆነ የሁለቱም ሰዉ መፈላለጊ ሲኖር ፍቅር ጥሩ ነዉ የፍቅርን ጠአም ሚታወቀዉ ከኒካ በፊት ሳይሆን ከኒካ ቦሃላ ነዉ አሏህ ሷሊሁን ይወፍቃቹ ላልተዘወጃቹ እህት ወንድሞች 🎉@MAHIRማሂር
ስለሁሉም አለህ የዉቀል
ተሎ ለመሰበር ተሎ ለመጠገን አቾክል ሁሉም ነገር በፈለግዉ መንገድ አይሄድም ራስህ አረጋጋ
አሚሮሚስኪን አብሺርወዲሜ😂😂😂😂😂😂😂😂
አብሽሩ አላህ ያስተካክልላችሁ በቀጣይ አድላይ እምናያችሁ ያረገን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱህ
አሰላሙ አለይኩም ወንድም ችን
አይዞችሁ ዙዙዬ ነይልንማሬ እንወድሻለን
አታስጨንቃት አስጨነኳት አ ስገርም ክክክክክ ፈገግ አረጋችሁኝ
የሰበቹትን አለህ የሰከለቹ ስስቁ ነው መየት የነፈቅኝ🌻🌻🌻
Enna inch'Allah hulunim nager yistakakalal biye tesfa adergalahu
ማሂር ጎበዝ ጓደኛማለት እንድህነው አሚርአይዞህ
ሚሥኪኖቺሁለትጎደኛማቿቺአብሺሩኸይርዪግጠማቺሁህድናጠይቁ🎉🎉
ማሂር አብሽር በለው አሚርን ያልፍል
🎉🎉🎉 baxam baxam des yamil hasab naw yamaxahilat mahir
Weyena betam gobez Mahir
አሚሮ,ማሂሮ,ዚዙየ ሶስታቺሁም ባዲ የምትመጡበት ቀን ናፍቆኛል አላህ ሰላም አውርዶ ኑልን ያረብ
❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢አብሽሩ ሁሉም በአላህፍቃድ ይስተካከላል ኢሺአላህ❤❤❤🎉🎉
MashaAllah Mahir turu godanga ❤👌
ያሳካላችሁ. እኔግን ወደድኳችሁ የምር አብራችሁ በሰራችሁ
አሚር አይዞህ አላህ ይርዳቹህ ኢንሻ አላህ ትገናኛላቹህ
አሚር እውነትህ ነው እቤቷ ሂዱና ያለውን ፍቱ
awo idaza yishalale nafkanyliche❤❤❤❤
ማሂር አንተ መቼም ፍቅር ሚባለው ነገር እንዳይዝህ አሚርን አየሀው አ ምን እንደመሠለ ምስጊን የኔ የዋህ ግን ወላሂ ምንም ቢፈጠር እኮ በንግግር ይፈታል ፍቱት በቃ ምንድነው
አሚር ዬ ወላሂ የዋህነህ ደሞ ለፍቅር ቅርብ ነህ አይዞህ😢
አሚር አብሽር ኢንሻአላህ ❤❤❤❤
Mahir dess yemilegn eko set set eyale kbrun zk ayadergm leza wend new
ሚስኪን ፍቅር ብጤ ይዞሀል ና አብራችሁ ኑልን
ማሂር ምንም ቁም ነገር ያወራ አይመስለኝም ለምን በተለይ በፍቅር ዙሪያማ የሚረዳ አይነት ሰዉ አይመስለኝም ፍቅር የሚይዘዉ አይነት ወድ አይመስለኝም 😂😂
Awo ewnet new
😂@@MAHIRማሂር
አብሽር ወንድሜ ሁሉም ነገረ ያልፍል
Aslamalkukum my brothers MashaAllah.Amirya berta i know i understand your feelings but make dua everything Allah hand. MAHER MashaAllah you are best brother.May Allah help you guys and May Allah make them soft heart her family. Hopefully we will wait good news
ማሂር አሚርንና ዚዙን አድላይ አድርጋቼው አሚርየ አላህ ያሳካልህ ወንድም
ማሂር ፍቅር ይዞት ማየት እሚፈልግ😂😂😂😂 ሲያስቅ 😂😂. አሚር አይዞን ይሳካል በትግስት ነው
ምችግርአለዉ በሀላልከሆነ