Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሱብሀን አላህ የሴት ልጅ ሂወት ከባድ ነው የአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ ከ10አመት በላይ በሰ ሃገር የቆየነው እህቶች ታሪክ ቢወራ 1ቀን አይበቃውም እስኪ ተከድኖ ይብሰል ስት ስቃይ ፈተና አሳልፈናል አይዟችሁ እህቶቸ ታሪካችን የሚያቀው አላህ በዱኒያ ወይም በአሄራ ይክሰናል ኢሻአላህ❤❤
Inshallaha😢
ሳህ የኔህት ኢንሻ አላህ ሁሉም ነገር ለኽይር ነው
ሳህ
ማንያዘዋል ጋር ቀርባ አይቻታለዉ ጀግና እናት ነሽ ለልጅሽ የምትከፍይዉ መሰዋት ብዙወች ካንቺ ይማራሉ በርቺ አላህ ይርዳሽ
አይ ቢወራ አመት የማይበቃዉ ታሪክ አለን ሁላችንም ብቻ ግን ካለፈዉ ተምረንበት ስለምናልፈ ነዉ 🎉
በጣም
Wentan newu ynarasu bewera tewt hod yfjewu
ይሄ ሁሉ ችግር የመደርሰው ቤተሰብ ያለውን አለመስማት ነው በዛ ላይ ደግሞ እንደሙስሊም ትልቅ ስህተት ነው የሰራሽው ከአሁን በኃላ ወደ አለህ ተውበት አድርገሽ ተመለሺ የኔ ውድ 💪💪💪💪☝☝☝☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓💓💓
እህቴ ጠንካራ ነሽ ብዙዎችን ያስተምራል መጽሀፍሽ ታትሞ ለማንበብ ያብቃን ebs ተባረኩ።
ሱብሀን አላህ ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ የኛውድ ነቤይ🎉🎉🎉
S.A.W ❤❤❤
አይዞሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ያሰብሽው ሁሉ እንዲሳካ ፈጣሪ ይርዳሽ
ምፅሀፏን እዳሣትሙላት ነው ለምን ሁሉን በመጥፎ ታያላችሁ እዛላይ ብትረዳ እዚህም ብትረዳ ጡሩ ነው አይዞሺ በርች ❤❤❤❤❤
ሥንትእናቶችመሥራት የማይችሉባሉበትአገር።ተሠዳአትበላም ሢጀመር ሂወቷ የመንዘላዘልነው
ግን ጤና የላችሁም መርዳት ካልቻላችሁ አንደበታችሁ ይቆጠብ እስቲ አረ ወደዛ
ዘልዛላ አንቺ ነሽ በሷ ቦታ ብትሆኝ ስንት ነገር ታደርጊ ይሆናል ለመፍረድ ባንቸኩል@@Muitesim
@@khaledalnuaimi3505 ራሷናት ካለ ጋብቻ ወንድጋርሥዘል ነበርኩ ያለች እኔችግሬንችየ ራሤንአሥከብሬ የምኖርነኝ ስለዚህጋጠወጥነትንአልደግፍም
መጨረሻችንን ያሳምርልን ታሪክሽን ቢፃፍ ምንም ሚያስተምር ነገር የለውም መደፈርሽ ቢያሳዝንም ሌላውዐበራስሽ ጥፋት ነው ወደ ጌታሽ ተመለሺ አይዞሽ በርቺ ያለፈው ታሪክሽ ብትፅፊው ወንጀልሽን ነው እየፃፍሽ የለው so ይቅርብሽ❤
አይዞሽ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ አሁን ለልጅሽ ምርጥዬ እናት ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ🎉🎉
አምላኬ ሆይ ትእግስቱን ስጠን ክፉ ኮሜንት እምትፅፉ ሰዎች የጤናችሁ ነው?? አለማየት መብታችሁ ነው የራሷን ህመም እምታውቀው እሷ እና ፈጣሪ ነው 😢😢
የኔ ታሪክ ቢወራ ከዚህም በላይ ነበረ ግን አልሀምዱሊላህ አልፏል
አልሀምዱሊላህ
እርዳታ መች ጠየቀች መጽሀፌን እድታተምልኝ ነው ያለችው
እኔም ጀግና ጎበዝነኝ የመዳምን ጩህት ችየ አለሁ በመዳም ኩሽና ከራስ በላይ ሰማይ ነው የሚባለው ተረቱ ቅመሞቸ አግዙኝ 😂🙆😂
እረ አልተሳሳትሽም ትንሹ ተልቁ ከፍ ዝቅ እያረገን🎉
ክክክክ እሽ
በጣም የኔ ዉድ እረ ምን ያልቻልነዉ አለ አቤት ችሎታችን❤❤❤ ክብር ይገባል አረብ ሀገር የምትሰራ ሴት።
@@زينبابراهيم-ف7صእረ ምን ያልቻልነዉ አለ
🎉🎉🎉
ልጅቷ ግን በጣም ቆንጆና ጠንካራ ሰው ናት ምን ዋጋ አለው በሰለጠነው ሀገር ህግ መሰረት አድጋ ቢሆን እርግጠኛ ነኝ በጣም ሀላፊነት ላይ ትሾም ነበር በጣም ምርጥ አስተሳሰብ ያሃት ሴት ናት
እዳው የት ነው የማቃት እያልኩ ነበር የመጣሁት ብመጣ ደሞ ኮመት እዳው አዞሮ ሊደፋኝ ነው እር እድህ አትሳደቡ ዋ ለራሴ ነው ሴት ሆኖ ሴት የሚሳደሰው ሰወእደት ይዘጋል መመቀጠል አላህ ይርዳሺ😢😊
ያረህማን 😢😢😢ስቃይ አይዞሽ ውደ አላህ ካች ጋር ይሁን ኧረ ebs tv ሰላም ከጤና ጋር ለሁሉም እመኛለሁ የሁሉን እባ አባሽ❤❤ኑሩልን
መድየ ባለፈብሽ ነገር አዝናለሁ ማንም ቢሆን እዳች ባይሆንም ሳይፈተን ያለፈ የለም አች በጣምም ጀግና ሴት ነሽ ሁሉንም አልፈሽዋል ማሻ አላህ ታሪክሽን ማን ያዘዋል ላይ ሰምተነዋል መሻ አላህ የረዳሽ ረድቶሻል በዛ ላይ አች ያራስሽ ስራ አለሽ ነው ሚድያ ሲወጡ ከቀመሳችሁ ቡሃላ ይጣፍጣል አ!በዛ ላይ አች ቤተሰብ አልሰማ ብለሽ ነው የምር ካቺ የባሰ ስንት ችግር ውስጥ ያሉ አሉለሌላ ማሳለፍ ነበረብሽ በውነት በጣምምም ገርሞኛል ለካ ኢቢኤስ የሚመጣው ሁላ እደዚህ ነው የሚያለቅሰው ብየ አሰብኩ የስደት እህቶቼ ይምር አናልቅስ ራሳችንን በሽተኛ አናድርግ
አስተግፊሩላህ መጀመሪያውኑ ከሌላ ሀይማኖት ተከታይ ጋር ስትኖር በዚና ላይ ነው
የረብ ሃገር ታሪክ አያልቅም እግዛብሔር ያግዘን ይህው እኛም ሃያ አራት ሰአት እየሰራን
እኔ የገረመኝ አንዳንድ ኮሜንቶች ስገርሙ ወላሂ እንኳን ምን ችግር አለው ብትረዳ ይሄ ሁሉ በደል ደርሶባት እና እኛ የወለጋ ልጆች ብዙ ስቃይ ላይ ነው ያለነው😢አብሽሪ የሀገሬ ልጂ ምነው እኔም ተንፉሼ በወጣልኝ በስደት ተንከራትቼ ያፈራሁት ንብረቴ በአንድ ጀበር ሲያወድሙብኝ ኸረ ስንቱ😢😢
አብሽሪ አንች እህቴ አንች ደህና ሁኝ ብቻ
አይዞሽ ቤተሰብ ሰላም ናቸው
ጀግና ሴት ነሽ አብሽሪ አላህ ጥሎ አይጥልም በርች
ሂወት መሰናክል አላት ጠካራ እንጂ አያልፍትም ሁሉም በየራሱ የሆነ ፍተና አለን
ኢቢዬሶች እናመሰግናለን ሰላቀረባቹልን 🙏🙏🙏
የኔ ቆጆ ማሻአላህ ብርችአይዞሽ ልጂሽም ለቁምነገርያብቃልሽ
የዛሬዋ ትለያለች ጥንካሬዋ ከዚች ተማሩ አፈር ልብላ ዘወትር ፈዘዘብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ምስክሬነው ርዕሱን አይቼ ለማየት ጓጓሁ እና ተሎ ገባሁልማድ ሆኖብኝ ኮሜንት ማንበብ እወዳለሁ ኢቬን ሰው ሞት እኳን ኮሜንት አነባለሁ አሁን የሞተ ሰው የተለጠፈበት ኮሜንት ውስጥ ነፍስ ይማር ነው የሚባለው ግን እኔ በቃ ጨርሼ አነበዋለሁ እደለመድኩት እዝህም ስሮጥ ገብቼ የማየት ፍላጎቴን አጠፉት ኮሜንቱን ሳይ ዘጋኝ😂😂😂😂
የኔ ቢጤ
ወላህ እኔም
እኔራሡ ምንጉዲናቸው ኮሜቶቺ ሀብታም ሊረዳ ዲሀ ተጫጫ አሉሆ
ኢቢኤስ የምትመሰገኑ ናችሁ መጽሀፏን በማሳተማችሁ፣ እኔ የመጀመሪያዬ ነው ሳያት ግን ኮመንትላይ የማየው ያሳዝናል እችሴት ተረድታ ሊሆን ይችላል በርትታም እየሰራች ነው የፃፈችውን መፅሀፍ ለማሳተም አቅም ስለላት ጠየቀች ምንችግር አለው ብትረዳ፣ ወይስ ይሸጥ አይሸጥ ለማይቱወቅ መፅሐፍ ያላትን አሟጣ ለማተሚያ ከፍላ እንደገና ችግር ላይ ትውደቅ፣ ሰዎች አመዛዝኑ እችሴት እንደውም ልትበረታታ ይገባል።
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያራብ ህወታችን አሰምርልን
እንደሙስሊም የእምነትሺን ህግጋት አክብረሺ ሂጃብሽን ጠብቀሽ ቤተሰብሽ ጋር በክብርሽ ብትኖሪ ኖሮ ይሄ ሁሉ ባልደረሰብሽ ኖሮ በኢስላም ዝሙት ከባድ ወንጀል ነው ለፈጠረሽ አላህ አልቅሰሽ ምህረት ለምኚው ወንጄልሺን እንኳን በመፅሃፍ ለሰው አታውሪ አላህን ፍሪ ደብቂ ህዝቦቼ ሁሉ ጤነኞች ናቸው ወንጄላቼውን ከሚገልፁ ውጪ ነው ያሉት ነብያችን ሰለሏሁወዓለይሂ ወሰለም አኼራሺን አታበላሺ የዝሙት ታሪክ ለማንም አይጠቅምም! አላህ ልቦና ይስጥሽ
ስለላሁ አለይሂ ወስልም አሚንንን
በትክክክል🎉🎉
ትክክል ነሽ እህቴ
ሳሂህ
የሰው ህይወት በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ ነው 😢😢😢😢😢
ይች ልጅ በደንብ አውቃታለሁ የእውነት አወቃታለሁ በጣም ታሳዝናለች
ማሻአላህ ለዚህ ላበቃሸ አላህን አመሰግነሸ በደንብ እጃብሸን ተሸፋፊነሸ እጅሸንም ሁሉ ሸፍነሸ ከሁሉም በፊት እናት አባትሸን ይቅርታ ጠይቀሸ መመረቅ ነው የእናት አባት ካዘኑ ምንም ነገር አይሳካም እና የአንቺ በደል ሁሉም ይማርበታል ግን ሁሌም ቤተሰብ አለመሰማት ሰንት ያለሆነ ቦታ ይወድቃሉ ወንድ ልጅ ልቡን ማንም አያገኘውም ያለብልህ ሴት ልጅ እና በትንሸ ነገር ይታለላሉ በገንዘብ በሃብት ግን መፍረድ ከባድ ነው አንድን ወንድ በደንብ አጣርቶ ማውቅ ድጋሚ አትታለሉ ሴት ልጅ የዋህ ሰለሆነች ትሸወዳለች አሁንም ቀላል ነው እናት አባትሸን ተውባ ብለሸ ሄደሸ በቀራቸው ኢወት አባት እናትሸን ይቅርታ ጠይቀሸ ይቅርታ ሳያመልጡሸ ጠይቂ ከልብሸ ወደአላህ ተጠጊ አድንያ ዋጋ የላትምና በርቺ ኢቢኤሰ ዘር ሃይማኖት ሳይለይ ሁሌም ጥሩ ብሮግራማችሁ በተለይ አዲሰ ምፅራፍና የቤተሰብ ፍለጋ በደንብ የሚደገፍ ብሮግራም ነው የስንቱን ቤቴ ጎሮሮ ቀና ያደረጋችሁና የቤተሰብ መገናኘት ምንም ቢከፈላችሁ የማይቆጭ የቤተሰብ ማገናኘት እንደው አላህ ለባለቤቶቹም እናንተም ምልቶ ተርፍ ይሰጣችሁ ባለቤቶቹ ሁሌም አላህ ይጠብቃችሁ በልጅ ልጃችሁ አግኙ ለእውነት ወላሂ ኢቢኤሰ ሰራተኞች በሙሉ በጣም ሊመሰገኑ ይገባቸዋል የኢትዮጵያ ህዝብ ሰም ከልብ እናመሰግናለን በርቱ ተወዳዳሪ የሌለው የቴሌብዥን ጣቢያ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ😮😮😮😮😮
ብዙ ግዜ ሴቶች ተረፈደ ነው ሁሉ ነገር የሚገባቸው ወይም የሚባንኑት አስቀድመው አይባንኑም
ኢቤሶች ክበሩልን አይዞሽየኔእህት ምንምአይደልፈተናለበጎነው ያልፈል
❤❤❤❤❤ማሻአላህ ጎበዝ ጀግና
የኔ ውድድ የማያልፍ የለምም እኔም እንዳንች ነበርኩ ደግሞ የሚገርመው ካለሀይማኖታችን ለምንድነው የምንዋደደው ያላህህህ 😢
ጎበዝ ሴት ነሽ ጠንካራ በርቺ!!
እኔ ምንም ፍተና ቢያልፍብኝ ሚድያ ላይ ወጥቸ አላወራም ወላሂ ለአላህ ነው የምናገረው ሁሉን ቻይ ለሆነው ጌታ😢
ወይኔ የሴት ሂወት ኡፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ገዝህ የባሰ ስት እህቶቻችን አል 😢አላህ ይርዳቸው
አቤት የኢትየጵያ ህዝብ ግን እናሳዝናለ እረተው አምላክን እንፍራ ባንረዳ እንኩዋን 29:28 ዝም ማለት ብንችልና የረዳትን ድርጅት ብናመስገ አይሻልም አላስፈላጊ ነገር ከመጻፍ ለማንኛውም አምላክ ይርዳን እግዚአብሄር ላፋችን ልጉዋም ያብጅልን።
አላህ ተውበት ይሥጥሽ ለእናት አባቶችሽም ተንበርክከሽ እቅርታ ጠይቂያቸው መጨረሻሽን እንዲያምር ዘንድ
ወላጁን የማያከብር ፈጣሪውን የካዲ ሲጀመርስ ምን ትጠብቃለች ወላጆቿ በየተመለሰች ቁጥር መቀበላቸው ጥሩ ወላጂ ናቸው እደጥሩ ነገር ለታሪክ ይቀመጥ ትላለችደ ደሞ በልጇ ታገኘዋለች ቀጣይም ለሁሉም ነገር ያበላሸችው እራሷ ነች ወላጂ ለልጁ ያሥባል ከፈጣሪ በታች
Ayzosh Tenkara Nesh Fetari ayleysh stamri kongo ❤❤
አበሻን እኮ ሀጥያቶንያበዛባት ይህ ክፍታቺንነው እኮን አዴ ብዙጌዜ ብትቀርብ ምንቺግርአለው ያለውይርዳታል የሊለው ይማርበታል አይዞሺ እህቴ በርቺ
ወይ ጉድ ebs ለሚሰጣት ኮመንታተሮች ተንጫጩ😢እግዚኦ ክፋታችሁ ፣፣ምን ችግር ኣለው በየሳምንቱ ብትረዳስ
እህቴ ክፈት አደለም ጎዳናላይ የሚኖሩ ስላሉ እነሱን ቢረዱ በማለት ነው
ጠንካራ ነሽ የሀገሬ ልጅ በነዛ ወንዶች ባፍርም እዉነት የነቀምት ልጆች ናቸዉ ያስብላል ምክንያቱም የኖረዉ ያዉቀዋል እንኳን እንዲ አፀያፊ ነገር ሊያረጉ ይቅርና ቀና ብለዉ ለከፋ እንኳን አይችሉም አያዩም ነገር ግን እነዚ አፀያፊ ሰዎች ካሉ የከተማዉ ፍርድ ቤት መቀመቅ ያወርዳቸዋል።
እሷ እራሷ ወለየ ናት እኮ
@@nunu7353 ena bthons??
😏
@@emateshome7409ባይዋጥልሽም አላምጭዉ
በጣም ጀግና ነሽ መርቼ💖💖💖💖
ጀግኒት ምርጥ ምርጡን ለአንቺ
ሱበሀን አለህ ደስ ይለል
የኔ ቆንጆ በርቺ ሁሉም ያልፋል
ጎበዝ ዬኔ ሕዎትአዲአይነትነዉ😢😢
ለጁ ልክ ነው አንቺ ነሽ ጥፋተኛ ሴት ለጅ በሄደቸብት ሁሉ መስጠት መፍቅር ልክ አይደለም ወላሂ በጣም አስጠላሸኝ
መርዳት ከቻሉ ቢርዱዋትስ ወጣትናት ወደመጥፎ ቦታ ከምታመራ ማጣት ከባድነው ያውም ልጅይዛ እሱዋ እደውም ጀግና ናት ትሰራለች
ጀዛኩሙላ ኸይር
ሃቢሺራኣላሀሌ❤❤❤❤❤❤
ብዙ መከራ ብታሳልፍም አሁን ያለችበት ሁኔታ ጡሩ ነው
አይዞሽ.የእኔ.ጀግና.
የአላህአተዉጠብቀኝየአላህ❤❤
ምንችግርአለው. አወቀርባለች ሰርታ እንድትለወጥ. ቢያያበረታቶት. ምንችግርአለው. የሰመጀመ. ሪያችንን. ሳይሆን. መጨረሻችንን. ያሳምርልን በሉ
ጠካራ ሴት ነሽ ማር❤❤❤
የኔከዚህ የበለጠ ታሪክ አለኝ
በቀደም የሆነ ዩቱብ ላይ አይቻታለሁ ልበል መድነ መሰለቸኝ
😂😂ከማን. ያዘዋል. ዬቱብ
አው
እ
አው ማናዘኘል ለይ ቀርበ ነበር
አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን የሴት ልጅ ስቃይ ከባድ ነው
እፍፍፍፍፍ መች ነዉ ግን የ ሴት ልጂ መከራ እሚቆመዉ😢😢😢😢💔💔💔💔
ጎበዝ ነሽ
ወይኔ መዲየ ጓደኛየ ያገሬ ልጅ
ወይኔ እኛ ሴቶች የአላህ እዘንልን😢
ውይ፣የሲደት፣ሲቀይ፣አለ፣ይጠብቀን፣እንጂ
Bexam namasaginalen yene ihet byzuchachin ye hiwot tarik Allehln😢😢😢❤❤
ሙሉ ታሪክሽን ሰምቸዋለሁ ወላሂ
Good job God blessed 🙏🙏🙏👏👏👌👌
Kitaaba kee oromifaan ilee baaresi jabduukoo❤❤❤❤
ጀግና እህት በርቺ
ማን ያዛዋል አይተናታልግን እኮ ኢቤስ እኮ በወርፋ ስለሆን ልሆን ይችላል ምን ሆናችሁ ነው ምን ችግር አለው ብትርዳ አትጫጩ
ኮመንት ላይ የምትጫጬ ሰዎች ምናቹን ነው የሚያማችሁ የህይወት ታሪኳን ወደ መፅሐፍ እንዲታተምላት ነው
ጨርሰው ሳያዩት ነው ሚኮምቱት ደሞ ቲክታከና fasibook ላይ በስድብ ሚፀዳዱ ናቸው ተያቸው
ቃልየን ስወዳት😍 አይ የኛ የሴቶች ፈተና😔
የአማራ ሴቶች ፈተና በይ...ሁሌም ነው
ቃል ነው ስማ ልትሉ ነው😂😂😂😂@@nunu7353
ውይ የኢትዮጵያ ሴቶች ወንዶች ለአፋችሁ ዚፕ የለም እስኪ የሰው ህይወት አትበጥብጡ በቃ ህመሟን ታሥታም ለሁሉም ትምህርት ነው
አይ የኛ ነገር የምገርም ነውኮ እኔ ደግሞ ሺንት ቤቱን ቆልፌ ዋሀውን ከፍቼ ተኝቸለ ቢቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም የልፈል
አይዞሽእህቴ
ሀብታም ለሰጠው ደሀ ይንጫጫል እስኪ ተዋት ይርዻት
Right 😂😂
ትክክል 😂😂😂😂
አማራ ናት ትለምን::ምኑን ኖረችው ባህልዋን ካልቀጠለች
😂😂😂😂❤@@nunu7353
ክፍት አፍ@@nunu7353
እህቴ አላህ ይካስሽ 😢😢😢
አንዳንድ ኮሜታትሮች ለምን ያልበላችሁን ታካላችሁ የሚሰራን ሰው ማገዝ ነው እንጅ ማዳከም አስፈላጊ አይደለም የነየተ ይከዛት ያልቻለ ዝም ብሎ መቀመጥ ይችላል መፀሀፏ ታትሞ እንደሷ አይነት ህይወት ውስጥ ላሉ እህቶቻችን ብርታት ይሆናል !!!!
ቃልየ የእኔ ጎማዳ ናፍቀሺኝ ነበር
አይደለችም ቆንጆ አፍንጫ አላት ታምራለች 😒
ማናት ቃል😂
Yene enati ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወድቀን ስንነሳ ያለን ጥንካሬ አለምን ነው የሚያስደንቀው
የኛ ጉድ እኮ አያልቅም maryamn
የሴት ልጅ ስቃይ ይብቃ! ሴት ሜለት እናት እህት ሚስት ናት ብዙ ሀላፊነት አለባት::
አላህየተሻለነገረአላህይሰጠጥሺ
Mashall Allah ❤❤
አላሀምዱልላህ ኢትዮጵያ የሚረዳ ጥፍቶ ከሆነ እባካችሁ እንደዝች ያለዉን በዉስጥ እርዱ የባሰቀትን ልብ አትስበሩ ሰርታቹ መኖር እየቻላቹ ልመናን እንፋሽን አትከተሉ አላህን ፍሩ ከመቀበል መስጠትን ተማሩ
የኔም ህይወት ታሪክ ይታትምልኚ😂
የኛው የሀገራችን ልጅ ደሞ የጉትን 😮😮
እይዞሺእህቴ የኔእናት ህይዉት ከባድናት
Enkaen Egzabher Redaes Geta Melkam Amlake New ebs Egzabher Yebarkachew Tebarku
እኛ በሼሪአ ነው ምንማረው
አላህ ሱበሀነሁ ተአላ በተከበረ ቃሉ ላተቅረቡ ዚና ብሎል አትስሩ ብቻ አይደለም ጪራሽ አትቅረቡ ነዉ ሚለዉ አልሀምዱሊላ አላ ኒኢመተል ኢስላም አላህ ከሚከለክለን ነገር እንራቅ እህት ወንድሞቼ በቤተሰብ አስጨርሳቹ በሀላል አግቡ ፍቅረኛ ሚባል ነገር አይፈቀድም
Ayzon yega yesetoch tata ayalkm emebrhan trdadh ayzosh ehtachn ❤
እብኤሶች ገነ ዘሬ ተሰሰተቹ ደዝሙተኘ ተበበር ሆነቹ እች ገነ ከልጅነቱዋም ጀምረ የአለሀን ትእዘዝ የቤተሰቦቹዋን ትእዘዝ ጥሰ በረሱዋ ዝሙት ዉሲጥ የወደቀች ወረደ ሴት ሲጀመር ወንጀል በአደበበይ አይነገርም በኘ በእሲልምነ ሀይመኖት እሺ የለንከአ ከበደ ወንዲ አብሮ መኖር ሀረም ነዉ እንደዉ አለሀ አዝኖልሺ ነዉ እሲከ ዘሬ ሲለዝ አሁንም አልመሸም ወደ አለሀ ተመለሺ ዘልዘለ አለሀ ሂደያ ይሲጥሺ አንችን በፈተነ ነገር አይፈትነን የራብ መጨረሸዬን አሰምርልኝእኔ የለ አበት የለ እነት በአቅመ ደከማ አየቴ እጅ ነዉ የደኩት ወለጅ አልበ በመሆኔ ዘልዘለ አልሆንኩኝም ቁጥብ ነበርኩኝ በ11 አመቴ አንደኘ ክፍል ገበዉ እሲከ 8 ተምሬ በ19 አመቴ ወደ ሰኡዲ ሄዲኩኝ በ23 አመቴ አገበዉ ተመልሺ ሰኡዲ ሄዲኩኝ ከ4 አመት በሀለ አንዲ ሴት ልጅ ወለዲኩኝ ልክ 9ወሩዋ ለአየቱዋ ሰጥቼ ተመልሼ ዱበይ መጠዉ እሲከዘሬ እዝዉ ነኝ አልሀምዱልለህ ግን ሁለችንም የሰለፍን ተርክ ይኖረል ብሆንም ለዝሙት እረሲን አሰልፎ መሲጠት አለሀን መመፂ አደገ ለይ ይጥለል አንደኘ እዝ ምዲያ መተሺ ወንጀል መነዘዝ ሀረም ሁለተኘ መለመን ሀረም ነዉ ጤነ እሲከለሺ ዲረሲ ሰረትሺ ብይ ከንች የበሱ አረገዊያን ህፀነት አሉ እዲሉን ለነሱ ሲጭ ምን ጉዲ ነሺ በአለሀ እብኤሶች ለኔም 150ሺ አበዲርልኝ ሀገሬን ገብቼ ልጄን እዤ ሲረ ሰርቼ እከፍለለዉ ብዲር ከልሆነ ልማነ አልፈልግም አልሀምዱልለህ ሙሉ ጤነኘ ነኝ ከልጄ ነፍቆት በሲተቀር
ሱብሀን አላህ የሴት ልጅ ሂወት ከባድ ነው የአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ ከ10አመት በላይ በሰ ሃገር የቆየነው እህቶች ታሪክ ቢወራ 1ቀን አይበቃውም እስኪ ተከድኖ ይብሰል ስት ስቃይ ፈተና አሳልፈናል አይዟችሁ እህቶቸ ታሪካችን የሚያቀው አላህ በዱኒያ ወይም በአሄራ ይክሰናል ኢሻአላህ❤❤
Inshallaha😢
ሳህ የኔህት ኢንሻ አላህ ሁሉም ነገር ለኽይር ነው
ሳህ
ማንያዘዋል ጋር ቀርባ አይቻታለዉ ጀግና እናት ነሽ ለልጅሽ የምትከፍይዉ መሰዋት ብዙወች ካንቺ ይማራሉ በርቺ አላህ ይርዳሽ
አይ ቢወራ አመት የማይበቃዉ ታሪክ አለን ሁላችንም ብቻ ግን ካለፈዉ ተምረንበት ስለምናልፈ ነዉ 🎉
በጣም
Wentan newu ynarasu bewera tewt hod yfjewu
በጣም
ይሄ ሁሉ ችግር የመደርሰው ቤተሰብ ያለውን አለመስማት ነው በዛ ላይ ደግሞ እንደሙስሊም ትልቅ ስህተት ነው የሰራሽው ከአሁን በኃላ ወደ አለህ ተውበት አድርገሽ ተመለሺ የኔ ውድ 💪💪💪💪☝☝☝☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓💓💓
እህቴ ጠንካራ ነሽ ብዙዎችን ያስተምራል መጽሀፍሽ ታትሞ ለማንበብ ያብቃን ebs ተባረኩ።
ሱብሀን አላህ ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ የኛውድ ነቤይ🎉🎉🎉
S.A.W ❤❤❤
አይዞሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ያሰብሽው ሁሉ እንዲሳካ ፈጣሪ ይርዳሽ
ምፅሀፏን እዳሣትሙላት ነው ለምን ሁሉን በመጥፎ ታያላችሁ እዛላይ ብትረዳ እዚህም ብትረዳ ጡሩ ነው አይዞሺ በርች ❤❤❤❤❤
ሥንትእናቶችመሥራት የማይችሉባሉበትአገር።ተሠዳአትበላም ሢጀመር ሂወቷ የመንዘላዘልነው
ግን ጤና የላችሁም መርዳት ካልቻላችሁ አንደበታችሁ ይቆጠብ እስቲ አረ ወደዛ
ዘልዛላ አንቺ ነሽ በሷ ቦታ ብትሆኝ ስንት ነገር ታደርጊ ይሆናል ለመፍረድ ባንቸኩል@@Muitesim
@@khaledalnuaimi3505 ራሷናት ካለ ጋብቻ ወንድጋርሥዘል ነበርኩ ያለች እኔችግሬንችየ ራሤንአሥከብሬ የምኖርነኝ ስለዚህጋጠወጥነትንአልደግፍም
መጨረሻችንን ያሳምርልን ታሪክሽን ቢፃፍ ምንም ሚያስተምር ነገር የለውም መደፈርሽ ቢያሳዝንም ሌላውዐበራስሽ ጥፋት ነው ወደ ጌታሽ ተመለሺ አይዞሽ በርቺ ያለፈው ታሪክሽ ብትፅፊው ወንጀልሽን ነው እየፃፍሽ የለው so ይቅርብሽ❤
አይዞሽ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ አሁን ለልጅሽ ምርጥዬ እናት ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ🎉🎉
አምላኬ ሆይ ትእግስቱን ስጠን ክፉ ኮሜንት እምትፅፉ ሰዎች የጤናችሁ ነው?? አለማየት መብታችሁ ነው የራሷን ህመም እምታውቀው እሷ እና ፈጣሪ ነው 😢😢
የኔ ታሪክ ቢወራ ከዚህም በላይ ነበረ ግን አልሀምዱሊላህ አልፏል
አልሀምዱሊላህ
እርዳታ መች ጠየቀች መጽሀፌን እድታተምልኝ ነው ያለችው
እኔም ጀግና ጎበዝነኝ የመዳምን ጩህት ችየ አለሁ በመዳም ኩሽና ከራስ በላይ ሰማይ ነው የሚባለው ተረቱ ቅመሞቸ አግዙኝ 😂🙆😂
እረ አልተሳሳትሽም ትንሹ ተልቁ ከፍ ዝቅ እያረገን🎉
ክክክክ እሽ
በጣም የኔ ዉድ እረ ምን ያልቻልነዉ አለ አቤት ችሎታችን❤❤❤ ክብር ይገባል አረብ ሀገር የምትሰራ ሴት።
@@زينبابراهيم-ف7صእረ ምን ያልቻልነዉ አለ
🎉🎉🎉
ልጅቷ ግን በጣም ቆንጆና ጠንካራ ሰው ናት ምን ዋጋ አለው በሰለጠነው ሀገር ህግ መሰረት አድጋ ቢሆን እርግጠኛ ነኝ በጣም ሀላፊነት ላይ ትሾም ነበር በጣም ምርጥ አስተሳሰብ ያሃት ሴት ናት
እዳው የት ነው የማቃት እያልኩ ነበር የመጣሁት ብመጣ ደሞ ኮመት እዳው አዞሮ ሊደፋኝ ነው እር እድህ አትሳደቡ ዋ ለራሴ ነው ሴት ሆኖ ሴት የሚሳደሰው ሰወእደት ይዘጋል መመቀጠል አላህ ይርዳሺ😢😊
ያረህማን 😢😢😢ስቃይ አይዞሽ ውደ አላህ ካች ጋር ይሁን ኧረ ebs tv ሰላም ከጤና ጋር ለሁሉም እመኛለሁ የሁሉን እባ አባሽ❤❤ኑሩልን
መድየ ባለፈብሽ ነገር አዝናለሁ ማንም ቢሆን እዳች ባይሆንም ሳይፈተን ያለፈ የለም
አች በጣምም ጀግና ሴት ነሽ ሁሉንም አልፈሽዋል ማሻ አላህ
ታሪክሽን ማን ያዘዋል ላይ ሰምተነዋል መሻ አላህ የረዳሽ ረድቶሻል በዛ ላይ አች ያራስሽ ስራ አለሽ ነው ሚድያ ሲወጡ ከቀመሳችሁ ቡሃላ ይጣፍጣል አ!
በዛ ላይ አች ቤተሰብ አልሰማ ብለሽ ነው
የምር ካቺ የባሰ ስንት ችግር ውስጥ ያሉ አሉ
ለሌላ ማሳለፍ ነበረብሽ በውነት በጣምምም ገርሞኛል
ለካ ኢቢኤስ የሚመጣው ሁላ እደዚህ ነው የሚያለቅሰው ብየ አሰብኩ የስደት እህቶቼ ይምር አናልቅስ ራሳችንን በሽተኛ አናድርግ
አስተግፊሩላህ መጀመሪያውኑ ከሌላ ሀይማኖት ተከታይ ጋር ስትኖር በዚና ላይ ነው
የረብ ሃገር ታሪክ አያልቅም እግዛብሔር ያግዘን ይህው እኛም ሃያ አራት ሰአት እየሰራን
እኔ የገረመኝ አንዳንድ ኮሜንቶች ስገርሙ ወላሂ እንኳን ምን ችግር አለው ብትረዳ ይሄ ሁሉ በደል ደርሶባት እና እኛ የወለጋ ልጆች ብዙ ስቃይ ላይ ነው ያለነው😢አብሽሪ የሀገሬ ልጂ ምነው እኔም ተንፉሼ በወጣልኝ በስደት ተንከራትቼ ያፈራሁት ንብረቴ በአንድ ጀበር ሲያወድሙብኝ ኸረ ስንቱ😢😢
አብሽሪ አንች እህቴ አንች ደህና ሁኝ ብቻ
አይዞሽ ቤተሰብ ሰላም ናቸው
ጀግና ሴት ነሽ አብሽሪ አላህ ጥሎ አይጥልም በርች
ሂወት መሰናክል አላት ጠካራ እንጂ አያልፍትም ሁሉም በየራሱ የሆነ ፍተና አለን
ኢቢዬሶች እናመሰግናለን ሰላቀረባቹልን 🙏🙏🙏
የኔ ቆጆ ማሻአላህ ብርችአይዞሽ ልጂሽም ለቁምነገርያብቃልሽ
የዛሬዋ ትለያለች ጥንካሬዋ ከዚች ተማሩ አፈር ልብላ ዘወትር ፈዘዘብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ምስክሬነው ርዕሱን አይቼ ለማየት ጓጓሁ እና ተሎ ገባሁ
ልማድ ሆኖብኝ ኮሜንት ማንበብ እወዳለሁ ኢቬን ሰው ሞት እኳን ኮሜንት አነባለሁ አሁን የሞተ ሰው የተለጠፈበት ኮሜንት ውስጥ ነፍስ ይማር ነው የሚባለው ግን እኔ በቃ ጨርሼ አነበዋለሁ እደለመድኩት እዝህም ስሮጥ ገብቼ የማየት ፍላጎቴን አጠፉት ኮሜንቱን ሳይ ዘጋኝ😂😂😂😂
የኔ ቢጤ
ወላህ እኔም
እኔራሡ ምንጉዲናቸው ኮሜቶቺ ሀብታም ሊረዳ ዲሀ ተጫጫ አሉሆ
ኢቢኤስ የምትመሰገኑ ናችሁ መጽሀፏን በማሳተማችሁ፣ እኔ የመጀመሪያዬ ነው ሳያት ግን ኮመንትላይ የማየው ያሳዝናል እችሴት ተረድታ ሊሆን ይችላል በርትታም እየሰራች ነው የፃፈችውን መፅሀፍ ለማሳተም አቅም ስለላት ጠየቀች ምንችግር አለው ብትረዳ፣ ወይስ ይሸጥ አይሸጥ ለማይቱወቅ መፅሐፍ ያላትን አሟጣ ለማተሚያ ከፍላ እንደገና ችግር ላይ ትውደቅ፣ ሰዎች አመዛዝኑ እችሴት እንደውም ልትበረታታ ይገባል።
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያራብ ህወታችን አሰምርልን
እንደሙስሊም የእምነትሺን ህግጋት አክብረሺ ሂጃብሽን ጠብቀሽ ቤተሰብሽ ጋር በክብርሽ ብትኖሪ ኖሮ ይሄ ሁሉ ባልደረሰብሽ ኖሮ በኢስላም ዝሙት ከባድ ወንጀል ነው ለፈጠረሽ አላህ አልቅሰሽ ምህረት ለምኚው ወንጄልሺን እንኳን በመፅሃፍ ለሰው አታውሪ አላህን ፍሪ ደብቂ ህዝቦቼ ሁሉ ጤነኞች ናቸው ወንጄላቼውን ከሚገልፁ ውጪ ነው ያሉት ነብያችን ሰለሏሁወዓለይሂ ወሰለም አኼራሺን አታበላሺ የዝሙት ታሪክ ለማንም አይጠቅምም! አላህ ልቦና ይስጥሽ
ስለላሁ አለይሂ ወስልም አሚንንን
በትክክክል🎉🎉
ትክክል ነሽ እህቴ
ሳሂህ
ሳህ
የሰው ህይወት በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ ነው 😢😢😢😢😢
ይች ልጅ በደንብ አውቃታለሁ የእውነት አወቃታለሁ በጣም ታሳዝናለች
ማሻአላህ ለዚህ ላበቃሸ አላህን አመሰግነሸ በደንብ እጃብሸን ተሸፋፊነሸ እጅሸንም ሁሉ ሸፍነሸ ከሁሉም በፊት እናት አባትሸን ይቅርታ ጠይቀሸ መመረቅ ነው የእናት አባት ካዘኑ ምንም ነገር አይሳካም እና የአንቺ በደል ሁሉም ይማርበታል ግን ሁሌም ቤተሰብ አለመሰማት ሰንት ያለሆነ ቦታ ይወድቃሉ ወንድ ልጅ ልቡን ማንም አያገኘውም ያለብልህ ሴት ልጅ እና በትንሸ ነገር ይታለላሉ በገንዘብ በሃብት ግን መፍረድ ከባድ ነው አንድን ወንድ በደንብ አጣርቶ ማውቅ ድጋሚ አትታለሉ ሴት ልጅ የዋህ ሰለሆነች ትሸወዳለች አሁንም ቀላል ነው እናት አባትሸን ተውባ ብለሸ ሄደሸ በቀራቸው ኢወት አባት እናትሸን ይቅርታ ጠይቀሸ ይቅርታ ሳያመልጡሸ ጠይቂ ከልብሸ ወደአላህ ተጠጊ አድንያ ዋጋ የላትምና በርቺ ኢቢኤሰ ዘር ሃይማኖት ሳይለይ ሁሌም ጥሩ ብሮግራማችሁ በተለይ አዲሰ ምፅራፍና የቤተሰብ ፍለጋ በደንብ የሚደገፍ ብሮግራም ነው የስንቱን ቤቴ ጎሮሮ ቀና ያደረጋችሁና የቤተሰብ መገናኘት ምንም ቢከፈላችሁ የማይቆጭ የቤተሰብ ማገናኘት እንደው አላህ ለባለቤቶቹም እናንተም ምልቶ ተርፍ ይሰጣችሁ ባለቤቶቹ ሁሌም አላህ ይጠብቃችሁ በልጅ ልጃችሁ አግኙ ለእውነት ወላሂ ኢቢኤሰ ሰራተኞች በሙሉ በጣም ሊመሰገኑ ይገባቸዋል የኢትዮጵያ ህዝብ ሰም ከልብ እናመሰግናለን በርቱ ተወዳዳሪ የሌለው የቴሌብዥን ጣቢያ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ😮😮😮😮😮
ብዙ ግዜ ሴቶች ተረፈደ ነው ሁሉ ነገር የሚገባቸው ወይም የሚባንኑት አስቀድመው አይባንኑም
ኢቤሶች ክበሩልን አይዞሽየኔእህት ምንምአይደልፈተናለበጎነው ያልፈል
❤❤❤❤❤ማሻአላህ ጎበዝ ጀግና
የኔ ውድድ የማያልፍ የለምም እኔም እንዳንች ነበርኩ ደግሞ የሚገርመው ካለሀይማኖታችን ለምንድነው የምንዋደደው ያላህህህ 😢
ጎበዝ ሴት ነሽ ጠንካራ በርቺ!!
እኔ ምንም ፍተና ቢያልፍብኝ ሚድያ ላይ ወጥቸ አላወራም ወላሂ ለአላህ ነው የምናገረው ሁሉን ቻይ ለሆነው ጌታ😢
ወይኔ የሴት ሂወት ኡፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ገዝህ የባሰ ስት እህቶቻችን አል 😢አላህ ይርዳቸው
አቤት የኢትየጵያ ህዝብ ግን እናሳዝናለ እረተው አምላክን እንፍራ ባንረዳ እንኩዋን 29:28 ዝም ማለት ብንችልና የረዳትን ድርጅት ብናመስገ አይሻልም አላስፈላጊ ነገር ከመጻፍ ለማንኛውም አምላክ ይርዳን እግዚአብሄር ላፋችን ልጉዋም ያብጅልን።
አላህ ተውበት ይሥጥሽ ለእናት አባቶችሽም ተንበርክከሽ እቅርታ ጠይቂያቸው መጨረሻሽን እንዲያምር ዘንድ
ወላጁን የማያከብር ፈጣሪውን የካዲ ሲጀመርስ ምን ትጠብቃለች ወላጆቿ በየተመለሰች ቁጥር መቀበላቸው ጥሩ ወላጂ ናቸው እደጥሩ ነገር ለታሪክ ይቀመጥ ትላለችደ ደሞ በልጇ ታገኘዋለች ቀጣይም ለሁሉም ነገር ያበላሸችው እራሷ ነች ወላጂ ለልጁ ያሥባል ከፈጣሪ በታች
Ayzosh Tenkara Nesh Fetari ayleysh stamri kongo ❤❤
አበሻን እኮ ሀጥያቶንያበዛባት ይህ ክፍታቺንነው እኮን አዴ ብዙጌዜ ብትቀርብ ምንቺግርአለው ያለውይርዳታል የሊለው ይማርበታል አይዞሺ እህቴ በርቺ
ወይ ጉድ ebs ለሚሰጣት ኮመንታተሮች ተንጫጩ😢እግዚኦ ክፋታችሁ ፣፣ምን ችግር ኣለው በየሳምንቱ ብትረዳስ
እህቴ ክፈት አደለም ጎዳናላይ የሚኖሩ ስላሉ እነሱን ቢረዱ በማለት ነው
ጠንካራ ነሽ የሀገሬ ልጅ በነዛ ወንዶች ባፍርም እዉነት የነቀምት ልጆች ናቸዉ ያስብላል ምክንያቱም የኖረዉ ያዉቀዋል እንኳን እንዲ አፀያፊ ነገር ሊያረጉ ይቅርና ቀና ብለዉ ለከፋ እንኳን አይችሉም አያዩም ነገር ግን እነዚ አፀያፊ ሰዎች ካሉ የከተማዉ ፍርድ ቤት መቀመቅ ያወርዳቸዋል።
እሷ እራሷ ወለየ ናት እኮ
@@nunu7353 ena bthons??
😏
@@emateshome7409ባይዋጥልሽም አላምጭዉ
በጣም ጀግና ነሽ መርቼ💖💖💖💖
ጀግኒት ምርጥ ምርጡን ለአንቺ
ሱበሀን አለህ ደስ ይለል
የኔ ቆንጆ በርቺ ሁሉም ያልፋል
ጎበዝ ዬኔ ሕዎትአዲአይነትነዉ😢😢
ለጁ ልክ ነው አንቺ ነሽ ጥፋተኛ ሴት ለጅ በሄደቸብት ሁሉ መስጠት መፍቅር ልክ አይደለም ወላሂ በጣም አስጠላሸኝ
መርዳት ከቻሉ ቢርዱዋትስ ወጣትናት ወደመጥፎ ቦታ ከምታመራ ማጣት ከባድነው ያውም ልጅይዛ እሱዋ እደውም ጀግና ናት ትሰራለች
ጀዛኩሙላ ኸይር
ሃቢሺራኣላሀሌ❤❤❤❤❤❤
ብዙ መከራ ብታሳልፍም አሁን ያለችበት ሁኔታ ጡሩ ነው
አይዞሽ.የእኔ.ጀግና.
የአላህአተዉጠብቀኝየአላህ❤❤
ምንችግርአለው. አወቀርባለች ሰርታ እንድትለወጥ. ቢያያበረታቶት. ምንችግርአለው. የሰ
መጀመ. ሪያችንን. ሳይሆን. መጨረሻችንን. ያሳምርልን በሉ
ጠካራ ሴት ነሽ ማር❤❤❤
የኔከዚህ የበለጠ ታሪክ አለኝ
በቀደም የሆነ ዩቱብ ላይ አይቻታለሁ ልበል መድነ መሰለቸኝ
😂😂ከማን. ያዘዋል. ዬቱብ
አው
እ
አው ማናዘኘል ለይ ቀርበ ነበር
አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን የሴት ልጅ ስቃይ ከባድ ነው
እፍፍፍፍፍ መች ነዉ ግን የ ሴት ልጂ መከራ እሚቆመዉ😢😢😢😢💔💔💔💔
ጎበዝ ነሽ
ወይኔ መዲየ ጓደኛየ ያገሬ ልጅ
ወይኔ እኛ ሴቶች የአላህ እዘንልን😢
ውይ፣የሲደት፣ሲቀይ፣አለ፣ይጠብቀን፣እንጂ
Bexam namasaginalen yene ihet byzuchachin ye hiwot tarik Allehln😢😢😢❤❤
ሙሉ ታሪክሽን ሰምቸዋለሁ ወላሂ
Good job God blessed 🙏🙏🙏👏👏👌👌
Kitaaba kee oromifaan ilee baaresi jabduukoo❤❤❤❤
ጀግና እህት በርቺ
ማን ያዛዋል አይተናታልግን እኮ ኢቤስ እኮ በወርፋ ስለሆን ልሆን ይችላል ምን ሆናችሁ ነው ምን ችግር አለው ብትርዳ አትጫጩ
ኮመንት ላይ የምትጫጬ ሰዎች ምናቹን ነው የሚያማችሁ የህይወት ታሪኳን ወደ መፅሐፍ እንዲታተምላት ነው
ጨርሰው ሳያዩት ነው ሚኮምቱት ደሞ ቲክታከና fasibook ላይ በስድብ ሚፀዳዱ ናቸው ተያቸው
ቃልየን ስወዳት😍 አይ የኛ የሴቶች ፈተና😔
የአማራ ሴቶች ፈተና በይ...
ሁሌም ነው
ቃል ነው ስማ ልትሉ ነው😂😂😂😂@@nunu7353
ውይ የኢትዮጵያ ሴቶች ወንዶች ለአፋችሁ ዚፕ የለም እስኪ የሰው ህይወት አትበጥብጡ በቃ ህመሟን ታሥታም ለሁሉም ትምህርት ነው
አይ የኛ ነገር የምገርም ነውኮ እኔ ደግሞ ሺንት ቤቱን ቆልፌ ዋሀውን ከፍቼ ተኝቸለ ቢቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም የልፈል
አይዞሽእህቴ
ሀብታም ለሰጠው ደሀ ይንጫጫል እስኪ ተዋት ይርዻት
Right 😂😂
ትክክል 😂😂😂😂
አማራ ናት ትለምን::
ምኑን ኖረችው ባህልዋን ካልቀጠለች
😂😂😂😂❤@@nunu7353
ክፍት አፍ@@nunu7353
እህቴ አላህ ይካስሽ 😢😢😢
አንዳንድ ኮሜታትሮች ለምን ያልበላችሁን ታካላችሁ የሚሰራን ሰው ማገዝ ነው እንጅ ማዳከም አስፈላጊ አይደለም የነየተ ይከዛት ያልቻለ ዝም ብሎ መቀመጥ ይችላል መፀሀፏ ታትሞ እንደሷ አይነት ህይወት ውስጥ ላሉ እህቶቻችን ብርታት ይሆናል !!!!
ቃልየ የእኔ ጎማዳ ናፍቀሺኝ ነበር
አይደለችም ቆንጆ አፍንጫ አላት ታምራለች 😒
ማናት ቃል😂
Yene enati ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወድቀን ስንነሳ ያለን ጥንካሬ አለምን ነው የሚያስደንቀው
የኛ ጉድ እኮ አያልቅም maryamn
የሴት ልጅ ስቃይ ይብቃ! ሴት ሜለት እናት እህት ሚስት ናት ብዙ ሀላፊነት አለባት::
አላህየተሻለነገረአላህይሰጠጥሺ
Mashall Allah ❤❤
አላሀምዱልላህ ኢትዮጵያ የሚረዳ ጥፍቶ ከሆነ እባካችሁ እንደዝች ያለዉን በዉስጥ እርዱ የባሰቀትን ልብ አትስበሩ ሰርታቹ መኖር እየቻላቹ ልመናን እንፋሽን አትከተሉ አላህን ፍሩ ከመቀበል መስጠትን ተማሩ
የኔም ህይወት ታሪክ ይታትምልኚ😂
የኛው የሀገራችን ልጅ ደሞ የጉትን 😮😮
እይዞሺእህቴ የኔእናት ህይዉት ከባድናት
Enkaen Egzabher Redaes Geta Melkam Amlake New ebs Egzabher Yebarkachew Tebarku
እኛ በሼሪአ ነው ምንማረው
አላህ ሱበሀነሁ ተአላ በተከበረ ቃሉ ላተቅረቡ ዚና ብሎል አትስሩ ብቻ አይደለም ጪራሽ አትቅረቡ ነዉ ሚለዉ
አልሀምዱሊላ አላ ኒኢመተል ኢስላም አላህ ከሚከለክለን ነገር እንራቅ እህት ወንድሞቼ በቤተሰብ አስጨርሳቹ በሀላል አግቡ ፍቅረኛ ሚባል ነገር አይፈቀድም
Ayzon yega yesetoch tata ayalkm emebrhan trdadh ayzosh ehtachn ❤
እብኤሶች ገነ ዘሬ ተሰሰተቹ ደዝሙተኘ ተበበር ሆነቹ እች ገነ ከልጅነቱዋም ጀምረ የአለሀን ትእዘዝ የቤተሰቦቹዋን ትእዘዝ ጥሰ በረሱዋ ዝሙት ዉሲጥ የወደቀች ወረደ ሴት ሲጀመር ወንጀል በአደበበይ አይነገርም በኘ በእሲልምነ ሀይመኖት እሺ የለንከአ ከበደ ወንዲ አብሮ መኖር ሀረም ነዉ እንደዉ አለሀ አዝኖልሺ ነዉ እሲከ ዘሬ ሲለዝ አሁንም አልመሸም ወደ አለሀ ተመለሺ ዘልዘለ አለሀ ሂደያ ይሲጥሺ አንችን በፈተነ ነገር አይፈትነን የራብ መጨረሸዬን አሰምርልኝ
እኔ የለ አበት የለ እነት በአቅመ ደከማ አየቴ እጅ ነዉ የደኩት
ወለጅ አልበ በመሆኔ ዘልዘለ አልሆንኩኝም ቁጥብ ነበርኩኝ በ11 አመቴ አንደኘ ክፍል ገበዉ እሲከ 8 ተምሬ በ19 አመቴ ወደ ሰኡዲ ሄዲኩኝ በ23 አመቴ አገበዉ ተመልሺ ሰኡዲ ሄዲኩኝ ከ4 አመት በሀለ አንዲ ሴት ልጅ ወለዲኩኝ ልክ 9ወሩዋ ለአየቱዋ ሰጥቼ ተመልሼ ዱበይ መጠዉ እሲከዘሬ እዝዉ ነኝ አልሀምዱልለህ ግን ሁለችንም የሰለፍን ተርክ ይኖረል ብሆንም ለዝሙት እረሲን አሰልፎ መሲጠት አለሀን መመፂ አደገ ለይ ይጥለል አንደኘ እዝ ምዲያ መተሺ ወንጀል መነዘዝ ሀረም ሁለተኘ መለመን ሀረም ነዉ ጤነ እሲከለሺ ዲረሲ ሰረትሺ ብይ ከንች የበሱ አረገዊያን ህፀነት አሉ እዲሉን ለነሱ ሲጭ ምን ጉዲ ነሺ በአለሀ
እብኤሶች ለኔም 150ሺ አበዲርልኝ ሀገሬን ገብቼ ልጄን እዤ ሲረ ሰርቼ እከፍለለዉ ብዲር ከልሆነ ልማነ አልፈልግም አልሀምዱልለህ ሙሉ ጤነኘ ነኝ ከልጄ ነፍቆት በሲተቀር