ESAN TV ብልጽግና ወይስ አፓርታይድ? | Mon 21 Oct 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 107

  • @Welaya9
    @Welaya9 День тому +23

    ትቢት ውድቀትን ትቀድማለች ይላል ታላቁ መጽሐፍ ይህን ባረገ ቁጥር እድሜውን ያሳጥራል አምላክ ጣልቃይገባል

  • @AdnewDemeke
    @AdnewDemeke День тому +7

    ኢትዮጵያ የማይወዱ ቢበዛም ፣ባንዶች ብዙ ቢሆንም በደልየደረሰባቸው ልጆች ያድናታል።አታስቡ!የኢትዮጵያ ትንሳኤ አሁንበፋኖተጀምሮዋል እንሱን እንርዳ እንደግፍ።እኔ ለእውነትናየሀገሬታሪክለመጠበቅ መሞትካለ ከፋኖ ጎንለመሞት ዝግጁነኝ።ሰላም፣ፍቅር፣አንድነትናጀግንነት ለውድ ሀገሬ ይሁን።

  • @mulatgetachew647
    @mulatgetachew647 День тому +18

    አዲስ አበቤ ዝም ብሎ ሲተኛ እነዚህ የበለጠ ከማፍረስ አይቆሙም !! ተነስ ! ተደራጅ ! ትግል አድርግ ! አለበለዝያ አዲስ አበቤ አለቀልህ !!

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 День тому +1

      አንድ ህዝብ ሲነቃ፣ ሲደራጅ የተቀናጀ እርምጃ ሊወስድ ይችላል። በአሁኑ ወቅት በአ\አ ወጣቱ እንዳይደራጅ ፋሽስታዊ እምጃዎች ያለ እርህራሔ እየተወሰደበት በአ/አ ብቻ መቶ ሽ ወጣቶች ታስረዋል፤ በሽዎች ተገለዋል። ። ዮናስ ህዝቡ ታጋሽ ስለሆነ ነው የሚለው አመለካከት የእውቀስ ማነስ ወይም ችግሩን ለማለባበስ ይመስለኛል። ሰላማዊ ትግል በከፊልም ቢሆን ሰብዓዊ መብት የሚከበርበት ሁኔታ መኖር አለበት። በዲሲፕሊን የታነፀ የህቡ underground ድርጅት ለመፍጠር ደግሞ ጊዜና ልምድ ይጠይቃል። የውጭም የውስጥም እርዳታ ይጠይቃል። በወቅቱ የሰላማዊ ትግል ስላላዋጣ ወጣቱ በገፍ የፋኖንና የሸኔን ጦር እየተቀላቀለ ነው። በደርግ ጊዜ ይህ ነው የሆነው። በከተማ የሚደረገው ትግል በቀይ ሽብርና በመቶ ሽ ካድሬዎች ሲታፈን የገጠር የትጥቅ ትግሉ በየቦታውና በየፊናው ተቀጣጥሎ መጨረሻ አንድ ሆኖ መንግስትን ለመጣል ችሏል። አሁን የሚሆነው ይህ ነው።

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 День тому +7

    በርቱ ድል ለአማራ ፋኖ❤

  • @jejdjxndndmd3362
    @jejdjxndndmd3362 День тому +8

    ደሬ እባክህ ለሸዋፋኖን ለማነጋገር ሞክር በጣም መሳርያ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ድሉን ለማፋጠን መሳርያ የተለያዩነገሮች መረዳት ያስፈልጋቸዋል እባክህ ትኩረት ለሸዋ ፋኖ ይሁን

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie День тому +3

    ብለው ብለው ደግሞ መርክት ከሄድን አያስፈሩስንም በማለት በእሳት እያጋየው ነው ።

  • @yohanishabite
    @yohanishabite День тому +5

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ግድ የለም።ጊዜ ለኩሉ።

  • @YeheyesEndale-uk1jm
    @YeheyesEndale-uk1jm День тому +8

    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ያሸንፋል

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 День тому +3

    ኑሮ የመረረው የበሻሻ እብድ መጥቶ ኢትዮጵያን ቀውስ ላይ ጣላት

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 День тому +2

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @Mastewal12893
    @Mastewal12893 День тому +5

    ድል ለአማራ ህዝብ ውድቀት ለብልፅግና

  • @HirutShitu
    @HirutShitu День тому +3

    ደሬ እናንተኮ ለህዝብ ነው እንጂ ምን አጥተህ ነው ግን አይክፍህ ወንድሜ❤❤

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 17 годин тому +1

    Agern yemiyaferswun ALLAH yafrsw. ye midru ye semau geta tolo frdun yist. Ameen.

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y День тому +2

    በውጭ አገር ዲያስፖራ ግንባር ብቻ ለምን? በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የፋኖ ደጋፊዎች በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በድብቅ እንዲደራጁ አታደረጉም?

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 День тому +2

    እድሉን አግኝታ እኮ አይደለም ሆነ ተብሎ ይህን የምልላቸው ሰው በገንዘብ ገዝተው ነው ያን ካወራ በሃላ ከቤቱም ላስወጡት ይችላል ፓርክ ብልጭልጭ መንገድ አይበላም በለፈለፋችሁ አፍ ጉድጓዳችሁን ትቆፍራላችሁ

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 День тому +1

    Adiss Abeba city is for all Ethiopians citizens living in the city !

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 День тому +2

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇨🇬✅

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m День тому +4

    🙏🏾😍🙏🏾😍🙏🏾📚

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 День тому +1

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 День тому +2

    PROPOSITION:
    -WHICH ONE IS THE LESSER OF THE TWO EVILS??
    Apartheid in Addis Ababa city by the mayor Adanech Abebie during the regime of pm Abiye Ahmed
    OR...
    apartheid in south Afric before its downfell!!!

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 День тому +2

    ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ ትውልድ አትርፋ ይህ አይከብድም ሼር ሼር ሼር ሼር አድርጉ ትውልድ አትርፋ ይህ አይከብድም❤❤❤❤❤❤

  • @MastewalFirew
    @MastewalFirew День тому

    በርቱልን ወገኖቻችን

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie День тому +1

    ደሬ ደግሞዛሬ አዲስ ሆነብህ ሰውዬው ናዚው አብይ የሰፈር ከንቲባ መሆኑ ዛሬም አልተገለጥህም። አዋጡት ያሉት ገንዘብ ለግቢው ማስዋቢያ ሳይሆን ይሄ ዲያቢሎስ
    የገንዘብና የስልጣን ጥማት እያላገው ነው ።

  • @sabagebremariam3697
    @sabagebremariam3697 День тому +3

    ESANOCH Bertu

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 День тому +1

    There is no text books in private schools in addis Ababa especially for high schools like last year.
    No text books of any kind in private schools.

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 День тому +5

    Meti dere

  • @HuluHulu-ls7wz
    @HuluHulu-ls7wz День тому +1

    ህዝቤ አንድ ነገር ያልገባው ይመስለኛል ሰውየው የኦነግን ማኒፌስቶ 100% እያሳካላቸው ነው ። 😢

  • @TsegayMehari-y8h
    @TsegayMehari-y8h 13 годин тому

    መድረክ ካገኛችሁ ጀምሮ ከመቃወም በስተቀር ደግፋችሁ አታውቁም ።

  • @tsegabuzuayhu1246
    @tsegabuzuayhu1246 День тому +1

    የአ/አ ህዝብ ዝምታ ነው ለነአዳነች እና አብይ የልብልብ የሰጣቸው ይሄ ዝምታ ገና እንደ ፍልስጥኤማውያንበቼክ ፓይንት ወደ አ/አ እንደሚያስገቡ ጠብቁ::

  • @aknahus
    @aknahus День тому

    መረዳት ያለብን ይህ የጨለማ ሀይል እያደረገ ያለው የእግዚአብሔርን ልጆች መበተንና የሬቻ ልጆችን መተካት ነው:: ፋኖ ደጃፍ መድረሱን አዳነች የተባለች እንሰሳ በሚገባ ታውቃለች ይሁን እንጂ ባልበላውም ልበትነው ነው አላማዋ:: ጊዜም ሰጥቷቸው እንኳን ሰማይ ጠቀስ ሊገነቡ ይችላሉ:: ግን ለእኔም ሆነ ለኢትዮጲያዊው ዳግመኛ ሞት የሚሆንብን ህልማችን እውን ሆኖ ፋኖ የአባቱን ሀገር ሲረከብ ህዝብን ከማረጋጋትና የኢኮኖሚ ግንባታው ባሻገር በግፉአን መሬት የተገነቡትን የትዕቢተኞች መንደር አፍርሶ በምትኩ የተበተኑትን የሚያሰበስብ መንደራቸውን ገንብቶ መልሶ ማስረከቡ ሳይሆን ከቀረ ነው:: ያኔ በእርግጥም አዳነች እንሰሳ አልነበረችም እንላለን ፣ ያኔ እውነትም እሬቻ የእግዚአብሔር ልጆች እምነት መሆኑን እንረዳለን:: ፋኖ ይሰማል???ጨርሻለሁ::

  • @jejdjxndndmd3362
    @jejdjxndndmd3362 День тому

    የሸዋን ፋኖች ከባባድ መሳርያም ሆነ የተለያዩ መሳሪያ መረዳት አለባቸው ሁሉም ፋኖን የሚረዳ ወገኖች የሸዋን ፋኖን ትኩረት ያስፈልገዋል የሸዋ ፋኖ በእጁባለው ብቻነው እየታገሉ ያሉት ትኩረት ለሸዋ ፋኖ ድል ለፋኖወድሞቻችን

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 День тому +1

    በአማራ ሕዝብ ላይ እስከ ጥቅምት በ2017 ዓ/ም የመጨረሻ ውጊያ አድርገን ጦርነቱን ማጠናቀቅ አለብን! (ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላና ጆ/ር አበባው ታደሰ)
    ካድሬ እቃ ነው!
    ባንክ ብሔርአለው፣ትምህርት ቤቶች ብሔር አለው፣መቃብር ብሔር አለው፣ተፈናቃ ብሔር አለው፣ሰባኪው ብሔር አለው፣መሬት፣ሰፈር፣የሀይማኖት ተቋም፣ለእምነት ብሔር ከተሰጠው ገዳይ ብሔር አለው ተገዳይ ብሔር አለው እስከ አሁን የብርስ ብሔር አለው
    የተፈጥሮ ሀብት ለዜጎች ስቃይ የጦርነት መነሻ ነው!
    ምክር ጠፍቶ ምክር ተሳስቶ
    ማረሻ በአንድ ብር ምንሸር በመቶ
    ሰውን ለመግደል እቅድ ያወጣሉ
    የሩሲያኖች አባባል እንያንዳዱ ሩሲክ የሚያውቀው ካጋጨ ሩሲያን ታላቅ ሀገር ትሆናለች! መነጋገር፣መወያየት፣መደማመጥ ሀገርን ከመከራ ያወጣል!

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 День тому +1

    When we deal with wild animals we should know what to do? No matter what Addis Ababa people should stand together & protect itself. "Without struggle there is no freedom". I know after 1997 election Addis Ababa people is frustrated & gave up, then what should we do, sit down & die or stand up & struggle the fascist oligarchy to throw from our shoulders? It is painful to see this with Addis Ababa people. Out of 8m people if 1m comes out to protest then you will not see nobody around the Palace. Thank You!!!

  • @EthiopiaNile
    @EthiopiaNile День тому

    ደሬ አንተን ብቻ ተጣሉሁ አይደል ለማንኛው በርቱ

  • @MudinBerta
    @MudinBerta День тому

    ደሬ ብልፅግና እንቆያለን አንቆይም በማለት ላይ ናቸው

  • @AyenteTebeb
    @AyenteTebeb День тому

    እኔም በጣም የሚገርመኝ ይሄ ነገራቸው ነው፤
    ደሬ፤ አዲስ አበባኮ "የእድር ንብረት" እንደማለት ናት። ጊዜ የሰጠው አንድ የእድር ሊቀመንበር የእድሩን ንብረት ሊያዝዝበት አይችልም። የእድሩ ሊቀመንበር ድንኳኑም፣ ወንበሩም፣ ጠረጴዛውና ሌሎችን የእድሩ ንብረት የሆኑትን ለግሉ ማድረግ፣ ወይም ለወዳጆቹ አሳልፎ መስጠት አይችልም። ልክ እንደዚሁ አዲስ አበባም ጊዜ የሰጠው ሁሉ ተነስቶ "የኔ ናት" ሊላት አይችልም። ምክኒያቱም ለአዲስ አበባ እዚህ መድረስም አስተዋፅዖው ይለያይ ይሆናል እንጂ፣ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ድርሻ አለበት። ስለሆነም የአዲስ አበባ ዘላቂ ህልውና፣ ለአዲስ አበባ ህዝብ ወይም ለሆነ አካባቢ ማ/ሰ ብቻ የሚተው አይደለም። አዲስ አበባ በአራቱም አቅጣጫ ያለው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ኃይማኖትና ብሔር ሳይለየው ሊቆረቆርላት የሚገባ ከተማ ናት። ምክንያቱ ደግሞ ሁሉም ሊድን የሚችለው አዲስ አበባን ማዳን ከተቻለ ብቻ ስለሚሆን ነው። አለበለዚያ ግን ሁሉም በየተራ እንዳልነበረ ይሆናል። ከጥቂት ጊዜ በኋላ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አዲስ አበባ ላይ "የኔ" የሚለው ማንነት እንደማይኖረው ሊታወቅ ይገባል።
    ሌላው ቀርቶ G+3 & G+4 እንኳን ሳይቀሩ ይሄንን አካሄድ ሊቃወሙት ይገባል። ❤ ዛሬ ደሳሳ ቤቶችን ብቻ የሚመለከት ፈረሳ ቢመስልም፣ ግብር በማብዛት ወይም በሌላ ሊነጠቁ ይችላሉ።

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 День тому

    ደሬ ግፍ አይደለም ለውጥ ሲመጣ ተሰጠን ብለው ሲያሽቃብጡ የነበሩትን ቤቱን መንጠቅ

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 День тому

    አዲስ አበባን ጋዛ ሰርጥ አደረጓት ማለት ነው ። ከዚህ በኃላ ምን ሃገር አለ ጓበዝ በጣም እኮ ሚገርም ነው ።

  • @HirutShitu
    @HirutShitu День тому

    ሰላም እደሩ ደሬና መቲ 🎉❤❤❤

  • @markostefera6424
    @markostefera6424 День тому +1

    Meti ለምን ነው anchor ላይ የጠፋሽው?

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 День тому

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @makmar1920
    @makmar1920 День тому +1

    crystal night at thetime offascism in Germany.

  • @محمدمحمد-خ1خ4م
    @محمدمحمد-خ1خ4م День тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @raswarrior3427
    @raswarrior3427 День тому

    ጥሩ ፕሮግራም ነው አንደዚህ አቅጩን ተናገሩ

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t День тому

    እንዲህም ሆኖ በስልጣን ላይ የሚቆዩ ቢሆን ኖሮ አዝን ነበር

  • @SenaitTilahun-zk6il
    @SenaitTilahun-zk6il День тому

    ደ ሬ.🙏መ ቴ 💕

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 День тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 День тому

    የፋኖን ብዙ የዋህነት ም አስፈላጊ አይደለም ጦርነት ላይ ነው

  • @MohammedRedi-r1q
    @MohammedRedi-r1q День тому

    ኧረ ዘጋኝ እስኪ ደሬ ዘሜን ከአገልግል ውስጥ ወጣ እንዲል ንገርልን "

  • @getutadesse6121
    @getutadesse6121 День тому +1

    Dere welcome! Metyie ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @et2507
    @et2507 День тому

    የ፴፩ ኣመት GOAL ጥማት
    ===================
    አብዮት ጎል ኣገባ:: ማራዶና ኣይነት::

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 День тому

    FANO 💎💚💛♥️🙏🏻

  • @motvationalUplift
    @motvationalUplift День тому

    ወንድሜ ደረጀ አጀንዳ እየሰጡን ነው ፕሊስ ከአጀዳችን መውጣት የለብንም።

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc День тому

    የስድስት ስልሳ ስድስቱን ስርአት ተባብረን መገርሰስ አለብን

    • @Mulugata-y6g
      @Mulugata-y6g День тому

      መጀመሪያ፡ተዉ፡ብላ፡ትግራይ፡ብቻዋ፡ገጠመች፡እናነተ፡ከ666፡አበራችሁ፡ህዝብ፡አስፈጃችሁ፡፡

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 День тому

      ተው እንጅ ወንድሜ አትሳሳት! ጌታቸው ረዳ ያለውን ረሳኸው?

  • @HmsojwNdjjs
    @HmsojwNdjjs День тому

    የአዲስ አባ ህዝብ ፈሪ ፍርፋሪ. የነኬንያን ህዝብ እንኳንያላዩ ፈሪዎች

  • @MudinBerta
    @MudinBerta День тому

    መቲ መርካቶ ድር ተራ እየነደደ ነው

  • @melawitteshome5240
    @melawitteshome5240 День тому

    Bulbula begid askebtewana kebele

  • @zekATE
    @zekATE День тому

    እኔኮ የሚገርመኝ ምን ያሰገርማል ይሄ አብይና ኦዴድ ትላንት ምን ሲሉ ሰምነተን ሰንጯህ ተው ሰንል ህዝቡ በአሮጌ ሸማ አዲሰ አተጨምር የሚለውን ምከር ረሰቶ።አብይ አሻጋሪያችን አለ።ዛሬ ትላንት ቆማችሁ የሰቀላቹሁትን ዛሬ ለማወረድ ቁጭ ብሎ አይሰራም።ይበለው የኢትዮጵያን ህዝብን

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat День тому

    ያልተሰማው አዲስ ከተማን,,መርካቶን,,አቃ
    ጠሉ,,ይህ ማውደም፠ ብልጽግና =ብልግና
    ድሮን አቃታቸው ግን እሳት ብዙ ጭንቅላት
    አይጠይቅም,,,👎

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 День тому

    Dera&Mari bertu Jegna nachu
    Dl la Jegnaw Amhara fano fano fano

  • @kukumamo4784
    @kukumamo4784 День тому

    ጅላጅል " ብልፅግና"🤣🤣🤣🤣

  • @teddy7551
    @teddy7551 20 годин тому

    The solution is that the Amara people deserve their own country out of the genocidal regime of Abiy Olf 👈

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y День тому

    የመቶ ሚሊዮን ቤት በአራት ሚሊየን ብር በማይሞላ ወጪ ሰዉን ድሃ እደረጉ ነዉ፡፡

  • @BubeDribsa7799
    @BubeDribsa7799 22 години тому

    Et Gir

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 День тому

    የምን. ዶሮ ነዉ. ዶሮ. ከሰዉ. ሕይወት. ተወዶ. የለም. ? ሰዉየዉ. ብሉ. ብሎ. ያለዉ. ሙዝ. በዳቦ. ነዉ
    ግን. ሙዝ. አምራቹና. ስንዴ. አምራቹ. ገበሬ. በድሮን. እየማገደዉ. በምን. መልክ
    መመገብ. ይቻለዋል. ሕዝቡ. ?

  • @MohammedRedi-r1q
    @MohammedRedi-r1q День тому

    ዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊ😂😂😂😂😂

  • @Biniyam-y5e
    @Biniyam-y5e День тому

    ኢዲጂኒስ ማህበረሰብ ከሆነ አናፈርስም 50 አመት ጀምሮ የውሸት ትርክት ምንም አይመጦም ብለህ ተኝት የነበርክ ሆላ ደጀህ ድረስ መጣ

  • @teddy7551
    @teddy7551 20 годин тому

    Addis corridor plans to displace non-Oromo from Addis for future Oromia out of Ethiopia!👈 Some are still in deep sleep

  • @teddy7551
    @teddy7551 20 годин тому

    Addis s sold by the Adp banda! to Olf

  • @teddy7551
    @teddy7551 20 годин тому

    Derje don't fool yourself, Abiy Olf s on the way to create a new Oromia out of Ethiopia!👈

  • @teddy7551
    @teddy7551 20 годин тому

    people are u waiting for Abiy Olf genocidal to tell u, there s no Ethiopia on the ground👈!

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 19 годин тому

    Mati &dera bertu

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 День тому +1

    Your video became viral where you tell the truth about fano and fake victories you can also play on your Egypt sponsored channel

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie День тому

      ፍርፋሪ ለቃቄሚዎች ሆዳሞች ለሆዳቸው ስላደሩ ከናኛ ወስጥ አንዱ አንተ ወይም አንቺ ምንጣፍ ጎታች ሽንት ጨርቅ አጣቢ አርፋችሁ ዳይፐር ቀዩሩ ጭቅላታችሁ ባዶ ደነዝ

  • @alexanderhaileyesus3455
    @alexanderhaileyesus3455 День тому

    የዩቱብ ጡረተኛች ብልፅግና መሬት ሰለከለከላችው ነው በደንብ አልቅሱ😂😂😂

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie День тому

      አንተ ደግሞ ከናዚው ፍርፋሪ 38:48 እይለቃቀምህ መድህን የምትሞላ ጅብ ነህ። አርፈህ የዲያቢሎስ አብን የሽስንት ጨርቅ ዳይፐር ቀይር መሃይም አተላ

  • @Sumbe12345
    @Sumbe12345 День тому +1

    አንዳንድ ጅሎች አላቹ ፋኖ ያሸንፋል የምትሉ ፋኖ ከገዛ ክልሉ መውጣት አልቻለም ዋጠው

    • @gerrygessese4461
      @gerrygessese4461 День тому

      Yashenifal Yale yelem gin zena viewers aynorewma !!!

    • @Sumbe12345
      @Sumbe12345 День тому +1

      @@gerrygessese4461 ማለት ሁሌ የሀሰት የድል ዜና አይደብርም

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie День тому

      ያንተ ናዚ አብይ ከአዲስ አበባ አይልፍም አስቲ ውንድ ወጣ ይበል። አንተ ሆድ አዳሪ ጭንላትህ ለሆድህ አከራይተህ። የናዚውን አብይ ደይፐር የሽብር ጨርቅ እባብ ቀይር። ወሬኛ ድልብ ጅብ ሆዳም።

  • @AlemayehuAlaro-di8in
    @AlemayehuAlaro-di8in День тому

    Wey sew mete kesewnet wede-------weredesh

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie День тому

      አንተ ነህ የወረድክ ለናዚው አብይ ፍርፋሪ ስትል ሆድህ ይገዛህሆዳም። ተላላኪ ፍርድ
      አርፈህ ዳይፐር ቀ
      ይሪ ለጌታህ የናዚው አብይ።አተላ ሆድ አደር

  • @tameremenzew7578
    @tameremenzew7578 День тому

    It's just like 1984 book , BIG BROTHER IS WATCHING. IN THE BOOK , WAR IS PEACE , IGNORANCE IS STRENGTH , slavery is freedom.

  • @AyenteTebeb
    @AyenteTebeb День тому

    እኔም በጣም የሚገርመኝ ይሄ ነገራቸው ነው፤
    ደሬ፤ አዲስ አበባኮ "የእድር ንብረት" እንደማለት ናት። ጊዜ የሰጠው አንድ የእድር ሊቀመንበር የእድሩን ንብረት ሊያዝዝበት አይችልም። የእድሩ ሊቀመንበር ድንኳኑም፣ ወንበሩም፣ ጠረጴዛውና ሌሎችን የእድሩ ንብረት የሆኑትን ለግሉ ማድረግ፣ ወይም ለወዳጆቹ አሳልፎ መስጠት አይችልም። ልክ እንደዚሁ አዲስ አበባም ጊዜ የሰጠው ሁሉ ተነስቶ "የኔ ናት" ሊላት አይችልም። ምክኒያቱም ለአዲስ አበባ እዚህ መድረስም አስተዋፅዖው ይለያይ ይሆናል እንጂ፣ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ድርሻ አለበት። ስለሆነም የአዲስ አበባ ዘላቂ ህልውና፣ ለአዲስ አበባ ህዝብ ወይም ለሆነ አካባቢ ማ/ሰ ብቻ የሚተው አይደለም። አዲስ አበባ በአራቱም አቅጣጫ ያለው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ኃይማኖትና ብሔር ሳይለየው ሊቆረቆርላት የሚገባ ከተማ ናት። ምክንያቱ ደግሞ ሁሉም ሊድን የሚችለው አዲስ አበባን ማዳን ከተቻለ ብቻ ስለሚሆን ነው። አለበለዚያ ግን ሁሉም በየተራ እንዳልነበረ ይሆናል። ከጥቂት ጊዜ በኋላ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አዲስ አበባ ላይ "የኔ" የሚለው ማንነት እንደማይኖረው ሊታወቅ ይገባል።
    ሌላው ቀርቶ G+3 & G+4 እንኳን ሳይቀሩ ይሄንን አካሄድ ሊቃወሙት ይገባል። ❤ ዛሬ ደሳሳ ቤቶችን ብቻ የሚመለከት ፈረሳ ቢመስልም፣ ግብር በማብዛት ወይም በሌላ ሊነጠቁ ይችላሉ።

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork День тому

    ❤😂🎉😢😮😅😊🤣🤣😂🥰🥰🙏😍😍👌👌❤️🌹❤😂🎉😢😮😅😊🤣😂🥰🥰🙏😘😍😍😄👌👍👍❤️🌹❤😂🎉😢😮😅😊

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork День тому

    ❤😂🎉😢😮😅😊❤😂🎉😢😮😅😊😂🥰🙏😘😍😍😄👌👍❤️❤😂🎉😢😮😅😊

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork День тому

    ❤😂🎉😢😮😅😊🤣😂😂🥰🙏😘😘😍😄😄👌👍❤️🌹❤😂🎉😢😮😅😊