ምሳዎን ከፍልፍሉ ጋር | ፍልፍሉ ዛሬስ አልቻላትም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 66

  • @AradaRas
    @AradaRas 2 місяці тому +13

    ጎበዝ chief በእጅ መንካት አይቻልም አለ🤝

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 2 місяці тому +6

    Loved this show she so funny and happy

  • @bethelmuleta5883
    @bethelmuleta5883 2 місяці тому +4

    በጣም ቆንጆ 😂😂😂😂

  • @tesfayeassefa2020
    @tesfayeassefa2020 2 місяці тому +6

    Filflu you the best l enjoy it

  • @TemesgenAkliluAndargie
    @TemesgenAkliluAndargie 18 днів тому

    😂😂😂 befilefiti tirsi bila

  • @EndrisUsman-fd8fy
    @EndrisUsman-fd8fy 2 місяці тому +12

    Thank you felflu good comedy continue

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 2 місяці тому +15

    እኔ እኮ ፍልፍሉ አካሄዱ ወጧ እንዳማረላት ሴት ከነ እጁ ወዝወዝ የሚለው ነገር 😂😂😂😂ደሞ ሰው ጋብዞ እራሉ በልቶ ሚጨርሰው ነገር 😅ይገርመኛል

  • @fitsumMana
    @fitsumMana 2 місяці тому +8

    እረ ፍልፍሉ እጅክን ሁሌ እንደ እንትን አታንጠልጥለው!

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 2 місяці тому +1

    ወይ ፍልፍሉ ፈታ ነው የሚያደርገው😂😂😂😂😂❤

  • @MuradUk-rx3lk
    @MuradUk-rx3lk 2 місяці тому +2

    አማረኛቸው በጣም ደስ ይላል😊

  • @beonaddis7
    @beonaddis7 2 місяці тому +10

    ደስ ሲል ፒዛውን እንደ እንጀራ ቁርሳችሆ ነው ምበሎት ባህልን ያለቀቀ ስራ🤤🤣

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 місяці тому +2

    ፍልፍለ❤❤❤❤❤

  • @NegasiWorku-my369
    @NegasiWorku-my369 2 місяці тому +1

    Thanks Filflu!

  • @adiyekedir134
    @adiyekedir134 2 місяці тому +6

    ኸረ ፍልፍሉ አፍንጫክን እየነካካህ ምግቡን አትንካው😮

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 2 місяці тому

    Very nice 👌 big woman she is very nice smile very nice programs very good restaurant please don't give very nice food avery ting is perfect 👌 👍

  • @AlexHailu-e5n
    @AlexHailu-e5n 2 місяці тому

    ደስ ይላል 😄😂

  • @getulegesse3577
    @getulegesse3577 2 місяці тому +1

    You are the best keep up bero

  • @busylife5740
    @busylife5740 2 місяці тому +3

    ፍልፍሉ 😂

  • @keyreabyssinia4730
    @keyreabyssinia4730 2 місяці тому +2

    በኪሎ ሜትር አለለም 😂😂😂

  • @TeglePrroffesional
    @TeglePrroffesional 2 місяці тому +2

    Filflu❤❤❤❤

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 2 місяці тому +2

    በዚም ውፍረት ላይ በርገር ተጨምሮ😢😢😢😢😢😢

  • @WinnerNegn
    @WinnerNegn 2 місяці тому +1

    ለሁሉም አንድ አይነት ነው የሚሰራው ያልከው ሼፍ አንደኛ ነክ። "ለዘመድ" ለተባለው የተመለሰ መልስ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 місяці тому +5

    ልጅቷን እስታወስኳት አንዴ ከፍልፍሉ ጋር ተገናኝታ ነበር

  • @saedtahir1690
    @saedtahir1690 2 місяці тому +1

    Masha alha ❤

  • @jerimekuria2110
    @jerimekuria2110 2 місяці тому +1

    😂😂😂

  • @سعود-ن1ش
    @سعود-ن1ش 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @neba1034
    @neba1034 2 місяці тому +1

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5K አስገቡኝ ስወዳች💝💝💝💝💝💝💝

  • @afromama9089
    @afromama9089 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @Risteasme
    @Risteasme 2 місяці тому

    እኔን ነው ዝሆን ያልከው ?😅😂🤣 አንቺ ዘረጦ ዝሆን ይቀናብሻል

  • @Janat2024-f5o
    @Janat2024-f5o 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @mikiyfox8873
    @mikiyfox8873 2 місяці тому

    Diabetes 🤣🤣

  • @Abawtes
    @Abawtes 2 місяці тому +2

    ere filflu geday new besak... "matabekya enjera lechemer" 😬😬😬

  • @bayesaderibsa9110
    @bayesaderibsa9110 2 місяці тому +2

    ፍልፍሉ እባክህን እጅህን መታጠብ ልመድ

  • @Mte-k2m
    @Mte-k2m 2 місяці тому +2

    አረ ሴቶቹ በጣም ያጠቃሉ

  • @leddisplay8293
    @leddisplay8293 2 місяці тому

    Filfilu atizrekrek andande pls

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 місяці тому +1

    Ufffff‼️Gubetih yefelfel🐕‍🦺
    Yehen werada weyane
    Yemanaybet yet enihed ⁉️

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 2 місяці тому +1

    Filfiluyee, ebakihin menetsirun awutaw video sitisera, plsss, betam chilotahin yemikenisew, leela sew new mitimesilew.

    • @bogasStudio
      @bogasStudio  2 місяці тому +1

      የአይን መነፅር ነው ወንድሜ ካወለቀው በደንብ አያይም 🙏

  • @YdnekachewAshebir
    @YdnekachewAshebir 2 місяці тому +1

    ፍልፍሉ ንፍጡን በእጁ እየጠረገ ያጨማለቀዉን ምግብ ለሠዉ ሢያበላ አይቀፈዉም?ሼፎችስ ዝም ይሉታል?

  • @idriss9082
    @idriss9082 2 місяці тому +2

    This camera man doesn’t know his job , he is not showing the food , this is food show u supposed to show the food !!

  • @birukmengistu580
    @birukmengistu580 2 місяці тому +1

    Adrashawe yet nwe….???😋😋

    • @bogasStudio
      @bogasStudio  2 місяці тому

      ሰባ ደረጃ ጋር ነው🙏

  • @KagaramaJeanbaptiste-rl5um
    @KagaramaJeanbaptiste-rl5um 2 місяці тому +1

    Nifuza kumenya neza Ethiopia

  • @TakeleNegasa
    @TakeleNegasa 2 місяці тому

    ትኝ ምንድነው?

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 2 місяці тому +4

    ወፍራሟ ሴትዮ ግን ምግብ ማቆም ባለብሽ ሰዐት ጭራሽ በርገር

  • @teklhaymanottekli3932
    @teklhaymanottekli3932 2 місяці тому +1

    ይህንን እግር ሳይ ምን አማረኝ

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 2 місяці тому +1

    Yenne sancho stamere

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 місяці тому +3

    ይልቅ ጅም ቤት ብትሄድ ይሻላል😂😂

  • @tesfayebekele5465
    @tesfayebekele5465 2 місяці тому +1

    ሰትዮዋ እንዳትፈነዳ።መካር የላትም?

  • @tebibuasfaw5840
    @tebibuasfaw5840 2 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ketojara4909
    @ketojara4909 2 місяці тому +1

    ኧረ ፍልፍሉ አፍንጫህን መነካካት ( መጠራረጉን ) አቁም። ምግብ ቤት እንደዚያ አይደረግም። የሰውን የምግብ ፍላጎት ትዘጋለህ።

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 2 місяці тому +2

    ፍጼ ምነው የማለዳ ኮኮቦች ዘገየ በጉጉት እየተጠበቀ ነው

  • @bisre3006
    @bisre3006 2 місяці тому +3

    ህዝባችን ይራባል... በኑሮ ውድነትና መፈናቀል ይሰቃያል ብሎም እራሱን እስከማጥፋት ደርሷል... መንግስት ህፃናትን በድሮን በየቀኑ ይገድላል... ያደለው 1 ሜትር ፒዛ ይበላል.... ጉራማይሌ ይሉታል ይሄ ነው...

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 2 місяці тому +1

      ታዲያ ቢበላ ምናለበት..ካለምግብ አይኖር..ችግሩ ደሞ ይሄዉ ስንት አመቱ እየባሠ ይሄዳል..

  • @tesfayebekele5465
    @tesfayebekele5465 2 місяці тому +1

    ዱርየ።አንድ ቀነ ቀልዱ ጥሞኝ አያውቅም።ግግም ይላል።

  • @WebitEthiopia
    @WebitEthiopia 2 місяці тому +1

    ይሄ ግፍ ነው ለ2 ሰው ይሄ ሁሉ ምግብ?ለማስተዋወቅ ይበዛባቸዋል

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 місяці тому +1

    ተረጋጋ ፍልፍሉ አትስገብገብ 😏😏😏

  • @dmx3674
    @dmx3674 2 місяці тому

    በርገር የሚጠፈጥፍ ፣ ኪችን የሚርመጠመጥ ሁሉ ሼፍ አይባልም ። ሼፍ የተከበረ ሞያ ነው። ሆስፒታል ጽዳት ተቀጥሮ የሚስራውን ሰው ዶክተር እንደማለት ይቆጠራል እዚህ ሼፍ ሼፍ ስትል ፍልፍሉ ።

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan 2 місяці тому

    ክብ ፊት።

  • @keyreabyssinia4730
    @keyreabyssinia4730 2 місяці тому

    በኪሎ ሜትር አለለም 😂😂😂