Anchor Media በኢትዮጵያ ጉዳይ ምስክርነት የሚያዳምጠው የአሜሪካን ም/ቤት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 150

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 58 хвилин тому +10

    ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ልናግዛቸው የሚገባ ትልቅ ተግባር ነው ። እግዚአብሔር ያግዛችሁ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 36 хвилин тому +1

    እናመሰግናለን አቶ መስፍን

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w Годину тому +8

    አቶመስፍን በጣም እናመሰግናለን በርቱልን የደሐው አምላክ ይርዳችሑ

    • @Hannah-tq3mn
      @Hannah-tq3mn 55 хвилин тому +1

      አሜን እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናቸው

  • @alehegnbeza
    @alehegnbeza 40 хвилин тому +2

    # Perseverance (አይበገሬነት) and victory to Amhara Fano!
    Mesay, thank you so much!
    We thank you to Ato Mesfin Mekonnen and his colleagues!
    ድል ለአማራ ፋኖ። እናሸንፋለን።

  • @atnafuabebe1074
    @atnafuabebe1074 Годину тому +12

    እናመሰግናለን መሳይ

  • @wase-Kaza
    @wase-Kaza Годину тому +10

    እናመሰግናለን በርቱልን

  • @eyobgetachew-p3c
    @eyobgetachew-p3c Годину тому +7

    አርበኛ መሳይ በርታልን

  • @IbrahimIbrahim-zr1lw
    @IbrahimIbrahim-zr1lw Годину тому +7

    በርቱልን እግዛቤሄር ከናንተ ይሁን

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df Годину тому +11

    አቶ መስፍን ለሰራችሁት እናመሰግናለን በርቱና ግፉበት እባካችሁ።

    • @ሚኒሊክዳኛው
      @ሚኒሊክዳኛው 55 хвилин тому

      @@MesfinTesfaye-uo8df ጦርነቱ ይቁም ብሎ ከመናገር ይልቅ አቶ መስፍን እንደ ማይሳካለት ከተናገረው ነገር መረዳት ይቻላል በህዝብ ድጋፍ የተመረጠውን መንግስት ለማስወገድ ሲናገር ተሰምቷል ይህ በእውነቱ ምስክርነቱ ሳይጀመር መበላሸቱን ያመላክታል። አቶ መስፍን ተስፈኛ ነው የአስቻለው ጩልሌ አይነት ሰው ይመሳሰላል

  • @MastewalFirew
    @MastewalFirew Годину тому +5

    እግዚያብሄር ይርዳን

  • @BeleteBahiru
    @BeleteBahiru Годину тому +8

    ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ለምታደርገው ከፍተኛ አሰተዋጽኦ ውለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይስጥህ ኑርልን።

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 57 хвилин тому

      Amen 🙏🏻

  • @WelCom-e4c
    @WelCom-e4c Годину тому +6

    Messay is great Ethiopia journalest🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬♥️♥️♥️♥️🙏

  • @getahungebre5639
    @getahungebre5639 Годину тому +4

    በርቱ

  • @FreeAmharaCountry-t4p
    @FreeAmharaCountry-t4p 2 години тому +20

    Free Amhara Country 💚 💛 ❤️ it is time for our independence let us finally live in peace ✌🏿

  • @setegnmekonen
    @setegnmekonen Годину тому +4

    Thank you Missy..

  • @OmerHabesha-g1f
    @OmerHabesha-g1f 23 хвилини тому

    በርቱ በርቱ

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw Годину тому +2

    Very good progress. Keep up the good job. BROTHER ETHIOPIA.

  • @MeskeremEshete-k1i
    @MeskeremEshete-k1i Годину тому +5

    ወይ ጉድ አቶ መስፍን ይህን ያህል የሚዲያ መሪ ሆነሁ ይህ ሁሉ ጉድ በአማራ ህዝብ ላይ የድሮን ቆሎ በንጹሀን ሲወርድበት ግድ አማራ መሆን አይጠበቅም ነበርና አረፈደም ወይ? ኧረ ህዝብ አለቀ አራሽ ጠፋ የሚማር የለም የሀገር የሰፈር መካሪ ጠፋ ወጣት የለም እባካቾሁ እውቀቱ አቅሙ እያላቾሁ አንድነት በማጣታቾሁ አማራ የመሳሪያዎች መሞከሪያ እየሆነ ወጥቶ መግባትም ሆነ ቤቱ የተቀመጠውም ድሮን እየገደለው ነው።አንድ ብትሆኑ ትልቅ አቅም ስላላችሁ በርቱልን።እኛ ከናንተ ምን እንማር?ኩርፊያ መበታተን?ያገርማል ቢረፍድም እድል አለ በርቱልን መሳይ እናመሰግናለን።ድል በድሮን ለሚጨፈጨፈው ንጹህ አማራ።ድል ለባለ አደራው በዱር በገደሉ ለሚዋደቀው ጀግናው ትውልድ ፋኖ!!!

    • @golodiassaid4879
      @golodiassaid4879 53 хвилини тому

      እና ህዝብ አስር ግዜ ቢያልክ አሜሪካ ምን ያድርግልሽ? አብይን ከስልጣን ዉረድ ብለው ጆሮዉን ይዘው ያውርዱት? ከዛስ ስልጣኑን ማን ሊይዝ? ማን አለ አሁን እድሉ ቢሰጠው ሀገሪቱን ተረክቦ አረጋግቶ አስፈላጊውን ለዉጥ ሊያመጣ የሚችል የትኛው ሀይል አለ? እራሳቸው አሜሪካኖች እኮ ፋኖ መልካም ነው ግን እርስ በእርሱ የተከፋፈለ እና ምንም ግልጽ የሆነ የፖለቲካ መድረክ የሌለው ነው ብለዋል። አማራ ክልል ይቅርና በአንድ ክፍለሀገር እንኳን አንድ መሆን ያልቻለ ቡድን እንዴት ተብሎ ነው ስልጣን ከፌደራል መንግስት የሚወስደው? አንድ አንዴ የራሳችን ችግር ይሆን እንዴ ብሎ ዞር ብሎ ማየት ተገቢ ነው

    • @veracity8968
      @veracity8968 19 хвилин тому

      ቁርጣችንን ማወቅ ነው ማንም ከኛ እራሳችን ስለ አማራ አይጮህም የአማራ ሕዝብ ከእግዚአብሔር ውጭ ማንም የለውም እናፋኖ !!! ጉልበታችንን ገንዘባችንን ፋኖን በመርዳት ብቻ መስዋት ከፍለን የምናሸንፈው ትግል ነው !!! የአአ ህዝብ ፋኖን እንዲቀላቀል መስራት ምሁሮች ውጭ ያሉትን መተው ነው !!! መሬት ላይ ያለውን ፋኖ ማጠናከር ብቸኛው መዳናችን ነው !!! የኚህን ሰው ሃሳብ ማበረታታት መደገፍ ነው !

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 10 хвилин тому

    መሳይ እንወድሀለንየአማራፋኖ እዞቺ በሙሉ በየቅጠናወ ያላቺህ በሸዋ በጎደረ በጎጃም በወሉ በፋፀም ህዝቡ እዳይሰባሰብ መናገረ አለባቺህ ቤተክረሰቲን ፀጌ ሰበቴ ምኬል አቦ ዘክረ እያሉ ሰለሚሰባሰቡ ድምፀ የሌለወ አየረ ብላቺህ አሰረዶቼወ እባካቺህድልለፋኖ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Годину тому +4

    መሳይ በርታ በፋሽሽቱ አብይ አህመድ እየተጨፈጨፈ ላለው የአማራ ህዝብ ድምጽ ስለሆንህ እናመሰግናለን

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 52 хвилини тому

    Mesay blessed you

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 59 хвилин тому +2

    Good job

  • @ילאקאבבה
    @ילאקאבבה 21 хвилина тому

    መሳያችን በርታ የአበሳ ሀይል ይስጥህ

  • @ZelalemTaglo-e4c
    @ZelalemTaglo-e4c Годину тому +7

    በድሮን ብቻ ሳይሆን እንደ ቢኤም፣ መድፍ፣ ሮኬት፣ ዙ የመሳሰሉ ከባድ መሳሪያዎች ወደ ህዝብ እየተተኮሱ ነው

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 2 години тому +12

    ሰላም እንዴት ነህ መሳይ ሰላም ባይኖርም ሰላም ነን እያልን እየኖርን ነው ምርቱን ከግርዱ ተለይቶ እስኪበቃ ግርዱ እየበከለ አስቸግሯል በቅርቡ ግርዱ ሙሉ በሙሉ ወድቆ የምናይበት ቀን እግዚአብሔር ያቅርብልን

    • @nigusugizachew3939
      @nigusugizachew3939 Годину тому

      benante merzama wushet egnan oromia wesx yemnnor amaroch ataschersun...egna beselam eyenorn new, tewun

  • @ሚኒሊክዳኛው
    @ሚኒሊክዳኛው Годину тому +3

    መሳይ ደከመኝ ሰለቸኝ አመመኝ የሰው ፊት ገረፈኝ ህይወቴ ተቃወሰ ሳትል እስካሁን ለአመት የተደጋገመ ቢሆንም ለምታቀርበው ዘገባ እና ወሬ . እና እየተገዳደሉ ላሉት ወጣቶች ትልቅ ምስጋና 🎉🎉 ያስፈልጋል በነገራችን ላይ አሜሪካ ማስቆም ብትፈልግ ድሮ ታስቆመው ነበር

    • @nigusugizachew3939
      @nigusugizachew3939 Годину тому

      benante merzama wushet egnan oromia wesx yemnnor amaroch ataschersun...egna beselam eyenorn new, tewun

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 53 хвилини тому

      @@nigusugizachew3939 23,10,24.📌

  • @futsumestifanos1113
    @futsumestifanos1113 2 години тому +3

    🎉🎉🎉❤❤ mesaye

  • @GetentAssfa
    @GetentAssfa 36 хвилин тому

    መሳይ እናመሰግናለን

  • @Engineer-y1e
    @Engineer-y1e 2 години тому +11

    እኔ መልስ ያጣሁት ጸረ ድሮን መሳርያ ዲያስፖራው መግዛት አቅቶት ነው ምንድነው ችግሩ ? የድሮን ባለሙያ ማሰልጠን ለምን አልተቻለም ?

    • @rashadwako2420
      @rashadwako2420 Годину тому

      😂😂😂

    • @SerkalemTilahun-k8x
      @SerkalemTilahun-k8x Годину тому

      😂😂😂😂 ድሮን አይደለም የኔ ደንቆሮ አባቴ ወታደር ነበር ብዙ ነገር ነገረኝ እስካሁን እንደዘንድሮዉ የኢትዮጵያን ጵያ መከላከያ እጅግ አስተዋይ አመራር ያለዉ የማይቸኩል የለም ነዉ ያለኝ ድሮን የተወሰኑ ሰዎችን ነዉ ሊገድል የሚችለዉ የተመረጡ targets ዋናዉ እስካሁን መከላከያ መለስተኛ መከላከልና ማጥቃት ነበር ያደረገዉ አሁን ቶርነት ነዉ የጀመረዉ ሙሉ ዉጊያ ሙሉ ማጥቃት ጀምሯል 7 ወር ፋኖ የሚባል አንድ ሰዉ አትሰማም ብሏኛል እንኳን እነዚህን በጥራቆች አብቹ የአፍሪካን አስፈሪ መከላከያ በተአምራዊ ጥበብ አዋቅሯል እንኳን ይሄን የባልቴት ስብስብ ወያኔን ሰብሯታል ነዉ ያለኝ ባንዳ ይጠላል 3 ጥይት ዉስጡ አለ ኢትዮጵያን በደሙ ጠብቋል መርሀቤቴ ነዉ ሀገሩ ግን ዘረኛ አይደለም ወታደር ነዉ አንተ አተላ ወንድ ቢወልድህ ጀግና ይገባህ ነበር

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 Годину тому +1

      ​@@rashadwako2420 ጥያቄው ነው ያሳቀክ? ወይስ አብይ እንደ እስራኤል መጫወቱ ነው.. Sinwar ን በድሮን ስለገደሉት..እንደዛ የአማራን ትግል የሚገለብጠው መስሎክ ነው..በድሮን..?

    • @veracity8968
      @veracity8968 16 хвилин тому

      ኢሳያስ አፈወርቅ የድሮን አቅርቦት ለፈኖ ሊሰጥ ነው እየተባለ ነው ግን እኛ አማራዎች እንደነሱ በድሮን ንጹሃን አንጨርስም !! በቅርብ አብይ መፈርጠጡ አይቀርም !!! ቀሪውን ጋላ አስበልቶ ሳውዲ ይገባል !!!

  • @WelCom-e4c
    @WelCom-e4c Годину тому +3

    Selam le Ethiopia selam le hezebocha🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @tamratyimer3715
    @tamratyimer3715 Годину тому +5

    Messay you are really an Ethiopian hero,

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 37 хвилин тому

    በረቱ እዝቡ ግን አለቀ እባካችሁ ሰላማዊ ሰለፈ አደረጉ😢

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 Годину тому +3

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ: ትመር እንደሁ ምረር እንደ ቅል አልመር ብሎ ነው ዱባም እንደ ቅል🙄የተበላው

    • @nigusugizachew3939
      @nigusugizachew3939 Годину тому

      benante merzama wushet egnan oromia wesx yemnnor amaroch ataschersun...egna beselam eyenorn new, tewun

    • @CarlosThefox-w6c
      @CarlosThefox-w6c Годину тому

      ..ዱባ የሚቀቀል

  • @fekaduneka
    @fekaduneka 11 хвилин тому

    አሜሪካንን ተስፋ ሳይሆን እግዚአብሔርን ነው ተስፋ የምናረገው አሜሪካን ይህን ያህል ሕዝብ በሁለቱም ወገን ስያልቅ በዓላየሁም ማለፏ ለመገዳደሉ ድጋፍ መስጠቷ መሆኑ አንርሣ የኢሉሚናቲ የበኩር ልጅ የክርስቶስ ሕዝብ የሆነውን ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን እንዲህ ያለ አመቺ ጊዜ ወደፊት እንደማታገኝ የመረጠች ይመስላል አሜሪካንን ከነክፋቷ መተው ነው የራሳችንን ራሳችን መፍትሄ ማምጣት ነው

  • @Kassatube-o2v
    @Kassatube-o2v Годину тому +1

    ❤❤❤❤

  • @D.ARd1988E.C
    @D.ARd1988E.C Годину тому +2

    ገልተኛ አካል ጉዳይን ከቦተው መተው እዲመረምሩ አድርጉ

  • @Ethiopia-m8o
    @Ethiopia-m8o 2 години тому +7

    Fano❤

  • @d.a.w123
    @d.a.w123 53 хвилини тому

    መሳይ ተባረክ! ጥያቄህ የሚገርም ነው:: ዋናው የድሮን ጭፍጨፋውን አንስተው ስርአቱ ላይ ማእቀብ ማስጣል ነው: ህገ አራዊቱን የፋኖ ስራ ነው ቀዶ የሚጥለውም ታጋዩ ፋኖ ነው::

  • @FreeAmharaCountry-t4p
    @FreeAmharaCountry-t4p 2 години тому +10

    Messy and the Amhara people if we want sanction against the brutal Ethiopian government we have to hire lobbyist group 🙏🏿 if everyone donate $500 to $1500 we can do so. Protesting and simple meetings is useless in making policy, please adopt with time. While we are talking here millions Amhara are suffering 😢

    • @veracity8968
      @veracity8968 15 хвилин тому

      That is key message I agree with you but the media are not working in that sense !!! They do not learn

  • @JohnAragaw
    @JohnAragaw Годину тому +3

    ወለጋ አማራው ሲፈናቀል የት ነበራችሁ

    • @birukhussen3102
      @birukhussen3102 55 хвилин тому +1

      እየተወራ ያለው ስለ ዘር ሳይሆን ስለ መላው ኢትዮጵያውያን ችግር ነው ። አንተ ግን ......
      ተበዳ !! የሁንክ ጥንብ ዘረኛ

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu 2 години тому +3

    Mesay bertaln wendmachn satselech adadis meregan slemtakerbln betam enamesegnalen dl le fano ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Годину тому

    የድሮንና የ ጀት/አውሮፕላን ጭፍጨፋ ባስቸኳይ አስቁሙልን። እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።

  • @ילאקאבבה
    @ילאקאבבה 24 хвилини тому

    ብልፅግና ኢትዮጵያን ሳያጠፋ የሚጠፋበት ቀን በአጪር እዲሆን በጣም ግፊት ይደረግ

  • @DunisMoges
    @DunisMoges Годину тому +1

    ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ ሼር ላይክ ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤

  • @AmanTekle1
    @AmanTekle1 2 години тому +7

    We shall see what influence these Elites have.... Stop the slow Genocide of Amhara people 🤬🤬🤬

  • @abugida794
    @abugida794 Годину тому +2

    እኔ በጣም እሚገርመኝ የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ሊቅ፣አዋቂዎች የሚባሉ
    ኢትዮጵያ ላይ የሚካሀደው የኑጹሀን ጭፍጨፋ በተለይ አማራላይ ውስኪ እተራጩ ነው የሚመለከቱት. እመኑኝ
    _ነገ ታፍራ ላችሁ

    • @nigusugizachew3939
      @nigusugizachew3939 Годину тому

      benante merzama wushet egnan oromia wesx yemnnor amaroch ataschersun...egna beselam eyenorn new, tewun

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s Годину тому

      አማራ ሰለ ሆነ ነው ዝም ያሉት ለዛ ነው 😢

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Годину тому

    መሳይ እባካችሁ ከአስከፊው የድሮን ጭፍጨፋ በላይ በዚህ ስብሰባ ላይ ሌላ ምንም ነገር መነሳት የለበትም። እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።

  • @OsmanYesuf-y5d
    @OsmanYesuf-y5d Годину тому

    Interesting

  • @Addisuyihun-f7e
    @Addisuyihun-f7e 15 хвилин тому

    አቶ መሳይ መረጃዎች በአግባቡ ተሰንደው እንዲያ አቀርቡ ሀሳብ ብትሰጡ ጥሩ ነው

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 2 години тому +4

    የአማራዉ ከ50 ዓመት በላይ የእጅ አዙር ጭፍጨፋ የአሜሪካኖቹ ፕሮጀክት ነዉና አይደለም አያዉቁትም ነጮቹ ብላቹ ከሆነ ቀጥሉበት እኛ የምንፈልገዉ በኤርትራ በኩል ታንክና ድሮን ላኩልን እዉነቱ ይሄዉ ነዉ።

    • @nigusugizachew3939
      @nigusugizachew3939 Годину тому

      benante merzama wushet egnan oromia wesx yemnnor amaroch ataschersun...egna beselam eyenorn new, tewun

    • @Buke-kh8zf
      @Buke-kh8zf Годину тому

      በልመና የሚመጣ ነፃነት የለም አልነበረም
      ነፃናት ወይም ባርነት ብሎ መነሳት ያለበት ሕዝቡ ነው

    • @nigusugizachew3939
      @nigusugizachew3939 48 хвилин тому

      @@Buke-kh8zf Hzbu eko yhen mengst kene dekama gonochum bihon teqeblo beselam eyenore new. meia lay yemichohew sew 100 enkuan aymolam

    • @EphremAlemayehu-ur4vv
      @EphremAlemayehu-ur4vv 13 хвилин тому

      @@Buke-kh8zf እኔም የምለዉ እሱን ነዉ ለመለመን የሚኬደዉ ቤተ እምነት ብቻ ነዉ ለነፃነትማ ነፍጥ ብቻ ነዉ አማራጩ

  • @RahmaMuhammed-j4r
    @RahmaMuhammed-j4r 7 хвилин тому

    አቶመሳፍትበጣምእናመሠግናለንከህዝቡጎንመቁማችሁ😢😢አላህይግዛችሁ❤❤❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Годину тому

    በዚሕ. መልክ. ለሰቆቃና. ለመከራ. ለተዳረገዉ. የአማራ. ወገኖቹ. እየወደመችና. እያጠፏት. ላለችዉ. አገሩ. ኢትዮጵያ
    ድምጽ. መሆን. የግዴታ. ዉዴታና
    ሰዉ. መሆን. በቂ ነዉ. ! ወገኖቼ. አገራችን
    ና. ወገኖቻችን. በማን. አለብኝነት. በእብሪት
    ተነሳስተዉ. ሲጨፈጭፉና. ሲያወድሟት.
    የወላድ. መካን. ያልሆነችዉ. ኢትዮጵያ
    ሊታደጓት. መቻል. አለባቸዉ. !
    በእብሪት. ያበጠዉ. ልባቸዉ. ማስተንፈስ. መቻል. አለበት. እያንዳንዱ. ኢትዮጵያዊ
    የራሱ. የሆነ. አሻራ. መጣል. አለበት. በአገሩ. ና. በወገኖቹ. መዳን.

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Годину тому +1

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 Годину тому +4

    አማራ ዘሩ እንዲጠፋ ሲደረግ ምሁራን በዝምታ ማለፋቸው እጅግ አሳፋሪ ነው

  • @dt3629
    @dt3629 15 хвилин тому

    It is a good starting point, but it's too little considering the crime take place.

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 2 години тому +3

    God bless you messy 🙏🙏🙏💎💎

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 Годину тому

    🎉🎉🎉

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 3 хвилини тому

    Mesay barta
    Dl la Jegnaw Amhara fano fano fano

  • @Dinksew
    @Dinksew Годину тому +2

    I don’t think this is even the right time and place to focus on the constitution

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 Годину тому +2

    መሳያችን የአንተ ውለታ ከፍ ያለ ነው።

  • @SerkalemTilahun-k8x
    @SerkalemTilahun-k8x Годину тому

    ምቱ ሲቀየር ድምፁ ይለወጣል😂😂😂 አርህን መከላከያ ሲያበላህ ፉከራዉ ቀረና ለቅሶ እና አዬዬዉ ተጀመረ።

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z Годину тому +1

    አሜሪካ ራሱ ወደ ሲዖል እየገባ ነው😂😂😂😂 ኢትዮጵያ ከእግዚአብሄር ጋር ናት ምንም አትሆንም

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 53 хвилини тому

      የኢትዮጰየ ህዝብ ለሺ አመታት ሲዋሀድ የኖረ ነዉ..ድንበር የለዉም ተቀላቅሏል..ይሄ ወያኔ ያሠመረዉ የሌለ የዉሸት ነዉ..ክልል የሚባሉት የሚጋጩት ድንበራቸዉ የዉሸት ስለሆነ ነዉ..ህዝቡ ድንበር የለወም ያነዉ እስካሁን ሀገሪቱን ያቆያት..

  • @golodiassaid4879
    @golodiassaid4879 56 хвилин тому

    As long as there is no alternative force that takes over from PP, it doesn't matter. Entire world wants to see change in Ethiopia but unfortunately no forces are capable of taking power. Fano needs to organize itself and appear a viable and better alternative to PP.

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 Годину тому

    ኢትዮጵያ ውሰጥ በወንጀለኛው አብይ አህመድ የሚፈፀሙ ወንጀሎች በሙሉ በየአካባቢው በአግባቡ ተሰንዶ በየግዜው አለም እንዲያውቀውና ነገ ለፍርድ ለማቅረብ ሁሉም መረባረብ አለበት🙄

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d Годину тому

    አሁን የለችዉ ኢትዮጵያ በአብይ አህመድ መስማሳያ ነች እንጅ ኢትዮጵያ ፈርሳለች።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Годину тому

      ኢትዮጵያ መቼም አትፈርስም ምክንያቱም ህዝቡ ለሺህ አመታት ሲዋሀድ..ሲዳቀል ነዉ የኖረዉ :እና በአንድ ቀን አትፈርስም ይልቅ ጠላቶችዋ ፈርሰዋል..ለመሆኑ ብትፈርስ ድንበሩን የት ታረገዋለህ?በየመንደሩ ጦረነት ነዉ የመሆነዉ ህዝቡ ድንበር የለዉም..

  • @Ahmed-u7w1f
    @Ahmed-u7w1f Годину тому

    Dil le and ethiopia begosa yetekefafeljwin hagerajin and yadirglin Allah ke hagerajin gar yihun🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @draliseid4151
    @draliseid4151 32 хвилини тому

    Is the char broken?

  • @nigusugizachew3939
    @nigusugizachew3939 Годину тому +1

    benante merzama wushet egnan oromia wesx yemnnor amaroch ataschersun...egna beselam eyenorn new, tewun

  • @BersabehAlex
    @BersabehAlex 13 хвилин тому

    አንድዋጋ ዶላር አያዋጣህ አይደል አንዴ በል ዱላውን ቻለው

  • @CarlosThefox-w6c
    @CarlosThefox-w6c Годину тому

    አትሰልቹ ። አትድከሙ። እስከ ድል ተፋለሙ

  • @Ahmed-u7w1f
    @Ahmed-u7w1f Годину тому

    Yihun ingi yihe yemitawerut be Tplf gizem sidereg yenebere ware new Tplfm werew keshfual bemejereshaw teshenfual ye Fanom etam yaw new Allah selamun ybarken amin amin🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ahmed-u7w1f
    @Ahmed-u7w1f Годину тому

    Torinetu ke fano ingi ke amara hizib gar iydelem🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጣና
    @ጣና Годину тому

    በአማራ ህዝብ ላይ መቀድ ድሮ ቀረ እንኳን ህገ መንግስት አዲስ የሀገር ካርታ ይዘህ ቅርብ ማንም አሰማህም አስመሳይ

  • @amesale-workb9877
    @amesale-workb9877 Годину тому

    Amhara is being dying since Abiy came to power if you are sitting in that position you yourself should have spoken up instead of thinking Ethiopia is not priority in American eyes.

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z Годину тому +1

    😂😂😂😂

  • @GetahunFayisa-p6s
    @GetahunFayisa-p6s Годину тому

    Aticohu Mayihon Nagar

  • @OsmanYesuf-y5d
    @OsmanYesuf-y5d Годину тому

    Npt bad

  • @reflection9636
    @reflection9636 Годину тому

    Where was this body during the Oromo, Tegray genocide?

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 Годину тому

    Amhara lies Just yesterday “ Hands offEthiopia” today Sancitions on ethiopia these people are really strange, there is no boundaries for lies.

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z Годину тому

    አንተ መሳይ ጌይ gay 😂😂😂😂 እዛው አሜሪካ ጌይ አግብተሀል እዛው ተግማማ😂😂😂

  • @GetahunFayisa-p6s
    @GetahunFayisa-p6s 2 години тому

    Zarafiwn Emshik Eyetadaraga naw

  • @muumee529
    @muumee529 32 хвилини тому

    hhhhhhhhhhh 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Годину тому

    👉አብይ አህመድ ገንዘብ ብድር ሚያገኘው ከአሜሪካ ነው ድሮን ሚገዛው ከ ቱርክና ኢራን ነው
    ምን የሞቱ ናቸው😅

    • @nigusugizachew3939
      @nigusugizachew3939 Годину тому

      benante merzama wushet egnan oromia wesx yemnnor amaroch ataschersun...egna beselam eyenorn new, tewun

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 Годину тому

    5.% to 95 sorry Messay Amhara ethiopia is no more. Your nightmare Oromia coming soon. Oromia is not 5% please keep that in mind.

  • @GetahunFayisa-p6s
    @GetahunFayisa-p6s 2 години тому

    Lemanignawum Ethiopiaawe nahi???

  • @AlehegnSahle
    @AlehegnSahle Годину тому

    መሣይ ግንቦት ፯ እንደሆንክ ይስማብሀል

  • @GetahunFayisa-p6s
    @GetahunFayisa-p6s 2 години тому

    Alem yelawokaw torinat yet ale bilahi naw miticohaw

  • @veracity8968
    @veracity8968 12 хвилин тому

    This guy is kind of immature politically ! He says American know nothing 😂🙈. No sir they know everything and they do not care !!!!! Where were you all these years if you had such media power ??? Tired of such elites ?!! My people we are on our own as Amharas ! Just support financially Fano and please let us hire lobbies we need money for that so Amhara must create a task committee force that would hire lobbies and we can expose the Amhara genocide !!!!!

  • @GetahunFayisa-p6s
    @GetahunFayisa-p6s 2 години тому

    ANITA YALIFANAKALAW DINIGAY YELAM NAGARGIN ALITASAKAM

  • @segamega-r6t
    @segamega-r6t Годину тому

    Foolish

  • @EtgDvh
    @EtgDvh Годину тому

    Domoche amadamoch

  • @zbansas8686
    @zbansas8686 Годину тому

    አቶ መስፍን እባክዎት፣የአማራ ተወካይ እንጂ የኢትዮጵያ ተወካይ አልመሰሉኝምና ፣በስመ ኢትዮጵያ አይግዱ ወይም አቛምዎ ያስተካክሉ፣

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s Годину тому

      የአንተ ኢትዮጵያ አማራ በመግደል የምትደሰቱ ቆሻሻ መቀኛ ናችሁ

  • @ሚኒሊክዳኛው
    @ሚኒሊክዳኛው Годину тому

    #AnchorMedia የፊላደልፊያ ከተማ ም/ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ያስተላለፈው የውሳኔ ሀሳብ እንደዚህም ተብሎ ነበር 😮ወሬ
    May 15 /2024
    Anchor Media አብይ አህመድ አሜሪካን
    ሊመጣ ነው - ጥሪ ያደረገለት ተቋም ላይ ተቃውሞ እየቀረበ ነው፥ በዳላስ ሰልፍ ተጠርቷል
    May 1/ 2024 ይህኛው ተብሎ ነበር😢 እኔ እምለው መሳይ ለምንድነው እንግዶችህ የራቁህ ?

  • @yagu2173
    @yagu2173 Годину тому

    You are nobody, you're comedian😂, Ethiopia is getting higher and higher while you guys talk negative, again you guys are nobody to talk about Ethiopian .

    • @saraadene6920
      @saraadene6920 49 хвилин тому

      Denkero plantation mentality having cursed 🤬 generation STFU

  • @Terryf4l
    @Terryf4l 2 години тому +2

    Where is Deacon Yoseph? He was great and articulates well!!

  • @glory3954
    @glory3954 Годину тому

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @sebleAntex
    @sebleAntex 38 хвилин тому

    በርቱ

  • @LeonaAman
    @LeonaAman 23 хвилини тому

    ❤️❤️❤️❤️

  • @WelCom-e4c
    @WelCom-e4c Годину тому

    Messayi❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪

  • @ילאקאבבה
    @ילאקאבבה 35 хвилин тому

    ❤❤❤❤