ያልተነገረው የወለጋ ጭፍጨፋ ሚስጥር ከኦሮሞ ተወላጁ አንደበት! | "...አልተባበርህም በሚል 17 ቤተሰቤ ተጨፍጭፎብኛል!"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 723

  • @yosiefsisay454
    @yosiefsisay454 Рік тому +32

    ለእርሰዎ ግን እጅግ ክብር አለኝ፡፡ ሃያሉ እግዚአብሄር ይህን ክፉ ጊዜ ከልሎ ያሳልፍዎት ከቀሪ ቤተሰቦችዎ ጋር ፡፡

  • @maruworkineh2048
    @maruworkineh2048 2 роки тому +49

    ተባረክ ዘምንህን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርክ አማራ ክልል ግባ እና በሰላም ኑር እውነት ነው የምናገረው!!!

  • @nani-jm7jh
    @nani-jm7jh 2 роки тому +48

    እድሜ ዘመንህን የእግዚአብሔር ጥበቃ ከአንተም ከቤተሰብህምገር የሁን ተባረክ ስለ እውነት መቆም መባረክ ነው የዘላለም ሂወት ነው

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 2 роки тому +65

    ፈጣሪ እውነቱን እያወጣው ነው በሰዎች ላይ አድሮ ፣ ምክንያቱም የንፁሃን የሚስኪኖች ደም ይጮሃልና ነገር ግን እነዚህ በደም የተጨማለቁ ጭራቆች እንዳያስገድሉህ ወንድሜ ሆይ ራስህን ቀይረህ ተንቀሳቀስ ፈጣሪ ይባርክህ ።

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 2 роки тому +42

    እንዲህ አይነቱን ንፁ ህ ኢትዬጵያዊ ኦሮሞዎችን ያብዛልን!! የኢትዬዽያ አምላክ ይጠብቅህ!

  • @husenmohamed4694
    @husenmohamed4694 2 роки тому +24

    እባካቺህ የአማራህዝብእወነት ለተጨፈጨፉት ወገኖቻቺንታዘናቺህ ይህንሰውየ ጠብቁት

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 2 роки тому +34

    ጎበዝ ሰው ነው ንፁሕ የእግዜር ሰው ነው ፈጣሪ ይባርከው ወንድሜ ተባረክ

  • @MsMetada
    @MsMetada 2 роки тому +130

    መቸም ጨርሶ አይጣላም እንኳን እንደ አንተ አይነት ኦሮሞ ተፈጠረ እውነተኞቹ ኑሩልን እናልፈዋለን

  • @abebayeweshete7483
    @abebayeweshete7483 2 роки тому +36

    ነገርን ወደ ብርሀን የሚያወጡ ስዎች እንዲገለጡ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን !!

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 2 роки тому +25

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ!! ለህይወትህና ለቤተሰብህ ሳትፈራ ቀርተህ አይደለም እንደሰማሁህ ለእውነት ሂወቴን እሰጣለሁ ብለህ በሚዲያ ደፍረህ በመቅረብህ ሳላከብርህና ሳላደንቅህ አላልፍም ተባረክ ወንድሜ

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 2 роки тому +58

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታዲያ ይሕን ብርቅየ ነፍሱን ለእውነት ያስያዘ ኦሮሞ አትዮጵያዊ ሰምቶ የኦሮሞን ሕዝብ በጅምላ የሚጠላ ሰው ይኖራል ? እኔ አማራ ነኝ የኦሮሞን ሕዝብ በጅምላ አልጠላም በሻሸመኔ አማራን ለመደበቅ ኦሮሞዎች መታረዳቸውን አውቃለሁና እስከ መጨረሻው አረሳቸውም ወንድሜ አንተ ግን የሰማይ ቤትክን ሰራህ በቀለመወርቅም አፃፍክ በሥጋ ብትገደልም በፈጣሪህ ዘንድ ለዘለዓለም ሕያው ነህና እግዚአብሔር አይለይህ አማራ ኢትዮጵያዊ ወንድምህ

    • @almfiramandefro3252
      @almfiramandefro3252 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይሰጥህ በጣም የምትመሰገን ሰው ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ሰወቸ ይጠቅህ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር. ያጥናህ ህግ የለምና ህግ እለ አንበል እግዚአብሔር የነ. አብይ አህመድ ን ደም
      ከነ ቤተስባቸው ደማቸው ይፍስስ በንጽህ ደም
      በውሻ እን ዳስ በል ህ. ፈጣሬ ብለህ ባንድሬ. ይፍረድ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 роки тому +1

      ይችን ቀን ታልፈለች ታሪክ እይረሳህም በኦሮም እንድምትስጨፋ ጭፍጨን በመድረክ ላይ አብይ ያነሳከው ባንዲራ ና ፈጣሬ ብለህ የጠራከው
      እም ልክ ይፈርዳል አምስልህ።

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 роки тому

      እግዚአብሔር ሆይ ጠብቀው

    • @salams4912
      @salams4912 Рік тому

      እግዚያብሄር ሆይ አንተጠብቀዉ ይህን ሠዉ ለእዉነት ቁመህ ታግለሀልና በሄድክበት ሁሉ ድግል ማርያም ትከተልህ

  • @abebemandefro291
    @abebemandefro291 2 роки тому +33

    ይኸንን ሰው መንግሥት ካልገደለው፣ ከሚኖርበት አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ አዛውሮ ማሽሽ ያስፈልጋል።

  • @zewdugebre-hiwet2318
    @zewdugebre-hiwet2318 2 роки тому +44

    እንደዚህ አይነት ሰዎችን ለ ኢትዮጵያ አብዝቶ ይስጣት።

  • @ashewubie3269
    @ashewubie3269 2 роки тому +39

    ለእውነት ከመቆም የሚበልጥ ጀግንነት የለምና፣ አንተ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነህ!

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 2 роки тому +37

    አንተ ሰው ብትሞትም አይቆጭህም በእውነት።
    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ!!!❤❤😍😍።

  • @yemhanes771
    @yemhanes771 2 роки тому +32

    ኡፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሽፍንህ ወንድሜ ንጹህ ኢትዮጵያዊ 🙏🙏🙏🙏Respect🙏🙏💕

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 роки тому +17

    የታደልክ ለእውነት የቆምክ🙏💛💚❤እኔ የሚገርመኝ መንግስታት በራሱ ስልጣም በንፁህ ደም መቀለድ ነው
    ፍርድ ከእግዚአብሔር እንጠብቃለን💛💚❤

  • @onethiopiatube371
    @onethiopiatube371 2 роки тому +49

    ይህ ሰው ጥሩ ሰው ነው::እነሽመልስ ስለሚያስገድሉት አማራ ክልል ይግባና ይኑር ምከሩት

    • @Zabiba85
      @Zabiba85 2 роки тому +4

      አይ አማራ የዋህ እኮ ነን ልባችን ያዝናል የሰው ዘር ማለት አማራ ነን ወላሂ አማራ በመሆኔ እኮራለሁ

    • @FatumaAdem-i9q
      @FatumaAdem-i9q 2 роки тому +3

      መልካም ሰው❤

  • @gena15
    @gena15 2 роки тому +44

    እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው እዉነትን መርጠሀል እና በግፍ ለተገደሉት ንፁሀን ቆመሀል እና ላንተም እውነተኛው አምላክ ይቁምልህ ይህ ምድር ቀሪ ነው።

  • @abvabc5007
    @abvabc5007 2 роки тому +22

    ወድማችን አሏህ ይጠብቅህ ግን ፊታቸውን ባታሳዩ ጥሩነው እነዚህ ሰውበላወች እዳይገሏቸው እውነታውን ስለነገርከን እናመሰግናለን

  • @እውነት-አ1ደ
    @እውነት-አ1ደ 2 роки тому +13

    ወይኔ ወገኔ እግዜብሔ ይሁናችሁ።እግዜብሔር ይጠብቅህ ፌቱን መቀየር ነበረብህ ልጆቹን ያሳድግበት።

  • @alexabera8546
    @alexabera8546 2 роки тому +12

    በጣም የእውነት ሰው ነው መንግስትን እራቁቱን ጣለው
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @moonwave7773
    @moonwave7773 2 роки тому +14

    እጀግ በጣም እናመሰግናለን።ለእውነት የቆሙ አና ትልቅነቶን ያሳያል።እድሜ እና ጤና ይሰጦት።እራሶትን ይጠብቁ።
    በአካባቢው ያለው የአማራ ሕዘብ ቁጥር ምን ያህል ነው።እባክህ ጠይቅልን።የቀበሊው ብዛት ምን ያህል ነው።

    • @samberhanu
      @samberhanu 2 роки тому

      3 million alu

    • @tekeatewolde4562
      @tekeatewolde4562 8 днів тому

      Oo😅6😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅666😅6😅6666😅6😅6666660666666666666666😅6😅😅😅0606😅660600to 😅6😅6o​@@samberhanu

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 роки тому +20

    ተመስገን !! ከሚሊዬን የኦሮሞ ተወላጆች መካከል አንድ እግዚአብሔርን የሚፈራ እውነት ተናጋሪ የኦሮሞ ተወላጅ ተገኘ!!
    ወንድማችን እግዚአብሔር ከእነዚህ ሰው በላ አውሬዎች አፍ ይጠብቅህ!!!

    • @SaraAli-su2ic
      @SaraAli-su2ic 2 роки тому

      ፍትህ ለአማራ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 роки тому

      @@SaraAli-su2ic
      ፍትህ የምትጠየቂው ማንን ነው?
      አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ!

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 2 роки тому

      የጥናት ሪፖርትሽ መነሻ አንዳፍታ ላይ አንዱአለምን ማየትሽ ነው?ብዙ ብዙ ብዙ ነበሩም አሉም አንድ ሰው ብቻ አይደለም።።እንደሠማሽው በሴራው ሽረባ የተሿሿሙ ሌቦችና የወያኔ ቡቃዩች ከእውቀትና ሰነምግባር ነፃ የሆኑ የትግሬም የአማራም የኦሮሞም ሌሎችም ርጉሞች ጥርቅሞች ናቸው።

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 роки тому

      @@nanaayalew2349
      ብዙ ቢኖሩማ ፣ይሄ ሁሉ ጭፍጨፋ ሲፈፀም ትንሽም ቢሆን የተቃውሞ ድምጽ በአሰሙ ነበር

  • @tsegutsige1701
    @tsegutsige1701 2 роки тому +34

    ወንድማችን እውነት ኦሮሞ ነህ እኔም የማውቀው የዛ አካባቢ ህዝብን እንደዚህ ነው ልዩነት የለንም ነበር እግዚያብሔር ይጠብቅህ

    • @gizubekele7746
      @gizubekele7746 2 роки тому +1

      በእውነት ኦረሚያ ያስገዱሉታል እባክህ ብትበቃ እዲጠበቅ ሚደረግለት

  • @saidbeshir3154
    @saidbeshir3154 2 роки тому +18

    አብይ አህመድ በምላሱ የሚዋሸንን ኢትዮጵያ ይህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ጀግና እውነቱን ነገረን ሀገር እንዳይፈርስ የሚታገል ወገን ወዳድ ጀግና ብየዋለሁ

  • @saralakew1201
    @saralakew1201 19 днів тому +2

    ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ ዘርህ ይባረክ እውነትን ይዘህ ስለቆምክ ምድር ጉም መሆኗን እንደምታልፍ ተረድተህ የእግዚሐብሔርን ቃል ስላከበርክና ስለ አስቀደምክ የሰማዩን ቤትህን ሰርተሃል ደጉ የኦሮሞ ልጅ እንወድሃለን አብረን ነው ያደግነው ሁላችንም በፍቅር
    ለእውነት የቆምክ ፈሪሃ እግዚሐብሔር ያለህ ጀግና ኢ/ት የእውነት ሰው ነህ ❤

  • @addistegegne3891
    @addistegegne3891 2 роки тому +8

    በጣም ልናግዘው ይገባል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @amhara_1234.
    @amhara_1234. 2 роки тому +8

    እናመሰግናለን ወንድማችን።

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 роки тому +5

    በትክክል

  • @lemaabebe1941
    @lemaabebe1941 2 роки тому +8

    ለእውነት የ ቆምክ ጀግና ሰውነህ ኑርልን

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 2 роки тому +3

    በለጠ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድም በርታ !!!

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 2 роки тому +4

    ተባረክ እጅህን ከደም እርቀህ ዋጋ ሥለከፈልክ ፣🙏👍እጅግ ተንኮለኞች ናቸው የንፁሀን ደም ለምድሪቷም እርግማን ለኦሮሞ ልጆችም የዘር እርግማን ነው ሚያቆየው !!!ፈጣሪ ሁሉን ያያል ይፈርዳልም! ሥለሠራት ነፍሥ ባለቤቱ እሡ ነውና !!!

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 роки тому +5

    የኔ ውድ ወንድም የቅዱሳን መላእክት ጥበቃ በዙሪያክ ይስፈር ኢትዩጵያዊነት ይኤነው

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 2 роки тому +9

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይሰጥህ እውነትን ሰለያዝክ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኦሮሞ ህዝብ ገዳይ እንዳልሆነ እናውቃለን ሌሎችም እንደዚህ እየወጣችሁ አጋልጡ የንፁሐን ደም ገና ይጮሐል ይፈርዳል

  • @AsayenigussiAsayenigussie
    @AsayenigussiAsayenigussie 4 дні тому

    ትልቅ ሰው ነህ እውነተኛ ኦሮሞ እናመሰግናለን ኢሄ ሂሳብ ለትውልድ ተቀምጦ መወራረድ አለበት ዘግናኝ ነው አማራ ንቃ ይገርማል አንተ ዘርህ ይባረክ ❤❤❤

  • @birhanalemu608
    @birhanalemu608 2 роки тому +1

    እውነቱን መናገር የዘላለም ስንቅ ነው አቶ እሱባለው እድሜ ሰጥቶህ የምትፈልጋት ኢትዮጵያን ያሳይህ

  • @yehenewtilahun5338
    @yehenewtilahun5338 2 роки тому +11

    ሚገርም ሰው ነው በናትህ አገቴ እሰጣለሁ ማለቱ በተለይ።እንዳይገሉት መረጃ እንዳያወጣ ብለው!!!!

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 2 роки тому +6

    በሌ እናመሰግናለን❤🙏

  • @hayatmohammed2622
    @hayatmohammed2622 2 роки тому +7

    አልሀምዱሊላህ ተሚሊየን አራጂ ኦሮሞ አዲ ኦሮሞ አገኝን መሰሎችህን ያብዛ ፈጣሪህ ይጠብቅህ

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 роки тому +32

    የወለጋምድር ከአሁን በሁዋላ ምንም አይበቅልበትም የአማራ ደም አለበት በአማራ ደም ላይ አርሳችሁ አትበሉም ፈጣሪ አፈር ድሜ ያስበላቸው 😡😡

    • @Mekos853
      @Mekos853 2 роки тому

      Shit idea. The land will grow crops. You cannot reverse the nature’s law.

    • @FatumaAdem-i9q
      @FatumaAdem-i9q 2 роки тому

      አሚን

  • @ZelalemDesalegn-s9q
    @ZelalemDesalegn-s9q 8 днів тому

    ወንድማችን በእውነት ኢትዮጵያዊ ጵያዊነት ምሥክርነተበመሥጠትህ ፈጣሪ መልካሙን አድል ይሥጠህ እንደዚህ ተ ተየቦጋለ አለንንና ተባረኩ ፈጠሪ ይጠብቃች አንድቀን ይህጨለማ ካማራውያነ ይገፈፍ ይሁናል

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 роки тому +13

    እሱባለው አንበሣ ነህ እግዚአብሔር ይባርከህ
    እንወዳሀለን
    ዶክተር አብይ እና ሸመልሰ ሰርአተ አልበኝነት እንዲሠፍን አድርጓል
    ለፍርድ ይቀርባሉ
    💚💛❤️

  • @efratam7995
    @efratam7995 2 роки тому +15

    ብዙ ፈጣሪን የሚፈሩ እንደዚህ አይነት ልጆች አሉ በዝያው ልክ ፈጣሪ ይቅር የማይላቸው ግፍ የሰሩ እንዳሉት ሁሉ

  • @Itisnot2late
    @Itisnot2late 2 роки тому +26

    እግዚአብሔር ይህንን ሰውዬ ከክፉ ሰዎች ይጠብቀው፡፡

  • @azitiauh541
    @azitiauh541 2 роки тому +16

    ያሳዝናል ከምር እኔ ኦሮሞ ነኝ አፈርኩ በነዚ እርኩሶች አንገት አስደፊዎች
    .. ዋናው ችግሩ መታወቁ ነው መንግስት ፈጥነት እርምጃ ካልወሰደ ችግር ይፈጠራል
    .. ወዳጄ እራስህን ጠብቅ እናንተም ለጊዜውም ቢሆን ከለላ አርጉለት እባካቹ እንዳይገሉት

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 роки тому

      መንግሥት ወዶና ፈቅዶ የሚፈፀም ነዉ ይልቁኑ እኛ የኦሮሞ ህዝብ የእኛ ተግባር አደለም ካላችሁ ህዝቡ ድምፁን ያሰማ አለበለዚያ የወረዳዉ የቀበሌዉ የዞኑ ከዞኑ ዉጭም አስተዳደሮች በሆዳም አማራ አማራ ክልል እያስጨፈጨፉ ያሉት ኦነግም የኦሮሞ እናት ነች የወለደችዉ ስለዚህ ልጇን መምከር የምትችለዉ እኛ ግን በኦሮሞም ህዝብ ተስፋ የለንም ተስፋችን እግዚአብሔር ነዉ ነገር ግን በሰሜን ሸዋም ልዮ ዞነ ተሰጥቷቸዉ አራት አመት ቤታችንን ንብረታችንን ያወደሙ ዘመዶቻችንን የገደሉ በአረብ ሀገር ተንከራተን እንድንቀር በወለጋም በመላዉ ኦሮምያ በፈሰሰዉ እግዚአብሔር እስኪበቀልልን ድረስ እናለቅሳለን የኦሮምያ ምድር ዘር አይዉጣብሽ እንላለን

  • @mhiretyifredew7267
    @mhiretyifredew7267 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @robeltamirat9684
    @robeltamirat9684 2 роки тому +2

    ስለ እውነት መቆም እንዴት ያስደስታል እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @MuLU-my3hg
    @MuLU-my3hg 19 днів тому +4

    አባየ ክበርልን እዉነትን ተናጋሪ እና የሰዉ ህመም ሚመዉ በሙሉ ዘሩ ይባረክ ይብዛ ❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔

  • @shimeliswordofa7673
    @shimeliswordofa7673 2 роки тому +21

    It is really requires immediate action to safe people. The regional gov't must take accountability.

    • @eg3549
      @eg3549 2 роки тому +1

      They r in it themselves

  • @mulunehdaksa2944
    @mulunehdaksa2944 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ! ዋናው ገዳይ አብይ ስለሆነ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብህ።

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ሆይ ይህ ሰው መስዋት ሆንዋል ለደሃው ህዝብ
    ብትሞትም ታሪክ እይረሳህም ለኢትዮጵያ ህዝብ ለአማራውም ለመልካም ስነምግባር ብድራትህ ከፈጣሪ ነው:

  • @beletekassa2026
    @beletekassa2026 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @yonatankifle7163
    @yonatankifle7163 2 роки тому +4

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ግን እዳይበሉህ

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 2 роки тому +2

    በጣም ትልቅ ግፍ ነው የተሰራው እግዚአብሄር ይፍረድ የንፁሀን አምላክ አይቀርም መፍረዱ ወንድማችን እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 2 роки тому +11

    ይህ ቪድዮ ለአማራ ብልጽግና ሰዎች እባካችሁ አድርሱ የኦሮሞ ብልጽግና እንዴት እያስገደላቸው እንደሆነ በግልጽ አስቀምጦታል ከእንዲህ አይነት የኦሮሞ ልጆች ጋር ሆኖ ወለጋን ነጻ ማውጣት አለብን

  • @melatmelkamu8405
    @melatmelkamu8405 2 роки тому +17

    ኦሮሞ ተባብሮ አማራን መጠበቅ አለበት ሽመልስ መያዝ አለበት

  • @sintayhutalahon5082
    @sintayhutalahon5082 2 роки тому +4

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @كرمسيلاوي
    @كرمسيلاوي 8 днів тому +1

    ❤❤❤እወነትነዉ

  • @ዜድወሎመቅደላከዱባይ
    @ዜድወሎመቅደላከዱባይ 2 роки тому +15

    ሀቅ ይመነምናል አይበጠስም የንፁህ ደም ፈሶ አይቀርም ኢንሻአላህ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 роки тому +3

    አጀብነው እውነት ይዘገያል እጅ ተቀብሮ አይቀርም
    አላህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ ወድም
    ምርጥ የዘመናችን ጀግና እውነተኛ ኦሮሞወችን ዘራችሁን አላህ ያብዛላችሁ
    በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ
    እመሠግናል መሠሎችህም ይብዙልን
    ጪራቆች ሠበላወቹን ደግሞ አላህ ለግላቸው የመከራ ዝናብ ያውርድባቸው ዘራቸው ይጥፋ
    አላህ ኢትዮጲያን እና ንፁሀን ህዝባችነን አተው ጠብቅልን አሚን አሚን

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 16 днів тому +1

    የዚህ ምድር ባለቤት ፈጣሪ ነው! የኔ ነው የምንለው የሌለን እንደሸክላ የምትሰበር ህይወት ይዘን ሁሉን ትተን 1x2.5 ሜትር ውስጥ ነው የምንገባው::በብሄር የምንመካ ሰዎች ቆም ብለን እናስብ ሁሉ ከንቱ ነው:: እስከምንሄድ መፋቀርና መከባበር ነው የሚበጀን::

  • @kefelegnmetaferia5033
    @kefelegnmetaferia5033 2 роки тому +18

    I will never loss my hope on the people of Oromo,amhara ,tigray and other ethiopian peoples . Let Almighty GOD be with us

    • @fitsescollection
      @fitsescollection 2 роки тому

      Many times I found myself on the verge of lossing hope. However I try to be optimist ignoring all my doubts. My Question here is, Why the govt of Ethiopia disclose all the root causes with evidences. Look what this man is just talking, it seems the very reason for costing much is already ignored by the government. Why?

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 роки тому +9

    የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባዔ ሥራው ምን ይሆን? እንዲህ አይነት ጮማ ማሥረጃ እያለ። ይሄን ምስኪን ሰውዬ እግዚአብሔር አምላክ ከገዳዮች ይጠብቀው።

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1 17 днів тому +1

    አግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይጠብቂህ
    ቤተሰብህን ሁሉ ይዘህ ዎደ አማራ ክልል ግባ አባክህ
    አምላክ ይርዳህ
    የክፉዎች ዓለም ናት

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 роки тому +13

    👉🏽ይህ ሰው መንግስት የደበቀውን እውነት እየተናገረ ነው የአማራ ህዝብ ከዚህ ሌላ የተሻለ ማስረጃ ከገዳይ የምትጠብቅ ከሆነ ወደ ፀበል መሄድ ነው ሞት ለገዳዮች 👹

  • @nigatkassahaile1264
    @nigatkassahaile1264 2 роки тому +9

    ይገርማል ኦሮሞ እርስ በርሱ ባለመተማመን ህዝብ በነሱ ምክንያት ያልቃል አቤት ግፍ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @ankoberview3971
    @ankoberview3971 2 роки тому +1

    ፈጣሪ መርጦሃል እድለኛ ነህ። አማራ መሞቱ ባይቀርም እውነቱም አንድ ነገር ነው።

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 25 днів тому +1

    እኔን የገረመኝ እንዲህም ያለ እውነተኛ ፣ለሐቅ የሚኖር ፣ፈጣሪ ይጠይቀኛል የሚል በርካታ የኦሮሞ ልጆች መኖራቸው በአገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ አድርጎኛል ።

  • @yewbnechkebede8883
    @yewbnechkebede8883 2 роки тому +1

    አወይ ኢትዮጵያ እንደዚሕ የሴጣን መጫወቻ ትሁን አምላኬ ሆይ ስለ ሕፃናት ስትል ማረን

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 18 днів тому +1

    እግዛብሔር ይስጥህ እውነት ተናግሮ መሞት ይሻላል ለሆድ ሳትገዛ ለግዛብሔር ለፈጠረው ሰው ግፍ ውነት ምናገር ትልቅ ነትነው እግዜር ይጠብቅህ

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 2 роки тому +12

    This man speaking the truth there is no shade in his speech

  • @AdaneTefri
    @AdaneTefri Місяць тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቅሕ

  • @MeremDaneya
    @MeremDaneya 19 днів тому

    አጅብነው እነቶች ሀሉ ኮመንትላይ ብዙ ተቃዋሚ አላቸወ የዚህን የተባረከ ሠውየ ኮመንት እዪልኝ እውነት እውነትነው አላህ ይጠብቅህ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 роки тому +1

    ወድማችንእራስሂጠቢቅ

  • @saraabraha9997
    @saraabraha9997 Місяць тому +1

    God bless you, brother. God bless your family

  • @Loza-f8d
    @Loza-f8d 10 днів тому +2

    ስለእውነት ስለተናገርክ እግዜአብሔር ይስጥክ ሁሉላችንም ሟች ነን ነገ

  • @sendekworku3872
    @sendekworku3872 2 роки тому +9

    በለጠ ጌታ ይባረክ

  • @MeremDaneya
    @MeremDaneya 19 днів тому +1

    አላሁ አክበር እኔ እዛው እቦታው ነው ያለሁት በዘር በሽታ ያልታወረ ወረሞ ሠይደብቅ ሣያካብድ ሥራቸውን ተናገረ አላህ ይጠብቅህ

  • @אבבאיטוקאסה-ר8צ
    @אבבאיטוקאסה-ר8צ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር በውነት አብዝቶ ይባርክህ ጨርሰን እዳነጠላ አደርግ ህን እግዚአብሔር ብድራትህነ ይክፈልህ። እውነተኝ ሰው ነህ

  • @wedyeyegzaw2793
    @wedyeyegzaw2793 2 роки тому +4

    Thank my brother

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 2 роки тому

    ልዑል እግዚአብሔር ጠባቂ መልዓክ ይላክልህ። 🙏🙏🙏

  • @enatneshhussien4770
    @enatneshhussien4770 2 роки тому +6

    ወይ ፈጣሪየ ሰዉ መሆኑን ያስመሠከረ ወንድማችን አይ ምን አይነት ዘመን ነዉ

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 2 роки тому +1

    የሰማዩ ንጉስ ይፍረድ
    እግዚአብሔር የፈሰሰው ደም ይቁጠር !!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 роки тому +7

    Thank you Ethio News for this interview it's very frightening to hear what a difficult life God save him

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 роки тому +13

    የአረመኔዎቹ የኦሮሚያ መንግስት ጉድ ተወርቶ አያቅም መቼም የራሳቸው ሰዎች ጉዳቸውን በዝርዝርና ማስረጃ እንዲህ ሲያስረዳ ከመካድና አጣሞ መመለስ በቀር መልስ የላቸው

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 18 днів тому +1

    እግዚአብሔር እስከነ ሙሉ ቤተሰብ ህ ይጠብቅህ እስካሁን ካልገደሉህ 😢በጣም ልብ ያደማል 💔💔 ግን ለምን? እሔ ሁሉ ጥላቻ ?😢

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 13 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ለእውነት መኖር ለህሊና እረፍት ነው በጣም ያሳዝናል እራስህን ጠብቅ በእግዚአብሔር ቤት ፀድቀሀል አንተ

  • @desaletegegne4846
    @desaletegegne4846 2 роки тому +1

    ለእስራኤል ህዝብ የደረስክለት እግዛብሄር ለአማራ ህዝብ ድረስለት።

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya Місяць тому +3

    ድል❤ፋኖ❤አሐመሐራሐ🍀ኢሕድሕሞትሕ
    ትሕኢሕዘሐዚሕ❤አሐቡሕይሕ❤ነዉ
    ደሐሙ❤በሐአሐቡሕይሕ❤ነዉ
    አሐመሐራሐ❤ዬሄገሐደሐለሐ
    ከሐቀሐበሐሌ❤
    ኢሕከሐ❤ዞሆንሕ
    ኢሕከሐ❤ዎራሐደሐ
    ኢሕከሐ❤ከሐዴሂሬሄ
    ቀሐንሕ❤መሐሺሕቶሚሕ❤አሐይሕመሐሸሐሚሕ❤
    ይሕለሐቀሐመሐልሕ
    ድል❤ለሐተሐራሐደሐ❤አሐመሐራሐ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 роки тому +5

    😭ወይኔ አምላክ እግዞኦ የሞትቱ ደም የጮህ ነው ይህ ሰው እዳይ ገሉት ይስው የድንግል ማርያም ልጅ በሂድህ በት ሁሉ እግዚአብሔር ይጥብቅህ ❤️🙏🙏🙏🙏

  • @whywonder1895
    @whywonder1895 2 роки тому

    አቦ ተባረክ! እግዚአብሔር አንተንና መሰሎችህን በክንፉ ይጠብቃችሁ!!

  • @vipx5902
    @vipx5902 2 роки тому +1

    እውነት፣ያሸንፋል፣አላህ፣ይጠብቅህ፣ከወረሞም፣ጥሩአሉ፣

  • @ahmedmohammed8257
    @ahmedmohammed8257 2 роки тому +2

    ሌላ ምን ይባላል።ፈጣሪ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር እንድሰጥህ እመኛለሁ!!በተረፈ ግን አማራዉ በመዋቅር እየታረደ ለመኖሩ በቂ የሆነ መረጃ ሰጥቷል።

  • @desalegntigabu2906
    @desalegntigabu2906 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @tirngoabebe1221
    @tirngoabebe1221 2 роки тому +3

    እውነት ነው ከስሬ ደሮ ከአሹ ከቂልጥ አቦ ከሰንቦና ከሌሎችም የገጠር ቀበሌወች ተፈናቅለው ሀሮና ኬረሞ ታግተው የተቀመጡ ወገኖቻችን እሕካሁን አያርሱም አይነግዱም አይንቀሳቀሱም እግዚአብሄር ያሳያችሁ!!!!!!! እህህህህህ አንተ ስውዬ እ/ር ይባርክህ እኔ የተናገርኩ ያህል ረክቻለሁ ስለኡነት ተባረክ ወንድማችን።

  • @bayedagnew4557
    @bayedagnew4557 2 роки тому +8

    በሌ ይህን ሰውየ ድጋሜ በህይወት ላይገኝ ይችላል፡፡ ብቻ እየሆነ ያለው ነገር መዋቅራዊ መሆኑ መቸም እንዳይፈታ ያደርገዋል፡፡ ቢቻል ጥምር የጸጥታ ሀይል በዛ ቦታ ካልገባ ሁሉንም ይጨርሱታል

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 2 роки тому

    ተባረክ ኑርልን ይገርማል ።እውነተኛ ቅን ሰው ነህ።

  • @nigatbeyene646
    @nigatbeyene646 Рік тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆሆሆሆሆሆሆሆይይይይይይ እባክክ አባባ ይብቃ የወለጋ አገር ሞት ስቃይ ይብቃ ማረን ይቅር በለንእእእእህህህህህህህህህ አባዬ እየሱስ ህብክን ታደግ እረ ጌታሆሆሆሆሆሆይይይይይይይይይ ሀዘን ለቅሶ መስማት ሰለቸን ወዮዮዮዮዮዮዮ እረ ወይኔ ውይይይይይይይይይይይ አንተ እችን አገር አስባትህህህህህህህህህህህህህህህህህእህህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @feteneayalew8559
    @feteneayalew8559 18 днів тому +1

    ፈጣሪ የሥራቸውን ይስጣቸው አንተ ግን እውነተኛ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ