ESAN TV
ESAN TV
  • 104
  • 3 075 264

Відео

Ethiopian Satellite Network - ESAN TV | ኢሳን ቲቪ
Переглядів 1,4 тис.2 години тому
Ethiopian Satellite Network - ESAN TV | ኢሳን ቲቪ Our official website: esantv.net/
ESAN የቅዠት እዳ እና መርገምት | Thu 25 Jul 2024
Переглядів 36 тис.12 годин тому
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN የቅዠት እዳ እና መርገምት | Thu 25 Jul 2024
ESAN TV ማን ይቀርበናል ጎፋ ወይስ ኔፓል ፤ የአብይ አዲሱ የጦርነት አዋጅ | Wed 24 Jul 2024
Переглядів 26 тис.14 годин тому
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV ማን ይቀርበናል ጎፋ ወይስ ኔፓል ፤ የአብይ አዲሱ የጦርነት አዋጅ | Wed 24 Jul 2024
ESAN TV የትግሉ ፈተና እና የተቃዋሚዎች ደጅጥናት | Tue 23 Jul 2024
Переглядів 35 тис.16 годин тому
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV የትግሉ ፈተና እና የተቃዋሚዎች ደጅጥናት | Tue 23 Jul 2024
ESAN TV የብድሩ ጫና እና የባለሥልጣናቱ ፌዝ | Mon 22 Jul 2024
Переглядів 15 тис.19 годин тому
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV የብድሩ ጫና እና የባለሥልጣናቱ ፌዝ | Mon 22 Jul 2024
ESAN TV ከፋኖ መሪዎች ምን ይጠበቃል? | Thu 18 Jul 2024
Переглядів 56 тис.День тому
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV ከፋ መሪዎች ምን ይጠበቃል? | Thu 18 Jul 2024
ESAN TV ወዴት? ወዴት? | Wed 17 Jul 2024
Переглядів 39 тис.День тому
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV ወዴት? ወዴት? | Wed 17 Jul 2024
ESAN TV የጫካው ቤተመንግስት - የልጆች መጫወቻ ቦታ | Tue 16 Jul 2024
Переглядів 42 тис.14 днів тому
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV የጫካው ቤተመንግስት - የልጆች መጫወቻ ቦታ | Tue 16 Jul 2024
ESAN TV የእገታ ፖለቲካ እና የትግሉ ሂደት | Mon 15 Jul 2024
Переглядів 16 тис.14 днів тому
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV የእገታ ፖለቲካ እና የትግሉ ሂደት | Mon 15 Jul 2024
ESAN TV መታሰቢያ ቀጸላ ከአቶ አስርደው ዘውዱ እና አቶ ወሰን ይጥና ጋር ያደርገችው ቆይታ
Переглядів 13 тис.14 днів тому
የዛሬው የኢሳን መደበኛ ዝግጅት ሊተላለፍ ባለመቻሉ ይቅርታ እየጠይቅን ባልደባችን መታሰቢያ ቀጸላ ከመምህር ደምሰው ተሰማ ጋር ያደርገችውን ቆይታ ቃለ ምልልስ ይዘንላችሁ ቀርበናል። @MenaleshMeti
ESAN TV የታገቱት ተማሪዎች እና የኦሮሚያ ክልል ምላሽ | Wed 10 Jul 2024
Переглядів 21 тис.14 днів тому
ESAN TV የታገቱት ተማሪዎች እና የኦሮሚያ ክልል ምላሽ | Wed 10 Jul 2024
ESAN TV መታሰቢያ ቀጸላ ከፕ/ር ዝናቡ አበራ እና ጠበቃ አበራ ንጉስ ጋር ያደርገችው ቆይታ | @MenaleshMeti
Переглядів 13 тис.21 день тому
ESAN TV መታሰቢያ ቀጸላ ከፕ/ር ዝናቡ አበራ እና ጠበቃ አበራ ንጉስ ጋር ያደርገችው ቆይታ | @MenaleshMeti
ESAN TV የአሜሪካው አምባሳደር መልዕክት እና የተዳፈነው ግድያ | Mon 08 Jul 2024
Переглядів 31 тис.21 день тому
ESAN TV የአሜሪካው አምባሳደር መልዕክት እና የተዳፈነው ግድያ | Mon 08 Jul 2024
ESAN TV የጠቅላዩ ክህደት እና የፖርላማው ዝምታ | Thu 04 Jul 2024
Переглядів 47 тис.21 день тому
ESAN TV የጠቅላዩ ክህደት እና የፖርላማው ዝምታ | Thu 04 Jul 2024
ESAN TV አገዛዙን ያስደነገጠ የጀነራሉ ውሳኔ | Wed 03 Jul 2024
Переглядів 35 тис.21 день тому
ESAN TV አገዛዙን ያስደነገጠ የጀነራሉ ውሳኔ | Wed 03 Jul 2024
ESAN TV መታሰቢያ ቀጸላ ከመምህር ደምሰው ተሰማ ጋር ያደርገችው ቆይታ
Переглядів 8 тис.28 днів тому
ESAN TV መታሰቢያ ቀጸላ ከመምህር ደምሰው ተሰማ ጋር ያደርገችው ቆይታ
ESAN TV “የሰላም ካውንስሉ” እና የፋኖ ምላሽ | Mon 01 Jul 2024
Переглядів 36 тис.28 днів тому
ESAN TV “የሰላም ካውንስሉ” እና የፋ ምላሽ | Mon 01 Jul 2024
ESAN TV የኬንያው አመጽ ኢትዮጵያ ይሰማል | Thu 27 Jun 2024
Переглядів 28 тис.Місяць тому
ESAN TV የኬንያው አመጽ ኢትዮጵያ ይሰማል | Thu 27 Jun 2024
ESAN TV የእንቶፈንቶ ኮንፈረንስ እና የለውጡ አስፈላጊነት | Wed 26 Jun 2024
Переглядів 20 тис.Місяць тому
ESAN TV የእንቶፈንቶ ኮንፈረንስ እና የለውጡ አስፈላጊነት | Wed 26 Jun 2024
ESAN TV ለማይቀረው ለውጥ ተዘጋጅተናል ወይ? | Tue 25 Jun 2024
Переглядів 42 тис.Місяць тому
ESAN TV ለማይቀረው ለውጥ ተዘጋጅተናል ወይ? | Tue 25 Jun 2024
ESAN TV “አብይ በተናገሩ ቁጥር ለኢትዮጵያዊያን አዝናለሁ” | Mon 24 Jun 2024
Переглядів 20 тис.Місяць тому
ESAN TV “አብይ በተናገሩ ቁጥር ለኢትዮጵያዊያን አዝናለሁ” | Mon 24 Jun 2024
ESAN TV እየከፋ የመጣው የሰብአዊ መብት እረገጣ | Wed 19 Jun 2024
Переглядів 17 тис.Місяць тому
ESAN TV እየከፋ የመጣው የሰብአዊ መብት እረገጣ | Wed 19 Jun 2024
ESAN TV አደገኛው የዝርፊያ እና የቅሚያ ህግ | Tue 18 Jun 2024
Переглядів 20 тис.Місяць тому
ESAN TV አደገኛው የዝርፊያ እና የቅሚያ ህግ | Tue 18 Jun 2024
ESAN TV ልጓም ያጣው ዘረኝነት እና የዜጎች ንብረት ገፈፋ | Mon 17 Jun 2024
Переглядів 19 тис.Місяць тому
ESAN TV ልጓም ያጣው ዘረኝነት እና የዜጎች ንብረት ገፈፋ | Mon 17 Jun 2024
ESAN TV የቤተመንግስቱ ሚስጥራዊ ስብሰባ | Thu 13 Jun 2024
Переглядів 50 тис.Місяць тому
ESAN TV የቤተመንግስቱ ሚስጥራዊ ስብሰባ | Thu 13 Jun 2024
ESAN TV የፓርላማ ውሳኔዎች እና መዘዛቸው | Wed 12 Jun 2024
Переглядів 22 тис.Місяць тому
ESAN TV የፓርላማ ውሳኔዎች እና መዘዛቸው | Wed 12 Jun 2024
የኢሳን ቲቪ የፕሮግራም ማስታወቂያ
Переглядів 3 тис.Місяць тому
የኢሳን ቲቪ የፕሮግራም ማስታወቂያ
ESAN TV በኮሪደሩ ልማት የማይሸፈነው ሰሜኑን የማፍረስ ሴራ | Mon 10 Jun 2024
Переглядів 27 тис.Місяць тому
ESAN TV በኮሪደሩ ልማት የማይሸፈነው ሰሜኑን የማፍረስ ሴራ | Mon 10 Jun 2024
ESAN TV የሲኖዶሱ መግለጫ እና የቀጠለው የአሥቸኳይ ጊዜ አዋጅ | Thu 06 Jun 2024
Переглядів 31 тис.Місяць тому
ESAN TV የሲኖዶሱ መግለጫ እና የቀጠለው የአሥቸኳይ ጊዜ አዋጅ | Thu 06 Jun 2024

КОМЕНТАРІ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 9 хвилин тому

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 2 години тому

    No government is stronger than the people. Abyi Ahmed is delusional and destroying the country economy and independence by creating more dependency on foreigners. It’s the people of Ethiopia that have relinquished their rights by sitting quiet. If they rise up too late after the country drowned in debt it’s not much they can do. You have given the country right to foreigners he’s selling the country resources by taking too much loan someone have to pay for it. Do you think Abyi Ahmed is going to be there no ! You and your children for generations will be poor and slaves to the debt he’s taken on Ethiopians name. He’s not using the loan to build manufacturing, great schools to prepare the generation or to mass modernization of the farmers to use modern technology to produce more food and the surplus can be exported. What Abyi’s doing to buy a new cloth which the dressing is not generating income it’s a waste of money! Shying things is temporary People need to wake up!

  • @bekeledejene1409
    @bekeledejene1409 7 годин тому

    IMF = International Mafia Foundation

  • @MikiyasShemels
    @MikiyasShemels 8 годин тому

    The hope of the prime minister is cut off

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 8 годин тому

    እስክንድር ይህንን ያህል ኢትዮጵያዊዊቱ ወረደበት?

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 8 годин тому

    የዘር ሳይሆን ልዩነታችን አፍጥጦ የሚታየው በቋንቋ ነው።

  • @Transporthollnd
    @Transporthollnd 8 годин тому

    Welcome Eritrean tv

  • @user-bg5kc7dx4t
    @user-bg5kc7dx4t 10 годин тому

    Beyense be ewuket ley yetemeserete setewuru zim tebilo sewu meshewed kerewel ye abe yeshelel

  • @user-ii6ig6th7k
    @user-ii6ig6th7k 13 годин тому

    አቤና መሳይ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ZelalemSisay-ud1hj
    @ZelalemSisay-ud1hj 14 годин тому

    Mesay nurlene

  • @YeheyesGeffere
    @YeheyesGeffere 15 годин тому

    እሺ ጥሩ ነው ኢሳን በእንግሊዘኛ ያስፈልጋል

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 15 годин тому

    Thanks 🙏

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 15 годин тому

    ብዙ ሰዎች የሚጠይቁት ይህ ሰው ቢወርድ ማን ይተካዋል የሚል አስተያያእት እየሰጡ ነው:: እባካችሁ ለህዝቡ አስረዱት

  • @user-xo1sb5ib4y
    @user-xo1sb5ib4y 16 годин тому

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @ameley4768
    @ameley4768 16 годин тому

    ESAN{ትርጉሙ ኢትዬጽያን ሳናጠፋ አንተኛም}ነው ይህን ሚዲያ የምታዳምጡ ይህ ነው ምኞታችሁ?😡😡😡😡😡

  • @negassihaile8939
    @negassihaile8939 16 годин тому

    እናንተ ተኩላዎች ፈሪዎች እንደ ቁራ የትግራይ ህዝብ ጥብቅና ያምራቸዋል ጉድ ሣይሰማ መሥከረም አይጠባም ነው ለመሆኑ ከናንተ የአዞ እምባ ለትግራዋይ ከሻዕብያና ከምናምንቴ ተባብሮ ዘሩ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት የቋመጠ ያሽቃበጠ ነበረ ወይ???ከእናንተ በላይ ለትግራዋይ ደመኛ ጠላት በዚህ ምድር የለም።👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 16 годин тому

    የኢትዮጵያ ህዝብማ ዘንድሮ አብዮት ካላፈነዳ ከዳር ዳር በአንድ ልብ ህዝባዊ እንብተኝነት ህዝባዊ አመፅ ካልተነሳ መችም ልነሳ አይችልም ምን እስክሆን ነው ህዝቡ የምጠብቅ ቤቱም ሆኖ ወይ ይፈናቀላል ወይ ይታሰራል ወይ ይገደላል ስለዝህ ይለይለት እባክህ ተነስ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ

  • @user-is7ff5kz1s
    @user-is7ff5kz1s 16 годин тому

    በርቱ

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 16 годин тому

    ፓርላማ የሚሰበሰቡት የህዝብ ተወካይ ተብዬዎች መቼ ነው የህዝብ ችግር የሚናገሩት ለነገሩ በብሄር የሰበሰባቸው በህዝብ ስም ተቀምጠው የአብይ የግል ፍላጎት አስፈፃሚዎች ናቸው

  • @SHDMSD
    @SHDMSD 16 годин тому

    It's a time for the downfall of PP😅😂

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 16 годин тому

    Tplf is at the cruelest level and the father of the evil davil extremely wild fascistic Abey Ahmed Tplf is so arrogant gangster and Ethiopia ‘s wisdom in the name of God and uprising the people’s inevitable power would show the down fall of cruel ወያኔ

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 16 годин тому

    ሽመልስ አብዲሳ እና ብርሀኑ ጁላ አብይ እንዲወገድ ከኦሮሞ ፅንፈኞች ጋር በህቡዕ ይሰራሉ ከተባለ እኮ ቆየ። ዶክተር ሀንጋሳ ኢብራሂምም አጋልጧል ።

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 16 годин тому

    አማራጭ የለዉም ከመበደር ዉጭ ከንቱ ሰው ነው

  • @aklilukasaye1224
    @aklilukasaye1224 16 годин тому

    ጅል የምታወራዉን የማታውቅ ከብት ነገር

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 16 годин тому

    መሳይ የኢትዮጵያ ህዝብ እንቅልፍ እንዳሰሰበህ ግልፅ ነው ነገር ግን ኬኒያወች ከአሜሪካን ቅንጡ ቤተመንግስት በግብዣ የተንበሸበሸው የኬኒያ ተመራጭ ሩቶ የኬኒያን ህዝብ የመናቅ ምልክት መቆሚያ አልነበረውም ጀግኖች የምስራቅ አፍሪካ የነፃነት ቆንጮወች ለኬኒያውያን ምስጋና ይግባቸው ሩቶ አደብ ግዛ

  • @AwalAli-u5b
    @AwalAli-u5b 16 годин тому

    😮

  • @emnetbeyesus8492
    @emnetbeyesus8492 16 годин тому

    እኔ የምገርመኝ ለማን እንደምትለፈልፉ ነዉ ስንተ ልንገራችሁ የእትዮጵያ ህዝብ 120 000 000 ምልዮን ምድያችሁን የምያይ ሰዉ 45000 ሽ አይሆንም እናስ ማፈርያዎች አይደላችሁም ?እንኳን የእትዮጵያ ህዝብ የአማራም ህዝብ አይፈልጋችሁም።ህዝቡ ጠልቷችኋል ተደበቁ።ድያስፎራዎቹ እንኳ አይፈልጓችሁም እፈሩ እፈሩ እፈሩሩሩሩሩሩሩ ማፈርያዎች።

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 17 годин тому

    ለማንኛውም አብይ አህመድ ሀገር እና ህዝብ መምራት አይችልም ከህውሀት ዘረኝነትን ተማረ በዛው መንገድ ሀገርና ህዝብን ሊመራ አማረው ህውሀት ለምን ከህዝብ ጫንቃ ላይ ተባረረ ብሎ እንካ ራሱን መጠየቅ ያልፈለገ መሪ መጨረሻውም አያምርም ለፍርድ ይቀርባል !!!

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 17 годин тому

    አብይና ዳንኤል ክብረት አይጥና ድመት ናቸው አይጡ አካሉ የተሰበረ ው ዳንኤል ክብ ነው

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 17 годин тому

    መደበቄያ የፖለቴካ ማሥቀየሻ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 17 годин тому

    ፈጣሪውን ያመነ ህዝብ መብቱን ሳያስከብሮ በጋን ጠላ ማህል አገዳ ደሮ ወጥ ጥብስ ተሸክሞ በመሄድ አይፀደቅም ከሰማ ሰማት ከድንግል ማርያም ተወልዶ ከሀጢአት ነፃ ያወጣን አምላክ ነገ ዛሬ እመጣ ዘንድ አታውቁም ነቅታችሁ ጠብቂ እያለን ተዘናግተን ዲያብሎስ አብይ አህመድ ነገሰ በፍፁሜ መስቀል የተሸከሙ ሰይጣንን የማስለቅ ፅናት ከለላቸው ሰይጣን እየጨፈረባቸው ነው

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 17 годин тому

    ፈጣሪ እንዳንስት ፀጋውን (ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችንም ያድለን።ኢሳኖች እጅግ በጣም እየመሰጣቹን ነው እኛ የፋኖ አመራሮች የምንከተለው PROGRESSIVE (ተራማጅ ) ብሔርተኝነት ነው።ተራማጅ ብሔርተኝነት ማለት ፈጣሪ ቢፈቅድ ብንኖር ወደ ፊት በደንብ እንወያያለን ለዛሬው ግን እጅግ በአጭሩ እናት መጀመራያ ራሷ ካልተመገበች ልጇን ልትመግብ አትችልም ብለነ ስለምናምን ብሔርተኝነትን ከአማራ ጀምረን ቀጥሎ አማራ ክልል ከዚያም አገረ ኢትዮጵያ ከዚያም አህጉረ አፍራካ ብሎ አለማቀፋዊ ድረስ የሚቀጥል እና ሰው ላይ የሚቆም ብሔርተኝነት ነው።ፈጣሪም ያለው ባልንጀራህን ሳትወድ እኔን ልትወድ አትችልም ስላለ ማንም ሰው የወጣበትን ብሔር ሳያከብር መላውን የኢትዮጵያ እና የአለም ብሔር ብሔረሰቦች አያከብርም ለዚህ ነው ፋኖ በእውነተኛ ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ነው የሚያምነው አንድነቱ ከሕብረቤሔራዊነቱ በፍፁም አይጣረስበትም።ምንም እንኳ ፋኖን ፅንፈኛ ሲሉ ፋሽስቱ እና አናርኪስቱ ስቅ አይላቸውም የአማራን ክልል ሕገ መንግስት የሰጠውን መብት SELF ADMINSTRATION AND SELF DETERMINATION እራስን ማስተዳደር እና የራስን ዕድል በራስ የመወሰንን ዕድል ነፍግ እና ሌሎችንም መብቶች ጥሶ በሕግ ማስከበር ስም GENOCIDE አውጆ በሕግ አስከባሪ ስም GENO CIDER ( ዘር ጨፍጫፊ ሐይል ) አስገብቶ እያስጨፈጨፋ ሙሉ ፓርላማው ሕግ አውጪው ሕግ ተርጓሚው እና ሕግ ፈፃሚው ሙሉ በአንድ ግለሰብ ፋሽስት እና ከናርኪስት አብይ እጅ የተጠፈጠፉ ስለሆነ ይህንን የዶል 30% ጭማሪ የብር 30% ፐርሰንት ዝቅጠት ያፀዱቁታል መልስ እና ሐይለማራያም ለ5 ጭማራ አብደን ዛሬ ጊዜ ዳኛ ጊዜ ሚዛን ለ20 ብር ጭማሪ በቃን።ይህንሸ ከበደ ሚካኤል ሲያስረዱ አምስት ሰዎች መካከል አራት ሰዎች ሊቃውንት ነን ባዬች የሞተ አንበሳ እናስነሳለን ብለው ተስማሙ አንዱ ያልተማረ ግን አስተዋይ ሰው ግን ከተነሳ በሓላስ ቢበላን አልስማማም ብሎ እምቢ አለ እነሱም እምቢ አሉ እሱም ተለያቸው ነብሱን አተረፈ እነዚያ አራቱ ሊሒቃን ግን አንበሳው ሲነሳ አራቱንም በላቸው።ስለዚህ ፋኖ ጨለምተኛ አይደለም ብድሩ በመምጣቱ ችግር የለበትም ወይ አበዳሪ ወይ ተበዳሪ ይሞታል ወይ ደግሞ የተቃጠለ ብድር ተብሎ ይቃጠላል የበፊቱን ፈጣሪ ነው የሚያቀው ዳሩ ግን ከመሞት መስንበት የሚባል ፈሊጥ ስላለ ከእጅ ይሻላል ደሞ ነገር ነው።አንበሳው ከተነሳ በሓላ ምን ይሆናል የሚለው ከታሰበበት ችግር የለም ዳሩ ግን ብዙ አውጥቼ አሰብኩ ብዙ የፋኖ መሪዎችም አሰቡ መውጪያ በር አንበሳው ሲነሳ ግን አልተገለጠለንም ነገር ግን የኢኮኖሚ ሊሒቃን በሬው ( ፍሽስቱ አብይ ) ሳሩን አይቶ ገደል ሳያይ ገደል እንዳይገባ ሰፊውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ጭምር ይዞ ገደል እንዳይገባ ሐይላቸውን እና ጥበባቸውን ቢጠበቡበት እጅግ መልካም ነው በተለይ ሕዝቡን እና አገሪቷን መታደግ ነው።በተረፈ የመንፍንቅለ መንግስት ጉዳይ አይጡ ( ፋሽስቱ አብይ እና ቡዱኑ ) ጠንካራ ስለሆኑ ሳይሆኑ ድመቱ ( ሰፊው የኢትዮጵያ ) ሕዝብ ስለተኛ ነው እንጂ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ እጅግ ቀላል ነው።ምክኒያቱም ጉድጓዱ በሊቃን እና ብቃት ባላቸው አካላት እንዲሁም በጠራ በሕግ እና ስርአት ሳይሆን መዋቅሩ የተዋቀረው እና መረቡ የተዘረጋው ከፍተኛ የጥቅም ተጋሪ በሆኑ የማፍያ ቡድኖች ነው የተዋቀረው እንድር እና ማግ።ስለዚህ ወይ ሁለንተናዊ መፈንቅለ መንግስት የተለያዩ አክቶሮች እና ሕግ ስርአት አበጅቶ ከውስጥም ከውጭም ይልቁንም የውጭ ሐይሎችን ተጠቅሞ እጅግ ጣፋጭ የሆነ መፈንቅለ መንግስት እንደ ደርግ ማድረግ አለበለዚያ ደግሞ እንደ TPLF የትጥቅ ትግል ፋኖ እያደረገ ያለውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አቀጣጥሎ መንግስትን በሐይል መገልበጥ እንጂ ከዚህ ውጪ ሌላ አማራጭ የለም።አሁን ማን ይሙት በሽተኛው የብልፅግና ቡድን አብዛኞውን ጤነኛ የብልፅግና ቡድን የሚዘውረውን ሐይል ሺ ግዜ ቢሰበሰብ ምን እርባና ያለው ነገር አያመጣም ሰብሳቢው ሆነ ተሰብሳቢው ራሱ አብይ ናቸው ሁሉን እናቃላን የሚሉ ግን ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ያላቸው ናቸው።ለማንኛው ፋኖ እንደ ተራማጅ ነቱ አንዱን ጥሎ ሌላውን የማያነሳ ሐይል ስለሆነ ብቻ ለፈጣሪ ክብር ለሰው ጥቅም ይገኝበት እንጂ LIKE ያደርጋል ስለዚህ ኢሳኖች ዜግነት ዘመም ብትሆኑም በጣም ነው የምትመቹን ቤሔርተኝነት ዘመም ከሆኑትም ABC እንዲሁ ነው LIKE የምናደርገው እንኳን ከእናንተ ከመላው አለም ያሰመርነውን ካልጣሰ LIKE እናደርጋለን።ቀጥሎ በዚህ ከቀጠላቹ ኦሮሙማ ከሚል የአብይ ማደናገራያ ከተላቀቃቹ ፋሽስቱ አብይ እና ቡዱኑ ላይ ካተኮራቹ ብዙውን ከፋኖ ጋር ደምራቹ አብይን ብቻውን ታስቀራላቹ ብዙዎቹን ደጋፊዎች ትቀንሳላቹ።ባሕሩ ሲደርቅ አሳው በረሱ ጊዜ ስለሚያልቅ ባሕሩ ( አብይ ) ላይ ብቻ አተኩሩ።በተረፈ ፈጣሪ ድል ለፋኖ ውድቀት ለፋሽስቱ አብይ እና ቡዱኑ ይስጥልን።ለአገራችን ብሎም ለመላው አለም አስተማማኝ ሠላም የተትረፈረፉ ልማት ያድልልን።

  • @user-wp5bx9lu3o
    @user-wp5bx9lu3o 17 годин тому

    ዘመድኩንም አክቲቪስት ነው ከተባለ ማንም ተነስቶ ከዘመድኩን የተሻለ ማውራት ይችላል ሀፍረት ያልፈጠረበት ከሀዲ መሀይም ነው ጳጳስ አይቀረው ቄስ መኖክሴ የድፍረቱ ጥግ ወሰን የሌለው Arogant የሆነ ፍጥረት አቦ መገላገያሕሕን ያቅርበው ተውሳክ

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt 17 годин тому

    Abiy Ahmed know what he is doing, there is a reason why they take Amhara farmers food , kidnap Amahara students, ask money ,they know what is happening, this is to destroye Amahara!

  • @et2507
    @et2507 17 годин тому

    ዃዳ//Genie ========== መቸም ነገርዮ ሰባት ቀን ከፍ እና ዝቅ... እሁዲን ቀንሶ ለኤሪትራውያኑ እና ጎረቤቶቻቸው ስር የነቀለ ለውጥ ተማምጣት ውጪ ይህን ያህል ትልቅ ዜና ብለው ለኢትዮጵያ ህብረተሰብ ሚይዙት ኣይዶለም:: ውጉዝ ከመ ኣርዮስ ዲ ፋክቶ Fixed dictatorship and/or weird liberty ዛሬ ሰባት ቀን ኮንስፓየር የማድረግ እንዴልቡ ኣብሮ የመብረር ኣቅም የለውም:: ተበታትኖ ተበትኖ ሚጠፋ ግዜ ሌሎች ሰላም ያገኛሉ:: ኣንዲ ዳቦ ተኣንድ ኩባያ ውሃ ሰላም ነ :: በራሱ ልብ በል::ጠቢብ ኣዳኖ ጂኒየስ ናቸ ግራፍ ጠልቀው እንጂ ላይ ላዩን ኣያውቁም ጠቃሚ ዱለት ናቸ::

  • @GetuRidek
    @GetuRidek 17 годин тому

    today is Tuesday July 30.Please make the correction

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 17 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 17 годин тому

    🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @seifeshiferaw2118
    @seifeshiferaw2118 17 годин тому

    ማለት፣ሐብታሙ፣360

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 17 годин тому

    ጎበዝ ወሎ/ቤተ አማራ፡፡ የእስክንድር ነጋን ሴራና ተንኮል አክሽፎ የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝን መሰረተ፡፡ ሸዋም ይህን ለማድረግ ከጫፍ ላይ ነው፡፡ ጎንደርም ይቀጥላል፡፡ የጎጃምን አርአያነት መከተል የመላው ፋኖ አቋምና ተግባር መሆን አለበት፡፡ ጎጃም እንድነት የመሰረተ ቀድሞና ገና ድሮ ሲሆን እስክንድር ነጋ ይህን አንድነት ለማፍረስ ከሀብታሙ አያሌውና ሌሎች ጋር ሆነው ያንን ሁሉ ጥረት ቢያደርጉና ገንዘብ ቢበትኑ በጪራሽ አልተሳካላቸውም፡፡ የእነሱ የገንዘብ ባንዳ በቀናት ውስጥ ከጎጃም ተመንጥሮ ሁሉም ጠፍቷል፡፡ ስለሆነም በተለይም ሸዋ አሁኑ ወደ አንድነት በመምጣት የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ መመስረት አለበት፡፡ የብዙ ጀግና መፍለቂያና የጥቂት ባንዳ መፈልፈያ የሆነ ጎንደርም አንድነቱ በቅርብ ይመጣል፡፡ ነገር ግን የፋኖ አንድነትም ሆነ የአማራ ትግል ለድል የሚበቃ በተለይም እስክንድር ነጋ የሚባልን ቆሻሻ ከነዲያስፖራ ስብስቡ ከፋኖ ብቻ ሳይሆን ከአማራ ጉዳይ ሙሉ በሙሉ ማስወገድ ሲቻል ነው፡፡ ውሸታም|፣ ሴረኛ፣ ተንኮለኛ፣ ክፉ፣ አጭበርባሪ፣ አታላይና ከሀዲ በስልጣን ጥቅም የቀነጨረ መሆኑን ለይቶ በጠላትነት በማወቅ ጎጃም ሲያባርረው አያውቁኝም ብሎ ወሎ ሄደ፡፡ ከወሎ ሲባርረ ደግሞ ሸዋ በመግባት የሸዋን ፋኖና ህዝብ በገንዘብ ከፋፍሎ በጠበጠው፡፡ በአራቱም ክፍለ ሀገራት የፋኖ አደረጃጀቶች ላይ ያንን ሁሉ ቀውስ ፈጠረ፡፡ ስለሆነም በስልጣን ጥቅም የቀነጨረ እስክንድር ነጋ በፋኖ ውስጥ ብቻ ሳይሆን በሸዋም ሆነ በሌላ ቦታ በአማራ በአካል ቀርቶ በስም መገኘት የለትም፡፤ ከሁሉም በፊት እሱ መወገድ አለበት፡፡ አሱ ከተወገደ የፋኖ አንድነት በቀላሉና በቶሎ ይመጣል፤ የአማራም ተጋድሎ በድል ግቡን ይመታል፡፡ እስካሁነ ያልተቻለና ጉዳት የደረሰ በእሱና የእሱ ስብስብ በሆነ ዲያስፖራ ሀብታሙ አያሌውና አአበ በለው መሪነት ነው፡፡ ስለሆነም ከምንም በፊትና በቶሎ እስክንድር ነጋ መወገድ አለበት፡፡ እሱ በፋኖም ሆነ በአማራ ጉዳይ ካለ ወደፊትም እንደ አሁኑ ችግር የሚፈጥር ሴረኛ፣ ተንኮለኛና ክፉ የሆነ በስልጣን ጥማት የቀነጨረ ቆሻሻ ነው፡፡

  • @seifeshiferaw2118
    @seifeshiferaw2118 17 годин тому

    መሳይ፣እንደምአመሻችው፣ሠላም፣ለሁላችን፣እመኛለው፣የቀድሞ፣ባልደረባችው፣አስቀየመን፣በገንዘብ፣ትግላችነነ፣ሊቀለብስ፣ምከሩት፣እባካችውን

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 17 годин тому

    በዓለም ታይቶ የማይታወቅ የመከራ ዶፍ ሃያ አራት ሰዓት እየወረደበት ዝምታን የመረጠ ህዝብ የሚገኘው ኢትዮጵያ በምትባል ጉደኛ አገር ብቻ ነው።

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b 17 годин тому

    የሚያናደው እኮ ዲያስፖራው የአይኤም ዎርልድ ባንክ በምዕራባውያን በይበልጥ በነአሜሪካና እንግሊዞች በመሆናቸውን ባለመረዳት ትግላችንን የአሜሪካ ሴኔተር ኮንግረስ ይረዳናል እያሉ ዋናውን የሀገር ቤት ትግል የፈኖና የአማራ የሌላውንም ትግል አንድነተ ፈጥረው መታጋል ሲገባቸው ከምራባውያን ብሰው የፋኖን ትግል እገሌ ይንገስ እያሉ መከፋፈላቸው ነው።

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 17 годин тому

    የአብይ ካድሬዎች ከሰማይ መና የተሰጠን አስመስለው ከበሮ እየደለቁ ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b 17 годин тому

    ትክክል አቤ አይኤምኤፍ በለው ዎርልድ ባንክ በብድርና በስትረክቸራል አድጀስትመንት ሥም የህዝቡን ኑሮ መቀመቅ የሚያወርድና ትልቅ ቀውስ የሚፈጥሩና ለለአምባገነኖች እድሜ መግዣና ዋናው ጥቅም ግን ለራሳቸው ሲሆን ሀገሪቱን ባርነት የሚከትና የልጅ ልጆቻችን በእዳ የሚዘፈቁበት ነውና ድርጅቶቹም መንግስትም ሊወገዙ ይገባል። ችግሩ የሁሉም በመሆኑ በመንግስት ላይ ህዝቡ ዘር ሀይማኖት ሣይል አንድ ላይ ሆኖ ማመፅ አለበት።

  • @teklukebede2732
    @teklukebede2732 17 годин тому

    አበበ 120 ሚሊዮን ህዝብ ትላለህ እንዴ? የሞቱትና የተፈናቀሉትን ቀንሰህ ነውን? የኢትዮ የህዝብ ብዛት 200ሚሊየን በትክክል የሆናል 12:47

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 18 годин тому

    Mesay meti abe comprehensive journalists. We love you!!!

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv 18 годин тому

    ABETE ABEYEN SETETLUTE ABET ABET ATELEFU ABEYE BE EGZIABEHERE EJE NEW!!!!!!!!!!!!1

  • @et2507
    @et2507 18 годин тому

    Abebe as Analyst ================ Conventineers disease is shaking heads of the people worldwide. Hemispheres is mixed up. If a dude say please do not vote him for president. I do not want my grandpa to get killed....you deal with the soda.

  • @teddy7551
    @teddy7551 18 годин тому

    abiy olf cadres don't know , what economy means 😜