ኦርቶዶክሳዊያን ይህንን ስሙ‼️ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 116

  • @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
    @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ  Місяць тому +4

    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ። ስትጀምሩ Like እና Share እያደረጋችሁ ብትጀምሩ የእግዚአብሔር ቃል ለብዙ እህት ወንድሞች ይደርሳል ! እግዚአብሔር ያክብርልን!!! @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Місяць тому +13

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን የእመቤታችን ድግል ወላዲት አምላክ ፍቅሯን በልባትን ይሳልብን አሜን !!

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 14 днів тому

    አሜንንን አበቱ የድጊል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ማረኝ እኝ በደለን አታስቢን እኔ ደካማኝ ለጠላቶቸ እጅ ላይ እዳል ወርቅ ደጊፈኝ እርዳኝ መምራችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @johnathanak5609
    @johnathanak5609 Місяць тому +8

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን በውነት እረጅም አድሜንና ጸጋን የሰጥልን ❤❤

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif Місяць тому

      አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

  • @yemanebirhan3766
    @yemanebirhan3766 Місяць тому +7

    መጋቤ አዲሰ ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜን ከጤና ጋር ለግስልን ።

  • @greatethiopia8119
    @greatethiopia8119 Місяць тому +3

    ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን እድሜና የጤና ይሰጦት።

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 25 днів тому +1

    አሜን
    አሜን አሜኔ አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @BelAeshTeDese
    @BelAeshTeDese Місяць тому +5

    አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ያኑርልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Aster-t9t
    @Aster-t9t Місяць тому +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልንአባታችን እረጅም ዕድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @dagneleke167
    @dagneleke167 Місяць тому +3

    አባቴ መንግተሰማይ ያውርልን።

  • @YeAbQal1
    @YeAbQal1 Місяць тому +9

    አባቴ ዕረጅም ዕድሜ ይስጥልን አባቴ ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 Місяць тому +2

    መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን🙏❤

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi Місяць тому +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን ረጅም ዕድምናጤና ይሰጥልን አሜን

  • @MesayMamo-b2z
    @MesayMamo-b2z Місяць тому +4

    እድሜ ይስጥልኝ አለ ህይወት ያሰማልን።

  • @MuluMekasha
    @MuluMekasha Місяць тому +5

    በስድብ የተፀነሳችሁ ሰይጣኖች ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

    • @KemeruWorku-gt4ze
      @KemeruWorku-gt4ze Місяць тому

      ምን እያልክ ነው ሰዶማዊ ፕሮቴስታንት ?

  • @MomentsThatShapedUs
    @MomentsThatShapedUs Місяць тому +20

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በውነት እረጅም አድሜንና ጸጋን የሰጥልን ❤❤

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese Місяць тому +2

      ማነው አባት ጅላጅል ከረፈፍ ሰውየው እራሱ አባት ያስፈልገዋል

    • @Fth1919
      @Fth1919 Місяць тому

      ይህአይነስውርዓይኒሳይሆንልቡስውርነው ለምንብላችሁጠይቁኝልመልስ

    • @leulmekonnen865
      @leulmekonnen865 Місяць тому

      Mm​@@AdamuTadese

  • @BiniyamAlemu-r1c
    @BiniyamAlemu-r1c Місяць тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እርዎ ለሚያዪት አይናቸው ነዎት

  • @AhferomEthiopia
    @AhferomEthiopia Місяць тому +3

    ትክክለኛ አስተምሆሮ እንዲህ ነው እናመሰግን ናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስቱን ያዋርስልን

  • @tesfaneshsisay752
    @tesfaneshsisay752 Місяць тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን!

  • @NaghamAlhamar
    @NaghamAlhamar Місяць тому +4

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤🎉🎉

  • @EthioQueens
    @EthioQueens Місяць тому +5

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መጋቤ ሀዲስ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ረቂቁአለም
    @ረቂቁአለም Місяць тому +2

    እአባታቺን እድሜ እናጤና እግዚአብሔር ❤❤❤❤ይስጠልን ❤❤❤❤❤❤❤ፅጋውንያብዛለውት ቃለህይውት ያስማለን❤

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese Місяць тому

      ጅላጅል ከረፈፍ ሰውየው እራሱ አባት ያስፈልገዋል ወሬ ብቻ ተረት ብቻ ሰውን ከማሳቅና ከማስገረም ውጪ የሰው ልብ የማይደር ወሬ የሚያወራ ቱሉቱላ ለፍላፊ ነው

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Місяць тому +1

    በእዉነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @FasilAbera-jk8ui
    @FasilAbera-jk8ui Місяць тому +2

    አባታችን ቃለሕይውት ያስማልን አሜን

  • @kiraxrx
    @kiraxrx Місяць тому +2

    Andebete reetu memhir megabe haddis eshetu alemayehu lk endesmwo rejim edme ketena gar yistlegh ❤❤❤ yanurelegh kale hiwot yasemalegh abate

  • @frefre8352
    @frefre8352 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤እድሜ ጤና ይስጥልን መጋቢ አዲሥ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WFker-g5r
    @WFker-g5r Місяць тому +1

    Kale hiwot yasemaln ...dibk new megabe yemiyawerut mulu yemital nege yelewm ... Mnale fetari legnam endesu aynet betnshum bihon andebst ena ewketn biyadlen😢😢❤❤❤

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Місяць тому +2

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለቅድሰተ ሀና ለቅዱሰ ያቄም ወራዊ መታሰቢያ አደረሰን በምልጃቸው ከክፋ ሁሉ ነገር ይሰውሩን ሀገራችንን ስላም ያድርጉልን ጠላቶችዋን ከእግርዋ በታች ያሰገዙልን የልባችንን መሻት ይሰጡን በረከታቸውን ያድሉን በሰደት ያለነውን በረላም ወደ ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሀገር ያግብን በሀገር ውሰጥም ያሉትን ሰላም ያድርጉልን መመራችን ቃል ሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ይሰጥልን እርሶን ያቆይልን እናቲችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከሰደት እዝብሸን ከጥፋት ጠብቂልን ፀሎታችንን አሳርጊልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn Місяць тому +3

    ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Betti-y3h
    @Betti-y3h Місяць тому +1

    qale hiywtin yasmaln bedme bettaga yitbikiln 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @MamyMama-d9v
    @MamyMama-d9v Місяць тому +2

    ቃለህ ይወት የሠማልን

  • @yirgalemhagos-l5z
    @yirgalemhagos-l5z Місяць тому +2

    የክርስትና ስሜ በዕለተ ጊዮርጊስ ነው የተወለድኩትና ፀልዩልኝ ከመቀሌ

  • @walejohan8162
    @walejohan8162 Місяць тому +1

    kale hiwot yasemaln .. ewnetm yihnn mawek ygebanal magabi .... msalwochih meredatn kelal yaregalu hiwotn yakelalu

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክ !!!!

  • @DesalegnSisay-vu9dw
    @DesalegnSisay-vu9dw Місяць тому +2

    ቃለህውት ያሠማልን

  • @BBDrHVv
    @BBDrHVv Місяць тому +2

    ቃለሒወትን ያሰማልን አባታችን

  • @SebleTerefe-dt7dz
    @SebleTerefe-dt7dz 23 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤አባታችን

  • @yifruabebe9426
    @yifruabebe9426 Місяць тому +1

    ❤🎉 ሌላውማ ስለ ሚስጥረ ኢየሱስ እና ስለ ዶግማው ስለሚወሳሰብበት ጌታን ተቀበል ከማለት ባሻገር በዚህ ዙሪያ ከዕውቀትና ከግንዛቤ የፀዳ ነው ለማለት ያስደፍረኛል ።

    • @EfrataAraya
      @EfrataAraya Місяць тому

      “ወንጌላችን የተከደነ ቢሆን እንኳ የተከደነባቸው ለሚጠፉ ነው።”
      - 2ኛ ቆሮ 4፥3

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma234 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @GizatbirhanieKahssay
    @GizatbirhanieKahssay Місяць тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔታ

  • @ጇዐጀዐጇቸጀዘ
    @ጇዐጀዐጇቸጀዘ 23 дні тому

    አሜን

  • @yegezukebede
    @yegezukebede Місяць тому +1

    ክርስቶስን የሚጋርድ የትኛውም ትምህርት ድንቅ ሳይሆን ምርቅ ነው!!!

  • @sososos-k1z
    @sososos-k1z Місяць тому +4

    ❤❤❤❤




    ❤❤

  • @WediGedam
    @WediGedam Місяць тому +2

    ስለ ትግራያ ያወራሃዉን ግን እንዳትረሳዉ ሁለት ቃል ፈጣሪ ይፍረድ

  • @metiteshome3464
    @metiteshome3464 Місяць тому +1

    Qalahiyot yasamalin barakata mamiranin asaba mamiranin yadlilin be edime be xena yaqoyilin

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael Місяць тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @EfremtsehayTegegne
    @EfremtsehayTegegne 27 днів тому

    እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @tigistnerisho5527
    @tigistnerisho5527 Місяць тому

    Kale Hiwet yasmalen❤❤❤

  • @SolomonWorku-x1v
    @SolomonWorku-x1v Місяць тому +1

    የእርሶ እድሜ ዮሐንስ ወንጌል 3 ላይ ካለዉ ከኒቆዲሞስ ስለማይበልጡ ዳግመኛ ከዉሐና ከመንፈስ ተወለዱ ....ሮሜ 6,5 ሚስጥረ ጥምቀት እና አዲስ መንገድ ይጀምሩ እንደቃሉ

  • @sososos-k1z
    @sososos-k1z Місяць тому +2



    ❤❤

  • @tsigeredatarekegn1734
    @tsigeredatarekegn1734 Місяць тому +1

    🙏🏽

  • @KaseBante
    @KaseBante Місяць тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማል

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v Місяць тому +4

    ምን ጉድ ነው ሳቁ ይቅር ይበለን

  • @yosefmaru6471
    @yosefmaru6471 Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AsnakuDejen
    @AsnakuDejen Місяць тому +1

    Kele hiwet yasemalin

  • @Hdhdhhd-v7f
    @Hdhdhhd-v7f Місяць тому

    እሺአባታችን

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 Місяць тому

    Amen!!!

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Місяць тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @temesgennaedwu5458
    @temesgennaedwu5458 Місяць тому +1

    እናቴ ትለምንልህ የሚል መዕራፉን ጥቅስ

  • @AyeleworkuGtsadike
    @AyeleworkuGtsadike Місяць тому +1

    የድንግል፡ማርያም፡ልጅ፡ከክፉ፡ነገር፡ይሰውርልን

  • @selamaragie8746
    @selamaragie8746 Місяць тому +2

    ቃለህይውት ያሰማለን ግን የህቶቸን አለባበስ በጣም አደንቅ ነበረ ስንወጣ እራቁታችንን በታይት እየሄድን ምን ዋጋ አለው

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 Місяць тому

    Unique church and unique country !!!

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t Місяць тому +1

    ትውልድ ሐቅ የት እንደሚገኝ እያወቀ መጥቷል። መጽሐፈ እርኩሱን በአፈቀላጤዎች አታንቆለጳጵሱ።

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Місяць тому +2

    MEMHROY QALYOT YASEMALN BEDMANA BETSEGA YAQOYOT!

  • @akliluteklebrhan-bf1cn
    @akliluteklebrhan-bf1cn Місяць тому +1

    Philip 4:6 begeta tedesatu degma elluhu begeta des yeblchu

  • @akliluteklebrhan-bf1cn
    @akliluteklebrhan-bf1cn Місяць тому +1

    Eyesus ewkut eyesus nechawn yemydenenew

  • @kassa4882
    @kassa4882 Місяць тому +2

    እንዴት ነው ድሮም ነበር አሁንም አዲስ ነገር የለም ።" ድሮ ቀረን " ተውት ።አልገባኝም አባቴ ።አይተነው ፣ሰምተነው የማናውቅ በህዝባችን፣በኦርቶዶክስና እስልምና ሀይማኖቶች ላይ የሚፈፀመውን አልሰሙም ?????።

  • @SolomonWorku-x1v
    @SolomonWorku-x1v Місяць тому +2

    Rome 10,9 ሲሰበክ ነበር ከተኙበት ብድግ ,,,ድንግጥ ማለት

  • @addis048
    @addis048 Місяць тому +1

    Endme ke Tena lememhirachin

  • @SolomonWorku-x1v
    @SolomonWorku-x1v Місяць тому +1

    አይ መጋቢ አዲስ,,,,,,,በድንግልና መዉለዷን ሙስሊምም ያምናል.....የኦርቶን እና የጴንጤን ልዩነት ባስተማሩ

  • @akliluteklebrhan-bf1cn
    @akliluteklebrhan-bf1cn Місяць тому +1

    Yeysus kerstos wengel yohanse 7 temert endala yseynl meshfkudes

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Місяць тому +1

    ምንም የመጣ የለም ??? በእርሶ ቤት ማረጋጋቶ ነው ? ከአለቃ ገብረሀና የሚስንቅ ቀልድ ነው ሚናገሩት እስቲ ንሰሀ እንግባ ካህናት በጉቦ መመደብ ጀምረዋል ቤተክርስትያን የካድሬ እና ዘረኛ መፈንጫ ሆነች ትግሬም ኦሮሞም የራሱ ሲኖዶስ ፈጥሮ ሊደነፉ ይሻል እረፉ ተጠንቀቁ እግዚአብሄር ይፈርድባችህል ብለው ይናገሩ መቼም አያረጉትም

  • @eneyewtamir
    @eneyewtamir 25 днів тому

    ኩራት ይሰማኛል

  • @akliluteklebrhan-bf1cn
    @akliluteklebrhan-bf1cn Місяць тому +1

    Degma aydennm eyesus becha sebkut

  • @leulekebede8082
    @leulekebede8082 Місяць тому +1

    አይን ገላጭ ትምህርት

  • @akliluteklebrhan-bf1cn
    @akliluteklebrhan-bf1cn Місяць тому +1

    Solome egha sefer ennwktaln

  • @mzze5869
    @mzze5869 Місяць тому +1

    Yehe degmo meleyayet enji meche tru yastemare tz kalachu 2 tigringa eritrean na tigray baytalu amara mn ywuten neber yale sew adelem politica enji metsaf kdus yemastemr kes tkur yelebese molekse ye tornet ena tlacha sebaki enji ewunetenga mery haymanot ethiopian alayehum

  • @akliluteklebrhan-bf1cn
    @akliluteklebrhan-bf1cn Місяць тому +1

    Degl marym temer htesfal

  • @yemanebirhan3766
    @yemanebirhan3766 Місяць тому +1

    መጋቤ አዲሰ መ/ር እሸቱ ኧረ ቅኔዋን እንዴት እሸምዳት?

  • @akliluteklebrhan-bf1cn
    @akliluteklebrhan-bf1cn Місяць тому +1

    Meshfkudes fetshachu abbu

  • @akliluteklebrhan-bf1cn
    @akliluteklebrhan-bf1cn Місяць тому +1

    Marimn belh ml yeml tesfal

  • @akliluteklebrhan-bf1cn
    @akliluteklebrhan-bf1cn Місяць тому +1

    Ewnt hymnot katolic ,protestant,ortodekus mehonchen enndenalen

  • @YohannesHailu-f6n
    @YohannesHailu-f6n 29 днів тому

    ላንተ አፈረኩ

  • @solomonbefekadu9193
    @solomonbefekadu9193 21 день тому

    መ ምህር ፡ በጣም ፡ የሚገርሙ ፡ አክተር ፡ ይመስላሉ ፡ እርሰዎ ፡ እንዳሉት ምንም ፡ ወንጌል ፡ ለማያውቀውና ፡ ላላነበበ ፡ ሕዝብ ፡ ፈጽሞ ፡ ያልተጻፈ ፡ የትኛውም ፡ ሐዋርያ ፡ ያላስተማረውን አፈታሪክ ፡ ያስተምራሉ ፡ ቅድስት ፡ ማርያምን ፡ እንወዳታለን ፡ እናፈቅራታለን ፡ ነገር ፡ ግን ፡ አምልኮ ፡ ክብርም ፡ ምስጋና ፡ ለስላሴ ፡ ብቻና ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ፡ ይህንን ፡ እውነት ፡ ካልገባወት ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስን ፡ አይኔን ፡ አብራልኝ ፡ ቢሉ ፡ ይበጀወታል።

  • @fuadmuzayen172
    @fuadmuzayen172 Місяць тому

    ፖለቲካውን ለፖለቲከኞች ተወዉና ቃሉን ስበክ ከዛ ውጪ ጀነራል ናውሌጆት ይመቸኛል

  • @ermiastesf7298
    @ermiastesf7298 Місяць тому

    ኤርትራ እና ትግራይ ቢስማሙ እኛ ያልቅልን ነበር ያሉት እኝህ ጎቦዝ ፖለቲከኛ ተናጋሪ፡

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v Місяць тому +2

    ይቅርታ ምን ያስቃል ሼም ነዉ ስታንዳፕ ኮሜዲ ነው እኮ ያስመሰላችሁት ነውር ነው

    • @Aster-t9t
      @Aster-t9t Місяць тому

      ሳቁ ላይ ከምናተኩር የትምህርቱ መልክት ላይ ትኩረት እናድርግ

  • @akliluteklebrhan-bf1cn
    @akliluteklebrhan-bf1cn Місяць тому +1

    Konna,dogma yadenn

  • @akliluteklebrhan-bf1cn
    @akliluteklebrhan-bf1cn Місяць тому +1

    Bewnt bewnt blh ml new ymlew mshfkdus

  • @workuabate1512
    @workuabate1512 Місяць тому

    ይዘሙት እንዴት ይባላል ይህ ሁሉ ወጣት ባለበት ?

  • @yohansgebremeskel6666
    @yohansgebremeskel6666 Місяць тому +1

    don't mxised polotic

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 Місяць тому +1

    አቃጣሪ አድርባይ ዬሀንስ ጎጃምን ወሎን ጎንደርን እንደፍጀ አታውቅም አንቢባለሁ ትላለህ ለምን አትናገርም

    • @tesfaleulgetachew9808
      @tesfaleulgetachew9808 Місяць тому

      ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ።

    • @realeagent
      @realeagent Місяць тому

      ሃይማኖት ከፖለቲካ ለይተህ ተረዳ

  • @teshomebeyene9886
    @teshomebeyene9886 26 днів тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን ።

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 Місяць тому

    Amen!!!

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 Місяць тому

    Amen!!!

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 Місяць тому

    Amen!!!