You are the true Ethiopian historian I am wondering are you transferring your knowledge to this lost generation please help open schools teach free and write a book.
I don't like you. You are dependent person. Because, all in all your taught is directly related to expression of the rolling party ideology. I just wanted to advice you to come on cached up on your real heart expression rather than your surveillance.
ውድ የኢትዮጵያ ልጅ እና የተዋህዶ ፍሬ መዳንያለም እድሜ ይስጥልን
Thank you so much ..our country needs more knowledgeable people like you .. Danny
Thanks, Daniel!! Your knowledge amazes me!!
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን
አለቃ ገብረሀና ሊቅ ናቸው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተወዳጅ ወንድማችን
Diakon Daniel, Very talented. Thank you for sharing your knowledge.
መምህራችን ሺ አመት ኑርልን
Emberhan takoyeh, Dn Daniel.
ቃለህይወት ያሰማልን
ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።
ያላወቅነውን ስላሳወቃችሁን እናመሰግናለን የበለጠም እውቀት ይጨምርላችሁ
amen kale hiwot yasemalin
You are the true Ethiopian historian I am wondering are you transferring your knowledge to this lost generation please help open schools teach free and write a book.
Such a Constructive comment, which I share the beat sincerely.
kale hiwot yasmalin edmin tenan yestelin amen
thanks dany i get more knolage about Aleka G Amazing knowlage
Thank you very much .
Thank you
Thank Dn Daniel about Ethiopian history you are great Ethiopian.
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ ኩራት አረጀሞ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
Our country is the source of unique people with unique ideas and knowledge, which makes us proud!!
Betam yemigermu ena astewaye wed yehager habte nebru Abatochachin kezemnu kedmew yetgegu mirt Ethiopiawe enamsgenalen Dani 💚💛❤
wow amen
An amazing history! This is what we need to learn! Some of us trying to teach evil ideas. Thank you very much great artist and historian!
yene wud
በጣም ሊቁ ገብረ ሃና በቀልድ ነው አዎ ሚታወቀው ዲያቆን ክብረት አራያ ነህ ምሁር የሚያውቅ ያውቃል
በጣም ደስ ይላሉ
Hageren yawokut zaree new🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሠማልን
እድሜ ይስጥህ
wawwwo
Enkanem yagre sew honu
ክክክክክክአይ አለቃ ገብርሀና እረባሽና ጀግናም ነበሩ
Getme la e/r yatshfe
Wushetam deacon
Ye abide amakari sew geday
Gonder yejegenoch Hager ! Yetebebegnoch Hager !
ብዙዎች ይቀረዋል የዕረፍት ዓይኔ ሐጎስ " የአለቃ ገብረ ሃና ቀልዶች" መጽሐፍ ላይ የተዘረዘሩት በርካታ ቀልዶች እና ለዚህ መጽሐፍ በዋናነት ግብዓት የነበሩትና በአዘጋጀው የተመሰገኑት አፈሊቅ አክሊሉ ገብረ ኪሮስ እና ዶክተር ኤልሣቤጥ በቃል ሲወርድ ሲዋረድ የነበሩት የአለቃ ቀልዶች አልተጠቀሰም
አይ የህ ሰው ግን ሰው ነው አላወኩም እባካቸሁ ነገሩኝ
ነተማ የተፈጠረው ነገር ስትል የአጼ ይሁዋንስ አንገት መታረድ ለማለት ነው አደል
Amhara dink fitur new leziyam new lelochu yeminadedut
እውቀት እኮ በተለያየ መንገድ ነው የሚተላለፈው ለምሳሌ usa ትምርትቤት ከረሜላ ኬክ ፒዛ ሌላም ሌላም ነገር ክላስ ውስጥ ይሰጣሉ ኢትዮ ደሞ ዱላ ያሜሪካ ስጦታ ኣሞላቆ ሰነፍ ኣያደርግህም ቀልድም ትምርታዊ ሊሆን ይችላል ለምሳሌ ከቀልዳቸው ኣንዱ ሰርግ ቤት ሄደው ልብሳቸው ስላላማረ ኣትገቡም ብለው መለስዋቸው ቤታቸው ሄደው ነጭ በነጭ ለብሰው መጡ ኣስገቡዋቸው ምግባቸውን ልብሳቸው ላይ ኣፈሰሱ ምነው ኣባ ገብርሃና ምን ሆኑ ሲባሉ ምነው ምን ኣጠፋው የተጠራው ልብሴ ስለሆነ ልብሴ ላይ ኣፈሰስኩት ኣሉ ይሄ እየቀለዱም ያውሩት እየሳቁ ያወሩት ቀልድ ኣይደለም
😆😆😆😆😆👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
²2
አንተ ሰው፦ ያለ ስስት ከምታጋራን ጥዑም 'ጥናቶች' ባሻገር፥ የምታቀርብበት የትህትናና የአክብሮት መንገድ ይስበኛል [እምብዛም ባላወቁትና ባልተረዱት 'ጉዳይ' እንደ እብድ ውሻ ልጋጋቸው ለሚያዝረበርቡቱ ማብረጃ ቢሆን ብዬ ነው]። አንድ አስተያየት ሰጪ ወንድማችን እንደገለፀው፥ 'ይህ' በስፋት፥ ትውልድ እንዲቀናና እንዲበቃ፥ [ለአምስት ሰው በሚበቃ ክፍልም ቢሆን ያስሄዳል] . . . ዕውቀት የማሻገሩን ጉዳይ በብርቱ ብታስቡበት፤ ዕውቀት የሚወዱና 'ባለ ዕውቀት' የሆኑቱ 'ሰውዬ' በቅርብህ ናቸውና ይህን ውጥንህንና ውጥናችንን [ወዴት ጠጋ ጠጋ እንዳላልከኝ ላስብ] ብታካፍላቸውና ብታደርስልን ለማለት ነው።
comedyan cadre ,,Diyakon ,,afechomaw Dani kkkkkkkkkkkkkkk
ምንም አላሳቀኝ
ተወከል አላህ Bsbbd tplfn liuaskew aeychilm
All are tigrians, don't mixed up with your interest.
Idiot
I don't like you. You are dependent person. Because, all in all your taught is directly related to expression of the rolling party ideology. I just wanted to advice you to come on cached up on your real heart expression rather than your surveillance.