ETHIOPIA: ሊቁ አለቃ ገብረሐና The story of Aleka Gebrehana [Ahaz Tube]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • አለቃ ገብርሐና በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ይኖሩ የነበሩ የዜማ ሊቅና የተክሌ አቋቋም ፈጣሪ፣የፍትሀ ነገስት አዋቂና ፍርድ ሰጪ ፣የነገስታቱ አማካሪ እና ፈጣንና ፍልስፍናዊ ይዘት ባለው ቅኔያቸውና ጨዋታቸው የራሳቸውን ታሪካዊ አሻራ አሳርፈው ካለፉ ኢትዮጵያዊ አባቶች ውስጥ አንዱ ናቸው፡፡

КОМЕНТАРІ • 18

  • @ZagolMedia1903
    @ZagolMedia1903 5 років тому +5

    ዘመን የማይሽራቸው ኢትዮጵያዊ ሊቅ ናቸው አለቃ… ፕሮግራሙ ከጀርባ ማጀቢያ ድምጽ ቢኖረው አሪፍ ነው…

    • @ahaztube2721
      @ahaztube2721  5 років тому

      እናሻሽላለን እናመሰግናለን።

  • @አለብኝየህቴውለታእሷንያኑ

    አላቅም ነበርኮ እደተረት ነበር የሚመስለኝ አለቃ ገብረሃና እናመሰግናለን

  • @ኪያአላዶር
    @ኪያአላዶር 4 роки тому

    እናመሰግናለን ግዕዝ ብታስተምረን ደስ ይለኛል

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 5 років тому +1

    እናመሰግናለን

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 5 років тому +1

    እጅግ በጣም ደስ ይላል

  • @እኔየማርያምነኝ-ቸ8ኀ
    @እኔየማርያምነኝ-ቸ8ኀ 5 років тому +2

    በጣም ደስ ይላል በርታ!

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    እኔምግን አለቃ ገብረሀና የእውነት ተረት ተረት ይመስለኝ ነበር በረከታቸው ይደርብን
    ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 5 років тому +3

    👍👍👍👍👍💚💛❤❤❤❤❤

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 5 років тому +1

    ❤️👍🏾

  • @betymre8684
    @betymre8684 4 роки тому

    Enameseginalen

  • @dagmayalew320
    @dagmayalew320 5 років тому +2

    das ylal

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om 4 роки тому

    Metsihaf yinorachew yihon??? Enhun yemeselu lik mechem aynorachewim mallet yikebdal weyim sile esachew yemigslits m es tsaihaf kale bakachiw tekumun yet ena endet wndeminagegnaw mereja please.

  • @hadasbisrat9808
    @hadasbisrat9808 5 років тому +2

    😂😂😂😂😂❤️