Ethiopian:ጋዜጠኛ አርአያ የልደቱ አያለውን ሚስጥር ዘረገፈው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • ጋዜጠኛ አርአያ የልደቱ አያለውን ሚስጥር ዘረገፈው
    Visit our official social networks
    Facebook:- / enukamedia
    UA-cam:- / @enukamedia
    #Enukamedia

КОМЕНТАРІ • 548

  • @hannaaragie8962
    @hannaaragie8962 3 роки тому +1

    ጀግናነክ እውነትን ትናገራለህ አንድነት ኢትዮጵያዊ እንዳተ ነውሁሉም እንዳተ ኢትዮጵያዊነት ቢጎናፀፍ የት በደርሰን ነበር💚💛❤️

  • @alimussa7187
    @alimussa7187 3 роки тому

    አርዓያ ፈጣሪ ይጠብቅህ። ንፁህ እና እውነት እውነቱን የሚናገር ሕይወቱን ሽጦና ሕዝባዊ መሥዋዕትነትን አንግቦ የጋዜጠኛነትን ሞያ የተወጣ ከቶ በኖርኩበት እድሜዬ አላጋጠመኝም። እውነትን የያዘ ዘውተሪ መሆኑን የስመሠከርክ ጀግና በመሆንህ በበኩሌ ከምርጥ ጋዜጠኞች መድቤሃለሁ። ይህንን አስተያየቴን የምትደግፉ በላይክና በተጨማሪ አስተያየት ደግፉኝ።
    የልደቱ ሆቴል ባለቤት መሆንን አሰመልክቶ ቅነጅትን ሲመሠርቱ የባህል ፓለቲከኛ በመሆኑ ከፖርቲው ጎላ ላለ ሥልጣን ባለመታጨቱ በማኩረፍ ሸርተት ቀማለት ያንን እነመለስንና ግብረአበሮቹን ደብረዘይት ያስኮበለለውንና ከባድ ዝናም ያጨናገፈውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ሠልፍ አስተኮ "ይህን በእጁ ምንም ያልያዘን በጣት የሚቆጠር ሕዝብ በማለት ማነው የፈረጀው? ኢሕአድግ በሕዝብ አብለጫ ድምፅ በማግኘት የተመሰጠ ፓርቲ ነው። ይህን ሕዝብ የሠጠውን ድምፅ በጉልበት ቀምቱ ሥልጣን ለመያዝ የሚሞክረውን በሚያማርር አርምጃ ማሰወገድና አንኳሮቹን በቁጥጥር በማዋል ከሕዝብ የተቀበለውን አደራ የምርጫው ዘመን እስኪያልቅ በመሪነቱመቀጠል ይገባዋል። በመቀጠል ዓይን የሚገቡ ልማቶች ላይ በማተኮር የትግራይ ተወላጆችን በብዛት የ አዲስ አበባ ነዋሪነት መታወቂያዎችን በመስጠት አርቆ በመሰብ መዘጋጀትና በተለይ ወጣቶችን በፓርቲ አባልነት አንድ ለ አምሥት በማደራጀት በተጨማሪ የቤት እመቤቶችን የ ገንዘብ ድጋፍ በመሥጠትነሠየተለያዮ ስብሠባዎችን በመጋበዝ ነውሎ አበል እየሰጡ የራስ በማድረግ መጪውን ምርጫ በሙሉ ድጋፍ ሊያሽንፍ ያስችለዋል። የድምፃችን ይሠማ ጥያቄዎችንም ከ አልሸባብ አና ሽብርተኞች ጋር በማያያዝ የተመስኑ አክራሪ መሠል ጢም አሳዳጊዎችንና ሱሬ አሳጥረው የሚለብሱት በማዳበል ግንባር ቀደሞችን እንዳይሞቱ እንዳይሽሩ በማድረግ አይቀጡ ቅጣት የእድሜ ልክና የሞት ፍርድ ሲያከንብት ፀጥ ይላል። በኦርቶ ዶክሱም የተወሰኑ ወጣቶችን በመመልመል "አንድ ኃይማኖት አንዲት ሀገር የተፃፈበት ከኒቴራ በማልበስ በሕዝብ አደባብያዎች እንዲወጡ በማድረግ የ ፖሊስ ልኮ እነሱኑ በመደብደብና በማሠር መንግሥት መግለጫ እንዲሰጥ በማድረግ ሕዝብ ኢሕአዴግ ለኃይማኖት እኩልነትን ዋጋ የሚሠጥ መሆኑን አያሳወቀ በሌሎችም ለወደፊት ሆኔታውችን እያጠናሁ ኢሕአዴግ ለዘመናት በሥልጣን መቆየት የሚያስችለውን ጥነቶቼን የማቀርቡ ይሆናል።" በማለት በኢትዮጲያ ሕዝብና ቆሞለትና ይከራከርበት የነበረውን ዓለማና አቋም ሲንሸራት ስብሰብውን ታድመው የነበሩ ሁሉ ከመቀመጫቸው በመነሳት በረዥም ጭብጨባቸው ሲያዳነቁት አቶ መለስ ዜናዊ " ዋ! ኢሕአዴግ እንዲሁ ዝም ብሎ ግብስ ብስ ካድሬዎችን ይዞ ከሚጓዝ እንደልደቱ ዓይነት ሦሥት ካድሬዎች ቢኖሩት ዛሬ የት በደረሰ። በማለት አዳንቀው በ ሸራተን ሆቴል ልዩና ውድ በሆኑ ቪለዎች ተቀምጦ ኢሕአዴግን ሥልጣን የሚያቆየውን ጥናት እንዲያረቅ በማድረግ የባሕላዊ ፖለቲከኛነቱ ወደ አካዳሚ እንዲቀየር የሐሰት መረጃዎች ተዘገጅቶለት እንግሊዝ ከሚገኝ ዩኒቨርሲቲ መረጃ አንዲያገኝ ተደርጎና ከተራ ሾፌርነት ወደ ባለለብትነት ተቀይሯል። አሀን እንኳን በለውጡ እራሱን ደጋፊ አስመስሎ በመቅረብ ከዶ/ር ዓብይ ሥልጣን ለመግኘት ቢቁለጨለጭም ደ/ር ዓብይም ከጅምር አስከ መጨረሻው ማን እነቱን ስለሚያውቀውና በተራ ሰውነትነ ሆድ አምላኩ መሆኑን ስለሚያውቅበት ውለታ ከዋሉለት ጋር መቀሌ ሆዶ ስብሠባ በመቀመጥ ግራ የተጋባውን የጁንታ ቡድን " የ ዶ/ር ዓብይም ሆነ የብልፅግና ፖርቲ የሥልጣን ግዚያቸው አብቅቷል። ከ መሥከረም 25 በኃላ መንግሥት የለም የወያኔ ፓርቲም በክልሉ ምርጫ ለማካሄድ ማንም ምንም አያግደውም በማለት ያቀረለቸውን ሀስብ አድንቀው በመቀበል በዚሁ ሴጣናዊና ብዙ የሕዝብ እልቂት ያስከሰተውን ጦርነት እንዲከሰት ያስደረገ ሰይጣን ነው። መንግሥት ፖርለማው ለሕዝ ጤንነት ሲባል ከ ጤና ጥበቃ የቀረበለትን የማርጫ መራዘም በምክር ቤቱ በሙሉ ድምፅ የተወሰነውን ውሳኔ አግባብነት እንደሌለው ውሳኔ የሕዝብ እይታ እንዲቀየስ በማድርግ ብሎም ያለፈው ሳያንሰው በድጋሚ ነሕግ ማስከበር ሂደቱን በተጨማሪ በሀገር መከላከያ ሠራዊ ጅንታዎቹ ያደረጉት ግፍ የተሞላበት እልቂት ያላሳሰበው መሆኑን ከቃለ መጠይቆቹ ምለሾች መረዳት የቻልን ሲሆን በነዚህ መረጃዎቹ ልሎች መዘዞችን በዚህ ሴጣናዊ አስተሳሰቡ እንዳይበክል በሕግ ሊጠየቅ ይገበል ባይ ነኝደ። ሀሳቤን ተ ጋሪዎች ድጋፋችሁን እጠብቃለሁ።

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 роки тому +5

    ይህ. ታላቅ እውነተኛ ጋዜጠኛ አርአያ የመንግስት ከለላ ሊደረግለት ይገባል።ሰም ከምግባር ጋረ ሲገጥም ድንቅ ነውና እውነት በጠፋበት ዘመን እውነተኛ ማግኘት ተአምር ነዉ ።አላህ ይጠብቅልን ።ኢትዮጵያ በሐቀኛ ጀግና ልጆችሸ ተከብረሸ ለዘለዓለም ኑሪ።

  • @atsedeeshetie2596
    @atsedeeshetie2596 3 роки тому +14

    አርአያ አለችህ እናትህ እውነትም አርአያ እንዳንተ ያለውስ በመንታ ይወለድ ቅዱስ ሚካኤል ከጠላቶችህ ይጠብቅህ!

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 3 роки тому +53

    ወይ አርአያ እናት ወልዳለች እግዚአብሔር ይጠቡቅህ ።

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 3 роки тому +2

    በእውነት ይህ ጋዜጠኛ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው እውነቱ ይፍርጣጠር ስለምነገር ምን ያህል ለአገሩ ፍቅር እንደምን ገበገብ ወንድሜ እግዚአብሔር አምለክ ከክፍ ነገር ይጣብቅህ

  • @dagitube4552
    @dagitube4552 3 роки тому +4

    ትግራይ እነዚህን የመሰሉ ድንቅ ኢትዬጲያዉያንን አፍርታለች አርአያ በርታልን

  • @tesfisheabera6329
    @tesfisheabera6329 3 роки тому +83

    እወነቱን ሰለምታፈርጥው ልትመሰገን ይገባሀል።በርታ

    • @annasmith3778
      @annasmith3778 3 роки тому

      Yes, he is great 👍🏽 the truth will set you free 🙏🏾

    • @bigdog8911
      @bigdog8911 3 роки тому

      @@annasmith3778 yes

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 3 роки тому +20

    ጋዜጠኛ አራእያ ስላንተ ቃል የለኝም ፣ ከክፉ ሁሉ አምላክ ይጠብቅህ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 3 роки тому +67

    ሁሉም እንዳንተ እውነቱን ተናግሮ ቢያልፍ አይቆጭም!! 💚💛❤️🇪🇹

  • @tesfayehmariam5863
    @tesfayehmariam5863 3 роки тому +4

    Oh, what a man! Love this guy a Genius and a real journalist.

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 3 роки тому +2

    ውድ አገር ወደጅ የጋዜጣኛው አርአያ እግዚአብሔር አምለክ ከክፍ ሁሉ ይጣብቅ በርታ

  • @KedanemhertEnate
    @KedanemhertEnate 3 роки тому +7

    እንዳንተ ሁሉም በቆመበት ዘርፍ ለእውነት ቢሰራ አገራችን ምንኛ በተለወጠች ነበር። እግዚአብሔር ይጠበቅህ! ለሁላችንም ለምትበቃን አገር እንደዚህ መባላታችን እጅግ ያሳዝናል እግዚአብሔር ብቻ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን!🙏

  • @natania553
    @natania553 3 роки тому +2

    We all Eritreans are in Love with this outspoken Journalist big up long life to you. 🙏❤️🙏 we all love you Araya

  • @zolabaye4429
    @zolabaye4429 3 роки тому +4

    ያለማስረጃ በሀሜት ማውራት ነውር ነው ሀሳብ አለኝ ካልክ ፊት ለፊት ከልደቱ ጋር ቅረብ እና ተከራከር ያኔ ህዝብም ይፈርዳል ልደቱ ግን ለእኔ የመርህ ሰው ነው።

    • @barnabaswoldu5141
      @barnabaswoldu5141 3 роки тому +1

      እኔም ሁሌ የምለው ይሄንን ነው። ልደቱ ፊት ቀርበው ለምን አያወሩም? በጣም እኮ ነው የሚያስቀው።

    • @temesgenadugna2250
      @temesgenadugna2250 3 роки тому

      Hulem slesu lemawrat mishig yifeligalu esti fitu kerbachu mogtut . . . Yih eko hamet enji ewnetn ayasredam
      Gazetegnawm ashkabach endehonk nw yayehut . . . Esti gabzewna . . . .

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 3 роки тому +25

    I love this professional journalist!

  • @tigisttamrat3411
    @tigisttamrat3411 3 роки тому +2

    አርአያ ጀግና ነው የአገር ፍቅር ያለው ምርጥ ሰላምህ ብዝት ይበል ልደቱ ውርደቱ 1997 ተረሳሽ ካሀጂ ዝተታም ባተ ምክኒያት ውለት ምወዳቸው ወድሞቼ ዘዋይ አምስት ወር ታሰረውብኝ ነበር ገባ አተን ማጠፋክ እኔ ነኝ ለአገሬ መሬት ያብቃኝ

  • @solomonshiferaw4748
    @solomonshiferaw4748 3 роки тому +6

    Really really l love this guy! He really expressed the truth what was happing and what is going on right new.

  • @gmekonnen397
    @gmekonnen397 3 роки тому +3

    God bless you for telling the truth as the truth always prevail.

  • @hayathasen6309
    @hayathasen6309 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር የኔ ጀግና

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 3 роки тому

    one and only Araya you are Ethiopian people hero thank you my brother God be with you aver step of the way my brother Amen 🙏

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 3 роки тому +2

    እግዚኣብሔር ይባርክህ እውነት እንዳንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን ተባረክ

  • @alexjambi4489
    @alexjambi4489 3 роки тому +34

    ትክክለኛ እና እውነተኛ የሀገሬ ልጅ እንኮረብሃለን

  • @teferimekonnen6477
    @teferimekonnen6477 3 роки тому +3

    አርአያ እግዚአብሄር ይባርክህ የልቤን አገኘኸው..

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 3 роки тому +1

    አርአያ መልካም ስው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @alemledete2748
    @alemledete2748 3 роки тому +65

    ይሁንን ጋዜጠኛ ስሙት በጣም እውነተኛ ነው።

    • @alesales5715
      @alesales5715 3 роки тому +1

      እሄ ጋዜጠኛ ከህዋሃት ጋሃ ስሃሽቃብጥ የናበር እርኩስ አሽቃበጭ ነው።

    • @helenmule9131
      @helenmule9131 3 роки тому

      @@alesales5715 tikikl eh tenesh berri seltesetew new yemkbazer wesha new ewnetegna behun tegiray lay metekil lay yemyalku neshuan yeseb nebir ewnet kahedam weshetam new jesus me kel abate yedfaw

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 3 роки тому +2

    አርአያ የትግራይ ልጅ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ደግሞም እውነተኛ

  • @fetawihaki5104
    @fetawihaki5104 3 роки тому +3

    ይህ ጀግና ጋዜጠኛ ካለው የረጅም ግዜ ልምድ ከማንም በላይ እውነቱን ያውቃል ።

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 3 роки тому +2

    ጋዜጠኛ አርአያ የኢትዩጵያ አምላክ ይባርክር! ይሄ ነው ፍጹም ኢትዩጵያዊነት።

  • @ይችላል
    @ይችላል 3 роки тому

    ጀግናው በርታ ጉዳቸውን እንዲህ ዘርግፍልን የነዚህን ጉደኞች. ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏

  • @yafajrbro3800
    @yafajrbro3800 3 роки тому

    አርአያ በሳል አገር ወዳድ ምርጥ ሰው ሀጎስ ገብረህይወት በጣም ጉዋደኛዬ ነበር የምታወጣቸው ሚስጥሮች ትክክለኞች ናቸው በርታ አገር ወዳድ

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 3 роки тому +1

    You are very intelligent man.....I LOVE and respect this man 🙏🏾🇪🇹

  • @ረድኤትሰናይት
    @ረድኤትሰናይት 3 роки тому +2

    የኔ ጀግና አምላክ ይጠብቅህ

  • @bezanigusse9592
    @bezanigusse9592 3 роки тому +3

    Love this guy, what he speaks is true

  • @sweetnegashi747
    @sweetnegashi747 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለእውነት እምትኖር ሰው አድናቂህ ነኝ ተባረክ እመብርሀን ክፉ አይን ትያዛልህ ልደቱ አያሌ ሆዳም ፈርሳም እመቤቴ ትፍረድበት ቆሻሻ

  • @bellighebremedhin9462
    @bellighebremedhin9462 3 роки тому +42

    እዚ ጋዜጠኛ ስለ ጁንታው እውነት ነው የታናጋገረ ጎብዝ

  • @believeyourself1903
    @believeyourself1903 3 роки тому +4

    Mr Ledetu is smart and have sisters in America.
    You are joules.

    • @selihom6023
      @selihom6023 3 роки тому +1

      What if he has sister over😂😂😂

  • @awolnur182
    @awolnur182 3 роки тому +2

    አርአያ ተስፋማሪያም ሳላደንቅህ አላልፍም በእዉነት ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ዉሉም ካንተ ይማር

  • @zekariasasfaw2280
    @zekariasasfaw2280 3 роки тому +1

    Araya May God shine in your &your family heart for ever more
    With all my Love and respect!!!!

  • @Furgosefer
    @Furgosefer 3 роки тому +24

    ልክ ነህ አርዓያ አንበሳ ይኬ ሌባ ልደቱ ከወያኔ የሚበልጥ የኢትዮጵያ ጠላት ነው

  • @almzhay3978
    @almzhay3978 3 роки тому

    አረያ. እናመሰግናለን. አምላክ. ይጠብቅህ. ከነሙሉቤተሰብህ. እውነተኛሰው. ለማተቡ. ያደረ. 😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @karebu8195
    @karebu8195 3 роки тому +10

    ሁለታችሁም የሐገሬ ጀግኖቾ. እንዳላችሁት ለመቶ + ሚሊየን ሕዝብ ሠላም ሲባል ልደቱ ላይፈታ ደግሞ መታሰር አለበት.

  • @artandhealthmedia-
    @artandhealthmedia- 3 роки тому +2

    እንዴት ነው ልደቱ 30 ዓመት ስራ የማይሰራው ለምንድን ነው? ልደቱ እኮ ሙሉ አካል አለው...ነባራዊነትን በሚገባ የሚረዳ ሰው ...እንዴት አይሰራም ይባላል??...ልደቱ በ30 ዓመት ሆቴል ቢኖረው ምንድን ብርቁ?? በ30ቀን ሆቴል በሚታደልበት ሀገር እንዴት ነው ልደቱ በ30 ዓመቱ የማይኖረው?? ጋዜጠኛው ራሱ መስቀለኛ ጥያቄ ቢጠይቅ ጥሩ ነው?

  • @emebetelfineh1417
    @emebetelfineh1417 3 роки тому +14

    የትግራይ ቴሌቭዥን ጣቢያ መዘጋት አለበት።

    • @sameerasamee7566
      @sameerasamee7566 3 роки тому +1

      ምነው አብይን ስላልደገፍ

    • @طارقالشرقاوي-س4ع
      @طارقالشرقاوي-س4ع 3 роки тому

      Tebeda

    • @mimihassah5781
      @mimihassah5781 3 роки тому

      Yes. Yes. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @طارقالشرقاوي-س4ع
      @طارقالشرقاوي-س4ع 3 роки тому

      @@mimihassah5781 የስ ናይ ዝበልካ ምዕጻው ምክፋት የለን ዕንቅፋት ብጽብጽ ንምንታይ እላማ ታ ባንዴራ የቲካያ ወዲ ሸርምጢት ተረዴካ ኣለኩ ጋሓፍ ።

  • @destamulugetalegesse9149
    @destamulugetalegesse9149 3 роки тому

    ጋዜጠኛ አርአያ እንወድሀለን ምን አይነት ጨዋ ቤተሰብ ነው ያሳደገህ አቤት ስነምግባር አቤት ጩዋነት አቤት ኢትዮጲያዊነት ትንሿ ኢትዮጲያ ነህ እንወድሀለን

  • @מלקהאסרסה
    @מלקהאסרסה 3 роки тому

    ትክክል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በአገራቺን ትልቁ ወንጀለኛ ልደቱነው

  • @abufariskemal2685
    @abufariskemal2685 3 роки тому

    ጀግና አንተ ከወታደርም በላይ ነው

  • @MultiGashaw
    @MultiGashaw 3 роки тому +1

    እውነትም አርአያ ትላንትም፣ዛሬም፣ ነገም፣ ሁሌም ለእውነት የቆመ ከልቡ ጋዜጠኛ። ሌሎችም ከዚህ ተማሩ

  • @denbadula1469
    @denbadula1469 3 роки тому +22

    Lidetu has to be accountable. He has to go jail and should stay his life there

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +9

    እንካን በስላም መጣቹህ ሁሉንም አዳምጨእመለስአለው

  • @aberabrhm5284
    @aberabrhm5284 3 роки тому +37

    ኣንዳንተ ኣይነት ምችም ኣይፍጠርም ኣር ኣያ ውንድ ክ ውንድም ውንድ ጎብዝ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 роки тому +2

    Araya you are intelligent,amaizing truly Ethiopian with amazing knowledge , I love ❤️ the way you think and your beautiful maind 🙏🇪🇹 we Ethiopian in Germany 🇩🇪 proud of you 👏

  • @addismengesha6344
    @addismengesha6344 3 роки тому

    You are right brother

  • @addismengesha6344
    @addismengesha6344 3 роки тому

    Thanks💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @lillyisac3386
    @lillyisac3386 3 роки тому +28

    ልደቱ መፈታት አልነበረበትም። የሰራውን ስራ የኢትዮጵያ ህዝብ የረሳነው መስለው ከሀዲ ነው ልደቱ እማያፍር።

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg 3 роки тому +1

    አርአያ አቦ ተባረክ እውነቷን ስለተናገርክ :: ልደቱ ግን እመነኝ አንድ ቀን ዋጋህን ታገኛለህ :: አሳማ !!!!.

  • @kendalmedestaw6668
    @kendalmedestaw6668 3 роки тому +47

    ልደቱ መፈታት የለበትም ነበር

    • @debrituhalelo8383
      @debrituhalelo8383 3 роки тому +2

      ልቡን ከተሻለውማ መመለሱ አይቀረ ነው። ከአባቱ ስብአት ጋር ዶቃ ይጫወት።

    • @sosweet6192
      @sosweet6192 3 роки тому

      Qlito melsut please

    • @kidistamalaje7805
      @kidistamalaje7805 3 роки тому

      የኦሮሚያ ፖሊስ ነው የፈታው እነሱም ስንፈኛ ተባባሪ ስለሆኑ

  • @azebberhanu3130
    @azebberhanu3130 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውስጣችን ያለውን ነገር ስለተናገርክልን

  • @eliasmichael5159
    @eliasmichael5159 3 роки тому

    ዕድሜ ይስጥህ ፣ታላቅ ጋዜጠኛ ክብር
    ይስጥህ

  • @marymary5944
    @marymary5944 3 роки тому +1

    በትክክል

  • @shimelsgisila2650
    @shimelsgisila2650 3 роки тому +4

    ሲታሰር ልቤን ሲፈታ ምላሱ። ወንጀለኛ ማስረጃ ጠፍቶ ሲለቀቁ እንዲህ ያስቸግራሉ።በወጀልነታቸው እርግጠኛ ሲኮን ለሃገር ደህንነት ሲባል ሌላ አማራጭ መጠቀም ያስፈልጋል ።።።

  • @landoforiginabisinia6149
    @landoforiginabisinia6149 3 роки тому +20

    ጋዜጠኛ አርአያን የትግራይ ብሮድካስቲንግ ኃላፊ ቢያደርጉት ምናለ ብዙ ነገር ይቀይራል ብየ እምናለሁ::

    • @alesales5715
      @alesales5715 3 роки тому +1

      ትክክል አርአርያ ጎቦዝ ናው።

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 3 роки тому +4

    ልደቱ ካገር መውጣት የፈለገው ከአጋሮቹ ጋር መሬት ላይ ለመንከባለል ፈልጎ ነው

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 3 роки тому +47

    ልደቱ ሁልግዜ ሰው ይዞ ነው የሚሞተው ከሆዱ በስተቀር የማይታየው ከርሳም ነው።

    • @alxemaru5576
      @alxemaru5576 3 роки тому

      Endante aynet lehodu moch new lelawn sew bhodu yemigmet kersam

  • @mastimulugeta4355
    @mastimulugeta4355 3 роки тому +2

    ተባርክ የህሊና ሰው ነህ

  • @emebetelfineh1417
    @emebetelfineh1417 3 роки тому +9

    ትግሬዎቹ ትግሬ ስለሆኑ ብቻ የተሰጣቸዉነ መሬትና ከሕዝብ ሀብት የዘረፉትን መመለስ አለባቸው

  • @sentayehukebede1207
    @sentayehukebede1207 3 роки тому +4

    ሁለታችሁም መሀይማን ናችሁ ልብ ካላችሁ እሱን አቅርባችሁ አትጠይቁትም እንደአሮጊት በሌለበት ከምትቦጭቁት አርአያ ሚባል ቱሪናፋን ከልደቱ ጋ ፊት ለፊት ማጋፈጥ ነው።

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 3 роки тому +19

    እውነተኛ ሀቀኛ ሰው ወንድ ልደቱንማ እባክህ እባክህ ኣስወግድልን

  • @maethiomusic4537
    @maethiomusic4537 3 роки тому +1

    ከቻላችሁ ስልኩን ላኩልኝ ምርጥ ኢትዮጵያን ነው

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 3 роки тому +7

    I wish Araya works for Tigray media.

  • @fregenetdemissie3027
    @fregenetdemissie3027 3 роки тому

    እርእያ ተስፋ ማርያም ስሙ እና ማንነቱ የሚመሳሰል ፣ለሁሉ እርእያ የሚሆን የኢትዮጵያ ባለውለታ ነው። የኢትዮጵያን ጠላቶች ያጋለጠ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው። እግዚአብሔር በሄድክበት ይጠብቅህ!

  • @ketemaweldehana1699
    @ketemaweldehana1699 3 роки тому +3

    ከፈጣሪ ጋር ሁሉም ጥሩ ይሆናል

  • @zekariastec5607
    @zekariastec5607 3 роки тому +7

    ልደቱ አያሌው ማለት በጥቅም ናላው የዞረበት አሳፋሪ የሆነ ፖለቲከኛ ሳይሆን ታስፈኛ ነው። ስለዚህ በአስቸኳይ ተይዞ በህግ መጠየቅ አለበት። ለሞተው ወያኔ ቀኝ እጅ እስከመሆን ደርሷልና

  • @tesfudegene555
    @tesfudegene555 3 роки тому +1

    ለምን ፊት ለፊት ቀርባችሁ አታውሩም ጋዜጠኛውም ልደቱን ለምን አልጋበዝከውም እኛም ተስፋ እናደርጋለን

  • @geubsj4824
    @geubsj4824 3 роки тому +2

    መሰልህን ያብዛልን

  • @samuelalemu4050
    @samuelalemu4050 3 роки тому

    ጋዜጣኛ:አርያ:ሰለጥጥ:ፈብሪካው:የተናገረው:ትክክል: ነው: እባካችሁ: ሌሎች: ጋዜጠኞች: ከእሱ:ተማሩ

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 роки тому +5

    Araya TESFAMARIAM The man of integrity innocence and Truth ✅GBU

  • @agazerihun6427
    @agazerihun6427 3 роки тому +1

    ሰው የሆነ ሁሉ በኢትዮጵያ ምድር ከዘር አስተሳሰብ የወጣ ፍትህን የሚያቅ ግሩም ጋዜጠኛ ነው አርአያ። ሌሎች ጐሰኞች ልትማሩበት የሚገባ ትልቅ ሰው ነው።

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl 3 роки тому +1

    አንጀት አልስ ንግግር ነዉ አታን የመይወድ ጁንታ ብቻ ነዉ

  • @ayalewyimam4027
    @ayalewyimam4027 3 роки тому +1

    appreciated Journalist Arya

  • @emebetelfineh1417
    @emebetelfineh1417 3 роки тому +6

    አርአያ በጣም ደስ የሚል አስተያየት ነው ስለልደቱ።

  • @ghideonortho4957
    @ghideonortho4957 3 роки тому +34

    ልደቱ ፈሪ ፈሳም ክእስር ቤት መውጣት የለበትም። የጁንታው ተላላኪ ኣሽከር ነው።

    • @getch1247
      @getch1247 3 роки тому +1

      Eshi yena asari...haha wardeya. You already tried to keep him silent but he's out haha

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 3 роки тому +1

      ልሙጥ አዝማሪ ሁላ ከልደቱ እራስ ወረድ በሉ የጀግና ስም ለማንሳት ወኔ ይጠይቃል🤣🤣🤣

  • @KhanJan-vx9dg
    @KhanJan-vx9dg 3 роки тому +1

    ጆን ጀግና የጀግና ልጅ !!!!

  • @tomtom-qj4fv
    @tomtom-qj4fv 3 роки тому +2

    አርአያ ራሱ የሻብያ ሰላይ ነው። ስለ ልደቱ መናገር አይችልም።

  • @samsonbeke8345
    @samsonbeke8345 3 роки тому +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️

  • @barnabaswoldu5141
    @barnabaswoldu5141 3 роки тому +3

    ስለ ልደቱ በጓሮ በኩል ማውራት ተገቢ አይደለም። ፊትለፊቱ ቀርባችሁ ሞግቱት። እሱ እየተጣራ ነው። ለምን ትሸሻላችሁ ???

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 роки тому +6

    Debreziet ላይ የገዛው ቤት ብር ከየት አገኘ ..?! 97 ላይ የት ተደበቀ ..?! አይ ክህደቱ

  • @hiwotabebe5232
    @hiwotabebe5232 3 роки тому +25

    እንደልደቱ ያፈርኩበት ሰው የለም

  • @Lemishe
    @Lemishe 3 роки тому

    ልደቱ ክህደቱ የትህነግ ውታፍ አማራን ያሰድባል ባንዳ ከአማራ ልደቱና በቃሉ አላምረው ያየ ሰው ሽመልስ ዋነኛ የአማራ ጥላት ናቸው ሁሉም የጅን ያገኛል

  • @chalabegebeya
    @chalabegebeya 3 роки тому +10

    Ledetu doesn't care about
    The Ethiopian people. Only
    He cares for his ego & his late
    Big boss TPLF.

  • @solash5218
    @solash5218 3 роки тому

    ልደቱ የጁንታው መደምሰሥ ያንገበገበው በግፍ ሥለተጨፈጨፉ የሰሜን እዝ የሰራዊት አባላት ትንሸ እንኳን ሀዘኔታ ያልተሰማው በማይካድራ የተጨፈጨፉትን ሰላማይ ሰዎች ግድያ ያላወገዘ
    ዴንታ የሌለው ኢትዮጵያን ፈራርሳ ባለማየቱ ያዘነ የዘመናችን የሀገሩን ውድቀት የሚመኝ ሰው ነው
    ሥላለው የሀብት መጠን ምንጩም መጣራት አለበት

  • @amhadaro4135
    @amhadaro4135 3 роки тому

    ትክክል ነው ይህ መረጃ፣ እንደ ልደቱ ያለ የህወሀትና የመለስ ጫማ ላሽና አጎብዳጃ ለኢት/ያ አይጠቅምም። እንደ ትህነግ የበታችነት ስሜት ነው ያለው። አሁንም ከመቃብራቸው ይወጣሉ እያለ ተስፋ እያደረጉ ነው። ለህክምና ልህድ የሚለው ከዲታልሽወያኔ ረብጣ ለማግኘትና ብሏል አንደበቱ ሊያገለግላቸው ፈልጎ ነው። ሌላም ምስጢር ካለ ይውጣ በዚህ አስመሳይ የፖለቲካ ነጋዴ ላይ።

  • @epviolin1305
    @epviolin1305 3 роки тому +2

    God bless you. you are very knowledgeable person. Ethiopia has always has great sons like you. God bless you and all your family!!!!

  • @siseasseb4566
    @siseasseb4566 3 роки тому

    ልደቱ ሆዳም ነዉ አማራን ሽጦታል

  • @kinfetegegne3430
    @kinfetegegne3430 3 роки тому

    እኔ በማውቀው አንድ ነገር ልበል ሰለ ልደቱ እና ሆቴሉ፣ ሆቴሉ እየተገነባ ያለው በልደቱ ብቻ አይደለም ምክንያቱም በደንብ ሰለማውቅ ነው ሲቀጥል ሰለመሳርያው ወይም ሽጉጥ እያወራ ያለው ጥፋተኛ ከሆነ በህግ አንቀጸ ጠቅሶ መፍርድ ነው ግን ብዙ መለፍለፍ የጭንቅላቱን ድርቀት ያሳያል

  • @sophiemicheal5059
    @sophiemicheal5059 3 роки тому

    I like this Guy!

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ5ፐ

    የልደቱ ሆቴል እኮ የእርሱ አይደለም ህወሃት በስሙ የከፈተለት ነው የሚያላዝነው እንዳይቀሙት ፈርቶ ነው !!

    • @NN-tw7fx
      @NN-tw7fx 3 роки тому

      Ene amara nege gen ehet alem le mefred atchokuy agerachin men indehonch Hulu gra tegabtewal. Bezi sudan 🇸🇩 Eritrea 🇪🇷 Ethiopian Egypt 🇪🇬 men eyalu new sle Ethiopia 🇪🇹 ehet alem maseb yasfelgal

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 3 роки тому

    እውነትንታነገሮ መለፋጰዲቅነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @zelalemtedla5862
    @zelalemtedla5862 3 роки тому

    ልደት አያሌው መታሰር አለበት ራሱ ጀንታ ነን

    • @zelalemtedla5862
      @zelalemtedla5862 3 роки тому

      ልደት አያሌው ራሱ ጀንታ ነው መታሰር አለበት

  • @teshaleedo3793
    @teshaleedo3793 3 роки тому +4

    ጋዛጠኛው ትክክል አይደለም የሰሜን እዝ የደረሰለት አማራ ነው እንጂ አኢርትራ አይደለም አትሳሳት

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 3 роки тому +1

      እኔ አጎቴ ሹፌር ነው ወታደሮች ይዞ የሄደ ከአንድቀን በፉት አ አበባ የገባ የሰሜን እዝ በፍጥነት ገብቶ ወያኔን የደመሰሱ ናቸው ኤርትራውያን ከትክክለኛ ምንጭ የአማራ ልዩ ሀይል እንዳለ ሆኖ

    • @አንድአፍታወሬጠላሁ
      @አንድአፍታወሬጠላሁ 3 роки тому

      @@radicalv2720 ene erase ye ayene meseker negn wendeme ye Eritrea wetadere new yadanachew