Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወንድማችን ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤ ክብረት ሰለሚመጣው አላውቅም ባለፉት ጊዜያት ማያዬ ሲመለከትህ አንተ ለአገሪትነ ኢትዮጲያ የተሠጠህ ኢትዮጲያን እንዲታደጉ ከመጡ አንዱ ነህ ሁሌም እወድሀለሁ።
ዕድሜ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው አንተ ከልብ የልብ ኢትዮጵያዊ ነህ አከብርሃለሁ
አባት ወንድም ዲያቆን ዳንኤል..... ያንተም ድምፅና ትምህርት መስማት ሰውኛ ስሜት እንዲኖረኝ ያደርጋል። መካሪ አያሳጣን ።አሜን!
WOW I really very happy about this person. He is gifted from God.
Pastor Gemechisa Hailu wise Man!!!
አሜን አሜን አሜን
@@pastorgemechisahailu75 .
እድሜ ይሰጦህ ለክርሰትናም ብቻችንን አንቆምም አቆቁምኝ ብለን ነው
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከላይ በተሰጥህ ስጦታ ለኢትዮጲያ በሞያህ ባለውለታ ነህና እናመሰግናለን
ዳቆን ዳአኔል ክብረቴ ወላዲት አምላክ እስከ ልጇ ከፊትህ ትቅደም እንደ አንተ አይነት ሊሒቃንን በኢትዮጵያ ውስጥ ያብዛልን እኛም ሰሚ ጀሮ ይኑረን
የኛ. እንቁ. ሞሐዘ. ጥበባት. ዴያቆን. ዳነኤል. ክብረት. እግዚአብሔር. በመንገድህ. ሁሉ. ይከተልህአንተ. ቅርሳችን ነህ. ልዩ. ነህሀይማኖታዊም. ይሁን. ሀገራዊአስተምሮትህ. ልብ. ያረሰርሳልየምሁሮች. ሁሉ. ምሁር. በሀቅ. ብቻ የምትኖር. ፍርሀት. የሊለብህከእውነት. ጋር. የምትኖርእግዚአብሔር. ዘርህን. ይባርክእረጅም. እድሜ. እና. ጤና ከነ ቤተሰብህእናከብርሀለን. በጣምምምምምምምም
ምግብን ሁሉ ስንበላ አንዳንድ ጊዜ የማይስማማን ጊዜ አለ የወንድሜ የሞሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳኒኤል ከብረት ትምህርት ግን እጅግ ለጉሮሮ ጣፍጭ ነው!!!
ዲያቆን ዳንኤል ወዳጄ ስወድክእኮ እውቀትን ይጨምራል ዘመንክ የተባረከ ይሁን በሄድክበት ሁሉ አምላኬ ይከተልህ
Thank you ሙሐዘ ጥበባት ዲ.ዳንኤል ክብረት for your wonderful advice to be truthful to my self!!!!
ባሌጋ እግዚአብሔር የአንተን መጨረሻህን ያሳየን
በእውነት ትልቅ ትምህርት አገኘሁበት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቧን ይጠብቅ ይባርክ አሜን ።
እግዚአብሄር ይጠብቅህ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ጥበቡን ያብዛልህ የሚጠሉህ ይጠሉ ሥወድህ ትልቅ አባት መምህር ነህ
ሙሀዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጀግና ነህ አንተ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ
አሜን
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን፡፡ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅልን፡፡አዋቂ ትልቅ ሰው አያሳጣን፡፡
ጠንካራ መልእክት ነው:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾ሁሌም የምትናገረው ንግግር ትልቅ መልእክት አለው::
ዳቄን ዳንኤል ስወድህ የአህዛብ እራስ ምታት እኮ ነህ መድሀኒያለም ይጠብቅህ ጠላትህን እንደ ቅጠል ያርግፍልህ
መካሪ እና አስተማሪ እንደ ዳኒ። እድሜና ጤናህ ይብዛልህ።
ቃለ-ህይወት ያሰማልን ሙሐዘ ጥበባት:: የሰማነው ደግሞ በዕዝነ ልቦና ያሳድርልን::
ዋው !!! የሚጣፍጥ እውነት ነው ዲቆን ዳንኤል ክብረት።
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ሙሀዘ ጥበባት ዲያቆን ዳኔል ክብረት እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አንተን እና መጋቢ ሃዲስ እሸቴን የምታስተላልፉትን መከታተል ብዙ እንዳውቅ እረድቶኛል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አምላክ::
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተዋህዶ እንቁ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን
ዲ. ዳንኤል ክብረት ልክ ነህ ለእውነት መቆም ብቻኛ ያደርጋል ፣ መደመርን መቀበል የሚከብድ ቢሆንም ያንተ መቀበል የሚደነቅ ነው ።
አቦ አላህ ይጠብቅህ !
ዲያቆን ዳኒኤል በጣም ደስ የሚል መልክት ነው ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን፡ለሁላችንም
እንዲህ የኢትዮጵያን ማህጸነ ለምለምነት የሚያመላክቱት አብዝቶ፤ የአገራችንን ትንሳኤ ፈጣሪ ያቅርብልን።
ወንድማችንዲያቆን ዳንኤል የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ አሜን።
Wedimachin egziabhir tsegawun yabzalik
መልካም ምክር ልብን ደስ ያሰኛል ተባረክ
ፈጣሪ ያክብርልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃን
መምህር ታዬ ቦጋለ በአንተ ውስጥ ሰውነትንና ኢትዮጵያዊነት አያለሁ፡፡ዲያቆን ዳንዔል እንቁዬ የሀገር ሀበት ነህ አንተንም በርታ፡፡ ለሁለታችሁም ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ፡፡
Thanks for the message. That is why we Love Teddy Afro, he stand and pay a lot of price for what he believe, and his believe is also a believe of millions and millions of Ethiopians.
ድያቆን ዳንኤል ክብረት እመብርሀን ይጠብቅልን አሜን የተዋህዶ እንቁ መምእራችን ነህና እዲሜና ጤናን ያድልልን አሜን
እንዳንተ: ያለ: እውነተኛ: ኢትዮጵዊ: ስው: ሽይ: ይወለድ:: አድናቂህ: ነኝ:: እድሜና: ጤና: ይስጥህ:::!!!
Wendmachen Daniel tebareku.
Yes strong message and nice programe
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ታስፈልገናለህ መድሃኒዓለም ከክፉ ይጠብቅህ
Amen Egziabiher yamsigan
ታላቅ ሰው ዲቆን ዳኔኤል ክብረት💚💛❤
God help me!እኔም ዓለምን በሙሉ ላመንኩበት ብቻዬን እቃወመዋለው! Love this! Thank you ክቡር ወንድማችን ዲያቆን ዳንኤል
ዳኒዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዘርህ ይባረክ!!
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት መንገድህ ሁሉ የተሳካ ይሁን ::
እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ኑርልን መካሪያችን።
MUHAZE TIBEBAT DIYAKON DANIEL KIBRET YE TEWAHEDO ENKU MIRT ETHIOPIAWE REGIME EDMENA TENA YESTILEN LE WENDMACHINE YEAGELGELOT ZEMENHEN YIBARKE AMEN AMEN AMEN 💚💛❤
የአንበሶች አንበሳ አምላክ አጠገብህ ይቁምልህ በርታልን ልገልጽህ ቃላት የለኝም ከ ኤርትራ
ጥሩ የሞራል ትምህርት ነው እናመሰግናለን።
መምህር ዳንኢል ክብረት እድሚና ጢና ከነቢተሰቦችህ ይስጥህ።
Is so amazing educational to be strong strings of Ethiopia I have no work is so amazing though. God bless Topia forever and ever. Love you all.
ሙሐዘ ጥበባት፣ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ !!
Good Job! Arts tv world! I admire you! Misrak, you are amazing Ethiopian with amazing personality!
አስደማሚ:ንግግር: ነው!በጣም ብዙ ነገር:ልናገር:ፈልጌ:ነበር:>"ኢትዮጵያ" ምስኪን:ሀገራችን:ጠላትሽን:አምላክሽ:ያጥፋልሽ!!
መምህረ ዳንኤል ስወድህ
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ፀጋውን ያብዛልክ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝ ተስፋ አለኝ
መምህር እግዜአብሔር ይጠብቅህ
ወይ ዲያቆን ምርጥ ሰው
ድንቅ ነው
We are so blessed to have you, Abubker and Megabi Haddis Wow if we listen you three we will survive and our county will have better life.
ዳኒ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ
God bless you Dn.Daniel for your preach
ለሰው መኖር በጣም መጥፎ ነገር ነው በበጎ ሃሳብ በመልካም ነገሮች ብቻን ቁሞ ፈተናወችን በሌላ ሰወችን በሚደርስባቸው ለምን ጌታየ ብሎ እግዛብሄርንም መሞግት ይቻላል በእርግጥኝነት የዘላለም ንጉስ መልስ ይሰጣል ወይ ጌታ ሆይ በቃ በለን እስቲ ልብ ስጠን
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ መምህር
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን መካሪያችን ዳኒ አሜን
መምህር ረዥም ዕድሜ ለዕርሰዎ ይሁን፡፡
አሜን ገብሩ የምትባለው የአስተሳሰብ ድኩማን ,ዝምታን መምረጥም አዋቂነት ነው !
እዚህ መሐል መገኝት እዴት ደስ ይላል
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Talkative
ሺ ነህ አንተ ተአምር የሆንክ ሰውዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
Loads of love and Respect to Dn Daniel. 🙏
what a beautiful view thanks Deacon Daniel great message!!!
ምርጥ አባት
Wow, a great person of Ethiopia with wisdom - I respect you too much.
ተባረክ
Thank you, Sir!... You opened my eyes
God bless u deakon . well said
Thank you Tobia..keepup the good work..we need you
Wow a great person of ethiopia Dn. Daniel i respect you
ገራሚ ሰው ነህ። በርታልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Great motivational speech. Thankyou
ዲያቆን ዳን ኤል እኔ ለ55አመታት ከማንም ጋራ መቆም ሳልፈልግ ኖሬአለሁ እስከመጨረሻው እድሜየም በዚህ እቀጥላለለሁ ።
I always admire you Daniel
እውነት ነው ይሄ ብቻ አይደለም ሲገባብህ ብዬ ነበር ስታገባም ምንም እንዳልተፈጠረ መልሰው እራሳቸው ለጡረታቸው እንኩዋ ሳያስቡ ሙልጭ ያሉ አለቃ ሲሆኑ በድካም ላይ መሰልጠንን ለማን ታስተምራለህ አንድ ቀን ቢረዝምም ቢያጥርም ያው አንድ ቀን ነው::
yehen sewuye alodewum
አዎ አንተ የዚህ ዘመኑ ዳንኤል አይደለህም በመጻፍ ቅዱስ ውስጥ ያለውን ዳንኤል ነህ ሰምተን የማንጠግብህ የኢትዮጵያ ድምጽ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን
እንመሰግናለን ምምህራችን
98 ላይ የመምህራን ደረጃ ሲወጣ 2ኛ ወጥቼ ከዞን የመጡ አለቆቼ ድርጅት አባል ብትሆን ትጠቀማህ ያሉኝ ትዝ አለኝ
አንተእርኩሳንአንተሾይጣን።አላሕበአኬራውምብቻሳይሆን።በአዱኒያም።አላሕሱበሐነወተአላጉድህንያሳየን።ጉራሕእስተጎሮህነው።ባገኝሕለሑለትነበርእማደርግህ።ተኔበላይ።ለኔእሚስብልኝየሰማውምየምድሩምጌታአላልያቀዋልእምሰራውስራግን።አላሕሱበሐነወተአላአተላይጉዱንያሳየን።።አላሕአይቸግረውም
Waw mashaAllah geramina astemari melkt awo mngizem kurunet ye ethiopiawyan megelecha new
Wow deacon you always amaze me! May God bless you more!
አንተን(ቴዲን)እግዚአብሄር ስለሰጠን እድለኞች ነን።የሚያሳዝነው እንደዚህ ተፈትፍቶም እየተሰጠን ለምን እንደምንቸገር አይገባኝም።ቴዲ ለእውነት ለወደፊት ተስፋ ብሎ እንጂ እሾም እሸለም በማለት አይደለም።i am proud of you
ቃለ hiwot yasemaln
ብቻዬን እቆማለሁ
This was great..thank you for the lesson.keep it up sir !!!!
Betam enamesegenalen
ሠላምህ ይብዛልን
Special messages for new Ethiopian.
የዘመናችን ምርጥ ሊቅ!
What a beautiful mind...
Betam arif asab new don't give up
አስተማሪ ነው በጣም
Blessed 🙏🙏🙏🙏
ወንድማችን ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤ ክብረት ሰለሚመጣው አላውቅም ባለፉት ጊዜያት ማያዬ ሲመለከትህ አንተ ለአገሪትነ ኢትዮጲያ የተሠጠህ ኢትዮጲያን እንዲታደጉ ከመጡ አንዱ ነህ ሁሌም እወድሀለሁ።
ዕድሜ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው አንተ ከልብ የልብ ኢትዮጵያዊ ነህ አከብርሃለሁ
አባት ወንድም ዲያቆን ዳንኤል..... ያንተም ድምፅና ትምህርት መስማት ሰውኛ ስሜት እንዲኖረኝ ያደርጋል። መካሪ አያሳጣን ።አሜን!
WOW I really very happy about this person. He is gifted from God.
Pastor Gemechisa Hailu wise Man!!!
አሜን አሜን አሜን
@@pastorgemechisahailu75 .
እድሜ ይሰጦህ ለክርሰትናም ብቻችንን አንቆምም አቆቁምኝ ብለን ነው
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከላይ በተሰጥህ ስጦታ ለኢትዮጲያ በሞያህ ባለውለታ ነህና እናመሰግናለን
ዳቆን ዳአኔል ክብረቴ ወላዲት አምላክ እስከ ልጇ ከፊትህ ትቅደም እንደ አንተ አይነት ሊሒቃንን በኢትዮጵያ ውስጥ ያብዛልን እኛም ሰሚ ጀሮ ይኑረን
የኛ. እንቁ. ሞሐዘ. ጥበባት. ዴያቆን. ዳነኤል. ክብረት. እግዚአብሔር. በመንገድህ. ሁሉ. ይከተልህ
አንተ. ቅርሳችን ነህ. ልዩ. ነህ
ሀይማኖታዊም. ይሁን. ሀገራዊ
አስተምሮትህ. ልብ. ያረሰርሳል
የምሁሮች. ሁሉ. ምሁር. በሀቅ. ብቻ
የምትኖር. ፍርሀት. የሊለብህ
ከእውነት. ጋር. የምትኖር
እግዚአብሔር. ዘርህን. ይባርክ
እረጅም. እድሜ. እና. ጤና ከነ ቤተሰብህ
እናከብርሀለን. በጣምምምምምምምም
ምግብን ሁሉ ስንበላ አንዳንድ ጊዜ የማይስማማን ጊዜ አለ የወንድሜ የሞሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳኒኤል ከብረት ትምህርት ግን እጅግ ለጉሮሮ ጣፍጭ ነው!!!
ዲያቆን ዳንኤል ወዳጄ ስወድክእኮ እውቀትን ይጨምራል ዘመንክ የተባረከ ይሁን በሄድክበት ሁሉ አምላኬ ይከተልህ
Thank you ሙሐዘ ጥበባት ዲ.ዳንኤል ክብረት for your wonderful advice to be truthful to my self!!!!
ባሌጋ እግዚአብሔር የአንተን መጨረሻህን ያሳየን
በእውነት ትልቅ ትምህርት አገኘሁበት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቧን ይጠብቅ ይባርክ አሜን ።
እግዚአብሄር ይጠብቅህ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ጥበቡን ያብዛልህ የሚጠሉህ ይጠሉ ሥወድህ ትልቅ አባት መምህር ነህ
ሙሀዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጀግና ነህ አንተ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ
አሜን
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን፡፡ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅልን፡፡አዋቂ ትልቅ ሰው አያሳጣን፡፡
ጠንካራ መልእክት ነው:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾ሁሌም የምትናገረው ንግግር ትልቅ መልእክት አለው::
ዳቄን ዳንኤል ስወድህ የአህዛብ እራስ ምታት እኮ ነህ መድሀኒያለም ይጠብቅህ ጠላትህን እንደ ቅጠል ያርግፍልህ
መካሪ እና አስተማሪ እንደ ዳኒ። እድሜና ጤናህ ይብዛልህ።
ቃለ-ህይወት ያሰማልን ሙሐዘ ጥበባት:: የሰማነው ደግሞ በዕዝነ ልቦና ያሳድርልን::
ዋው !!! የሚጣፍጥ እውነት ነው ዲቆን ዳንኤል ክብረት።
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ሙሀዘ ጥበባት ዲያቆን ዳኔል ክብረት እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ
ወንድሜ አንተን እና መጋቢ ሃዲስ እሸቴን የምታስተላልፉትን መከታተል ብዙ እንዳውቅ እረድቶኛል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አምላክ::
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተዋህዶ እንቁ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን
ዲ. ዳንኤል ክብረት ልክ ነህ ለእውነት መቆም ብቻኛ ያደርጋል ፣ መደመርን መቀበል የሚከብድ ቢሆንም ያንተ መቀበል የሚደነቅ ነው ።
አቦ አላህ ይጠብቅህ !
ዲያቆን ዳኒኤል በጣም ደስ የሚል መልክት ነው ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን፡ለሁላችንም
እንዲህ የኢትዮጵያን ማህጸነ ለምለምነት የሚያመላክቱት አብዝቶ፤
የአገራችንን ትንሳኤ ፈጣሪ ያቅርብልን።
ወንድማችንዲያቆን ዳንኤል የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ አሜን።
አሜን አሜን አሜን
Wedimachin egziabhir tsegawun yabzalik
መልካም ምክር ልብን ደስ ያሰኛል ተባረክ
ፈጣሪ ያክብርልን
የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃን
መምህር ታዬ ቦጋለ በአንተ ውስጥ ሰውነትንና ኢትዮጵያዊነት አያለሁ፡፡ዲያቆን ዳንዔል እንቁዬ የሀገር ሀበት ነህ አንተንም በርታ፡፡ ለሁለታችሁም ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ፡፡
Thanks for the message. That is why we Love Teddy Afro, he stand and pay a lot of price for what he believe, and his believe is also a believe of millions and millions of Ethiopians.
ድያቆን ዳንኤል ክብረት እመብርሀን ይጠብቅልን አሜን የተዋህዶ እንቁ መምእራችን ነህና እዲሜና ጤናን ያድልልን አሜን
እንዳንተ: ያለ: እውነተኛ: ኢትዮጵዊ: ስው: ሽይ: ይወለድ:: አድናቂህ: ነኝ:: እድሜና: ጤና: ይስጥህ:::!!!
Wendmachen Daniel tebareku.
Yes strong message and nice programe
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ታስፈልገናለህ መድሃኒዓለም ከክፉ ይጠብቅህ
Amen Egziabiher yamsigan
አሜን
አሜን
ታላቅ ሰው ዲቆን ዳኔኤል ክብረት💚💛❤
God help me!እኔም ዓለምን በሙሉ ላመንኩበት ብቻዬን እቃወመዋለው! Love this! Thank you ክቡር ወንድማችን ዲያቆን ዳንኤል
ዳኒዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዘርህ ይባረክ!!
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት መንገድህ ሁሉ የተሳካ ይሁን ::
እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ኑርልን መካሪያችን።
MUHAZE TIBEBAT DIYAKON DANIEL KIBRET YE TEWAHEDO ENKU MIRT ETHIOPIAWE REGIME EDMENA TENA YESTILEN LE WENDMACHINE YEAGELGELOT ZEMENHEN YIBARKE AMEN AMEN AMEN 💚💛❤
የአንበሶች አንበሳ አምላክ አጠገብህ ይቁምልህ በርታልን ልገልጽህ ቃላት የለኝም ከ ኤርትራ
ጥሩ የሞራል ትምህርት ነው እናመሰግናለን።
መምህር ዳንኢል ክብረት እድሚና ጢና ከነቢተሰቦችህ ይስጥህ።
Is so amazing educational to be strong strings of Ethiopia I have no work is so amazing though. God bless Topia forever and ever. Love you all.
ሙሐዘ ጥበባት፣ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ !!
Good Job! Arts tv world! I admire you! Misrak, you are amazing Ethiopian with amazing personality!
አስደማሚ:ንግግር: ነው!በጣም ብዙ ነገር:ልናገር:ፈልጌ:ነበር:>"ኢትዮጵያ" ምስኪን:ሀገራችን:ጠላትሽን:አምላክሽ:ያጥፋልሽ!!
መምህረ ዳንኤል ስወድህ
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ፀጋውን ያብዛልክ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝ ተስፋ አለኝ
መምህር እግዜአብሔር ይጠብቅህ
ወይ ዲያቆን ምርጥ ሰው
ድንቅ ነው
We are so blessed to have you, Abubker and Megabi Haddis
Wow if we listen you three we will survive and our county will have better life.