"ከባለፈው ይልቅ የወደፊቱ ከባድ ነው" ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት - Deacon Daniel Kibret | Ethiopia Amharic Tube.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2022
  • #Ethiopia #AmharicTube
    ሙሉን ቪድዬ በትግስት ይመልከቱ እና አስተያየቶን ይስጡ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን
    On This Video's provided Amahric Tube Videos uploaded at AmharicTube are copyright protected. Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited!
    Follow our official Facebook Page: / amharictube .
    ትክክለኛው AmharicTube ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ: t.me/AmharicTube1
    #Ethiopia #Ethiopianews Subscribe to view More Videos About | AmharicTube |
    Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News
    "ከባለፈው ይልቅ የወደፊቱ ከባድ ነው" ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት - Deacon Daniel Kibret | Ethiopia Amharic Tube.
    Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 75

  • @amarecheklu5958
    @amarecheklu5958 2 роки тому +2

    እናመሰግንሃለን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 роки тому +2

    አረ በእግዚአብሔር ወድማችን ዳቆን ዳንኤል በሰኡዲ እስርቤት ለሚገኙ ወገኑቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @edengobena439
    @edengobena439 2 роки тому +3

    Your hand is full of blood 🩸

  • @mieraftasew2494
    @mieraftasew2494 2 роки тому +2

    የሚሰማ ሰው የለም ምን ይሻለን ይሆን

  • @menberewoldagenghu3431
    @menberewoldagenghu3431 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏

  • @shibeshmekonnen7658
    @shibeshmekonnen7658 2 роки тому

    የግቢ ጉባኤ ልጆች መጠንከር አለባችሁ፡፡የድሪዳዋ፣የሀረምያ ፣የአዳማ ፣የአ.አ፣የሁሉም ዩንቨርስቲ ልጆች ሐገር በማዳን መትጋት አለባችሁ፡፡

  • @gelilasolomon9616
    @gelilasolomon9616 2 роки тому +1

    🌷💗

  • @alemejigukassa8681
    @alemejigukassa8681 2 роки тому

    Jesus loves you ❤ 💖 💕 💕

  • @mikiyasmulugeta108
    @mikiyasmulugeta108 2 роки тому +1

    ይናገራል እኮ ግን ማን ይስማ

  • @tomnegne7717
    @tomnegne7717 2 роки тому

    የፈለጉ ይበሉ የፈለጉ ይበሉ እራስህ እንደተቃወምክ ቃጠረው ሰማይ አይታረስ አባት አይከሰስ የሚባለውን እንዴት እረሳኸው !

  • @Amharictube
    @Amharictube  2 роки тому +3

    "ከባለፈው ይልቅ የወደፊቱ ከባድ ነው" ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት Like Comment Share subscribe Thanks A lot

  • @asnakechteklu8710
    @asnakechteklu8710 2 роки тому +7

    ዳኒ ምርጥ ሰው ኑርልን

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 роки тому

      ሙሉን ቪድዬ በትግስት ይመልከቱ እና አስተያየቶን ይስጡ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን Like Share Subscribe

  • @amantube8179
    @amantube8179 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 роки тому

      ሙሉን ቪድዬ በትግስት ይመልከቱ እና አስተያየቶን ይስጡ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን Like Share Subscribe

    • @hanibiniam7887
      @hanibiniam7887 2 роки тому +1

      @@Amharictube ኦል

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 роки тому

    Men ale hulum sew enant biyaseb tebark

  • @younesabdullah6564
    @younesabdullah6564 2 роки тому +3

    እንደዛ እያላችሁ ተጽናኑ...🤣
    መቸም የሚንቅ ታዝሎ ኣይዋጋም!

  • @melesetsegaye5830
    @melesetsegaye5830 2 роки тому +5

    ልክ ነህ አጠገብ ሆነህ ይሄ እንደሚመጣ እንዴት አልገመትክም ነበር?ሲቀጥል ምን የመፍትሄ ሀሳብ አለህ ወሬ ከሆነ ለማንም አይጠቅምም

    • @sabawassihun1964
      @sabawassihun1964 2 роки тому

      የማይረባ ወሬ አንፃፍ አንከታተልም ነው መፍትሄው

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 роки тому +2

      ሙሉን ቪድዬ በትግስት ይመልከቱ እና አስተያየቶን ይስጡ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን

    • @melesetsegaye5830
      @melesetsegaye5830 2 роки тому +1

      @@Amharictube ok

  • @mikielweledmariam5051
    @mikielweledmariam5051 2 роки тому

    Keep you day Dogs

  • @haymimillen166
    @haymimillen166 2 роки тому

    Gin sew bella lijocheh affeh blla

  • @marni3149
    @marni3149 2 роки тому

    ተመችቶናል ከከፍታ አታውርዱን 😜

  • @seble.......160
    @seble.......160 2 роки тому +2

    Mene ale zem betel

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 роки тому

      ሙሉን ቪድዬ በትግስት ይመልከቱ እና አስተያየቶን ይስጡ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን Like Share Subscribe

  • @haymimillen166
    @haymimillen166 2 роки тому

    Daniel kibret ante yeshermuta ya zMari lij wusha enateh ye tor serawi wushma yebesebesech

  • @user-dm4ow9pm2b
    @user-dm4ow9pm2b 2 роки тому +7

    ለሚሞቱት ንፁን መፋትሄ አምጣ ወሬ ወሬ መፋትሄ የለዉም

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 роки тому

      ሙሉን ቪድዬ በትግስት ይመልከቱ እና አስተያየቶን ይስጡ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን

    • @memegabera4594
      @memegabera4594 2 роки тому

      He's talkative y Banda sebseb ashkabach
      Dan k lewnat orthodox kakoma lamen maskal adbabay aykerKEREM it's belongs to Orthodox place.

  • @myheromelsegultigrye7186
    @myheromelsegultigrye7186 2 роки тому +2

    Anit yesew megersha asmesye betame tense sew nake atlye nake

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 роки тому

      ሙሉን ቪድዬ በትግስት ይመልከቱ እና አስተያየቶን ይስጡ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን Like Share Subscribe

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 2 роки тому +1

    ዳኒኤል ርክሰት አተ ኩፉ አለህ ፈጣሪ ይደፈሀል ዘር አጢፊ አለህ ኢጊዚዮ ሳይህ ይገርመኛል አተጨካኝ ካፍህ የተፋሆው ንግግር በዘርህ ይድረስ 🙏🙏🙏

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 роки тому +1

    ሳቱን ሆነ መብራቱን በእጃቹህ ነበር ምክኛቱም "የእኛ ትልቁ ችግር አሸባሪውን ለመረዳት መሞከር ነው የበለጠ ጥፋታችን እሂን ሃይል ማጥፋት ብቻ ነው ምርጫውአሁን " ህዝቡን አቃጥላቹህ ቀቅላቹህ አሁን ላብርድ ማለት የእጅ ስልክ ከፈለኩ አጠፋኋለው ከፈለኩ አበራዋለሁ አይሆንም ? መከራኛ ህዝቦች ነን ፅናቱን ይሰጠን እውነት እና ፆለት ብቻ በቂ አይደለም

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 2 роки тому

    Diakon YILKUNIS Yemitamakrewun mengistkin miker ANTEM temeker
    HIGIN eyetssse RASSU assari RASSU fechi
    Siyashawum TOR jemari WOYIM TORNET Meri.
    HIG kelel NETSANET YELEM.
    ENAM HIGU b MENGIST enfefrlege ye miashorew HAGER
    Ahunis ers bers litafajun new

  • @edengobena439
    @edengobena439 2 роки тому +2

    Still you aren’t stand to voiceless people.you tried to cover you and your leader trick shame on your.

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 2 роки тому +3

    ተባረክ

  • @dohadoha6492
    @dohadoha6492 2 роки тому

    Kkkkkkkkk
    Awoo
    Eneem
    Adfinallwu

  • @JustMeki819
    @JustMeki819 2 роки тому +1

    አንተ አደለህ መጥፎው ሰው ዋናው

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 роки тому

    Betam arif sew ne waw

  • @seifeteshome9432
    @seifeteshome9432 2 роки тому

    እውነትን ብቻህን ትናገራለህ እመነኝዛሬ በዘረኝነት የሚጠሉህ ነገ ቁጭ ብለው ያዳምጡሀል ሌቦቹን ፖለቲከኞች ጭምር ማለቴ ነው

  • @SamiShimon1884
    @SamiShimon1884 2 роки тому +4

    አንበሳ ነህ የኢትዮጵያ ጅግና

  • @jemalyimam8220
    @jemalyimam8220 2 роки тому

    አሁንስ አስጠላህ በሀይማኖተኛ ሽፋን የፓለቲከኛ ተላላኪ መሆን አቤት ቀረለት።

  • @hanazegeye3661
    @hanazegeye3661 2 роки тому +1

    Mn malet edefelk mnm algebanm

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 2 роки тому +3

    የፍቅር ሰው

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 роки тому

      ሙሉን ቪድዬ በትግስት ይመልከቱ እና አስተያየቶን ይስጡ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን Like Share Subscribe

  • @mekonnenbelayneh1177
    @mekonnenbelayneh1177 2 роки тому +1

    ልጅ ፡ ዳንኤል ፡ ትክክል ፡ ነው። እሳት ፡ ያዳፈነው ፡ ጠዋትም ፡ ከተዳፈነው ፡ የሚጠቀመው ፡ ጌታውን ፡ ለማስደሰት ፡ ሥራውን ፡ ለማቅለል ፡ ነው። የዚህ ፡ ግዜ ፡ ችግር ፡ ግን ፡ ይህ ፡ አይደለም። መለስ ፡ እና ፡ ሲያዙት ፡ የነበሩ ፡ ኢሮፕያን ፡ ያመጡት ፡ ጣጣ ፡ ነው።

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 роки тому

      ሙሉን ቪድዬ በትግስት ይመልከቱ እና አስተያየቶን ይስጡ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን Like Share Subscribe

  • @dfgsr9621
    @dfgsr9621 2 роки тому +1

    አንተ የማላይበት ወዴት ልሄድ አንተም በሰው ደም መቀለድ ጀመርክ እገዜአብሄር ፋርዱን ይስጥህ

  • @weneedpeace5174
    @weneedpeace5174 2 роки тому

    ተንቀሳቃሽ ጋኔን

  • @amduabebe8612
    @amduabebe8612 2 роки тому +1

    አንተና መሰሎችህ ዝምብላችህ እንደ ገደል ማሚቶ ጁንታ ሲል ጁንታ፣ዱቄት ሲል ዱቄት ወዘተ መደስኮር እንጅ ኢትዮጵያን ወደፊት ፈቅ አላረጋችሁም ምንም ያመጣችሁት ነገር የለም እንዴውም አዘቅ ውስጥ እየጣላችሁት ነው ።

    • @sebleasres2170
      @sebleasres2170 2 роки тому

      እና እርስዎ ምን እያዋጡ (እየሰሩ )ነው?

  • @abebaadane767
    @abebaadane767 2 роки тому +1

    አቶ ዳንኤል ሰጀመር ለቤተክርስትያን አትመጥንም ጎጃም ሴት ደፍረህ ከክስ አምልጠህ ቤተ ክህነት መደበቂያህ ሆነች የደፈርካትን ስም መግለጽ አያስፈልግም ግን ወንድሟ ያናግርሐል አንተ ልጅ ልጆችህ መቸም የማይጠፋ ቂም አስቀምጠሐል ጆኖሳይድ አውጀሐል የጭካኔ ጥግ አሳይተኸናል አነተ ካድሬ ዘረኛ አንጂ ፡ሐይማኖተኛ አይደለህም ደፋሪ አስደፋሪ

  • @gulehworkargaw418
    @gulehworkargaw418 2 роки тому +5

    ይሄን ከንቱ ሰውዬ ማየት በጣም ያስጠላኛል

    • @kiflemelisse2526
      @kiflemelisse2526 2 роки тому +3

      ማን አስገደደህ::ከንቱስ አንተ በሰው ቤት ገብተህ ካላዘዝኩ የምትል አትጭረውም? ማን ጀሮህን ያዘህ አትዘጋውም??ከንቱ...

    • @kiflemelisse2526
      @kiflemelisse2526 2 роки тому +2

      አይንህን ተጨፈን ክንቱ..

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 роки тому

      ሙሉን ቪድዬ በትግስት ይመልከቱ እና አስተያየቶን ይስጡ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን Like Share Subscribe

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 роки тому

      @@kiflemelisse2526 ሙሉን ቪድዬ በትግስት ይመልከቱ እና አስተያየቶን ይስጡ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን Like Share Subscribe

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 2 роки тому +1

    አንተ ባዳ።እፍርተቢስ።ቆሻሻ ወይኔ እፍርት የላቸውም

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 роки тому

      ሙሉን ቪድዬ በትግስት ይመልከቱ እና አስተያየቶን ይስጡ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን

    • @sebleasres2170
      @sebleasres2170 2 роки тому

      ስድብ መፍትሔ አይሆንም ቆም ብለው ያስቡ

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 2 роки тому +1

    አንተ አሁን አባት ነህ እበት እንጅ

    • @seble4004
      @seble4004 2 роки тому

      አንዳተ ያለ ነው እበት

  • @user-yf8kf5xq9k
    @user-yf8kf5xq9k 2 роки тому +1

    አንተ እራስህ የጥላቻ እና የጎሳ ቀንደኛ አስተማሪ አይደለህም እንዴ። ጋኔን 👿👿👿